ኢየሱስ ገናና || EYESUS GENANA BY NOVL CHORIS NEW AMHARIC SONG REMIXE #mezmur #2024

  Рет қаралды 227,733

Novel Studio official

2 ай бұрын

#new_ethiopian_afaan_oromo_music #faarfannaa_afaan_oromoo_haaraa_2022 #የቀጥታ_አምልኮ_አፋን_oromoo #ፕሮቴስታንት_የአምልኮ_መዝሙር_2021 #የአማርኛ አምልኮ #የአምልኮ መዝሙር #የአማርኛ መዝሙር #የኢትዮጵያ መዝሙር #አምልኮ #ወንጌል #AMHARICWORSHIP #መዝሙር #አምለኮ
#protestantsong #mezmur #tiktok #cjtv #ethiopian #protestant #berekettesfaye #shorts #bereket #Bereketlemma This Week #protestantmezmure #2022 #thisweek @Novel studio protestantsong #songs #facebook #tiktok #mezmur #bereket #cjtv #presencetv #instagram #protestantmezmur #ethiopianmusic #newamharicsong2021 #newamharicmezmur #eritreanmezmur
ew ethiopian protestant mezmur 2024worship
new ethiopian protestant mezmur
new ethiopian protestant mezmur 2024this week

Пікірлер: 739
@nadewmajor6593
@nadewmajor6593 2 ай бұрын
የወለደቻችሁ ማህፀን ትባረክ፤ ብሩክ ሁኑ፡ አይሰማ ሰምቶ አለም ደነገጠ፤ ኢየሱስ ገናና፤ አሜን፡አሜን፡ አሜን፡፡
@mafitube416
@mafitube416 2 ай бұрын
Min yibalel ❤
@MitaMita-mt9ft
@MitaMita-mt9ft 2 ай бұрын
🎉እውነት 🙏🙏🙏🙏🥰🥰
@yohannisd80
@yohannisd80 2 ай бұрын
Tebarek
@l.m9558
@l.m9558 2 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አገልግሎታችሁ ይባረክ።
@Yosedsisay-zx4gv
@Yosedsisay-zx4gv 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Mm6dan
@Mm6dan 2 ай бұрын
እኔን ብቻ ነው ይህን መዝሙር ደጋግሜ ስሰማ ከእራስ እስከ እግሬ ድረስ ምነዝረኝ OMG
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 ай бұрын
እኔ ዛሬ ብቻ 5 ጊዜ ደጋግሜ ሰምቻለው ክብር ለእግዛብሔር ልጅ ኢየሱስ ይሁን ለገናናው ንጉሥ 🙌
@DawitTeklayYohannes
@DawitTeklayYohannes 2 ай бұрын
Me too
@user-nq4pg6fg5j
@user-nq4pg6fg5j 2 ай бұрын
Ere enem alew , simu yibarek
@mesaybasha6891
@mesaybasha6891 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 2 ай бұрын
እድለኞች ነን እንደዚህ ዘመን ስርዓት ያላቸው ልጆች ማየታችን ጌታ ሸሽጎ ያሳድጋቹ ተባረኩ
@girume99
@girume99 2 ай бұрын
ኢየሱስ ገናና 💯❤ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን 🙏
@user-ze1ds8np1c
@user-ze1ds8np1c 2 ай бұрын
Naf Amet Nurulign Wuddi Ihitoche Tebareku
@BrihanuShano
@BrihanuShano 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ደብቀህ ስለምታሳድጋቸው ልጆች ፡፡
@abdissamengesha876
@abdissamengesha876 2 ай бұрын
ይህን መልካም ሥራ ካላበረታታንማ ደግ አይደለም። ግርግር የለበት፣ የመሳሪያ ጋጋታ የለበት፣ የተበጫጨቀ አለባበስ አልታየበት፣ እጅግ decent የሆነ ነገር ነው ያየሁት። ደግሞ የመልዕክቱ ጉልበት፣ የዜማው ውበት ነብሴን ነው ሰርስሮ የገባው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ በጌታ ቤት እንደዘመራችሁ ፣ ክብሩን እየገለጣችሁ ዘመናችሁ ይለቅ። በሌላ ዝማሬ ኑልን🙏🏽
@teshomewolde-bf8ff
@teshomewolde-bf8ff 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሙዚቀኛው እግዚአብሔር ያለምልም
@user-et4cg1op4j
@user-et4cg1op4j 2 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤
@Israelbelegn
@Israelbelegn 2 ай бұрын
ተባረኩ ... ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚ በላይ እየሱስን ከፍ እንድታረጉት እሱ አቅሙን ይስጣችሁ
@abemelekbesha3713
@abemelekbesha3713 2 ай бұрын
ገናና ኢየሱስ ገናና 🎉🎉 ዘመናችሁ ይባረክ ደስስስስስስ የሚል ዝማሬ ነው ❤❤
@mulatuabera9769
@mulatuabera9769 2 ай бұрын
Be Blessed beloved in Christ our Sister's.
@Israelbelegn
@Israelbelegn 2 ай бұрын
በምድራችን ላይ እየሆነ ስላለው መንፈሳዊ መነቃቃት እና እሳት ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 2 ай бұрын
Simple ,beautiful & powerful resurrection message . Thank you Novel Studio & all sisters singers . GeNANA New!!!!
@mrzmrz5650
@mrzmrz5650 2 ай бұрын
ለክብሩ የተጠራ ጀግና ትዉልድ !!!ገና ገና የጠላትን መንደር እየጠረመሠ ይዘልቃል ።።ሀሌ ሉያ !የክብሩን ወንጌል ከፊቱ እያስቀደመ።። ግሳንግሱን እያቃጠለ።።።አሜን!!!
@wondimayehuwoldegiorgis9430
@wondimayehuwoldegiorgis9430 2 ай бұрын
እኔም ምሥክር ነኝ ፤ ኢየሱስ ህያው አምላክ እንጂ ግዑዝ አይደለም ።ገናና ነዉ!!!
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 ай бұрын
አሜንንን ❤❤❤
@Yohannesmengesha-hs6rm
@Yohannesmengesha-hs6rm 2 ай бұрын
This is beautiful 😊😊😊
@meseretbekele9093
@meseretbekele9093 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እ/ር ብርክርክ ያድርጋችሁ ስርአት ያለው አዘማመር
@yonaskifle7209
@yonaskifle7209 2 ай бұрын
betaaaam new mitamrut tebarekuuuuu.
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej 2 ай бұрын
ሃሌሉያያያያያያያያያያ ሃሌሉያያያያያያያያያያ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤❤
@user-rj3oq1ht1i
@user-rj3oq1ht1i 2 ай бұрын
Good blessed❤
@ageritugebrehiwot245
@ageritugebrehiwot245 2 ай бұрын
Amen Geta abzito yibarkachihu.
@elsabetlegesse5049
@elsabetlegesse5049 2 ай бұрын
አሜን አየሱስ ገናና አልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 2 ай бұрын
I loved all the setup, including the smooth rhythm of the musical instruments and the perfect dressing, and of course, beautiful sisters in the Lord. God bless you all !!!!!!
@yeneneshfiseha9739
@yeneneshfiseha9739 2 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ገናና ነው ተባረኩ
@eyesusyadenal2541
@eyesusyadenal2541 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርጋችሁ ! በዝማሬ ብቻ ሳይሆን በሕይወትም ብጽድቅ ያማረባችሁሁኑ ::
@PeterKetema
@PeterKetema 2 ай бұрын
yetebarek mezmur nw GOD moges yichemirachihu..
@azebasmamaw5665
@azebasmamaw5665 2 ай бұрын
ድንቅ ዘማሪዎች!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ ስኬትን ይስጣችሁ::
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 ай бұрын
አሜን
@dagimworku896
@dagimworku896 2 ай бұрын
ደስ የሚል የአምልኮ መዝሙር ነው። ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሚሆን ነው። ክርስቶስን ማእከል ያደረገ ነው። አሁንም በሚበልጠው ክብር ተገለጡ በኢየሱስ ስም!
@ijoolleebaalee2081
@ijoolleebaalee2081 2 ай бұрын
A fitting Gospel song for Easter celebrations ! May God bless 🙌 you every one of you and use you for His glory!!!
@AynuShobe
@AynuShobe 2 ай бұрын
አይሰማ ሰምቶ አለም ደነገጠ አሜን
@kibruzenebe6864
@kibruzenebe6864 Ай бұрын
መንፈሳዊ ጨዋነት እና የቅድስና ረሃብ የተጠማውን የቤተክርስቲያን ጸሎት ሰማልን! እግዚአብሔር ይመስገን !!! ወደድኳችሁ❤
@yegetahunagegnehu7317
@yegetahunagegnehu7317 2 ай бұрын
stay blessed for such powerful song of JESUS!
@tigisitabebeTigi
@tigisitabebeTigi Ай бұрын
እናንተ ብላቴናዎች ተባረኩ ዘመናችሁ ህይወታችሁ ወጣትነታች በክርስቶስ ኢየሱስ ከክፉ ተጠብቆ እስከ ህይወታችሁ ፍፃሜ የእውነት አገልግሎት እያገለገላችሁ መፅናት ይሁንላችሁ እውነትም ተረካቢ ትውልዶች ተባረኩ
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 2 ай бұрын
እልልልልልልልልል ሀሌሉያ አሚን 🙏🙏🙏🙏
@addis1395
@addis1395 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ሕይወት ውስከመጨረሻ ይጠብቃችሁ
@user-dj2nv3tr8g
@user-dj2nv3tr8g 2 ай бұрын
በቃ!!!!!!እንደዚህ ነው ፋሽን ሾው የሌለበት ለጌታ ምስጋናና ክብር ይሁንለት ተባረኩልኝ
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 2 ай бұрын
ውስጤ እጅግ ተነካ!! የጌታዬን ታሪክ ከመወለዱ ጀምሮ እስከ መምጫው የሚተርክ : ላልዳኑት የወንጌል ምስክርነት ለደከሙት መፅናናትን የሚናገር ድንቅ መዝሙር ነው!!❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@user-vo1zn8kf9w
@user-vo1zn8kf9w 2 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ገናና !!!!!!!!!
@HIWOTADEFRS
@HIWOTADEFRS 2 ай бұрын
በጌታ ስም ስታምሩ። ገናና የሆነው ጌታ ኢየሱስ በማያልቀው በረከቱ ይባርካቹ ።
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 2 ай бұрын
አሜን ተባረኩ❤
@eleni311
@eleni311 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ተባረኩ🙏❤
@TsedeyEndeshaw
@TsedeyEndeshaw 2 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረከ ዘመናችሁ ሁሉ ለእግዚአብሔር በእወነትና በመንፈስ እየዘመራችሁ ይለቅ ። ተባኩ አይለያቸሁ
@marthayohannes1590
@marthayohannes1590 2 ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር. ይባረክ ተባረኩልን የጌታ በረከቶች
@user-hp2ng2bv2z
@user-hp2ng2bv2z 2 ай бұрын
ጌታ ይበራክችሁ 🥰❤️
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 2 ай бұрын
Amen!!!genana yesus genana❤❤❤ geta abzito be bizu ye wetatoch mirko be bizu fire be bizu misgana yabzachew❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@sisayaregaw730
@sisayaregaw730 2 ай бұрын
ምንም የምላችሁ ነገር ስላጣሁ ጌታ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ ይህን ሲየዳምጥ አባታችን ፓ/ር ታሜ ሀሴት ያደርጋል ብዬ እገምተለሁ
@almazbekele3914
@almazbekele3914 2 ай бұрын
ጣፋጭ ድምፅ ተባረኩ
@abebekenate4519
@abebekenate4519 2 ай бұрын
አቤት ውበት የመዝሙር ክብር ራስን ማሳየት የሌለበት ጌታ ብቻ እንዲታይ በዚህ ዕድሜ ማረጋቹህ ዘመናቹሁን እግዚአብሔር ይሸሽጋቹሁ
@ermiaskeshebo2402
@ermiaskeshebo2402 2 ай бұрын
ብሩካን ናችሁ ።
@Tictec_
@Tictec_ 2 ай бұрын
Endene ke tiktok lay ayto search yaderege😅😅
@user-no1yb2ot8s
@user-no1yb2ot8s 2 ай бұрын
ተባረኩ
@MeseretFeyisa-fx5zn
@MeseretFeyisa-fx5zn 2 ай бұрын
አሜን! ገናና ኢየሱስ ገናና
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z 2 ай бұрын
ፀጋን ይጨምርላችው አደራ አደራ ከዚህ ሞገስና ፀጋ እንዳትወጡ 🙏🙏🙏🙏
@dibo-zk8gx
@dibo-zk8gx 2 ай бұрын
Zemenchuu yibarek geta abezeto tsega yichemerelachu lemelemu❤
@Azt189
@Azt189 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ай бұрын
❤❤❤❤ዋው እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል😍😍😘😘😘😘 ልብ የሚገባ ዝማሬ 💓💓💓
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 2 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይጫምሪላችሁ ❤❤❤
@user-sf4qx6ed3t
@user-sf4qx6ed3t 2 ай бұрын
እህቶቼ ሆይ ተባረኩ የትንሣኤው ንጉሥ ዘመናችሁን ይባርክ አሜን!!! እንደ ልባሞቹ ቆነጃጅት ያድርጋችሁ። ከጌጃ ቃለሕይወት ። ፈለቀትች።
@tamratbugie4781
@tamratbugie4781 2 ай бұрын
ተባረኩ! ፓስተር ታምራትን ለቤተክርስትያን የሰጠ አምላክ ይባረክ
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ❤️
@Abeje-mq8fv
@Abeje-mq8fv 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንን
@yonatansisay8128
@yonatansisay8128 2 ай бұрын
ልጆቼ አማርኛን በዚህ መዝሙር እየለመዱ ሲሰሙ ሳይ ጌታን አንደበት ስለሆናቸው እየተባረኩበት ነው የምሠማው ። አሜን ገናና ነው ።
@yetnayet1371
@yetnayet1371 2 ай бұрын
ውዶች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@bezamerna2198
@bezamerna2198 2 ай бұрын
መጋቢ ነኝ አለባበሳችሁም፣ መዝሙሩም ኢየሱስን ክርስቶስን ብቻ እና ብቻ ይሰብካል፣ ያበስራል. በርቱ በዚሁ ቀጥሉ!
@benjaminr2985
@benjaminr2985 2 ай бұрын
Tebareku chemeru brukan enewedachuhalen
@mamomehari6118
@mamomehari6118 2 ай бұрын
አሜን አሜን ልጆቻችን ተባረኩ ፀጋውም ያብዛላችሁ። ጌታ በማያልቀው በርከቱ ያተረፍራፋችሁ እደጉልን አቦ
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 Ай бұрын
የዘላለም አምላክ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ ዝማሬውና አዘማመራችሁ መንፈስ ያድሳል ቀጥሉ ምርጦቼ
@wondimayehuwoldegiorgis9430
@wondimayehuwoldegiorgis9430 2 ай бұрын
ገናና ነዉ !!
@rebeccad5561
@rebeccad5561 2 ай бұрын
አወ ገናና ገናና ገናና ቃላት የለኝም ,በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ቅሬታዎች ያድርጋችሁ ከዚህ በላይ አግዚአብሔርን በማክበር ተገለጡ ዘመናችሁ ይባረክ
@abebayehuaddisu1493
@abebayehuaddisu1493 2 ай бұрын
. Who missed to Worship in this way?
@batrileta5214
@batrileta5214 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝማሬና አዘማመር ተባረኩ!ለምልሙ!🙌🙏❤🎉
@TalimosGoa-oy7op
@TalimosGoa-oy7op 2 ай бұрын
😂😂😂😂ገናና ኢየሱስ ዋው ልቤ ተውስዳለች በዚህ ታላቅ ጌታ ። አባታችን ታምራት ኃይል እግዚአብሔር ይባርኮት። እነኝህም ድንቅ ወጣቶች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ድንቅ ህብረት ነው። አትቁም።
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 2 ай бұрын
ሙዚቃ የአልበዛበት ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 ай бұрын
አሜን ገናና ነው እውነት እየሱሰ ትባርክሁ ❤❤❤
@zedmami382
@zedmami382 2 ай бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ገናና ተባረኩ እህቶቼ❤❤❤
@ZeMichael837
@ZeMichael837 Ай бұрын
ክርስቶስንና የመስቀል ላይ ስራውን እስታዋሽ መዝሙሮች ያብዛልን!
@genigeni1168
@genigeni1168 2 ай бұрын
ኢየሱስ ገናና እልልልልልልልልልል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 2 ай бұрын
አሜንንንን ተባረኩ ደሞ ስታምሩ ከድንቅ ድምፃቹ ጋር 🥰🙏
@user-fe3rr6um2z
@user-fe3rr6um2z 2 ай бұрын
Geta Eyesus ybarkachu ewedachulehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😊😊😊😊😊😊😊
@user-re8um8pj1l
@user-re8um8pj1l 2 ай бұрын
Amen Amen lebereket lunu
@teklubirru5780
@teklubirru5780 11 күн бұрын
ተባረኩ እናንተን ያገኘ የአምላካችን ቅባት በየስፍራው ያሉትን እኩዮቻችሁን እንዲያገኛቸው ፀሎቴ ነው።
@ht1201
@ht1201 2 ай бұрын
ደስ ይላል
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh 2 ай бұрын
Geta yibarikachu ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meazadametew9143
@meazadametew9143 2 ай бұрын
እልልልልልል የኛ ጌታ ገናና ነው ሞትን ድል አድርጓል
@tsegayineshlembamo3068
@tsegayineshlembamo3068 2 ай бұрын
Oo ganananew yadinaliii❤💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etimetube
@etimetube 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉geta zemenachun bemetirefref yibarkilachu....❤❤❤❤❤
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 2 ай бұрын
GETA EYESUS yibarkachew edegu yibzalechew. Pastor Tamirat hailenim Geta yeibarkew
@ahd1520
@ahd1520 2 ай бұрын
ኢየሱስ ገናና 💓💓
@Hiwot-kp7vd
@Hiwot-kp7vd 2 ай бұрын
አግዛብሔር የባርካቹህ የምድራችን በረከቶች ናችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-il4cm4fw5r
@user-il4cm4fw5r 2 ай бұрын
አምነን የተቀበልን እኛም ተነስተናል፤ አሜን!
@tekaligntaye5959
@tekaligntaye5959 2 ай бұрын
ዋው ያገነናችሁት ጌታ ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ እንደዚህ አንድ መዝሙር ሳይሰለቸኝ ደጋግሜ ከሰማሁ ቆየሁ።
@Jamilcell-hy7mv
@Jamilcell-hy7mv 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ገናና ነው ኢየሱስ ገናና 👏👏🥰🥰🥰
@m5791
@m5791 2 ай бұрын
አሜን ተባረኩ 💚💛❤💚💛❤
@ashusam7084
@ashusam7084 2 ай бұрын
የአበባ አዮሽ ...ለምለም ስታይል ቢሆንም በእኔ በኩል ሀገራዊ ቅኝት ያለበት ደስ የሚል አቀራረብ ነው። ሀገራዊ ከለር (ጣዕም) ያላቸውን የሚያምሩትን እንደዚህ መዋጀቱ ያስደስተኛል። ተባረኩ❤
@temesgentilahunofficialpag3843
@temesgentilahunofficialpag3843 2 ай бұрын
አለባበስ እና ዜማ ማየት ሳይሆን በዝማሬ ውስጥ ያለውን የኢየሱስን አዳኝነት፣ ሞትንና ትንሳኤ ተመልሶም እንደሚመጣ ማመንና መቀበል ነው ያለብህ እንጂ እንደ ወንድሞቻችን ልብስ ላይ ማተኮር የለብህም😮
@kaleabmesfin9278
@kaleabmesfin9278 2 ай бұрын
Wow! Many Blessings
@tezeragebreweld655
@tezeragebreweld655 2 ай бұрын
I couldn't stop listening and sharing this mezmur,i this said it all. All of you girls have amazing voice. God bless you all 🙏
@almaz5148
@almaz5148 22 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካቸሁ ተባረኩ በብዙ ፀጋ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️
@dawittesfayenibere9437
@dawittesfayenibere9437 2 ай бұрын
ድምፃችሁን መለየት እንኳን ይከብዳል በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 ай бұрын
አሜን!!! ኢየሱስ ብቻውን የገነነ አምላካችን ነው:: አባቱ የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሳው ስሙ ይባረክ አኛንም ከርሱ ጋር የስነሳን አምላካችን ስሙ ይባረክ::
@EthiopiaLove-wn3ew
@EthiopiaLove-wn3ew 2 ай бұрын
Tebareku
@atsedezewde6777
@atsedezewde6777 2 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ ፀጋ በፀጋ ላይ ይጨምርላችሁ
@rozaroza511
@rozaroza511 2 ай бұрын
ተባርክ ፍፁሜችሁ ያማር ይሁን እህቶች
@sarawilliam4146
@sarawilliam4146 2 ай бұрын
Jesus, the Name above all Name. amen
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 42 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 132 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 28 МЛН