No video

ኢየሱስ ክርስቶስ ከማሪያም ስጋ ተካፍሏል ወይስ አልተካፈለም?? Pastor Teshome Damtew||Amazing teaching 2023

  Рет қаралды 24,916

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Жыл бұрын

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL KZfaq CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
@ebstv worldwide @Abel Birhanu @MARSIL TV WORLDWIDE @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE ​

Пікірлер: 116
@yonatanbekeletakiso1404
@yonatanbekeletakiso1404 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ ይባርክ እንደናንተ አይነት አገልጋይ የሰጠን ጌታ ይባረክ
@Eagle1503
@Eagle1503 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@Mekonen-hv4vu
@Mekonen-hv4vu 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድም ተሸመ
@phonetastic1004
@phonetastic1004 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ክብር ክብር ለዘላለም ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜንንንንንን
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ሀሌሉያ🙌🏿🙌🏿🙌🏿 አሜን👏🏿👏🏿👏🏿 ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
ተባረክልኝ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙌 የአምላካችን ፀጋ እና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏🙌🙌💖💖💖
@workuwyohannes1130
@workuwyohannes1130 Жыл бұрын
Aa
@haileyesusdemessie9552
@haileyesusdemessie9552 Жыл бұрын
What a teaching, may Lord bless you Pastor 🙏🙏 We need this kind of preach for this generation. Ggziabhern bcha yemiasay teaching. Pastor, you are in the right track.
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 6 ай бұрын
You are so blessed❤
@phonetastic1004
@phonetastic1004 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንንን ነፍስ አልቀረችልም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@Tekleab-in9mk
@Tekleab-in9mk 7 ай бұрын
ሃሌሉያ ክርስቶስ የእኛ ሰው ነው በነገር ሁሉ እንደኛ የተፈነ ሰለሆነ የሚርዳን ጸጋ እንቀበለ ዘንድ በእምነት እንቀረብ ። ሃሌሉያ
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልም🙏🙏🙏🙏❤❤
@phonetastic1004
@phonetastic1004 Жыл бұрын
ከለይ ሰለተላከ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ይሰራል ከታች ሲሆን ደግሞ የእኛን በደል የዞ ማሰተሰሪያ ለማሰገኝ ወደ አብ የሚቀርብ ሊቀ ካህን ነው አሜን በሁለቱም ይሰራል
@ermiyasteshome1829
@ermiyasteshome1829 Жыл бұрын
May the Lord enlighten you moreeeeeeeeee! Great Respect 🙏
@biruktawitalemayehu2912
@biruktawitalemayehu2912 Жыл бұрын
እውነተኛ እረፍት ኢየሱስ ነው ድንቅ ነው
@selomemichael3889
@selomemichael3889 Жыл бұрын
ተባረክ!
@aleligntayebeyene7682
@aleligntayebeyene7682 Жыл бұрын
አሜን
@mehertwolde5571
@mehertwolde5571 Жыл бұрын
በረከታችን ነህ ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!ከስብከቶች ሁሉ የሚበልጠውና የመጀመሪያውና የሆነው ኢየሱስን ስለምትሰብከን ደግሞም እኛ ክርስቲያኖች በዚህ ዘመን ልናውቀው ስለሚገባው የኢየሱስ ከማርያም ስጋ መንሳት ትምህርትህ በጣም ደስ ብሎኛል !ብዙ ክርስቲያኖችና አገልጋዮች በዚህ ሰዓት ስለዚህ ትምህርት ብዙ መረዳት ያላቸው አይመስሉምና በወሳኝ ሰዓት መጣህ እንወድሃለን!ፓስተራችን እረጅም እድሜ ኑርልን።
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 Жыл бұрын
ይሄንንም አታውቁም? ተመለሺ ወደ ተዋህዶ።
@nugusuhaile
@nugusuhaile 8 ай бұрын
ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የምታውቅ ብትሆን ኖሮ ከመጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል የተቃረነ ትምህርት እያስተማረ እንዳለ ታስተውል ነበር
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
wauuuu እግ/ር ይመስገን
@user-mb8rr1ht5k
@user-mb8rr1ht5k Жыл бұрын
አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ
@TajebeEndale
@TajebeEndale Жыл бұрын
Tebarek teshe EGZIABHRE abzto yibark.
