ኢክራም አውቶሞቲቭ ....የሙዚቃ ፕሮሞተር ነበርኩ ለዱአ የማይሆን ስራ ነው ብላ እናቴ ተቆጣችኝ… 50 አመት ስለሞላኝ ደስ ብሎኛል ገና እሰራለሁ | Seifu

  Рет қаралды 114,345

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

9 ай бұрын

ኢክራም አውቶሞቲቭ የሙዚቃ ፕሮሞተር ነበርኩ … ለዱአ የማይሆን ስራ ብላ እናቴ ተቆጣችኝ … 50 አመት ስለሞላኝ ደስ ብሎኛል ገና እሰራለሁ | Seifu
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 205
@hiwe569
@hiwe569 9 ай бұрын
እንኳን 50 ለምን 70 አይሆንሽም እኩያ ልጆች አድርሰሽ 20 ዓመት ወጣት ሞራል አሁንም ተሸክመሽ ❤ጀግኒት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያኑርሽ 🥰 ይመችሽ አቦ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 ай бұрын
ኢክሩዬ ጀግና ሴት ነሽ እንኳንም ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ ለ100ኛው ያብቃሽ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o 9 ай бұрын
እንዳዉ ሰይፉ ሁሉንም ትጠይቃለህ እስኪ ያንተም እድሜ ይፋ ይዴረግልን እባክህ ይነገረን😂😂😂😂😂😂😂
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 9 ай бұрын
55 ያልፈዋል ከከከ
@AbiyBelay
@AbiyBelay 9 ай бұрын
ክበሪልኝ የኔ ጀግና! ለሴት እህቶቻችን አርአያ ነሽ! 💚💛❤
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 9 ай бұрын
እድሜ ቁጥር ነው ኢክራምዬ ጀግና ለብዙ እንስቶች አርያ እምትሆኚ ጀግና በርቺ
@handm1095
@handm1095 9 ай бұрын
የኩየራዋ ኢክራም እንድሪስ እድሜሽን አልዋሸሽም እኔ ምስክር ነኝ አብረን ነበር የተማርነው እንኳን ተወለድሽ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልሽ::
@rahmaadem-7170
@rahmaadem-7170 9 ай бұрын
ታዉቂታለች እንዴ
@uaeamirat2581
@uaeamirat2581 9 ай бұрын
የሄ ሁሉ ምንም አይጠቅምሽ፣ነገ ስትሞች በአሏህን አትፈሪም ከላባባስሽ የፀጉር መጓን አሏህ ይጠብቀን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ሒክራም ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ 🙏እውነተኛ እድሜዋን የተናገረች ብቸኘዋ ሴት
@Hermoso07
@Hermoso07 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ።በርቺልን!ከዚህም በላይ ዕድሜና ጤናውን ያድልሽ!
@kedir5245
@kedir5245 9 ай бұрын
የእኔ እህት በህይወትሽ ጉዞ ውስጥ በመረጥሻቸው የስራ ዘርፎች ጠንካራና ጎበዝ በመሆን ለሌሎች ሴት እህቶቻችን አርአያ መሆን የሚያስችል ድንቅ የህይወት ጉዞ ውስጥ ያለሽ በመሆኑ አድናቆቴን እገልፅልሻለሁ በርቺ ....
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 9 ай бұрын
ማአሻአላህ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ እውቀትሽ አላህ ከዚህ በላይ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥሽ ለሌሎች አርአያ ነሽ በርች🎉
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
ሁሌ እድሜያችሁ ከ20 የማይወጣ ሰዎች በ50ም አዲስ ተብሎ እቅድ እንደሚታቀድ ከዚህች ጀግና ሴት ተማሩ። ሁሌ ህፃን ህፃን አትጫወቱ!
@Beryaa
@Beryaa 9 ай бұрын
😂😂
@muke614
@muke614 9 ай бұрын
ኧረ ከ70 አታንስም ሴትዬዋ .....
@muke614
@muke614 9 ай бұрын
ጥላሁን ገሠሠን የወሰድሽ ይመስል...
