ኢትዮጵያዊያን ኦለማኦች እንዲህ ኳትነው በቀሪአ እንጀራ ነው እውቀት ያካበቱት

  Рет қаралды 129,274

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا

4 жыл бұрын

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተከበራችሁ የድሚናሚዲያ ቤተሰቦች ሌላኛው እና ዋናው የዩቱብ አድራሻችንን ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ፡፡ በመሆኑም (አዝሀሩል ሀበሻ) የተሰኘው አንጋፋው የዩቱብ ቻናላችን የተለያዩ ሃሪማዎችን የምናስቃኝበት ፣ የኦለሞችን ምክር የምናስተላልፍበት እና ሙስሊሙን የሚመለከቱ ጉዳዮችን የምናስተላልፍበት ቻናል በመሆኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ! እናመሰግናለን!
© / @danatv6506
t.me/ademina

Пікірлер: 830
@ademina
@ademina 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተከበራችሁ የድሚናሚዲያ ቤተሰቦች ሌላኛው እና ዋናው የዩቱብ አድራሻችንን ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ፡፡ በመሆኑም (አዝሀሩል ሀበሻ) የተሰኘው አንጋፋው የዩቱብ ቻናላችን የተለያዩ ሃሪማዎችን የምናስቃኝበት ፣ የኦለሞችን ምክር የምናስተላልፍበት እና ሙስሊሙን የሚመለከቱ ጉዳዮችን የምናስተላልፍበት ቻናል በመሆኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ! እናመሰግናለን! © kzfaq.info/love/r-0sKwLHK6HnlhucydRhmg
@YessufDawed
@YessufDawed Ай бұрын
የሸህ ሙሀመድ ካሚልበሽር ን ሀሪማ ለምአታሳዩንም ጎጃም ቻግኒ በርመንደር
@zainebzaineb9329
@zainebzaineb9329 4 жыл бұрын
አይይይይይ ትዝታ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ግን ደረሳ በጣም እወዳለሁ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ብዙ ትዝታ አለብኝ
@MaramMaram-ex4zu
@MaramMaram-ex4zu 4 жыл бұрын
@@bentbaba4317 ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ግን ወላሂ ደርሳ ባል አላህ እድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ ። እደኔ እምትመኙ ካላችሁ አላህ ይስጠንን ያርብ
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 4 жыл бұрын
የኔ ከረታታ የኔም አባት እደዚህ ተከረቶ ነወ ለካ ኢልሙን የተማር ታዳ እኝ ከምን ሁሉ ነገረ ተመቻቻችቶልን ጊዜችን ባሉ ቧልታ እናባክናለን ያረብ እዘንልን
@aa903
@aa903 4 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله🌹🌹🌷💐
@user-me7uy9wd4s
@user-me7uy9wd4s 3 жыл бұрын
እኔም
@user-ey4mc9yl6t
@user-ey4mc9yl6t 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የኔ ከርታቶች እንዲህ ተንከራታችሁ ጠግባችሁ እንኮን አትበሉም😢😢😭😭😢😢😢😭
@momenamhmed7412
@momenamhmed7412 4 жыл бұрын
አኢሻ ቢንቱ ሙሀመድ የት ሀገር ነዉ
@jsdgdgd4711
@jsdgdgd4711 4 жыл бұрын
@@momenamhmed7412 beteley romedan
@crownrak1927
@crownrak1927 3 жыл бұрын
@@momenamhmed7412 ወሎነዉ
@user-om5xq3yz1s
@user-om5xq3yz1s 4 жыл бұрын
ወላሂ ትዝ አለኝ ሀገሬ ደረሶቹን ሣይ አላህ በሚፈልገው ሀይማኖት ጥርት ባለችው በአህለል ሡና ላይ ይውሰደን ያረብ ይህን ክፍልፍል አላህ ይያዝልን ካላቸው ይሰጣሉ ከሌላቸው አላህ ይስጣችሁ ይሉ ነበር ሀገሬ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
لتحزن ان الله معنا አዎ ወላሂ💕💕💕
@vvbb4121
@vvbb4121 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም በለቀዩሰርጥእኔንይመስላል
@user-wv2he6qf7x
@user-wv2he6qf7x 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-le8uz8no7k
@user-le8uz8no7k 4 жыл бұрын
አባቶቻችን ተከራተውነው ኢልምን የቀሩት እኛግን ሁሉነገር ተሟልቶልናል ማለት ይቻላል . ኔት በነፃ ስልካችን ለበጎ ተዋልንበት .እጅግ ብዙ ኢልም እንማርበታለን ግን ምንዋጋለው . .ሚድያላይ እየወጡ የሚመማቀሩትን ቲርኪሚርኪ ስናይ እንውላለን። ብዙልጆች ፈቲሀንካን አስታክለው ሳይቀሩ . ፈትዋ ይሰጣሉ የሆነነገር ሲያዩ ....ለማወቅ ግን ምንም አይጥሩ.አልሀምዱሊላህህህህ
@user-fx9ml2ry3k
@user-fx9ml2ry3k 4 жыл бұрын
ግን አህባሽ አሚባል እስላም የለም ድቤ ምን አመጣው አላህ እስልምና አንድ ነው ልባችሁን ይመልሰው ድናቸው በለል ሰደድት ድካማቸውን በለል ሰደዱት እደሚማር ተምረው ደክመው አላህ የማይፈቅደውን ስራ ይሰራሉ ልባችሁ መልሱ ወደ ሱና አላህ የሚፈቅደውን ስራ ስሩ ያልተከመደ ባህል አታጡ መዙማ አትጨምሩ ዲቤ አትደቡ ላይክ ግጩኝ
@zainabmohammad1950
@zainabmohammad1950 4 жыл бұрын
መሸአላህ፣ኢንሻአላ፣ቢኢዚኒሌሂተአላ፣ብትጋላቱም፣ባላህአጅራችሁ፣ከፋይላል፣አብሽሩወድምች፣እኔም፣አሉኝ፣ቂርአትእያሉየሚኖሩ፣አውቃችሁ፣የምታሳውቁያርጋችሁታዳ።
@rahmayeweloleg1601
@rahmayeweloleg1601 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህት
@user-ri4fi2tn3j
@user-ri4fi2tn3j 4 жыл бұрын
@@zainabmohammad1950 ታላወቅሽ ዝም በይ እስኪ ድቤም ሆነ መዙማ የሚከለክል አንድ ሀዲስ ጥቀሺ
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 4 жыл бұрын
ኢልም ለመማር የአላህን ቃል ለማወቅ ከአላህ ጋር ለመገናኘት አገታቸውን ደፍተው የቀሪአ ምግብ የተደበላለቀ እየተመገቡ የአላህን ውዴታ ያገኛሉ፡፡ እኛ በስደት እተኛንበት ዲረስ ኔት በነፃ ተሠጥተን ግረፕ ላይ ተመቅራት እንደዝንብ በማይመለከተን በሚመለተን ጥልቅ እያልን ግዜያችን ሂሳብ እየሠራብን ሳንሠራበት እያመለጠ ነው፡፡ አላህ ይዘንልን
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል እህት
@naimatube6216
@naimatube6216 4 жыл бұрын
ትክክል አላህ ይዘንልን
@ameenamohammad2582
@ameenamohammad2582 4 жыл бұрын
Ko
@ameenamohammad2582
@ameenamohammad2582 4 жыл бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️🕋👌👌👌👍🤲🤲🤲💔👍
@khadegah1177
@khadegah1177 4 жыл бұрын
ማሻአላ
@user-ig4xo2dt8l
@user-ig4xo2dt8l 4 жыл бұрын
ያጎቴየ ልጂ ደረሳ ነው አላውቀውም እኔ ስወለድ ነው የወጣው አሁን 18 አመቴ ነው እስካሁን አልመጣም ግን በሂወት እዳለ አኽባር እንሰማለን ግን ሳላውቀው ይናፍቀኛል እወደዋለሁ እናም ውስጤ ናቹ
@user-yi3uf5wk3m
@user-yi3uf5wk3m 4 жыл бұрын
ይመጣል.አይዞሽ.
@user-hc1hf2qb1y
@user-hc1hf2qb1y 4 жыл бұрын
እኔም ዴረሳነበርኩ አሁን ግን ስዴት ነው ያለሁት ትዝአለኝ እዴዝህ ስለምን 🌷🌷🌷🌷
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-sy7uy8nd4i
@user-sy7uy8nd4i 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ልጅ ሁኘ አንድ ደረሳአባቴ ቀለብተኛ ይዞ ወላሂ በጣም ነበር እምወደው!!በጣም ህጻን ነኝ ግን አይኔ ከሱ ላይ አይነቀልም
@user-ye7wd8bz9m
@user-ye7wd8bz9m 4 жыл бұрын
Msa allahአላህይጨምርበዙአሣልፈሀልይሄማ
@jsjshajs9210
@jsjshajs9210 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@jamalmohammad411
@jamalmohammad411 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ደረሣ ነበርኩ አሥታወሥኩ ወላሂ
@jemilaebrahim192
@jemilaebrahim192 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንላችሁ በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ቅልቅል ምግብ ሲበሉ ግን ለነገሩ ምናሳዝነው እኛ ነን ምንም ሳንማር ተቀምጠን አላህ ይቀበላችሁ እኛንም ኸይሩን ይምራን
@Fatima-in5bj
@Fatima-in5bj 4 жыл бұрын
አላህ።ይስጣችሁ።ያሙስሊሙን
@user-ue5xh3lu9p
@user-ue5xh3lu9p 4 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ከዚህ ሥሄድ ሣይጠይቁኝ ነው ያለኝን።ጥሩ ነገር ነው የምሠጣቸው ኢሻ አላህ
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላ ቢኢዝኒላ አሁንማ ስደት ከጁህልና አውጥቶናል አልሀምዱሊላ
@samiraali9596
@samiraali9596 4 жыл бұрын
ኩኩኲኩኩወወውው
@user-ue5xh3lu9p
@user-ue5xh3lu9p 4 жыл бұрын
@@samiraali9596 ያሥቃልደ🤔🤔
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 4 жыл бұрын
ማማየ አሁን እኮ እደድሮው የሉም እኮ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 жыл бұрын
እኔም ኢንሻ አላህ ብያለሁ
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 4 жыл бұрын
ማአሻ አላህ እንዲህ ስንት ችግር አሳልፈው ያአወቁትን ኢልም ነው እኛ ግን ሁሉም ነገር በተሟላበት ጊዜ ማወቅ መማር ተስኖናል አላህ ይዘንልን እንጂ
@umufrdowostube5608
@umufrdowostube5608 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@usedubai8017
@usedubai8017 4 жыл бұрын
ማሸአላህ ስታምሩ ወንድሞቸ ወላሂ ከልጅነቴ ጀምሬ ደረሳ እወዳለሁ እኛ ቤት ሲመጡ እኔ ካልሰጠሁ አለቅስ ነበር ኢላሂ ለዲኑ ጠንካራ እኔንም የሚያበረታኝ ደረሳ ባል ስጠኝ ዱአ አርጉልኝ ጎደኞቸ
@abubakerahmed5438
@abubakerahmed5438 4 жыл бұрын
እዳው ይችን ዱቢ ብትተዋት ምንአለ በተረፈ ደረሰነት በጣም ደስይላል ያለው ፍቅር ማሻአላህ ቀጥሉበት።
@user-hm9us3hj3j
@user-hm9us3hj3j 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-rs9li9rm9z
@user-rs9li9rm9z 4 жыл бұрын
ሳህ
@meckahassen2585
@meckahassen2585 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@sadasasa8945
@sadasasa8945 4 жыл бұрын
አሳዘኑኝ በአላህ እንዲህ ሆነው የአላህንቃል ይማራሉ አላህ ጀዛችሁን በጀነት ያበስራችሁ
@user-qj5bz6zy2d
@user-qj5bz6zy2d 4 жыл бұрын
አሚን
@user-rn9gq2rl2p
@user-rn9gq2rl2p 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እኔ ዛሬ ገና አየኋችሁ በጣም አስተማሪና ትዝታን ይቀሰቅሳል ቀጥሉበት ሰብስክራይፕ ያላረጋችሁ አርጉላቸው በአላህ የሙስሊም ወድሞቻችንን ቻናል እናሳድግላቸው ።
@meymunaebrahim5222
@meymunaebrahim5222 4 жыл бұрын
አላሏሁ ሱብሀነ ወተዓላ አጅራችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ የሀገሬ ደረሶች እንድህ ተንከልክላችሁ ያለ ስንቅ ያለ የለአንድት ብር የምትቀሩትን ቂርዓት የምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ እናት ቤትም ይቸግራል አንዳንዴ እኳን በዚህ መልኩ
@sadiyatyoube1989
@sadiyatyoube1989 4 жыл бұрын
እኔን ልሰቃይላችሁ ወላሒ እንባ ኣነቀኝ እኛ በኢንተርኔት ሁሉ ነገር እቤታችን ገብቶ ተዘናግተናል የድሮ ደረሳ እንደዚህ ተንከራቶ ነው የቀራው😭😭😭😭😭😭😭
