ኢሳ ማነው ኡስታዝ አቡ ሀይደር አዲስ ዳዕዋ 2022

  Рет қаралды 10,230

ኢሻራሕ ሚድያ // Isharah Media

ኢሻራሕ ሚድያ // Isharah Media

2 жыл бұрын

Пікірлер: 18
@user-it2sp5ux1x
@user-it2sp5ux1x Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ እድሜ ይስጥህ
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
አሰላም አሌይኩም ወራሃመቱለ ወበራካቱ ጀዛ ከአላህ
@ffdfdsdff2661
@ffdfdsdff2661 Жыл бұрын
አሠላሙ አላይኩም ዎራማቱላህ ዎበራከቱ አቡ ሀይዳሪ ጄዛከላክ ከይራ አላ እኛንም ቃጥታኛ መንድ ይምራን አንታንም በኡቃት ላይ ኡቃት ይጨምሪህ ጣክሪ
@user-yg9nu5ht3l
@user-yg9nu5ht3l Жыл бұрын
አሏሕ እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅሕ🌱🌱🌷🌼🌼🌻🌺🌺🌼🌼🌷🌷🌱🌲🌳🌳🌳🌲🌱🌷🌼🌼🌻🌻🌼🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
@yarustasey6091
@yarustasey6091 9 ай бұрын
ሡለ ሏሑ አለሒ ወሠለም💖💔🌹ኢሣ አለሒእሠላ ሱበኻን አላሕ አሑን ሤት ልጂ ስታረግዝ እሩሕ እሚሠጠው ማነው አላሕነው .ኢሣ አለሒ አሠላም እሚለየው የአለሕ የአሏሕ ነብይ ነው .ጀዛካሏሕ ኸይረ❤
@user-dc7wp3pj1u
@user-dc7wp3pj1u 8 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😢
@jjjjugvuv1788
@jjjjugvuv1788 Жыл бұрын
እየመጣሁ ነዉ በፈጣሪፍቃዲ
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
ነይ❤
@aminatmufiti1438
@aminatmufiti1438 Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@user-gf1pr4vd5h
@user-gf1pr4vd5h Жыл бұрын
ኡስታዛችን🥰🥰🥰🥰
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
ተጃጃል😢😢😢😂😂
@hayatadem640
@hayatadem640 Жыл бұрын
እየሱስ ወይም ኢሳ አ ሠ የአላህ መልክተኛ ነብይ ነው
@tsegayeberta8752
@tsegayeberta8752 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም በጣም አሪፍ ትምህርት ነው።እኔ ክርስቲያን ነበርኩ ብዙ ጊዜ የእስልምናን ዳእዋ እሰማለሁ እናም እስልምና እንደ እኔም ሆነ በሌላውም አመለካከት እውነተኛ መንገድ መሆኑን እርግጥ ነው።እና እኔም እስልምናን በመማር ላይ ስሆን ብዙ የሀይማኖት ንጽጽር እከታተላለሁ እና አንዳንድ የሀይማኖት መምህራኖች እስልምናን ከኢሉሚናቲ ጋር ለማያያዝ የተወሰኑ ምልክቶችን ይለቃሉ።ከሚለቋቸው ምልክቶች እኔ screenshot አድርጌ ያስቀመጥካቸው አሉ።በዚ ጉዳይ ላይ የሆነ ማብራሪያ ባገኝ ናፍቆቴ ነው።እናምመልሱን በምን ላገኝ እችላለሁ? አለህ ብርታቱን ይጨምርልህ
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
አላህ እስልምናን የወፍቅሽ❤
@BirukYeab-sz4hb
@BirukYeab-sz4hb Жыл бұрын
(ወደ ገላትያ ሰዎች 1 ) ------------ 8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። 9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
@BirukYeab-sz4hb
@BirukYeab-sz4hb Жыл бұрын
ሐ.ጳውሎስ ሲናገር (ወደ ሮሜ ሰዎች 10 ) ------------ 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤)ይላል እናንተ ግን ይህን የእውነት ወንጌል ለውጣችሁል። ስለዚህ (ወደ ገላትያ ሰዎች 1 ) ------------ 8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። 9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። ሐ.ጳውሎስ የተናገረው የህያው የእግዚአብሔርን ቃል ነው ።(ወደ ገላትያ ሰዎች 1 ) ------------ 11 ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ፤ 12 ኢየሱስ ክርስቶስ ገልጦልኛል እንጂ እኔ ከሰው አልተቀበልሁትም አልተማርሁትምም።
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
Maxaa lagu gartaa qofka ishu hayso? sheekh Dr Siciid Jire.
25:04
تفسير سورة الإنسان كاملة #الشيخ_سعيد_الكملي
3:57:19
قُطُوفُ الكَمَلي🌹_ saıd alkamali
Рет қаралды 1,3 МЛН