ኢትዮጵያን እንወቅ ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም/DISCOVER ETHIOPIA SEASON 4 EP 7

  Рет қаралды 140,956

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

DISCOVER ETHIOPIA SEASON FOUR EP 7
Historical Ethiopian monastery Daga estifanos
Amazing History from the 4th century

Пікірлер: 132
@aberashdebela3482
@aberashdebela3482 4 жыл бұрын
ዋው ከዚህ አለም ጭቅጭቅ እንደዚህ ሄዶ መኖር እንደት ያስደስታል ፉፁም ጤነኛ አይምሮ ጤነኛ ህይወት እግዛቤር ለሰጠው መታደልና መመረቅ ነው በጣም ደስ ይላል
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Amen lek belshal
@user-tt4zf4xj6s
@user-tt4zf4xj6s 4 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን፫ ሁሌም እንደዚህ አይነት የአይማኖት ትምህርት አቅርቡልን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
በጣም በፍጥነትና በትክክል የሚያስረዱ ሊቅ ናቸው እኝህ አባት የሚናገሩት ግልፅና የሚገባ ነው ደስ የሚሉ በረከታቸው አይራቀን።
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው ይችን እምነት ነው አለም እይኑን የጣለባት ግን የእግዚአብሔር ቸርነቱ የበዛ ነው እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደቸርነቱ ስለሆነ ቅርሳችን ከነ መሰረታችን አስቀምጦልናል
@shiferawgashaw4662
@shiferawgashaw4662 4 жыл бұрын
ማማየ ኢትዮጵያ ክፉሸን አልሰማ የራሷ የቀን አቆጣጠር ያላት የራሷ ፊደል ያላት ጣሊያን ፋሸስት ያልበገራት ሁሌ እኮራብሻለሁ ታሪክ መሰራት ባችል ታሪኮቻችንን እናሰከብር እጠብቅ Ebstv thanks so mach
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
Ewent new yabatoch bereket be egna lay yeder amen emama ethiopia kefushin alesma imiss u so much 😭😭😭😭
@estifgutaboss9381
@estifgutaboss9381 4 жыл бұрын
Ethiopian Callander it's Islamic Callander its not unique
@zekiabebe352
@zekiabebe352 Жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ ይችን ቃላት የማይገልጻት በጥልቅ ጥበብ ተሞልታ እምነትን ከተግባር አስማምታ የያዘቸውን የቅድስት ተዋህዶን መተቸትና አፍ ለአፍ ገጥመው እኩል በማውራትና መከራከር የሚፈልጉት ከክርስቶስ ያልሆኑ ግን ከሱ ነን ባዮች መናፍቃን ናቸው መቸ ይሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ከሀጢአታችን የተነሳ መፍረስ ሲኖርባት ነገር ግን በነዚህ ምድራውን መላእክት ሰማያዊያን ሰወች እራሳቸዉን ከአለም ደስታ አርቀው ህይወታቸውን ለክርስቶስ መስዋት አድርገው በሚኖሩ አበው መነኮሳት ጸሎት እንደሆነ የሚረዱት እግዚያብሔር ልብ ይስጣቸው! ።
@ethofriendship3973
@ethofriendship3973 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አብዝቶ ባርኳታል የምድር ገነት ነች ሰው ግን በራሱ ክፋትወደ ሲኦልነት ለመቀየር ተግቶ እየሰራነው በፈጣሪ ሃይልነው ያለችው መዳህኒአለም አንተው ጠብቅልን አገራችን ለክፉዎቹም ልብ ስጣቸው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-gh2ln5jv8x
@user-gh2ln5jv8x 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስራ እንዲህ አስተዋይ ሚዲያወችን ያብዛልን ኢትዮጵያን እንወቅ ምርጥ ፕሮግራም
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 4 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችንን በረከታቸው ይድረሰን!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ውብ ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር የደጋጎቹ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ከልብ እናመሰግናለን Ebs tv በሚቀጥለው ሀገሬ ወሎ ሐይቅ እስጢፋኖስ አቅርቡልን። ሌላ ደግሞ ሰሜን ወሎ ወደ ላስታ መንገድ መቄን ገረገራ ያልተነገረላቸው ብዙ ታሪክ አለ እመይሙስ ገዳም ፣ ደብረ አሮን ገዳም ሌላም ሌላም።
@tarikuhaile7631
@tarikuhaile7631 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nr53lruiz6zMcZs.html welo hayek estifanose.
@kebebushhaile1494
@kebebushhaile1494 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚኦ የቅዱሳን ተጋድሎ በጣም ያስደምማል። የሚገርመው በፈረሀ እግዚአብሔር ፈጣሪን እያገለገሉና እየተጋደሉ በምድራዊውም ደሞ ነግስታቶች ሆነው ሁለቱንም በተሰጣቸው ፀጋ በሰላም በፍቅር ህዝቡን ይመራሉ ሰማያውንም ሞድራዊውንም ያጣመሩ ድንቅ የሚያስደም ሙ ናቸው በረከታቸው ይደርብን።
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 2 жыл бұрын
በዚህ ቪድዮ ማየት ከሃይማኖቴ ርቄ የነበርኩ አሁን ከተዋህዶ ቤተሰብ መወለዴና ማደጌ አስደስተኛል። የበገናው ድምጽ ፍጹም ሰላማዊና መንፈሳዊ ስሜት ሰጥቶ በ ልጅነቴ እየሰማሁት ያደጉኝ በገና የወላጆቼን ጽኑ እምነትና እንዴት የታደሉ ቅዱሳን እንደነበሩ እየተረዳሁ ነው ከ42 አመት ሰደት።
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🙏
@user-tt6ks8ty2z
@user-tt6ks8ty2z 4 жыл бұрын
እግዛብሂ ይመሥገን ሀገራቺን እኮ ልዪ ናት
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሁሌም ሙሉ ነሽ !!!!
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
ሀገራችንእኮልዩናት፣ተዋህዶየ፣ታብባለችጋና
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ደቂቃ ጨምር አረጉበት በተረፈ እንወድዋቸዋለን ❤ አባ በረከታችሁ ፀሎታችሂ አየለየን
@mesizerthuntube111
@mesizerthuntube111 4 жыл бұрын
ውይ ሀገሪ ድንቅ እኮ ነሽ ውብ ተነግሮ የማያልቅ ሰላም ለከገራችን ይሁን
@ronialloush4936
@ronialloush4936 4 жыл бұрын
Amen
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@atsedemariamadmasu6382
@atsedemariamadmasu6382 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በረከቱን ና ጸጋውን ያብዛላችሁ ለእኛም አስተዋይ ልብና አእምሮ ይስጠን ።ሌላም እንዲህ ሴቶች የማይገቡበትን ገዳማት አቅርቡልን ።ኢትያጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ፣
@menbiteklu1027
@menbiteklu1027 3 жыл бұрын
Betam des yilal Egziabher ysitilin Ethiopian yibarikilin 💚💛❤🙏🙏🙏
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ግን እስከመጨረሻው አላየነውም ሰአት ጨምረህ የቀረውንም አሳየን እባክህ ወንድሜ ሴቶች የማንገባበት ስለሆነ በፊልሙ እንኳን እንይ ገነት የገባሁ ነው የመሰለኝ
@user-wn3rh9vw9u
@user-wn3rh9vw9u 5 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉ ይቻላል የሚለውን ነገር ግን በድንጋዩ ታንኳ አይቻለሁ በአባታችን በአባ ሄሩት አምላክ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
እንደዚህ የለን እምነትናቦታ ሲታይ እቺ እልም እዴት ታስጠላለች አቤቱ መረን ኢትዮጵያ ታማለች እንተ ጎብኛት
@SsSs-pb3oo
@SsSs-pb3oo Ай бұрын
yeabetochachn bereket yderbn betelitachu atrsugn welete haregawui negn amen amen amen abetochachnen betegana betiana ytebkeln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ enantenm fetari yabertachuh
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ያኑርልን ቅዱሳን ገድልና አፅማቸውት ከእነ ታሪክና ግዜ ዘመናቸው መረጃ በመስጠት በማደራጀት ትልቅና ከባድ ስራ በመሆኑ በርቱልን ፀሎትና በረከታችሁ አይለየን።
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
እፁብዲቅ፣የክርስቶስ፣የእጆቹስራ
@user-qn5oj4hi5j
@user-qn5oj4hi5j 4 жыл бұрын
Hagereselamsh yebza🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amydenekew3854
@amydenekew3854 4 жыл бұрын
Nice presentation but please don't exposed internal church materials because it will cause thief. Sometimes people are selfish
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 жыл бұрын
Emaa Ethiopia 🇪🇹❤❤💗💒👈
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
ይህን የፈጠረ የእግዚአብሔር እጅ ፍፁም ድንቅ ነው
@nanaalpaca9336
@nanaalpaca9336 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln amen wdita hagere hagere egzabiher ye egzabiher sra dnk new kebr msgana emedanalem amen yabatoch bereketachew yderbn amen amen amen
@user-cv5nu3in3j
@user-cv5nu3in3j 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ያለው ሰላም መመረጥ እኮነው ይህችን አድክም አለም ንቆ በዚህ መኖር
@zemenuazene5886
@zemenuazene5886 4 жыл бұрын
Thank you
@azizalol8821
@azizalol8821 4 жыл бұрын
ታአምርነው ደስ ብሎኛል ድንቅ ነው በጣም በረከታቸው ከሁላችንጋ ይሁን አሜን 💚😭🙇
@user-jw6oq6qw3r
@user-jw6oq6qw3r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስጦታው የበዛ አምላክ
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@amarechaschalew
@amarechaschalew 4 жыл бұрын
አምየ ተዋህዶ አችን እናጠፍለንጠፍለን ብለዉ የሚያሲቡ ቀድመዉ እነሱ ይጥፍ
@kflemariamalemayhu2946
@kflemariamalemayhu2946 4 жыл бұрын
tank you very much
@TemesgenBelayneh
@TemesgenBelayneh 2 ай бұрын
እግዚዐብሄር ሆይ ለዚህ ቦታ አብቃኝ
@sol1921
@sol1921 4 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ታሪክ የሌለው መሀይም የሚሻፍድባት ሀገር ሆነች
@Genet665
@Genet665 3 жыл бұрын
እግዙአብሔር ይመስገን ! መልካም ዝግጅት ነው።
@yebelaygetnet5990
@yebelaygetnet5990 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜን ይስጥልን አባ !!!
@user-ok7tv1ed3j
@user-ok7tv1ed3j 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ቀጥሉበት
@yordanos4362
@yordanos4362 4 жыл бұрын
እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ አንቺ እኮ ረቂቅ የሆንሽ ሚስጥራዊ አገር ነሽ
@user-ye6hz7ch7w
@user-ye6hz7ch7w 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን ማአቱን የሞረት ቁጣውን የትግስት ይመልስልን የቅዱሳን አምላክ
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 жыл бұрын
እባካችሁ ፀረ ጣና አረም ይጽዳ እናመሰግናለን ኢቢስ😢❤❤❤
@fjvddijf1815
@fjvddijf1815 Жыл бұрын
አባ በረከት ይደርብን
@enanugebeye6333
@enanugebeye6333 4 жыл бұрын
እናመስግን ናለን ebs
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ስራው ደቅ ነው
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
Yabtoche Barktchu Yedaebni Amen
@tigrayadey4880
@tigrayadey4880 3 ай бұрын
በረከትኩም ይሕደረና
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 2 жыл бұрын
Beautiful !!!Beautiful !!!
@learnenglishwithabel2224
@learnenglishwithabel2224 4 жыл бұрын
Beautiful !!!
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ዋዉ አገሬ ዉብ እኮ ነሽ
@yobdramare9743
@yobdramare9743 4 жыл бұрын
Yenaneten hiwot endetmegnew kerew tebareku🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fantayefantaye5321
@fantayefantaye5321 4 жыл бұрын
ወይ ሃገሬ ባለሃብቷ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!
@awethadush3891
@awethadush3891 3 жыл бұрын
Very nice place
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 2 ай бұрын
Kesimu gemiro des emil simet emiset botaaw ye egiziabiher dink sira yalebet new egiziabiher yimesigen🙏🙏🙏
@christianec3454
@christianec3454 4 жыл бұрын
ፀሎታቹን ይቀበል ፈጣረ
@amanueltesfaye1225
@amanueltesfaye1225 4 жыл бұрын
There is a mistake when the narrator tells the size of the lake in the beginning. It's not 3672 m^2 it is 3672 km^2.
@Ethiopia_
@Ethiopia_ 4 жыл бұрын
wow እንደት ያምራል
@monaleshm1218
@monaleshm1218 Жыл бұрын
አባቶቻችንበረከታቸውይደረብን👏👏👏
@tigestteklemariam
@tigestteklemariam 3 жыл бұрын
Amlak mecham ayalekibeh kezeh mela kitu kewetaw alem hagra segeba meticha lemesalem berekete lemekebele yabikange amen
@professormesfinaraya
@professormesfinaraya 4 жыл бұрын
do you mean sq kilometers? Please edit, otherwise, it's an excellent documentary!
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
bereketachihu yidiresen
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
ተመስገን
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 4 жыл бұрын
ሀገሬ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gerumberhanu5502
@gerumberhanu5502 3 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ebs ላይ ስንት ሰአት ነው የሚታየው? ሁሌም ማየት እፈልጋለሁ ግን ስንት ሰአት እንደሆነ አላቅም
@judishiferaw6609
@judishiferaw6609 2 жыл бұрын
monday@2:45 Pm local time
@sol1921
@sol1921 4 жыл бұрын
የምኮረበት ሀገር አለኝ አፊን ሞልቼ ደረቴን ነፍቺ እመስክራለው ንፁ ኢትዮጵይዊ ነኝ
@computech2438
@computech2438 4 жыл бұрын
ጣና ከፖለቲካ በላይ ነው ጣናን እንታደግ !!
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 2 ай бұрын
Betam dinq new
@nitsuhabebe8190
@nitsuhabebe8190 4 жыл бұрын
Andegna nesh yeh new program malet berchi gedamochn asayn benatesh
@tilahundamena8175
@tilahundamena8175 4 жыл бұрын
Is Tana"s area 3673 square meters??? I wonder how!!!
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
Hagre Kifusheni Aysamgi Twhdo Haymnoti Lazalalmi Nure
@LemaDebre
@LemaDebre 4 жыл бұрын
I Been Their Ageren Bedenb Akatalehu Biye Aminalehu
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 2 жыл бұрын
በጣም መንፈስ አሳዳሽ ማለት ይሄ ነው። ምነው እዚሁ ባኖረኝ አምላኬ
@tilahuntadesse844
@tilahuntadesse844 3 жыл бұрын
መዝሙር 131 -14 ?
@bezaalem4878
@bezaalem4878 2 жыл бұрын
km2 bemilew ystekakel
@godsaves8457
@godsaves8457 4 жыл бұрын
Meskel eyayech 3 me'azin tilalech, keshim.
@yitayishtesfaye6186
@yitayishtesfaye6186 Жыл бұрын
yabatoche bereket yederben botawn bayn sga lem,ayet abekagne
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 4 жыл бұрын
aynachin eyaye yih kidus hayq endaytefa ensra ebakachihu
@ninetvalencia6971
@ninetvalencia6971 4 жыл бұрын
Ayzoshe eheta hagere nafkene
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Abatacoachin ereketachihu yederesen benate stelot new Ethiopian Ena Hezibochua yeminorut Ahunem kemetaben mekesefit Egziabeher yesewren yenanten stelo semeto
@milelmm4640
@milelmm4640 Жыл бұрын
Gojjam is an example of Eden
@benassefa62
@benassefa62 3 жыл бұрын
Abune bedingay lay tensafew new ezich deset yederesut!!! Okay😏
@user-cu7ew9kd2h
@user-cu7ew9kd2h 7 ай бұрын
ሰው ከሞተ መቀበር ነው ያለበት ይሄ ከተፈጥሮ የተቃረነ ነገር ነው its so weird
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
የመናፍቅ የጴንጤዉ የአብይ ቴሌቭዥን ብር ለመሠብሠብ ሢሖ ገዳማት ታሣያለሕ ሲቃጠሉ ሲታረዱ ግን አይጥ ጉድጓድ ትገባለሕ አይንሕ ይጥፋ
@user-ub5uw9ve8e
@user-ub5uw9ve8e 3 жыл бұрын
በዚ ጫጫታ ወከባ በሞላበት አለም እንደዚ ሰላም ያለው ቦታ መኖር ምንኛ መታደል ነው
@mrmrmrmr6246
@mrmrmrmr6246 Жыл бұрын
Egizabiher brktachewu ydrbin
@wudasietubechannel
@wudasietubechannel 2 жыл бұрын
ለምን በውጪ አቆጣጠረ ተገለጸ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 23 күн бұрын
ገዳሙ ጎጃም ነዉ ንገሩኝ
@dawetabebe3947
@dawetabebe3947 4 жыл бұрын
በእንግሊዘኛዉ ሳብታይትል ላይ ስለአፄ ዳዊት የሰጣችሁት መረጃ በጣም የተሳሳተ ነዉ አዉቃችሁ ይሁን ሳታዉቁ :አፄ ዳዊት በ1382 እስከ1430 የኖሩ ንጉስ ናቸዉ :በምን ሂሳብ ነዉ በእንግሊዘኛ ሳብታይትሉ ላይ ከ1582 አስከ 1630 ብላችሁ የተረጎማችሁት ?የ200 አመት ልዩነት አለዉኮ::
@getmanful
@getmanful 4 жыл бұрын
ሳልሳዊ አጼ ዳዊት ነው።
@dawetabebe3947
@dawetabebe3947 4 жыл бұрын
@@getmanful ሳልሳዊ ዳዊት ከ1695 _1718 ዓ/ም ነዉ ከ14ኛዉ ክ/ዘ ጋር ምን አገናኛቸዉ?በገዳሙ አፅማቸዉ ያለዉ በ1382 የተወለዱት አፄ ዳዊት ናቸዉ
@desalegnbelaytakele6267
@desalegnbelaytakele6267 4 жыл бұрын
Not 3673 meter square it is kilo meter square. Please please
@yonasethegonder5852
@yonasethegonder5852 4 жыл бұрын
Enkwan keamhara kegegna zere tewledku enkwan keneza ke kemalam tigera banda aleteweledku mote lemelaw kemalam ena banda agame
@user-wo2ly9rm8c
@user-wo2ly9rm8c 4 жыл бұрын
Aentene Tehee
@ethiotech6624
@ethiotech6624 4 жыл бұрын
Ebsኦች በእግዚአብሄር ስም ስል እባካችሁ ጣና ላይ ስለተደቀነበት ችግር ስለ እንቦጭ አረም documentary video ስሩ። ከተቻለም መንግስት ትኩረት እንዲያረግበት አርጉ።
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ወሎ ሀይቅ ኢስቲፍኖስ ጋር ተመሳሳይ ነው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
እውነት ብለካል ወንድምዋ እኔም መስሎች ነበር
@user-wo2ly9rm8c
@user-wo2ly9rm8c 4 жыл бұрын
Aye.agray
@me-fs4yy
@me-fs4yy 4 жыл бұрын
Aye Agray ...😄 )... " I agree " instead.
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 4 жыл бұрын
Woy botw ersu selmu yastwkal yegdam entoch yalmun chnket atsmu le fetri bica yetgzacew betslotchew asbun 😥😭😭🙏
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 84 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 27 МЛН
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
#ETHIOPIA እንደ ሰው የመነነው ገዳም
40:35
Khóa ly biệt
1:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 5 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 82 МЛН
The abandoned kittens finally found someone to love them, but... #cat #catlovers #ai #aiart #story
0:59
Meow Mow Cat Story 喵毛貓咪故事
Рет қаралды 8 МЛН
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 37 МЛН