How to make kocho የቆጮ አስራር| Nitsuh Habesha|

  Рет қаралды 154,655

Nitsuh ንፁህ Habesha አበሻ

Nitsuh ንፁህ Habesha አበሻ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 179
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d 3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ? ልብን የሚመስጡ የመስቀል መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ::
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ መልካም መስቀል
@abebabekele8353
@abebabekele8353 3 жыл бұрын
ቕህ5፭ሽሽስብዝሽክዥሥሽህዝቅህቅቅክቅክ ክጅህ
@atsedelingerih4689
@atsedelingerih4689 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው። ነገር ግን ጥፍቀለም ተቀብተሽ ማቡካት ..... other wise you must use glove .
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 3 жыл бұрын
አቤት ሙያ ,የኔ እህት አኮራሸን.እስቲ እሞክራለ
@islamicmessage777
@islamicmessage777 3 жыл бұрын
ሰላም ውዴ እኔም ተዛምጄሻለሁ እናመሰግናለን ቆጮ ውስጤ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ 👉658 👍💖
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም እናመሰግናለን ጊዜውን የጠበቀ ምግብ ስላሳየሽን
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 7 ай бұрын
ዋውውውው❤💛💚✅✅✅✅👍
@endayamimi5692
@endayamimi5692 3 жыл бұрын
ዋውውውው በላለዴ ይንጣ ፈያ አኩሳ አበሰልሽም አዠውልችም እጅዲ ይታረጥ እንኳን ለብርሃነ መስቀል የኩልም አሰላነህም
@asmabiru6036
@asmabiru6036 3 жыл бұрын
ጎብዝ ይጉራጌ አጀት
@marcelltube6415
@marcelltube6415 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ 💕💕💕💕
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
ቤትዬ እጅ ይባርክ በጣም ያምራል መ ልካም በአል ይሁንልሽ 💚💛❤️ከነመላው ቤተሰብሽ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@najahaoumer8082
@najahaoumer8082 3 жыл бұрын
Thank u so much for simplifing the work and for sharing this amazing recipe. Rock On
@ethio125
@ethio125 3 ай бұрын
❤❤❤ ሶዶ ጉራጌ ውስጤ ነው
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ባለሞያ እርጋታሽ ደስ ይላል .መልካም የመስቀል በአል ይሁንልሽ.
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን,መልካም በአል
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
ቤትዬ ቆጆ ስታምሪ እንኻን አብሮ አደረስን ባለሙያ መልካም በዓል ለመላው ቤተስብሽ 😍🌻🙏🙏
@OmuKalideYouTube
@OmuKalideYouTube Жыл бұрын
ውዋውዋውዋውዋውዋው ቀጣም እሚያምርነው የኔውድ ባለሞያነሽ በርቺ👍👍👍👌👌👌👌👌
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Wow እንዴት ያምራል እጅሽ ይባርክ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ቤተስብ እንሁን በትትና።
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow it looks so good.
@meskimeski6338
@meskimeski6338 3 жыл бұрын
ቤቲዬ እንክዋ ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ለመላው ቤተሰብ በሙሉ ::ቤትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን👏👏🙏👍
@tsionfullas8631
@tsionfullas8631 3 жыл бұрын
ጎራ ብያለሁ. good job👏👏👏
@soshitube7215
@soshitube7215 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አንኳን አብሮ አረሰን እናመሰግናለን በርቺ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ መልካም መስቀል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ጎበዝ ijish ይባረክ
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d 3 жыл бұрын
እናመሰግናል እህታችን በርቺልን
@selamhailu2031
@selamhailu2031 2 жыл бұрын
I love kocho thank you.
