Inspector Ermiyas Season1 Episode 7 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 7

  Рет қаралды 127,495

Fikreselassie Entertainment

Fikreselassie Entertainment

7 күн бұрын

Welcome to Fikereselassie Channel, / @fikreselassieentertai...
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 7
Inspector Ermiyas Season1 Episode 7
SUBSCRIBE OR
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage girl. Forced into a psychological game of cat-and-mouse by the main suspect (Asfaw Beyene), events escalate and the detective Inspector Ermiyas puts his own stability and the safety of his family at risk to bring justice.
A drama set in 1 Season and 7 Episodes of 30 minutes each.
በፍቅረስላሴ [ይትባረክ ዮሐንስ ዳይሬክት የተደረገው የአንድ አንጋፋ የፖሊስ መርማሪ (ኢንስፔክተር ኤርምያስ) በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ ልጃገረድ ደፈራ እና ግድያ ለመመርመር የተዘጋውን መዝገብ ይከፍታል። በዋና ተጠርጣሪው (አስፋው በየነ) ወደ ድመት እና አይጥ ስነ ልቦናዊ ጨዋታ እንዲገባ ተገድዶ ክስተቶቹ እየጨመሩ ሄዱ እና መርማሪው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የራሱን መረጋጋት እና የቤተሰቡን ደህንነት በአደገኛ አስጊ ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ፍትህ ያመጣል።
በ1 ምህራፍ በ7 ክፍል እያንዳንዱ በ30 ደቂቃ የተዘጋጀ ድራማ፡፡Welcome to Fikereselassie Channel, / @fikreselassieentertai...
ኢንስቴክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል1
Inspector Ermiyas Season1 Episode 1

Пікірлер: 1 000
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 6 күн бұрын
ማነው እደኔ ኢንስፔክተር ኢርሚያስን የሚወደው🤙😍😍😍
@merkeb8120
@merkeb8120 6 күн бұрын
አንደኛ እኔ ነኝ
@NebilaNasirAbamegal
@NebilaNasirAbamegal 5 күн бұрын
1 ine ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeshiBelay-g8g
@YeshiBelay-g8g 5 күн бұрын
እኔ ነኝ ዉሸታም
@bethybethy3671
@bethybethy3671 5 күн бұрын
እኔ ❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 5 күн бұрын
እኔ 1ኛ ነኝ♥️
@user-tq6fg2pw9t
@user-tq6fg2pw9t 5 күн бұрын
ተፈፀመ😢😂❤❤❤❤💪💪ምህራፍ ሁለት ይቀጥል የምትሉ👍
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 5 күн бұрын
ማለት አለቀደ😢😢
@user-tq6fg2pw9t
@user-tq6fg2pw9t 5 күн бұрын
አዎ ማማኮ ተፈፀመ አለ እኮ😢​@@user-xv8he1xu1v
@mohamedelkayselkays3934
@mohamedelkayselkays3934 5 күн бұрын
እኔም 😊
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 5 күн бұрын
​@@user-xv8he1xu1vአወ
@SeadhS-xz1ms
@SeadhS-xz1ms 5 күн бұрын
​@@user-xv8he1xu1vየመጨረሻክፍልተብሎእኮ ተፅፎበታል😢 ሲያስጠላአሁንካቆመ😢
@YishakMathewos
@YishakMathewos 5 күн бұрын
ደስ እያላ አላቃ ምን ያዳርገል ወይኔ 😊
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr 5 күн бұрын
አለቀኮ
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 5 күн бұрын
አለቀ እኮ😂
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 5 күн бұрын
ምኑላይ ይጨመር ገለቴ😂
@tehunget3830
@tehunget3830 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂​@@user-zm8eu6wj8w
@YousifNoor-qp7fw
@YousifNoor-qp7fw 5 күн бұрын
አለቀ እኮ 😂😂😂
@abigilZedi
@abigilZedi 5 күн бұрын
ለኔ ሳይሆን ለኤርሚ👍👍👍👍👍አርጉለት
@user-pc9rk6pd4b
@user-pc9rk6pd4b 5 күн бұрын
ኢኒስፔክተር ኤርሚያስን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ👍 ውዴ የሀገሬልጆች ዘረኝነት ይጥፋ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ👍የመዳም ቅመሞችየ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን
@user-ok2mi2lp3k
@user-ok2mi2lp3k 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@CjXg-du4pq
@CjXg-du4pq 5 күн бұрын
አሚንንንን
@QtrQtr-uv9dj
@QtrQtr-uv9dj 5 күн бұрын
አሚንንንን ውዴ ❤❤❤❤❤
@azmeraraye5289
@azmeraraye5289 3 күн бұрын
አሜን❤
@user-vj9pg1fg8i
@user-vj9pg1fg8i 2 күн бұрын
Minn
@yyyjgayw
@yyyjgayw 5 күн бұрын
ማነው ኢኒስፖክተር ኤርሚያስ አሸናፊነቱ እሚታየው❤❤❤
@merkeb8120
@merkeb8120 5 күн бұрын
ሓቅን ይዞ እስከተጔዘ ድረስ ያሸንፋል።
@user-dh5fz4ul3i
@user-dh5fz4ul3i 5 күн бұрын
ያሸንፋል እርግጠኛ ነኝ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 5 күн бұрын
ምን ጥርጥር አለዉ
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 5 күн бұрын
እኔ
@zuzu8756
@zuzu8756 5 күн бұрын
አሸነፈ እኮ😂
@user-ki8eu7ni4m
@user-ki8eu7ni4m 5 күн бұрын
እደዚ አይነት ታሪክ ይቀጥል የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤እስቲ እንያቹ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 5 күн бұрын
እሰይ ሰአቱ አልደርስ ብሎኝ ነበር እንኳን መጣችሁልን አሁን ደሞ ከመዳም የስራ ጥግረራ መለስ ብለን የሃገራችንን የአመቱ ምርጥ በሆነዉ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ድራማ እንመሰጣለን ኑ ቅመሞችዬ ❤❤❤
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 5 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው በሳምንት አንዴ ነው😢
@Mekdi1219
@Mekdi1219 5 күн бұрын
እሱም አለቀ
@sassahulish
@sassahulish 5 күн бұрын
እዉነት ሁሌም አሸናፊ ናት። ሀሰትና ክህደት መጨረሻዉ የማያምር ዉርደት ነዉ። ምርጥ ትምህርት ነዉ በተለይ ለህግ አካላቶች የስንቱ ምስኪን ህዝብ እምባ በከንቱ ፈሶ ቀርቷል በአንዳንድ ራስ ወዳድ ሀፍታም ። ኤርሚ ክበርልን ወንድሜ
@SimonMalas-xy9ze
@SimonMalas-xy9ze 5 күн бұрын
ሁሉ ደስ ይላል ይሄ ነገር በጣም ደስ የምለው ላይክ አድርጉልኝ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@segedzeray9854
@segedzeray9854 5 күн бұрын
አረ በፈጠራችሁ ስልኬ ዳታ ሳይጨርስ ልቀቁልኝ በተለይ ስደት ላይ ለዛውም ኡጋንዳ ካምፓላ ከተማ ቪክቶርያ ሀይቅ አጠገብ ቁጭ ብዪ ፊልሙን ስከታተል አቤት ደስታ አቤት እርካታ።
@user-bm5bw4hc7x
@user-bm5bw4hc7x 5 күн бұрын
ዳታ እናበድራለን😅😅
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 5 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ግን ሀገሩን ከነሰፈርሽ ስለጠራሽልኝ እናመስግናለን ሀቢቢቲ♥️😂😂😂😂
@milliteshome3651
@milliteshome3651 5 күн бұрын
ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 5 күн бұрын
ምን ልሰሪ ኡጋኔዳ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 5 күн бұрын
​@@aynyeyemariyamlgi1459😂😂😂😂😂
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 5 күн бұрын
እስከሚለቀቅ በመጠበቅ ላይ ነኝ ኧረ ቀኑ አልመሽ ብሎኛል ሆይ ኢንስፔክተር ኤርምያስ ብቃትክን ያለማድነቅ እኮ ኑፉግነት ነዉ የዛሬዉ ግን ያስጨንቀኛል🥺♥️♥️♥️
@TigistBelete-wx2wz
@TigistBelete-wx2wz 5 күн бұрын
ማነው እደኔ አፍጦ እየጠበቀ ያለ❤❤❤
@mimi-ze9sp
@mimi-ze9sp 5 күн бұрын
Me
@samriy461
@samriy461 5 күн бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ወድጀው ያየሁት እሁድ እስኪደርስ በጉጉት የምጠብቅ ግን ባያልቅ ብየ ተመኘሁ ለምን ተፈፀመ አላችሁ😢😢😢ወይ ፊልም ቢሆን ይሻል ነበር😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ኤርሚ ለማንኛውም ጀግና ብየሀለሁ😊
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 5 күн бұрын
የኢድሚያስ አድናቂወች ይገባዋን ላይክ👍በጣም ነዉ የምወድህ ጀግናችን ሰላም ና ፍቅር አሀገራችንን😢❤❤❤❤
@frawomen7733
@frawomen7733 5 күн бұрын
አምላኬ ሆይእንደ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ያሉትን አብዛልን አሁን እምየ የሚያስፈልጋት እንደኤርሚያስ ያለነው❤❤❤❤
@habteteshome8586
@habteteshome8586 5 күн бұрын
በሌላ ተከታታይ ድራማ እንጠብቅሃለን። ለመፈጸም ተብሎ ይህ ክፍል በጣም ፈጥኗል። ያልተዳሰሱና የተጋነኑ ሐሳቦች ተስተውለውበታል። የታሪክ ፍሰቱ ደስ ይል ነበረ በዚህ ምዕራፍ ነው የተጋነነው
@lidiya1071
@lidiya1071 Күн бұрын
Tejemirowal gudifecha bemil kifl 2 erim alebet teketatelu❤❤🎉🎉
@IlilBrahen
@IlilBrahen 5 күн бұрын
ለመስቀሉ ያለዉ ክብር ይለያል❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 2 күн бұрын
በጣም ❤❤❤❤
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 5 күн бұрын
እዉነት እዉነትናት ሁሌምም ከእዉነተኞች ያድርገን በእዉነት ❤
@user-ft9fo7kq5j
@user-ft9fo7kq5j 5 күн бұрын
ጀግናው ባለመሀተም🙏🙏 ❤❤❤
@CjXg-du4pq
@CjXg-du4pq 5 күн бұрын
ኡፍፍ አልሀምዱሊላህ እንዴት እንደተጨነቅሁ ነበር ኢስፔክተር ኤርሚያስ አላህ ይጠብቅህ የኔ እዉነተኛ እሰቲ ማነዉ እንደኔ ሚወደዉ❤❤❤❤❤
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id 5 күн бұрын
ግሩም ስራ ነው በጣም ነው የሚያምረው. ኤርሚ. በሌላ ስራ በቅርቡ እንጠብቅሀለን❤❤❤❤❤
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 5 күн бұрын
ጉድፋቻ እዛ ላይ ተከታታይ ጀምራል
@Rahma12383
@Rahma12383 5 күн бұрын
❤ማሽአላህ እናት ከወለደች እንደተ ጀግና ለእውነት የሚቆምነው
@zenabu423
@zenabu423 5 күн бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ድራማ ነው ፍቅረ ስላሴ ይመችህ
@habteteshome8586
@habteteshome8586 5 күн бұрын
ፍቅረስላሴን በጣም ከመውደዴ የተነሳ አብሮ አደግ ወንድሜ ይመስለኛል።
@senaytmerid
@senaytmerid 4 күн бұрын
Enese fonkaye mimeselenge
@abayinesh.abraham9905
@abayinesh.abraham9905 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🤝🤝🤝🤝👍👍👍👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️💯💯✔️✔️✔️❤️❤️❤️💘💘💞💞💞💞💞💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏 ዋው ዋው በእውነት እንዳንተ ያብዛልን በጣም እንወዳለን በጣም እናመሰግናለን እናመሰግናለን እናከብርሃለን ከምር ከልቤ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅ ከክፉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃች ይጠብቅWoooowww
@abayinesh.abraham9905
@abayinesh.abraham9905 5 күн бұрын
ኤርሚዬ ኤርሚ ዋው💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💘💞💞💞
@Barakat-y4l
@Barakat-y4l 3 күн бұрын
በጣም በጣም ደስ ይለል ኤርሜዬ ዘመን ይበረክ ለሀገር የምቆም እንድ አንት የሉኡን ፈጣር የብዘ ለአንትም እና ለበለብትም እና ለልጅም እና ለእህትም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethio1993
@Ethio1993 5 күн бұрын
ፈጣሪ ከእውነት ጎን የሚቆሙ ሰወቺን ያብዛልን አፈፃፀሙ 👌🎉🎉🎉🥰
@user-vl4hj8oe3s
@user-vl4hj8oe3s 5 күн бұрын
ኢንስፔክቴር እርምያስን በጣም እንደእኔ የምዎድ ካሌ ባላይክ ያሳዩኚ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️💞💞
@user-ep6ns6dy4x
@user-ep6ns6dy4x 4 күн бұрын
ዋውው ደስይልነበር❤ኤርሚያስን የሚወድ ፊልሙ ይቀጥል የምትሉ😂እጅ ወደላይ❤😊
@merkeb8120
@merkeb8120 6 күн бұрын
የዛሬው የመጨረሻው ፓርት ነው አይደል? በጣም ምርጥ ሓቅን የሚያስመሰክር አስተማሪ ፊልም በርቱልን። love you all. ❤❤❤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 6 күн бұрын
የመጨረሻ ማለት
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 6 күн бұрын
እደ 7 ክፈል ብቻነውዴ
@merkeb8120
@merkeb8120 6 күн бұрын
@@aishaaisha6991 መጀመርያ ሲያስተዋውቁ እስከ 7 ክፍል የሚቆይ የሚል ያየሁ መሰለኝ። ካልተሳሳትኩ።
@DeginetTadesse-vt7yj
@DeginetTadesse-vt7yj 5 күн бұрын
አረ መጨራሻ የለዉም ምን ለማለት ነዉ😳😳😳😳
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 5 күн бұрын
አማርኛ አለማንበቤ ጠቀመኝ ዛሬ😂😂መጨረሻ😢
@tinaye964
@tinaye964 5 күн бұрын
እጥር ምጥን ያለ አርፉ ድራማ እናመሰግናለን ፍቅሬ❤❤
@MohammedNourou
@MohammedNourou 5 күн бұрын
ማነው እደኔ ወንጀልተኟቹ በቁጥጥር ስለዋሉ ደስያለው❤❤❤
@user-wb1eo2rs4o
@user-wb1eo2rs4o 3 күн бұрын
በጣም አጓጊ እና አስተማሪ ነዉ ይቆያል እጂ ፍርዱ አይቀርም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከጂቦች ያዉጣት
@FjcjGvbh
@FjcjGvbh 5 күн бұрын
በእውነት እንደኔ ኢንስፈክተር ኤርሚያስ ያለ ታታር ፎልስ ያብዛልን ለሀገራችን
@taza3098
@taza3098 2 күн бұрын
ፈ እና ፐን መለየት የሚችል ህዝብም ያብዛልን
