ኢቲቪ ወቅታዊ- ከፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል-1 |etv

  Рет қаралды 191,420

EBC

EBC

4 жыл бұрын

ኢቲቪ ወቅታዊ- ከፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል-1 |etv
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 385
@sualihabrha8326
@sualihabrha8326 4 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ሰው ብለው አይበዛበትም በእስት የተፈተነና ወርቅነቱን ከዛም በላይ ያሳየ ጀግናችን ነው እንኳንም ያልሞትክ እና ይኸንን ጊዜ ለማየት አበቃህ ፕሮፌሰር የፅናት እና የጥንካሬ ተምሳሌት!!!
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ለምን፡ ፕሮፌረሶችን፡ ሙልጭ፡ አርጎ፡ ስለስደበ፡ ምንም፡መፍቴ፡ ሳያቀርብ፡ መፍትሄ፡ ያቅርቡ፡ የሚሳደብ፡ ስው፡ አልጠፋንም፡ መላ፡ ምፍትሄውን፡ የሚነግረን፡ እንጂ
@belayejigu7205
@belayejigu7205 4 жыл бұрын
ሰው መሆንን በተግባር ያሳየህ ጀግና ስለሆንክ ስትናገር ያምርብሀል። ከኖሩ አይቀር እንደ አንተ ነው።
@meresahaftu4803
@meresahaftu4803 4 жыл бұрын
ፅኑ አቋምህን ወደድኩት አቤት ወኔ ጀግና ነህ ወገኔ ኮራሁብህ ተባረክ አይዞህ ካንተ ቡዙ እንጠብቃለን
@ethiopialive2909
@ethiopialive2909 4 жыл бұрын
በትክክል
@alemayehumammo2261
@alemayehumammo2261 4 жыл бұрын
ንግግሩ እንዲህ ከተዋዛ አጻጻፉ እንዴት ያምር ብዬ ጓጓሁ። አይዞህ ፕሮፌሰር...ለሥራ የሚሆን በቂ ጊዜ አለ።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
ምንዳርአለውን የማውቀው በ1979 አካባቢ እኔ ሶስተኛ አመት ተማሪ ሆኜ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እሱ ከአሰላ መጥቶ ፍልስፍና ዲፓርትመንት ሊማር እንደገባ ነው። ፍልስፍና ዲፓርትመንት ታይቶ የማይታወቅ genius መጣ ተብሎ በግቢው ተወራ መጠቋቆሚያም ሆነ። ምንዳር አለው genius ከመሆኑ በተጨማሪ የሚታወቅበት ነገር ነበረው። ያም ጨዋታ አዋቂ ሲያወራ ቢውል የማይጠገብ፣ በዚህ ላይ ሰላምተኛ ነበር። በወያኔ እንቁ አስተማሪዎቻችንን በማባረር ሰለባ መሆኑን ሰምተን ከዚያ ግን እልም ብሎ ጠፋ። በ Facebook እንዲሁም በየጉግሉ ብናፈላልግ ሳይገኝ ከለውጡ በኋላ ብቅ አለ። ለካስ ያንን ሁሉ ዘመን ዘመዶቹ ጋር ገጠር ገብቶ እያረሰ በ Harvard university ደረጃ የተመሰገኑ መፃህፍትን እንደፃፈ በቴሌቭዥን አየሁ። ዛሬም ሳየው ስሰማው በከፍተኛ አክብሮት ነው። የተጎዳ መሆኑን በቀላሉ መረዳት ቢቻልም በብዕሩ ብቻ የሚታገል የሕሊናው ታዛዥ ፅኑ ሰው መሆኑን ሳይ ደስታ ብቻ አይደለም ለኔም ታናሼ ሆኖ እንኳን አርአያ ሆነልኝ። አንድ የምርምር ተቋም ቢመራ ደግሞም ትዳር ቢይዝና የቤተሰብን ህይወት ቢለማመድ ደስ ይለኝ ነበር።
@ommohmed1843
@ommohmed1843 Жыл бұрын
ሁሉም በግዜው ይሆናል የተመኛውን አላህ ያድርግለት ስንት ተማሪ ማፉራት እዬቻለ እሡን ብቻ ሳይሆን አገሪቱንም ነው የበዴሉት የሥራቸውን ይሥጣቸው የተማርንና መልካምን ያብዛልን መምህሮቻችን በተለይ ሳቃቸውን እንጂ ጉዳታቸውን አያሳዬን አገራችንን ሠላም ያድርግልን።
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 4 жыл бұрын
በጣም የማከብረው ትልቅ ሰው : እውነትና እውቀት የሚያስከፍሉትን መከራ ሁሉ በጸጋ የተቀበለ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሙሁር እንደዚህ ነው :: ጎበዝ አንዳንድ ሙሁር ነን ተንታኝ ነን የምትሉ ተማሩበት ::
@faayaoromiyaa8431
@faayaoromiyaa8431 4 жыл бұрын
Betikikil
@meleseamato100
@meleseamato100 4 жыл бұрын
ዛሬ ላይ በህይወት ኖረህ ይህንን ጉድ እንድትናገር ያስቻለህ እግዚኣብሔር ይመስገን
@birhanetegegn2435
@birhanetegegn2435 4 жыл бұрын
Amen
@kedirwudu1526
@kedirwudu1526 4 жыл бұрын
የአሏህ ልክ እንደነዚህ አይነት ሙሁረ በሞላበት ሀገረ ስንት የተማሩ ማሀይማን ሲያደነቁሩን ይውላሉ
@yihuda5682
@yihuda5682 4 жыл бұрын
ገነት ዘውዴ እድሜሽ ይጠር አቦ ። እመሰግናለው ፕሮፌሰር
@user-kj9im2il6s
@user-kj9im2il6s 4 жыл бұрын
ፕሮፌሰር እኔ ላንተ አሁንም ባለ እዳ ነኝ!! ኢትዮጵያን እንዳርግማት እግዚአብሔር እንዳይቆጣኝ እፈራለሁ ግን ሁሉን ቁመህ በማየትህ ግን ደስ ይለኛል! ህወሓትን ለመታገል ባደረቁጥ ቁርጥ ውሳኔ ታስሬ ብንገላታም ዛሬ እዚህ ላይ ሳይህ ግን እብዝቼ ደስ አለኝ!!
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ጀግና ምሁር ባለበት ሀገር ማንም ደንቆሮ ተነስቶ ምሁር ነኝ እያለ ኪሱን እያደለበ ሀገር ሲያፈርስ ይኖራል።
@zemasemayat
@zemasemayat 4 жыл бұрын
የሥናዳራዊ በረከቱ ድንቁርናው ነው !! ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባል የለ !! እውነትም ምንዳርአለው ... እውቀትህ ፣ሃሳብህ ፣ ቁጭትህ ፣ሀቀኝነትህ፣ ሞራልህ፣ የቋንቋ ችሎታህና አጠቃቀምህ ፣ ብለትህ ፣ እርጋታህ ፣ ምንም ዳር የለውም
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ልክ ነው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
O my God ! kkkkkkkkk የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ አይደለም ወይ? የሰነአዳሪያን መሐይምነት ፅትፍ የረገጠ አላዋቂነት ጨለምተኞች ቢዘቅጡ ቢዘቅጡ ጫፋ ጋ አይደርሱም የስነአዳሪያን ግን ከጫፉ አልፈው የተንጠለጠሉ ይመስሉኛል አጋሰሶች። ይህቺ ርኩስ ደንገጡር አሮጊት ዶ/ር ነጋሶ መለስን ሲናገሩት ያነባቺው ዕቃ ሰለሆነች ነው።
@maheletethio1154
@maheletethio1154 4 жыл бұрын
Deacon Mekuria Gugsa tekekl
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
እውነት
@bero431
@bero431 4 жыл бұрын
He is what you call him a hero!!!!!!!!!!
@frezerabdulkadir8938
@frezerabdulkadir8938 4 жыл бұрын
Professor እንደ አንተ አይነት ብቃት ያላቸውን ሰው ሳይ መኖር እመኛለው ።
@girmakebede8778
@girmakebede8778 4 жыл бұрын
Its heart breaking interview. Very engaging lectures. Great attitude. He was fabulous please bring him back!!!
@ysolnet
@ysolnet 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፕሮፌሰር። አንተና ሌሎች የዘመኑን ስናዳሪዎች በእኩልነት ማዕረግ " ፕሮፌሰር" ብሎ መጥራት ማዕረጉን መናቅ ይሆንብኛል።
@meresahaftu4803
@meresahaftu4803 4 жыл бұрын
አቤት ጭንቅላት ይህ ሰው ክብር ይገባዋል
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 4 жыл бұрын
ታላቅ ድንቅ ሰው። ኑርልን ወገናችን
@shimelscheru2308
@shimelscheru2308 4 жыл бұрын
በአውነት በጣም ልብ ይሰብራል። እንደዚህ የግፍ ሰለባ ሆነው በየጓዳው የተቀመጡትን ደግሞ ቤት ይቁጠራችው።
@alemuamare3167
@alemuamare3167 4 жыл бұрын
እንኳንም አልሞትክ ይህን እውነት ለትውልድ ማን ያሳውቀው ነበር። አገላለጽህ ለመስማት የሚያጓጓ ነው ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ አሳልፎ ይስጥህ አሁንም ለትውልድ በረከት ነህ አብዝተህ ለበረከት ሁን አይዞህ በርታ ።
@weddingcermony3880
@weddingcermony3880 4 жыл бұрын
This professor is extraordinary, yes he is a hero and an icon to all
@user-rk1rm3dk9p
@user-rk1rm3dk9p 4 жыл бұрын
"የስናዳሪ በረከቱ ድንቁርናው ነው" ታላቅ አባባል! ፕሮፌሰር እናመሰግናለን።
@ryuryu7599
@ryuryu7599 4 жыл бұрын
አባቴ እንኳን በህይወት ኑረህእውነትን ለመናገር አበቃህ ፈጣሪ እዲሜህን ያርዝምልን
@J.AYDEN_
@J.AYDEN_ 4 жыл бұрын
Ryu Ryu አባትሽ ናቸው እንዴ?
@trialtube6365
@trialtube6365 4 жыл бұрын
እውነት ብልሃል፣ ለዚህ አለመድረስ አለ።
@jemalshambel8537
@jemalshambel8537 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ እና ተስፋ አለመቁረጥ እና ትእግስትን ያስተማርክ ጀግና ውድቀት ለግፈኞች
@kiduswalelegne8774
@kiduswalelegne8774 4 жыл бұрын
The youth has to learn a lot from this distinguished professor!!!
@koricholemma7847
@koricholemma7847 4 жыл бұрын
This is the level of intellect and articulation of issues that we expect from Addis Ababa University scholars. Sharp mind! Thank you Prof.
@nzd6057
@nzd6057 4 жыл бұрын
"የሥናዳራዊ በረከቱ ድንቁርናው ነው !! " absolutely true, still their are so many ignorant, discourteous, and selfish people, around and destroying the country and the generation badly. Thank you professor you are the best!!!!!!!
@meserettesfaye7842
@meserettesfaye7842 4 жыл бұрын
I cannot wait to watch part 2 of this interview. This is the kind of Professor Ethiopia needs now. He is a true story teller. Thank you Professor Mindaryalew Zewde
@nathanethio2427
@nathanethio2427 4 жыл бұрын
Thank you so much for inviting this brilliant and world class professor EBC! I strongly admire his elegant expression power and story telling capabilities. Special gratitude to the young journalist 🙏
@amalyousaf7058
@amalyousaf7058 Жыл бұрын
በዉነት ያማል እንዲይ ያደረጋቹዉ ሰዎች በህይወት ኖራቹዉ የምታዩ ከዎነ በተለይ ሴትዮዎ የምትባይ ሴት በቁም የሞታቹዉ የምትተነፍሱ የተማራትን ያልተማሩትን መቀማአት የምትፈልጉትን ቤት መሬት OR ሌላም ሰዉ ገላቹዉ የወሰዳቹዉ ዛሬም በሞቀ ኑሮ ያላቸዉ ደም ነዉ የምትበሉት መልሱ
@wasyihunalemneh5486
@wasyihunalemneh5486 4 жыл бұрын
በፅናት ማንነትህን ያሳየህ ጀግና ሰው ነህና ክብር ይገባሃል::
@lilihagos8845
@lilihagos8845 4 жыл бұрын
Amazing guy. can't wait for part 2.
@legessewerkneh226
@legessewerkneh226 4 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ፅናት ጀግንነት ወኔው ሙሉ መምህር የኢትዮጵያ ጀግና እናመሰግንሀለን :: ስለ ታይፕ አስተማሪዋ እውነቱን ስለነገርከን ጭምር የሷ ውጤት ዛሬም ገፈቱ አላለቀም
@ababiya_1087
@ababiya_1087 4 жыл бұрын
ምን ልበልህ ታላቅ ታላቅ ታላቅ በቃ የጥንካሬ ምሳሌ ስጋዬ ደሜ ነህ። ስው ነህ። ቻይ ነህ።የጠንካራዎች ጠንካራ ነህ። አከብረሃለሁ። እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ይስጥህ!! ኑርልን!!!
@WonduAYimam
@WonduAYimam 4 жыл бұрын
በብሄር ማንነቱ ቢቻ ምሁራንን ማሰቃየት በጣም ያማል
@alebachewderbewgebru5490
@alebachewderbewgebru5490 4 жыл бұрын
መሪ ማለት እንዲህ ነው!!! አንጀቴን አራስከው ውድ ፕሮፌሰር:: እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@iandi907
@iandi907 4 жыл бұрын
Prof I really appreciate your commitment and love to seek wisdom and share to the generation. You are our live hero !
@romanabate4151
@romanabate4151 4 жыл бұрын
እራሴን እንደ እድለኛ ነው የምቆጥረው።ይህን ታላቅ ሰው በማወቄ።ብዙ የተደበቁ ማገርና ምሰሶ እንዳለን አምናለሁ ።አምላክ ሆይ እንደነዚህ ያሉ መልካሞች ስለሚያስፊልጉን አንተ ጠብቅልን።
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
እንዳንት አይነት ቁራጥ ጀግና ሰዎች ይብዙልን ኩራሁብህ አቦ ክፎ ሲዘሩ የነበሩትን ፍርዱን ለእግዚአብሔርም ተወው በእጥፍ ያጭዱታል።
@zeruwondim8575
@zeruwondim8575 4 жыл бұрын
'' What a wonderful day is it ??? It just simply, Gratitude!, it is more of a compliment to yourself than someone else. I've never seen this kind of interview one before in my life." I have greatly admire EBC once in my life, when we see this GOLDEN interview. GOD BLESS ETHIOPIA! GOD BLESS Pro. MINDARALEW!
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 4 жыл бұрын
የሰው ልጅ በህይወት ተሞክሮው ብዙ የሚያስተምር ነገር ይኖረዋል ፕሮፌሰር ምንዳራለው ያሳለፍካቸው የህይወት ተሞክሮዎችህ ትእግስትህ ጽናትህ ብርታትህ እጅግ አስገራሚና አስተማሪ ነው ፈጣሪ እድሜ ሰጥቶህ ይህን አሳይቶሀል እነዚያን ያገር ጠንቆች አሽንቀንጥሮ ከተነሱበት ጉድጓድ ጨምሮም አሳይቶሀል እድለኛነህ አይቆጭህም!!!!!
@kinglegend3721
@kinglegend3721 4 жыл бұрын
ስናዳሪ አሪፍ ቃል ነች ፕሮፌሰር አተራረካቸው ልብ አንጠልጣይ ነው 'የግል ኮሌጅ የሚባል አለ እንዴ' ገራሚ ነው ግን ቁም ነገሩ እጅግ ልብ ይነካል አሁንም ይታሰብበት የቀድሞው ይብቃ
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
ለምን አይኖርም የግል ማለት እኮ የራስሽን ገንዘብ አፍስሸ መስራት ማለት ነው።
@yodittameru6981
@yodittameru6981 4 жыл бұрын
ይህ ብርታት የሚሰጠው ከሀያሉ እግዚአብሔር ብቻ ነው አቤት ፅናት አቤት ትእግስት ከላይ ወርዶ ገበሬ መሆን ይህን የሚቀበል የበረታ አእምሮ ፃድቅ ነህ አሁንም እመብርሃን ትጠብቅህ።
@kiduswalelegne8774
@kiduswalelegne8774 4 жыл бұрын
Professor MindarAlew Zewdie is a symbol of courage, determination and persistence
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 4 жыл бұрын
ልቤን ነው ያመመኝ በእውነት እግዚአብሔር የወያኔን ግፍ በልጆቻቸውና በዘራቸው ይክፈላቸው
@abebayehugeta7947
@abebayehugeta7947 4 жыл бұрын
Respect,proff Mendaralew,i lost the word to express ur firmness OMG!!!
@belaynew2181
@belaynew2181 4 жыл бұрын
እንኳንም በህይወት ኑረህ ይህንን ቀን ለማየትና ለመናገር አበቃህ እነዛ ክፎዎች የሰሩት ግፍ ክፍያ ከመቃብራቸውም በኃላ ይከተላቸዋል። ሚገርመው አሁንም ያንን ቀን እንዲመጣ የሚተጉ አሉ ግፈኞቹ ምክንያት አላቸው የሚደንቀው ሃይላንዶቹና ወገናቸውን ያጡትም ያንን ቀን እኩል መናፈቃቸው ነው ።
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 4 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ውድቀት ከፍተኛውን አስተዋጽኦ ካደረጉት አንዷ ገነት (ጉዲት ) እና እንድሪያስ እሸቴ ናቸው።
@essayaskabaayana172
@essayaskabaayana172 4 жыл бұрын
Berhanu Jazz እንድርያስ እርቃን ዳንስ ቤት ሲልከሰከስ ከተገኘ በኃላ ነው ፕሬዝዳንት የተደረገው:: Once there is dirt in your background, you will commit yourself for anything or ....
@efremefrem8573
@efremefrem8573 4 жыл бұрын
ዋናወቹ እነሱ ናቸው ሌሎችም አሉ የኢትዮጵያዊ ተማሪ ከኢትዮጻዊነት ስነልቦና ማንነት ወጥቶ ኤቲስትና ሲኩላር እንዲሆን ግብረሰዶም ምንም ማለት እዳልሆነ ሳይንሳዊ ተብየ ሰይጣናዊ ትንታኔ እየሰጡ አስርፀውባችዋል ብዙ ጉድ አላቸው ልክ እደወያኔወች
@teshomelemma9520
@teshomelemma9520 4 жыл бұрын
EthiopianBroadcastingCorporation Thank you now You are Working for US /Ethiopians / .
@meresahaftu4803
@meresahaftu4803 4 жыл бұрын
የወያኔውን አምበል ሞት እንኳን በህይወትህ ፈጣሪ አሳየህ
@birtuwmatusala1407
@birtuwmatusala1407 4 жыл бұрын
ጎበዝ እኚን ትልቅ ሰው ዛሬ ነው ማያቸው ። ምነው ሚዲያዎቻችን እንዲህ አይነት ለሀገር ዋጋ የከፈሉ እውነተኛ ምሁሮቻችን አየር ማትሰጡት??! ፕሮፌሰር ምንዳርያለው እጅግ አመሰግናለሁ!! ለኔ፤ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ምሁር ማለት ይህ ነው!!!
@zackapp26
@zackapp26 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ እኮ ምንም ብታወራ የማትሰለች እድሜህ ይብዛ አሉ እንጂ የስም ፕሮፌሰር ምድረ አጋስስ።
@mollahunegnawasmare932
@mollahunegnawasmare932 4 жыл бұрын
Prof. Mindaralew, you are one of a kind. Long live brother.
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
አንተን ያበቀለች ማህጸን ....የተባረከች
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
እንወድሀለን ዕድሜህ ይርዘም ወንድማችት We are proud of you. You are one of the best of best from USA.
@robeltsegaye4173
@robeltsegaye4173 4 жыл бұрын
Hana
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
@@robeltsegaye4173 Abet
@Wusisu
@Wusisu 4 жыл бұрын
I can listen to this man’s interview again n again. It’s so educational and satisfying! What a brilliant brain I respect him because he’s always praising his Creator. Well done Professor
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ወንድሜ፡ ያለኝን፡ እንግሊዘኛ፡ አሞጥጬ፡ ልረዳህ፡ ሞከርኩ፡ ይህግ፡ ስውዬ፡ እኳ፡ አሜሪካ፡ ሐገር፡ ታክሲ፡ ስንዳ፡ ከርሞ፡ መጥቶ፡ ይሳደባል፡ እንጂ፡ ምን፡ መፍትሄ፡ አቀረበ፡ ኮቱን፡ በማር፡፡ ስልቻ፡ አስርቶ፡ ከሀገር፡ እንደወጣ፡ እሷኑ፡ ጃኬት፡ ለብሶ፡ ተመለስ። የሚሳደብ፡ መች፡ ጠፋን፡ መፍትሄ፡ የሚያመጣ፡ እንጂ
@alisemir2527
@alisemir2527 4 жыл бұрын
"ስምን መልዓክ ያወጣዋል አሉ"! እውነትም ምንዳርአለው!!። አይ እምዬ ኢትዮጵያ እነዚህን የመሳሰሉ እንቁ ልጆችሽን የምትቀብሪ እስከመቼ ይሆን? ፕሮፌሰር እንኳንም እድሜና ጤናውን አደለዎ። ትዕግስቱን አብዝቶልዎ ለዚህ ያደረሰዎት አምላክ ይመስገን። ገና ብዙ እንደሚያስደምሙን አልጠራጠርም።
@dawittesfaye829
@dawittesfaye829 4 жыл бұрын
Amazing professor!!!! Read two of his books; plan is to read all the books he wrote!!! Thank you Prof!
@mogesyilkal63
@mogesyilkal63 4 жыл бұрын
great man live in the great way and speach in agreat manner .....thankyou profssore i wish long life to you wow wow hero hero........
@ethiopialive2909
@ethiopialive2909 4 жыл бұрын
ገነት ዘውዴ የውነት ህግ ካለ ለምን ለፍርድ አትቀርብም የስንቱ ህይወት አጥፍታለች
@essayaskabaayana172
@essayaskabaayana172 4 жыл бұрын
Ethiopia Live እሷ አይኗን በጨው አጥባ ተላላኪ አልነበርም እያለች ነው መቀሌ ሄዳ
@ethiopialive2909
@ethiopialive2909 4 жыл бұрын
መቀሌ የገዳይ እና የሌቦች መሸሸጊያ ሆነች ይገርማል
@ayanoduri380
@ayanoduri380 4 жыл бұрын
Genet Zewede, ye Shoferoch Shint bet shermuta shele
@memeabebe5273
@memeabebe5273 4 жыл бұрын
THERE IS NO MEN IN ETHIOPIA SHE SHOULD BE SHOOT DEAD ON THE STREET OF ADDIS
@rediat777
@rediat777 4 жыл бұрын
እንደ አንተ ያለ የሚኖርለት እውነት፣ የማይደራደርበት እምነት፣ የሚጨክንለት መርህ ያለው ሰው ፣ ሁልጊዜ በየቦታው አይገኝም ይህ ሰው እንዲህ ነው በጣም አልፎ አልፎ የሚገኝ💎 ዕንቁ!!! ረቡኒ ሆይ ዘመን ይባረክ፣ ይለምልም🙏💚💛❤🙏
@daremyeleshmebrate8799
@daremyeleshmebrate8799 4 жыл бұрын
ይህ ሰው በልጅነቱ በ1982 ዓ.ም. አስተምሮኛል፡፡ እነደዚህ ያለ አስተማሪ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፍርዱን በቅርብ ያሳየናል፡፡
@abdubilal8327
@abdubilal8327 Жыл бұрын
ena damo yatwoldikubat kan new
@mindagirma7457
@mindagirma7457 4 жыл бұрын
For me, he is more than professor. He has supernatural mind.
@birukyirgu834
@birukyirgu834 4 жыл бұрын
Your speaking and flow of word indicates your literacy and eliteness..
@tamaa4107
@tamaa4107 4 жыл бұрын
አረ እውነት ምርጥ ሰው ነህ እድሜ ሰጥቶህ ሰው ማለት "ምን ማለት" "ምን መሆን" እንደሆነ አስረዳልን
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 4 жыл бұрын
Please release part 2, Thank you EBC
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
ሀ// እውነተኛ ሰው ማለት በችግር ግዜ ተደናግጦ ወደማይሆን ውሳኔ የማይገባ ነገ ሌላ እንደሚሆን በእግዚአብሔር ተማምኖ የተገኝውን ስራ እየሰራ በትዕግስት የሚጠብቅ ሰው ነው:: ለ// ፕሮፌሰሩን ወደ ገጠር እንድወረወር ያደረጉት እራሳቸው ወደ ክልል ተወርውራው በአንድ ህንፃ ውስጥ በቢራ ጠርሙስ ጠረጴዛ ዙሪያ ተሰብስበው ሀገርን ቶሎ እርስ በእርስ ጦርነት በማስገባት የደበቁትን የአገር ገንዘብ በቀላሉ ለማሻገር ቀንና ማታ ተጠምዶዋሉ:: ሐ// የፕሮፌሰሩ መልዕክት በEBC ቲቭ ሰላም ለእናንተ ይሁን :: እኔ ቂመኛ አይደለሁም ስለእናንተ የሚያስብበት ግዜ የለኝም እንደውም ወደ 11 መፅሐፍት ፅፌ በገበያ ላይ ስላሉ ገዝታችሁ አንብባችሁ የእምሮአችሁን አሰራር አዲሱ ይላችሃል:
@jihadnura2495
@jihadnura2495 4 жыл бұрын
we are lucky to see this kind of extraordinary person in Ethiopia. truth never die.God bless you.prof. you are a hero,sir.
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
ፕ / ምንዳር በጣም አስተዋይ ምሁር ነህ እድሜ ይስጥህ
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
You so different & blessed ! Bc your moral never break down ! This is a great gift which everybody can't get it ! Just it's optional 👍
@waterobire8599
@waterobire8599 4 жыл бұрын
በጣም የሚመች አገላለፅ ነው የስናዳዊ በረከቱ ድንቁርና ነው!!!!
@kukuadmasu6756
@kukuadmasu6756 4 жыл бұрын
የሰው ልጅ መለኪያ እና ምሳሌው ማለት አንተ ነህ አሁንም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏💪💪
@Weldemariam
@Weldemariam 4 жыл бұрын
“እንባ እንዴት ነው የሚመጣልህ ? “ ይህ እኮ ነው የሎሌነት ጥግ መገለጫው ! ፕ/ር ምንዳርያለው የመንፈስ ጥንካሬ ሳንፕል መሆን የሚችል ሰውነው
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
ENDEREYAS ESHETE ANTE AROGE MESINA KALMOT8K ADAMTEW..
@kkenso7571
@kkenso7571 4 жыл бұрын
ጉድሽን ጉድሽን ይነገርልሽ ለወይዘሮ ወያኔ። "ዩንቨርስቲው የሸማቾች ማህበር ሆኖ አገኘሁት።" ወያኔ የሥራዋን ይስጣት!
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 4 жыл бұрын
Great man Prof Mindaralew, Keep it up please !
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 4 жыл бұрын
ጀግናን ፈጣሪ ይወደዋል ስለወደደህም ነው የግፍ ፈፃሚዎች አሁን የገቡበትን ያየኸው፡፡ ሁል ጊዜ መልካም ነገር ብቻ መስራትን ነው ያስተማረከው፡፡ ታች ወርደህ በክብር መጣህ፤ ወደፊትም በክብር ትጓዛለህ፡፡ አሁን ግን ይቅር በላቸውና ይቅር ማለትንም ህዝብ ይማር፡፡ እግዚሐብሄር አብዝቶ ይባርክህ፡፡
@stefe9521
@stefe9521 4 жыл бұрын
ፈሸሰቱ የወያኔ ሰርአት በምሑራን ላይ የፈጸመዉ ግፍ የሚዘገንን ታሪከ ነወ ለተረሸኑት ተማሪዎ ገነት ዘዉዴ ለፍርድ መቅረብ አለባት
@ababiya_1087
@ababiya_1087 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ብዬሀለሁ ኑርልን!!! እግዚአብሔር እድሜውን ይጨምርልህ ከ ጤና ጋር። ሀገርህን ከስናዳሬ ጠብቅ!!! አደራ አደራ። አንተ ሰው ነህ በቃ።ኢትዬጵያዊም ነህ። ኮራሁብህ።ጥንካሬም አየሁብህ። የጥንካሬ ተምሳሌት!!!!!!
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
*"የወያኔ ዋና ዓላማ የኢትዮጵያን ትምህርት መቅበር ነው!"* (ፕሮፌሰር ምንዳረለው) በአንድ ዓረፍተ ነግር ፡ ትልቅ ዕውነትን የማስቀመጥ ችሎታ *"የቋንቋው ጥራት!"* የሚደንቅ ነው። አምርኛ ላይ ፥ እንግሊዘኛ ካልደባለቀ የተማረ መሆኑን ፡ ማሳወቅ ፡ የሚችል ለማይይመስለው ለዚህ ትውልድ ፡ ድንቅ ትምህርት ሰጪ ነው። *"እንኳን ነፍስህ ተርፋ ፡ ምስክር ለመሆን ያበቃህ!"*
@alextiruneh7222
@alextiruneh7222 4 жыл бұрын
amazing ...your are special and patriot.....
@ethiohagere1926
@ethiohagere1926 4 жыл бұрын
ለኔ ጀግና ማለት እርሶ ኖት። እግዚአብሔር ይስጦት ምን አይነት ባለጌ እንደሆነችና የኔን እና የወጣቱን ሕይወት ያበላሸችው እቺን "ስናዳሪ" ማንነቷን ስለነገሩኝ። እኔ ሁሌም ሳያት እንዴት እንደዚህ አይነት ውሳኔ ትወስናለች ብዬ ይገርመኝ ነበር ለካ ታይፕ አስተማሪ ስለነበረች የትምህርት ጥራት ለሷ ግዷ አይደለም። እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ አንቺ ስናዳር።
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 4 жыл бұрын
ዋው እንዳንተ አይነቶችን ምሁራንን አያሳጣን ጌታ።etv ዎች ከነሙዚቃ ምርጫችሁ የመጨ ተመቻችሁኝ።
@nekubesatu965
@nekubesatu965 4 жыл бұрын
My brother, God be with you always! Wise man!
@engidadessalegn7553
@engidadessalegn7553 4 жыл бұрын
god bless you prof.
@tmzoo6699
@tmzoo6699 4 жыл бұрын
This person is so interesting and smart good bless you
@ayanoduri380
@ayanoduri380 4 жыл бұрын
Our hero Professor Mindaralew Zewede. Long live and stay healthy. You are a man of truth
@nebiuesayas8551
@nebiuesayas8551 2 жыл бұрын
Your thoughtfulness is a gift I will always treasure.I am so proud of you . There is always time to do the good things.you are rock . Keep on moving forward ..
@WonduAYimam
@WonduAYimam 4 жыл бұрын
በብሄር ማንነቱ ቢቻ ምሁራን ስቃዩ ማየት በጣም ያማል፤
@2011nga
@2011nga 3 жыл бұрын
i am always impressed by this man. Very inspirational talk! Woyane.... yesrahin yistih!
@solomonkassahun837
@solomonkassahun837 4 жыл бұрын
Ufff endew sazen keyeche,bestemechersha besaak eniba fite teteb.
@tadebayou6631
@tadebayou6631 4 жыл бұрын
Hero. Wishing the best things in life for you
@khalidmohammed4304
@khalidmohammed4304 3 жыл бұрын
watching this repeatedly in 2021, amazing. we love you professor.
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
OMG, did I hear that w/o Genet said that those 40+ Addis Ababa University teachers were not"fit?" I wish I did not hear this. I am shocked. I am speechless. How low did she go?
@yonasgg9816
@yonasgg9816 4 жыл бұрын
Recently she was a guest on TMH, there she baldly said it....they were not fit & needed to be fired
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 4 жыл бұрын
So much knowledge to listen to this gentleman 🙏🏽 😍
@laureatetsegayegebremedhin5425
@laureatetsegayegebremedhin5425 4 жыл бұрын
ምን አለ እኒህን ጀግና ፕሪዛንዳት አያደርጓቸውም። ራዕይ ያላቸው ልዑቅ ናቸው። ለትውልዱም ትልቅ ሱጦታ ይሆን ነበር።
@user-of2px8hr2l
@user-of2px8hr2l 4 жыл бұрын
brilliant people have at least one thing in common - calmness!!
@tilahunshiferaw5474
@tilahunshiferaw5474 4 жыл бұрын
VERY WONDERFUL MAN WITH VERY BEAUTIFUL WORDS AND STETMENTS
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
I am glad he was farmer son, he was able to survive.
@kalkidanyimer6394
@kalkidanyimer6394 4 жыл бұрын
የዚህን ምሁር ወኔ እና ጥናካሬ ባየሁት ጊዜ ሁሉ አለቅሳለሁ ለምን ብላችሁ አትጠይቁኝ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 жыл бұрын
kalkidan yimer ግጥም አድርገን እንጠይቅሀለን አስረዳን ከምንሰማው እና ከምናየው የተለየ መን አገኘህ ? ሰውየው በእሳት የተፈተነ የአልማዝ ማእድን ነው!!!
@habtamugedebo2049
@habtamugedebo2049 4 жыл бұрын
professor Mindarelew is the Hero of MY teacher so i love my heart
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 4 жыл бұрын
ፕ/ር የሀገሬ አርሲ ክፍለ ሀገር ነው ተወልዶ ያደገው ባለ ምጥቁ አይምሮ ሰው ነው ኢትዮጵያ ባንተ ትኮራልች እናም ብዙ ትጠብቃለች ።
@Wusisu
@Wusisu 4 жыл бұрын
He’s so professional- his name exactly identifies him👍🏽Gobez
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 4 жыл бұрын
💚💛❤️ ምጡቅ አዕምሮ ያለው ኢትዮጵያዊ የሚገርም ብስለት :ጥንካሬ :በሕይወት ኖረህ ይህንን እውንት የወያኔ እና የስናዳሮቹን ማንንት ስልአካፈልከን ባለህበት ምስጋና ይድረስህ !!!!!
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
ነብሴ እኮ ነው ሚወድክ ኑርልን እንቁአችን
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 43 М.
ባንዳነት እና መገለጫዎቹ
49:57
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 102 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН