አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር

  Рет қаралды 473,719

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ፈረንጆቹ 'Mind Programming' ይሉታል፤ አይምሮን ለፈለግነው አላማ ማስተካከል ማለት ነው። አይምሮአችንን ከመጥፎ ሀሳብ፣ ጭንቀት፣ ፍርሀት፣ ቁጭት አውጥተን እንደ አዲስ ማሰብ እንጀምራለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 1 200
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
ተመሥገን በዚህ ዘመን በመወለዴ ደሥተኛ ነኝ የራሤ የምለው ሠው ባያጠነክረኝ እንክዋን ምርጥ ምርጥ ወንድምና እህቶች በሚዲያ አውቂያለሁ 🙏😍😍😍😘
@hananadem5921
@hananadem5921 2 жыл бұрын
Ewenet new lek endene
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
በትክክል 👍👍
@mahletgzachew8390
@mahletgzachew8390 2 жыл бұрын
Ewnet yeni kemenelew sewoch beteshal media ewket yesetenal
@alem502
@alem502 2 жыл бұрын
Exactly 💯
@abategaraj3213
@abategaraj3213 Жыл бұрын
Ameseginalew
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 2 жыл бұрын
አእምሮዬን የቀየርኩበት መልዕክት 5 አመት hospital ስመላለስ ያላገኘሁት መድሀኒት ከእናንተ አግቼዋለሁ የጭንቀት ታማሚ(መድሀኒት )ተጠቃሚ ነበርኩ ለዚያዉም በሰዉ ሀገር በሰዉ ቤት የአሏህ ስራ በእናንተ ፈወሰኝ ይገርማል ከልቤ በጣም አመሰግናችኃለሁ ሁሉም እንደ እኔ ቢድን i wish ሰላም ሁኑልኝ
@jemilaseid1547
@jemilaseid1547 2 жыл бұрын
እማ እኔንም በጣም ያመኛል ላብድ ትንሽ የቀረኝ ያህል ይመስለኛልቢጨንቀኝ ዩቱብ ስገባ ይሀንን አገኘሁት ያረቢ ሴአድኔ በሰው ሀገር አብጀ እንዳልመልስ ፈርቻለሁ ገና18አመቴ ነው ስደት ከመጣሁ4አመቴ ነው ይህ በሽታ ከያዘኝ1አመቴ ነው እፍፍፍፍፍ
@semira2583
@semira2583 Ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ምክር ነው ❤እኔ የተማርኩት እንዳንጠቀም የማ ከሚረጉ ሰዎች መራቅና ለኛ የሚጠቅመንን በቆራጥነት ተነሳስቶ ማድረግ❤ እኔ በሂወቴ በጣም ፈተና በዝተውብኝ በተለይ በትዳሬ በልጄ ላይ በታገስም የባስ ላብድና የአይምሮ ጭቀት ሊሆንብኝ ነበር ፈጣሪ አግዞኝ ካጠገቤ ልክ እንደ ኮሻሽላ እሾህ የሆነብኝን ሂወት አሶገድኩ አልሀምዱሊላህ ምንም ነገር ቢሳጣኝም ፈጣሪ ልጄን በደስታ እድኖር አድርጎኛል❤
@mg-ft3js
@mg-ft3js 2 ай бұрын
ትክክል ❤ ❤ የማያስፈልጉኝን አድካሚና አሰልቺ መጥፎ ምላስና አስተሳሰብ ያላቸውን መጥፎ ሰዎች እየራቅኩ ነው🎉
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 жыл бұрын
ህልሜ አለመሳኮት ሕይወት ቦታ አለመያዝ በጣም አይምሮን የስጭንቅኝ ነበር ወንድሜ እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ ለመተገበረ እጥራለዉ ፡ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር በላቹበት ይጥብቃቹ 🙏
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 жыл бұрын
amen amen amen
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 2 жыл бұрын
አሚን
@yemariyamnegsedetegawa4012
@yemariyamnegsedetegawa4012 2 жыл бұрын
Ameeennn yene inat uuuuuffffff inee inem Ale lek ayiiii ich alem
@alexbihon6080
@alexbihon6080 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ወዳጄ፥ አንተና አይምሮህ ስትል አንተ የምትለው ማነን ነው? አንተ አይምሮህን.... ስትል አንተ የሚወክለው ማንን ነው? በቅንነት ለማወቅ ነው ጥያቄውን ያቀረብኩት።
@kalkidantesfaye6654
@kalkidantesfaye6654 2 жыл бұрын
@@alexbihon6080 apu
@meselove4689
@meselove4689 2 жыл бұрын
ጠዋትና ማታ ለራሳችን positive የሆኑ ነገሮችን በመናገር ድብቁ እይምሮችንን ፕሮግራም በማድረግ ህይወታችንን መቀየር እንችላለን እኔ በጣም ተቀይርያለዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dy6re4pd8s
@user-dy6re4pd8s 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔ በጣም የተመቸኝ የምሰማዉን ነገር መምረጥ ነዉ እና ሁሌ እደማልችል ከሚነግሩኝ ሰዎቾ አለመስማት እኔ ከልጅነት ጀምሮ አትቺየም እየተባልኩ ነዉ ያደኩት ግን እኔ ሰዎች የሚሉኝን አደለሁም እኔ በጣም ጠንካራ ጎበዝ አላማ ያለኝ ጀግና ሴት ነኝ ሁሌ ለራሴ የምነግረሁ መልካሙን ነገር ነዉ የእናተ አስተዋፆ አለዉ በድጋሚ አመሰግናለሁ
@munahailu585
@munahailu585 2 жыл бұрын
ይሄ ድብቁ የአይምሮአችንን ክፍል በግዜ ብዛት እንደሚፀዳ ወይም መጥፎ ሀሳቦችን በጥሩ ሀሳቦች እንደምንተካው ያልካቸው ነገሮች ምርጥ ነገር ነው።በነገራችን ላይ ልልህ የምፈልገው ያልካቸውን ነገሮች ከመተግበር ባሻገር ስትናገራቸውና ስትሰማቸው የሚሰጡት ሰላም እና እረፍት እንዴት ደስ እንደሚል ብታ በጣም አመሰግናለው።በርታ ምርጥዬ ነው!!😘
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ለቤትህ አድስስ ነኝ አንተን ያላ ማድናቅ ንፊገት ነው ብርታ🙏💪‼
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
እንግዳ ተቀባይ ነን በ ቄጠማ ጎዝግዝና the w's enduring በአበባ ተቀብለን saነ ውርቅw ያተ መገናኛ
@bekreketbeki9567
@bekreketbeki9567 Жыл бұрын
Min alibati adi keni bakali agichyhi bimari wsity new. .
@negese9294
@negese9294 Жыл бұрын
ምክርህ ውስጤን ቀስቅሠወል እኔ የነገርኩ ይመሥል ነዉ የነገርከኝ በጣም አመሠግናለዉ ወንድማችን በርታልን
@ggf-iq4ui
@ggf-iq4ui 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ux8mf2ky9o
@user-ux8mf2ky9o 2 жыл бұрын
በስምአብ ብዬ ልጀምር ለነዚህ ጀግና ወንድሞቼ ደንበኛ ሳይኮሉጅ አማካሪ አይደላቹም እንደ የተሰበረ ልብ የሚትጠግኑ እናንተን መከታተል ከጀመርኩ ገና 3 ሳሚንተን ነው አውን ካለውበት ጭንቀትና ፊርሐት እያስለቀቃቹኝ ነው እናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው የኔ መልካሞች🇪🇹💪 🙏👏
@hsiebshsifjshzjrjkkkwnaa1026
@hsiebshsifjshzjrjkkkwnaa1026 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ አዲስ ሰዉ ለመሆን ዉስጤ ሀይል እንዳለ አምናለሁ አለም ግን መለወጥ አልቻልኩም ዝም ብዬ ባለሁበት የቆምኩና ከትናንት የተሻለ ነገር ማከናወን አልቻልኩም but I know that I'm smart endew mela belegn kand bota melkek betam yasferagnal gn beyazkut neger lay atrafi negn gn meselretawi neger lemadreg betam eferalehu endiyawm antenna mesma t kejemerku bohala ende hsan Kedah eyejemerku new enam algebahu alweledku arba amst amete new edmeyen besew Hager new yechereskut . ljineten betam behabtamoch bet neber yasalefkuf gn kenesu sley erasen makom akategn sew enkoan simekregn ene menor endebekagn new waste yeminegregn ahun lay bfcherecherm erefdoal yemilegn neger ale mn yshalegnal ?
@user-kq7cm4qp1t
@user-kq7cm4qp1t Жыл бұрын
እኔምኮ ፈርት አለቢኘ
@user-pr5mw1np8h
@user-pr5mw1np8h 6 ай бұрын
ዋው፡በጣም፡ንቃተ፡ህልና፡የተላበስክ፡የዘመናችን፡ጀግና፡ወንድ፡ቀጥልበት
@user-uj2xi9ij2u
@user-uj2xi9ij2u 2 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ጀግና ነህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወገኖቼ😭🇸🇦🇪🇹👈
@user-nm7si8mg8f
@user-nm7si8mg8f 2 ай бұрын
አንደበትህ ጣፋጭ ቃላቶቺህ ትምረት አላህ ይጠብቅ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@shetutsegabi9330
@shetutsegabi9330 2 жыл бұрын
በጣም ጕበዝ ነህ በካ ትችላለህ አይምሮህ ይታዘዛል እና ማወቅ ብቻ ሳይሆን እቀትህን ማካፈል ትችላለህ ተስጦህ ልዮ ነዉ እግዚአብሔር ይጨምራል
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል በርታልን የኛ የዋህ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ?እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ
@user-tw7tl1uv9m
@user-tw7tl1uv9m 11 ай бұрын
አላህ እድሜና ጠና ይስጥልኝ በጣም ተለውጫለሁ
@lydiagrant5958
@lydiagrant5958 2 жыл бұрын
ወደ ፊልጵስዩስ 4 7፤ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
@awetsolomon2672
@awetsolomon2672 2 жыл бұрын
ምርጥ የሳይኮሎጂ መምህር ፈጣሪ እድመ ጤና ይስጥህ 🙏❤
@davidtempofosco6139
@davidtempofosco6139 2 жыл бұрын
Atesasate bro ሳይኮሎጂ አይደለም
@user-lc3pw5sn4z
@user-lc3pw5sn4z 2 жыл бұрын
ብሮየ ጨምሮ ጨማምሮ ይጨምረለህ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አሪፍ ነው በርታ እናመሰግናለን!!❤
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 жыл бұрын
የእውነትሽ ነው እህቴ
@user-ye8gl6jb7j
@user-ye8gl6jb7j 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምእህትበታማኝነትእናበመልካምነት አብረንእንደግቤተሠብአድርጊኝ🌹((((🌹🌹🌹ስንታየሁ ሚዲያ 🌹🌹))"በሚለው ኑኑኑ
@mahletkifane5585
@mahletkifane5585 2 жыл бұрын
Thanks inspire ethiopia✊
@romantefera7380
@romantefera7380 Жыл бұрын
መጥፎ ሀሳብ ወደ አእምሮዬ እየመጣ ያስጨንቀኝ ነበር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሄን ሀሳብ ወደ ጥሩ ለመቀየር መንገድ ስለጠቆምከኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ
@hailuweldearegaye4487
@hailuweldearegaye4487 2 жыл бұрын
ሰነወርቅ ሱሰ ብቻ ሳትሆን ቃላት አጣውኝ የጎበዝ ጎበዝ በርታ ወደፊት ብዙ ደረጃ ላይ እንደምትደርሰና ወጣቱን በተሻለ ሁኔታ እንዲበረታ እንደምታደርግ ተሰፋ አለኝ ፈጣሪ ይርዳህ
@fhggfhgh6975
@fhggfhgh6975 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ጠሩ ትምርትነው ግን እኔ በጣም የተጨነኩ በት የነበረኝ ህወት ተመሠ ቃቅሏል ፡ ለመስ ተካከል እየሞ ከርኩ ነዉ ፡ ያጣሁትንሥ ሠው እዴት ነው ማግኘት ምችለው ከምነግርህ በላይ ውሥጤ ተጎድቷል፡ ሀሣብ ሥጠኝ
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 Жыл бұрын
@@fhggfhgh6975 የኔ ቢጦ 😢😢😢
@beletetube_
@beletetube_ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኑሯችን ጠንክረን እንድንመራ ስለመከርከን🅱️🌟
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Жыл бұрын
አቦ ከዚህ የበለጠ ይጨምርልህ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ እንወድሀለን ትምህርቱ አንደኛ ነዉ
@birkumatube7847
@birkumatube7847 2 жыл бұрын
ተባረክ ትለያለህ የአንተሀሳቦች ሁሉም ተስማሚ ናቸው
@sabletube3397
@sabletube3397 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ባንተምክር ብዙ ለውጥ አይቻለሁ ማርያምን አግቸህ ባናግርህ ደስባለኝነበረ😓😓
@sarademelash4241
@sarademelash4241 2 жыл бұрын
ውስጤን የሆነ ነገር ረብሾኝ ቁጭ ብዬ ስጠብቃቹ ነበር ወደ ራሴ መልሰሀኛል ተባረክ አመሰግናለው።
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ወድማችን አላህ ያበርታህ ጎበዝ ነህ እሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ETHADDIS
@ETHADDIS 2 жыл бұрын
“Everyone is pretty good at learning. Very few are good at doing.”
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 2 жыл бұрын
ኣሪፍ ትምህርት ነው። ለኔ የበለጠ የተመቸኝ ግን ቦታህ ጓደኞችህ ቀይር የምትለዋን ነው። ምክንያቱም በብዙ ነገር ተቀይርያለው ኣጠገበ ያሉት ግን ወደነሱ ይስቡኛል በቃ ገመድ ጉተታ በሉት ጠዋት ለስራ ስነሳ የሚሉኝ ማታ ስራ ኣምሽቸ ስመጣ ቤት ኣብሮኝ የሚኖር ጓደኛየ እንኳ የሚለኝ እኔ ነው የማውቀው ቦታም ተጽኖ ፈጥሮብኛል የምኖረው ስደት እንደመሆኑ እንደልበ እንዳልቀየር ተፅኖ ፈጥሮብኛል የሀገራችን ጉዳይ እንደሆነ ኣይታሰብ ግን እየተታገልኩኝ ነው ደሞ ኣሸንፋለው ብዙ ለማመን የሚከብዱነገሮች ኣሸንፌ እዚ ደርሻለውና
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
ለምትዘራው ተጠንቀቅ፣ የአዕምሮህን በር ጠብቅ፤ አይምሮ እኛ ፈልገን ያላሰብነውን ነገር ኬትም አያመጣም፣ ደጋግመን የምናስብው ድንቅ ነገር ድንቅ ያደርገናል፤ በተደጋጋሚ የምናየው፣ የምንሰራው፣ የምናስበው ትልቁ ህልማችን ትልቅ ያደርገናል። አጅጉን እናመሰግናለን! 🙏
@embetadnotube2594
@embetadnotube2594 Жыл бұрын
በእውነት እውነትም ወርቅ ነህ።ለመልካም ምትመህርትህ ምክርህ (እግዚአብሔር) ያክብርልን።
@yaikobkuta1437
@yaikobkuta1437 2 жыл бұрын
ብዙ ታስፋ አለኝ ትምህርት ሁሉን የትከታተልኩን ደሞ በደሰታ ነው ያየሁ የለው ❤❤❤❤😘
@nasimamtube3671
@nasimamtube3671 2 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም አሰተማሪ ሃሳብ ነው
@babalina3605
@babalina3605 2 жыл бұрын
ወንድሜ ይሂን ሁሉ አመት ስሰቃይ የት ነበርክ ሁሉም ነገር አለኝ ግን ሰዎች እንዳልበላ አርገውኝ ሞት መርጬ ስኖር ባለቀ ሰአት ያንተን ምክር መስማት ከጀመርኩ 3 ቀን ሞላኝ ደና ነኝ አንድዬ ይመስገን በርታ እድሜ ይርዘም ምርጥ ወንድሜ ባገኝህ ምኞቴ ነው
@zewdue192
@zewdue192 2 жыл бұрын
I don't have any word in the universe to thank you we love you 😊😊😊😊
@abditube1354
@abditube1354 2 жыл бұрын
እኛ የጤናችን ጠንቅ ምንሆነው እራሳችን ነን ምክንያቱም ፈጣሪ ፅፎት እያለ ባልሆነው በሆነው እንጨነቃለን ጤና እያለን ፈጣሪ ማመስገን ጠፈ ሁሌ ማማር ነው ያስለመድንው መደሰት ቢበቃን ኖሮ በጤናችን እንደሰት ነበር ልክ ብለሀል
@mehamedmifta9712
@mehamedmifta9712 Жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን አንተም ለምታደርገዉ ነገር ከፈጣሪ ዘንድ ታገኘዋለህ በርታ አላህ ያግዝህ
@zeddoman4841
@zeddoman4841 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደእኔ የቀደመዉ ምሪጥ ወንደሜ ሳነወሪቅ ትልቅ ሰዉ ነክ ብዙ ነገሪ ተጠቅመበታለዉ የህይወቴ ስከት ትልቅ ቦታ አለክ በአየኔ እስከማይክ በሰላም ቆይልኝ 🙏
@mikiyasambaw8580
@mikiyasambaw8580 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላም ላንተ ይሁን ት/ቱ በጣም አሪፍ ነው እኔ ገና ሀብለክ ቪዲዮ መስራት ስትጀም ጀምሬ ነው የምከታተልክ ያንተ ቪዲዮ ልክ እደለቀከው የመጀመሪያ የማየው እናም በጣም ብዙ ነገር ቀይሮኛል በጣም ነው የምወድክ በጣም ነው የማከብርክ እመነኝ አንድ ቀን በአለም ህዝብ ፊት ስምክን ጠርቼ አመስግኘክ እናገራለሁ/እመሰክራለሁ፡፡ ግን አንድ ችግር አለብኝ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ከመቸኮሌ የተነሳ like አላደርግም coment ፅፌልክ አላውቅም ይህ coment የመጀመሪያየ ነው like ግን አንዳንድ ቪዲዮች ላይ ነው ያላደረኩት እናም ይቅር በለኝ አስተካክላለሁ እኔ እሯጭነኝ አንዳንድ ነገር ምከረኝ አንድቀን በትልቅ መድረክ እንተዋወቃለን
@eyobzewdie9305
@eyobzewdie9305 2 жыл бұрын
ግሩም ነዉ።ለዘመናት በባእዳን ቋንቋ የሠማነዉ እንኖር ይሆናል።ሆኖም ወንድሜ በጣም በተዋበ ቋንቋና አስተማሪ በሆነ ቅንነት የእውቀት በረከቶችህን አጋርተኸናል።ተባረክልኝ።
@HsbzHxlhd
@HsbzHxlhd Ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ጭንቀትና መጥፎ አሳብ ነው የሚያስጨንቀኝ
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ተባረክ በጥዋት አንቃቂ ትም/ት ነዉ በረቱልኝ ዉዶቼ።
@user-ir9oo4gp8b
@user-ir9oo4gp8b 2 жыл бұрын
ወንደማች እናመሠግናለን ይጨምረልህ እኛም በሠማነወ ተጠቃሚ አሏህ ያደረግን
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 жыл бұрын
*ፍትህ በሰኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢*
@abategaraj3213
@abategaraj3213 Жыл бұрын
Enem endezi sewuye neberku silk mexeqem alchilim nebere
@tefeasemrom1439
@tefeasemrom1439 2 жыл бұрын
ቴንኪው አንበሳዬ ሁሉም ናይስ ናቸው የስማዋቸው ነገሮች እርግጠኛ ነኝ በአንድ ወር ውስጥ እተገብራቸዋለው ሻሎም 👌👌👌
@eastend758
@eastend758 2 жыл бұрын
Thank you for Kampala 🇪🇷🇺🇬🇪🇷🇺🇬
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 2 жыл бұрын
ምስጋና ለናተ ይሁን በሕህወቴ በዙ ነገር አንዲቀየር አድርጋችሁዋል በጣም በጣም አመሰግናለሁ በታም ትልቅ ለውጥ ካገኘሁት ውስጥ አንዱ መጽሐፍ መንበብ ጀምሪያለሁ በጣም ሰነፍ ነበርኩኝ ለካ መንም አላውቅም ነበር ! ከእንቅልፌ ስላነቃችሁኝ ከልቤ 🙏🙏 ❤❤❤❤
@user-qc8mt2dm6z
@user-qc8mt2dm6z 2 жыл бұрын
እስኪ እኔንም ሰበብሁኒኝለመቀየሬ
@user-xd8gt6uc3w
@user-xd8gt6uc3w Жыл бұрын
አኔም በጣም ነው አምውደው በርታለን ውንድማችን,አግዚኣቢሔር አድሜና ጠና ይስጥህ 👏አህቴ /ሜ መስጋን ለት ይሁን ኢሚባልው ለአንድ ኣምላኽ ብቻ ነው ስድፍርክት ይቅርታ 😔
@user-fz2ey8dx2n
@user-fz2ey8dx2n 2 жыл бұрын
ayemeroyen yemiyasechenekegn ቁጭት ነው ብዙ ነገር ይቆጨኛል ጥሩ ነገር የሚመስለኝ ደግሞ ሲበዛ ህልመኛ ነኝ ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩህ አመሰግናለሁ
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
ትልቅ ያርግህ አቤት አእምሮ ስጦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 жыл бұрын
የኔ ወድም ሺአመት ኑርልኝ በርታልን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ?እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
የማዳም ሳይክሎች የጧት ዱአ ጀባ ሃያታችን ተሳክቶልን እርፈት አድርገን አላማችንን የምንኖርበት ያድርገን አሚን
@user-zr1rh6lx4x
@user-zr1rh6lx4x 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@misratube1853
@misratube1853 2 жыл бұрын
Amen
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o 2 жыл бұрын
አሚንንን
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ የእውነት አንተን እየሰማሁ እየተቀየርኩ ነው ቁጭትና ንዴት እንዴት ነው መበቀል የምችለው እል ነበር ፈጣሪ ደግ ነው ተበቃዩም እሱ ስለሆነ አሁን ያሰብኩት ሁሉ እየተሳካልኘ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ከእግዚአብሔር በታች ያንተን ምክር ጥቅም ላይ በማዋል ቀርጬ ተነስቻለሁ ተባረክ ።
@nunchannel8441
@nunchannel8441 2 жыл бұрын
ህይወት ከባድ እና አሰልቺ ነው አናንተ ደሞ ቀለል ታረጉልናለቹው በእውነት እናመሰግናለን 😍💖😍💖😍💖😍💖😍💖😍💖😍💖
@melondebiso7461
@melondebiso7461 2 жыл бұрын
ስንፍናን ማስወገድ አለማቻሌ ሁሌም አዕምሮዬን የስጫንቃኛል
@etsegentgirma621
@etsegentgirma621 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። በጣም እየተጠቀምኩ ባንተ። ተባረክ🙏🙏❤❤
@mesiyoutube7590
@mesiyoutube7590 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ወድም ምክርሁሉ ለኔ ጠቅሞኛል በርታልን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@endalealehegn2816
@endalealehegn2816 2 жыл бұрын
እንዳንተ ሰዎችን ማነቃቃት ማስተማር መለወጥ እፈልጋለሁ ለዛም ነዉ ሁሌም የምከታተልህ።
@frehiwotdesta764
@frehiwotdesta764 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ ወንድማችን እኔ በበኩሊ መልካም ነገር ሰምቺ እና መጥፌ ነገር ሲሰማ ፍፁም ስሚቴ እኩል አይደለም ለስራ ፍላጉቴ ሁሉ ይቀንሳል በጣም እናመሰግናለን!!!
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN Selam lEthiopian 💚💛❤
@zewditubekana902
@zewditubekana902 2 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ በርታ ትምህርቶችህ በጣም የሚቀይሩ ናቸዉ እውቀቱን ያብዛልህ እናመሰግናለን 🙏
@asnizerga4174
@asnizerga4174 Жыл бұрын
ጀገና እዉነት ምንእደምልህ አላዉቅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አምላክ ይስጥህ
@j.muzeyin1676
@j.muzeyin1676 2 жыл бұрын
Thank you brother 🙏 🙏 every day you give me another direction
@GeniEthio-
@GeniEthio- 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ኢንስፖየሮች በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጣም ነው የምከታተላችሁ የዛሬው ቪዲዮ መልዕክት ለኔ ነው ከዚህ በፊትም አንዳንድ ለውጦችን እያመጣሁ ነው አእምሮዬ በተለይ ከራሴ አልፌ ስለ ሰዎች በሰማሁት ነገር በጣም ቪዚ ይሆናል በተለይ ቪዲዮ መጨረሻ ላይ የጠቀስካቸው ነገሮች እኔ ላይ አሉ እናመሰግናለን
@dessieshifera945
@dessieshifera945 Жыл бұрын
“አከባቢህን ምረጥ” የኔ ነዉ፡፡ አመሰግናለዉ!
@dghthhu3910
@dghthhu3910 4 ай бұрын
የሰው ምርጥ ሰው ነህ ትለያለህ በእንተ ምክር ብዙ ተሰፈ ያደርኳቸውን እያገኛው ነው❤❤😊
@makktse292
@makktse292 2 жыл бұрын
Good good good my brother I learned so much from you I appreciate . አመሰግናለው ወንድሞ ከሚገባው በላይ ነው የተረዳሁህ። አፀዳለው አስወግዳለው ማረግ እንደሞችል በቀላሉ ትንታኔዎችህ ጥመውኃል በዚሁ ቀጥል አቦቦ
@mohamedadame2953
@mohamedadame2953 2 жыл бұрын
ጀግና ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው
@abeba7037
@abeba7037 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት እንደተጠቀምኩ ብታይ በእውነት ተባረክ በብዙ ነው የተቀየርኩት በዚ በረዶ አገር ለይ ቁጭ ብዬ እነደ ጓደኛዬ ነው የማዳምጥሕ በርታ
@wubituguta0012
@wubituguta0012 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ለምድራችን በረከት ያደረገህ ሰው ነህ ተባረክልኝ ወዳጄ
@neimatesema4966
@neimatesema4966 2 жыл бұрын
MashaALLAH betaaam wedijewalehu. Bertalin. May my Lord ALLAH increas u in knowledge 🙏.
@edilendalew5963
@edilendalew5963 2 жыл бұрын
You got the gift go ahead... May God bless you.
@ferihatube3388
@ferihatube3388 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም በተረፈ ስለትምርቱ አመሰግናለው ቆንጆ ነው
@user-ws7qn1xh7v
@user-ws7qn1xh7v 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን የምሰጠን ምክርህ አሪፍ ነዉ ብዙ እከታተላለሁ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
አላህ ዓለ እኔ ፈጣሪነኝ የፈጠርኳችሁ ባሮቼ ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ የፈጠርኳችሁ እኔ ነኝ እፈጥራለሁ እገላለሁ እቀሰቅሳለሁ ሥሰሩት በነበራችሁ እጠይቃለሁ ተጠንቀቁም ፍሩም
@mama-hr9jb
@mama-hr9jb 2 жыл бұрын
Allah Long live my dear brother
@aliyedalu1910
@aliyedalu1910 2 жыл бұрын
ተባረክ። እድሜና ጤና ይስጥህ። Thank you so much.
@user-ep7rn4sy7f
@user-ep7rn4sy7f 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ ፡ሁሉም ሀሳብህ ተመችቶኛል🙏👍
@truthtv4176
@truthtv4176 2 жыл бұрын
Being here is so nice keep shining Buddy!
@meila5884
@meila5884 2 жыл бұрын
I respect you Allah ytebkh edma ena tana yabzalek love u 👏👏👏👏
@zuzuzu4252
@zuzuzu4252 Жыл бұрын
ምርጥ እና ብሩህ አይምሮ አለህ ይጨምርልህ ።
@mesfinpaulos1636
@mesfinpaulos1636 Жыл бұрын
thank you brother hulunim hasab wodijewalewu !!
@dawitdereje4797
@dawitdereje4797 2 жыл бұрын
I love the concept of doing again and again you will master one day
@maysurutube2849
@maysurutube2849 2 жыл бұрын
ለኔ ያስቸገረኝ ቢኖ ባህላችን ና ሃይማኖታችን ባአሎች ነው
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
የእኛ ጀግና አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ኡትዪ እደናንተ ቢያበዛልን ትቀየር ነበር ግን የሌባ የአጭበርባሪ መደበ ሆነች
@maysurutube2849
@maysurutube2849 2 жыл бұрын
ምርጥ መምህራችን ነህ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ?እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ
@maysurutube2849
@maysurutube2849 2 жыл бұрын
@@christinatube760 ቤተሰብ ሁነናል ።
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
@@maysurutube2849 አመስግኛለሁ በጣም
@wshasas9495
@wshasas9495 2 жыл бұрын
እኔ ቁጭት ነው ውስጤ ያለው
@user-wb7ph5mq4u
@user-wb7ph5mq4u 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለመልካም ትምህርቶችክ ተባረክልኝ
@almaztaye9590
@almaztaye9590 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሄር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ።
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ስላንተ እንደው ተባረክ እውቀቱን ያብዛልህ ብሮ🥰🙏በዚህ መልእክት ሙሉ በሙሉ ቀይረኸኛል አስተምረኸኛል እስከዛሬ አንተን አለማወቄ የሚያስቀጣ ቢሆን አልቆልኝ😊 ነበር በርታ ፍፁም ተመስጬ ነበር የሰማውህ ❤️🙏
@attube383
@attube383 2 жыл бұрын
እባካችሁ ድምፅ ሁኑን ወድም እህቶችህ እያለቁነዉ የገጠር ልጆች የገበሬልጆች ነን በሳኡዲ እስርቤት በረሀብ በብርድ እየሞቱ እያበዱ ያሉት እባካችሁ እባካችሁ አየር አግኝቶ ለሀገሩ መሰዋት መሆን መታደል ነዉ😭😭😭💔💔💔💔
@photon1613
@photon1613 Жыл бұрын
ወወወወወወ በጠም የምገርም ትምርት ነዉ ጌታ በጥበበ ለይ ጢበብን ይጨመር ዉድማችን 😍❤❤❤
@kedawmagna6452
@kedawmagna6452 2 жыл бұрын
እናመግናለን ወንድማችን ሽህ አመት ኑርልን
@mesihabesha7775
@mesihabesha7775 2 жыл бұрын
Ene yemir xenikara sew hognalew ስነ ፍቅር ❤❤ ejigi bexami bekefagni gize neberi aniten meketateli yejemerikuti ewinet telewichalew melikami lemiyasibi melikam yigeximewali melikamuni hulu yabizalin le hulachinim Thank you so
@meazaabuno872
@meazaabuno872 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን
@helenzeray5003
@helenzeray5003 2 жыл бұрын
eni ktet alebn betam eytnkenin metfo hasab misemani wstey betamno michenkeni
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን አንተ የእኛ አስተማሪ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tsegalegesse1467
@tsegalegesse1467 2 жыл бұрын
Tebarek wendime 🙏
@AradaMarketing
@AradaMarketing 2 жыл бұрын
አሁን አዲስ ጓደኛ አንተን አገኘው ሁሌ ልከታተልክ እፈልጋለው ፍልስፍና ሂወቴ ነች!
@meselove4689
@meselove4689 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ድንቅ ትምህርት ነዉ።
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
እኔምአይምሮየ ሁሌምቁርሀንእየራለሁ 6አመትሁነኝአድፈደል በአይምሮ ማያዚአልችልም ወደአገሬልክድ ሰትጊዜይቃማየንጀጀደደኩት ሰጀምርአይምሮየእረሳለሁ ይቃማየምብሬከጨረሰኩኝ በሆላምንሳላረግ ይወታተበላሺመላበሉኝ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ?እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ
@meselove4689
@meselove4689 2 жыл бұрын
@@AbCd-lf2df Ayizosh ehate waderasish tenalkachi yezane hulum negar beklalu yigebashal🥰
@user-zr1rh6lx4x
@user-zr1rh6lx4x 2 жыл бұрын
ዋውው በርታ ወድማችን እናመሰግናለን ተመስጨ ነው ያዳመጥኩክ
@fikeman9360
@fikeman9360 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ብዙ ናጋር ታምሬባታለው አግዝአቢሔር ይበርክ!!!
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅህ ነዉ የመጣህዉ😍
ራስን በፍጥነት መቀየር 6 ቀላል መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 458 М.
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 332 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 11 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 77 МЛН
ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች | Inspire Ethiopia
15:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 220 М.
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
ስቅ በሃልቲ ኩኑ SENAY AUDIOBOOKS ሰናይ መጻሕፍቲ
38:59
SENAY AUDIO BOOKS መጻሕፍቲ ሰናይ
Рет қаралды 98 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 11 МЛН