#ኢየሱስ_ሙላቴ

  Рет қаралды 86,777

🔴ACE Songs #በማስተዋል  ዘምሩ

🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ

Күн бұрын

ምስራቅ አያት አጥቢያ የመዘምራን ሕብረት #1
1. ክብርህ ይወራ 00:00-04:32
2. በዘመኔ 04:33-08:50
3. አንተ ምስጋናዬ ነህ 08:51-14:54
4. ታምራቱን 14:55-20:00
5. ኢየሱስ ሙላቴ 20:01-26:39
6. መቅረዘን 26:40-33:32
7. ተወልጃለሁ 33:33-38:49
8. ኢየሱስ በምህረትህ 38:50-44:59
9. በእስራኤል ላይ 45:00-50:58
10. በገና ደርዳሪው 50:59-56:25
11. ይድመቅልኝ መዳኔ 56:26-01:01:07
12. ሩቅ አይደለህም 01:01:08-01:06:21
13. ተነስ በገናዬ 01:06:22-01:11:31
#ኢየሱስ_ሙላቴ
#Apostolic_Songs
#Eyesus_Mulate
#በማስተዋል_ዘምሩ
#ሙሉ_አልበም
#Full_Album
በዘመኔ ያረክልኝ የኔ ቤዛ
ብናገረው ባወራውም ከቁጥር በዛ
ልስገድልህ ፊትህ ልውደቅ ልንበርከክ
ይህን ባደርግ አይበቃህም የኔ አምላክ
1) ደመናም ባይታይ ሰማዩ ቢጠራ
በዙሪያዬ ያለዉ ቢመስል የሚያስፈራ
ተማመንኩ በስምህ ተደገፍኩብህ
አስፈሪውን ሁሉ አመለጥኩብህ
ጠላቴ በእኔ ላይ ላያነሳ እልልታ
እንቆቅልሼንም በጥበብህ ፈታህ
የእኔ ጌታ ኢየሱስ የህይወት መፍለቂያ
ብናገር ባወራው ውለታህ የለው ማብማብ
2) የሕይወቴ ትርጉም ጠፍቶብኝ ስባዝን
ምህረትን ፍለጋ ስደክም ስቆዝም
ዘወር ሲልልኝ ወደአንተ ፊቴ
መጣልኝ ወደ እኔ ምህረት መጐብኘቴ
አይሆንም ያልኩትን ውብ አድርገህ ሰራህ
በነገሬ ሁሉ ቀድመህ እየገባህ
ልንበርከክ በፊትህ ልውደቅ ልስገድልህ
ይገባኻልና አምላኬ ላክብርህ
ከልብ የምትወደኝ የነፍሴ ወዳጅ
የሱስ የኔ ነህ እኔም የአንተ ልጅ
የኔ የሱስ የኔ የኔ ነህ 4x
የመስቀሉ ጸጋ
አንተ ምስጋናዬ ነህ 4x
የሱስ ምስጋናዬ ነህ
አንተ ምስጋናዬ ነህ
ጌታ ምስጋናዬ ነህ
አንተ ራስህ ምስጋናዬ ነህ
እያሰብኩኝ ብቻ የማይቀዘቅዘውን የመስቀሉን ፍቅር
እንደማያቋርጥ ምንጭ ይፈልቃል ከውስጤ ገና ብዙ መዝሙር
በጨለማዬ ላይ ብርሃን ያበራ የፅድቅ ፀሐይ
የደህንነቴ ምንጭ ሁሉ የፈለቀብህ ካህኔም ጌታዬ
አንተ ብቻ ነህ ምክንያቴ
ለምስጋና እንዲከፈት አንደበቴ
1) አሰላስላለሁ የመስቀሉን ፀጋ ባልተገባኝ መጠን ብዙ እንደሰጠኸኝ/ብዙ እንደሆንክልኝ/4*
እኔ ጤና እንድሆን ደዌዮን መሸከምህን
እኔ እንዳምርልህ ደም ግባት ማጣትህን
እኔ እንድወደድ መጠላት መገፋትህን
እኔ እንድከብር የተናቅክ መሆንህን
እኔ ቀና እንድል አንገትህን መድፋትህን
እኔን ለማፅደቅ ኃጢአቴን መሸከምህን
የተወጋውን ጎንህን የፈሰሰውን ደምህን
የጠጣኸውን መራራ ያሳለፍከውን መከራ
አልረሳም ይኖራል በልቤ ታትሞ
በአይኖቼ ፊት በጉልህ ተስሎ
የነፍሴ ብርሃን ነህ እያት ስታበራ
በነፍስህ ድካም ጸድቃለችና አሃሃሃሃ ሃሌሉያ
ከዘመርኩኝ አይቀር ለዚህ ፍቅር ዘምራለሁ
ከአመለኩኝ አይቀር ይህን ፍቅር ብቻ አመልካለው
ከተገረምኩ አይቀር በዚህ ፍቅር እገረማለው
ካወራሁኝ አይቀር ይህን ፍቅር ብቻ አወራለው
የወደደኝ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ
በታሪኬ/በሰማይ በምድር እንዳንተ ያለ አላውቅም ጌታ
ታምራቱን
ታምራቱን በሕይወቴ አይቻለሁ
እንዴት አድርጎ እንደሚያኖር
አሰራሩን እኔ በተግባር አይቻለሁ
እንዴት አድርጎ እንደሚያኖር
አይቻለሁ/2* በእውነት አይቻለሁ
አይቻለሁ/2* በራሴ አይቻለሁ
አይቻለሁ/2* በእውነት አይቻለሁ
አይቻለሁ/2* በአይኖቼ አይቻለሁ
ሲያኖር በተአምራት ከሞገስ ከክብር ጋር
ሲያኖር በተአምራት ከሞገስ ከውበት ጋር
1) አልተጠማሁም በምድረ በዳ በበረሃዉ
የሚያኖረኝ እጁ እረድኤቴ ከሰማይ ነው
በተከበበ ከተማ መሃል አለሁ በእርጋታ
የመንፈስ ቅዱስ ሰላም ባለበት ፀጥታ ቦታ.
2) ኃያል እጆቹን እያስቀደመ አስመለጠኝ
ልቤን በምክሩ እየደገፈ አበረታኝ
በህይወቴ ከባድ ቀናቶች ሁሉ ነበር ከጐኔ
እንደ ቃሉ ያኖረኝ ሕያው ምስክር አለሁኝ እኔ
በቤትህ ልማት ይሁን ተብሎ የተመረቀ
ወደፊት ብቻ እንዲሮጥ ተፈቶ የተለቀቀ
ማን ያስቆመዋል እየጨመረ በዛ ሰላሙ
የፊትህ ብርሃን እየደመቀ ታየ በላዩ
ደመና ባይታይ ነፋስም ባይኖር
ያኖራል ከክብር ጋር የእኔ እግዚአብሔር
ያኖራል ከሞገስ ጋር ጌታዬ እግዚአብሔር
ኢየሱስ ሙላቴ
አላነክስም በሁለት ሀሳብ
የእኔ አምላክ ነው እግዚአብሔር
የእኔ ጌታ ነው እግዚአብሔር
ክብሩ ከሰማያትም በላይ
የተዋረዱትንም የሚያይ
በአምላክነቱ/በቅድስናው የሚናገረው
የእኔ አምላክ እርሱ እግዚአብሔር ነው
ስሙ የተቀደሰ የተፈራ ነው የእኔ አምላክ
ቅድስና እና ግርማው በፊቱ ናቸው የእኔ አምላክ
1) የዘለዓለም የህይወቴ ሞገስ
የማይለወጥ የማይቀየር መንግስቱ የማይፈርስ
እርሱን ታምኜ አያፍርም ፊቴ
ምናመልከውን መርጠናል በቃ እኔና ቤቴ/2*
ኢየሱስ ሙላቴ/2*
ያንተ አብሮነት/መገኘት ሲሰማኝ
ይፀናል ጉልበቴ ይሞላል ክፍተቴ
ሁሉ ያንስብኛል
ከእግሬ ስር ይሆናል
ዓይኖቼ ተከፍተው
የሱስ ክብርህን ሳይ
ክብርህን/3* አሳየኝ/2*
2) የሚታየው የሚሰማው ልብን ዝቅ የሚያደርግ
ቅጥሮቹን ግን እያለፈ አለ የሚታደግ
የሌሊቱ ማስፈራራት የቀትሩ ፀሐይ
አያስፈራኝ አልደነግጥ ክብርህ ውስጥ ስቆይ
ኢየሱስ ሙላቴ...
ሌላ ሌላው አይታየኝ
ያንተን ክብር ሳይ ጠግባለሁኝ
ሌላ ሌላው አይታየኝ
ያንተን ሞገስ ሳይ እረካለሁኝ
መቅረዜን
መቅረዜን በዘይት ሙላ በመንፈስ እሳት ለኩሰው
ሲነድድ ክብርህን ያብራ ነገሬን ሁሉ ቀድሰው
ቅዱስ መንፈስህ/መንፈስ ቅዱስ ያቅልጠኝ
አንጥረኛው ቃልህ ሌላ አድርጎ ይስራኝ
1) ልሂድ ክብርህን ወደማይበት ከፍታ
በእውነት እና በመንፈስ ሆኜ የማመልክበት ቦታ
መንፈስህ ሞልቶ እያንሳፈፈ ከምድር ከፍ ያርገኝ
የምትወደውን ኑሮ እንድኖርልህ ያለማምደኝ
በል አግዘኝ ልፍጠን ወደ አንተ ተራራ
ልውጣ በንስር ክንፍ ልብረር በከፍታ
እልፍ ያደረግከኝለት ዓይኔ በርቶ ካየ
ከከፍታም በላይ ሌላ ከፍታ አለ
አንተን ወደ መምሰል አሃሃሃ የሚያድግ ዕለት ዕለት ኦሆ
የሚነድድና አሃሃሃ የሚያበራ ሕይወት ኦሆ
እፈልጋለሁ/6*
2)የሥጋ ሀሳብ ምኞት ስካር ከእኔ ርቆ መንፈስ ይሙላብኝ
ኃይሉ እንደታደሰ እንደ ንስር ጥፍሮች ቃልህ ይሳለኝ
ለዚህ የሚያስፈልገኝ የሚረዳኝ ጸጋ ይለቀቅልኝ
ሊሄድ እንዳለ ሰዉ እንደመፃተኛ የሚያኖረኝ
አሻግረኝ ወደዛ ወደአልደረስኩበት
ካንተ ጋር ህብረትን ወደማደርግበት
ይረሳኝ ዓለሙ በምድር መኖሬ
ወደ መገኘትህ ከፍ ይበል መንፈሴ
ልሰወር ከአንተ ጋር አሃሃ በውስጥ እኔነቴ ኦሆ
በአንተ መንፈስ ክልል አሃሃ ትንሳፈፍ ሕይወቴ ኦሆ
ሳበኝ ወደራስህ አሃሃ ወደ ክብርህ ኑሮ ኦሆ
ልምሰልህ በሁሉ አሃሃ መልኬ ተቀይሮ ኦሆ
እፈልጋለሁ/6*
ተወልጃለሁ
ድንቅ ነው ለኔስ/አቤት/ ድንቅ ነው/2*
ከምለው በላይ ከምናገረው/ከምዘምረው
አሃ መዳኔ ድንቅ ነው
ልዩ ነው ለኔስ/አቤት/ ልዩ ነው/2*
ከምለው በላይ ከምንናገረው/ከምዘምረው
አሃ መዳኔ ልዩ ነው
አቤት ያስገርማል የኢየሱስ መሆን
ሞት በሕይወት ተሽሮ ይሆናል መዳን አሃሃሃ/3*
አቤት ያስደንቃል መሆን የእርሱ ዘር
ለቅሶ ተለወጦ ይሆናል መዝሙር አሃሃሃ/3*
1) ስታድነኝ ስሜ ሲጻፍ በሰማይ መዝገብ ላይ
ከዳር ሕይወት ተላቅቄ ገባሁ ወደ መኃል
አንተን መሰልኩ አንተን ለበስኩ አወቀኝ ሰማይ
ስለዚህ እያልኩ ዘምራለሁ ኢየሱስ የበላይ
ተወልጃለሁኝ ከውኃ ከመንፈስ/2*
አዲስ ፍጥረት ሆንኩኝ ኢየሱስን ስለብስ/2*
ተወልጃለሁኝ ከማይጠፋ ዘር/2*
ከእንግዲህ ላልገኝ ከሙታን መንደር/ሰፈር /2*
2) ያኛው የወደቀው አሮጌ ማንነት
በክርስቶስ ተለወጠ ሆነ አዲስ ፍጥረት
ነፍሴን ታደግኽልኝ የሱስ ከፍርድ ከኩነኔ
ብርሃንን አይቻለሁ ተከፍቶልኝ ዓይኔ
የሱስ በምህረትህ
የሱስ በምህረትህ የሱስ በይቅርታህ
ዘመኔን አደስከው ቀጠልክ እስትንፋሴን
እባርክሃለው ተባረክ ኢየሱሴ
እስካሁን በሄድኩበት በሕይወት መንገድ ላይ
ፊትህን አልሰወርክም አልተዘጋም ሰማይ
እስካሁን በኖርኩበት በሕይወት መንገድ ላይ
እጅህን አላራቅህም አልተዘጋም ሰማይ
መክበቡንስ ከቦኝ ነበር ዙሪያዬን እንደ ንብ
በስምህ ግን አሸነፍኩኝ ዘለልኩ ያንን ቅጥር
1) ያላንተ ፈቃድ የተሻገረ
መንገዱ ሰምሮ ማነው የኖረ
ሳልጎድል አለው ጸጋህ ዙፋን ስር
እንደገና ላይ የሚበልጥ ክብር
2) ተራራው ፈርሶ ሸለቆው ሞልቶ
ስርጓጉጡ ሁሉ በአንተ ተሰርቶ
መንገዴን አድርገህ የንስር መንገድ
ታድሼ ቆምኩኝ ላልንገዳገድ
አልቋል ሲባል አሃሃ የምትጀምር ኦሆሆ
እንደገና አሃሃ የምትፈጥር
ባንተ አለኝ ተስፋ ኢየሱስ/አሜን/2*
በገና ደርዳሪው
በገና ደርዳሪው ቅኔን ቢደረድር
ተናጋሪው ሁሉ/ውለታህ ያለበት ስለአንተ ቢናገር
ምን ቃላት ይገልጽሃል ኢየሱስ
የቱ ቃል ይገልጽሃል አንተን
1) ትውልድ በትውልድ ሲተካ ሲቀየር
የሁሉን ከንቱነት ሰባኪው ሲናገር
አንተ ግን አንተ ነህ የፍጥረታት ንጉስ
በቀረቡህ ቁጥር ሁልግዜ አዲስ
• #ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Aposto...

Пікірлер: 134
@ApostolicSongs2616
@ApostolicSongs2616 7 ай бұрын
#Like_በማድረግ_ለሁሉም_ያድርሱ
@user-nc2wi1vr9d
@user-nc2wi1vr9d 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጸጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ !!!¡
@marehanemiya7372
@marehanemiya7372 6 күн бұрын
Yemaytegube mezemur bezu melkte alew
@RamsoSimba
@RamsoSimba 16 күн бұрын
Tamiratun bahiwote ayichalahu ❤❤❤❤❤❤
@mesfinlankamo
@mesfinlankamo 3 ай бұрын
ኢየሱስ የፍጥረታት ሁሉ አባት የሆነ ጌታ እሱ ይባርካችሁ።
@AsratHenok
@AsratHenok Ай бұрын
God bless you a lot
@teddytariku-xo7sw
@teddytariku-xo7sw 11 ай бұрын
ታምራቱን በሕይወቴ አይቻለሁ እንዴት አድርጎ እንደማያኖር እየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@farooqgdjhc8853
@farooqgdjhc8853 12 күн бұрын
Ammen ammmen
@gezahgenbefeker4443
@gezahgenbefeker4443 Ай бұрын
አሜንክብርሁሉለእየሱስ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Charu-de9cl
@Charu-de9cl 2 ай бұрын
Amen.amen 😭😭😭😭
@teddytariku-xo7sw
@teddytariku-xo7sw Жыл бұрын
ክብር ይወራ 🙌🙌🙌😭😭 ክብር ይወራ 🙌🙌🙌 በዓለም ዙሪያ 🙌🙌🙌😭😭😭😭🙌🙌🙌 ዝናህ ይወራ😭😭🙌🙌 ዝናህ ይወራ🙌🙌😭😭
@user-lv5vb2uf9e
@user-lv5vb2uf9e Ай бұрын
Amilakachin minim binaregilet ayibekewum bicha kibru yisfaawu andiyeee❤❤
@user-dr5qd7yf8e
@user-dr5qd7yf8e 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😢😢😢
@user-ix3ms5gm8g
@user-ix3ms5gm8g 2 ай бұрын
Amen😢😢🙏🙏🙏
@MeraMo-oz7up
@MeraMo-oz7up Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@danielhossana8869
@danielhossana8869 Жыл бұрын
የሰማያት እና የምድር የሁሉ ፈጣሪ በጤና በስላም በመንፈሱ የባርካቹ!!!!
@danielhossana8869
@danielhossana8869 Жыл бұрын
amn
@jesuslord8144
@jesuslord8144 2 ай бұрын
eysuse ybarkachwu
@DawitEliso
@DawitEliso 3 ай бұрын
Amen amen more blessed ❤❤❤❤
@TimelessKnowledge-j3p
@TimelessKnowledge-j3p 2 ай бұрын
Ameeeeeeeen ❤❤❤🙏🙏
@cherumerkine1554
@cherumerkine1554 Жыл бұрын
Betam des bilonal..... gitimun betam feligewu neber..... tebarek
@ayelech2177
@ayelech2177 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fikr9286
@fikr9286 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከዚ በላይ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ድንቅ ተሰምቶ የማይጠገቡ መዝሙር 🥰🥰🥰
@terefechortabo476
@terefechortabo476 3 ай бұрын
Amen amen amen taberkuuuui❤❤❤❤❤❤
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen Haleluyaaaaaaa Tebareku wudoch❤❤❤❤❤❤❤
@zamnashabara7127
@zamnashabara7127 Жыл бұрын
amen ilililililililililili amen amen tabarek amilake
@user-ov4hd3wo6v
@user-ov4hd3wo6v 2 ай бұрын
Amen abat yhoy keber hulu lante yhun !
@furtunakiflu7384
@furtunakiflu7384 Жыл бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለእየሱስ
@weynshettadese5903
@weynshettadese5903 Жыл бұрын
ፀጋው ስጦታ የየሱስ ነው ለምን አስፉለግ የስም ዝርረዝር እየሱስ ያውቃቸዋል ክብር ለምስረቅ ካልሆነ።
@elshadayelshaday5065
@elshadayelshaday5065 Жыл бұрын
?????
@ApostolicSongs2616
@ApostolicSongs2616 Жыл бұрын
Yawkcewal simizirzir liki neki neger gin mazimurni eneman neber yetsatefubet yemilewin lemaweki yirdal enj le be negative atimeliketew
@GimbichuApostolicChurch
@GimbichuApostolicChurch 9 ай бұрын
ክብር ክብር ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን 1000000000.......
@user-pd9cx9lt4v
@user-pd9cx9lt4v Жыл бұрын
አሜንን አሜንንን ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ኢየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@penuelonegod6462
@penuelonegod6462 Жыл бұрын
Hallelujah .....bless u all brothers and sisters
@teddytariku-xo7sw
@teddytariku-xo7sw 11 ай бұрын
የመስቀሉ ፍቅር😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌
@diboratesfaligntucho5967
@diboratesfaligntucho5967 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!!!!
@user-du5dc3ky7x
@user-du5dc3ky7x 11 ай бұрын
ታምራቱን እኔም አይቻለዉ አሜን
@elsaaayela8059
@elsaaayela8059 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ኢየሱስ ሃሌሉያ ☝️🙌🙌📖🕎🙏🙏👏👏👏
@GimbichuApostolicChurch
@GimbichuApostolicChurch 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜያችሁን ይባርክ
@elsaelsa4795
@elsaelsa4795 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen amen amen amen amen amen amen
@dinad359
@dinad359 3 ай бұрын
Amen iyesusi yena tesifa kibir lanite yihon
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184 10 ай бұрын
አሜንንንኝንን ቱመስገንንንንን ሀሌሉያያያያ እልልልልልልልልል
@user-qw3wk2jr5d
@user-qw3wk2jr5d 10 ай бұрын
Amen. Amen❤
@user-ql6rs3dh9r
@user-ql6rs3dh9r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@GimbichuApostolicChurch
@GimbichuApostolicChurch 9 ай бұрын
ይገበዋል ኢየሱስ ጌታዬ ነው 100%
@asnakechfitamo3080
@asnakechfitamo3080 4 ай бұрын
Amne amne❤❤❤❤❤❤❤❤
@jesuslord8144
@jesuslord8144 2 ай бұрын
Eysuse ybarikahwu
@user-xg4uj7ik5b
@user-xg4uj7ik5b 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭amen amen amen amen iyesus 😢😢😢😢
@demiseberiso2531
@demiseberiso2531 4 ай бұрын
Amen!👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏☝
@wondimuelias1432
@wondimuelias1432 8 ай бұрын
Tabarek amlake
@maharatmaha-oq9wp
@maharatmaha-oq9wp 8 ай бұрын
Ameeeeeen🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-lv5vb2uf9e
@user-lv5vb2uf9e 3 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 tebarekulign
@ababeshzoga7869
@ababeshzoga7869 3 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jh7pb8ip4r
@user-jh7pb8ip4r 9 ай бұрын
አሜን ❤️❤️❤️ አሜን ❤️❤️❤️
@salamedagafa151
@salamedagafa151 4 ай бұрын
amen.amen❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-lt5br4li5l
@user-lt5br4li5l 28 күн бұрын
Amnm
@user-wn6yd2sp8u
@user-wn6yd2sp8u 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤
@amanuelabel5519
@amanuelabel5519 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
@user-br5fc4vr3b
@user-br5fc4vr3b 11 ай бұрын
Tebareku!!tsegawun Yichemirilachu, iska Tsion Yishekemachihu!!!!!!
@workalemgirmageferssa9470
@workalemgirmageferssa9470 4 ай бұрын
Eyesus mulate!!!🥰🥰
@hirutalemu4146
@hirutalemu4146 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@jaychezgroup-gr9eq
@jaychezgroup-gr9eq Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-hr9ek7op9m
@user-hr9ek7op9m 9 ай бұрын
አ ም ን. ተ ማ ስ ጌ ን. እ የ ሱ ስ
@tagetage
@tagetage Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤amen tebareku
@medi2969
@medi2969 9 ай бұрын
AMEN AMEN TEBAREKII 😢😢😢
@user-qz1lv4dx3l
@user-qz1lv4dx3l 8 ай бұрын
Ameni❤
@lirelire1402
@lirelire1402 11 ай бұрын
Ameen ameen tamsgen amilake ante mulatenhe
@user-nz1tc8js5p
@user-nz1tc8js5p 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I love you
@alumetoakenoone
@alumetoakenoone Жыл бұрын
Amen Amen👏👏☝🙌🙌
@user-mx7ri7dl5r
@user-mx7ri7dl5r 9 ай бұрын
Tooloo betrack yewuxaa
@user-jp9pz5wf1p
@user-jp9pz5wf1p Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
@user-zc5by4nj5y
@user-zc5by4nj5y 10 ай бұрын
አሜሜንንንንን ተባረኩ 🙏🙏🙏
@kaliyeapoliji1852
@kaliyeapoliji1852 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌😭
@user-wc3xc1jl6t
@user-wc3xc1jl6t 11 ай бұрын
Tebark
@maharatmaha-oq9wp
@maharatmaha-oq9wp 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GimbichuApostolicChurch
@GimbichuApostolicChurch 9 ай бұрын
I am very changed(heart) by hearing this song.
@GimbichuApostolicChurch
@GimbichuApostolicChurch 9 ай бұрын
በዚህ ዘመን የእግዚአብሔርን ማንነት ማወቅ ምንኛ መታደል ነው። በእውነት ዕድለኞች ነን።
@AlwafiMobile-yd5vq
@AlwafiMobile-yd5vq Жыл бұрын
Amen amen
@mesfnmatyos2011
@mesfnmatyos2011 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Amen Amen
@gojjebilashtiregn8245
@gojjebilashtiregn8245 Жыл бұрын
Amen
@tegegntakiso5518
@tegegntakiso5518 Жыл бұрын
eyesus ybarkachwu
@TADIYOSADDISU-qb4pu
@TADIYOSADDISU-qb4pu Жыл бұрын
Temzgen♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@TamiratTasfaye-fg4yu
@TamiratTasfaye-fg4yu 8 ай бұрын
Amennn
@AlwafiMobile-yd5vq
@AlwafiMobile-yd5vq Жыл бұрын
Amen amen tebareku 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💝💝💝💝💝💝💝🙋🙋🙋🙋🙋
@messiliremo3440
@messiliremo3440 Жыл бұрын
Be blessed❤
@almaztamirat8331
@almaztamirat8331 Жыл бұрын
AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ተባረኩ 😢😢😢😢😢😢😢
@htmebamena5477
@htmebamena5477 5 ай бұрын
Mezmur Enkwan drgtoch yzmeru sewochn wed hawryat yemyamtu ynersu mezmur new
@marthamartha9472
@marthamartha9472 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@user-jv1ep5yu7s
@user-jv1ep5yu7s 9 ай бұрын
አሜን
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@decor_vibe1
@decor_vibe1 Жыл бұрын
Amennnnnn 🙏🙏🙏🙏
@rowcell4614
@rowcell4614 Жыл бұрын
አሜንን አሜንን🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇
@user-eq1xz8cn3x
@user-eq1xz8cn3x 9 ай бұрын
@GeniTadele
@GeniTadele 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@sahar6501
@sahar6501 Жыл бұрын
Amen ameni🙏💞💞💞
@user-si8jj3xk2z
@user-si8jj3xk2z Жыл бұрын
Amennn!
@leletayely6102
@leletayely6102 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tebareku
@messmaseemessemaseee2193
@messmaseemessemaseee2193 Жыл бұрын
ሃሌሉየ የሱሰ ተመሰገንንንንንን❤
@SSs-br4hg
@SSs-br4hg 3 ай бұрын
Elllllllllllll
@marokanso1500
@marokanso1500 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@kdhbsbejvsh2791
@kdhbsbejvsh2791 Жыл бұрын
Yemaytegeb hulgize addis ye hone album.
@tigabudsaoi
@tigabudsaoi Жыл бұрын
☝💚💚💔
@hanahanicho3545
@hanahanicho3545 Жыл бұрын
Yesuse stegawn ycemrlachu tebarku🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 169 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
1:01:31
Helina Dawit Official
Рет қаралды 168 М.
የሱስ ሆይ ና - ሙሉ መዝሙር - Yesus Hoy Na Full DVD
53:40
Union of Maranatha Choir
Рет қаралды 151 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 169 МЛН