Abebe Teka & Henok Ekubamichael - Wede Kibir Midir - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 386,277

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

6 жыл бұрын

Ethiopian Music : Abebe Teka & Henok Ekubamichael | አበበ ተካ እና ሄኖክ እቁባሚካኤል - Wede Kibir Midir | ወደ ክብር ምድር - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 671
@kal8342
@kal8342 6 жыл бұрын
#አቤ የኔ ምርጥ የፍቅር ሰዉ💓 በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ የሰራችሁ👌 ሀገራችን ክብራችን መመኪያችን ዉበታችን ቤተሰባችን ሁሉ ነገራችን ኢትዬጲያ ናት💓💓💓ዘርኞችን ከምድር ገፅ ያጥፍልን . ስደተኞችን ለሀገራችን ያብቃን😢.
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
ቃል የአፄወቹ ልጅ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kal8342
@kal8342 6 жыл бұрын
Mark Chaoul Amen mar💓💓💓
@samerjemal7540
@samerjemal7540 6 жыл бұрын
Ameeeeeen yrebe😢😢
@yoyo100love4
@yoyo100love4 6 жыл бұрын
wow wow
@hdshsh2510
@hdshsh2510 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በቃን ስደት ሁሌም ቤልቤ ነሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ
@user-vr1wx1hk1r
@user-vr1wx1hk1r 6 жыл бұрын
አቤ ድምጽህን ስሰማው አለቅሳለሁ እንኳን ቁስሌን ነክተህ እኔም 5አመት እናቴን ካየሁ ለኔ የተዘፈነ ነው የመሰለኝ የኢትዮጵያ ህዝብ እና ሃገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
@hohohoho9897
@hohohoho9897 6 жыл бұрын
እኔ ነኝ እኔ አሜን
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 6 жыл бұрын
እኔ ነኝ እኔ AMEN yani Mar
@MohamadMohamad-wr1iz
@MohamadMohamad-wr1iz 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ቃላትያሠኛል
@awetsultan7806
@awetsultan7806 6 жыл бұрын
እኔ ነኝ እኔ ኣይዞን ማርየ ለሁሉም ቐን ኣለ፡ኣንድ ቐን ለምትወጅያት እናትና ሃገርሽ ትበቕያሸልሽ።
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
ዋው አቤ መልካም ሰው በባለቤቱ ምክንያት ተከፍቶ ሳይ በጣም አዝኘ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልኝ አሜንንንንንን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 6 жыл бұрын
ufffff ስደትን ያየው ነው የሚቀው ጠብ ላይል እድሜን መጨረስ ብቻ ኢቲዩጵያዬ ዞሩ መግቢችን ለዘላለም ኑሪልን
@eskaeska2149
@eskaeska2149 6 жыл бұрын
አቤ ባዲስ ስራየክ ደስ ብሎኛል. ስደት ያየ ያውቀዋል ማን እንደ አገር .ሰርጌን ሞቴንም ባገሬ አድርገው ፈጣሪዬ
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 6 жыл бұрын
የስደትን ክፉነት የሚያቀው የቀመሰው ብቻ ነው 😢😢 እግዚአብሔር ስደት በቃችሁ ይበለን ለእናት ሀገራችን ያብቃን 💚💛❤️ አቤ አሪፍ ስራ ነው በርታ 👌👌
@getanehkume2507
@getanehkume2507 6 жыл бұрын
egzaber ethiopia yebarkln
@pedar1979
@pedar1979 6 жыл бұрын
ስደትአይኑ ድርግም ይበል። ክፉ ነው የሰውን ኑሮ ይዘበራርቃል አይ ባገራችን እንደፈጠረን ብንኖር ምን ነበር .አቤ ተወዳጅ
@nahoma6488
@nahoma6488 6 жыл бұрын
እንደ ስደት ክፉ ጠላት የለም ! ላዪ አምሮ ውስጡ በመከራ የተሞላ....! "ኢትዬጵያ ፍቅር ሞልቶ ቤትሽ ጥሪን" .....በእናት የስስት እቅፍ ውስጥ መኖር ምን ያህል ደስ ይላል ....
@user-zr8we6gl5g
@user-zr8we6gl5g 6 жыл бұрын
አቤ ሁልጊዜም አንደኛ ነህ አዎ ስደት ይብቃ ያለነዉንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃ ለመምጣት የተነሳሱትንም ልብ ስጣቸዉ ስደት አያምርም ወገን አለቀ 😭😭😭😭😭😭
@yenatylove9728
@yenatylove9728 6 жыл бұрын
አቤ አንተን ምገልፅበት ቃል የለኝም ፈጣሪ ርዥም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ኑርልን የእኛ አንደኛ
@enatneshabenew3751
@enatneshabenew3751 6 жыл бұрын
በአለም ላይ ያንድ ስው ሙዚቃ ብቻ መስማት አለበት ቢባል አንድና አንድ የኔ ምርጫ አንተ ነህ አቢ ሀገር አፍቃሪ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@genetbogal4768
@genetbogal4768 2 жыл бұрын
የጦሩቤት. ወንድሜ. የበርሀው እድሜና ጤነ ይስጥህ.
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
ዋውውውው #አቤ እንኳን በስላም መጣ ድምፅህን ስምቼ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል #አቤ በርታ የፍቅር ስው♥♥
@nuraabdullah1413
@nuraabdullah1413 6 жыл бұрын
m
@user-mh5kz9ng5f
@user-mh5kz9ng5f 6 жыл бұрын
ጤና ይሰጠን እንጂ። አንድ ቀን አይቀረም ውድ የሀገሬ ልጆች መልካሙን ሁሉ ለኢትዮጵያ ሰላሞን ያብዛልን ።
@meargmehari8369
@meargmehari8369 6 жыл бұрын
welcome back..... ደስ የሚል መልክት አበበ ተካ
@amsalumesganaw9248
@amsalumesganaw9248 6 жыл бұрын
አገሬን ኢትዬጲያ የሚወደልኝ ልይክ ግጩት
@malamallouka5009
@malamallouka5009 6 жыл бұрын
uffffffaaaaa አሰለቀሳችሁኝ ፈጣሪ ሆይ ethiopiyan እና ልጆቿን ጠብቅ
@hiatmohamed9409
@hiatmohamed9409 6 жыл бұрын
Jjj
@user-nr3rk1qi7y
@user-nr3rk1qi7y 6 жыл бұрын
አቤ የምወድህ ምርጥ ዘፈኝ ነህ ስደት ግን እየባሰ እንጂ እየቀነሰ አይመጣም ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የስደት ትርፉ ህመም ናፍቆት እድሜ መጨረስ ነው አምላክ አስበን
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 6 жыл бұрын
ሰንሰለቱ ለመፍታት ቢከብድም መቼም ከሀገራችን አንቀርም ዉዱች አይዙን ሁሎም ያልፍል ለሁሎም ጊዜ አለዉ ። እንበርታ እህቶች ዉንድሞች 😢😢
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አበበ ተካ ስወድሕ በስደት ያለን በሙሉ ፈጣሪ በሰላም ለሐገራችን ያብቃን ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹❤😘
@asrewatube8758
@asrewatube8758 3 жыл бұрын
Its crazy this music has less views than other ethiopian music. It deserves 16million views. Abe has the best voice and his duo is good too.
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
አቤ ፍቅር ተምሳሌት በቃ ይበለን ስንቱ እሩቅ አስቦ ወቶ ቀረ 😢😢😢😢🙏
@eluethipiawit2409
@eluethipiawit2409 6 жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ አቦ ስንት ልጆች ጨርሰን በዚህ አለም የሚስደስተን ስደተኛ ጥርግ ብሎ ሐገር የሚገባበት ቀን ብቻ ነው አቦ ምርጥ ስራ ነው ለሴት የሚዘፈን ነበር የሰለቸኝ አቦ አላህ ይሰብስበን ሐሳባችንን ተሳክቶ እደዚህ ዝፈኑ ሃገራችንንም ነፅ የምትወጣበት ምንም የሚስደስተኝ በሰው ሐገር ያረቢ ሰርጌንም# ሞቴንም በሃገሬ ስደት ሰለቸኝ ወይ አይሞላ ወይ አሁንም በህመም እየተሰቃየሁ ነው በድእዋ አትርሱኝ ውድ የኢትዮጵያን ልጆች
@user-hy6gw3tx4q
@user-hy6gw3tx4q 6 жыл бұрын
ድምፅህ በጣም ደስ ይላል ዋው ማን እንደ እናት ሀገር ኢትዮጵያችን ማንነታችን ክብራችን ሰላም ሰላም ለሀገሬ 💚💛❤ የስደት ነገር የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው 😢😢 እግዚኣብሔር ሆይ በቃቹ በለን Hope music 😘ውዶች በጣም እናመሰግናለን የምታቀርቡሉን ሁሉም ምርጥ ነው ይመቻቹ 👍👍👍
@emutube5285
@emutube5285 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ፈቅዶ ላገራችን እስኪያበቃን ባለንበት ሰላም ያርገን፡ በጣም ልብ እሚነካ ዘፈን ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ምን ሀብት ቢትረፈረፍ በሰው ሀገር ደስታ የለም፡ ሁሉም እማምረዉ ባገር ነዉና በስደት ያለነውን ሰብስቦ ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን፡ አሜን አሜን አሜን😍
@abaynehayele8718
@abaynehayele8718 6 жыл бұрын
እውነት ነው ደስ የሚል መልክት አበበ ተካ
@kukushag3386
@kukushag3386 6 жыл бұрын
አቤ ወንድሜ, ስላየሁ ደስ ብሎኛል. ሁሉ በሀገር ነው. መልእክት ያለው ቆንጆ ዘፈን. በርታ ወንድሜ አቤ.
@betalhamyohannes4607
@betalhamyohannes4607 6 жыл бұрын
አቤ ተወዳጅ ሰው እኔም የስደት ማብቂያው ዘመን ናፈቀኝ ውድ የገሪ ልጆች በሰላም ላገራችን ያብቃን
@mykeym.m5956
@mykeym.m5956 2 жыл бұрын
All time I lesson this music I am crying for real my best 💞 music 🎶🎵🎶🎶
@mbshop2968
@mbshop2968 6 жыл бұрын
😭😭😭😭 ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ የናቴ ነፍቆት ሊደፋኝ ነው በሰው ሀገር አቤ በጣም ነው ምወድህ የፍቅር ሰው ሰላምክ ይብዛልኝ. 🙏🙏🙏
@kasutube8310
@kasutube8310 6 жыл бұрын
አቤ ውስጤ እኮ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
ያለናታገር የለም ክብር ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 6 жыл бұрын
no one can explain about migration better than Abebe, he faced each problems what every migrants will face so we have to listen him
@abebatadese7579
@abebatadese7579 6 жыл бұрын
ምርጥ ዘፍን ልብ የሚነካ ዋውው እንቀርም ከውድዋ ሃገራችን እማማ ኢትዮጵያ!!!
@selamy5413
@selamy5413 6 жыл бұрын
ዋው ዋው በርግጥ አቤ በጣም እወድሀለው ይሄ አሁን ያወጣህው ምርጥ ነው አው ማን እዳገር ምንም የማምረው ባገር ነው ስደት የስደት ደግ የለውም ስደት ስደት ነው ካገር ከወጡ ሁሉም ያስጠላል
@manetageboshkassa9146
@manetageboshkassa9146 6 жыл бұрын
አይ አብየ የሰደትን መከራ በከፊል አሳየችሁት እንጅ መች ተነካና አይ ሰደት ክፍቱ ሰለ ሰደት ቢወራ አያልቅ በርቱልን ማሮቸ.....
@user-rs6zo8ej1u
@user-rs6zo8ej1u 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው ኣበበ ተካ እንኮን በስላም መጠህ ።፡።፡።፡። በጣም ደስ የሚል ዘፈን እውነት በጣም ስደት ያስጠላል ግን ምን ናርግ ኣታደልን ! የኛን ስደት ከርታት ሆነ እድላችን ኣማላኽ ይርዳን ።፡።፡።፡።
@mhammudmohammed5435
@mhammudmohammed5435 6 жыл бұрын
1 አቤ ከሺ አዝማሪ ይበልጣል ። አቤ ምርጥ ሰው
@tigray447
@tigray447 6 жыл бұрын
There is nothing like our country Ethiopia❤❤👍👍
@mgcmesiabate65mgcmesiabate50
@mgcmesiabate65mgcmesiabate50 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💟🇪🇹💟🇪🇹💟🇪🇹💟🇪🇹😍😍😍😍
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
አይ ስደት ፈጣሪ ብቻ ነው ሚቀው ሁላችን በእናት ሀገራችን ለመግባት ያብቃን ኢትየጵያ ለዘላለም ትኑር አቤ ምርጥ ስራ ነው አትጥፋብን እሂን ችሎታህን ተጠቀምበት
@merryfiker2960
@merryfiker2960 6 жыл бұрын
😭😭😭😭 pray to Ethiopia🙏🏼
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Merry Fiker please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-ji8ds3uq3g
@user-ji8ds3uq3g 6 жыл бұрын
አይ ስደት መራራው ደስታም ሀዘንም ያምራል በሀገር ትክክል ነው በስደት ያለን ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 жыл бұрын
እኔ ቃላት አጠረኝ ለመግለፅ እውነት ምርጥ ስራ ነው አቤ እውነት ስደት የስንቱን ቤት በተስፍ ጨለማ አስቀረው ነግቷ ላይነጋ
@millionboktetsion9650
@millionboktetsion9650 6 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q5OhZbx3ut61enU.html help to Subscribe My new page
@gardenselisa9570
@gardenselisa9570 3 жыл бұрын
ወይ ስወደሁ አበበን የመጀመሪያ ግዜ ፍቅር የገባኝ ያንተን ዘፈን ስሴማ ነው
@zenabelay719
@zenabelay719 6 жыл бұрын
ሃገሩን የሚጠላ ማንም እሚኖር አይመስለኝም እናመሰግናለን መሬቱንም በደብ አርገን የምንረግጠዉ ሃገራች ብቻ ነዉ ኢትዮጵያዬ ኑሬ ለዘልአለም አሜን
@usmanhabesha2894
@usmanhabesha2894 6 жыл бұрын
#አቤ ምርጥ ሰው ናፍቄህ ነበር ዛሬ ግን ሆዴ ተረባሸ አይዞህ በርታ የፍቅር ሰው አቤ i love you
@wintaorloshebekele8245
@wintaorloshebekele8245 6 жыл бұрын
አቤ ኑርልኝ ስወድክ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነክ ዛሬም ነገም ...።።።።..........።።።።።።።።።።. ♥♥♥ ኢትዬ አንድ ቀን ልጄችሽ አንድ ላይ ይሰበሰባሉ ብዬ ተስፋ አረጋለው !!!@
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 6 жыл бұрын
አቤና ሃኖክ ብጣምጥሩ ቆጆዜማና ቆንጆ ግጥም እንዲሁም ምስል(ቪድዮ)ነው በርቱ በዚህ ቀጥሉ!!!!
@user-vk6fy5wk4z
@user-vk6fy5wk4z 6 жыл бұрын
አቤ እድሜና ጤና ይስጥህ በወነት እደናተ ያለ አጋፋውች ታሰፈልጉንአላችሁ ከጎናችን ሁኑ ድምጣችሁ አይጥፋን በጣም ነው የውደድሁት ምርጥ ሰራ ነው በርታ አባት!!!!!
@fantafanta4262
@fantafanta4262 6 жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ አይኔ ብቻ አይደለም ያለቀሰው ልቤም ነው ያለቀሰው ኦፍፍፍፍፍፍፍ
@lydialydia7231
@lydialydia7231 4 жыл бұрын
WOOO Abee Betam new miwedek
@mekdesabebe7673
@mekdesabebe7673 6 жыл бұрын
ኢትዮጲያዬለዘላለምኑሪ ዞሮ መግቢያዬ እናቴ !!!
@habeshatube6140
@habeshatube6140 6 жыл бұрын
ስደት ላየው ከ እሳት እማይተናነስ ቃጠሎ ነው እግዚአብሔር ሆይ ስደታችን አሳጥርልን
@alexanderkiros8588
@alexanderkiros8588 6 жыл бұрын
ለሁላችንም እግራችን ከወጣበት ቀን ጄምሮ የገባን እውነታ ። ለሃገራችን ያብቃን ያገሬ ልጆች
@muluadugna9159
@muluadugna9159 6 жыл бұрын
እፍፍፍ ስግደት አይኑ ይጥፋ አልፋ ለማያልፍ ጉልበታችን ጨረሰው
@kukukiya7665
@kukukiya7665 6 жыл бұрын
👍👍mulu Adugna unetshin naw yene konjo
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 6 жыл бұрын
በእውነት ልብ የሚነካ ነው ስደትን የቀመሰው ብቻ ነው የሚያወቃት
@hudabeker5166
@hudabeker5166 6 жыл бұрын
To behest I love this song so powerful አይቀርም እንመለሳለን Bless you all!
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 5 жыл бұрын
አበበ ተካ ሁሌም እንዳለቀሰ ነው ፊቱ እራሱ የለቅሶ ፊት ነው
@meronmeron5210
@meronmeron5210 6 жыл бұрын
አቤ የፍቅር ሰው አንኳን ደና መጣህ!♥ 🙏ፈጣሪ ሆይ ስማን በቃችው በለን ስደት በኛ ይብቃ!!😢😢😢
@jjuu9247
@jjuu9247 6 жыл бұрын
ሀሪፍነው ግን እኔ ስለተስደዲኩ ምንምአይከፍኝም ትምርት ሁኖኛል አለሀምዱሊላ በስላም ለሀገራቺን ያብቃን ማሮች አይዞን ለበጎነው 😍😘
@kadejahasdf2494
@kadejahasdf2494 6 жыл бұрын
አባታችን ሆይ ወጥተን ከመቅረት ሰውረን ያለፉትንም ነፍስ ይማርልን
@user-tl7zw2cb4n
@user-tl7zw2cb4n 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ስደተኛ ነኝ እና በጣም ትናፍቀኛለች ግን እኔ ዘረኛ እና ፖለቲከኛ ሲዘፍንላት ደስ ኣይለኝም ለኔ ምስክሬ እምነቴን ፍቅሬ የዋሁ እና ደጉ ህዝብ ነው በኣፍህ ስለዘፈንክላት ሳይሆን በልብህ ፀልይላት ስለዚህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ከልቤ እፀልይልሽኣለሁ 💓💓💓💓💓💓💓
@saratesfaye6392
@saratesfaye6392 6 жыл бұрын
ዋው ዋው አቤ ማኛው ዘመንክ ይባረክ አሪፍ ነው በወሳኝ ግዜ ጀባ አልከን
@genilema9503
@genilema9503 6 жыл бұрын
"ካገር ወጥቶ ሀገር ካለው ሀገር ያለው ባላገር ነው " ያልፍ ይሆን ሀገሬ
@millionboktetsion9650
@millionboktetsion9650 6 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q5OhZbx3ut61enU.html help to Subscribe My new page
@memesha3346
@memesha3346 6 жыл бұрын
_❤ God bless Ethiopia ❤🇪🇹❤
@user-mr2cf3kz5b
@user-mr2cf3kz5b 4 жыл бұрын
አች
@haregdira6197
@haregdira6197 6 жыл бұрын
የውስጤን ጩህት እካ ነው ባተ ስራ እማየው አቤ እግዛቤር ይባርክህ አቦ
@user-lp9if7uo8h
@user-lp9if7uo8h 6 жыл бұрын
😢😢😢ሆዱ ባሰኝ ስደት አይኑ ይጥፋ ኢትዮጵያ ሁሌም ሠላምሽ ይብዛ እኔ በስደት ያለሁት ልጁሽ imissu 💚💛💖
@user-ve8gg6ud7i
@user-ve8gg6ud7i 6 жыл бұрын
ወይ ስደት ስንቱን አሳየን ውድ የ ሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ፈጣሪ ጥሩ ስራ ነው አቤ በርቱልን መቼ ይሁን ግን ስደት ሚቆመው እውይ ይደክማል የምር
@dinajoseph2642
@dinajoseph2642 6 жыл бұрын
ስደት በእግሬ የወጣሁባትን አስታወስከኝ ስንቱ አለፈ እንደዛ ስደት አይኑ ይጥፋ ማየት ግን ጥሩ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤ ውስጤን ቢያመኝም ስለምወድህ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ አየሁት ማን እንደሀገር
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 6 жыл бұрын
አሁን ላይ እማየዉ እምሰማዉ ዉይ ሰው ሰዉ ላይ እንዴት ይጨክናል በሊቢያ ላይ እሚሰቃዩ ስደተኞች እረ ስንቱ በየአርብ ሀገራቱ በየቀኑ ከፎቅ እሚወረወሩ ዉይ እናት አባት ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢 ተቸግሮ ወጥቶ የመከራ እሳት አገር ላይስ ማን አየልን ህመማችን ስቃያችንን ባይብስ አገር ላይ ብቻ ፈጣሪ የምህረት እጆቹን ይላክልን🙏🙏
@helenasefa5718
@helenasefa5718 6 жыл бұрын
ዋው !!!!!!!!! ደስ የሚል ምርጥ ስራ ዋው
@astunigne
@astunigne 6 жыл бұрын
አይይይ ተውውው ስደት መቼም አይተውም ስደት እግዚአብሔር ይሁነን እጂ so nice music ♥
@user-vo1yy3vi1k
@user-vo1yy3vi1k 6 жыл бұрын
አቤ ጅግና ስደት እይኑ ይጥፍ. ምን እንበል ኦፍፍፍፍፍፍ
@NoName-zu2up
@NoName-zu2up 6 жыл бұрын
ውይ ስወድልህ ሙዚቃህ ምችት ነው እሚለኝ ኑርልኝ
@romanroma5276
@romanroma5276 6 жыл бұрын
በትክክል ሁሉም ነገር የሚያምረው በሀገርነው አምላክ ኢትዮጵያን ይባርካት
@Wegihu0753
@Wegihu0753 6 жыл бұрын
From Eritrean like Ethiopian 😍🇪🇷🇪🇹 😚
@tamamhamad4218
@tamamhamad4218 5 жыл бұрын
Iike tew you ertrean from Ethiopia
@teddyethiot1279
@teddyethiot1279 6 жыл бұрын
ማን እንደሀገር God bless Ethiopia 🇪🇹
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 6 жыл бұрын
አቤ ስወድህ ♥♥♥♥ሁሉም ለበጎ ነው አንድ ቀን ስደት በቃ ይለን ይሆናል እግዚአብሔር ያውቃል ወገኖቸ አይዞን
@mykeym.m5956
@mykeym.m5956 3 жыл бұрын
I never like music like this much love 😍. I love ABA IT'S REALLY NICE MAN. LONG LIFE FOR YOU BROTHER. GOD BLESS YOU.
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
ሃገሬ ሰላም ላንቺ ይሁን 😭😭ኣቤ ምርጥ ነዉ ሆድ ባሰይኝ
@user-iq2xh9bq8i
@user-iq2xh9bq8i 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ውይይይይ ስደት ክፉ ምንም ቢሄን በሃገር ያምራል
@user-fn1fr9ti3i
@user-fn1fr9ti3i 6 жыл бұрын
ዘመኑን እስከ ዘላለም ላይሰምር በሰው አለም። አምላክ ሆይ ሀገራችንን ባርክ ሰላም አድርግ ህዝቦቿ እየወጡ አያልቅሱ አይቅሩ እህህህህህህህ
@user-tg2ji2xw6i
@user-tg2ji2xw6i 6 жыл бұрын
አገሬ ናፈቅሽኝ አንችይ ለምለሚቷ ምድር ኡፍፍፍፍ ስደት ደገመኝ የምር
@user-wf8hi4pf1t
@user-wf8hi4pf1t 6 жыл бұрын
ኦአምላኬ፡ሆይ፡ለሀገራችን፡አፈር፡አብቃን፡በሰው፡ሀገር፡እንደተከራተን፡እንዳንቀር፡
@hiwotgegzybhr3784
@hiwotgegzybhr3784 6 жыл бұрын
አረ እኔም መች ይሁን ሀገሬ ምገባው እውነት አረ በቃችሁ ይበለን እና እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን
@user-yj5eo8gd5t
@user-yj5eo8gd5t 6 жыл бұрын
😭😭😭😭 ወይ ኢትዮጲያ ሀገራችን መቸ ይሆን የምንጠግብሽ በሠው ሀገር ተሠቃየን
@user-rs6zo8ej1u
@user-rs6zo8ej1u 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው ኣበበ ተካ እንኮን በስላም መጠህ ።፡።፡።፡።
@masi.mashaalahmadimashaala3884
@masi.mashaalahmadimashaala3884 6 жыл бұрын
እያላችሁ ብሉ ለኛ ግን ምንም ጠብ ያለልን ነገር የለም በስደተኞች ነግዱዱዱዱ
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
#አቤ የፍቅር ሰዉ የምንጊዜም ምርጥ አንተ ነህ ለኔ አንተ ያለህበት ሙዚቃ ምርጥ እደሚሆን ግልፅ ነዉ ስላማችሁ ይብዛልን
@michalebrhane1370
@michalebrhane1370 6 жыл бұрын
Arif srah new bertu. Abebeb best i am waiting your concert Please come to Europa.
@jibomamo3596
@jibomamo3596 6 жыл бұрын
omg ! come home Abebe first and be an example as people who like to be return home ... do not cry while living there ... yetwake eko newe "sedet" meterya semu rasu yekfa endhone yegelsteweale ...! Come back home now !!
@yejegnitlij8222
@yejegnitlij8222 6 жыл бұрын
Ye #sidetin #kifat yemikehu yekemesew bicha new ..selam ena tena le #Ethiopa #enate ena #lelijochewa💚💛❤one love ....nice music #abe
@grmawitgzachew3294
@grmawitgzachew3294 6 жыл бұрын
አቢየ የኔ ድምፀ መረዋ😘😘😘ስደት አለም ሁናቹ በችግር በመከራ ላላቹ ውድ የእምዬ ኢትዬጵያ ልጆች አምላክ በሰላም ወደ እናት ሃገራቹ ያስገባቹ በቃ ይበላቹ💚💛💖👈አይ ስደት😢😢😢😢😢😢ኢትዬጵያዬ ኩፉ አይንካሽ💖💖💖
@habebamohammed111
@habebamohammed111 6 жыл бұрын
አቤጤናእናእደሜወይስጥክ
@user-gr9wz4me6y
@user-gr9wz4me6y 6 жыл бұрын
አቤ የፍቅር ስው ምርጥ ሥራ ነው ግን አስለቀሳችሁ #አቤ ውስጤ ነህ
@habte3
@habte3 6 жыл бұрын
Welcome back Abe .Thanks guys! !
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 жыл бұрын
ስሟን እስኪ እናንሳው በአንድነት ኢ ት ዮ ጵ ያ💚💛💖 ምርጥ ነው ተመችቶኛል👌
@sababerhane9505
@sababerhane9505 6 жыл бұрын
አቤ 😍 ማራኪ ዘፈን ነው 👍👌ሰው ወዶ አደለም የሚሰደደው 💔
@JDCole
@JDCole 6 жыл бұрын
Wow ywmigerm new Eski like belugn
@milimilion6388
@milimilion6388 6 жыл бұрын
ደግሚ ደጋግሜ ብሰማው የማይጠግብ ሥራ በርቱ ።
@merhawi2290
@merhawi2290 6 жыл бұрын
With in 12 hours 37,000 people watch...wowww Abe nefse.we❤❤❤ so much.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Aleksalew
7:03
Abebe Teka - Topic
Рет қаралды 74 М.
Addis Gurmesa - Konjit | ቆንጂት - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
5:27
Sudanese
7:01
Abebe Teka - Topic
Рет қаралды 182 М.
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 9 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,1 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 25 МЛН