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 4 жыл бұрын
መዙማው አይስፈልግም ነበር ወሏሂ ትዝታ ያለበት ከኛ በትሪ ነው የሚሉት ጎረበታችን አዳድ ጊዜ ለማውራት ስትመጣ አሰላሙአለይኩም በላ ልሰጥ ስወጣ ሳቅያመልጣት ነበር ሀገራችን ደስ ይላል
@seadamuhammedj6322
@seadamuhammedj6322 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደረስነት አስታወሳችሁን ደስ የሚል ሃያት ነበር ወንድም አደም ማሻአሏህ በደንብ ልምዱ አለህ ኩሌ ድረስ መታሀል ሱብሃን አሏህ ሀገሬናት አሏህ ይጠብቃችሁ ብዙ ስቃይ አሳልፈው ነው መሻይኾቻችን ኢልምን ከዚህ ያደረሱት ክብር ለአሊሞች አሏህ ይጠብቅልን ያረብ
@user-gh8cn1fi3i
@user-gh8cn1fi3i 4 жыл бұрын
እዳው አፈር ልብላ የኔ ከርታቴች እኔም ታናሺ ወንድሜ እደናቴ ቂሪአት ይላል ግን አብሺሩ ለአኪራችሁ ያበጂላችሃን ያረብ አላህ ይፊቃችሁ
@lobabalobaba7006
@lobabalobaba7006 4 жыл бұрын
Masha allha allha yabsherachew😭😭😭
@SaidSaid-gr5ux
@SaidSaid-gr5ux 4 жыл бұрын
ወላሂ የደረሳ ሂዎት በጣም ያሳዝናል እደዚህ የለፍበትን እኛ አለመጠቀማችም ያሳዝናል
@user-np8oj4gu6d
@user-np8oj4gu6d 4 жыл бұрын
እኔ ሀገርቤት በነበርኩ ግዝ. ያሳዝኑኚኑቡር. ምስኩን. እሻአላህ. ባለትዳርነኚ. አገራስገባ. ኑልኚ እኔበት እዳውም እኔቤት ሁኖእሚቀር እነይታለሁ።ባሌም ብሎኞልእንይዛለንደርሳ።ቁርአንእሚቀርእኔቤትሁን ።
@XD-zz3el
@XD-zz3el 4 жыл бұрын
መሸላህ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 жыл бұрын
እህ ያአላህ ትዝታው ሱበሃን አላህ በቀሪዓ የቀራችሁበትን ኢልም የምትጠቀሙበት ጀነት እምትገቡበት ያድርጋችሁ 😭ለአላህ ብዬ እወዳችሁለሁ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ
@zahrasied7018
@zahrasied7018 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ዴስ ይላል እኔ ግን ምኞቴ ለባለቤቴ እራሱ ስለው ነበር ሌላ ባልችል አንድ ዴረሳ ይዤ እሱም ከሚንከራተት እኛንም ኢልም እንድንማር የምንጊዜም ሀሳቤ ነው ኢንሻ አላህ
@mohammedzhowdo1387
@mohammedzhowdo1387 4 жыл бұрын
ያስለቅሳል እጂ
@user-wv2he6qf7x
@user-wv2he6qf7x 4 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ
@selamselam7101
@selamselam7101 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ የክርስቲያን እምነት ተከታይ ነበርኩ አሁን አልሀምዱሊላህ አላህ ሂዳያ ሰጠኝ ዱሮ ደረሶች ከእኛ ቤት ከመጡ ምንም ስጋ ካለሆነ በቀር እንሰጥ ነበር ወላሂ ግን ግራ የሚገባኝ አንድ ግዜ መተው የክርስቲያን ቤት ነው ከተባሉ ድጋሜ አይመጡም ነበር ችግር አለው ወይ?
@tube-hy3jw
@tube-hy3jw 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እኮንም ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ
@tube-hy3jw
@tube-hy3jw 4 жыл бұрын
ችግር የለውም የኪታብ ሰወች ምግባቸው ሀላል ነው ብሎልአሏህ ሱበሀነሁ ወተአላ ለኛ ለሙስሊሞች የኛም ለነሱ ሀላል ነው ለጣኡት ብለው ያረዱት ሲቀር
@hekimahiyar9789
@hekimahiyar9789 4 жыл бұрын
አህላምዬ ወለየዋ እንኳን የተወለድሽበት እምነትሽ ተመለሽ መብሩክ በመቀጠል የክርስትያን ቤትመግባት ምንም ችግር የለውም ማህበራዊ ኑሮ ፣እቃመዋዋስ እቃው ሲመለስ ደሞ አጥበው ቢሰጡም እኳን እኛማጠብ ግዴታችን ነው ምክንያቱም መጠጥና ስጋሊነካው ይችላል፣ ሲታመሙ መጠየቅ ፣ ሲሞቱ ማስቀበር የተለያዩ ነግሮች መበዳደር ብቻ ብዙ ነው ሁሉ ነገር ስናርግ እምነታችን የማይነካ ከሆነ ነው
@meymunaebrahim5222
@meymunaebrahim5222 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እናትየ አላህ ያሻውን ሰሪ ነው ሂድያን ስለሰጠሽ እድለኛ ነሽ
@alkaidtu.nuranyaashi1039
@alkaidtu.nuranyaashi1039 4 жыл бұрын
ማአሻአላህ,ያአበርታአሽ❤
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 4 жыл бұрын
እደዉ ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም በዉነት አባቶች እናቶቻችን በፊት ተፋቅረዉ ነበር እሚኖሩት በሁሉም ሀይማኖት ተዋደድ እጅ ተጣሉ አይልም ለሀገራችን መቻቻልን አደበፊቱ ይስጠን አሜን
@hadiyaserag5997
@hadiyaserag5997 4 жыл бұрын
በጣም እንጅ ማሬ ወሎ ላይ አልሀምዱሊላህ ጠዋትና ማታ ቀሪአ ሢሉ ደረሳዎች ይህ የሙሥሊም ቤት ነው ይህ የክርሥቲያን ነው አይሉም ነበረ
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 4 жыл бұрын
@@hadiyaserag5997 ልክ ነሽ እኔም ወሎየነኝ ያዉም መርሳ መዋደድ እደት ይናፍቃልከኛ ሀሉም ሰላም ነዉ ይህሙስሊም ይህክርስቲያን አይልም በሀዘንም በደስታም አድ ነዉ የወሎሰዉ
@ahmedomer9242
@ahmedomer9242 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ትዝታ አለብኝ ማታና ጣት ነበር የምንለምነው በተራ ነበር ብዙስንሆን በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ አድስ አንባ አመት አድሬ አለሁ ከዛም ኩሌ የሚባል ቦታ ስድስት ወር አካባቢ ያአላህ በጣም አስታወሳችሁኝ ደግሞ እከክ ነበረ በጣም ነበር የሚያመን
@user-dt6si8di3l
@user-dt6si8di3l 4 жыл бұрын
የአላህ ግንበጣምደስይላሉ
@newalmohammed9302
@newalmohammed9302 4 жыл бұрын
ደረሳው አደም እና ደረሳው ሚፍታህ ብዙ ነገር አስታወሳችሁን እናመሰግናለን
@taibayemame3810
@taibayemame3810 4 жыл бұрын
ደረሱች ደሰትላላች በርቱ ግንለምን ያስቆማሉ ቶሎአይሰጡም ወላሂ አባቴ ይቆጣነበር አታሰኡሙ ደረሳ ይላል ቶሎሰጡይለናን
@sadajamal9026
@sadajamal9026 4 жыл бұрын
ወላሂ የኔም እናት ትቆጣለች እንዳውም ደረሶች ሳይመጡ መግሪብ አትሰግድም ነበር እነሱ ሶላት ላይ ሆና ከመጡ ይቆማሉ ስለምትል
@umaharun9929
@umaharun9929 4 жыл бұрын
Sada Jamal እንዴ እነሱ መግሪብ አይሰግዱም ?
@sadajamal9026
@sadajamal9026 4 жыл бұрын
@@umaharun9929 አረ አንዴት አይሰግዱም ግን ከቀሪአ ቡሃላ ነው የሚሰግዱት ከደረሰም መንገድ ላይ ysegdalu
@seadamohammed9849
@seadamohammed9849 4 жыл бұрын
ወላሂ እኛም ቤት አታስቁሟቸውይሉናልአባባ
@Ethiopia369
@Ethiopia369 4 жыл бұрын
እኔም ደረሳ ነበርኩ ከ5 አመት በላይ የቀሪአ እንጀራ በልቻለሁ ደስ ይል ነበር ሁሉም እውቅት ለማግኘት ነወወ የሚመጣው ፀብ የለ ጭቅጭቅ የለ ሁሉም ኪታቡን ይዞ መቅራት ነበር መጨራሻ ላይ አንድ ሰው ቀሪአ ስል ለማኝ ብሎ ሰደብኝ ከከከ በግዜው ተናድጀ ስለነበር በባህ ወደ ሳውድ መጣሁ አሁን 6 አመት ሆኖኛል። በጣም እናመሰግናል ስላስታወሳቹህን ።
@habtemichaelaleme6959
@habtemichaelaleme6959 4 жыл бұрын
እግዚያቢሔር ፀሎታችሁን ሰምቶ ይቀበላችሁ እንኳን ለኢዳል አዳሀ በኣል አደረሳችሁ… እኔ የኦርቶ ዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ነገር ግን የጭልጋ (የብሆና) ሙስሊሞች አንድ የሚከበረውን " የሳለህ ጀማውን" ዝክረ በዓል የምናከብረውን አስተወሳችሁኝ!
@amiseewt7013
@amiseewt7013 4 жыл бұрын
የጭልጋ ልጅ ነሽ እንዴ ?
@user-sd1sk2ek3f
@user-sd1sk2ek3f 4 жыл бұрын
አሚን. ማእሬይ ሥትሰውአለኮየሠውደሥታእሚያሥደሥተውሁሉምእንዳችቢሆን
@user-nd2jx3vh3h
@user-nd2jx3vh3h 4 жыл бұрын
የኔ ማሮችዋ. አሏህ ይጠብቃችሁ. ወንድሞቸዋ. በጣም ደስ ትላላችሁ. አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-uz3te3qe5i
@user-uz3te3qe5i 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔሚሥኪኖች አላህ ይጨምርላችሁ እኔም አባቴ ደረሣ ነበር አሁን ግንደረሣነት ትታል
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔ አፈር ልብላ የኔ ከርታታዎች እንዴትነዉ አንዠት የሚበሉት የኔም ወንድም ደረሳነዉ አላህ አኬራ እዱንያቹን ያሳምርልን
@ethopia5876
@ethopia5876 4 жыл бұрын
አላህየ እንደዚህ እውቀትን ለማገኘት የናቱን የሞቀ ቤት ትቶ ደረስነት ሂዶ ያንተን እወቀት ያንተን ቁርአን ሀድስ ለማወቅ የተፋጋውን የተላፋውን ወፍቀኝ ያረህማን ያረሂሙ እኔንም በድኔ የሚያጠነክረውን ሂጃብሽን አጥብቀሽ ልበሽ ሀጅ ነብይ ወንድ እንዳያይሽ የሚለውን ለዱኒያ ብልጭልጭ የሚጓጓውን ሳይሆን ለአሄራችን የሚለውን ያረህማን ያረሂሙ አላህየ በእረህመትህ ያረህማን ሉሉ ስደተኛዋ የአላህ ባሪያ የረሱል ወዳጅ
@newvip4365
@newvip4365 4 жыл бұрын
ዉይ እንዴት እንዴምናረግ ትዝ አለኝ 7 አመት ነበር በቀሪአ ያሳለፍኩት አሥታወሣችሁኝ ደስ ሥትሉ ዴግሞም ታሣዝናላችሁ ጀዛኩም አላህ💘 ለአላህ ብዬ ዉዉዉዉዉዉዉድድድድድድድድድድ 💕አዴርጋችኃ👍
@wellwell6797
@wellwell6797 4 жыл бұрын
አይ ወዲሚ አደም ትዝታ በትዝታ አደረከን ያጊዜ በጣም ነበር የሚያምረው ወላሂ አሁን ግን ያለ አይመስለኝም ማሻአላህ ብዙ ነገሮችን አስታው ሳችሁናል
@zeeadda269
@zeeadda269 4 жыл бұрын
It’s very nice. Childhood memory. Betam yasaqegn gin andegaw Lij sheretu sefetabet new.
@newstube3302
@newstube3302 4 жыл бұрын
ወላሂ አስታወሱኝ ሱበሀን አላህ አላህ ይስጥልን ወይም ክክክ እናቴም የለቺ እንል ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ቃልቻ መቶ እናቴ ከለልቺ አልመልስም ነበር እናም ቤታቺን መስጊዲ አጠገብ ነበር ከዛም ዱባይ ስገባ እናታቺን ትልቅ ሁነሻል በጣም እናስታውስሺ ነበር አሉኝ ወላሂ 😭😭😭
@rahafzamzami7241
@rahafzamzami7241 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እኛ ሰፈር ቢሆን የያዛችሁትን እቃ ከሁለት ቤት ትሞሉት ነበር ህህ ናፈቀኘ ሰፈሬ ቦረና መከነ ሰላም ደባት ቀይ ለባሹ ስችልበት ፈገግ አደረከኝ በትዝታ ጅው ብየ ሄድኩ አላህ ይጠብቃችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ትዝታ ሢመጡ እኔ ለመሥጠት ያለ መሽቀዳደም ነበር ምክንያቱም ወድሞቸ በሠው ሀገር ለቂረአት ህደዋል በኛ አገር የመጡትን ደሞ እኛ ወድሞቸ የሚከራተቱት ትዝ ይለኛል በጣም ደሥ አላችሁኝ ሀገሬ ናፈቀኝ ደረሣ ውሥጤ ነው
@zainbzainbb6794
@zainbzainbb6794 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የአላህ ትዝታዬን አመጣችሁት እኔም ወንድም ስምንት አመታችን ከተለያየን እስቲ ዱዓ አድርጉልኝ በሰላም እንዲናኝ
@user-ig4px2rv2l
@user-ig4px2rv2l 4 жыл бұрын
ወሏሂ ትዝ አለኝ ኢንሻ አሏህ ላገሬ ያብቃኝ ያለኝን እሰጣለሁ መገን የሀበሻ ኡለሞች እንድህ ሁነው ኢልምን ቀሰሙ ክብር ለአበሻ ኡለሞች
@neimahusen9857
@neimahusen9857 4 жыл бұрын
መሸአላ ደስ ይላል ያቀራችንን ትዝታ ግን ያልገባኝ የኛ ቃሪአወች እቅብ ወይም ቁና አይይዙም በሻላቸው ነው የሚቀበሉት ዋናው ነገር ደስ ይላል አላህ ለፈቀደለት አለማዊ ትምርት ስት አመት ስናቃጥል ለዲናዊ ግን አላህ ለፈቀደለት ብቻነው
@erukyaahmedahmed2176
@erukyaahmedahmed2176 4 жыл бұрын
እረወይኔ አላህ ያግራልን እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞች ጭንቀትን ሁሉ ያሳልሽ በሉኝ እስኪ
@user-zs9yz3gz4k
@user-zs9yz3gz4k 4 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ ትዝታየን ቀሠቀሣችሁብኝ .ያኔ ቂሪአ ሢሉ እየሮኩ የምሠጠው እኔ ነበርኩ ሣይመጡ ሢቀሩ ቅር ይለኝ ነበር ሢመጡ ደስ ይለኛል .ውይ ልጂነት ዛሬማ በሠው ሀገር እከራተታለሁ እስቲ አላህ ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ሀገሬ ሽታዋ ናፍቃኛለይ እረ ሁሉም ነገር በተለይ ገጠሩ ያረብብብብብ ሁሉነገር ሣስበውና ትዝ ሢለኝ አለቅሣለሁ .ዘድሮ ሀገሬ ለመግባት አስቢያለሁ አላህ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ .
@mekarosa6842
@mekarosa6842 4 жыл бұрын
አላቅም ነበር ወይኔ ወላሂ አሳዘናችሁኝ ለዲን መድከም አጅር አለው እንሻላህ አብሽሩ
@leyla2445
@leyla2445 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@leyla2445
@leyla2445 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@emaneman8623
@emaneman8623 4 жыл бұрын
ወይኔ የሀገሬን ደረሶች አስታወሳችሁኝ ያረብ አላህ ይዘንልን
@jemilamohamed8662
@jemilamohamed8662 4 жыл бұрын
የእላህ ትልቅትምህርትእለው
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
አደሜ ማሻ አላህ የራስህ ቻናል መኖሩን ገና አየሁት እኔ ደረሶች ሳይ በደስታ ነበር የምጠብቃቸው ጧትና ማታ ጠንክሩ ብዙ ትዝታወችን አስታወሳችሁን አደሜ መቸም ስደት ላይ ስመጣ የመከርከኝን አረሳልህ
@user-oz8vt7cd9m
@user-oz8vt7cd9m 3 жыл бұрын
የኔ ሚሲክኖች እዲህ ሁነው ነው እሚቀሩት ማሻአላህ ኢማናቸው እኮ
@user-bi9td7jo7y
@user-bi9td7jo7y 4 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ውይ ደረሳወች ስወዳቸው ሲመጡ በደስታ ከእህቶቸ ጋ እንሽቀዳደም ነበር ለመስጠት።የሆነ ጊዜ ግን ከጓደኛየ ጋ ዘፈን ከፍተን እየሂድን ልክ ስናያቸው ድምፁን ጨመርነው ከዛ በሌላ ቦታ ቀድመው ሊይዙን ነበር እንደት እንደሮጥን ክክክክክክክክክክ ደረሶችየ ውስጤ ናችሁ
@user-nq3dp3vv1b
@user-nq3dp3vv1b 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እንዴት እንዳ ምታምሩ አይ እደዉ ሁላችንም ያኢስላም እልም ብኖረን ምንኛ ታድለን ነበር እዬዉ ያኛ ያጃሂሎቹ ጉዳችን ያተመሩት ያታመረን ያገበሉ እኛ ገጠር እልም ሰንመር እነቶቻችንን ስንከድም ግዜያችንን ጫረስን አሁን እድሜ ለአላህነ ለስዳት በትንሹም ብሆን እያታመርን ነዉ አልሓምዱሊላህ ሐገር ስንገበ ወየዋልን
@husainali948
@husainali948 4 жыл бұрын
በጣምደስይላልአሏህይጠብቃቺሁ
@user-ig9pl4gy6z
@user-ig9pl4gy6z 4 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ እኛ ሰፈር ካፊር የለም ሁሉሙ ሙስሊም ነው እና በብዛት ደረሳ የሚመጣው እኛ ሰፈር ነበር የሚቀሩትም እዛው ነው ጧት እና ማታ ነበር ቀሪአ የሚሉት ሲያሳዝኑ ትንሽ ወንድሜ ደረሳው ሲለምን ቆፍረህ አትበላም ይል ነበር ዛሬ እሱም ደረሳ ሆነና አየላቸው
@mominaadam748
@mominaadam748 4 жыл бұрын
ወይ ትዝታ ሀቂቃ ምሥኪን ናቸው እደዚህ ብለውአባቶቻችን እውቀትን ሢማሩእኛም አላህያሣውቀን ቤት ውሥጥ ቁጭ ብለን መማር አቃተን ከሥት አድኛችን ነን ትኩርት የምንሠጠው ለድናችን አላህ ያሣውቀን ያርብ
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 4 жыл бұрын
ወላሂ አሳዘናችሂኝ ደረሳ እወዳለሁ ያረቢ ለሀገሬ ያብቃኝ እና ኢሻ አላህ ያረብ የልብ አዋቂ ነህ ...
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል. ውይ እኔ ለደርሶች ምግብ ለመስጠት እሮጥነበር
@user-rc1oo2it3z
@user-rc1oo2it3z 4 жыл бұрын
እኔም በጦት እነሳ ነበር ሌላ ሰው እዳሰጡብኝ ክ ክ ክ አይ ትዝታ ሁሉም ቀርት ደሰት ከገር
@zaynabahmed8659
@zaynabahmed8659 3 жыл бұрын
እኔምወላሂገናአሠላሙአይኩምሠይልነበርለናቴደረሣመጣየምለዉ
@zahrahdj6534
@zahrahdj6534 4 жыл бұрын
ሀገሬንና ልጅነቴን አሥታወሣችሁኝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 4 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ያአላህ በጣም ነበር እሚያሳዝኑኝ ሰተናቼውም እናተ እዚህ ብሉ ስንላቼው እሽ አይሉም ነበር ወላሂ ያላቼው ፍቅር
@umrahaf8511
@umrahaf8511 4 жыл бұрын
😢😢😭😭😭😭😭Alhamdulillah yaa rabbii Ustazoochachin allah bejenet Jezachahun yikfelilachuh
@zyenbmuhamde7765
@zyenbmuhamde7765 4 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ቀርተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ወንድ ብሆን የሰፈር ደረሳ ነበር መሆን የምፈልገው ደስ ይሉኛል ብዙ ቢሰቃዩም እልም ከነሱ ነው
@user-mw6re5sy3p
@user-mw6re5sy3p 4 жыл бұрын
ያአላህ አይትዝታ ወንድሞቼም እንዲህ ብለው ነው ያኸተሙተ አላህ የሚጠቀመውን እውት ይሥጣቸው እኟ አባቴ ከቤት መሥጅድስላለው በየሠሩ ቀሪያ ብለው ከኛ ነበር ያሚያድሩት አስበን ነበር የምሠጣቸው እሡም አይጠይቁን የገጠር ሰው እኮ ሸርኩን ምናምኑን ቢታው ሥራቸው ጥሩ ነበር
@user-sg5el8cq9g
@user-sg5el8cq9g 4 жыл бұрын
የአላህ ወድሜን አስታወሰኝ ወድሜ ደረሳ ነበርና ደረሳን ሁሉ ሳይ እሱኑ ይመስሉኛል እደዚሁ እያሉ እቤት ሲመጡ እኔ እድሰጥ እሽቀዳደም ነበር የአላህ ላገሬ ያብቃኝ አሁንም
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
አቦ የኔባል አሁንም ሠፈር ናቸው የአሏህ
@hadiyaserag5997
@hadiyaserag5997 4 жыл бұрын
ውይ በአሏህ አሏህ ይጨምርላቸው ማሬ አንችም ጀዛኪላህ አበረታቻቸው
@sofiasofi2574
@sofiasofi2574 4 жыл бұрын
የአላህ እኔ ልጅ ሆኜ እኛቤት የሚመጡበትን ሰአት በጉጉት ነበር የምጠብቀው ግን ለምን እደሚጠይቁ አላውቅም ነበር የረብ እወቀትን ለሰጠህን ክብር ንግስና ለአተ ይሁን
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
ትልቅ ወንድሜ ብዙ አመት ኑሯል በዚህ መልኩ ታዳ እናቴ ለቅሶ ቤትም ይሁብ ሰርግ ቤት የተበላሸውን እንጄራ ወይም ክፍት የቆየውን ለደረሶቹ ይሆናል ሲሉ ትጣላ ነበር እናቴ ለድናቼው ብለው እንጅ እነሱስ ጅል ይወዳሉ እንዴ ትላለች
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
በፊት ላይ ለደረሳ ሰአት እንኳ ብዙ አናስቆምምም አሁን ላይ ከሚሰጡት ይልቅ አላህ ይስጣችሁ እያሉ የሚመልሱት ይበልጣሉ
@user-re4pb9lt5b
@user-re4pb9lt5b 4 жыл бұрын
እይይ ያገሬን ትዝታ አስታውሳችሁኝ አባቴአላህ ስራውን ይውደድለትና ለራሱሳይበላነበር ለነሱየሚሰጠው
@user-dh4dn4yo8p
@user-dh4dn4yo8p 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ይላል በጣም ይገርመኛል ሳስታውሰው የኔ ወተት እየሰራሁክ ሰጣቸው ነብር እናት እንደ ቁጡ አይን የእናቴን ውሃ ይጨምር ነበር እናቴ ወተት ምንሁናነው የቀጠነው ስትለኝ አላውቅም አላት ነበር ኢንሻአላህ አሰባችሁ በጣም ደስ ይላል
@seada3193
@seada3193 4 жыл бұрын
ወይኔ ትዝ አስባላችሁኝ በቀሪአ ብዙ ትዝታ አለኝ ልጂ ሁኜ እኛጋ የወንድሜ ጓደኞች ነበሩ የሚቀሩበት ቦታ አይበቃም መሰለኝ እኛቤት ነበር የሚያድሩት እና ከኛቤት አይጠይቁም ለምነው ስል እንደቤተሰብ ነን ይላሉ የሀገራቸው ርቀት ጭራሽ አናውቀውም ለኢልም ያላቸው ጥንካሬ ኡፍፍፍ ሲያሳዝኑ እኔ ወንድ ብሆን ኑሮ ደረስነት ምኞቴ ነበር እህ ጥቅልል ብሎ ለዲኑ መኖር ደስ ሲል ለመስጠት ግን በጣም እፈራለሁ እማየን እሽ አልላትም ነበር ምግብ ስጭ ስትለኝ ደሞ አለባበሳቸው ደስ ይለኛል እኔማ እንደዚህ ሽርጡን ያገለደመ ለዲኑ ጠንካራ ሰው ሳይ ነው ማግባት የምመኘው ኢንሻአሏህ አሏህ ደረሳ ባል ይስጠኝ ግን ገጠር መኖር አልወድም
@user-yw1tv7rr6r
@user-yw1tv7rr6r 4 жыл бұрын
ማሻአላህ መሻኢኾቻችንን አላህ ይጠብቅልን በጣም ደስ ትላላቺሁ አገሬን አስታወሳቺሁኝ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ደርሳ ስትል አባቴን አስታወስከኝ እኛ ቤት መቶ ደርሳ አንመልስም ነበር አባቴ ለእናቴ እኔ የምበላውን ስጭልኝ እንዳትመልሽብኝ ይላት ነበር አላህ ጀነትን ይወፍቅልኝ 😭😭ዱአ አድርጉልኝ ለአባቴ ጀነትን ይወፍቅልኝ ኢንሸአላህ እኔም ከስደት መልስ በቻልኩት አግዛቸዋለሁ
@hikmatube7445
@hikmatube7445 4 жыл бұрын
መሻ አላህ ደስ ስትሉ ወንድሜ ደረሳ ነው በስልክም አላገኘውም ደረሳ ውስጤ ነው
@uwhgs6795
@uwhgs6795 4 жыл бұрын
እኔምየኔከርታታወድሜ
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 4 жыл бұрын
ወላሂ አሏህ ይቅር ይበለን ማለት አናውቅም ነበር አሏህ ይስጥህ ከሌለ እላቸው ነበር ወላሂ እደውም በዚህ ሳምት እያስታወስኩነበር እናተን ሊያሳየኝ ነው አሁንማ እውቀት በስልካችን ሆነ አልሀምዱሊላ
@matarmatar9662
@matarmatar9662 4 жыл бұрын
ወላሂ ትዝለኝ ሀገሬ እናቴ የበሰለካለምግም ከለለ ጥሬርሰጥ ነበር
@ayishaayisha7915
@ayishaayisha7915 4 жыл бұрын
የአላህምናለቢሠጦቸያረብትዝታአላህይጨምርላችሁወድሞቸየኔልዩች
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደረሳስወድ ከልክበላይነውአልሀምዱሊላህ ብዙደረሶች ወድሞችአሉኝ የሚያቀሩኝ ወድሜም ደረሰ ነበረ ስደት አመጣውጅ አባቴም ደረሳኳአደለም ግን ሶላትንጥብ የማይለው ለኸይርስራ የሚጓጓውድአባትአለኝ አሏህሀያቱን ያርዝምልኝ ስትሁናችሁ ኢልምን ያወቃችሁ እኛ በስልክኳ ተቀምጠን መከታተል ያቃተንነን አሏህ ያግራልን ህፃንእያለሁ ደረሳ ሲመጡ ለመስጠት ያለኝጉጉትነበር እናቴም አልሀምዱሊላህ ለሰጠችየማጠግብ ናትአሏህ ሀያትይስጥልኝ
@seadtube8167
@seadtube8167 4 жыл бұрын
ያረብ እንደት እንደምታምሩ የኔ ከርታቶች ወንድሜ እንደናተ ሆኖ ነው ቁርአኑን የቀራው ወንድሜ ትዝ አለኝ
@sarakasanhe5795
@sarakasanhe5795 4 жыл бұрын
እስኪ እዴኔ ደረሳን እና የቆሎ ተማሪ ትዝታ ያለበት ላይክ ግጩኝ ደስ ሲሉ ስሰጡ ደስ ይለኛል ሳይሰጡ ሰቀሩ ይከፋኛል ለማንኛውም ደስይላል አሁን ሁላቸውም ቁናቸውን ሞልተው ገቡ
@user-rf1kc7ig6f
@user-rf1kc7ig6f 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ወሏሂ ሀቂቃ በጣም እጅብ ነው .
@user-oz8vt7cd9m
@user-oz8vt7cd9m 3 жыл бұрын
አገሬ ትዝ አለኝ ቤታችን እመስግዱ ስር ነበር አጀብ
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 4 жыл бұрын
Wow betame desse yelale jezakallh keyerene 👍👍👍👍👍😁😁😁😁😁
@niceprice630
@niceprice630 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ግን በጣም ነው አጀቴ የተማታው እኔ ወድሜ አሁን እደዚ ነው ወሬአት እያለ ነው የሚበላው 14 አመቱ አሏህ እራብን ይያዝላችሁ
@user-fc4sg6go7g
@user-fc4sg6go7g 4 жыл бұрын
ውይ ሀገሬወሎ ናፈቀኝ ማሻአላህ ሲምርባችሁ አላህ ደርሶቹን ያብዛልንንን
@user-rk9mj5yq7r
@user-rk9mj5yq7r 4 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሜ ትዝ አለኝ እንደናተ ተከራቶ ነው የቀራው አብሽሩ
@user-zd5xt9bb2u
@user-zd5xt9bb2u 4 жыл бұрын
አልጫርስኩት ግን በጣም ትዝናአለብኝ. አልችልም. እኔም በስዴት. ባልተቤቴም. በዴርስነት እቲ ሊም አላህ ያርገው በሉ ማነው. አግብቶ ባሉን ዴርድነት. ህዲ ብሎ እሚያቀራ. ወዲሞቼ. ቀበቶ. አታርጉም. ነበርዴ. ማሻአላህ አላህይጫምርላችሁ.
@user-zd5xt9bb2u
@user-zd5xt9bb2u 4 жыл бұрын
ከልጂነቴ. ጄምሬ. ዴርሳ እወዳለሁ. ኡለማ. አላህ አያሳጣሺ በሉኝ የክርስቲያን ልጂነኝ. ግን አልሀምዱሊላህ. ኑሮየግን ክዴርሳጋርነበር ስዴት ባይኖር. አልሀምዱሊላህ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 жыл бұрын
እኔማ ያሳዝኑኝ እና አድአድእጀራ እያጠፍኩበወጥ አርጌእሰጣቸውነበር እቤትአስገብተን እናበላቸውነበረረ ማሻአላህ
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 жыл бұрын
ረብጥ ቀሪአ ኧረተው አቤት ሙጧሊአ በሸሪካ ሸረካዎቸ ናፈቁኝ አላህይጠብቃችሁ መዙማዋን ያዝ ብታደርጉት
@zabibaomar9241
@zabibaomar9241 4 жыл бұрын
እኛንም በእንደዚህ ነው ያቀሩን እፉፉፉፉፉፉ ግን እኮ እንጀራውን ፀሀይ እንዳይመታው በካሊምህ ለበስ ማድረግ አለብህ ማሻአላህ
@zeharazaa8611
@zeharazaa8611 4 жыл бұрын
ወላሂውሰጤናቸውየሰፈርደርሳ።አልሀምዱሊላየኔቤተሰቦች ሁሌምይሰጣሉ ማለቴጦት ማታ ቀንቀንምግዜም ለደሮሶች እቤትመተውይበላሉለሽይሆቻችን በአግልግልለጉመንእሰጣል አጀቡቡቡቡቡእኛንምወፈቀንያርብብብ ከሰደትመልስ ምኛቴንው
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
ያሰላም ደስ ስትሉ አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ምርጦች❤❤❤❤❤
@jamilamkhdom7713
@jamilamkhdom7713 4 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ትዝአለኝ ሀገሬ ለደረሶች እንጀራ እናቴስጫቸው አፍጥኛ እዚህ አቆየሻቸው እደህም እናቴ ሳይደርሱከቤታችን አዘጋጅታ ትጠብቃቸው 😢
@allahkerim4970
@allahkerim4970 4 жыл бұрын
የኔወድሞች እድህብለውነው ያከተሙት ግን ከቤታችን ጣገብመስጊድአለ አባቴ የኔ ውድ አባት ምችትይበልህ ባባየ ከራሱአስቀድሞነበር የሚሲጠው እና አላህ ይወደዋል ብንሰጥ
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 4 жыл бұрын
እኔ ወንዳሜ ሠለይማን አላህ ይረሀመሁ በጀነት ፊርዶሥ ያገናኛችሁ ብላችሁ ድአ አድርጉልኝ እሩቅ ቦቲ ቦታ ነበር የሚቀራዉ እንደተነፊፈቅን ከጌቲዉ ጋር ተገናኘ እናቴ በጣም ተጎዳች ዱአድርጉልኝ ቀርቸ ማቅራት አላህን ከላህ ለጥቄ የእናቴን ደሥታመመለሥ ምኝቴነዉ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 жыл бұрын
አላህይረሃመወ አላህ ይሶብራችሁ
@user-ho2pj1gi9b
@user-ho2pj1gi9b 4 жыл бұрын
አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያገናኛቹህ
@rahmanahmed2267
@rahmanahmed2267 4 жыл бұрын
አሏህ ይረህመው አሏህ ሡብሀነ ወታላ በጀነተል ፍርዶሥ እምትገናኙ ያርጋችሁ የልጂ ሀዘን ክፍ ነው ወላጆቹንም ለመላው ቤተሠብ ሁሉ አላህ ያሶብራችሁ እህት
@fatemhalaill9202
@fatemhalaill9202 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አሁንአገሬትዝአለኚ አያቴአላህየጀነት ይበልልኚ ገናደረሳሲመጣ ቶሎስጧቸው ይልነበር እኔምየአያቴንይዥ ሲመጡቶሎነበር የምሰጣቸው እንሸአላህ አሁንም አገሬስገባ ለመስጠት ያብቃኚ ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንም ሰላምያውርድልንያረብ
@user-hr7bs3ed1l
@user-hr7bs3ed1l 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ እኛቤት ሁልጊዜ ይመጣሉ ባሉበት ባሉበት ሰላማቸው ይብዛ ያረብ
@hadeyatube8883
@hadeyatube8883 4 жыл бұрын
😢😢😢የገጠር አሊሞቻችን ሥንት አሣልፈው ሣንጠቀምባቸው ሣንጠቅማቸው ወላሂ ያሣዝናለል😢
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 жыл бұрын
ማሻዓሏህ አሏህ አሏህ አሏህ ይህ እኮ የናባቴ ሀያት ነበር ድሮ ድሮ አሁን ደግ ዘመን ላይ ነን። 😭😭😭😭😭
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድሞቾ በረቱልን የሰፈሬ ድረሶች ትዝ አሉኝ ቦታዉ ግን አድስ አልሆነብኝም ገጠረ
@user-xb1gu4yh5o
@user-xb1gu4yh5o 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አገሬን ትዝ አስባላቺሁኝ እናቴን እኔ ነኝ የምሰጠው እል ነበር ደረሳ ውስጤ ነው
@samsuga1090
@samsuga1090 4 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርግሽ
@vrrdadmeedad5466
@vrrdadmeedad5466 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ አሏህ ይጠብቃችሁ ውድ የእስላም ወንድሞቼ አሏህ ይጠብቃችሁ አይይይ ትዝታ
@user-je3fc1mk8r
@user-je3fc1mk8r 4 жыл бұрын
ትው ብየው ትዝታ ምነው አልተው አልኝ ያልኔ ሰው አይቶ አያውቀም መሠልኝ። ወይ ትዝ አልኝ። አገሬ 😢😢😢😢😢
ከሀሪማዎቻችን || የለሊስ ሀሪማ
29:53
Dana Production
Рет қаралды 3,1 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 114 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
ገታ  መስጂድ - በፋና ላምሮት
17:52
Fana Television
Рет қаралды 58 М.
(ወንዶች ጉዳቹህ ፈላ) ሴቶች ለወንዶቻችሁ አሳዩልኝ
15:56
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 103 М.
الرقية الشرعية أجمل صوت هادئ (للعين والحسد والسحر ) للدكتور محمد بن يوسف الجوراني العسقلاني
1:05:28
ዳና የኢልም ማዕከል #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም
25:08
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН