Ignorance Is Bliss🌹 [ ቸል የማለት ጥቅም]

  Рет қаралды 4,632

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

6 ай бұрын

ከፈለጉ ተጨማሪ ሊንኮች እንኩ!
ለምን?
"ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት"
.
1. Telegram👉 t.me/qalme49
2. Facebook 👉 profile.php?...
.
personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
.
#2024
#behailumulugeta #በሀይሉሙሉጌታ #viral #አብይአሕመድ #ብልፅግና #አዲስአበባ #cr7 #መፅሀፍት #የግጥምምሽት

Пікірлер: 29
@user-tt5ft1xh3l
@user-tt5ft1xh3l 9 күн бұрын
😮😮
@Forgiven369
@Forgiven369 Ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@user-zw5wz7gn2x
@user-zw5wz7gn2x 26 күн бұрын
አገሩንና መድረኩን የያዙት እኮ ሌቦች ናቸው የሰውን ላብና የሥራ ውጤት ላይ ጉብ ብለው በምላስ በማታለል እግዚሐብሄር ከ አገራችንያጥፈልን
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Ай бұрын
አረ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም አሪፍ ነው
@Amanuel9ama-qo8ou
@Amanuel9ama-qo8ou 6 ай бұрын
Behaylua sele ayin vedio serelen esti ysew ayen mulu lemulu mayet slmefrat lelam lelam
@kozak8520
@kozak8520 6 ай бұрын
🙌🙏
@40kentube93
@40kentube93 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@jacksonking366
@jacksonking366 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👍
@abubekermuhamedhassen7926
@abubekermuhamedhassen7926 6 ай бұрын
ባሂ ምርጥ ሰው እዴት ነህ በሂወቴ ትልቁ ተፅእኖ የፈጠሩብኝ ሰውች መካከል አንዱ አንተ ነህ በእውነቱ በጣም አድርጌህ አመሰግንህ አለሁ ወደ ጥያቄየ ስገባ ትኩረት ላይ ነው አሁን ላ ከራሴ ላይ ምሰራው ወይም በትኩረት ሰልፍ ለስ መሆን ነው አላማየ ኢጎ+ሻደው ላይ ነኝ አሁን ላይ እና አንተ ደሞ ትኩረት ትክክል አይደለም እያልክ ነው ምን ትላለህ
@tenaabebaw2011
@tenaabebaw2011 4 ай бұрын
Thanks bro😮
@BaharSharifHarariMusic
@BaharSharifHarariMusic 6 ай бұрын
Beha i love your adea im from dire to brother kep up your hard work
@abushamikael3812
@abushamikael3812 6 ай бұрын
First ❤❤❤
@worthyvideo
@worthyvideo 2 ай бұрын
Beha, what do you think about zodiac sign & its application?
@tewodrostakele-fc4qz
@tewodrostakele-fc4qz 4 ай бұрын
በጊዜ መጣበብና በሁኔታዎች አለመመቻቸት ካየሁህ ቆይቼ ነበር!...ዛሬ ቤትህን ስበረብር ነበር...በዚህች ጊዜ ሌላ ታሪክ😮😊 በርታልን።🙏
@abushamikael3812
@abushamikael3812 6 ай бұрын
በያ the Great ❤❤❤
@sireakneaol
@sireakneaol 6 ай бұрын
king ethiopia
@ishakibrahim3234
@ishakibrahim3234 5 ай бұрын
Bahi osho ፈዛዛ ከሚባሉ ሰዎች ውስጥ ነው ወይ እኔ በጣም ስለሚመ ቸኝ ነው ስለሱ ያለህን አስተያየት ብትነግረኝ
@Ella_1994
@Ella_1994 6 ай бұрын
Was the studio a steam also ? or Was he sick ?
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 Ай бұрын
በሀይሉ ብዙ ነገሮችን እያሳየኸኝ ነው። ብዙ እውቀቶችን ግንዛቤዎችን እያገኘሁ ነው። ነገር ግን አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ ከተራራው ጫፍ ስላለ ከፍታ እያወራህ ወዲያው ደግሞ ወርደህ እጅግ ዝቅ ስላሉ ነገሮች ብቻ ሳይሆን አስተማሪ ያልሆኑ (ስድቦችን) ጨምሮ ማንሳትህ ለምን እንደሆነ አይገባኝም። የግድ ነውን በሀ? why it is
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 Ай бұрын
ying and yang🌗
@DanielGizachew-vr7ip
@DanielGizachew-vr7ip 6 ай бұрын
"ሰው የማይ አይመስለኝም..ያስፈራኛል..." ኧረ በሃ ምንድነው ይሄ አይን በማርያም! ? የእናቴ እና ከጓደኞቼ የአንዱ አይን ልክ እንደዚህ ነው። በተለይ በምሽት በጭራሽ አተኩሬ ላያቸው እቸገራለሁ። እነሱን እንዳልሆነ የማያቸው ውስጤ ይነግረኛል። ከዚያው ወዲያውኑ በጣም እፈራቸውና መንፈሴን ጭንቅ ይለኛል። ይህ አይነት አይን.. አዳኝ አይን ምናምን.. እንደምንላቸው ሁሉ..) የራሱ የሆነ ልዩ ስምስ አለው???
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 6 ай бұрын
የአባቴ አይን እንደሱ ነው። Shadow ነው የሚያፈጥብህ። ወይ የደበቅኩት ቆሻሻ ነገር አለ Egoው ፊት የማያቆም ወይም የኔ Ego ከሱ የተሻለ Ego ጋር ጋብቻ እንደፈጸመ በደመነፍሱ Unconsciuslly አውቋል ማለት ነው። ማነህ እያለህ ነው ደመነፍሳቸው! በኔ አለም አሁን ተቃራኒ ሆኗል።
@DanielGizachew-vr7ip
@DanielGizachew-vr7ip 6 ай бұрын
​@@behailumulugeta5062 አዎ እኔም ከአይኗ ጋር የመተዋወቅ/የመላመድ ስሜት አይሰማኝም በተመሳሳይ አንዳንዴ በመስታወት የራሴ አይን ላይ ሳፈጥም የሆነ Catch የማደርገው ነገር አለ።ምን እንደሆነ ግን አላውቅም። ብቻ በተለይ ሰው ከሌለማ ሳላፈጥበት ቶሎ ትቼው እሄዳለሁ። ስለነዚህ ጉዳይ(በተለይ ውስጥ አለ ስላልከኝ ጥላ) በሰፊው ላውቅ የምችልበት ያንተ ፖስት/ መፅሀፍ ወይንም website ካለ ጠቁመኝ
@DanielGizachew-vr7ip
@DanielGizachew-vr7ip 6 ай бұрын
​@@behailumulugeta5062 አዎ እኔም ከአይኗ ጋር የመተዋወቅ/የመላመድ ስሜት አይሰማኝም በተመሳሳይ አንዳንዴ በመስታወት የራሴ አይን ላይ ሳፈጥም የሆነ Catch የማደርገው ነገር አለ።ምን እንደሆነ ግን አላውቅም። ብቻ በተለይ ሰው ከሌለማ ሳላፈጥበት ቶሎ ትቼው እሄዳለሁ። ስለነዚህ ጉዳይ(በተለይ ውስጥ አለ ስላልከኝ ጥላ) በሰፊው ላውቅ የምችልበት ያንተ ፖስት/ መፅሀፍ ወይንም website ካለ ጠቁመኝ
@mikiinspire
@mikiinspire 8 күн бұрын
This happened to me because my subconscious dominated all the time
@user-wl7su7hz3e
@user-wl7su7hz3e 6 ай бұрын
I have panic anxiety what can I do
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 6 ай бұрын
Don't take the Title. it will limit u. Try to challenge ur fear by exposing to it bit by bit...
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
የመሳሳት ጥቅም።
41:49
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,2 М.
በሞት ጥላ መካከል ሳይፈሩ መራመድ 😊
40:59
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,4 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,2 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 8 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 10 МЛН
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 12 МЛН