በየቀኑ ደስተኛ ለመሆን አስገራሚ 5 ሚስጥሮች | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 201,184

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 470
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ይህንን ቻናል በየቀኑ ማዳመጥ እንደኔ ሱስ የሆነበት ላይክ __
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የምወዳቸው ልጆች ናአቸው እንደዚ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛአልን
@sarahamza689
@sarahamza689 2 жыл бұрын
Amen
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑ des endilegn 👏👏
@zedmuhamed
@zedmuhamed Жыл бұрын
እኔ ደሞኮ ደጋግሜ ነው ማዳምጠው አይሰለቸኝም 🥰🥰
@makbelnega75
@makbelnega75 3 жыл бұрын
ሁሌም ደስታን ለኢትዮጵያችን ተመኝው እናንተስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 3 жыл бұрын
እኔም እላለሁ hulam የሚመኘው ነገር የሃገሬ ሰላም ብቻ ነው ሁሉም ነገር ከሰላም በኃላ ነው ፈጣረ አምላክ አሁንማ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sentagrand9085
@sentagrand9085 2 жыл бұрын
እ/ር ከዚህ የበለጠ የውቀት ምህዳርህን ያስፋልህ በጣም ጎበዝ ነህ
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
በፊት ለራስ ነው 🗣️
@binuyena3586
@binuyena3586 3 жыл бұрын
መኖሬ ትዝ የሚለኝ ያንተን ግግር ስሰማ ነው ብቻ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 5ተኛው
@ummoabubakar2069
@ummoabubakar2069 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ok-il2ek
@ok-il2ek 2 жыл бұрын
yes
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 2 жыл бұрын
በጣም
@user-of7yy4zz1k
@user-of7yy4zz1k 2 жыл бұрын
ዋው
@banchalemanmut6012
@banchalemanmut6012 2 жыл бұрын
Betsam enamesegnalen ketslbet berta
@jameelahassan6510
@jameelahassan6510 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ለሁሉም ትምህርቶችህ
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 жыл бұрын
ከልቤ አመሰግናሌዉ ውንድሜ ነብዩ ሙሐመድ ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም እንዲ ይለላ ሰዉን ያለመሰጋና ጌታዉን አያመሰግንም ይለሉ ።ሰሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
@zuzumar4973
@zuzumar4973 2 жыл бұрын
s.a.w❤❤
@user-bq4pp5sj8h
@user-bq4pp5sj8h Жыл бұрын
የኛ ውድ ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🇸🇦👈
@raadiyaamohamed7617
@raadiyaamohamed7617 Жыл бұрын
SAW
@seidkasim1880
@seidkasim1880 5 ай бұрын
የኛ ውድ ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@majdumo7943
@majdumo7943 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሌም ደስተኛ ያርግህ ብርሮ
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Жыл бұрын
Thank you so much selam l Ethiopia
@user-ur5wd7es7p
@user-ur5wd7es7p 3 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ አቤቱው የሠራዊት ጌታ ህዝብህን አሰበ በጅዳ የምትገኝው እህት ወድሞቼ ፍጣሪ ከኛጋር ይሁንና የታሰርንው ሀገራችን የቀርንውንም በሠላም እና በመተገጋገዝ እንድንኖር መልክቴ ነው
@user-wo4ch7pz3h
@user-wo4ch7pz3h 2 жыл бұрын
ማለት የሰራዊት ጌታ????
@abielhaile1092
@abielhaile1092 3 жыл бұрын
ወደ ፊልጵስዩስ 4 4፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 3 жыл бұрын
Amin.....
@yeehanyeeinat3521
@yeehanyeeinat3521 2 жыл бұрын
Yes
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 жыл бұрын
አሜን
@kenaabdisa598
@kenaabdisa598 2 жыл бұрын
Amen
@tsehayhailemariam1544
@tsehayhailemariam1544 2 жыл бұрын
Amen
@ehitnkas2677
@ehitnkas2677 3 жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውንድም ምርጥ ስራ ነው በረታ🙏👍👍
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 жыл бұрын
እውነት ትልቅ አባባል ከተከሰከሱ የማይነሱ 💕 ቤተሰብ እና ጤናህ ❤️❤️❤️🙏
@biruk2142
@biruk2142 2 жыл бұрын
ያንተ አመለካከት እና ቁምነገር የተሞላበት ትምህርት ሁሌም ያስገርመኛል ሁሌም ሰላም እመንልካለሁ
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ አንተን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ የማላዉቀዉ ደስታ እየተሰማኝ ነዉ ከልቤ ሁሌም አመሰግንሀለሁ ::
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 жыл бұрын
Alhmadullih evertng ya Allah Alhmadullid Alhmadullih እኔም ደስታኛ ያምሆን ነዉ ቁራአን ሰቃር ብቻ ነዉ አልሀምዲሊላሂ ዚክር ።ነ በነብዩ ሙሐመድን ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም ም ላይ ሰለዋት ሰውርድ ነዉ ያነቴን በለቃም ብቻ አልሀምዲሊላሂ ሁሉችንም ውድድድድድድ
@user-oq3bx1ru7n
@user-oq3bx1ru7n 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምርህት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን 👏
@user-pz1pr9sv5o
@user-pz1pr9sv5o 3 жыл бұрын
ለኔ ሁሉም ጥሩ ነው ግን ከበተሰብ ጋር ማሳለፍ እና ጤናማ ምሆን ይበል ይስደስተኛል
@medinadawoud6078
@medinadawoud6078 Жыл бұрын
አንተን ማየት ከጀመሪኩ ጀምሮ ደስተኛ ጠንካራ በራስ መተማመን ያላት ሴት ሁኛለሁ ተባረክ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@imissyoumom238
@imissyoumom238 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ ወንድሜ 🙏😍❤
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ አላህ ይጣብቅ ውንድሜ
@sensversion4547
@sensversion4547 3 жыл бұрын
ዘለዐለም እንደሚኖር ወጥረህ ስራ አሁን እንደሚሞት ተደሰት።
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Thanks
@sabletube3397
@sabletube3397 2 жыл бұрын
ከረፈደ ብሰማህም ዴስ ብሎኛል😍😍😍😍
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 3 жыл бұрын
በጣም አነመሰግናለን አኔ ሁሉም ተመችቶናል አንዳተ አይነቱን ቅን ሰው ያብዛልን ያወከውን ስላካፈልከን ወንድሜ መልካም ቀን
@user-id2ng4iq3g
@user-id2ng4iq3g 3 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም ትምህርት❤️❤️
@user-uh5mg8ww8e
@user-uh5mg8ww8e 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ ፍትፍት እንብላ አቤት ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@fatumaalbachew5798
@fatumaalbachew5798 2 жыл бұрын
ቢሊ ያፈያ የኔ ቆጆ
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 2 жыл бұрын
መተናል ውድ አንችም ብይልን♥♥♥እኛም እየበላን ነው♥
@fatimahahmad7141
@fatimahahmad7141 2 жыл бұрын
ወድማችን ጀዛክላህ ኸይር በብዙዎቻችን ላይ የሚከሰቱ ነገሮችን. መናገር የያዝከው ተስፋ እድኖረን
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ትምህርትህን ሥሠማ ደስታ ይሠማኛል
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 жыл бұрын
ያረብ እኔስ ምንም ደስታ አጥቻለሁ አላህ ወይ ደስታየን መልስልኝ
@user-nt5tj6rm3e
@user-nt5tj6rm3e 3 жыл бұрын
الله يستر علينا
@user-kh6tc1wz6p
@user-kh6tc1wz6p 4 ай бұрын
እኔም መረጋጋት እቢ አለኝ ያረቢ
@user-di1cj6iq3t
@user-di1cj6iq3t 2 жыл бұрын
ያአላህ ዜሬ መዳም ቁም ስእለን ስታሳጤኝ ትካዜ ሀዘን ልቅሱ ነው ሁሌም እና ቁጭ ብየ ለመጀመሬያ ግዜ አዳመጥኩት እና ደስታን ለሜገኘት ሙሉቀን ስራ አሳለፍኩኝ የወደፉቱ ህልሜ እንዳድስ ትዝ አላኝ ወንድሜ ትልቅጭንቀት አለብኝምንእንደሆነ አላቅምእንቅልፍም እቤ ይለኛል ዛሬግን ደስ ብሎኛል ፈውስ አገኝ ፈጣሬ ከክፉነገር ይጠብቅህ
@barokmickiyas2734
@barokmickiyas2734 3 жыл бұрын
ደስተኛ ለመሆን የአምላክን ቃል ሰምተው የሚጠብቁት ናቸው። ሉቃስ 11:58 , ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል የሐዋርያት ስራ 20:35
@uumer5596
@uumer5596 2 жыл бұрын
ወድማችን ስለምታሥተምርን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን ምርታማም እየሆነን ነው በጣምነው እምናመሠግናለን አተም ፈጣሪ ወቀቱን ይጨምርልህ
@mihretbestoligalyoutube9768
@mihretbestoligalyoutube9768 3 жыл бұрын
ዋውውውው ብርታ ወንድም እኔ ሁሉም አድናቅ ነኝ ተባርክ
@NURA763
@NURA763 2 жыл бұрын
ያለንን ብንመለከት የሌለ ነገር የለም አልሃምዱሊላህ. ደስታ ያለዉ እኔጋ ነዉ ለመደሰት ሌሎች ቅጽል ነገሮቺ እንዳሉ ሆነዉ . በሕይወት ዉሎ ማደሩ ብቻ እንዲደሰት ያደርገኛል . አልሃምዱሊላህ ደስታ የስኬቶች ምንጭ ነዉ እና ሁለየም ደስተኛ ነኚ .. ያልከንን ምስጥሮቺ ደግሞ የበለጠ እንዲደሰት አደረጉኝ ሰላምክ ይብዛልን
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 жыл бұрын
መታደል ነው እዴት ሁሌ ደስተኛ ሆንሽ ወይ ሆንክ ከልምድሽ ብታካፍይኝ በተቃራኒው ሁሌም ይከፋኛል አላቅም ኡፍፍፍ
@user-yf2ru3md9l
@user-yf2ru3md9l 7 ай бұрын
God bless you❤❤❤❤ ሁሌም ደስተኛ ሁነህ ኑር ሁሉም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው. ❤❤❤❤
@masi6905
@masi6905 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አይምሮ ይባርክ ልክብለሀል ወንድሜ ቲላት ምንም አልነበረም ዘር ቡዙነጋረ እያልን ይከፈናል ለኔ ሁሉም 🥰
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 3 жыл бұрын
ዋውውው እናመሰግናለን ወንድማችን ትውልዱ አስተሳሰቡ ተዛብቶበታልና ስራን እንቁው ወንድማች።
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እድሜ ዛመንህ ይባረክ በጣም እናመስግናለን
@yeshwerkineh2010
@yeshwerkineh2010 3 жыл бұрын
Amazing video hulum mirt nachew gin especially lemedeset gize alemetebek milew betam temechitognal thank you so much ❤❤❤
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
በትክክል።
@user-hk5cl1mx4j
@user-hk5cl1mx4j 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ በዚህ በእኛ ዘመን ምን ደስተኛ የሚያደርግ ነገር አለ ወንድም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለማንኛውም እናመሰግናል በርታ ወንድም
@zamzamzamzam8035
@zamzamzamzam8035 5 ай бұрын
እደትነህ ወንድም የኛ ጀግና ወንድም በርታልን በጣም ጠቃሚ ምክሮችህ ደስይላሉ ምርጥ ሰዉነህ ያወከዉን በማሳወቅህ ይጨምርልህ
@simonmekit3167
@simonmekit3167 2 жыл бұрын
wow Thank you bro!! I believe you will keep on doing this excellent commitment.
@sarajaffar3015
@sarajaffar3015 3 жыл бұрын
በርቱ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@martinoslo6760
@martinoslo6760 2 жыл бұрын
Wow My God bless you Amazing teaching l Love it
@user-mc1tw9gv9i
@user-mc1tw9gv9i 5 ай бұрын
በእውነት እውነት ነው ደስታን በፍለጋ ማግኝት በጭራሺ አይገኝም እግዚአብሔር ደስታችንን ከኛ አያርቅብን ደስታችንን ያብዛልን እኔም ዛሬ ደስታ ሳጣ ምንድነው ብዬ ፍለጋ ጀመርኩ ነገርግን ይህን ልጅ ስማሁት ብዙ ተምሬለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ በመጠኑም ቢሆን ቀለል ብሎኛል
@edomyadnal8867
@edomyadnal8867 3 жыл бұрын
Thanks bless u more!!!
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁሉንም ደስታ በእግዚአብሄር ይሁንልን እሱን ካሰበን ደስተኞች እንሆናለን
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ቃል የለኝም ተባረክልኝ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር ከህይወት ልምዴ የምትናገረው ነገር በሙሉ እውነት ነው
@salamapromise4441
@salamapromise4441 2 жыл бұрын
Tebarekelene wedema
@selamatlawselama6691
@selamatlawselama6691 3 жыл бұрын
uuuufffff god bless, thank u so much bro great job
@samrawitadmasu548
@samrawitadmasu548 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያቆይልን!!!
@user-yx6jv1wt8t
@user-yx6jv1wt8t 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ትምርት ነዉ እናመሰግናለን ወድማችን
@l_babi8735
@l_babi8735 3 жыл бұрын
Betam thank you. That was great bro 👍👍👍
@frehywotmekonen1521
@frehywotmekonen1521 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ እኔ ህይወት እንዴት ምርርር ብላኝ ነበር ያንተን ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ጀምሮ ደስተኛ ነኝ ብዙ ተስፋ ይታየኛል ይገርማል ::
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
ል የኔ ትምህርት ነው በውነት በድጋሜ እንዴት በጣም አመሰግናለሁ አሁን ያለማወቅ ብዙ ጊዜ በመጨረሻም በጣም ደስ የሚል ነው በርታልን እስካሁን ትኝ ቼ ነበርና
@mekonint6668
@mekonint6668 Жыл бұрын
Betam Temechitegnal Tebarek.
@samabetwel5891
@samabetwel5891 2 жыл бұрын
Hulunm betam teqami negeroch nachu gin inie ye genzeb mekoteb chigir sleneberech isu betam temechitongal ke ahun mezenet minamin aqomewalew thank u for sharing
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
ስለምክሮችህ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አግንቼበታለው
@user-rt6pn3vh9p
@user-rt6pn3vh9p 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ አስቶ እራሴን እየተለወጥኩበት ነው #አመሰግናለው ቦሮ😍
@aliyamar919
@aliyamar919 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 👍👍👍👍👍
@rabmom6384
@rabmom6384 2 жыл бұрын
በጣምአመሠግናለሁ
@HHaylieLegesse
@HHaylieLegesse 2 ай бұрын
ይመችህ
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጓበዝ በርታ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጨምርልህ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ባትለኝም ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ምክንያቱም ትምህርትህ የሚቀይር ነው እና
@eyuealhailegnaw7191
@eyuealhailegnaw7191 2 жыл бұрын
Thank you so much bro I like all advice specially number 5 I appritiate brother
@user-is4zc1ps3x
@user-is4zc1ps3x 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ አገላለጽ ነው በርታልን 😘😘
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 2 жыл бұрын
ጎበዝ👍👍👍
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
የኒ ቅን አስተዋይወች ናችሁ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
THANK you for intesting advies 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷 keep up 👍
@HanaHana-zp7em
@HanaHana-zp7em Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብራዘር
@user-dq6po9fc9v
@user-dq6po9fc9v 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብሮዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@ayushali9451
@ayushali9451 2 жыл бұрын
ይሄን ቻናል በጣም ነው የወደድኩት ውስጤን ያረጋጋዋል ተስፋ ይኖረኛል
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 3 жыл бұрын
effff yene marrr god belss you btam enmsgnlian💘🙏
@user-br1ie6ok4x
@user-br1ie6ok4x 3 жыл бұрын
በጣሚ ገራሚና አስተማር ነዉ እናመሰግናለን
@Tube-ep3qb
@Tube-ep3qb 2 жыл бұрын
አማሰግናለው ወንድሜ ባጠም ደስ የምል ትምህርት ነው በርታ
@abrehamtaye5313
@abrehamtaye5313 2 жыл бұрын
በእውነት አንተ ልጅ ተባረክ እኔ በመንፈሳዊ ህይወቴ ስደክም የሚሰሙኝና የሚሆኑትነው በሙሉ የነገርከኝ አሁን ስጠነክር እየጠፉነው አመሰግናለው ተባረክልኝ ጥበብን ይጨምርልህ
@user-hp1gd2sp8u
@user-hp1gd2sp8u 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-pt4kq3kh4t
@user-pt4kq3kh4t 2 жыл бұрын
ምክሮችህ ሁሉም ምክሮችህ በጣም ነው እሚመቹኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድም ❤️❤️❤️
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገራችን ለወገናችን ደስታና ሰላም ያምጣልን እና አሪፍ ትምህርት ነው በጣም እናመሠግናለን
@mariamhikmah9370
@mariamhikmah9370 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@sabamekuria959
@sabamekuria959 Жыл бұрын
Egeziabeher chemero chemero Tena desta ewekethen habet yeseteh wendeme tedarehn yebarekeleh
@merwamurad1236
@merwamurad1236 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሠግነዉ bro 👍👍ያንተ ምክሮች የህይወቴ ምግቦች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅህ😉😉
@getutube6678
@getutube6678 2 жыл бұрын
እዴሜና ጤና ይስጥህ ወንድም በጣም እናመሠግናለን
@tioruu2201
@tioruu2201 2 жыл бұрын
ድምፅህ ጉልበት ኣለው ወኔን ይጨምራል በትኑሹም ብሆን የሆነ ነገሬን ቀይረሀኛል ኣመሰግናለሁ በርታ 3ኛ
@fandafanda5777
@fandafanda5777 3 жыл бұрын
ትክክል እናመሰግናለን ከልብ 😘😘😘😘
@banch2948
@banch2948 Жыл бұрын
ውይ ምን እንደምልህ አላቅም የኔ ጀግና ወንድም አምላክ ይጠብቅህ አንተን ስከታተል እበረታለሁ
@sada-pe2hg
@sada-pe2hg 2 жыл бұрын
ያልከው ነገር ሁሉ ለራሴ ቅድሚ እድሰጥ አርጎኛል አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ
@dehabtewelde1336
@dehabtewelde1336 2 жыл бұрын
Gobez bezi edmeh thank you 🙏 somach
@kbrwengelmelku4785
@kbrwengelmelku4785 2 жыл бұрын
egziabher kezih yebelete ewket yistih
@SalamSalam-de9hi
@SalamSalam-de9hi 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይጨምርልህ😍😍 letes go too the pelane
@yirgaayeligne2665
@yirgaayeligne2665 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም አሪፍ ነበር
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 жыл бұрын
Thank you for sharing all messages are good 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@roblehmohamedahmed3047
@roblehmohamedahmed3047 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወደራሴ መመልከት ማመስገን ስለጀመርኩ አሁን በጣም ሰላማዊ ስሜት ብቻነዉ የሚሰማኝ እኔ በራሤ ደሥተኛነኝ እዴሜ ይስጥልኝ ወድሜ
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 2 жыл бұрын
Great speech 👍 genius mind really amazing
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
Hulum betam harif nw Enamesegnalen bro
@pinabiniyam3911
@pinabiniyam3911 3 жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@sadiyasadiyaalain9934
@sadiyasadiyaalain9934 2 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ ከአንቴ ብዙ ነገር ተአምር ሀሎ
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከምር ደስተኛ የሚደረገኝ ነገር 1አለ እሱም ትላት ያለፍኩትን ሳስብ ዛሬ ላይ አመሰግነዋለሁ ደስተኛ ነኝ ስለ ትምህረትህ ስነ ወርቅ በጣም ነው የምናመሰግነው ቃልህ እዉስጥ ድረስ ይደረሳል አተን እያየሁ እየተለወጥሁ ነው አድ ችግር አለብኝ ሁለየ ኮሜት መፃፍ አልወድም እና ግን ሁለየም እከታተልሀለሁ በጣም ነው የምወድህ
@nimonamengistu8567
@nimonamengistu8567 2 жыл бұрын
ተባረክ ❤❤
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
የስኬታማ ሰው 9 ፀባዮች | የትኛው ፀባይ አለህ?
16:46
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН