No video

ኢትዮጽያዊነቴ ኩራቴ የሚል ሰዉ አይመቸኝም ...ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 30,167

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZfaq channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZfaq channels.
KZfaq: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: ...
TikTok: www.tiktok.com...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Пікірлер: 179
@arditube5698
@arditube5698 10 ай бұрын
ቲጂ መሠረት መብራቴን አቅርቢልን እስኪ ትቅረብ የምትሉ? እንኳን እሱን እኔ የማይዘመደኝ በጣም ነው የምወደው ፓስተር ዳዊትን❤
@eswagashaw8925
@eswagashaw8925 9 ай бұрын
ክርስቶስን የገለፅክበት መንገድ ደስስስስ ሲል ተባረክ ፓስተር ሶፊ ቲጂዬ ቆንጆ ስወድሽ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 10 ай бұрын
ሰውየው ማንና ምን እንደሆነ ባለውቅም ግን ታምራላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🤲
@Talentfirst1
@Talentfirst1 9 ай бұрын
በጣም የወረዱ ሰዎችን ቦታ እየሰጠን ትዉልዱን መንገድ አታስቱ ከዚ ባለጌ ምንም ቁምነገር አይገኝም፡፡
@kidehaile7797
@kidehaile7797 8 ай бұрын
Ayebalm betam newr nawer naw yelks ...
@ABCtube123
@ABCtube123 8 ай бұрын
To get like eko new sew ashekabach new Ortodox siyasedeb Enat batekerstian atebalm belo yemikeraker akereb kikikikikikik ayeye
@saraethio6686
@saraethio6686 10 ай бұрын
እስይ ጌታ ይባርክ ሶፊ እየሱስ ጌታ ነው
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 10 ай бұрын
መሰረት መብራቴ እስኪ አቅርቢልን ቲጂዬ ውዴ ❤
@Ethio-film
@Ethio-film 9 ай бұрын
ትክክል ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ በጣም ቅን ሰዉ ነዉ❤️❤️❤️
@saraethio6686
@saraethio6686 10 ай бұрын
ሶፊዬ እውድሀለው ተባረክ ትጅዬ አንችም ልዩ ነሽ love you
@yosefgezahegn11
@yosefgezahegn11 9 ай бұрын
ልክ ነክ በሰውነት ላይኮራ ይችላል ግን ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ ስልህ ለማንም ማልንበረከክ እንደባሪያ ያልተገዛው ለነጭ ልልህ ፈልጌ ነው ሚያኮራው ነፃነታችን እንጂ ሰውነታችን አይደለም ማነህ ሶፎኒያስ!
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
ፓሥተር ሶፊንያሥ ጥሩ መልእክት አሥተላልፈሀል ጌታኢየሡሥ ዘመንህ ይባርክ በዚህ መልክት ብዙዎቹ እንደ ሚድኑ ተሥፋ አረጋለሁ
@hiwot8723
@hiwot8723 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 7 ай бұрын
ሶፊ ላዩ ፔንጤ ውስጡ ኦርቶዶክስ ነው ብዙ ጊዜ ነው ምናገረው 100000000% ወጀ እናት ቤተክርስቲያን ይመጣል።
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 10 ай бұрын
እሪ ኖር አይባልም ኑሩ ሲባ እግዚአብሔር ያኑርልኝ ነው የሚባለው
@mimitaye-xf9ug
@mimitaye-xf9ug 10 ай бұрын
እማ እንዴነሽ አምሮብሻል አሁንም ድመቂልን እሺ እማ
@bobolala1974
@bobolala1974 10 ай бұрын
ትልቅ መልዕክት ነው❤🙏
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 10 ай бұрын
ናርዶስ አዳነን አቅርቢልን እስኪ ቲጂዬ❤😊😊
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 10 ай бұрын
Thank You TG & Sofe ❤❤❤
@tarekegnbongasie1863
@tarekegnbongasie1863 10 ай бұрын
Best behavior!!!!
@misraknegash499
@misraknegash499 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት እማ ከኩራትም በላይ ነው::
@makis1623
@makis1623 10 ай бұрын
እውነትህን ነው ሶፊ የስድብ መንፈስ ይዞታል ህዝቡ አሁን ይሄ ኢንተርቪ ምናችሁን ነካችሁ
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 9 ай бұрын
አንቺ ትግስት ግርማ አንቺን ብሎ ክርስቲያን:: በማህበራዊ ሚድያ ጌታን አማላጅ እያለ ሲሳደብ የሚውል አጋንንት አምላኪ እርኩስ የቆሸሸ ማንነት ያለው ሰው እንዴት ታቀርቢያለሽ እውነት ለክርስቶስ ፍቅር ቢኖርሽ ሃይሉን ከካዱ ክፉዎች ጋር ህብረት አይኖርሽም ነበር ልብ ይስጥሽ
@Ethio-film
@Ethio-film 9 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 10 ай бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ለማየት ቸኩያለሁ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 10 ай бұрын
የመጀመሪያው ምርጥ ሾው
@user-pt6gl6fj7z
@user-pt6gl6fj7z 10 ай бұрын
አረ ቲጂ ምን ሆነሸ ነው ይህን ባለጌ ያቀረብሽው በማርያም ሰንት ሰው አያለ አሪፈ ፕሮቲሰታንቶች አያሉ የሠው ሀይማኖት የሚሳደብ አራሱ ዘረኛ ነው ማርያምን
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 9 ай бұрын
ayebalem betam newer new
@ABCtube123
@ABCtube123 8 ай бұрын
Like lemageget bela new Ortodox Gn mn eyehonu new endeza Ortodox yemiyaward sew zara degemo wey fetari
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ፣ቲጅዬ አንቺም ተባረኪልን።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 10 ай бұрын
ድምፃቸው ሳይቀር አንድ ነው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
የሠው ጥላቻ ያለባቹ ሠዎች በኢየሱስ ሥም ይወጋ ዘፋኝ ቢሆን እልል ትሉ ነበረ ፓሥተር በክርሥቶሥ ተመርጠሀል እንወድሀለን ብሾብ ዴቭ ከልቤ እወድሀለሁ ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤
@ABCtube123
@ABCtube123 8 ай бұрын
Ke ezi lege belay telacha yalebet sew yelem Ewenet endatayi honeshal leza eko new yemiyakerbachew enkuwan senet neger
@BemntFikra
@BemntFikra 8 ай бұрын
ተባረክ
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 9 ай бұрын
ኢትዮጲያዊነት ኩራቴ ነው።
@rahelmelakudemessie9828
@rahelmelakudemessie9828 10 ай бұрын
We love paster dave wow
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 8 ай бұрын
Sofi tebarek kuratachen kiristos nw!!!😍
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
ይህ ልጅ ሚስኪን መናፍቅ ነው ሳያው የዋህ ነገር ነው እንድ ቀን እናት ቤተክርስቲያን ተዋህዶ እንደምትሆን አልጠራጠርም ለምን የፖስተር መጫወቻ ትሆናለክ ማርያምን ምንም አይኑርኛ የለኝምም ማለቴ ቁሳቁስ እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነኝ እሰራለሁ በቃ ሚያስደስተኘ ተዌህዶ መሆኔ እኔ ያፅያተኛ የክርስቶስ ፍቅር ሳስብ እንባ ይቀድመኛል😢😢❤❤❤❤ ባለ ማህተቦቼ የትም ያላቹ በስስት በፍቅር ነው ምወዳቹ ክፉ አይንካቹ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን እመብርሃን ትጠብቅሽ ባለሽበት ❤❤❤❤😂🙏❤❤❤❤❤💚💛❤️🙏🙏🙏
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 10 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
ከኦርቶዶክስ ነው የወጣው አምላክ ከፈቀደለት ይመለሳል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
@@seblewengel2843 አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@honey48757
@honey48757 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Woldearegai6866
@Woldearegai6866 9 ай бұрын
ቲጂዬ እንተርቪ የምታደርጊው ሰው አተሽ ነው ለአገር ስንት የሰሩ ጉልቱ ጉልቱ ሰዎች እያሉ ከዚህ ሰው ምን አገኛለሁ ብለሽ ነው ይህን ሰው ያቀረብሽው እኔ እዚህ በሰው አገር ስንኖር እንዳንቺ አይነት ፕሮግራም የምወደው አልነበረም ከአገር አወዳድሽ ጋር ተጨምሮ ስለዚህ እባክሽ የምታቀርቢውን ሰው ለእኔ ፕሮግራም ይመጥናል አይመጥንም ብለሽ ብታመዛዝይ ወይ ብትጠይቅ እኔ በዚህ አሜሪካ በሰው አገር ስኖር ከቤተሰቤ ጋር ሆኜ ከምከታተላቸው ውስን ፕሮግራም አንዱ የአንቺ ነብር ግን አሁን ትንሽ ???ለምን ብለሽ ልትጠይቂኝ ከፈለግሽ በደስታ email ልታደርጊልኝ ትችያለሽ ለማንኛውም አልጠላሽም ዲሲ ስትመጪ እንገናኛለን መልካም ግዜ
@miscohmisganish1145
@miscohmisganish1145 10 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🎉❤❤😮😊
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 9 ай бұрын
Wow! God bless u abundantly
@bk7202
@bk7202 9 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር ሶፊ አንተም ፓስተር ድዊትም ተሰምታቹ አትጠገቡም ፓስተር ደቪ ከአንደም ሶስቴ አገልግሎቱን በአካል ተካፍዬአለሁኝ እና ተባረኩ ፖስተር ጌታ እየሱስ ዳርቻቹን ያስፍ ደግሞ እንዳልከው ነው ዘረኛ አይደለህም የአንተን ዘረኛ ያለ መሆን ያየሁት ከፈዴሳ ሽር ጋሪ በአወጣቹት መዝሙር ነው ተባረኩ ለላው እያወጣክ ያለከውን ጉድ ቀጥልበት አንዳንዶች ወንገል ያሰድባል ይላሉ ይሄ ምንም ከወንገል ጋር አይገናኝም ወንገላውያን ይሄን ውሸት አይደለም የምሰብኩት እውነተኛውን ክርስቶስን እንጂ ቲጂም ተባረኪ
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 10 ай бұрын
Aye tg yehone erasin yalemehon ena gira megabit yitayibishal.rasihin huge.with so many luv
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@ABCtube123
@ABCtube123 8 ай бұрын
True lemewedede meselwg teleku ye Ortodox cheger lewedede bayenet new
@zahraalshahrani9934
@zahraalshahrani9934 9 ай бұрын
ቲጂ ምነው እምታቀሪቢው አጣሽ መሰለኝ ይህን ባለየ ሰውየ
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 9 ай бұрын
ምነዉ ጂንሽ ተንጫጫ
@rohamamarantha7446
@rohamamarantha7446 9 ай бұрын
እ በአገሪ ና በአይማኖትቴ እማ አትጣብኝም
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 10 ай бұрын
Ethiopians repent of your sins. Ethiopian Christians repent of yours sins.
@rohamamarantha7446
@rohamamarantha7446 9 ай бұрын
ትጅዬ ከዚህ ምን እድንማር ነው ስድብ ንግግሩ በስም አብ ይከብዳል በእመአምላክ አትጣብኝ
@birhanbirhan6756
@birhanbirhan6756 10 ай бұрын
አከበርኩህ ❤❤
@hanabelay727
@hanabelay727 9 ай бұрын
ቲጂ ወረድሽ
@sanchokebede2028
@sanchokebede2028 10 ай бұрын
Yes
@nebalg4319
@nebalg4319 10 ай бұрын
ሰላም ቲጂ ወደ ስፔን ለውድድር የሚሄዱትን ስፖርተኞች ኢንተርቪው ያደርግሽበት Video ማግኘት አልቻልም እና እባክሽ የምትችይ ከሆነ Video link reply አርጊልን 🙏
@madi2644
@madi2644 10 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@banchihailu2976
@banchihailu2976 9 ай бұрын
ቲጂና አምሮብሻል
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 10 ай бұрын
አንችን ብሎ የድንግል ማሪያም ወዳጅ አፈርኩብሽ የእዉነት
@mahi1616
@mahi1616 10 ай бұрын
እሰማዋለሁ
@marimasd6628
@marimasd6628 9 ай бұрын
ቲጂ ዝም ብለሽ መድረክ አገኘው ብለሽ አሰስ ገሰሱን አታቀርቢልን ያቀረብሽው ሰው የዘር ጥላቻ ያለው በአገራችን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋጠወጥነትን እንጀራ አድርጎ በዩቱብ ብር የሚለቅም ትንሽ ሰው ነው ለእስልምናም ለተዋህዶም ንቀት እና ጥላቻ ያለው የአማራ ህዝብ ደሞ እንደ ህዝብ የሚጠላ ዘመን አመጣልኝ ብሎ የአብይ ሐህመድ ካድሬ ነው ትግስት የምታቀርቢውን ሰው ብትለይ ነገ ተነስተሽ በአማራ ጥላቻ የሰከረውን እዳልክ ተብዬውንም ልታቀርቢ እኮ ነው በዚህ ሁኔታ አሳፋሪ ሴት ነሽ 😭😭😭😭
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 7 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ሰው ነው ብላሽ ነው ያቀረብሽው😮
@tenayetebege1997
@tenayetebege1997 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነቱ የማያኮራው ለምንድን ነው መገለጫው አይደለም ወይ ? በዘሩ ከፍ ከፍ ቢል ሌላውን ዝቅ ቢያደርግ ልክ ነበር ምን ሜለቱ ነው
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 7 ай бұрын
Pastorye 😂Evdye bemilew bikeyerlet tru newu 😊
@HalaNogosh
@HalaNogosh 10 ай бұрын
ትጌ ከዚክ ልጅጋ ምን ሆነሺ ነዉ የጋበሺዉ ድግል ማርያም የማሣድድ ዳግም ፈርኦን ነዉ
@meronassefa4546
@meronassefa4546 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅 taskalachu eko
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
@@meronassefa4546 👉🏾👉🏾👉🏾 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@peacelove5040
@peacelove5040 10 ай бұрын
ዩቱበር በሙሉ ከፓስተር ቢንያም ሽታዬ፣ ከፓስተር ሶፊ እና ከቶሎሳ ኢብሳ ተማሩ። ብር ለማግኘት በመስገብገብ የዓለም የማይረባ ማስታወቂያ እያስገባችሁ ብትለቁ ሰው ለማስቆም ወይ ለመከታተል ጊዜ ስለማይኖረው ደምበኛ እያጣችሁ ነው። ሶፊ አድናቂህ ነኝ ግን መጨረስ አልቻልኩም። ትእግስት ማስታወቂያው ይቅርብሽ ልምድና መልእክት ብቻ ማስተላለፍ ይበቃሻል። እስተያየቴን ትቀበያለሽ ብየ አስባለሁ።
@yonastesfalem9961
@yonastesfalem9961 8 ай бұрын
ምናለበት መልኩ እና ኣነጋገሩን 99 % ወደሱ ቀርበህ ልቦናና ብስለት በመሰለ ዋና ነገር ግን በ 1000 ኪሎመትር ከ ቢሾብ ዳዊት ርቀህ ብትገኝ ምን ዋጋ ኣለው፥ እውነትስ ወንድሜ ነው ብለህ ለማውራት እንኳን ድፍረቱ ከየት እንዳመጣሀው ሳስብ ይጨንቀኛል ግን የ እናት ማህጸን ጅንጉርጉር የተባለ ለዚህ ኣይደል ፥እንደሱ መሆኑ ይሀው በናንተ ኣመንኩ ። የነገርኩህ እውነት ነው ኣትበሳጭ ብልጥ ከሆንክ ምክሬን ተጠቀምበት፥እውነትን የመቀበል ኣቅሙ የለኝም ካልኽ ግን ብያንስ በሰዎች ህይወት የምትናገራቸው መጥፎ ቃላቶችህ ምን ያህል እንደሚያሙና እንደሚያፈርሱ ለመገንዘብ ይረዳህ ይሆናል ብየ ኣስባለው፡ እንግዲህ ቀን ሙሉ እሳት ላይ ዉሎ ከማይበስል ጥረ የምትሻል ከሆንክ ......
@TejeMesfin-sq7zg
@TejeMesfin-sq7zg 9 ай бұрын
Ayyy tigi ahun yehen guteto yehone sewuye takrbiwalesh
@SevenApp21
@SevenApp21 10 ай бұрын
ንግግር ምትችል ትመስላለህ ግን ምንም እዉቀት የለህም ይሆናል ይመስላል ቤሆንስ እያልክ ያለምንም ዉቀት ነዉ ምታወራዉ
@user-jb9uz2ri9k
@user-jb9uz2ri9k 10 ай бұрын
Sofiyeee❤❤❤ siwadih Davyeem endezaw
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@richkasu4992
@richkasu4992 10 ай бұрын
ቲጂ አሁን ልጠላሽ ነው ይህንን ሰው ብለሽ ልታቀርቢ እንዳይሆን እምነታችንን የሚያቋሽሽ ሰው ካንቺ አልጠብቅም
@jeri3637
@jeri3637 10 ай бұрын
ምን ታድርግ እሷስራ እኮነው ምታቀርበውን እሷ አትመርጥም
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 10 ай бұрын
ትክክል
@genetbogale2544
@genetbogale2544 10 ай бұрын
አይይይ ይቺ ትዕቢት ውድቀት ታመጣለች የሚያኮራው ኦርቶዶክስነት አይደለም ጴንጤነት ካቶሊክነት ሙስሊም መሆን አይደለም በፍጹም አይደለም የሚያኮራው ሀጢያተኛ ሰው በክርስቶስ አምኖ ዳግም ተወልዶ የእግዚአብሄር ልጅ መሆንና የመንግስተሰማይ ወራሽ መሆን ብቻ ነው የሚያኮራው ይህ እግዚአብሄር ለሰው ሁሉ የሰጠው የመዳኛ መንገድ በተሰቀለውና በተነሳው በክርስቶስ አምኖ መዳን
@dawitkebede1080
@dawitkebede1080 9 ай бұрын
ይሄን ሰውዬ ቃለመጠይቅ በማድረግሽ እንደሱ ወረድሽ. He is good for nothing.
@user-mh4ih6sd4s
@user-mh4ih6sd4s 10 ай бұрын
ይሁዳም ራሱ መጀመሪያ የክርስቶስ ተከታይ ነበር ያንተ በፊት ሰንበት ተማሪ መሆን ምንም አያስገርምም
@meronassefa4546
@meronassefa4546 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 9 ай бұрын
መናፍቅ በምን ይኮራል ።ይቅርታ አድሩጉልኝ መናፍቅ እንደ እምነት አልቆጥረውም
@Fitih1888
@Fitih1888 9 ай бұрын
አይ ባስተር 😂😂😂 ተምታቶብሃል በቃ ተወው😅😅 ኢትዮጵያዊነት ያምራል አለክና ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ የሚል ሰው ያስተጠላኛል አልክ ልበል ጅል?
@lemmazewdu9043
@lemmazewdu9043 10 ай бұрын
ማርያምን ይሔን ሰውዬ መጋበዝ አልነበረብሽም። ምን መልካም ስብዕና አለውና ነው ። ቁ 1 በኦርቶዶክስ ጥላቻ ያለው ሰው ነው። ስራዎቹን መለስ ብለሽ በደንብ እያቸው።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 10 ай бұрын
እሷ ስላቀረበችው የሚጎዳውም የሚጠቀመውም ነገር የለውም ወንጌል ስላስተላለፈ ተናዳችሁ ነው አይደል ለተሳዳቢዎች ነው የምናገረው ወንጌሉን ስሙ ስሙ
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
የኢየሱስ ተከታይ የሆነ ጥላቻ ሊኖረው አይችልም። በትንሹ መነኩሴ አባቱን መጥቀሱ ማረጋገጫ ነው።
@cgb9336
@cgb9336 10 ай бұрын
አይ ደሬ ሹፍርና ላስተምር ነው ካገር የወጣውት አል ልበል አቤት ውሸት ምን አለ ሹፌርነት ተቀጥሬ ነው ብትል
@zemenalmu8417
@zemenalmu8417 10 ай бұрын
ኢትዬጲያዊነት ኩራቴ ነዉ አንተ ካድሬ የወንድ አልጫ 💪🏻
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 10 ай бұрын
Denkurna esketeg derese neger nedhen dunzuz
@eletawi2908
@eletawi2908 10 ай бұрын
ሁሉም ቪዲዮአቹ ላይ የድምፅ ችግር አለበት ለምን ደና ማይክ አትገዙም እንደዚ አይነት production ይዛቹ የድምፅ ጥራቱ ግን በጣም የወረደ ነው pls አስተካክሉ
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 10 ай бұрын
እንድህ እይነት ለስው መጥፋት ምክንያት የሚሆን ስው ለም ን ታቀርቢዋለሽ?? እንቺ ተባባሪ ነሽ!
@cherkostube3649
@cherkostube3649 10 ай бұрын
እውነት ነው ፓስተር ሶፊ ። ብሶት የወለደኝ እኔ ክፎውን ኢትዬጽያዊነት እጠላዋለሁ ። አንድም መልካም ታሪክ የለንም ብንችል በክፋት በምቀኝነት በተንኮል ወንደምክን መግደል የምትወድበት ሃገር ነው ይልቁን በምክንያታዊነት እማያስብ እርኩስ ህዝብ ነው ያለን።" ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቱዋል" ቢልም ሰዎች ግን መጥፊያቸውን ተከትለው ከ እውቀት ሸሽተው ጠፍተዋል ምን ይደረጋል። 28:47
@rossross6520
@rossross6520 10 ай бұрын
Men ayenet dedeb chenkelat benoreshe new norot sayhon kalew lay yemyakafelishen.maneneteshen sayeteyek yemyakirebshen beken 1 geza beleto fetarewne temesgen yemelwen be ena ena banche zireginetena goteyninet mekineyat yetchkakinewn wegenan yemetwekeshew aleme laye betache end ethiopeyawenet magenete atcheyem enkuan doro ahune enkuan kenchegirachen ok dedbenashen belek aderegew endanche ayenet nachew begiza hedite banda yemhonut
@cherkostube3649
@cherkostube3649 10 ай бұрын
@@rossross6520 እንደ ኢትዬጽያዊ ጭፍን ተጎትቶ የሚሄድ ስንኩል አስተሳሰብ ያለው ሰው በምድር ካለ ልቀጣ እችላለሁ ። ኢትዬጽያዊ እኮ ከክፋት የተነሳ እራሱን እም ገድል ህዝብ ነው። ለሊቱን እከሌን ለመግደል ጠንቁዋይ ቤት እሚያድር እኮ ነው። ምንም ለማመዛዘን ዞር ብሎ ሳይይ በደቦ ፍርድ እሚጨፍር እኮ ነው። ያው ለዛ ነው እየትራረድን ያለነው አንተ አናሳ። ምንም አንድ የሚነሳ መልካምነት የሌለው ምንም የማይሰራ ቆሻሻ ማንነት ነው።
@rossross6520
@rossross6520 10 ай бұрын
@@cherkostube3649 omg teginenet teyeke lela hager betchimare bewestachew zerenenet endesemachew endetelalu endgedadelu yena ye anche ena meslochachew gulhe astwaseho Alebet yehenen dedeb kalhoneshe miredat ayaketshem ena endalu ena meskire nigene ketateshem Lebanda bota yelenem lekeshe weche
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
@@rossross6520 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@ABCtube123
@ABCtube123 8 ай бұрын
What re u talking about 😢😢😢
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 10 ай бұрын
Egthabherne fekere newe esue yelegochune lebe yawekale. Sewe kebure newe. Wendmachne enwedhalen. Egthabherne talkie newe. TG tegawene yabexalshe Tebarkie yene konjo 🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌺🌺🌸🌸🌷🌷🌸🌺🌼🌹🌟🌟🌟🌏🌍🌎🙏💚💛❤️💒💒💒
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 10 ай бұрын
Ye wishet nebyatoch president 😂😂😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@User-ye5iw9hh9f
@User-ye5iw9hh9f 10 ай бұрын
GBU pasterye
@meshu_amare
@meshu_amare 10 ай бұрын
ሀገሬ ኩራቴ ማለት ለምንድን ነው የሚደብረው???????????
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
በሀገሩ የማይኮራ ህዝብ ፡ ለመበዝበዝ ይመቻል። በተለይ ኢትዮጵያን ጨምሮ አፍሪካ ፡በተፈጥሮ ሀብት የታደሉ ስለሆኑ ፡ ኩሩ ዜጎችን ካፈሩ ፡ በእኩልነት መደራደር ስለሚጀምሩ ፡ የኢኮኖሚ ብልጫ ይኖራቸዋል።
@hannasolomon8308
@hannasolomon8308 9 ай бұрын
Ahun gena debershign min honesh new yihen zaram yakerebishiw
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@Asunafi-fu3jg
@Asunafi-fu3jg 10 ай бұрын
እንዳንተ በዊድ ከናወዙ የባኦል ነብያት ጋር መንበጫበጭ ነው ኩራት
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 10 ай бұрын
አምናችሁ ተቀበሉ አንቺም እመን ብለህ አጨርስም 😢
@zemenalmu8417
@zemenalmu8417 10 ай бұрын
አሁን ይሄ ሰዉ ፓስተር ነዉ ያዉም እንደፈለገዉ ሚናገር ክፍት አፍ እዚህ ቻናል ምን ይሰራል ነዉ ጭንቀቱን እኛ ላይ ነዉ ሚወጣዉ ሲጀመርስ ለምን አላማ ነዉ እንግዳ ያረጋችሁት
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
በሀላፊነት እና በነጻነት መናገር ኢትዮጵያ ውስጥ መለመድ አለበት።
@tezeramekonnen5393
@tezeramekonnen5393 10 ай бұрын
ናርዶስ አዳነ አቅርቢያት።
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 9 ай бұрын
@sebleamanuel4269
@sebleamanuel4269 9 ай бұрын
Deramawin tichelewaleh paster Biniamin endet neber yaderegehew
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj 10 ай бұрын
ቲጂ ምን ነካሽ ሰዉ አታቀርቢም
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
በእምነት እና በአመለካከት የማይመስሉን ሰዎችም የፈጣሪ አምሳያ ስለሆኑ ብቻ ሰብዓዊ ክብር ይገባቸዋል። 🤔
@ft381
@ft381 10 ай бұрын
የምታዳምጠው እደእባብ ውስጥለውስ ሰው ልትበላ ተሳዳቢው ትላለህ አታፍርም አተአስተማሪ ጴጢ ቆሰጤ የንተን ትምህርት የልሰማ አፍ አለኝ ብለህ እባብ አብረህ ሰየጣ። ን ውስጥ ልጨምረን
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 9 ай бұрын
አረ አትጨማለቅ ኢትዮጵያ ምንምብተቀላ ደምህ ይናገራል
@tekelechbiru7129
@tekelechbiru7129 9 ай бұрын
Amneeeen amneeeeeeen tabarku
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@user-bb8uy3oy1q
@user-bb8uy3oy1q 9 ай бұрын
yemtakerbewn sew merche ere baksh
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 9 ай бұрын
YESEMBET TEMARI MA ANTE ?KKKKKK
@sarahganana1742
@sarahganana1742 9 ай бұрын
😢😢😢
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 10 ай бұрын
Wey yhe kojye paster ye paster dawit wendm new des sil netsa astedadeg new tlobgn huletunm ewedachewalehu tebarekuligm
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 9 ай бұрын
Ohh aynebebm sorry gize baywed aregew neber
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
@@yeshibiratu6484 🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት አስተያየቱ ይጻፍ።
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 9 ай бұрын
@@TruthEz ere tefatugn
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 9 ай бұрын
Please stop
@betiabelo644
@betiabelo644 10 ай бұрын
ወሬ ስንት መቅረብ ያለበት ሰው እያለ ይሄንን በጥራቃ ለview ብለሽ ታቀርቢዋለሽ 😏😏😕
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
አባይ ቲቪ ምታቀርቡት ሰው ጠፋባቹ እንዴ የወንድ አልጫ ምታቀርበት ቲሽ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 10 ай бұрын
አንተ የወንድ ቀይ ወጥ ነህ ባለጌ አትሁን
@cgb9336
@cgb9336 10 ай бұрын
ሹፌር ሆኖ ተቀጥሮ ነው የሄደው ውሸት ለስተምር ነው ያለው እናውቃለን
@melesegetachew1246
@melesegetachew1246 10 ай бұрын
በሀሪው ነው እራሱን ከፍ ከፍ ማድረግ አባቱ ግን የተከበሩ መነኩሴ ናቸው
@fachoawel4679
@fachoawel4679 9 ай бұрын
👎
@kiki-ij9jp
@kiki-ij9jp 9 ай бұрын
Sew atesh new a tg?
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@havemercyonus2123
@havemercyonus2123 10 ай бұрын
I have tried to watch some of his shows. He is so biased & says unfair things about others. He has a strong hate towards people in other religions. How can he love Jesus without respecting/loving God's creatures?🤔
@user-ci4qw5oe8o
@user-ci4qw5oe8o 10 ай бұрын
Betam ewedeshi neber ahun anadedeshigne
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@zebibameka5891
@zebibameka5891 10 ай бұрын
Aye tjye indet yhenn sew takerbiwalesh?kirb gize iko new imebetachnn sisedb yeneberew.kift afe iko new
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@samrawitdesta1382
@samrawitdesta1382 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 10 ай бұрын
እረ መቁላላት ምንድን ነው?
@persistence.3322
@persistence.3322 10 ай бұрын
ማነዉ ፓሰተር😮😮😮 ያለዉ እሄ ድርዬ
@fachoawel4679
@fachoawel4679 9 ай бұрын
🤑🤑👎🤑
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
ይሄ ልጅ አይመቸኝም ፌክ ሰው ነው አንዴ እግረኛው ሰው ላይ ቀርቦ ነበር እና ምን አይነት ፌክ ፖሰተር መሆኑ
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 10 ай бұрын
ቲጂና ማሽቃበጥ😊
@jeri3637
@jeri3637 10 ай бұрын
ምን ታድርግ እሷ ስራ እኮነው ምታቀርበውን እሷ አትመርጥም
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 10 ай бұрын
ማሽቃበጥ ፕሮማክስ
@ABCtube123
@ABCtube123 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂Exactly ❤❤❤
@Lilik4680.
@Lilik4680. 10 ай бұрын
ዳዊት እኮ እብድ ነው😅
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 35 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН