Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል

  Рет қаралды 375,143

Fikreselassie Entertainment

Fikreselassie Entertainment

23 күн бұрын

Welcome to Fikereselassie Channel, / @fikreselassieentertai...
SUBSCRIBE OR
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage girl. Forced into a psychological game of cat-and-mouse by the main suspect (Asfaw Beyene), events escalate and the detective Inspector Ermiyas puts his own stability and the safety of his family at risk to bring justice.
A drama set in 1 Season and 7 Episodes of 30 minutes each.
በፍቅረስላሴ [ይትባረክ ዮሐንስ ዳይሬክት የተደረገው የአንድ አንጋፋ የፖሊስ መርማሪ (ኢንስፔክተር ኤርምያስ) በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ ልጃገረድ ደፈራ እና ግድያ ለመመርመር የተዘጋውን መዝገብ ይከፍታል። በዋና ተጠርጣሪው (አስፋው በየነ) ወደ ድመት እና አይጥ ስነ ልቦናዊ ጨዋታ እንዲገባ ተገድዶ ክስተቶቹ እየጨመሩ ሄዱ እና መርማሪው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የራሱን መረጋጋት እና የቤተሰቡን ደህንነት በአደገኛ አስጊ ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ፍትህ ያመጣል።
በ1 ምህራፍ በ7 ክፍል እያንዳንዱ በ30 ደቂቃ የተዘጋጀ ድራማ፡፡

Пікірлер: 491
@wudenesh292
@wudenesh292 12 күн бұрын
እደኔ ከድምፁ ፍቅር የያዘው በላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekdi6528
@mekdi6528 8 күн бұрын
enes bty ufffff yene koftana befetari be normalm endihu kehone betam new migermew
@sawa8227
@sawa8227 7 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@zumitube8095
@zumitube8095 5 күн бұрын
ወላሂ እኔም😂😂ጉድፍቻ ድራማ ላይ ነበረ የምከታተለው😂ድምፁ ይገድላል
@fekeryene213
@fekeryene213 4 күн бұрын
😂😂😂ድምፁ ፍቅር ያሲዛል 😂😂ደሞ ወንዳወንድነቱስ ​@@zumitube8095
@RahmaUmAyoub
@RahmaUmAyoub 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bellabeta8220
@bellabeta8220 16 күн бұрын
አማርኛ ፊልም ማየት በጣም ነበር የሰለቸኝ ይሄ ፊልም ግን ተመችቶኛል😊 ቆንጆ ስራ ነው በቀጣይ ደሞ ከዚህ የተሻለ እንጠብቃለን። ለሁላቹም አድናቆት አለኝ🙏 ለኤርሚያስ ደሞ ቃል የለኝም ትችላለህ በጣም ብዙ ፊልም ስራልን👏👏
@TesfayeMutaku
@TesfayeMutaku 9 күн бұрын
የስ
@RubelMdrubel-dw3vu
@RubelMdrubel-dw3vu 8 күн бұрын
አማርኛ
@fekeryene213
@fekeryene213 4 күн бұрын
በስመአብ ያበደ ያበደ ምርጥ ፊልም ❤🙏🙏🙏❤እንደ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ያሉትን ምርጥ ፖሊሶች ያብዛልን ተችላለህ ኤርሚያስ ❤🙏😊
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 21 күн бұрын
ኤርምዬ የውነት እዳተ የለ ቦሊስ ቢኖር አገራችን እዴት ባደገች እኛም ባልተሰደድን ነበር የውነት በጣም ወድጄዋለው እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@AbebawTsega
@AbebawTsega 2 күн бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ቸሩ መድሐኒያለም ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የተመሰገነ ይሁን ክብር ለአብርሃሙ ስላሴዎች አሜን ። አባቴን በኤርሚ ውስጥ ስላየውት ደስ አለኝ ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አሜን አባቴ 16 አመት ሆነህ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው አሜን ።
@eta6376
@eta6376 4 күн бұрын
ወንድም መከታ ነው አምላክ ሆይ ወንድሜን ጠብቅልኝ አደራህን በጣም ደስ ይላል ጎበዞች🙏🥰