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnn haleluyaaaa,leke kahne eyesuse adagne kef bel paster tebarek
@hanahana445
@hanahana445 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 3 ай бұрын
ትምሕርቱ ጥሩ ነው ግን በርእሱ ላይ በቂ እና ጥልቅ ትንታኔ አልሰጠኽበትም ብዙ ጠብቄ ነበር ርእሱ ጎልቶ ሐሣብ አልተብራራም,
@livebytrue7322
@livebytrue7322 Жыл бұрын
አዲሱ ከሰማይ ሰማያዊ አሮጌው ከምድር ምድራዊ ነው ከምድር የሆነው ከምድር አፈር ነው የተበጀው ከሰማይ የሆነው ስጋ ተዘጋጀለት ሀጢአተኛ ያልሆነ ሀጢአት የሌለበት ስለሆነም ከማርያም ስጋን ሳይሆን የሚያድግበትን ምግብ አገኘ
@grmeso6369
@grmeso6369 Жыл бұрын
God bless you pastor
@rahelwendafrash8732
@rahelwendafrash8732 Жыл бұрын
God bless you
@AshenafiGetachew
@AshenafiGetachew Жыл бұрын
ፓስተር ኢየሱስ ማነው የሚለውን መጽሐፍ ከማሳተሙ በፊት ተከታታይ ት/ት በኢ/ያ መምህራን ማህበር በኛ ፌሎ አስተምሮናል በጣም የምናፍቀው አገልጋይ ነው
@kalabyeshitaye
@kalabyeshitaye Жыл бұрын
pastor teshe tebarek
@solomontsegaw9308
@solomontsegaw9308 Жыл бұрын
praise God
@user-md6vm7nw7l
@user-md6vm7nw7l Жыл бұрын
stay blessed
@titiyishak8795
@titiyishak8795 Жыл бұрын
Amen 🙏
@yohanneswako4737
@yohanneswako4737 Жыл бұрын
be blessed !
@haileyesusdemessie9552
@haileyesusdemessie9552 Жыл бұрын
I have no word, what to say! be blessed 🙏🙏
@kalabyeshitaye
@kalabyeshitaye Жыл бұрын
amen pastorye tebarek
@jakovmussie9505
@jakovmussie9505 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@a.k.2052
@a.k.2052 Жыл бұрын
@hiwotabebe5232
@hiwotabebe5232 Жыл бұрын
ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊወርስ አይችልም ክርስቶስ (ከማርያም) የአዳም ስጋ ከወሰደ የዘላለም አምልክ መሆን አይችልም ሀጢያትን በስጋው ማፍረስ አይችልም
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 Жыл бұрын
ኧረ ተይ። እብራዊ 2 አንብቢ። የአዳም የአብርሃም ዘር ነው። የዳዊት የስጋ የልጅ ልጁ ነው። ተዋህዶ ማለት። የሰው ባህሪ ከፈጣሪ ባህሪ ጋር ተዋህዶ አንድ መሆን ነው። የማይርበው የሚራብ ባህሪ ያለውን። የማይደክመው የሚደክም ሰውነት። የማያንቀላፋ የሚያንቀላፋውን ባህሪ ተዋህዶ የሀጥያትን ውጤት የሆነውን ባህሪ አስቀረው። ሞትንም አሸነፈው። የማይሞት ባህሪ የሚሞት ባህሪን አሸነፈ። የማርያም ልጅ እየሱስ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ወሰደ። እግዚአብሔር መንፈስ ማለት ፈጣሪ የፈጠረውን ስጋና ነፍሰ ወስዶ የራሱ አደረገው። ቃል ስጋ ሆነ። ተዋሀደ።
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu Жыл бұрын
🙏
@helentesfay4158
@helentesfay4158 Жыл бұрын
Geta keri zemenihn yibark
@getamelkam446
@getamelkam446 Жыл бұрын
1ቆሮ 15፥47።
@Yohanneskhm
@Yohanneskhm Жыл бұрын
Please let us focus on subjects that matter most for the salvation of the lost
@estifabe
@estifabe 6 ай бұрын
wawu God bles you please pdf???
@jamboejigu7978
@jamboejigu7978 Жыл бұрын
ሥጋ ከተካፈለ ነፍስስ እንዴት አይካፈልም?
@aschukorra9680
@aschukorra9680 Жыл бұрын
ስለ ኢየሱስ ሥጋ መንሳትና አለመንሳት መምህሩ የተጠቀመው አመንክዮ።The Logic of the teacher/፡ እሱ የሚያስተምረው/ማስተላለፍ የፈለገው(ያነሳው እግረ መንገድ ቢሆንም)፡- ተካፍሏል የሚለውን ነው። ምክንያቶቹ ደግሞ 1. "ተካፈለ' የሚለውን ሀሳብ ከዕብ 2፡14 ይወስድና ተካፈለ የሚለው ከማሪያም ሥጋ ወስዷል፡ ተካፍሏል ለሚለው ሀሳቡ ማሳመኛ ይጠቀመዋል። ተካፍሏል የተባሉት ሀሳቦች በተላያዩ የእንግልዘኛ ትርጉሞች አገባብ a. "shared in their humanity" NIV, NASU, b. "the Son also became flesh and blood." NLT, c. "he himself likewise partook of the same things"ESV, KJV ይህ ቃል ከማሪያም "ሥጋ ነሳ" ወይስ "ስጋ ሆነ" "የሰውን ማንነት ወሰደ" የሚለውን ለማለት መሆኑን በደንብ ማጥናት ይጠይቃል። የአማርኛ ቃላት አገባቢና አጠቃቀም የምንከተል ከሆነ "ቃልም ሥጋ ሆነ" "Word was made flesh" ዮሀ 1፡14 መሰረት "ሆነ" እንጅ "ተካፈለ" አይልም! በመሆኑ በአማርኛ ተካፈለ ይላል ብሎ ከዕብ 2፡14 በመነሳት በእሱ መደምደሚያ መስራት ትክክል አይሆንም። 2. HIV AIDS ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ማድረግ ይቻላል ተብሎ የቀረበው አመንክዮ የኢየሱስ ከሰው ዘር ሥጋ ለመካፈሉ ትክክለኛ ምሳሌ እና ማስረጃ መሆን አይችልም ምክንያቱም፦ የሰው ዘር ማንነት/ባህሪ/ የሚተላለፈው በ DNA, በኩል ነው የሚተላለፈው እንጅ እንደ ቫይረስ በደም ተሸካምነት የዘር ማንነት ወይም ኃጢአት አይተላለፍም። የደም ዋና ሥራው ምግብና ኦክስጅን ለሰሎች ማድረስ ነው። አንድ ልጅ ስወለድ ከወላጆቹ ማንነቱን የሚካፈለው ከአባቱ 23 ክሮሞሶምስ እና ከእናቱ 23 ክሮሞሶምስ በድምሩ 46 ክሮሞሶምስ በመያዝ ነው ሙሉ ሰው የሚሆነው። አንድ ልጅ በ23 ክሮሞሶምስ ብቻ ሙሉ ሰው መሆን አይችልም ኢየሱስ ከማሪያም ዘሬ መል/DNA/ ተካፈለ ብንል ሊካፈል የሚችለው 23 ክሮሞሶም ብቻ ነው። ያ ደግሞ ሰው መሆን አይችልም። ሰው የሚባለው ፍጡር 46 ክሮሞሶምስ ነው ያለው። በመሆኑ ፍጹም ሰው የሚለውን ስነ መለኮት ያፈርስብናል፤ እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ ወይም አብ ቀሪውን 23 ክሮሞሶምስ ሞሉለት ብንል የተዳቀለ/የተቀየጠ ፍጡር ነው የሚሆው እንጅ ፍጹም ሰው ሆኖ እኛን መወከል አይችልም። የውረስ ሀጥአት መኖሩን የሚናምን ከሆነ የውርስ ሀጥአት የሚተላለፈው በማንነት፤ በዘሬ መል/ዲነኤ/ ነው የሚሆነው። ከማሪያም ሥጋ ወሰደ ከተባለ ከማሪያም ያለውን ሁሉ ወሰደ ማለት ነው እንጅ መንፈስ ቅዱስ እንደ placenta barrier/ ከእናት ወደ ልጅ ከኦክሰጅንና ከጥቃቅን ንጥረ ነገር በቀር ትላልቅ የሆኖ ሴሎች እንዳያልፉ እንደሚከላከል መከላከያ በደም ውስጥ ያለን ኀጢአት እያጣራ እንዳይተላለፍ ይከለክላል ብሎ ማስተማር ያለ ዕውቀት የሆነን ምሳሌ ለመጠቀም መሞከርን ያሳያል። ኃጢአት እንደ ባይረስ ደም ውሰጥ የሚዘዋወር ንጥረ ነገር አይደልምና። በመሆኑም ለድምዳሜው የተሰጠው አመንክዮ ዳግም ብታይ ፤ በአንድ የቃል አገባብ የተሰጠው ድምዳሜ ሰፋ ተደርጎ ብታይ እላለሁ።
@tamsi1079
@tamsi1079 Ай бұрын
አዳም ሲፈጠር እግዚአብሄር አፈርን ወስዶ ከዛም የእግዚአብሄር እስትንፋስ ሲገባበት ህያው ነፍስ ያለው ሆነ ይላል።ታዲያ አዳም በዚ መንገድ ፍጹም ሰው ከሆነ ክርስቶስ ከማሪያም ስጋና ደም ወስዶ የእግዚአብሄር እስትንፋስ ቢገባበት ክርስቶስ ፍጹም ሰው መሆኑ ምን ያስገርማል?
@livebytrue7322
@livebytrue7322 Жыл бұрын
ተካፍሏል ለማለት በመጀመሪያ የአሮጌውን እና የአዲሱን አዳም ባህርይ ማጥናት ያስፈልጋል ?
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ተካፍሏል ብሎ በኩራት ለመናገር በግልፅ ስለተፃፈ የእግዚአብሔር ቃል ማንበብ እና ማመን ያስፈልጋል ።
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
ተካፍሏል
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
“እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።” - ዕብራውያን 2፥14-15
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 Жыл бұрын
ፓስተር ትምህርቱ ጌታ ስጋ ወስደዋል ኣልወሰደም ነው ? ምክንያቱ ትምህርቱ በትክክል ስለዛ ኣየስተርም
@livebytrue7322
@livebytrue7322 Жыл бұрын
ፓስተር አልተካፈለም ሊካፈልም አይችልም
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ይህን አንብበኽዋል ወይ ??? “እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።” - ዕብራውያን 2፥14-15
@nq2865
@nq2865 Жыл бұрын
What???? መፅሐፉ ተካፍሏል ካለ ተካፍሏል :: አራት ነጥብ ::
@AbinetMesele-yq3ju
@AbinetMesele-yq3ju 11 ай бұрын
Sawuye gin mindenw eyale yalawu
@yosefgebremeskel6912
@yosefgebremeskel6912 Жыл бұрын
ኃጢያት ቁስ ነው እንዴ ? ኤች እይ ቪ የሚታይ ነው ኃጥያት ግን የመንፈስ ውጤት ነው እንዴት መንፈሳዊውን በቁስ ትመስላለህ?
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ቃሉ በግልፅ የሚናገረውን ነው የተናገረው ። ካልተካፈለ እንደት የዳዊት ልጅ ሆነ ?? እንደትስ የአብረሃም ዘር ሆነ ??? ስጋውን ከየት አመጣው ከስማይ ???
@afeworkyohannes6875
@afeworkyohannes6875 Жыл бұрын
በሥጋና በደም ተካፈለና ከማርያም ሥጋ ተካፈለ ማለት ምንም የሚያገናቸው ነገር የለም:: የልዑል ኃይል የጠለለላት; ወንድ ስለማላውቅ እንዴት ይህ ይሆናል ለሚለው ጥያቄዋ እንድትጸንስ ሊያደርግ እንጂ የእርሷ ኃጢአት ወደ ወደ ጽንሱ እንዳይተላላለፍ ነው የሚል አይደለም:: ማንም የራሱን አሳብ ለማስደገፍ ቅዱስ ቃሉን የማይለውን በመጠምዘዝ ወደ እርሱ ምልከታ ሊያመጣው ሳይሆን እንደተባለ እንዲሁ ሊል ብቻ ነው የሚገባው:: ይልቁንም ማንም ገልጦ ሊያየው ከቶ የማይገባውን አማኒውን ታቦት ከመግልጥ ሁሉም ሊፈራ ይገባዋል::
@jamboejigu7978
@jamboejigu7978 Жыл бұрын
ዕብ 2 አውድ እንደዚህ ነው የሚፈታው?
@user-wg4mr4sv3r
@user-wg4mr4sv3r Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው የሚረዳ ፀጋ ይብዛላቹ
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 Жыл бұрын
ተባረክ ፅድት ያለ ትምርት ❤❤
@nebiyumekonnen6362
@nebiyumekonnen6362 Жыл бұрын
ከተፃፈው አትለፍ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
“እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።” - ዕብራውያን 2፥14-15
@ermiastassew8300
@ermiastassew8300 Жыл бұрын
mnew ferenj negn alksa? awerarih afrikawi or tikur ayidewm yemtl tmeslaleh
@haymiterefe3845
@haymiterefe3845 Жыл бұрын
ኢየሱስ ሁለተኛ አዳም ነው የመጀመሪያው አዳም ስጋ ከማነው የነሳው?እንዲህ ከሆነ የመጀመሪያ አዳም ሰው አልነበረም ማለት ነዋ?ኢየሱስ ከማሪያም ተወልዷል ነገርግን በመንፈስ ተፀነሰ የሚለየው አፀናነሱ ነው ዘር ውስጥ ስጋ አለ ደም አለ ማርያም ዘሪን ቀማህፀኗ ተቀበለች
@livebytrue7322
@livebytrue7322 Жыл бұрын
ኢየሱስ ሁለተኛው አዳም ነው ያንን በደንብ አጢነው ከአዳም ስጋና ደም የተካፈለ ያው አዳም ነው ዘሩ በእርሱ ውስጥ ስለሚኖር ኢየሱስ ሁለተኛው ከአዳም ሳይሆን ስጋ ለራሱ ተዘጋጀለት ከሁለተኛው አዳም የሚወለዱ አዲስ ፍጥረት ይሆናሉ
@asegedewdamte3650
@asegedewdamte3650 2 ай бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ሆኖ ከአርሰት ውጪ ነዉ
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 Жыл бұрын
ፓ/ር ቃል ሥጋ ሆነ ማለት ተካፈለ አያሠኝም ለመካፈል እናቱ ከውርስ ኃጢአት በመንፈስ ቅ/ስ ሣይሆን በክርስቶስ ደም ብቻ ነው ነፃ የሚትሆነው፣ሥጋና ደም ክርስቶስ ያገኘው በመንፈስ ቅ/ስ አማካይነት ነው፣2ኛ አዳም ስለሆነ የ1ኛው አዳም ሥጋና ደም አልተካፈለም፣አምሳሉ ነው እንጂ፣የሠው ሥጋና ደም አለው አዎ አለው፣እንደት?ለመጀመሪያው ሰው አካል ያበጀ አምላክ ለ2ኛው ማበጀት ይችላልና ሆነ ቃልም ሥጋ ሆነ ሠው ሆነ፣ቃል ሥጋን ለበሰ።ሊታወቅ የሚገባው ተካፈለ አልተካፈለ ሣይሆን አምላክ ሥጋ ለብሶ ተወልዶ የሰውን ዕዳ ለመክፈል በመስቀል ላይ ደሙን አፈሰሰ ሕይወቱን ሠጠ የሚለውን ካመንን መዳን ይሆናል፣በተለያየ ምልከታ መወናበድ የለብንም፣ብዙዎቹ በቃሉ ላይ የለሌውን ይሰብካሉ።
@etsegenetasefa7791
@etsegenetasefa7791 Жыл бұрын
Yeha mewenabed ena mawenabed aydelm. Eyesus sega becha mhon kehone yemiyasefelgew bemariyam bekul meweld balsefelgew neber. yemenfes kedus sera yalewend fekad dengelua endetweld madereg becha aydelm kewers hatiyatem mekelel neber enji segan kemariyam endaywesed madreg alneberm. behulu wendemochun limesel tegebaw kehatiyat beker enam esu yedawit zer new.
@addisuamareadda7196
@addisuamareadda7196 Жыл бұрын
“ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥7 Silazi yatakabalkwn menfes mermir wondeme it may be anti christ sprit
@sisayteressa
@sisayteressa Жыл бұрын
you are right!
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
“እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።” - ዕብራውያን 2፥14-15
@senaithailu6973
@senaithailu6973 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ይፀልልሻል ማለት ምንድነው?!
@metasebiaatnafu4104
@metasebiaatnafu4104 Жыл бұрын
ኢየሱስ በመለኮት ተፀነሰ እንጂ የማርያምም ሆነ የዮሴፍ ዘር የለበትም ከማርያምም ስጋ አልተካፈለም ከማርያም ስጋ ተካፈለ ብለው የሚያስተምሩ አገልጋዮች የኢየሱስን በመለኮት መፀነስ ና መወለድ የሚሽር ትምህርት የሚያስተምሩ ናቸው ኢየሱስ ከፈጠረው ሰው ስጋ ተካፈለ ማለት የሰውን ሀጢአትም በመወለድ ተካፈለ ማለት ነው። ስለዚ ከዮናታን ጀምሮ ይሄን ትምህርት የሚያስተምሩ ሁሉ ልክ አይደለ እባካችሁ አማኙን ህዝብ ግራ አናጋባ ወደዋላ እንዲመለስም አናርግ!!!!!!!!!
@samueljoseph529
@samueljoseph529 Жыл бұрын
አንተ እራስህ አታውቅም የማርያም ስጋ አይልም “ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ #ሥጋዬ ነው።” - ዮሐንስ 6፥51 ሳይገባህ መሰዊያ ላይ ቆመህ አንተ ለራስህ ተሰናክለህ ሌላም ትስናከላለህ
@nafkotbogale489
@nafkotbogale489 Жыл бұрын
. እባክህ ወንድሜ ከሰዎች ጋር ለመ ስማማት ብለህ ቃሉን አተጣም ተካፈለ ሲል በስገና ደም ሲል ሰው መለስ ለማለት ነው ኢየሱስ ግን ን ሰማያ ዊ ስጋ ነው ሁለተኛው አዳም ነው ሞትን ድል ያረገው የኔንና ያንተን አይነት በሰባሽ ስጋይዞ አይሆንም ያንተ የሱስ ልዩው ነው እዉነተኛው አምላክ ኢየሱስ ግን ከጥንት የነበረዉ እግዚአብሔር በስጋ የተለጠበት ና ሰውን የታረቀበት አካሉ ነው ማሪያም ምን አለች? ለእግዚ አብሔር የሚሳነው ነገር የለም አንተም እንዲሁ በል እንጂ የፈጠራ ንግግር የእግዚ ያጣላህል
@tadesseretta9831
@tadesseretta9831 Жыл бұрын
Nafkot, It seems you lack knowledge of scripture (word of God). Before you give your comment please go to the Bible and read what it says regarding Jesus Christ, the Son of God. ዕብራውያን 2፡15 - 16 እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ። የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። ዕብራውያን 5፡ 1- 2 ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መስዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤ እርሱ ራሱም ደግሞ ድካምን ስለሚለብስ፥ ላልተማሩትና ለሚስቱት ሊራራላቸው ይችላል፤
@hiwotabebe5232
@hiwotabebe5232 Жыл бұрын
@@tadesseretta9831 እያንዳንዱን ቃል ግን በደንብ አንብበው
@hiwotabebe5232
@hiwotabebe5232 Жыл бұрын
ከላይኛው ቁጥሮች ጀምረህ አንብበው
@petrosdemisew9911
@petrosdemisew9911 Жыл бұрын
@@tadesseretta9831 “የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።” ( ዕብራውያን 2፥16) ማለቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በውስጡ የአብርሃምን ዘርን ይዟል ማለቱ አይደለም። " ይዟል " የሚለው ቃል ከግሪኩ ἐπιλαμβάνομαι (epilambánomai ) የተተረጐመ ሲሆን ትርጉሙም መያዝ፣ ማበርታት፣ መደገፍ ( help,took on) ማለትም ነው፡፡ ቁ.17 ላይ እንዲህ ይላል " ...በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። " ይላል። መሰለ ማለት ሆነ ማለት አይደለም ። እኛን የመሰለው ሥጋን ለብሶ በመምጣቱ ነው እንጂ ፈተኛው ሰዉ አዳምና ኋለኛው አዳም ምንጫቸው ፈፅሞ የተለያዩ ናቸው ( “የፊተኛው ሰው #ከመሬት መሬታዊ ነው፤ ሁለተኛው ሰው #ከሰማይ ነው። 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥47) ። መጽሐፍ ቅዱሱ "ቃል ሥጋ ሆነ "(ዮሐ 1፥14) ነው የሚለውን እንጂ ከማርያም ስጋ ወሰደ ወይም ተዋኸደ ብሎ አይናገርም። ሆነ ካለ ሆነ ነው! እንዲያውም በኢሳ. 53፥2 ላይ“በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል ...።” ይላል። እውነቱን ማወቅ የሚፈልግ ልብ አይጠፋምና እስቲ ዕብ. 2፥16ን በተለያዩ ትርጉሞች እንመልከት :- New International Version: For surely it is not angels he helps, but Abraham’s descendants. New Living Translation : We also know that the Son did not come to help angels; he came to help the descendants of Abraham. English Standard Version: For surely it is not angels that he helps, but he helps the offspring of Abraham. Berean Standard Bible : For surely it is not the angels He helps, but the descendants of Abraham. Berean Literal Bible : For surely He helps not the angels, but He helps the seed of Abraham. King James Bible : For verily he took not on him the nature of angels; but he took on him the seed of Abraham. New King James Version: For indeed He does not give aid to angels, but He does give aid to the seed of Abraham. New American Standard Bible : For clearly He does not give help to angels, but He gives help to the descendants of Abraham. NASB 1995 : For assuredly He does not give help to angels, but He gives help to the descendant of Abraham. NASB 1977 : For assuredly He does not give help to angels, but He gives help to the descendant of Abraham. Legacy Standard Bible : For assuredly He does not give help to angels, but He gives help to the seed of Abraham. Amplified Bible : For, as we all know, He (Christ) does not take hold of [the fallen] angels [to give them a helping hand], but He does take hold of [the fallen] descendants of Abraham [extending to them His hand of deliverance]. Christian Standard Bible : For it is clear that he does not reach out to help angels, but to help Abraham’s offspring. ይህንን ቃል ነብዩ ኢሳይያስ እንዲህ ብሎ በትንቢቱ ተናግሯል !!!(ኢሳ. 41፥8-10 ) ⁸ ባሪያዬ እስራኤል፥ የመረጥሁህ ያዕቆብ፥ የወዳጄ #የአብርሃም #ዘር ሆይ፥ ⁹ አንተ ከምድር ዳርቻ የያዝሁህ ከማዕዘንዋም የጠራሁህና፦ አንተ ባሪያዬ ነህ፥ መርጬሃለሁ አልጥልህም ያልሁህ ሆይ፥ ¹⁰ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ #አበረታሃለሁ፥ #እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ #ደግፌ #እይዝሃለሁ። ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶቼ “ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።” ( ገላትያ 1፥8) ተብሎ ስለተፃፈ በቃሉ ዉስጥ የሌለውን አስመስሎ ማስተማር እርግማን ያመጣልና ቃሉ በመስማት ብቻ አርነት መውጣት ያስፈልጋል። ተባርኩ !!!
