Рет қаралды 5,152
ሰላም ለእናተ ይሁን የሙካዕብ ሞተርስ ቤተሠቦች በዛሬው Video የምናያቸው ነጥቦች:-
1. በዘይት የሚሰራ #ፍሪሲዮን ክፍሎች
2. በዘይት የሚሰራ ፍርሲዮን ማስተር ስሊንደር ቢበላሽ እንዴት ማወቅ እንችላለን ?
3. #ተሽከርካሪ ላይ ፈተንን እንዴት መጠገን እና መልሰን መግጠም እንችላለን ለሚሉት ጥያቄዎች በጣም ግልፅና ሰፋ ባለ ተንታኔ በ ሙካዕብ ተዘጋጅቶ ቀርቦላችኋል።#engine @Mukaeb18