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 22 күн бұрын
ድጋሜ ነውዴ የምለቁት በዚህ ዘመንኮ ችግር የሆነብን ለእውነት የቆመው ከ100%10ሆነና ነው ፍትህ ጠፍቶ የተቸገርነው😢😢😢 ልክ እንደዚህ እደፊልሙነው አገራችን የተበላሸችው በባለሃብት እውነት እየተቀበረች ተበዳይን ማን ይታደገው 😢😢 በመጨረሻው ሰአትም ልክ እንደ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ኢትዮጵያም ታሸንፋለች😢😢
@TabuTabuye
@TabuTabuye 20 күн бұрын
በትክክል😢😢
@user-zy4mp6hj1f
@user-zy4mp6hj1f 17 күн бұрын
10 ጠፍተዋን
@hiwilove7809
@hiwilove7809 2 күн бұрын
የሄ ፊልም በጣም ብዙ ነገሮችን ነው ሚያስተምረው የሀገራችንን ችግሮች ና እንዴት እንደሚፈቱ ጭምር የዚህ ፊልም ደራሲና የተዋናይ መራጩ እጅግ ጎበዞች ናቸው ሊደነቁ ይገባል በርቱልን ኤርሚ በሌላ ስራመ እንጠቅሀለን፤ሀገራችን ላይ አንድ እንደዚህ አይነት ጀግና ና ብርቱ ሰው ቢኖር በእርግጠኝነት ትለወጥ ነበር ነገር ግን ሁላችንም ራሳችንን ነው ምናየው ለማንኛውም ግን ጥሩ ስራ ነው በርቱልን!!!
@user-cm3qt3dc1x
@user-cm3qt3dc1x 21 күн бұрын
ቃላትየለኝም ወላሂ በተደጋጋሚ ነው የማየውና የማለቅሰው ❤❤❤❤❤
@user-bj3ey6ut4k
@user-bj3ey6ut4k 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ih8zg5yl9f
@user-ih8zg5yl9f 21 күн бұрын
እሚገርም ፊልም ነው💖💖 በተለይ ኤርሚን እንደኔ ማነው እሚወደው በላይክ 👍👈😍😍😍
@user-ng2ie9qe9z
@user-ng2ie9qe9z 19 күн бұрын
❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 19 күн бұрын
እኔ ይሄው 3ተኛዬ እያየሁ ነው
@SelamYouTube-pw1cx
@SelamYouTube-pw1cx 22 күн бұрын
እኔኮ የአንተን ፊልም በመፈለግ ልደፋ ነዉ😢❤❤
@MubashirAhmed-gz9yr
@MubashirAhmed-gz9yr 22 күн бұрын
Enam❤
@user-ym7oh7gd9e
@user-ym7oh7gd9e 12 күн бұрын
እኔም😢😢😢
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 8 күн бұрын
Me too
@hanakebede282
@hanakebede282 22 күн бұрын
❤❤❤❤ውይ እንደናፈቀኘ የናንተ ፊልም ጌታን ደግሜ ደጋግሜ ነው የማያችሑ😭😭😭የፍቅር ለቅሦ ነው
@SariTilahun
@SariTilahun 12 күн бұрын
በእውነት በርቱልን እንደዚህ አይነት የሚስተምር ፊልሞ በጠፋበት ጊዜ በእውነት ልትደነቁ ይገባል ይኸን ሁሉ ለመስራት የተሳታፋችሁት ሁሉ ከልብ እና መሰግናለን እንወዳችኋለን ከልብ ልቤን ነክቶኛል በርቱልን በማርያም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokebeHaylegebra-ss5zh
@kokebeHaylegebra-ss5zh 5 күн бұрын
@DagmawitFhantahun
@DagmawitFhantahun 9 күн бұрын
ክላሲካው ዘፈኑ አልተመቸኝም ትወናው እና ሊያስተላልፈ የፈለገው ትምህር በጣም አሪፍ ነው በርቱ❤
@hanidani4585
@hanidani4585 21 күн бұрын
ዋው በጣም የሚደነቅ ነው 👌
@user-un8rv5md9t
@user-un8rv5md9t 22 күн бұрын
አይታችሁ ትምህርት ወስዳችሁ ታዳ ላይክ ብታደርጉ ምን ችግር አለው ?ላይክ አያስከፍልበትም ቅንነት ለራስ አልፎ ለትውልዲ ተወራሺነት ነው 🙏‼️
@feresmedia1431
@feresmedia1431 21 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 21 күн бұрын
በትክክል
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 11 күн бұрын
በትክክል ወዴ❤❤❤ በንፍገት ተበክለናል ሀበሻኮ
@SazvxHshgx
@SazvxHshgx 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Abdulmejed-mz2ev
@Abdulmejed-mz2ev 22 күн бұрын
አራ ይቃጥል የምትሉ
@hfh1803
@hfh1803 21 күн бұрын
ይቀጥል
@GgWobilo
@GgWobilo 21 күн бұрын
ይቀጥል
@hanan4074
@hanan4074 20 күн бұрын
ይቀጥል
@gontero471
@gontero471 17 күн бұрын
Yekaxel
@eftudadieftu
@eftudadieftu 13 күн бұрын
Part 2ale???
@SaraAbesalte
@SaraAbesalte 21 күн бұрын
ድንቅ ፊልም ❤❤❤ እናመስግናለን ምርጥ
@tigistmelese8423
@tigistmelese8423 3 күн бұрын
ኤርሚየ የኔ አባት የኔ ባለማተብ የኔ ሁሉነገር እደው በምን ቃል ልግለፅህ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistmohammed8566
@tigistmohammed8566 22 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሁሉም ነገር በፊልም ያምራል በተግባር ግን ያናድደኛል 😊😊
@BirtukanTulu-mq5me
@BirtukanTulu-mq5me 12 күн бұрын
❤❤yes
@joshuaisaac7774
@joshuaisaac7774 20 күн бұрын
የአመቱ ምርጥ film ነዉ ለኔ ኤሬ ቀጥሉ ምዕራፍ 2 ብላቹ
@user-sl9bh2uh8k
@user-sl9bh2uh8k 21 күн бұрын
❤ዋው ምርጥ ፊልም ነው ጥሩ የትወና ብቃት የተመቸኝ ፊልም ነው በእውነታው አለም እንዲህ እንደ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ያሉ ፓሊሶችን ያብዛልን ❤!!!
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 11 күн бұрын
የሀገራችን ሆድ አዴሮች ባለ ስልጣንና ሀብታመች ፖሊሶች የኤርሚ ብዙ ትምህርት ይቀሰማሉ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤
@ZzMm-lf3qe
@ZzMm-lf3qe 21 күн бұрын
ወላሂ ሢጀመር የኤርሚን መግለጫ ቃላት አጣሁልህ ለሀገርህ ለህትህ ለልጅህ አላህ ያቆይህ እኔ ወድሜን ትመሥለኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddisFekadu-q9t
@AddisFekadu-q9t 12 күн бұрын
በጣም ወክታዊ እና አስተማሪ ድራማ ነው ብዙዎች ፖሊስ ወድሞች እና እህቶቻች ከዝህ ብዙ እንደምማሩ በጣም እርግጠኛ ነኝ። ኤርሚ እና ቺኳ ይመቻቹ
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 14 сағат бұрын
የኛ የተዋህዶ ልጅ ምርጥ ስራ ነው ድሮም ስራህ እከን የለሽ ነው በርታልን❤🎉🎉🎉
@user-pz1cw4tv7y
@user-pz1cw4tv7y 6 күн бұрын
ዋው አልህ አሥጨራሽ ፈልምነው ዋው ኤረሚ ወላሂ አድናቂህነኝ❤ በፈልምበቻ ሳይሆን የዎነት ብተገበርዎ ደሥሥሥይለኛል ያልሾፋቹሀት ሹፈት ደሥይላል
@Jony-g2z
@Jony-g2z 21 күн бұрын
ፊልም ባይሆን ደስ ............
@Alemyabu
@Alemyabu 5 күн бұрын
Wow it is so amazing I love this man I am in love with him 😍
@Nah_yem_5
@Nah_yem_5 16 күн бұрын
Wow endezi ayinet Amharic movie yalem yiseral bye asbe alakm
@MulukeneSisaye
@MulukeneSisaye 21 күн бұрын
ምርጥ ፊልምነው❤❤❤❤❤❤❤
@mashonrayo5314
@mashonrayo5314 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሓበሻ ፊልም በጥሩ ድምጽ ጀምሮ በጥሩ ድምጽ ያለቀ። የፓሊስ ፊልም በጣም እወዳለሁ የዚህ ግን በጣም ይለያል ፍቅርም ያስይዛል ብዙም ያስተምራ ። እንደ ኤርምያስ ያለ ለእውነት የሚቆም ፓሊስ ባገባሁት ብየ እንድመኝ አደረገኝ ❤😍😍😃
@FozyhFofo-ge2ji
@FozyhFofo-ge2ji 10 күн бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ነው የተመቸኝ ኤንስፔክተር ኤርሚያስ አንተን አለማድነቅ አልችልም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂በጣም ወድጄዋለሁ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤ሃገራችን ፍርድ እየተጓደለባት ነው ልክ እንደዚህ እንደፊልም ፍርድን ብናገኝ ጥሩ ነው ሃገሬ ሰላምሽን ይመልሰው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 20 күн бұрын
ምንዋጋአለዉ አቋርጣችሁት ዱሮም የሚጥምነገረ አይበርክትም
@Mesi89
@Mesi89 3 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ምን አለበት በእውነት ለህግ እና ለእውነት የሚቆሞ ህግ አስከባሪዎች ቢበዙልን ሀገራችን እንዲህ ውቅንቅጧ አይዎጣም የነበር 👍
@marechetsebsibe
@marechetsebsibe 7 күн бұрын
Wooww 1gn new ermi techilalek❤❤❤
@EndalewGebire-vo4jd
@EndalewGebire-vo4jd 5 күн бұрын
ምርጥ ሰው በርታልን
@MastwalAmare
@MastwalAmare 11 күн бұрын
ነፍሴን ያወጣ ፊልም አቤት ፊልም አንጀቴ ነዉ የራሰዉ የኛ ሀገር ነገር ተወርቶ አያልቅም አንዱ ይሞታል ሌላዉ እንደ ፈለገ ይፈነጫል እንደዉ ፈጣሬ የባለ ስልጣኖቻችንን እድሜ ያሳጥርልን
@Farhan_Dawid_Ahmed
@Farhan_Dawid_Ahmed 22 күн бұрын
ማን እንደ እኔ ይህን ፊልም ይወዳሉ
@Ggg-kn1xi
@Ggg-kn1xi 4 күн бұрын
ማነው ይከንን ፊልም እንደኔ የሚወደው❤❤❤🎉🎉🎉
@ምሀመድወርቄ
@ምሀመድወርቄ 22 күн бұрын
ምርጥፊልም❤
@asmaaabdii1348
@asmaaabdii1348 8 күн бұрын
ዋው ዋው ፊልም ህንድን ያስንቃል❤❤❤❤
@HelenBirhanu-ub8lb
@HelenBirhanu-ub8lb 20 сағат бұрын
Wow በጣም አንደኛና ወድጄው ያየሁት የመጀመሪያው የ ሀገራችን ፊልም ❤
@ZzMm-lf3qe
@ZzMm-lf3qe 2 күн бұрын
አረ ለምድነዉ ያቋረጣችሁት ደህናነገር አይወደድምናነዉ አረ ቀጣይይይይይይይይ❤❤❤❤❤አደቀዋለሁ
@kokebeHaylegebra-ss5zh
@kokebeHaylegebra-ss5zh 5 күн бұрын
እስካሁን እደዚህ አይነት ፊልም አላየሁ ኤርሚ በጣም ነው ❤❤❤❤❤የወደድኩት።👌👌👌👌👌100/100,ይሰጠዋል 1ኛ ነው
@user-cm3qt3dc1x
@user-cm3qt3dc1x 21 күн бұрын
ውይ በፈጣሪ በዚህ እንዳያቆም❤❤❤❤❤በጉጉት ነው ማየት የያዝኩት
@vipvp2400
@vipvp2400 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋውውውውውውውውውውው ምርጥ ብቃት ምርጥ ትምህርት ሰጭ ይመቻችሁ
@berekethairu6362
@berekethairu6362 22 күн бұрын
በማለቁ የከፋው😢
@user-zx6zc7ic9z
@user-zx6zc7ic9z 3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ በርቱልን ስለ እዉነት መቆም ያሸልማል በሰማይም በምድር❤
@bethelhemgetahun4911
@bethelhemgetahun4911 12 күн бұрын
በጣም ምርጥ ፌልም ንው እደ ኤድሚያስ አይነት ይብዛልን❤❤❤
@medimedimm
@medimedimm 10 күн бұрын
የእንቅልፍ ሰአቴን ተሻምቸ ነው ያየሁት ዋው ተመችቶኛል ጎበዞች ያሁኑ ትውልድ ይሄን ነው ማየት እንደ ኢንስፔክተር ኤልያስ ኢትዮጵያ ሰላሟ እዲመለስ እደ አስፍው ያሉትን እናስወግድ
@Tsion25
@Tsion25 Күн бұрын
እውነት እኮ እንደ ሀብታም ወንጀለኛ የለም በዚች ምድር ላይ ወንድም መከታ 💪💪💪💪💪ጋሻ ሁሁሁሁ ለመልካም ስራቹ እናመሰግናለን ማስታወሻነቱ ለሆድ አደሮች ህግን የሚያጣምሙ ደሃን ለሚበድሉ በሃሰት ሰውን ለሚወነጅሉ ይሁንልኝ ሁሌም ቅን መሆን መልካም ነው❤
@MmN-wk1ws
@MmN-wk1ws 11 күн бұрын
ዋው በጣም የሚደነቅ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@user-my3cn7mc4w
@user-my3cn7mc4w 22 күн бұрын
ምእራፍ ሁለትን ልቀቁልን😢
@user-us3gm4bn3p
@user-us3gm4bn3p 12 күн бұрын
እንደዚ አጒጐ ፊልም ካየሁ ቆይቼ ነበር ኤርሚ ትችላላቹ❤❤❤❤
@fafiahmed293
@fafiahmed293 8 күн бұрын
ይሄን ልጂ ስወደው ❤❤❤❤❤❤ ያርብ እንደዚህ አይነት ጀግና ባል ስጠኝ ይሄ ልጂ ለፊልም ብሎ ሳይሆን ስፈጥረው ጀግና ነው ❤❤❤
@YassufHassn
@YassufHassn 3 күн бұрын
በጣም የሚያስተምር ነው
@SarraUae
@SarraUae 14 күн бұрын
Yemer betam des yemil new❤❤❤
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 14 күн бұрын
arife newe gene teneshe sakese bezabete!!!
@zvvhsxcvbj-ut7xm
@zvvhsxcvbj-ut7xm 20 күн бұрын
ምርጥ የምወደው ፊልም
@kedirmohammed3906
@kedirmohammed3906 14 күн бұрын
በጣም ግሩም ስራ ነው እናመሰግናለን❤
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Күн бұрын
👏👏👏👏👏 continuity cheger binorWem,Alsefalgi cutochrm. BInorutem ,Asamagi yalhonu scenoch BInorutem Still #1👏👏⭐⭐⭐🍾🍾⭐ Action seconchu ep1 jamero Tasaketolhal⭐🤼🤼⭐⭐⭐ Addis Ababa next serahen Betesaraln dse yelagal.
@habtamarage3588
@habtamarage3588 15 күн бұрын
ዋው አንደኛ ነዉ ይቀጥል
@alysaaga6128
@alysaaga6128 4 күн бұрын
Wowww betam yabede filim yimechachu ede respect erimiyas haqegn sewochin le agerachin yabizalin i❤❤❤❤❤ you
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw 19 күн бұрын
ህፃኑ ተመቸኝ ያለም ፈጣሪ እንደት እናቱ ሆድ ገባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@negussiewoldemichaelzeleke2954
@negussiewoldemichaelzeleke2954 21 күн бұрын
ድንቅ የአሁንን የአገርችን ሁኔታ በመነፅር የሚያሳይ ተከታትይ ፍልም ነው ቀጥር ክፍል 2
@user-mb7ps5wp9n
@user-mb7ps5wp9n 18 күн бұрын
ኑርልን!!!! 👍👍👍👍👍👍
@user-wc1lq4xm6q
@user-wc1lq4xm6q 21 күн бұрын
ኧሪሚ የኔጀግና ሌላ ባርት ይጀመርልን የምትሉ😢ቅርቅር ነውየሚለኝ ሲቀርብኝ
@Henok449
@Henok449 21 күн бұрын
ይማች ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ከአንድ ወር ጀምሬ ነው አየሁት Big Respirate በርታ ወንድሜ😍😍boom boom👊👊🚓🚓🚓
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ! ፊልም __ግን አገራችን ላይ እየሆነ ያለዉን እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ።
@Madinah-qb3bs
@Madinah-qb3bs 3 күн бұрын
እወነትነዉእረአገራችንሰላምናፈቀን
@SusuAhmed-xx3zu
@SusuAhmed-xx3zu 10 күн бұрын
ወይኔ እደዚህ ፊልም የወደድኩት የለም ዋው ቀጣይ❤❤
@Fanoforever314
@Fanoforever314 11 күн бұрын
ፍቅረ ስላሴ ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን 🙏
@SelamawitFetene-r6x
@SelamawitFetene-r6x 15 күн бұрын
ድንቅ ችሎታ የታየበት ❤❤❤
@sara-br3kx
@sara-br3kx 6 күн бұрын
እዉይ ኤርሚ ድፅህ የጉረመርማል❤❤❤❤❤😂😂😂😂ደግማችዉ ስሩልንንን
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 11 күн бұрын
ገና አያየሁ ነው ኤርሚያስ ድምፁ ግርማሞገሱ ዋው አገራችን አዳተ ያሉ ለፍትህ የቆሙ ባለስልጣን በኖሩ አገራችን ምንኛ ባመረባት 😢😢😢ግን ፊልም ላይ በቻ 😊ለሆድ አዴር ሙስና በጉበኛ ኢ/ያ ተበላሸች😊😢😢 ኤርሚ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@user-ez5co6fe9i
@user-ez5co6fe9i 21 күн бұрын
Erimii merta sew zamnki yibrkaa.❤❤❤❤❤❤❤
@semeretewele
@semeretewele 21 күн бұрын
አረ ኤንፔክተር ኤርምያስ ይቀጥል ምዕራፍ 2 ❤❤
@SaraSara-zh5ex
@SaraSara-zh5ex 9 күн бұрын
Wowwwww yemr endezhu aynet film ayche alawkem betam des belovial ❤❤❤❤❤❤
@user-pr9pf8nx2n
@user-pr9pf8nx2n 22 күн бұрын
Be gugut eytebaku naber😢❤
@BetelemChakiso
@BetelemChakiso 19 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ❤️❤️❤️❤️
@genetsade6865
@genetsade6865 7 күн бұрын
ፊልም መሆኑ እንጅ እዉነት እዉነቷን ፈሪጥረጥ አሪጎ እምያዉጣና ለጥቅም ከረሱን ለመሙላት ለሆዱ ያላደረ ብኖረ ምኔኛ ደስ ባለን ነበረ ግን ምን ያደረጋል ትክክለኛ የፎሊስን ተግባረ ሴረታቹታል እናመሰግናለን
@negategen526
@negategen526 20 күн бұрын
እንደት ደሥ ይላል❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 8 күн бұрын
ዋው በጣም ልዩ፡የተዋጣለት፡ፊሊምነው፡ግን፡አደጋ፡አለው ህልህ አስጨረሺ
@yuelkahsay2613
@yuelkahsay2613 8 күн бұрын
መጀመርያ ኣስጀምሮ ያስፈጸማቹ ፈጣሪ ክብር ይገቡዋል ይክበር ይመስገን ቀጥሎ ደሞ ከእንስቤክተር ኤርሚያስ ጀምሩ ሁሉንም የተሰጣቾውን ኣክት በሚገባ ሰርቱዋል ኣድንቄ የማይ ጠግባትን ፍልም ክብር ለናንተ 🇪🇷🇪🇹
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h 10 күн бұрын
ዋውውውው ኤርሚ የምወድህ❤❤❤ረ/ኢኒስፔክተር በጣም ነው የምወድሽ ደስስስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ብዙዎቹ እንደሚማሩበት ተስፋ አለኝ ኤርሚ በርታልን ውድድድድድድ ነው ማረግህ❤❤❤❤❤
@user-qm4jm3lw5k
@user-qm4jm3lw5k 3 күн бұрын
ጀግናነህ በርታልን❤
@AlmazGebremedhin-e2d
@AlmazGebremedhin-e2d 10 күн бұрын
ewiy kal yelegnim tchilalachuh waw❤❤❤❤❤
@Armeyas
@Armeyas 22 күн бұрын
እሁድ አልመጣ እያለኝ ነበር እንግዲህስ ወዲያ❤❤❤
@DavidJabulane
@DavidJabulane 21 күн бұрын
ዋዉ በጠም ፍቅረ የሚየስዚህ ድራማ ወሰጥ ነዉ❤❤❤ !! .......
@TheBest-md7gk
@TheBest-md7gk 4 күн бұрын
ክፍል 2 ቢቀጥል ጥሩ ነበር በጣም ጥሩ ትወና ነዉ❤❤❤
@user-wk7by5eb7z
@user-wk7by5eb7z 11 күн бұрын
በእውነት ይህ ፉልም አገራችለይ እየቸካሂደ ያለውን ነገር በግልፁ ነው የሚሡይ ፈጣሪ ካለ አይቸግረውም እንደህ አይነት ይሠውራችሁ ለፉትህ የቆመ ብሠጠን ሀገሪችን ሠላም ይሆን ነበር
@smeerah2020-fp6il
@smeerah2020-fp6il Күн бұрын
በሂወቴ ብዙ ፊልም አይቻለሁ የኤርሚያስ ግን ይለያል አባቴን አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@_waifu-4548
@_waifu-4548 7 күн бұрын
ኤርሚ የሚሠራቸው ስራ ሁሉም ናቸው አስተማሪ ምርጥ ፊልም እንዴ አንተ አይነት ጀግና ቢኖር ሀገራችን ውስጥ ወንጀለኛ ባልፈነጨ ነበር ምርመራ ብሎ ዝም ነውኮ ኤርሚ
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 6 күн бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ ፊልም 👌👌
@AnasAwwi430
@AnasAwwi430 21 күн бұрын
Wowww good film😢
@ShewayeHywet
@ShewayeHywet 10 күн бұрын
በጣም የተመቸኝ
@user-mz1hf9uk8p
@user-mz1hf9uk8p 8 күн бұрын
be ewunet ermias endante ayinet ewunetegna hakegna polis be hagerachin be bezulin bilan selotachin new waw betam des yilal beziw ketilu hagerachin ethiopia selamua yibzalin🥰🥰🥰🥰🥰
@SusuCoffee-id3ex
@SusuCoffee-id3ex 20 күн бұрын
እውነት ትቀጥናለች እጂ አትበጠስም የምር ያበደ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RgggBbv
@RgggBbv 12 күн бұрын
አረምርጥሠዉነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@soretisoreti9673
@soretisoreti9673 10 күн бұрын
❤ይኤልጅን እኮ ያለምክንያት ነዉ ምወደዉ ድምፁ ገራሚ ስራዉ ❤❤❤
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 39 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 311 М.
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 397 М.
When You Get Injured in The Final🤯🔥
0:19
Best Football Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
0:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Who Is The G.O.A.T  🔥 #shorts
0:27
SKIPPERS
Рет қаралды 6 МЛН
Dad's disbelief turns to pride as daughter scores as a boy #shorts
0:32
Fabiosa Animated
Рет қаралды 1,5 МЛН