@tamiratsamuel1702
@tamiratsamuel1702 Жыл бұрын
@@petrosdemisew9911 please read Heb 2÷5 -18, Rom 1÷ 1-4, “But when the fulness of the time was come, God sent forth his Son, made of a woman, made under the law,” - Galatians 4:4 (KJV) Romans 1 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ Paul, a servant of Jesus Christ, called to be an apostle, separated unto the gospel of God, ² (Which he had promised afore by his prophets in the holy scriptures,) ³ Concerning his Son Jesus Christ our Lord, which was made of the seed of David according to the flesh; ⁴ And declared to be the Son of God with power, according to the spirit of holiness, by the resurrection from the dead: 1 John 4 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ Beloved, believe not every spirit, but try the spirits whether they are of God: because many false prophets are gone out into the world. ² Hereby know ye the Spirit of God: Every spirit that confesseth that Jesus Christ is come in the flesh is of God: ³ And every spirit that confesseth not that Jesus Christ is come in the flesh is not of God: and this is that spirit of antichrist, whereof ye have heard that it should come; and even now already is it in the world. ሮሜ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹-² ብዙ ኀዘን የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለብኝ ስል በክርስቶስ ሆኜ እውነትን እናገራለሁ፤ አልዋሽምም፤ ሕሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል። ³ በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና። ⁴ እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤ ⁵ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
@oboyefew8528
@oboyefew8528 Жыл бұрын
ፓስተርና,ፖለቲከኛ,ኢትዮጽያ ውስጥ በሽበሽ,ነው ከመጠምጠም,መማር,ይቅደም,,,,,
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Жыл бұрын
ስንት አይነት ጴንጤ ነው ያለው ግራ ገባንኮ 😁😁😁😁😁😁 እስቲ አንድ የዶግማ አቋም አውጡና እየለየን እንምታቸው😁😁😁 በስመ ጴንጤ ግራ ተጋባን
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
“እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።” - ዕብራውያን 2፥14-15
@natanfilimon6237
@natanfilimon6237 Жыл бұрын
ኣልተካፈለም።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ይህን አንብበኽዋል ወይ ??? “እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።” - ዕብራውያን 2፥14-15
@natanfilimon6237
@natanfilimon6237 Жыл бұрын
@@habatamhabatam8769 ወዳጄ ራስህ በደምብ ኣንብበዉ።በሞቱ ነዉ የበራቸዉ እንጂ በስጋ ስጋማ የሰዉ ሳይሆን የራሱ መለኮት ነዉ።ታድያ ሃጥያተኛ ነዉ ማለትህ ነዉ?የ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
@@natanfilimon6237 መንፈስ ቅዱስ በማሪያም ላይ ጌታ ሳይፀነስ ፀለለላት እኮ ። እንኩዋን እግዚአብሔር ሳይንስ እንኩዋን በሽታ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ አድርጓል ። ደግሞ ፍልስፍናውን ሳይሆን ምንም የማይሳነውን ጌታ እና ቃሉን እመን ። ቃሉ በግልፅ እየተናገረ ነው ።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
@@natanfilimon6237 ጌታ ስጋውን ከስማይ አመጣው እንደ ??? እብራውያን 2÷ 15 እንደት ተርዳኽው ?? ጌታ እንደት የዳዊት ልጅ ሆነ ?? እንደትን የአብረሃም ዘር ሆነ ???
@natanfilimon6237
@natanfilimon6237 Жыл бұрын
@@habatamhabatam8769 ቃል ስጋ እንደሆነ ኣምናለዉ።ስጋ ከሰዉ ከወሰደ ግን የሰዉ ስጋ ሃጥያተኛ ነዉ እሱ ደሞ ሃጥያት ላነጻ ነዉ የመጣዉ። ቃል ነዉ ስጋ የሆነዉ። ኣብርም ምን ምትለዉ ደሞ እምነት ነዉ 🙏
@bezawolde759
@bezawolde759 Жыл бұрын
አቤት በቁም የሞታችሁ ናችሁ ጭራሽ ለየላችሁ የክህደት ትምህርት
@genet1009
@genet1009 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ተካፍሏል
"መንፈሳዊ ማዕበል" በፓ/ር ቸሬ
51:36
Epaphras Christ church
Рет қаралды 22 М.
Building the Ultimate Workout Tracker with React Native & MongoDB
3:59:34
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
እየሱስ ማነው?/ ፓስተር አስፋው/ መታየት ያለበት
2:33:39
Evangelist Teklu Temesgen
Рет қаралды 11 М.
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘርን ከማርያም ተካፍሏል?
29:10
አማኑኤል Ammanuel Tube
Рет қаралды 6 М.
"ለትዳሬ ምን ላድርግ?" በፓ/ር ቸሬ
51:06
Epaphras Christ church
Рет қаралды 108 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН