ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!

  Рет қаралды 192,868

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

ዛፍ ለመትከል ወሳኙ ጊዜ ከ 20 ዓመት በፊት ነበር፤ ከዛ ቀጥሎ ግን ወሳኙ ጊዜ አሁን ነው! በምንፈልገው ጉዳይ ራሳችንን ለመለወጥ ጊዜው አልረፈደም፤ መወሰን ከዛ ወደ ተግባር መግባት ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው። ቆራጥ ሆነን መለወጥ ለምንፈልግ ሁሉ ቀላል የሆኑ መንገዶችን እናወራለን!
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 363
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia Жыл бұрын
ቤተሰቦች በቪዲዮው መጨረሻ ላይ የጠቀስነው መፅሀፍ በአማርኛም በእንግሊዝኛም ይገኛል። መልካም የለውጥ አመት ተመኘንላችሁ🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melodymesfin7146
@melodymesfin7146 Жыл бұрын
ላናግርክ የምፈልገው ነገር አለ በምን ላግኝክ ቴሌግራም አልጠቀምም
@user-nu5fb8qy6x
@user-nu5fb8qy6x Жыл бұрын
የመፅሃፊ ርእስ ባማርኛ ኣለ ብእንግልሽ ብቻ ነኝ ያገኘዉት እባክህን መልስልኝ
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v Жыл бұрын
በፍቅር አፌን ከፍቼ ነው የምሰማችሁ ክበሩልኝ 🥰🙏
@Alfa1M
@Alfa1M Жыл бұрын
"...አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡" Qur'an(13:11)
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ። አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ።
@nebunebuwelday5450
@nebunebuwelday5450 Жыл бұрын
ተባረኪ
@imhere9068
@imhere9068 Жыл бұрын
Amen
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 Жыл бұрын
እሄ ልጅ ሚናገረውን ሰሰማ ልቤ ሞራሌ ሁሉ ይነሳሳል ባንተ ንግግር አንድ ነገሬን ቀይሪያለው በርታ እናመሰግናለን👍👍🙏❤️❤️
@alexfekadu542
@alexfekadu542 Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ 2015 ፈጣሪ የተራበ የሚጠግብበት የታሰረ የሚፈታበት የታመመ የሚድንበት ያጣ የሚያገኝበት ዘመን ያርግልን አሜን ፫ እንድናነበው የጋበዝከን መፅሀፍ በትርጉም ቢኖር መልካም ነበር
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emebetgebregiorgis2845
@emebetgebregiorgis2845 Жыл бұрын
Ale biloal wendme. Be Amarigna ena BE Englizegna ale biloal. Good luck brother🙏
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
*_ድንቅ ምክርኮ ነው የምታስተምርን ትለያለህ ‼2015 እባክህ ልለምንህ ስላም ፍቅርን ይዝህ ነቶሎ እኛ ምንም አንፍልግም ስላም ካለ ሁሎም አለ🥺🥺‼🙏_*
@shomebaz8795
@shomebaz8795 Жыл бұрын
God is love sis No more love
@dinaabrahamtekie
@dinaabrahamtekie Жыл бұрын
የመፅሐፉ ሰም ምን ይባላል በአማርኛ ሲቀጥል የምታቀርባቸው ትምህርት እና ምክር ባጣም በጣም የሚያንፁ ሰለሆኑ ከልብ አመሰግንሃለሁ እንዳንተ ዓይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን ተባረክ ወንድሜ
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w Жыл бұрын
የሚገርም መልእክት ነው እናመሠግናለን 🙏🥰
@henokachalu
@henokachalu Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ያለህን እና የምታቀውን ሁሌም ለተደራሾችህ የምታቀርበው ከልብህ ነው፡፡ ማህረሰባችንን ለማስተማር እና ለመለወጥ ለምታደርገው ጥረት ደጋፊ ነኝ፡፡ለእኔም ትምህርት ሆነኀኛል የማቀውን እና የተረዳሁትን ለሌሎች እንዳካፍል አመሰግናለው መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ለሁላችሁም
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@nigatuawudma9098
@nigatuawudma9098 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ኢንስፓየሮች🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼
@gechgech5682
@gechgech5682 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ብርቅዬ ልጆች አሉሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን🙏 እንኳን አደረሰህ ትለያለህ ወንድሜ🙋
@hayemanot5169
@hayemanot5169 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ስነዬ እናመሰግናለን
@NebiMengisteab-bt1dh
@NebiMengisteab-bt1dh Жыл бұрын
ኣሜን ሰነወርቅ ለዉላችን የሠላም የጤና የስኬት የሠጠህን ትምህርት የመወሰን አመት ያድርግልን ገሕግዚሔቢሔር ጋር
@melalatube
@melalatube Жыл бұрын
Really i'm so glad to have such young and energetic life coach and motivational speaker in our country. I learn a lot and start to change my life. I recommend every body to follow and learn from it.
@snaytesnayte4568
@snaytesnayte4568 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስየሚል ትምህር እኮን አደረሳቺሁ
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ስነወርቅ የስኬት የሰላም የፍቅር አዲስ አመት ይሁንልን አሜን በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o Жыл бұрын
እንኳ አደረሰህ አደረሰን ኢንስፓየራችን የሰላም የጤና አመት ይሁንልህ የህይወታችን መምህር በጣም እናመሰግናለን ስለሰጠኸን ምክር🙏🙏🙏
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አየረሰን ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን /3💚💛❤🌻🌻🌴🌴
@tayiba6194
@tayiba6194 Жыл бұрын
👍
@mahlet2954
@mahlet2954 Жыл бұрын
ስነ በርታ ጥሩ ሀሳብነው።እስኪ በስደት ላለነው ፍርሀት በሰው ሀገር ላስቀርን ቆርጠን ሀገራችን እዳገባ ስበብ እያበዛን ለቀርን ቆርጥ የምልበት ትምርት ፕሊስ ?
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን 🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አዲሱ ዓመት 2🌼15 ዓ.ም የሰላምየፍቅር የአንድነት እና የመቻቻል ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዐመት!! በጣም በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ ።
@Derikvlog9
@Derikvlog9 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ጥሩ ነው ዛሬ ያነሰከቻ ሀሳቦች በጣም ወሳኝ ናቸው አንዳንድ ግዜ እኛ ሰው ምክንያት እንፈልገለን አጥፍተን እንኮ ብሆን በዘ ሰው ከምነሰብ አወ አድርጋለሁ ሁለተኛ ያን ጥፈት ለለመድገም መሞከር አለብ ስለዚ ለሁሉም ነገር ሌለ ሰው ምክንያት አነደርግ በራሰች ህይወት እኛ እራሰችን ነን መወሰን ወይም ተጠያቂ መሆን ያለብን ማንም በህይወታችን ለምፈጠሩ ነገሮች ምክንያት መድረግ የለብንም አንተ ትለየህ እግዚአብሔር ይባርክ 😇
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን ስነ ወርቅ አቤት አደበት ሁሉንም አሞልቶ የሰጠህ ስነ ወርቅ እውነት እዳተ ያለ ልጂ ስላላት ሀገራችን. ኩራት ይሰማናል. የኛ እንቁ
@solotube9930
@solotube9930 Жыл бұрын
መወሰን እና ወደ ተግባር መግባት 👉ቆራጥ መሆን ለምን ይጠቅማል? ለምን አንደምታደርገው ማወቅ ባትወስን ምን ታጣለህ 👉መጠበቅ ማቆም ! ሙድ ውስጥ እስክትገባ አትጠብቅ አሁኑኑ መወሰን 👉ወደኋላ መመለስ ማቆም ውሎን መቀየር ምንድነው የጎተተ! ከልቡ ወስኖ ለመለወጥ መቁረጥ 👉ለህይወት ሃላፊነት ውሰድ ከፈጣሪ ቀጥሎ ሃላፊነት መውሰድ 👉ከወወሰንክአድርገው ወደተግባር መግባት ደይ ወደ ተግባር ደይ ዳይ በጣም ጠቃሚ መረጃ በርታ
@madi6614
@madi6614 Жыл бұрын
👌👌👌👌
@messihiruy6775
@messihiruy6775 Жыл бұрын
አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ያለህን የምታውቀውን ነው የምታካፍለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መልካም አዲስ አመት
@surafel6584
@surafel6584 Жыл бұрын
ህይወቴን ለውጠካል ፈጣሪ ህዎትክን ያስተካክልልህ በተለይ ስለ ግዜ የሰራከው ለውጦኛል እግዜር ያክብርልኝ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn wodemachen amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🌻🤲
@tesfahunkinde358
@tesfahunkinde358 Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት መጨረሻ ላይ የጠቀስkeው መፅሀፍ በአማርኛ mn ybalal
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ መልካም ብአል ወገኖቼ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድም
@hggu287
@hggu287 Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
በጣም የሚጠቅም ና የሚያነቃቃ ምክር ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክህ
@user-ri9xr1tz5v
@user-ri9xr1tz5v 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
እውነት ብለሀል የሁላችንም ትላት የሚያስጠላ ነው እግዛቢሔር የተመሰገነ ይሁን ዛሬ ሌላ ቀን ነው ታሪክ ተለወጠ🙏🙏🙏
@user-ii5mx7bx9w
@user-ii5mx7bx9w Жыл бұрын
እመሰግናለወ መረጥሰወ ተባረክ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
በተመስጦ በጥንቃቄ ነው ያዳመጥኩህ እናመሰግናለን።
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l Жыл бұрын
እንኳን ኣደረስህ ታላቅ ኣባት ያልከው ሁሉ እውነት ነው ጉዳቱ የፈጠረንን ኣምላክ ትተን በሰው መታመን የህየወት ኣጥፊ ቀስም ሰባሪ የለም ነገር ግን ከሰው መታመን ይልቅ በፈጣሪ መታመን ትልቅ ማሰተዋይ ነው ወገኖች እግዚአብሔር መንገዳችን ይጥረግልን ኣሜን ቶሎ ቶሎ ና ማንቅያችን እናመሰግናለን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@kalkidanaweke7773
@kalkidanaweke7773 Жыл бұрын
አይቤን ማን ሠረቀው (who moved my cheese) የሚለውን መጽሀፍ እንድናነብ መከረህን ነበር ነገር ግን ይህ መጽሀፍ በእንግሊዘኛ ብቻ ነው በአማረኛ የተተረጎመ ካለ ብጠቁሙን ጥሩ ነው በተረፈ እኛን ለመለወጥ የምታደርጉት ጥረት በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት በርቱልን በጉጉት ነው የምናዳምጣችሁ 👍❤💚💛
@Wube373
@Wube373 3 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው 🙏
@ashenafiteshome1629
@ashenafiteshome1629 Жыл бұрын
best perfect no word inspire ethiopi
@zerihuntariku1742
@zerihuntariku1742 Жыл бұрын
ገራሚ መልዕከት ነዉ እናመሰግናል,እንወድሃለን ስነወረቅ የስከት አመት ያረጥልንንንንንንንን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ወንድማችን
@bertukansisay760
@bertukansisay760 Жыл бұрын
በትክክል የእኔን ሂወትየምታወራ እስኪመስለኝ ድራስ ነው የም መሰጠው ተባረክ
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@MmMm-bh1ey
@MmMm-bh1ey Жыл бұрын
እንኳን አብሮ.አደረሰን.Inspire Ethiopia
@mihiretabera-pl5yg
@mihiretabera-pl5yg 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 🎉🎉🥰
@geremewtsehay5496
@geremewtsehay5496 Жыл бұрын
የህይወት ቅመም ናቹ ♥♥♥
@ffsadf9690
@ffsadf9690 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሙዚቃ ባይጨመርበት መልካም ነው ሁላችንንም ሁኔታ ያማከለ እደሆን
@addisgetachew7199
@addisgetachew7199 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
@heranmulushewa3800
@heranmulushewa3800 Жыл бұрын
Seneye betam enamesegenalen yanesahew Hasab le addisu amet teru new 10q
@umuarebuu
@umuarebuu Жыл бұрын
ዛሬ መዳሜ የሀበሻ ዶሮ ወጥ ሲሪ ብላኝ እሺ ብየ ዶሮ መገነጣለ ጀመርኩ ከዛ ባህሌ ለምን ይቅር ብየ12ብልት ቆጠራ ጀመርኩ ስቆጥር 11ሆነ 1ጎደለ ፍለጋየን ቀጠልኩ ከዛ ከብዙ ፍለጋ ቡሃላ ለካ የሱፐር ማርኬት ዶሮ መቋዶሾ የለውም😅 እስኪ ሰብ እያረጋቺሁኚ ወገን ኧረ እንተዛዘን😥
@afaf6814
@afaf6814 Жыл бұрын
😂😂
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w Жыл бұрын
ክክክክክ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 Жыл бұрын
እኔ እባዬ ነው እሚመጣው የሆነ ነገር ጥፍቶኝ ፈልጌ ካጣሁት 😬መዳምን ጭራሽ ባላያት ደስታዬ አች ደብቀሽው ነው እላታለሁ ዝም ብላ ትሄድ እና በሌላ ቀን እዲህ ብልሽኝ ብላ ወቀሳ 🙆‍♀️😆
@umuarebuu
@umuarebuu Жыл бұрын
@@madinahmadinah9515 ክክክክ
@Hikmaee
@Hikmaee 13 күн бұрын
ጎሽ እኔ አለሁ መገነጣጠል የማልችል ለ12😅
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን መልካም አዲሥ አመት ለሁላችንም የወሠነውን የምናሣካ ቆራጦች እንሁን 💪
@selammaru1387
@selammaru1387 Жыл бұрын
እናመሠግናለን የኛ ምርጥ
@zakeversatile8482
@zakeversatile8482 Жыл бұрын
I am Ethiopian born and I can hear a little Amharic and you are very comfortable with me. Keep it up
@yenenehfasil1592
@yenenehfasil1592 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በተለይ የመጽሐፍ ጥቆማው ሌላም ጊዜ ብታደርግ ጥሩ ነው
@getiatunna3830
@getiatunna3830 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደራስን ወንድሜችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን
@alammulat599
@alammulat599 3 ай бұрын
ብዙ ተምሬበተ አለሁ ወንድሜ በርታ እናመሰግናለን
@nejamenu1762
@nejamenu1762 Жыл бұрын
በጣም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏 አምሰግናለሁ
@b-gamer2883
@b-gamer2883 Жыл бұрын
Always big love man
@ggtechinfo3961
@ggtechinfo3961 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን
@AddisInnovation
@AddisInnovation 2 ай бұрын
Hi! You are an amazing teacher. Where have you been for the last six months? I haven't found any new motivational lessons from you. You are excellent! I've read many books, but you are the best. Thank you, and please keep going with your KZfaq channel. it will rewarding soon.
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o Жыл бұрын
Amen Amen Amen enken aber adersen lelajen yelewet zemen yerglen !!!!
@ShwagaAbeje
@ShwagaAbeje Ай бұрын
እንኳንኣብሮ ኣደረሰን❤❤❤
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ስኔ በርታልን 🌻🌻🌻🌻
@asechagashaw6245
@asechagashaw6245 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን ቤተሰቡ
@hanabelay7574
@hanabelay7574 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ😘😘 መልካም አድስ አመት ይሁንልን 🙏🙏🙏
@zarazara3941
@zarazara3941 Жыл бұрын
Tabrkie mertie swe ❤️ ❤️
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ አንደኛ እንኳን ደህና መጣህ❤👍🙏
@belaytube8613
@belaytube8613 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድም እናመሰግናለን የኛ ወጣት
@ethio_kana_tube2516
@ethio_kana_tube2516 Жыл бұрын
Ewnt nw wendm Allah rgm edeme yesteh
@mammeumer4101
@mammeumer4101 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትምህርትህ ሰውን በርግጥም ከተጠቀሙበት አሳምሮ ይቀይራል
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy Жыл бұрын
መልካም አዲሰ አመት ምርጡ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-hx9ye9jw3r
@user-hx9ye9jw3r Жыл бұрын
ኑርልን
@Reyanmohammod12
@Reyanmohammod12 Жыл бұрын
Arif new gn bzum aynefam endelelawgize intereste ayaregm
@samiramarw6055
@samiramarw6055 Жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለንየመካም 😘🙏🙏🙏
@maleklaenk2857
@maleklaenk2857 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 Жыл бұрын
ውይይይይይይይ ስነ ወርቅ ምን ብየ ልንገርህ ቃላት የለኝም በጣም አመሰግናለሁ
@niftalemabraha3235
@niftalemabraha3235 Жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድህ ይጋባል አቅምህ እቅድ እዴት የሚለውን
@meaza2509
@meaza2509 Жыл бұрын
አትጥፋ እናመሰግናለን መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም 🌼👏🏽
@tegstyashiy9343
@tegstyashiy9343 Жыл бұрын
Wow tedilenal aenta. Selasetin erjem edim yesiteke fetari
@azmianeley7855
@azmianeley7855 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ጥሩ ትምህርት ነው
@rabiyoutube7772
@rabiyoutube7772 Жыл бұрын
ወድማችን በርታ የኛ አደበት ጣፍጭ በጣም ነው የመሠጠኝ
@orlyashata4976
@orlyashata4976 Жыл бұрын
,እሜን እሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናስመስግናለን ወንድም በርታ
@sarasara-rg3lb
@sarasara-rg3lb Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርታልኝ❤❤
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 Жыл бұрын
Gena stnager gemche never yenem memhr new cr7 yene wendm zare new yayewk bcha bexam xru memhr nek kberlgh 🙏🙏
@user-rs1gp7fm9s
@user-rs1gp7fm9s Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏🙏
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
እናመሰግን አለን ወድምየ🙏🙏🙏
@hailuseifu2814
@hailuseifu2814 Жыл бұрын
መታደል ነው ሀሳብን ማንሸርሸር
@zubairaahmed2604
@zubairaahmed2604 Жыл бұрын
በጣም አነቃቂ አበረታች ነው ቀጥሉበት
@woineshetteshome6356
@woineshetteshome6356 Жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው
@tegegntadesse9685
@tegegntadesse9685 Жыл бұрын
It is amazing lesson. Thank you my dear brother for your inspiring session.
@tewodrosdagnachew7517
@tewodrosdagnachew7517 Жыл бұрын
አመሰግንሀለው።(❤😍😘)
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 Жыл бұрын
Thanks!! Inspire Ethiopia
@dibbauae7240
@dibbauae7240 Жыл бұрын
Thank you Latem melkam Adis amet
@user-ty5km9bd6z
@user-ty5km9bd6z 3 ай бұрын
Ati nama addati galatoomi jaba biyyaa !!!!
@Abc21dc
@Abc21dc Жыл бұрын
Welcome ❤❤ big respect C.Ronaldo
@lizb8850
@lizb8850 Жыл бұрын
Just ordered the book, thanks for the recommendation
@antehungeta9118
@antehungeta9118 Жыл бұрын
Happy new year Sine work ሽ አመት ኑርልን!!ያልከውን መጽሐፍ down load አድርጌ እያነበብኩት ነው!በጣም ግሩም ነው!ይለውጠኛል ብየ አሥባለሁ!!!
@yaseenmohammed1347
@yaseenmohammed1347 Жыл бұрын
መፅሀፉ ምንድነው እኔም ላምቢበው
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 20 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 1,8 МЛН
ከሰው መጠበቅ እናቁም!
24:40
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 36 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 20 МЛН