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 5 күн бұрын
ፍቅረ ሥላሴ መቸም የመጨረሻ ነው አትሉንም ፯ክፍል ብቻ ከእረኛየ ቀጥሎ የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነበር❤
@AlexKassa-ub2of
@AlexKassa-ub2of 5 күн бұрын
ምርጦችየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያም ሰላሙን ይላክልን ቸሩ አምላካችን የድንግል ማሪያም ልጅ 🙏🙏🙏
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 5 күн бұрын
ዋው በጣም አደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነበር ምራፍ ሁለት እንጠብቃለን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 5 күн бұрын
እውነት ውሸትን ገልብጣ ስላሳየችን በጣም ነው ደስስስ ያለኝ 🥰🥰የእውነት ፊልም ሳይኾን እውነት ነው የመሰለኝ ድል ከእውነት ጋር ለቆመው ለኢንስፔክተር ኤርሚያስ 🥰💪💪የኤርሚ ፍቅረኛ ረዳት ኢንስፔክተር 😍💪🥰❤️እውነትን ስለያዘ እግዚአብሔር አንቺን ምክንያት አድርጎ ድልን አቀዳጀው !✝️ባያልቅ ብዬ ተመኘው ግን አጨራረሱ መልካም ስለኾነ ደስስ ይላል ።
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 5 күн бұрын
ኤሪሚ ግን አድናቂህ ነኝ በሌሎችም ምርጥ ስራዎች እንደማገኝህ እምነቴ የፀና ነው
@DeginetTadesse-vt7yj
@DeginetTadesse-vt7yj 5 күн бұрын
እንደ እንስፔክተር አይነት የእዉነት ፖሊስ በእትዮጵያ ብኖር በእትዮጵያ ሰላም በሰፈነባት ነበረ
@MeronAnshebo
@MeronAnshebo 5 күн бұрын
ኸረ ወይኔ ኡኡኡኡኡኡ ድራማው አለቃ።🤦🤷😢💔 ምን አለ ዝም ብሎ ቢቀጥል ለማንኛውም big respect 🙏 inexpecte ermis💪💪 የምር ልቤንነው የወሰድከው ❤😢😂😅 ለትወና ብቻ ሳይሆን ለሃገራችንም እንዳንተ አይነት ሃቀኛ ሰው ያብዛልን 🙏🥰🙏🥰
@user-nt4yx8wb1b
@user-nt4yx8wb1b 2 күн бұрын
በሌላ ድራማ እና ፊልም እንጠብቅሀለን በተለይ መንፈሳዊይ የቤተክርስቲያን ይዘት ባለው ቢሆን ደስ ይላል አሁን አተ ካለህበት ግዜያዊይ ሁኔታህ እንደተረዳሁህ ❤❤❤❤
@Egziabhereregnayenew
@Egziabhereregnayenew 5 күн бұрын
wow ከ ክፍል1_7ነው ያየሁት የእውነት በጣም አሪፍ ድራማ ነው ፍቅረ ስላሴ አድናቂህነኝ የኔ ጀግና😊🥰🥰🥰🥰
@user-im7kn8xp7g
@user-im7kn8xp7g 5 күн бұрын
ማነዉኢንስፔክትር ኢርሚያስ እደኔ የሚወደዉ❤❤❤
@mekimeki739
@mekimeki739 4 күн бұрын
#ህዝብም ሳይጉላላ አጠር ያለ ነገር ግን ቁም ነገር ያዘለ ምርጥ ፊልም ኤርሚ በድጋሜ በጥሩ ስራ እንዴምናገኝክ ተስፋ አለን 🌹♥️
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 5 күн бұрын
አንድነት ሃይል ነው ሰብለ እና ኤርሚ ከልብ መዋደዳቸው ለድል በቅተዋል። ምርጥዬ ነው።
@fikryibeltal-fd6pt
@fikryibeltal-fd6pt 5 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው አሁንም በሌላ ክፍል ይጀመርልን ሳምታን እንዴት እነደወደድኮት የመዳምን ጭወት እንኮን እስክረሳ ድረስ😂😂😂 ኢሪሚ ሳላደንቅክ አላልፍም❤❤❤❤ በሊላ እረስ እስከምንገናኝ ሰላም ሁኑልኝ በጣም እወዳችዋለው አከብራችዋለው ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semerttefera6326
@semerttefera6326 5 күн бұрын
ዋው ምርጥ ድራማ ኢንስፔተር ኤርሚያስ ምርጥ ሰው እንዳተ አይነት ለአጉራችን በፈጠሪ ምነኝ ደስ ባለን
@EeEe-hg7cx
@EeEe-hg7cx 3 күн бұрын
ኢኒስንፕክተር ኤርምያስ አሸናፌነትህ❤
@HabetameydengleLij
@HabetameydengleLij 5 күн бұрын
ፍቅረ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የምወድህ ስራህ ሀይማኖትን ወዳድነት. ❤ በረታ ፖርት እንዳለው ተስፋ አለኝ ይቀጥል
@user-sr5yk6pw2i
@user-sr5yk6pw2i 5 күн бұрын
አረ በህልሜ እየመጣችሁብኝ ነው ቶሎቶሎ ልቀቁት❤❤
@WudeMenga
@WudeMenga 5 күн бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ባለማቱቡ ስወደዉ❤
@alazarteferi6383
@alazarteferi6383 4 күн бұрын
አሜሪካ ሆኜ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ምርጥ አጓጊ ድራማ❤
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 2 күн бұрын
ዋዉዉ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ባለማህተብ አክተር ትለያለክ ሁላችሁም የምር ትችላላችሁ❤❤🎉🎉🎉
@user-ip9kf9rn3r
@user-ip9kf9rn3r 5 күн бұрын
ይሔ ፊልም ስለሆነ መጨረሻው አማረ ግን በኡነቱ አለም የለም እደዚ😢😢😢😢❤❤❤❤
@KedoKedo-mv9ew
@KedoKedo-mv9ew 5 күн бұрын
የአማርኛ ፊልም ካይሁ አመት አለፈኝ 😻ግን ይሄንን ሳላይ ማለፍ አልቻልኩም ያበደ ፊልም 💃🤙😽
@user-be9cb1cu9o
@user-be9cb1cu9o 5 күн бұрын
የኛ ባለማህተብ ሁሉ ነገር ሚያምርብህ ❤
@user-rj8qn2pl7n
@user-rj8qn2pl7n 4 күн бұрын
ዋው መጨረሻው ሳምር እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
@HnanH-zh1up
@HnanH-zh1up 6 күн бұрын
ይለቀቅ ❤❤❤❤🎉
@tewahdonatemnete4944
@tewahdonatemnete4944 5 күн бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ደግሞ በሌላ ስራ እንጠብቅሀለን ኤርምያስ ❤❤❤❤❤❤
@user-mk9zy5br6y
@user-mk9zy5br6y 5 күн бұрын
በእውነት። በጣም። ደስ የሚል ነው እውነት። ተደብቆ። አያቀርም የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FhDh-ko9bk
@FhDh-ko9bk 5 күн бұрын
እኒስፔክተር ኤርሚያስን እሚወድ😮😮እውነት ሁሌም አሸናፊናት በጣም ትምህርት ያለውፊልምነው😮😮❤❤❤❤
@YeshiBelay-g8g
@YeshiBelay-g8g 6 күн бұрын
ይለቀቀ ❤❤❤❤❤❤
@user-yv8yf2vm4m
@user-yv8yf2vm4m 5 күн бұрын
❤❤❤❤የኤርሚ ወዳጆች ላይክ
@user-nm7rm8ez3o
@user-nm7rm8ez3o 5 күн бұрын
ልቤ ትርትር እያለ ጨረስኩት መጨረሻው ደስ ሲሲል አስፋንማ ሲመታው አፍጥጨ ስልኬ ውስጥ መግባት ነው የቀረኝ ክክክ እንደነዚህ አይነት ጀግኖች የእውነት ቢኖር ቢቀጥል ሃሪፍ ነበር
@fantahun-vq9hz
@fantahun-vq9hz 4 күн бұрын
ምዕራፍ ሁለት ይቀጥል ፡እንደ ኢ/ኤርሚያስ ፖሊስ ያብዛልን ይስጠን፡እናመሰግናለን በርቱ
@EndrisMedia-ke9yw
@EndrisMedia-ke9yw 6 күн бұрын
ልቀቁልን❤
@SamijSamu
@SamijSamu 5 күн бұрын
ማርያምን በህይወቴ የምጠላው ነገር ቢኖር ፖሊስ ነው ነገር ግን እንስፔክተር ኤርሚያስን ካየው ምናልባት እውነተኛ ፖሊስም ይኖራሉ ግን ባለ ሃብቶቹ እየተጯናቸው ነው ብየ ማሰብ ጀመርኩኝ ፊልሙ እንዴኔ የተመቻቹ እስኪ 👍
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 4 күн бұрын
ታማኝነት እውነት ነው ታማኝነት ነፃነት ነው ታማኝነት ፍትህ ነው የእንስፔክተር ኤርሚያስ የበረከት ፀል ለኢትዮጵያ ምኞቴን ጀባ ብያለሁ
@user-nh2db8wp7i
@user-nh2db8wp7i 5 күн бұрын
ዛሬ በጣም ደስ አለኝ ምክንያቱም እዉነት ስለ.ታገለጠች❤❤❤❤
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 күн бұрын
ይህ የጅብምስል. የያዘ ፖሊስእና. ሽማግሌ ማቁርታቸዉንሲይዛቸዉ. የማይበትንቀንናፈቀኚ. ጀግናአላህየዉነት. ያድርግክ 🎉🎉🎉🎉🎉
@edenlij5965
@edenlij5965 5 күн бұрын
ተፈፀመ!! በጣም ምርጥ ድራማ ነበር እናመሰግናለን ::
@G9yyjckvf
@G9yyjckvf 5 күн бұрын
ግን ማነው እንደኔ ኤርሚን የሚወደው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኤርሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤🎉
@user-kw8tr8ew3n
@user-kw8tr8ew3n 5 күн бұрын
እውነት ሁሌም እንደዚህ ውጭ እባክሽ ለሀሰተኞችና ለባለስልጣኖች ቦታ እንዳትሰጭ 😢❤❤❤ኤርሚን አይነት ሰውም ይብዛልን
@RanaAssaad-vj5mg
@RanaAssaad-vj5mg 5 күн бұрын
ዋው አስተማሪ ነው ትለያላችሁ በእውናት ሁላችሁም ተባረኩ ሰርታችሁታል እዲህ አጠር ያለ ነግር ደስ ይላል ምእራፍ 2ቀጥሉልን በማያልከው በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሁለኩ ❤❤❤❤❤
@user-yf5gy1jy1s
@user-yf5gy1jy1s 5 күн бұрын
ለሠው ልጅ በሙሉ ሰላም ፍቅር ይብዛ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@BrhanTadele-ef3bz
@BrhanTadele-ef3bz Күн бұрын
የኢትዮጵያ አገራቺን ሰላም ይውረድልን
@roham8166
@roham8166 19 сағат бұрын
ማነው እንዳኔ ከ facebook አይቶ የመጣው ማርያምን በጣም ደስ yemil ድራማ ነው 👍👍
@haHaimanot
@haHaimanot 3 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ነው ኤርሚ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤
@user-bz4od4bw1r
@user-bz4od4bw1r 3 күн бұрын
በጣም ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ ለዛውም የኛ የሀገርኛ ፊልሞች ነገር ግን እንደዚህ ፊልም የሚሆን ጭራሽ የለም ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj 4 күн бұрын
ኤርሚ ስወድህ እንዳንተ ያለ ለእወነት የምቆም ፖልስ ያበዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍
@NasirDegan
@NasirDegan 4 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆን ሙቪ ነው ይቀጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ትሰለስላለች እንጂ አትበጠስም
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 күн бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ አላለም ይገባታል. ጀግናናት 🎉🎉🎉🎉
@eyueyu2786
@eyueyu2786 4 күн бұрын
እንደዚህ እጥር ምጥን ያለ ድራማ ስላሳያቹህነ እግዚአብሔር ያክብራቹህ በጣም ቆንጆ ነበር
@yitu8355
@yitu8355 5 күн бұрын
ማነው በኢኒስፔክተር ኤርሚያስ ዉስጥ ፋኖ የሚታየዉ😮❤
@appseth8007
@appseth8007 5 күн бұрын
ሳምንት ሙሉ የተጨነቅኩበት በቃ ተፈጸመ አፈጻጸሙ ልብ ያስደስታል ዋው እውነት ታሸንፋለች ሁሌም ትንሸ በዚህ ክፍል ተጋነነ የምለው ኤርምያስ በሳጃ ተወግቶ ምንም እዳልተፈጠረ መሆኑ ወጊውን መቶት ቢሆን ኤርሚያስ ሌላው የሰው በላው ቤት ዘበኛ አላየንም ክፍት እንዴት ሆነ የውጪ በሩ
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 5 күн бұрын
ደስ የሚል እጥር ሙጥን ያለ እናመሰግናለን❤❤❤
@user-qx6nk8mh8n
@user-qx6nk8mh8n 5 күн бұрын
ኢኒስፐክተር ኤርሚያስ እንወዳሃለን እናከብራሃለን ከፊልሙ ቡዙ ስለ ተማርን እናመሰናመስግናሃለን❤❤❤
@jani23
@jani23 3 күн бұрын
እሙሼ የፍቅር ሃገር ልጅ፡ ምርጥ ፊልም ነው
@zed8332
@zed8332 5 күн бұрын
ይለለቃቅ በጉጉት አየጠበቀነዉ❤❤ኢንሰፔከትር ኤርምያስ አተ እደመታቸነፊ ምንም ጥሪጥሪ የለኝም ጀግናዉ❤❤❤❤💪💪🙏እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@user-hv7cz4kq1e
@user-hv7cz4kq1e 2 күн бұрын
የኢንስፔክተር ኤርሚያስ አይነት ጀግና ሺህ ይወለድ❤ ሰላም ለሀገራችን እትዮጵያ🇪🇹❤🇪🇹
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 күн бұрын
ኢንስፔክተር. ኤርሚያስን. እስኪለፊልሙም ቢሆንእስኪየዉነት. ማረግይስጡት እናይሸለምየምትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉. ያአጅብየመሰለ. ሽማግሌይችን. ቆጆሊየቆሽሻት መስሎኚእዴት ነበርልቤንያመመኚ 🎉🎉
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 күн бұрын
በሀገራችን ልክ እንዳንተ አይነት ፖሊሶችን ያብዛልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ft1lm4bx8u
@user-ft1lm4bx8u Күн бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል ኢንስፔክተር ኤርሜያስ አሸናፊ መሆኑ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AlMadam-ir4lb
@AlMadam-ir4lb 5 күн бұрын
በእውቀት የታሰረ ፉልም አቦ የማች ኤርሚ❤❤❤❤❤
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 күн бұрын
ወይ ግሩም!!!! ኢንስፔክተር ኢርሚ የልብ አውቆ ነረትክልኝ! አቦ እንዲህ ፍሰቱ የሚያምር ተከታታይ ድራማ አሳዩን:: ተባረክ🎉🎉🎉🎉
@Alemf2k
@Alemf2k 5 күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ከቃል በላይ እዉነት እኮ ፀሀይ ነች ኢንስፔክተር ኤርሚያስ 💪💪💪💪
@aseed792
@aseed792 5 күн бұрын
ማለቅ የሌለበትም ነበር ብቻ እናመሠግናለን❤👏
@user-hd8nn2kp9w
@user-hd8nn2kp9w 4 күн бұрын
ቀጥሉበት በጣም ተመችቶኛል ፊልሙ
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
ለዛ
Рет қаралды 175 М.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ
15:42
Yared Negu
Рет қаралды 69 М.
Inspector Ermiyas
8:09
Inspector Ermiyas -ኢንስፔክተር ኤርሚያስ -
Рет қаралды 22 М.
Qophii Caayaa: Kantiibaa Magaalaa  Shaggar -  Dr. Tashoomaa Addunyaa waliin taasifame
1:06:50
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 58 М.
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
Yemeabel Wanategnoch - S01E01 - Part 1 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 1
36:55
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 2,1 МЛН
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
Paige VanZant absorbs and delivers strong slaps in Power Slap debut 👋
0:33
MMAFightingonSBN
Рет қаралды 1,3 МЛН
ЖЕНЩИНУ ПОСТАВИЛИ НА ВОРОТА☠️❗️
0:20
Профессор ПельменАрти💀
Рет қаралды 1,2 МЛН
СПОРИМ, ВЫ НЕ ПОДПИШИТЕСЬ‼️
0:20
rOmaanyy
Рет қаралды 230 М.
Дибала против вратаря Легенды
0:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,6 МЛН
HOW HIGH DO THESE PRO FOOTBALLERS KICK? ⚽️
0:15
Sinho
Рет қаралды 4,8 МЛН