@jerryweyibatis6329
@jerryweyibatis6329 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አአስራር ነው ቤቲዬ እጅሽ ይባረብ የኔ ቆንጆ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ መልካም መስቀልእህቴ ላክ አንርሳ
@kalkidanhaile3204
@kalkidanhaile3204 3 жыл бұрын
WOW እንኳን አብሮ አደረሰን እጅሽ ይባረክ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ
@yeshizeleke6169
@yeshizeleke6169 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እንከን አይወጣሽ
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ
@diniabdela3893
@diniabdela3893 2 жыл бұрын
Kocho alwedm bula gin betam nw yemiwedaw 🇪🇹👈✌
@merimeri2145
@merimeri2145 Жыл бұрын
አሜን
@maryanapaulos9741
@maryanapaulos9741 2 жыл бұрын
Ejish yibarek yene wud enamesegnal . nech emihonbet miknyat lemindnew enam endet mekref yichalal
@BezTube1627
@BezTube1627 2 жыл бұрын
Betam konjo aregesh new yeserashiw wow👍👍🥰
@fullpackage7855
@fullpackage7855 2 жыл бұрын
ኤወሬ ኤወሬና ገረ ገረ ፈያ ነሽ? የማቀዉን የጉራጊኛ አረፍተነገር ነው የፃፍኩት ክክክክ 50%ጉራጌ ብሆንም ጉራግኛ አልችልም። ጎበዝ ባለሙያ ነሽ።✌🏾👌🏾🙋‍♀️
@yasinhassan3278
@yasinhassan3278 3 жыл бұрын
Wow what a beautiful qocho.. save me some I’m coming this week 😁
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
Thank you! for sharing..,
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
ተባረኪ ጊፍቲ
@selfwatube
@selfwatube 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-by4ew8pb1s
@user-by4ew8pb1s Жыл бұрын
Kemuyaw belay bahrishe enamsegnaln❤❤
@yebertuyesigat713
@yebertuyesigat713 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ አበሳ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ጉበዝ አንደኛ በርቺ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
Waw good job I 'll try it now , Thanks do so much !
@jemberderesse6289
@jemberderesse6289 2 жыл бұрын
Betam kelal aserar tebarik melkam yetenesaye beal yehunilesh.
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ።
@gada5742
@gada5742 3 жыл бұрын
ዋው በርቺ እህቴ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Tube-rl5ir
@Tube-rl5ir Жыл бұрын
እጅ እትርፍ ትንሽ ውሀ አበዛሽበት አጂ አሪፍ ነው
@bekiiache5805
@bekiiache5805 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው
@kakylopse3365
@kakylopse3365 2 жыл бұрын
አሪፍ ኢትዮጵያዊ ነሽ ጉራጌ የግላቸው ሲያረጉት አያፍሩም
@user-zv2qz3zg8i
@user-zv2qz3zg8i Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ሞያ 😘😘😘😘
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ ምርጥ ነው ጎበዝ ነሽ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክብርልኝ
@toibaali5876
@toibaali5876 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ።🙏🙏🙏🙏🙏
@yalemzerfmaru6463
@yalemzerfmaru6463 3 жыл бұрын
Wow
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
በጣም ንው የሚያምርው እኔ የምወደው ልክ አንቺ እንደጋገርሽው ሳሳ ያለ ንው ጎበዝ ባለሙያ ንሽ እጅሽ ይባርክ👍
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
ስታምሪ የኔ ቆንጆ ቡላዬ ውድድድድ 😍😍👍
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yeniasfaw1257
@yeniasfaw1257 2 жыл бұрын
Thank you so much my dear 🙏🏽❤️. Can you please tell me that how and where you get the kocho like that? Thank you 🙏🏽
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
ጎበዝ ቤለሞያ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 3 жыл бұрын
Betam yamral berchi 😍👍enamesegenalen ❤️
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ እህቴ መልካም መስቀል
@kalyemaryamlij8424
@kalyemaryamlij8424 3 жыл бұрын
ማማዬ አሙኣልቸ ነው የሄድኩት በርች ውዴ
@thetwinchefs
@thetwinchefs 3 жыл бұрын
WOW! This recipe is AMAZING! You guys are the best of the best!
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
Thank you for watching
@kididani6940
@kididani6940 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ✝️✝️✝️ቤተሰብ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ እህቴ መልካም መሰቀል በአል
@kaleTstube
@kaleTstube 3 жыл бұрын
Enkan adersesh weda yene ken 💋💋❤asekenashg lakeleg koresesh ❤❤
@fitsumhailu8729
@fitsumhailu8729 3 жыл бұрын
wow betam arif neaw betiye enkuwan aderesachihu
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@addisababa7990
@addisababa7990 3 жыл бұрын
በስመዐብወወልድወመኅፈስቅዱስ፣ብለሽ፣ስትቢርኪው፣ደስ፣ይሊል።🙏🙏🙏ተባረኪ
@zenebechwolde4155
@zenebechwolde4155 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አቀራረብ ከእርጋታጋ በጣ ጥሩ ነው በርቺልኝ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ ሰላምዬ የኔ እህት መልካም መሰቀል በአል
@wosenkerse8038
@wosenkerse8038 2 жыл бұрын
@@nitsuhabeshay qqqqqqqqqq
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 3 жыл бұрын
ገና ሳላየው አቀራረብሽን ወደድኩትና ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ። አሁን ቪዲዮውን ልይ።
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@eoonnmlljvg
@eoonnmlljvg 3 жыл бұрын
Hello I love this video thanks for sharing ur Muya:) can you tell me pls pls where to order the Kocho in Europe
@amiapp6147
@amiapp6147 3 жыл бұрын
ንፁ የኔ ውድ ተባረኪ የኔ ቅን
@sarakid57
@sarakid57 3 жыл бұрын
ንፁዬ ባለሙያ በጣም ደስ ይላል ያገሬ ምግብ👍
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
ፈጣሪ እጅሽን ይባርክ
@obsey2154
@obsey2154 3 жыл бұрын
Betem arif newu tebereki
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@eskatube3056
@eskatube3056 3 жыл бұрын
Steam betam arif enamesegnalen
@claudiaglaswilliams8743
@claudiaglaswilliams8743 Жыл бұрын
Would you know of an Ensete plant being available in Queensland, I would love to grow a plant in my garden.
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 3 жыл бұрын
ከሁሉም አደኛ ባለሙያ ነሽ እውነት
@genetalemayehu2269
@genetalemayehu2269 2 жыл бұрын
ቆጮ እርጥቡን እንዴት እንደሚመጣ ንገሪኝ እባክሽ
@selamhaile5222
@selamhaile5222 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ 👏🏾👏🏾👏🏾መልካም በአል
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክብርልኝ እህቴ
@hageretube6062
@hageretube6062 3 жыл бұрын
My sis sijemer kealbaveshe jemero asdeschah new ydemsu terate enam vidyo quality perfect new .enam akerarebesh ejege maraki new berthilen ....one love
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
Thank you my brother God bless y more & more
@zemetechlamboro7560
@zemetechlamboro7560 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ባአል
@miheretdegaga
@miheretdegaga Жыл бұрын
Good
@EzBasketArt
@EzBasketArt 3 жыл бұрын
thanks for sharing
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
My pleasure
@user-hv4ci1ed5d
@user-hv4ci1ed5d 3 жыл бұрын
ዋዉ እጅዲ የታረጥ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@nestaworku5726
@nestaworku5726 3 жыл бұрын
Nice kocho melikam meskel
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Wow i cant wet tp traite i Love kocho i mise my cantry (ethiopia) god blés you 🙏🏻 & you are very beauitifull women & you have good explication. Good pédagogique,keep on . you so lovely 👍🏾🙏🏻✝️📿🦁⭐💎💎💎💎💎💎⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 жыл бұрын
ሰላም ቆጮ ድቄትም ሆነ የቆጮ እህል ከኢትዮጰያ ውጭ የት እኗገኛለን ለመግዛት ? ምታቂ ከሆነ
@user-zg3qq8bv2z
@user-zg3qq8bv2z 3 жыл бұрын
ወደቤትሽ መጣሁ በሰብስክራይብ እህቴ በርቺ!
@UmuAfnan
@UmuAfnan 3 жыл бұрын
የት ነው የምትኖሪው? አውስትራሊያ መስለሽኝ እኔ እዛ ነኝ
@ummusabir3805
@ummusabir3805 2 жыл бұрын
Australia which city ? If you are in Melbourne in which store ?
@binyamdaniel1017
@binyamdaniel1017 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Thanks our sister. We wiche you love., happynes & longe laife bothe of you famille 🇪🇹🙏🏼💯🦁👍🏾✝️📿💎💎💎💎💎⭐⭐⭐⭐⭐⭐💎💎💎😘🤗
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
አናመሠግናለን❤
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እዚህ ባለሁበት አገር ቆጮ ወይም ቡላ ስለማይገኝ ምን ዱቄት ልጠቀም ኦንደ ቆጮ እንዲሆኖልኝ:: በቅድሚያ አመሠግናለሁ 🙏💐💐💐💐
@ewnetnegare7773
@ewnetnegare7773 3 жыл бұрын
Good one 👏🏾👏🏾
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
Thanks
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
Thanks🙏🙏🙏
@MeseretTessema-u7b
@MeseretTessema-u7b 14 күн бұрын
Verenayes
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 2 жыл бұрын
very good!! where do you buy the kocho, Ethiopia??? or out of Ethiopia please send me the links thanks
@tigist64
@tigist64 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tsehayyes9197
@tsehayyes9197 Жыл бұрын
ቆጮ በምን መጣልሽ በእርጥቡ
@duniskebe1228
@duniskebe1228 2 жыл бұрын
Hi hi Bette ye yetefa sew
@amiapp6147
@amiapp6147 3 жыл бұрын
የኔማረ እናመሰግናለን መረቺልኘ ሙያ ካረመድኩ ባሌ ሊፈታኘ ነው ደረሽልኘ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ ላይክ አትርሱ
@Aster-sz6ss
@Aster-sz6ss 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwotdesta6995
@frehiwotdesta6995 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቆጮ አምሮኞ ነበር የቆጮ ዱቄቱ አለኝ ርሱን እንዴት እንዴት አድርጌው መስራት እችላለሁ
@denbena3718
@denbena3718 3 жыл бұрын
ዋውውው በላለዲ የጣ ያገርዲ ባይ ንፁህዬ እንኳን ደህና መጣሽ እጅሽ ይባረክ ውድ ጠፍተሻል😘
@user-hv4ci1ed5d
@user-hv4ci1ed5d 3 жыл бұрын
ገረ በሞይራም ይፕክስታኔ እኩሳ ቢቲን ያመጠማ እኩሳ እዲ በነብርቦ ሀገር የለ አውጂኝ በማይራም
@denbena3718
@denbena3718 3 жыл бұрын
@@user-hv4ci1ed5d የት ሀገር ነሽ ውድ የበየ ሀገሩ ሀበሻ ባለበት አካባቢ ይሸጣል ውድ በተረፈ ወደ ቤቴ ጎራ በይ 😍
@user-hv4ci1ed5d
@user-hv4ci1ed5d 3 жыл бұрын
@@denbena3718 Germany Ty yene mar we love you ቆጮ ግን ማግኝት ይከብዳል
@user-hv4ci1ed5d
@user-hv4ci1ed5d 3 жыл бұрын
@@denbena3718 be ሳሮን ሮዳስ lap top ላይ በዚህ ስም አልው እማ ክልል
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
እጀና አፈር አጀት ገረዶ ወሆም ቆጮ በጉራጊኛ ለማድነቅ ሞክሬያለሁ😄😄😄
@djhheye212
@djhheye212 Жыл бұрын
Sehetate Tefre kulmen Aregshe ba eje Mabukate
@group7927
@group7927 Жыл бұрын
Thank you Fridge wist 1 wer mekoyet yichelal? Weys endikoy lela yemichemer neger ale?
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha Жыл бұрын
ሰላም ሙህር አዎ ይቻላል 6 ወርም ይቻላል ዲፍሪዝ አስቀምጭው እሺ እንዳይነፍስበት
@user-oy5em9vl3k
@user-oy5em9vl3k Жыл бұрын
Enamsagnalen kongo new Mgb Stsare Bfsum Tfer kalam Aykabam
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 12 МЛН
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 6 М.
Agu 6/2024  Eritrea
16:09
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 13 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН