Рет қаралды 16,492
እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጡ፡፡በዚህ ቻናል ትምህርታዊ ቪዲዮዎች ማለትም ስለ Adobe Photoshop, Adobe Illustrator, Adobe InDesign, Adobe After Effect, Adobe Premier Pro, computer maintenance and IT Ethiopian coc question (word, PowerPoint, Excel, Publisher..), Video editing(በተለያዩ ሶፍትዌሮች)ቪዲዮችን የምትማሩ ሲሆን በየቀኑ የሚለቀቁ ቪዲዮች እንዲደርሷችሁ፣ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