ኢሞሽናል ዳሜጅ!! ኮሜዲያን እሸቱን በእንግሊዘኛ አጣደፈችው! | ልዩ የመስቀል ፕሮግራም |

  Рет қаралды 1,417,865

Donkey Tube

Donkey Tube

10 ай бұрын

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!!!!
Ruth had previously appeared on the wonderful children program and now she has had a fun time with comedian Eshetu again. watch us.
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ኢሞሽናል ዳሜጅ!! ኮሜዲያን እሸቱን በእንግሊዘኛ አጣደፈችው!
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ኢሞሽናል ዳሜጅ!! ኮሜዲያን እሸቱን በእንግሊዘኛ አጣደፈችው! | ልዩ የመስቀል ፕሮግራም | #ethiopia #english #kids #holiday #meskel
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 000
@MihretabeMelese
@MihretabeMelese 10 ай бұрын
እቺ ልጅ ድጋሚ ትምጣ የምትሉ ብቻ like 🥰😍🤩😘
@emunahom3267
@emunahom3267 10 ай бұрын
ኧረ ትምጣ የማትጠገብ ናት እኮ
@user-mt8zf3wy8d
@user-mt8zf3wy8d 10 ай бұрын
ትምጣ የምር አቅርባት ድጋሚ
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 9 ай бұрын
I think she is here for second time
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 9 ай бұрын
አረ ትምጣ ትንሿ ዜማ ያሬድ 😁😀😀
@radiatmalkanah3157
@radiatmalkanah3157 9 ай бұрын
@zainabyzz
@zainabyzz 10 ай бұрын
ይች ልጂ የዶንኪ ቲዩብ ድምቀት ናት የዶኪ ቲዩብ የልጆች በእግሊዘኛ አቅራቢ ትሁን አንደበቱዋ አይጠገብም ❤❤❤❤❤ የታል ላይክ ለሩት የታል የታል
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe 10 ай бұрын
እስካሁን ካየናቸው ልጆች ትለያለች❤❤❤❤
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z 10 ай бұрын
አው አላህ ያሳድጋት
@addisababa_
@addisababa_ 10 ай бұрын
አሚን ከነኮከቡ ይስጥሽ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 10 ай бұрын
አሜሪካ የተወለዱ ልጆች አምርኛን አቀላጥፈው ይናገራሉ፡ ይቼ ልጅ ግን ለወደፊቱ አማርኛን አትስወራም።
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 10 ай бұрын
በጣም እንጂ
@user-pz6jo4zq6l
@user-pz6jo4zq6l 10 ай бұрын
የዚች ልጂ ንቃት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ያሳድግሽ 💓🌻
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yenutube8940
@yenutube8940 10 ай бұрын
አቤት አቤት ከፍጥነቷ ከእውቀቷ የቁንጅናዋ❤❤❤
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 10 ай бұрын
የእኔ ማርርርርር በወንጌሉ ያመናችሁ 2x እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ🙏🏽❤️ እልልልል
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 10 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
Amen amen amen 😊
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
አሜን
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን
@user-pz6jo4zq6l
@user-pz6jo4zq6l 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ 🌻💓
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 10 ай бұрын
አሜን
@kal3501
@kal3501 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ekan aboro aderasn 🥰🥰🥰🥰
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 10 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ ይችን የመሰለች ጨረቃ የምትመስል ልጂ ስጠኝ ❤❤❤
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 10 ай бұрын
ይሰማሸውዴእኔምምኘቴነወ😢
@wedetwedet705
@wedetwedet705 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ይስጠን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 10 ай бұрын
አሜን
@habhabshi1493
@habhabshi1493 10 ай бұрын
አሜን ለኔም 😢
@YdjjBdnkkd
@YdjjBdnkkd 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይስጥሽ እማ❤❤❤❤
@desalegne10
@desalegne10 10 ай бұрын
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ
@TsehayDerebeAnawet-bn1zm
@TsehayDerebeAnawet-bn1zm 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን🙏🙏🙏
@RahelNeguse-hw2ip
@RahelNeguse-hw2ip 10 ай бұрын
❤ 🙏
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 10 ай бұрын
እኔ የናፈቁኝ ወላጆቻ ናቸዉ እስኪ ይቅረቡልን የምትሉ በላይ አሳዩ ድቅ ወላጆች ናቸዉ 👍👍👍❤❤❤❤
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሀገራችሁ ገብታችሁ እዲ ያለ አደበተ ጣፋጭ ልጅ ይስጣችሁ❤
@kalkali
@kalkali 10 ай бұрын
አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adenategene101
@adenategene101 10 ай бұрын
Amen ❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 10 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንን❤❤❤❤
@user-yx5mg5uz7h
@user-yx5mg5uz7h 10 ай бұрын
አሜን❤
@desalegne10
@desalegne10 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አያስማኝ ማን ነዉ አገሩን የናፉቀዉ እኔ እንደ ዉሀ ነዉ የጠማኝ አገሬ💚💚💛💛💛💓💓💪💪💪ሁሌም አሽናፊ ነሽ አገሬ👍👍👍
@tigist9632
@tigist9632 10 ай бұрын
ባለ ማህተቦቹ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@semenawit8438
@semenawit8438 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 10 ай бұрын
ውይይይ ነፍስ የሆነች ልጅ❤❤❤የታደሉ ናቸው ቤተሰቦቿ
@kalkali
@kalkali 10 ай бұрын
ሩትዬ የኔ ቅመም ቅልጥፍና እውቀት ከቁንጅና ጋር ስወድሽ❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 10 ай бұрын
ስለነ ሩትና ቦኤዝ የተናገረችው እኮ ሙሉ ትክክል ነው አረ ፈጣሪ አሁንም በቃሉ ያሳድግሽ የኔልጅ❤❤❤❤❤
@user-pt4yr1rc1o
@user-pt4yr1rc1o 9 ай бұрын
ወይ ጉድ ይቺ ደሞ እስማርት ናት በጣም
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 10 ай бұрын
ዋውውውውው ምን አይነት ፍቅር የሆነች ልጅ ናት🥰 እድግግግግግግ በይ 🥰😘😍
@RehatLove
@RehatLove 10 ай бұрын
ቅመም ናት እኮ አላህ ያሳድግሽ የኔ ፈንድሻ ስወዳት እኮ ወላሂ ንጹህ ልብ የፈለገ ህጳናት ጋር ይኑር❤❤❤❤❤❤❤
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 10 ай бұрын
የወላጆቿ ውጤት ናት። እርሷ በዚህ እድሜ ይህንን ያህል ከሆነች ወላጆቿ ደግሞ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ መገመት ይቻላል።
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 10 ай бұрын
ዋው ደስ ስትል ንግሯ ሲጣፍጥ ማሻ አላህ እሸ መሌ አንተ ባተረጉመውማ እኛም ፈጠን ነበር ከከከ ኑርልን አንተም እሷም ዘና ታደርጋላችሁ
@mekdesyedingllij9660
@mekdesyedingllij9660 10 ай бұрын
😂😂😂😂 እኔማ አማሪኛ ስታወራ ራሱ አይገባኝም
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 10 ай бұрын
@@mekdesyedingllij9660 ከከከከ እሷስ መቸ ይገራላታል እንደግሊዘኛው አልሰማሽው አሜሪካዊ ነሽ ሀበሻዊ ሲላት እኛማ መቸም አ ብሎ ማዳመጥ ነው ያለብን
@FocusOnyourblessing
@FocusOnyourblessing 9 ай бұрын
Is she from Etio or Amrica I cant understand❤
@evaphone9776
@evaphone9776 10 ай бұрын
እውነት እንግሊዝኛዋ ሲጣፍጥ ሳይገባኝ ዝም ብሎ ነው ሚጣፍጠኝ❤😅
@user-rr3ky8zq5e
@user-rr3ky8zq5e 10 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ ከዓመት እስከ ዓመት ዓመት በአልን በሰው አገር ማሳለፍ የሰለቸው ማነው እንደኔው
@S.A157
@S.A157 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በሏት አፈ ጣፋጪ በአል ጥቀሺ ብትባል አረፋና ፈጥርንም ጠቀሰቺ የኔ ማር
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 10 ай бұрын
የሚትገሪሚ ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ለመላው የተዋሕዶ ልጆች🌻🌻🌻💚💚💛💛❤❤
@bereketbeyene5593
@bereketbeyene5593 9 ай бұрын
🎉
@wbetetemesgen
@wbetetemesgen 5 ай бұрын
❤😂❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች ለብርሐነ መስቀሉ እኳን አደረሳችሁ !❤ እሸቱ ሽ አመት ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥልን ልጆች የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ ናቸው ! ቅመም የሆነች ልጅ ልጅ አስተዳደግ ወላጆች ተባረኩ በብዛት መንፈሳዊ አስተምሯት ❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
@@Euee650 አመሰግናለሁ !!!
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 9 ай бұрын
ባያልቅ ይው ስጣፍጥ 😢እሼዬ ደግመህ አምጣት❤
@user-xi3vz3sd5n
@user-xi3vz3sd5n 10 ай бұрын
የኔ ልዕልት ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል እግዚአብሔር ጠብቆ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ❤❤❤
@elizadavid7336
@elizadavid7336 10 ай бұрын
Sooooooo sweet so smart, genius and beautiful. May God bless her.
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 10 ай бұрын
She is intelligent and energetic, and She is amazing!!!!!!!!!!!!!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
ደስስስስስ የምትል ልጅ ነች እሷን ማየትና መስማት አይጠገብም እሼ ለውጣቸውን ማየት እንድንች ድንቅ ልጆችን ስትጀምር ያቀረብካቸውን ድንቅ ልጆች ብታቀርብልን ደስ ይለናል ❤
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 10 ай бұрын
የኔ ጣፋ እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏🌻 አቤት ፍጥነት አቤት ቅልጥፍና🥰 እሹ የልጆች ማስታወቂያ ላይ አስጉባት!!!
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ እንኳን አደረሣችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለመስቀል በአል
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 10 ай бұрын
ፍጥነት እውቀት ጣፋጭነት እውነትም ድንቅ ❤ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ
@ManahilGrima-vs5jc
@ManahilGrima-vs5jc 10 ай бұрын
የአላህ ከስደት ስመለስ ይችን የመሰለች ቅመም ይስጠን ለሀላችንም
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 10 ай бұрын
ለኔብቻነው ቪዶው ያጠረብኝ የኔቆጆ ደስስትል❤❤❤
@senaithailu5415
@senaithailu5415 10 ай бұрын
እቺን ልጅ እግዚአብሔር እንዴት በጥበብና እውቀት እንደባረካት መጨረሻዋም እንዲሁ ይመር የኔ አንደበተ ጣፋጭ ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube6731
@tube6731 10 ай бұрын
ጣፋጭ የሆነች ልጅ መቅናት መጥፎ ነገር ቢሆንም በቤተሰቦቿ ቀናው የኔ ልጅ ብቶን
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 10 ай бұрын
እንደወደድኩት አለቀ😂 l just love the way she took 😊❤ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 10 ай бұрын
ሰማን ምዲረን የዘረጋህ አምላኬ ሆይ የይቅረታ እጆችህን ዘረጋልን ለህፃናት ብለህ ሰላምን ስጠን ስለጩጨወቹ ብለህ አቤቱ ማረን ይቅረ በለን 😢😢
@hanabegie7154
@hanabegie7154 10 ай бұрын
ሁሌ ትቅረብ ወይኔ በጣም እስማርት ነች❤❤❤
@tgyerayawa
@tgyerayawa 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለብርሃን መሰቀሉ ውይ ስወዳት❤❤❤❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 10 ай бұрын
የኔ ቅመም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ጠብቆ ያሳድግሽ የኔ ቀበጥ❤❤❤😂😂😂
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 10 ай бұрын
ጣፋጭ የሆነች ልጂ🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 10 ай бұрын
እሺ የኛ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ማማየ ደግሞ እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግሽ
@philips5757
@philips5757 10 ай бұрын
በሳምንት ሰባት ቀን ትቅረብ የምትሉ like 👍
@habhabshi1493
@habhabshi1493 10 ай бұрын
እኔ 10 አመት ተምሬ yes እና no ነዉ የማቀዉ ወይኔ በራሴ አፈርኩ 😂😂😂😂😂😂 እድግ በይ የኔ ፍቅር እንዳች አይነት ልጂ ይስጠን ❤❤❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 9 ай бұрын
ልክ እንደኔ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 9 ай бұрын
እኔም 😂
@hayathayat2347
@hayathayat2347 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ZeharaMohammed-tn2bd
@ZeharaMohammed-tn2bd Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለበርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤ እሽዬ እንኳን አደረሰህ❤ የዶንኪ ቲዮቭ ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን❤❤❤🌻🌻 ጣፋጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 10 ай бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ሳይገባኝ አለቀ ወይኔ እግሊዘኝ እንደዚህ ጠልተክኛል❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 10 ай бұрын
ወይ እኜ ብቻ መስሎኝ ነበር አፋፋን ታስታውል እልቅ አረ ባማሪኛ ብታወራ እስከምል ድረስ ለብቻዬ ክክክክክክ
@seid7319
@seid7319 10 ай бұрын
እኔም kkkkkk
@Atalatefer
@Atalatefer 10 ай бұрын
😆😆😆😆😆
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
እም😂😂😅😅
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 10 ай бұрын
😂😂
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 10 ай бұрын
አላህ የሀገራችንን ሰላም ያውርድልን ያረብብብ
@timnithaile9385
@timnithaile9385 10 ай бұрын
She is so cute and smart God bless her. She is unbelievable
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 10 ай бұрын
የእኔ ፋልቅልቅ ውድ የኦርቶዶክሰ ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መሰቀሎ በስላም አደርሳቹህ🙏🙏🙏ፋትህ በግፋ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ ጌታሆይ ሰላምን ፋቅርን አንድነትን ላክልን አገሪ ሰላምሸ ናፋቀኝ😢😢😢😢❤❤❤❤
@jemilakedir4569
@jemilakedir4569 10 ай бұрын
አላህ ያሳድግሽ ንቃትሽ በጣም ገራሚ ነው ማሻአላህ እሼ አንተም እረጅም አድሜና ጤና ይስጥክ ቤትክ ሁሌም የደስታ ሳቅ ይሙላ 🥰🥰🥰
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 10 ай бұрын
ቅመም አላህ ያሳድግሺ መጨረሻሺንም ያሳምርልሺ ቆጆ
@user-ry1mr4bb2y
@user-ry1mr4bb2y 10 ай бұрын
ወይኔ አምላኬ ይችን የመሠለች ሰጠኝ❤❤❤
@mikyasadmasu
@mikyasadmasu 10 ай бұрын
ቤተሰቦቻ ምንኛ እድለኛ ናቸው wow❤❤❤
@mussayimer8717
@mussayimer8717 10 ай бұрын
ጣፋጭ የሆነች ልጅ ትለያለች እውነት
@Mamite926
@Mamite926 9 ай бұрын
She is so smart and clever. God bless her.
@elizadavid7336
@elizadavid7336 10 ай бұрын
እሸቱ ብዙ ምርጥ ምርጥ ልጆች እንደዚች ዓይነት ሞልተዋል። ፈልገህ አስፈልገህ እነዚህን እያመጣህ አዝናናን እንጂ ልጆች ስለሆኑ ብቻ አታግበስብስብን። ይቺ ጣፋጭ ማር፤ ቅመም፤ ዕንቁ ነች። ተባረኪልኝ
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 10 ай бұрын
OMG you are rude
@user-tp9sw6cy1j
@user-tp9sw6cy1j 10 ай бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቅሽ አችንየመስለች ልጅ ይስጠኝ
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
ጥበብ የእግዚአብሔር ነው!❤ መጨረሻሽን ያሳምረው የኔ ቅመም
@rahelbayen5173
@rahelbayen5173 10 ай бұрын
❤❤በፈጣሪ ቅልጥፍና ከንቃት ጋራ የኔ ማር እድግ በይ ከሰው አይን ይጠብቅሽ😘😘😘😘
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 10 ай бұрын
I love this girl 💕 Such a free spirit full of laughter a nd wonderful personality. Thank you Ehete .
@Nùh4424
@Nùh4424 10 ай бұрын
ማር የሆነች ልጅ ድንቅ ልጆች ማለት አሁን ነው ❤❤
@user-tn2gk5xy5v
@user-tn2gk5xy5v 6 ай бұрын
የኔማር ወላ የዶንኪ ቱዩብ ድምቀትነችኮ ያሰላም❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን ✝️ የኔ ጣፍጭ ውድድድድድ❤ ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ያያምጣልን
@user-hu9dt3xu3z
@user-hu9dt3xu3z 10 ай бұрын
God has raised you with wisdom and grace, sweet child, you have an amazing head, your mother and father are blessed, let's be serious dear.
@user-by5fm2pc8o
@user-by5fm2pc8o 10 ай бұрын
ለመላዉ ተከታይ እምነት ክርስትና እንካን ለብርሃነ መስቀል አደረሰን አደረሻቹ❤የማዳም ቅመሞች አርፈን ባአል ምናከብርበት ቀን ያምጣለን❤ዜማ ያሬድ ዛሬ ልደትዋ ነዉ H.B.D❤
@Alem-zo7fv
@Alem-zo7fv 10 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እንዳንች ያሉ ቅመም የሆኑ ልጆች ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 9 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ ልዩ ነሽ በእውነት
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 10 ай бұрын
በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ 🙏በድንግል ማርያም እንዴት እንደምወድሽ ሁሉ ነገርሽ ጣፍጭ እስኪ የምትወዷት በላይክ👍❤❤❤❤ ❤
@user-hm5rb3yz5y
@user-hm5rb3yz5y 9 ай бұрын
“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” ምሳሌ 22፥6 በትክክል ወላጆቿ ያሳደጓት ቆንጅዬ ጣፋጭ ህፃን ጌታ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግሽ ይጨምርልሽ ተባረኪ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ለኢትዮጵያ በረከት ያድርግሽ አቦ ❤ጥበቡን ያብዛልሽ ❤
@woinua2121ethiopia
@woinua2121ethiopia 10 ай бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር ያሰድግሽ ለሀግሪሽ የምትተርፍ ያድርግሽ....ፈጣን እና ብሩህ አእምሮ ያለሽ ልጅ ነሽ ❤❤❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 10 ай бұрын
ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 10 ай бұрын
😂 😂 “emotional damage “ 😂😂😂 Her sense of humour and smartness is amazing. Bless her parents
@hirutassefa7167
@hirutassefa7167 10 ай бұрын
she's such a smart and pretty little girl.May God Bless you Angel😘🌺♥♥
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 6 ай бұрын
ጣፋጭ የኾነች ልጅ አትጠገብም እግዚአብሔር ያሳድግሽ አበባዬ❤
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 10 ай бұрын
ጌታ፣በጥበብና፣በሞገሥ፣ያሣድግሽ፣ሣልጠግባት፣አለቀችብን፣የኔማር
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 10 ай бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ በራሴ ኣፈርኩ 10 ኣመት ተምሬ ለከንቱ ❤❤❤
@seadamohammad
@seadamohammad 10 ай бұрын
😂😂
@Chereqa1357
@Chereqa1357 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@habhabshi1493
@habhabshi1493 10 ай бұрын
እኔም 10 አመት ተምሬ yes እና no የማቀዉ😂😂😂😂😂
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 10 ай бұрын
ማንም ከንቱ አይደለም እግዚአብሄር ለሁላችነም የተለያየ ስጦታ ሰጥቶናል። ሌላን ማድነቅ ጥሩ ነዉ ግን ራሳችንን ማነፃፀር እና ማሳነስ አይገባም። God bless you!
@almanal5018
@almanal5018 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔንም ጨምሪኝ
@lindaabebe398
@lindaabebe398 10 ай бұрын
ትግርኛ ማዉራት እኮ ትችላለች ለምን አትጠይቃትም ነበር የኔ ጣፋጭ እድግ በይ😂😂😂
@user-fe2eu3ps6p
@user-fe2eu3ps6p 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ge2hs6hv9o
@user-ge2hs6hv9o 10 ай бұрын
ስንቴ ደጋግሜ አየኋት የማትጠገብ ልጅ እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ❤❤❤❤
@user-fe2eu3ps6p
@user-fe2eu3ps6p 10 ай бұрын
Me too 😊
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 10 ай бұрын
😂😂😂😂የኔ ውድ ❤❤❤❤ እቺ ልጅ ከአንተ ጋር ብትሰራ ጥሩ ነበር❤
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 10 ай бұрын
እካን አደረሳችሁ ውዶቸ ማነው አሹን እሚወድ በላይክ ያሳየኝ አሹ የድሀ የሀብታም አባት ኑር ሺ አመት 💞💞 አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
@dinkuendeshaw4573
@dinkuendeshaw4573 9 ай бұрын
ዋው ነች ድጋሚ ትቅረብልን አሼ የምር ስጣፈጥ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 9 ай бұрын
ምርጥ የአገሬ ቲቢ እሼ ይችን ልጅ ስወዳት ። አዞሽ አባትሽ በመታገቱ የተሰማሽ ስሜት ሁላችንም ግሳዝኖልን እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እገራችን ከዚህ መጥፎ ነገር አውጣልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏
@hopehope7889
@hopehope7889 10 ай бұрын
Such a beautiful and smart girl! It’s amazing how she learned to speak English fluently! Blessings!
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 10 ай бұрын
ማማቲዬ ቅመም የሆነች ልጅ ጣፋጭ እድግ በይልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 10 ай бұрын
ስወዳት ተባረኪ ❤❤❤ የደስ ደስ ያላት ይህች ልጅ ዶንኪ ቱዩበ ላይ ልጆችን ኢንተርቪው ብታረግ በጣም ልጆች ይነቃቃሉ እሷ ንቁ እና ደስተኛ ልጅ ናት መድሃኒዓለም ይጠብቅሽ ማማየ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 10 ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ ደስ ስትል እድግ በይ አፍዋ ሲጣፍጥ አሼ ድጋሜ አቅርብልን አንደበተጣፋጭ እድግ እድግ እድግ❤❤❤❤❤በይልን
@rozaalain8036
@rozaalain8036 10 ай бұрын
የደበረኝ ሁሉ በእናንተ ለቀቀኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@qamuti1
@qamuti1 10 ай бұрын
እኔ እኮ እሚገርማኝ የእሸቱ እንደ ልጅ መሆን አቦ ይማችክ🎉🎉
@yossiefmer733
@yossiefmer733 8 ай бұрын
Comedyan ende eshetu new
@freitahagos1591
@freitahagos1591 10 ай бұрын
She is smart, intelligence and amazing. God bless you ❤❤❤❤.
@biruktadesse4712
@biruktadesse4712 10 ай бұрын
በጣም እገዛ እና ድጋፍ ከተደረገላት ትልቅ ተስፋ አላት በጣም ሚገርም ተሰጥዖ ይታይባታል እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@lemlem2297
@lemlem2297 10 ай бұрын
ይህቺ ልጅ የጥሩ ቤተሰብ አስተዳደግልጅ ናት ቤተሰቦቿ በውስጧአሉ ጌታ ይባርክሽ ለቁምነገር ያብቃሽ እሼ በናት አጭር ነው በጉጉት ነው የጠበኩት ግን ቶሎ አለቀ
@Yetm798
@Yetm798 9 ай бұрын
እናት እና አባቷ ይቅረቡ የምትሉ
@MermeAssegid
@MermeAssegid 10 ай бұрын
ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ ምንም ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤ ደስስትይ እሼ እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤❤
@blenadnan2528
@blenadnan2528 2 ай бұрын
She is one of my favourite girl on the show. She’s typical kidooo. You should bring her on the show one more time 😍😍
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l 10 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ቅመምዬ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሽ❤❤❤
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 10 ай бұрын
ደስ ስትል ሩት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
ስታምራ ደግም ሳቅ ያስቃል እግዚአብሔር ያሳደግሽ
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ድንቅ ልጆጅ አቅራቢ ትሁን በጣም ጣፋጭ ናት 🥰
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 10 ай бұрын
የምትገርም ልጅ❤❤❤🎉🎉 የማትጠገብ ጣፋጭ ቤተሰቦችሽን አለማድነቅ አይቻልም
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 65 М.
Maryamawit (Hanny) Graduation
2:32
Dallol production / ዳሎል ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 2,3 М.
ዜማ ተሸለመች !!! |  ክፍል ሁለት!!! | Comedian Eshetu 2022 |
27:30
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
Pov Joy made a joke about Anxiety | Inside Out 2
0:30
MiNiKa YT
Рет қаралды 14 МЛН
До Конца😂ГНОМЫ, ВПЕРЁД⚔️❤️ #shorts #memes #funny #comedy
0:43
I almost vomited it all out#Short #Officer Rabbit #angel
0:36
兔子警官
Рет қаралды 11 МЛН