No video

“ኢትዮጵያዊያን የታሪክ መልስ ከመፈለግ ይልቅ፤ በታሪክ ጥያቄዎቻችን ላይ እናተኩር፡፡”ፈላስፋ መሀመድ አሊ | Ethiopia

  Рет қаралды 21,216

Andafta

Andafta

4 жыл бұрын

Пікірлер: 30
@girumkassa2544
@girumkassa2544 4 жыл бұрын
ይችን ሃገር እንዲህ ለበሠሉ ወጣቶች እናሥረክብና ዝባዝንኬዎች ከመድረክ ዕንዉረድ የምንለዉ ለዚህ ነዉ ። ወደድንም ጠላንም የሚሆነዉ ይሄዉ ነዉ ።
@user-zj2jl6fc8r
@user-zj2jl6fc8r 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ምሁር ነህ !!! ብዙ የአእምሮ ሽባወች ከሚፈጠሩ አንተ ሺ ሁነህ ብትፈጠር ሀገራችን ታድግ ነበር ።እንደ አንድ ሰው ሳይሆን እንደ አለም ነው የምታስበው እምሮህ እራሱ አለም ነዉ ማለት በጣም ሰፊ እውቀት አለህ
@user-vt1dk8it3o
@user-vt1dk8it3o 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ማሜ አላህ ይጨምርልህ
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርልህ
@aladin1623
@aladin1623 4 жыл бұрын
መሀመድ አሊ (ቡርሃን አዲስ) ኸረ ይሄን ሰው ከልብ አድምጥ ወገኔ።
@whosafe
@whosafe 4 жыл бұрын
Nice explanation
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዬ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለነሳት ሚስኪን ኢትዬ የእውነት ሀገሬ ለመግባት ሳስብ ያስጨንቀኛል ሰው እንደ በሬ የሚታረድበት ያሳዝናል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት አስር አመቴ
@adamhefezo5223
@adamhefezo5223 4 жыл бұрын
ሁሌ አድናቂህ ነኝ ስለአደዋ ታላቅነት በምገባ አስረድተሃል። ይገርማል ወንድሜ አደዋ በታርክ ብቻ ሳሆን በተግበርም እንደእምነት መምላክ ነበረብን ግን መቼ ታደልን? ወንድሜ ሌላ ፍፁም የረሰን እስከአሁን የአለም እንቆቅሊሽ የሆነው እኛ ግን የረስነው የየመኑ ጦርነት ነው። የመትሸነፈውን እስራኤልን አሸንፈናል። አንበሳ ዘእምነ ነገዳን ድል አድርገነው ሞኣ አንበስ ዘእምነነገደ ይሁዳ ነበርን። አለም እስከአሁን ይደብቁታል ኢትዮጵያኖች ወጣቱ ቀርታው ሸማግለዎችም በላታርክ ፀሃፍም ታርኩን ተረት አድርጋውታል። ግን እውነት ነው። የሙስልም መፈጠርም ምክንያት የሆነው ይህ ነው። ኢስራኤልም በአንድ አምላክ ድል ሆኛላሁ የለችውም ይህንኑ ነበር። ግን ኢትዮጵያ ብሎ ለመጥራት አለም የኢትዮጵያን ስም ይፈሩታል።
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
Yeat ager new yaleshu
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
ME 0l S0😭😭😭😭😭
@hanamarkos5225
@hanamarkos5225 3 жыл бұрын
Egziabher ytshale ewket tena ysteh 🙏
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 4 жыл бұрын
Absolutely brilliant....this man should be left alone inside a major library. Very proud of this man that I'm from the same country he is from, ...and hope I meet him and listen to his thought provoking lecture.
@yunusyasin9582
@yunusyasin9582 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ...እረጅም ዕድሜም ይስጥህ።ዐንተ ጥሩ ሞዴል ነህ።
@muhammedmame4526
@muhammedmame4526 2 жыл бұрын
ተምረን ያገኘነውን እውቀት ሳንቆጥብ ለሀገር ልማት ማዋል አለብን። ከመጥፎ ተግባር ራሳችንን መጠበቅ አለብን። መላው ህዝብ መሠረታዊ ፍላጎቱን እንድያሟላ ተግተን መሰራት አለብን። ከደባል ሱስ መላቀቅ አለብን። ሙሰናን እና ምቀኝነት መፋለም አለብን። ሰንፍንና ዳተኝነትን ማሰወገድ አለብን። ከላይ የተጠቀሱትን በጎ ተግባራት የሀገራችን ህዝቦች ተግባራዊ ካደረጉ ያሉብን ግዙፍ ችግሮች ተወግዶ በሰላምና የተደላደለ ህይዎት መኖር እንችላለን።
@surafaltadi6396
@surafaltadi6396 4 жыл бұрын
ማሜ በርታ
@fethuddinadem3514
@fethuddinadem3514 3 жыл бұрын
ለዘመኑ የሚመጥን አንደበተርቱእ ፍትሀዊ ሰው
@tarikbelaye2847
@tarikbelaye2847 4 жыл бұрын
ምንአለበት ባያቆም ?????
@kachaw3779
@kachaw3779 3 жыл бұрын
ምን ብየው ልግለፅ ቃላት አጣሁለት
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 3 жыл бұрын
ክብር 👌
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara 3 жыл бұрын
ቡርሃን ትልቅ ፈላስፋ
@MultiAwila
@MultiAwila 3 жыл бұрын
ማሜ ❤❤❤
@dejentadele8635
@dejentadele8635 3 жыл бұрын
reasonable man
@rozaberhanu1604
@rozaberhanu1604 3 жыл бұрын
እሰይ የልቤን የሚነገር ኢትዮትጵያው ተገኘ
@fikadualemayehu323
@fikadualemayehu323 2 жыл бұрын
ይችን ነጮች ወጉን ያልካት የሴም የበላይነት የምታደንቅውን ዛጉዌ ዳይናስቲን illegitimate አድርጎ ስልጣን ለመቀማት በእኛም ሀገር አልተጠቀምን ወይ? why always externalize
@abdurohmanhaile8890
@abdurohmanhaile8890 3 жыл бұрын
Mame yedssiw
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
Adwa se bal eko,, weyane Tigren mamogesachn yemeslewal !! kkkkkkkkk Adwan yeminakebrew Jegnoch Abatochachn ,,Talyanin yanberekekut,, yawaredut Talyanin Dil yaderekubet bota silehone bicha new !!!! Tigren Linawedis aydelem !!! dd
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@abrarahmed-es7jt
@abrarahmed-es7jt 2 жыл бұрын
መስማት ካለባችሁ ጆሮ ወይም የ ልብ ጆሮ ያላችሁ እሄን ሰው ብቻ ስሙ ያዳም ዘር
@user-if3lp9jg2x
@user-if3lp9jg2x 3 жыл бұрын
ቁራአን በቂ ነው ሁሉም የሰው ህወት ማናሻ መድራሻ አሰቀምጧል እሱን አሰታንትና አሰሰተማሪ አጉል የራስ ፈለሰፈነት ከአሏህ የጣላላል ።
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 34 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
ወንድማማችነት/yelibona wukir |etv
37:50
EBC
Рет қаралды 8 М.