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 8 ай бұрын
ماشاءالله ከሱስ ነፃ መሆን መታደል ነው
@alialhemari3431
@alialhemari3431 9 ай бұрын
አክሩየ ልጆቺሺ አዲገው በማየቴ በጣም ደስብሎኛል አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥሺ። ኦባማ ነኝ
@tube3507
@tube3507 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 9 ай бұрын
ጀግና ኢክሩ እድሜ ከሰራሽበት አያሳፍርም
@melesebekele1091
@melesebekele1091 9 ай бұрын
ኢክራም ነብሴ proud of you
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 9 ай бұрын
ብዙጊዜ እድሜ የሚደበቀዉኮ በአግባቡ ያልተኖረ ሲሆን ነዉ በአግባብ ሲኖርማ እደህ ኮራ ቀብረር ብለዉ እድሜየን ኑሬዋለሁ ብለዉ ይመሰክራሉ በስደት የጨረሱትስ እህቶች ምን ያዉሩ ወይ ብሩ አልተያዘ ወይ ጊዚያቸዉን አልተጠቀሙበት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
ትክክል
@deeddeed2583
@deeddeed2583 5 ай бұрын
የሠው ሞራል አትኩ እሣቸውም በሥራ ነው የሣለፉት
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 9 ай бұрын
ሰው ኑሮውን እንጂ እድሜውን አይመስልም በአንች አየሁ 50 አትመስይም ያለሽ የነገ አላማ 😂😂😂አለባበስሽን አስተካካክለሽ ወደ አላህ የምትመለሽበት የጎልማሳ እድሜሽ ነው አላህ ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን 🤲🤲
@ethio4421
@ethio4421 9 ай бұрын
You don’t look like 50 you look amazing plus, 50 is very young You just start life! Enjoy young lady
@jamila3850
@jamila3850 9 ай бұрын
እርዚቅማለት ገዘብቻአደለም ዛሬመኖራቺን እርዚቅነው ቤሰብእርዚቅነው ጡሩጎደኛ እርዚቅነው መልካምጎረቤት እርዚቅነው ጤናእርዚቅነው ብዙእርዚቅ አለ ገዘብ ቢያንስምቢበዛም ለሁሉምይሰጣን ዲንግንአላህለሚወደው ይሰጣን እናአላህእሚጠቅመነን ይወፍቀ ከለለን ያለንብዙነው አልሀምዱሊላህ እርቢልአለሚን
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@FatySam
@FatySam 9 ай бұрын
በጣም ጉራ አለብሽ ብዙግዜነው ሀብታምነይ ሀብታምነይ ስትይ
@hayatadela
@hayatadela 9 ай бұрын
ጉራ አይደለም ናት
@jhgjhghgnvvgcgc3404
@jhgjhghgnvvgcgc3404 9 ай бұрын
Deha ye deha lege. Tebedu weshela ras
@metenberehanu6676
@metenberehanu6676 9 ай бұрын
ናታ ደሞስ ብትል ያምርባታል
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
ናት እኮ ሀብታም ነኝ ትበል እንጂ ምቀኛ አትሁኚ
@shylook
@shylook 9 ай бұрын
የሀበሻ ምቀኝነት በኮመንትም አትፍቱም
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 9 ай бұрын
ማሻ አላህ እረዢም እድሜ ይሰጥሺ
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 9 ай бұрын
አንተ ጋ የመጣ ሰው ዕድሜ ያልተጠየቀ ሰው አለ ብዬ አደላስብም አንተ መች ነው ዕድሜህን የምትናገረው ዕድሜ ስትጠየቅ ሁሌ መሠወድ ነው የሰውን ግን አፋጠህ ነው የምታወጣጣው አንተ መጠየቅ የማትወደውን ነገር ለምን ሰው ይፈልግ አይፈልግ ሳታውቅ ታሸማቅቃለህ
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
ኢክራም የሴት ማኛ👏👏👏
@muke614
@muke614 9 ай бұрын
መጨመላለቅ አይ እኔ መ ጨመላለቁ ላይ አልሰራም ታዲያ ማን የተጨማለቀበት አንቺ ትበያለሽ?
@bontujimma6015
@bontujimma6015 9 ай бұрын
My friend ikuu I'm proud of you long live to you and great family..keep up honey🌷🌷💝❤💖🇪🇬🇪🇬🇪🇬🌷🌷💝❤💖
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ 🙏😊😊😘
@user-hv6ft4gg4i
@user-hv6ft4gg4i 9 ай бұрын
Proud of you Ekram. Keep it up and going!
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
እድሜሽን በትክክል ተጠቅመሽቀታል ያባከንሽዉ ሰአት የለም ጀግና
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 9 ай бұрын
ጀግና ሴት እወዳለሁ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 9 ай бұрын
ኢኩየ ትንሽ ብር አበድሪው ወረት መቆቆሚያ ሚሆነኝ ሰርቸ ልክፈልሽ የአረብ ሸቃላ ነኝ 10ወፍ የለም የማዳም ብር በረካ የለው በስደት ቀልጨ ቀረው ጎበዝ ምን ተሻለ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
ለምን ታበድርሻለች መዳም ቤት ትንሹ ደሞዝ 35 ሺህ ነዉ ጠፍተሽ ከሆነ ደሞ 50 ሺህ ይከፈልሻል እና ይህን በወር እየበላሽ ያልተቀየርሽ ተበድረሽ ሊያልፍልሽ ነዉ?
@noahnoah6012
@noahnoah6012 9 ай бұрын
You are strong women !!!
@elaybright8884
@elaybright8884 9 ай бұрын
አፍሪካ ውስጥ እኮ የራሳቸውን መኪኖች ማምረት ጀምረዋል ጋና ናይጄሪያ ደ አፍሪካ ኬንያ ዩጋንዳ እናማ ወሬውን ቀነስ አድርገን ሀበሻ የሚባል መኪኖች መፈብረክ አለብን በወሬ ብቻ መሰልጠን ይብቃ ስሩ ስራ ይቻላል።።።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 9 ай бұрын
እድሜ ቁጥር ነው!🙏🏾✌🏽🕊️✌🏽
@madinaloveethiopina8180
@madinaloveethiopina8180 9 ай бұрын
ጀግና ጎበዚ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 9 ай бұрын
ያበረታታል ! ሰይፍሽ የብሄር አንድነት ለምን አትሰራም
@zainabyzz
@zainabyzz 9 ай бұрын
ስወድሽ ኢክሩየ❤❤❤❤ኑሪልን
@munagir
@munagir 9 ай бұрын
I LIKE THIS LADY, ROLE MODEL❤
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 9 ай бұрын
ጀግና ኢክሩዬ እድሜ መኩሪያ እንጂ ማፈሪያ አይደለም ረዥም ዕድሜ ከአፊያ ❤❤❤
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 9 ай бұрын
መሽአላህ ጀግናሽ አላህይጨምረልሽ
@tenasretosman2938
@tenasretosman2938 9 ай бұрын
We proud of you 👏🏾 ❤good on you sis 🥰🥰🥰
@rahelroxie
@rahelroxie 9 ай бұрын
love the way you talk 🥰🤩🤩🤩🤩 she is killing it
@hiwe569
@hiwe569 9 ай бұрын
ብርታቴ ነሽ ለካ ይቻላል እንድል ነው ምታረጊኝ ስወድሽ 🥰🥰❤❤
@HayatFentaw-mn7yi
@HayatFentaw-mn7yi 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ❤❤❤❤
@eskindergetachew9738
@eskindergetachew9738 9 ай бұрын
Masha allah allah yixebiqish
@sekifeni9068
@sekifeni9068 9 ай бұрын
Mashallah tadelesh🥰 jegena
@GehYejc-ek6cf
@GehYejc-ek6cf 9 ай бұрын
Ekram congratulations 50th. Kerwen hayteshen le ahera&dunya tiru yemtesri yadergsh. Yedrgenm.
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 9 ай бұрын
ደስ ስትል
@abdunebyattube1703
@abdunebyattube1703 9 ай бұрын
ኢክሩዬ አላህ እድሜ ጤና ይጨምርልሽ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 9 ай бұрын
ይመችሽ
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 8 ай бұрын
ፀጉርሽን ዝቅ አድርገሽ አሲዥው እንደ ግመል ሻኛ ማስያዝ በሸሪአ አይፈቀድም እሽ ቆንጆ!!
@user-ru7ps1zh5f
@user-ru7ps1zh5f 4 ай бұрын
ሠህ
@firdwos
@firdwos 9 ай бұрын
ማሻ አላህ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 9 ай бұрын
Happy birthday 🎂🎉
@saramisgana7775
@saramisgana7775 9 ай бұрын
አይ ኤክራም ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል ። ግን ምነው አብረን የሰራንበት ማ 11:12 ጀስቲክ ሆቴል በዌይትረስኑት አብዳቢ ተረሳ ። በጣም ጥሩ ነው መሻሻልሽ ግን ውሽት አታብዥ
@kamillakamilla9764
@kamillakamilla9764 9 ай бұрын
እህቴ አላህን ፍሬ ሙዚቃ
@rfguu5959
@rfguu5959 9 ай бұрын
በረሮ በደንብ አታዳምጭም አሁን ተውኩት እያለች ነው
@Zahra-hx1yj
@Zahra-hx1yj 8 ай бұрын
​@@rfguu5959 አዳድ ሰዉች አዳምጠዉ ሳይጨርሱ ነዉ መሰ እሚኮምቱት
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 9 ай бұрын
እንኳን ለዚህ እድሜ አደረሰሽ ግን እህትሽ ሀናን በጣም መጥፎ የገንዘብ ሰው ነች ለቃሏ የማትታመን በጣም ክፉ ለደሀ የማትራራ ነች እስኪ ምክር ስጧት በመንሰፍሰፍ ገንዘብ በረከት አይኖረውም ደሞ በድህነት ያደገ ለቸገረው መርዳት ባይችል መጉዳት የለበትም
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 9 ай бұрын
😢የሶስ የከፍነው
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 9 ай бұрын
ዌተር ሆና አረብ ሀገር ሰርታለች የሚያቆት ያወራሉ ክፎ ለሸራተኝ የማትመች መሀመድ ኑንም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 ай бұрын
አይ ታሥታውቃለች አነጋገሯ እራሷ ጉራ አለበት ሢቀጥል ለዲኗ ቦታ የላትም ለሥሜቷ የተመቻትን ብቻ ነው እምትሠራው
@seteadem8269
@seteadem8269 9 ай бұрын
ኢክራም እንኳን ለዚህ አበቃሸ ጀግና ሴት ነሸ እኛ አገር ለሰው ሞራል ከመሥጠት ለአሜት መቸኮል 50 አይደለሽም ከዛ በላይነሸ የናተ ቢዝነሰ ነው ምን አገባችሁ ምቀኛ ሥለሆናችሁ እንጂ ጉረኛ ነሽ ደግ አደረገች እናተ ምንም እውቀት ሳይኖራችሁ አፍአችሁን የምትከፍቱት በርቺ ጉበዝ ጀግና ሴት❤❤❤❤
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 9 ай бұрын
beautiful you look great ❤
@winniekifle6705
@winniekifle6705 9 ай бұрын
You look amazing
@HayatFentaw-mn7yi
@HayatFentaw-mn7yi 5 ай бұрын
የደሴዋ አበሳ❤
@kamelasultan372
@kamelasultan372 9 ай бұрын
እማማ አለህን አይፈሩም ህጀቡ ሰቅለሽ ሱርለብሰሽ ከሙስሊም ማይጠበቅ አየፍ ሩም
@hikmaArebu-xt5ey
@hikmaArebu-xt5ey 3 ай бұрын
Masha allah
@heebaheeba7160
@heebaheeba7160 9 ай бұрын
አላህ ቀልብ ይስጥሽ ይስጠን ጉራ አለብሽ
@MimiShashemene
@MimiShashemene 9 ай бұрын
ጉራ ሳይሆን ግልጽነት ነው
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 9 ай бұрын
ስርተሽ አውሪ እስኪ እንደሶ
@metasebiaepherem7037
@metasebiaepherem7037 9 ай бұрын
ምቀኛ!
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
ምቀኛ እናንተ ምንም ሳስሩ ወሬ😅
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 9 ай бұрын
አለብሽ ጉራ የሚለውን ዘፈን አስታወሰኝ።
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 9 ай бұрын
እናቴ ከዚህበላይእድሜይጨምርልሺ ግንእባክሺአለባበስሺአስተካክይ ከሓላደሞማጎፈሪያእደግመልሻኛ አጎነሽ አትውጭ አላህበሰጠሽ ፀጋ ጥሩነገርአድርጊበት
@jhgjhghgnvvgcgc3404
@jhgjhghgnvvgcgc3404 9 ай бұрын
Bravo anwar
@fatiyajebrel
@fatiyajebrel 9 ай бұрын
ስይፉ ይተስ አድሜ
@fatihaali389
@fatihaali389 9 ай бұрын
60😂
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 9 ай бұрын
I wish you a long life 💘💘💘💘🎉🎉🎉🎉
@MedinaLove-xx6kx
@MedinaLove-xx6kx 9 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤🎉
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 9 ай бұрын
Great
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 9 ай бұрын
❤❤❤ በቃ
@mamok3479
@mamok3479 9 ай бұрын
ሂላሪ በ 67 አመት ነው የተወዳደረችው
@ninatadele622
@ninatadele622 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-fm2wi5qm8e
@user-fm2wi5qm8e 9 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 9 ай бұрын
Ikram jegna nesh. ❤
@semiramarea9044
@semiramarea9044 9 ай бұрын
ገመቺስ እና ጅርቱ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 9 ай бұрын
ሓራም ነውው ሙዚቃውስ ?????ሓላል ነበረ??
@derejehailu5315
@derejehailu5315 9 ай бұрын
በዚህ ሙያ እድሜሽ ለስራ ደርሶ 50 አመት ማስቆጠር ጥሩ ነው!!
@onedaygoodjob3325
@onedaygoodjob3325 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከእንቅልፌ ስነሳ ጫልቱ እና ገለቴ ነው ስምሽ እዳልባል ነው እምፈራ 😂😂😂
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 9 ай бұрын
ጀግኒት❤❤
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 9 ай бұрын
Her voice is just like parot is it because of flu or natural??
@muke614
@muke614 9 ай бұрын
ውይይይይ 50ዓመት 70ዓመት ትመስያለሽ ወላሂ።ድምፅሽ ብር ነው የወተፈው?መልስ ይሰጠኝ ስልሽ በምክንያት ነው።
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 9 ай бұрын
እረ ያልፋታል 😂😂
@HayatGetachew-cp1jf
@HayatGetachew-cp1jf 9 ай бұрын
ሰዉነቷ እንጅ ገና ልጅ ናት
@user-jd1kx5eh5k
@user-jd1kx5eh5k 9 ай бұрын
የድምጹ ነገር 😂😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ይመችሽ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@emmahmed8394
@emmahmed8394 9 ай бұрын
ሰለወፈርች ነዉ
@embebabayru2163
@embebabayru2163 9 ай бұрын
ምን ነው ሰትፉ 50 ዐመት ብርቅ አደረከው ሴትዬዋ እንደሆነ እንደውም 55 ነው የምትመስለው ድምፅዋ ለራሱ እድሜዋ ገፍ ማለቱ ይነግርሀል 50 is the new 40
@Ezana871
@Ezana871 9 ай бұрын
Eku❤❤❤❤
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 9 ай бұрын
50 ብቻ 😂
@dhdhrhr2122
@dhdhrhr2122 9 ай бұрын
Ye ewnet ye set jegena nesh allah yichmerlesh
@rado7282
@rado7282 9 ай бұрын
መኪና ያበላል ብለህ ትጠይቃለህ በትንሹ 4 እጥፍ እየተሸጠ
@yedinglelij42
@yedinglelij42 9 ай бұрын
አሁንተሳሳትሽ ሂላሪ ከ60 በላይ ነው
@emaema2263
@emaema2263 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 የድሜ ነገር ተይው በርቺ ጠንካራዋ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 ай бұрын
50 ትበልጣላች ነው ያምትይው ወይስ ታንሳላች ?????
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 9 ай бұрын
ትበልጣለች
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
​@@Ethioinfomarcyበጭራሽ አትበልጥም ከዚህስ😊
@neimacool6507
@neimacool6507 9 ай бұрын
አባዱላ😂
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 9 ай бұрын
Dolphin ke dubi aymetam its from Europe
@addishode1541
@addishode1541 8 ай бұрын
We don't care about ur age Wht u do is amazing Age is nothing if u used it But wht amazing me She distroyed all the stereotypes 🙏🏾 She isn't a typical woman will looked will do promoting She isn't a typically woman looking a certain ways.. Her confidence is beyond.... She is inspirational .. Distroying the streto types She is confident
@muke614
@muke614 9 ай бұрын
አይጥማ መልክ መኪና ከአስፋልት ጋር ስለሚመሳሰል አይመከርም።
@akkajoobiraa4350
@akkajoobiraa4350 9 ай бұрын
19:15 ገመቺስ
@alemzewdayano5557
@alemzewdayano5557 9 ай бұрын
ሒላሪ በ69 ዓመቷ ነው የተወዳረችው 50 ወጣት ነሽ
@natnaelgirmay8223
@natnaelgirmay8223 9 ай бұрын
She really likes attention
@eskindergetachew9738
@eskindergetachew9738 9 ай бұрын
Sefuu lije bexam tiferakalech indet inde hone allah yiweqewu besua mikniyat yante show inya bet metayet aqumoal
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
Amazing Apartments in the Heart of Addis Ababa!! || Dink Cribs Ep:3 #cribs
20:30
DINK TV | ድንቅ ቲቪ
Рет қаралды 63 М.
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 20 М.
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 2,7 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 10 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10