No video

ልጅ ቢኒ በጠዋት ተነስቶ የሰራው ቁርስ ቤተሰቡን አስደንግጧል😊

  Рет қаралды 31,983

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

5 жыл бұрын

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 919
@LijBiniTube
@LijBiniTube 5 жыл бұрын
ስለ ቪዲዮው ጥራት ይቅርታ እጠይቃለው ለብቻዬ ስለቀረጽኩ አይመችም። በተረፈ ቪዲዮዎን ላይክ እያረጋችሁ እለፉ ሁላችሁንም እወዳችኋለው አመሰግናለው።
@bettylamesa2905
@bettylamesa2905 5 жыл бұрын
Yemcheki bini melkam kedame
@user-ir6qk2yi9m
@user-ir6qk2yi9m 5 жыл бұрын
የቢኒ ቻናል ተመልካቾች ወደኔ ቻናላችን ጎራ በሉ! ለእናንተ የሚሆን ቪዲዮች አሉ..ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ኑ ዲናችሁን ተማሩ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 5 жыл бұрын
ቢኒዬ እውነት ፀልያችሁ ስለበላችሁ በጣምምምም ደስ ነው የለኝ እውነት እመብርሃን ትጠብቅክ እሷ አለው ትበልክ
@etageniengdayehw1434
@etageniengdayehw1434 5 жыл бұрын
Lij Bini Tube በጣም ጎበዝ ቢኒ አረ እኔም ሲርበኝ ሰው ባየናግረኝ ሁሉ ደስታዬ ነው kkkkkk በጣም ያምራል እውነት ነው አንተን ያገባች በቃ ታድላለች የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@rosemandefro6042
@rosemandefro6042 5 жыл бұрын
Egzabhire yebrkcghi yetbrki megb yehonlachu enwdchuln
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
የቢኒ እንቁላል የተመቻቹ ላይክ አርጉኝ መጀመሪያ ዘይት ቀጥሎ እንቁላል ከዛ ቲማቲም ቀጥሎ ሽንኩርት መጨረሻ ቃሪያ የአሜሪካ አሰራር ይባላል kkkkkkkkkkkkkkk
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 5 жыл бұрын
በጣም እውነት በጣምነው ዘና ያድረገኝ
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
lehowlume giza alew kkkkkkkk
@bshx2857
@bshx2857 5 жыл бұрын
Tikikile
@huluf1949
@huluf1949 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ሞያ የመጅመሪያ የምሆዉ የመጨርሻ የመጨሪሻ ደሞ የመጅመሪያ
@user-gh6lp1sj3e
@user-gh6lp1sj3e 4 жыл бұрын
lehowlume giza alew ከከከከከከ መጀመሪያ ሹኩረት ማለት ፈለገሸ ነው መሰል
@user-di2gt7hr9j
@user-di2gt7hr9j 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ በርታ ወንድማችን ከዚህ ቪዶ በጣም ደስ ያለኝ ነገር እህል ከመብላት በፊት ❤አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር /እመቤቴ ቅዱስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ብሉ ፀሎት አስቀድሞ የሚበላ ሰው በጣም ደስ ይለኛል (ስንቶቻችን ነን ከመብላታችን በፊት ፀሎት የምንፀልይ)
@mercyandjonas2844
@mercyandjonas2844 5 жыл бұрын
ሙያ ያላቸው ወንዶችን እናበረታታለን 👍🏽
@asdgasdf6030
@asdgasdf6030 5 жыл бұрын
E
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 5 жыл бұрын
1000ላይክ እሰጥህ ነበር ቢቻል ቢኒ ባርኮ የሚመገብ ሰው ደስ ይለኛል 😘😘😘😘😘😘😍
@seadaethop4221
@seadaethop4221 5 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እኔም መጣሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@aminatsaid6500
@aminatsaid6500 5 жыл бұрын
ያክስትህም ልጅ ልክ እዳተው ጨዋ ነው
@burthukan1692
@burthukan1692 5 жыл бұрын
Baa hunat hatee baxaam xuruu saaw nee
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 жыл бұрын
ቢኒ የኔ ባለሙያ እውነት ነው ሙያን ለሴት ብቻ የሰጣት የለም ግን ብዙዎቹ ወንዶች የሚያስቡት የኩሽና ሥራ የሴት ስራ ብቻ ነው ብለው ነው እናም አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም ላይክ ከአንድ በላይ ይሰጥ ቢሆን 1000 ላይክ አደርግህ ነበር ደግሞ ባርከህ መብላትህ የምር እንድወድህ አደረገኝ
@raheibayu5436
@raheibayu5436 5 жыл бұрын
መልካም ቁርስ ወንዶች ይችን
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 5 жыл бұрын
ቢኒየ እጅህ ይባረክ አንተን ያገባች ሴት ታደለች አለ እውነቱነው ፈጣሪየን ልለምነው ልክ እንዳነተ ያለ መልካም ሰው የትዳር አጋር እንድሰጠኝ ፈጣሪየ ቢኒየ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ደግ ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ወንድሜ
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 5 жыл бұрын
አቤት በስመ አብ ብለህ ባርከህ ስትበላ ውስጤ ገባህ ሁሌም አንተ የምትለቃቸውን እከታተላለሁ እና ካንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለው እንዳው ምን ልበልህ ባለህበት ሰላምህ ትርፍርፍ ይበል
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቢንዬ የድንግል ልጅ 👍🙏👏
@meseretmartin7304
@meseretmartin7304 5 жыл бұрын
ዋዉ ደስስትሉ
@meseretmartin7304
@meseretmartin7304 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነክ ወንድም
@user-sb8jy5rb4m
@user-sb8jy5rb4m 5 жыл бұрын
በቃ ለባሌ ልላክለት እድያግዘኝ ኩሽና 😀 ዋው በጣም ዴስ ይላል በዛ ላይ ፆለት አርጋችሁ ነው ይበላችሁት 🙏🙏🙏🙏🙏
@salemethiopia5489
@salemethiopia5489 5 жыл бұрын
Gobeezz binii
@thitinaabebe1434
@thitinaabebe1434 5 жыл бұрын
አስቀናከኝ
@samsongurach256
@samsongurach256 5 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ መጀመርያ ሽንኩርት ጨምር ትንሽ እንደበስለ ቲማቲም በመቀጠል እንቁላል ቢሆንም ሳላደንቅህ አላልፍም የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ።
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደሥ ሥትል ጸሎት አርገህ ትበላለህ ዋዉ ቢኒ
@sh4_st195
@sh4_st195 5 жыл бұрын
አረ ቢኒ ምርጥ ሰው ጉበዝ እንደ አንተ አይነት ባል ይስጠን
@ejauae5055
@ejauae5055 5 жыл бұрын
እስኪ የልጅ ቢኒ አድናቂዎች በላይክ
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 5 жыл бұрын
ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠህ ቢኒየ መልካም ስው የተባርከ ይሁንላችሁ 😍😍😍😍
@ggggh3537
@ggggh3537 5 жыл бұрын
b
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 5 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ ዋዉ አሪፍ ስራ ነው እውነት ክን ነው ወንዶች ምግብ ሰርቶ ለመብላት አትፈሩ ውርደት አይደለም ቾንቹ ስለተዋዉቅንህ ደስ ብሎኛል አንድላይ ብትሰሩ ታምራላችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@lukmanqqqs8542
@lukmanqqqs8542 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናንተንም እግዚያብሔር ይባርካቹ መልካም ምግብ ቢኒሻ በርታ ጎበዝ
@user-ps8mx1gz3m
@user-ps8mx1gz3m 5 жыл бұрын
አንተን ያገባች ታድላለች ቢኒዬ
@nurit2213
@nurit2213 5 жыл бұрын
👍
@Jamimedia2
@Jamimedia2 5 жыл бұрын
እስኪ ፎቶየን አየነካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@keftube
@keftube 5 жыл бұрын
በሉ የቢኒ ቻናል ተመልካቾች ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ! ለእናንተ የሚሆን ቪዲዮች አሉ..ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@tgtube9609
@tgtube9609 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ አርጌችሃለው
@aishahmdan8696
@aishahmdan8696 5 жыл бұрын
አረአረብንሰለምክይብዘልኝ።አንተየምትለቀውነገርምንምአለመለጠኝም።አረየብዘልክ።ብን።ቁርስሂምደስብሎኝል።እንብለብለህነበር።አለሀይስጥልንብን
@ashutube6458
@ashutube6458 5 жыл бұрын
@@tgtube9609 አርጌሻለሁ ማር አርጊኝ
@birtukangirma8545
@birtukangirma8545 5 жыл бұрын
soni Tube ደግ
@user-nd6zx6mn8p
@user-nd6zx6mn8p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃገራችን እግዚአቢሄር ይባረክ የትባርክ ይሁን
@user-gh6lp1sj3e
@user-gh6lp1sj3e 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሰራተኛ ነህ ማለት ነው በኒዬ እኔ ሞያ የተማረኩት ከወንድሜ ነው ሁሉም ሞያ መጀመሪያ ወንድሜ ኩሸና ገበቶ ሰጠረኝ እናደዳሎሁ ግን በዙ ትምህረያበታሎሁ ቀለደ የለም በረታ እናመሰግናለን
@user-jl5hh3gu2q
@user-jl5hh3gu2q 5 жыл бұрын
1 ኛ ሽኩርት ሲቀጥል ዘይት ሢቀጥል ቲማቲም ከዛ እንቁላል ከዛ ቃሪያ ነው የሚጨመረው ሀሀሀሀሀ
@tgismarayam599
@tgismarayam599 5 жыл бұрын
Neber gin chegir yelewum wedinewu
@sarasarasarasara2548
@sarasarasarasara2548 5 жыл бұрын
ነበር ግን ግልብጥብጡን አወጣው
@user-rd4rq7ol7s
@user-rd4rq7ol7s 5 жыл бұрын
ነበር የወንድ ነገር ክክክክ
@user-jl5hh3gu2q
@user-jl5hh3gu2q 5 жыл бұрын
@@madesign21 ክክክክተመቸህኝ
@user-jl5hh3gu2q
@user-jl5hh3gu2q 5 жыл бұрын
@@madesign21 ወድልጅ አደርገዋለሁ በማለቱ እንኳን ይበረታታል ማለት ለኛለሤቶች በጣም ያሥደሥተናል እደሠርብራይዝነው የሚቀጠረው እና አሥተያየት ሥለሆነነዊ በጣም አድናቂውነኝ
@user-ut3pn5du9b
@user-ut3pn5du9b 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ዘይት ሽንኩርት ቲማቱም እንቁላል ቃርያ ጫው ነበር የሚሰራው አንተ ደበላለከው ለማንኛው ጎበዝ ነህ በርታ
@masiyemaryamliji2796
@masiyemaryamliji2796 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen yetabarki yihun bily😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😂😂😂😂
@seblewengelmissyouethiopia8779
@seblewengelmissyouethiopia8779 5 жыл бұрын
ዋውውው ቢኒ በውነት ምርጥ የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን፡ይባርክልህ ሴቶችየ እደ ቢኒያለ መልካም መንፈሳዊ ባል ይስጣችሁ ይስጠን ወንዶችም፡መልካምነትን፡ከቢኒ ተማሩ በውነት የዘላለም፡ምኞቴ እንደ ቢኒ ያለ መልካም፡ሰውና መንፈሳዊ ባል፡እዲሰጠኝ ነው ምኞቴ
@melsatube6360
@melsatube6360 5 жыл бұрын
የቢኒ ሚሥት የሆነች ታድላ ምረጥ ምግብ ይሠራል
@Nemadema20
@Nemadema20 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ምርጥዬ ,ፍፁም መልካም ሰው ጄንዊን ኢትዮጵያዊ ማርያምን!!
@keftube
@keftube 5 жыл бұрын
ቢኒዬ ያልሆነ ምግብ ሰርተህ ወንዶችን እንዳታሰድበን እሺ! አደራ….በሉ የቢኒ ቻናል ተመልካቾች ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ! ለእናንተ የሚሆን ቪዲዮች አሉ..ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@LijBiniTube
@LijBiniTube 5 жыл бұрын
😂 ሃሃሃ እሺ።
@user-ps8mx1gz3m
@user-ps8mx1gz3m 5 жыл бұрын
kef tube ክክክክክክ
@user-yc6jk9ct5d
@user-yc6jk9ct5d 5 жыл бұрын
kkkkk
@satihayilesatihayile1695
@satihayilesatihayile1695 5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
አታስብ ምንም ችግር የለም
@user-pv9jp1ch3f
@user-pv9jp1ch3f 5 жыл бұрын
የተባረከ ይሆን አሜን አሜን አሜን
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
wawooo ቢኒዬ በክርስቶስ ፍቅር እወድዳለሁ አከብራለሁ ባለቤቴም በጣም ጎበዝ ነው እግዚአብሔርን እኔ በ17 አመቴ ነው ያገባውት ዶሮ ከመገንጠል ውስጥ ፈረሰኛ መውጣት አልችልም ነበር እሱ እጄን ይዞ አስለመደኝ ሁሉም ወንድ እንደሱ ባለሞያ ይመስለኝ ነበር አለመሆኑ እሆን ገባኝ !!!!!❤
@destamesganaw1010
@destamesganaw1010 5 жыл бұрын
ቢኒ ሁለ ገብ አቦ ደስ ስትሉ ስትጎራረሱ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቢኒ ግን አፈሰችህ አይገልፀውም
@user-bg8gy2bj9v
@user-bg8gy2bj9v 5 жыл бұрын
ምን እስቃለው ብለህ ነው ቢኒዬ እንደውም ሙያ እማራለው ካንተ አላህ ይጨምርልህ በርታ ባባዬ ምርጥ ሰው
@user-zr1ps4du5u
@user-zr1ps4du5u 5 жыл бұрын
የተበርከ መልካም ቁርስ ይሁንላችሁ
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 5 жыл бұрын
ብሩክ ለሂወት ያርግላቹ ቢኒየ በጣም የምትወደድልጅ ነህ በዘርና በፖለቲካ በዘርና በሃይማኖት ባለመግባትህ ትልቅ አከብርህ አሎ እንደጀመርከው ቀጥል
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ሀበሻ ምንም አያቅተዉ የኢትዮጵያ እናት ነች ያሣደገችዉ እናመሠግናለን
@user-fc8qb4cp2u
@user-fc8qb4cp2u 5 жыл бұрын
አቦ ልጅ ቢኒ በጣም በስራህ ማራኪ የሆንክ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እኔም ልጄ እንዳንተ እንዲሆንልኝ ምኞቴ ነው ወይንሸት ከኦማን
@user-xj2ti8wl1v
@user-xj2ti8wl1v 5 жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ሰው ይመችክ
@rfgbfghh2594
@rfgbfghh2594 5 жыл бұрын
በውነት ጎበዝ ነህ ልጅቢኒ ግልፅነትህ ደስ ይላል ተባረክ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ እዲህ ነዉ ኢትዮጵያዊ አብሮ መብላት በሀላችን ነዉ
@user-pv9jp1ch3f
@user-pv9jp1ch3f 5 жыл бұрын
አሁን ጠዋት ነው እዲ እናተጋ
@user-jq1oq2bx4m
@user-jq1oq2bx4m 5 жыл бұрын
ያንተ አሰራር የተለየ ነው እንደዝህ አሰራር አይቸ አላቅም ድግልን 😎🤗
@mbeetmbeet7465
@mbeetmbeet7465 5 жыл бұрын
ፋሺን ነዉ 😂😂😂
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 5 жыл бұрын
ኣይ እነ ሰርቼ አቃለሁ
@user-jq1oq2bx4m
@user-jq1oq2bx4m 5 жыл бұрын
@@yohannesnurga4887 😂😂😂
@user-jq1oq2bx4m
@user-jq1oq2bx4m 5 жыл бұрын
@@mbeetmbeet7465 እኔ አባባሌ ምን መሰለሽ እህቴ መጀመሪያ ዘይት ነው ስቀጥል ሽንኩርት ነው ከዛ ቲማቲም ነው. መጨረሻ እንቁላል ነው እኔ ማቀው
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
ሜላት ጀበሩ እንደኔ ማሬ የእውነትሽን ነው
@user-tt4nt4tv5v
@user-tt4nt4tv5v 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል መች ነው የተባርከ ምግብ እምበላው ናፍቆኛል በተለይ ፍዘር እንደናተ አቡነ ዘበስማያት ብሎ ለማ ዘር ከስጠ ብኃላ ለእኔ ነበር ያ ትዝ አለኝ
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ ደስ ስትል አንተን ያገባች ታድላ ሞያ ካንተ ትማራለች።በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ባለክበት ። እኔም ስራሁት በቃ ቢኒ ኩረጃ ካንተ ክክክክክክክ ። የተባረከ ይሁን ብሉ ።አሜን ።
@user-qj9ez2cy8z
@user-qj9ez2cy8z 5 жыл бұрын
ቢኒ ምራቄን አስዋጥከኝ kkkkkkkk
@tigistgirma202
@tigistgirma202 5 жыл бұрын
Biniyeeeeee selam new
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
የኔ መልካም ወንዲም ቢኒዬ ስታምሩ ብሉልኝ የአብርሃም መአዲ ይሁንላችሁ
@hanammll3418
@hanammll3418 5 жыл бұрын
ዋው ቢኒዬ የእኔ ምልካም ወንድም ባለክበት የክረስቶስ ሰላም ብዝት ይበልልኝ ፍቅራቹሁን እግዛብሔር ያብዛላቹሁ
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 5 жыл бұрын
እንደው በደፈናው ሰብስክሯይብ አድርጉኝ🤗🤗🤗
@user-ni4nk6zu3p
@user-ni4nk6zu3p 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌🙋‍♂️🙋‍♂️🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹☝️🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹⚘💋💋👍👍👍
@mobilemoble6986
@mobilemoble6986 5 жыл бұрын
Ķkkkkk👌👌
@balemlaybiyazin8720
@balemlaybiyazin8720 5 жыл бұрын
ቢንዬ ስርአትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!!
@getac9506
@getac9506 5 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ዋው አስቀናችሁኝ ቢኒ እንቁላል መበላሸቱን እና አለመበላሸቱን ለማዎቅ እንቁላሉን በጆግ ውስጥ ውሀ በመብላት እንቁላሉን ውሀ በያዘ ጆግ መጨመር የተበላሸው. ውሀ ላይ ያሰፍን ያልተበላሸው ወደውስጥ ይዘቅጣን ሞክረው አሪፍ ዘዴ ነው
@tigistgirma202
@tigistgirma202 5 жыл бұрын
Gobazi eko neki ante biniye jagana
@keftube
@keftube 5 жыл бұрын
በሉ የቢኒ ቻናል ተመልካቾች ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ! ለእናንተ የሚሆን ቪዲዮች አሉ..ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@ggggh3537
@ggggh3537 5 жыл бұрын
b
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
Biniye you are so funny lol. ጎበዝ ነህ፤፤ አቤት አንተን ያገባች ! በነገራችን ላይ የኔ ባለቤት በጣም ጎበዝ ነው ምግብ ሲሰራ፤፤ ስሙ ደግሞ ቢኒ ነው፤፤ ቢኒዎች አልተቻላችሁም :) ቆይ እንደውም አንድ ቀን ሞያውን በቻነሌ አሳያችሁዋለው፤፤
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
አይ ቢኒ ባለሞያ መልካም ቁርስ እስኪ በደንብ ንገራቸው ለወንዶቹ።
@saramohamad3415
@saramohamad3415 5 жыл бұрын
ወንድማችን ቢኒ ጎበዝ ነህ እጅ ይባረክ ወንዶች እኮ ባለሙያ ናቸው አውቀው ለሚስታቸው ፊት ላለመስጠት ሲፈልጉ ነው ግን ኪችን ለሴት ብቻ ነው ያለው ማነው ?ተሳስተዋል ንገርልን ቢንዬ እድሜ ዘመንህን እዝአብሔር ይባርክልክ!!!!!!!!!
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
አይ ቢኒ ጨው እኮ አልጨመርክም አሰራርዋን ደግሞ ገለባበጥካት ግን ጎበዝ ነህ የበሰለም አቅርቦ የማይበላ ወድ አለ
@ljchhfjkcjcjf5715
@ljchhfjkcjcjf5715 5 жыл бұрын
የተባረከ፡ይሁንላችሁ፡ውይ፡ደስ፡ስትሉ፡አንተን፡ያገባች፡የታደለች፡በሙያሕ፡ሳይሆን፡በስነምግባርክ፡ሙያሕም፡ግን፡ጥሩ፡ነው፡ከምንም፡በላይ፡የሚበልጥ፡ስነምግባር፡ነው
@masinugise940
@masinugise940 5 жыл бұрын
የታባረክ የታቀደስ ምግብ ይሁንላችሁ ብሉልን
@user-io2zj5ui2n
@user-io2zj5ui2n 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቢኒሻ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃቹ ሙያ እንደባለቤቱ ነው እሺ ደግሞ እንኳን በሰለጠነው አለም በማንኛውም ቦታ ስራ ለወንድና ለሴት የተባለ ነገር የለም እና በርታ ጊዜ ሲኖርክ ውጭ ከመግዛት እራስክ ሰርተክ ብትመገቡ ለጤናም ጥሩ ነው
@senaytube5587
@senaytube5587 4 жыл бұрын
መልካም ቁርስ ።ስለትህትናህምእናደንቃለን ስለሙያህእናበረታታለን።
@asaytit5262
@asaytit5262 5 жыл бұрын
ቢኒየይ ይመቻቹህ በጣም ደስ ትላላሽህ እግዛብሄር ይባርካቹህ
@tutukatube7626
@tutukatube7626 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ትንሽ አደበላለከዉ እንጂ የኔን ባል ምግብ ብትቀምስ ሁለተኛ ኩሽና አትገባም ነበር
@shiferawabebe6240
@shiferawabebe6240 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቢኒዬ በርታ ተባረክ ወንድማችን
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w 5 жыл бұрын
አሜን ቢንየ በጣም በጣም ያምራል የተባረከ ምግብ ይሁንላቹሁ 💖💖💖💖💖💖💖😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙
@user-mo8ny1xr8j
@user-mo8ny1xr8j 5 жыл бұрын
ምግቡ እግዚአብሔር ይባርከዉ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ፍቅራቹ ደስ ስትሉ አይለያቹ በነገራችን ላይ ይሄ ሁሉ ብቻህን ልትበላዉ ነበር 😃😃😃 ወይስ ከኋለ ሰዉ ነበር
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለናንተም ሰላማቹ ይብዛ ክክክክ ወንዶች ወንድሞቻችን መበረታት አለብን ጎበዝ ቀስ በቀስ ነው ሁሉ የሚቻለው
@mamihubi9594
@mamihubi9594 5 жыл бұрын
የኔ አባትዋ በእውነት በጣም የምንወድክ ቢኒየ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-su6fx5xl9h
@user-su6fx5xl9h 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ ግን ቢኒ ስታጎርስ አፈንከው ብየ ደንግጨ ነበር ይመቻችሁ 😘
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 5 жыл бұрын
ዋው ቢኒ በጣም ባለሙያ ነህ ደሞ አበላላ ችሁ ሲያምር እውነትም አተን ያገባች ታድላለች።
@Salam-wi7id
@Salam-wi7id 4 жыл бұрын
ቢንዬ ምርጥሰው ሰወድህ አይጣልብኝ የኔ ማር የተባረከ ይሁን❤
@user-yr9lw7rj8e
@user-yr9lw7rj8e 5 жыл бұрын
ዋውውውው፣ልጅቢኒ መልካምሰውእመብርሃንትጠብቅህ
@sarabelay5277
@sarabelay5277 5 жыл бұрын
ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁን ቢኒ በርታ
@Amhara_Unity
@Amhara_Unity 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ በጣም ትልቅ ሙያ ለኛ ለወዶች ትምህርት ነው
@alid7905
@alid7905 5 жыл бұрын
ቢኒየ የኔ ወንድም ጎበዝ እኔም ባል ሳገባ ኩሽና እሚገባ ነው እማገባ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቢንየ ከወንድምህ ጋ መልካም ምግብ
@managesabaesh7842
@managesabaesh7842 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት
@zelalemzelaem3755
@zelalemzelaem3755 5 жыл бұрын
ወው በጣም ባለሞያ ነህ እግዚአብሔርእጅህን ይባርክልህ
@efoy9512
@efoy9512 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቢኒዬ ውይ ደስ ስትልልልልል ክርስትናህ በጣም ደስ ይለኛል ምናለ እንዳተ ብሆን ግን እፈራለሁ ምክንያቱም ላያቸው ጥሩ ውስጣቸው የከፋ ሰዎች ስላሉ እርግጠኛ ነኝ አንተ እንደዚህ አይደለህም!!!!!!!!!!!!!!!!! 🍴🍴ስትጐራረሱ እኮ ምራቄ ሞላ ቢኒ🍴🍴
@misxer21
@misxer21 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ደግሞ ቢኒ ባለሞያ ነህ
@user-ks6eh3hc4f
@user-ks6eh3hc4f 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል በለ ሙያ እግዚአብሔር ይበረካቹት 😍😍😍😍😍
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ።
@atsedebraro7823
@atsedebraro7823 5 жыл бұрын
የተባረከ የቀደሰ ቁርስ ያድርግላቹ ወንድሞቼ
@user-ru6ku5mj9z
@user-ru6ku5mj9z 5 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዛው ልጅ ቢኒ ታድላ ያተ ሚስት ባክህ
@Waynshet
@Waynshet 5 жыл бұрын
ቢኒ እውነት ሰው አክባሪነትክ በጣም ደስ ይላል
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ በጣም ነው የምወደህ ቢኒየ የኔ ወንድም ምግቡ ደግሞ በጣም ያምራል ዋው
@ethiohabeshawe1365
@ethiohabeshawe1365 5 жыл бұрын
ይኼ ነዉ በአብሮ መብላታችን ምንታወቀዉ ወይኔ ስታምሩ ለኔም አጉርሱኝ
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
አቤት ግፋችሁ እናንተ በተጎራረሳችሁ ቁጥር አፌን እደከፈትኩ ቀረሁ ማሮችዬ ስታምሩ እግዚአብሄር ይባርክላችሁ ቢኒ የኔ ዉድ ስትባርኩ ደስ አለኝ
@mahalkooloot2729
@mahalkooloot2729 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ የተባረከ ማአድ ይሁንላቹ ይመችክ ልጅ ቢኒ የወንዶች አርያ ነክ በደንብ አሳያቸው ምያ ለማያቁ ወንዶች ይመችክ
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ቢኒ ደስ ስትሉ ወድምክን አጣብሰኝ ቢኒ ክክክክክክክ ኮምትሮች እዳትጫጩ መቸም የናት ነገር አያስተማምንም😜
@masinugise940
@masinugise940 5 жыл бұрын
Biniye. ምርጥ ሰው ይመቺህ. አቦ 🌷👌👌
@habtamhabtamo3129
@habtamhabtamo3129 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቢኒዬ በጣደስ ይላል እግዛብሔር ይጠብቅህ
@all1814
@all1814 5 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰው ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አተን ያገባይ እውነት ታድላ
@user-ux9hv6xj9v
@user-ux9hv6xj9v 5 жыл бұрын
Wowww lij bini egzaber yebarkik bexam gobes nak bezihu qaxlebat
@alamthariku1427
@alamthariku1427 5 жыл бұрын
ለፆሎታቸወ አሜን አሜን ደሞ በሉ የተባረከ ዋውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-kt8ry3ck9m
@user-kt8ry3ck9m 5 жыл бұрын
አሜን፫ መልኳም ምግብ ወንድም
@hsymanot8001
@hsymanot8001 5 жыл бұрын
ወይኔ ልጅ ቢኒ ስወድህ እኮ ምናለ እንዳንተ ሰው መልካም ቢሆን ልጁን ወድጀዋለሁ በጣም ውድድድ
@user-wb2fo9et9v
@user-wb2fo9et9v 5 жыл бұрын
😂😂ሞያ ብሎ ዝም ነው ቢኒየ በርታልን የድንግል ማርያም ልጅ
@elisayemaryamlij6679
@elisayemaryamlij6679 5 жыл бұрын
ዋው ቢኒዬ እንዳተ አይነት ባለሙያ ባል ይስጠኝ አቦ ያበደነው ቁርሱ
@user-fd4it1uy6g
@user-fd4it1uy6g 5 жыл бұрын
ይመችህ ቢኒዬ በእውነት በጣም አሪፍ ነው ፆሎት ማድረግህ ብቻ በጣም ያረካል እናመሰግናለን
@user-kc8ep6my2i
@user-kc8ep6my2i 5 жыл бұрын
ዋዉዉ ባርከህ መብላት ፈፅሞ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባርኮ የሚበላ ወንድ ደስ ይለኛል ፈልጌም አጣሁ
@birtukangirma8545
@birtukangirma8545 5 жыл бұрын
ቢኒየ መልካምሰዉእኮነህ እመብርሀንትጠብቅህ
@user-oh8rr1ik8k
@user-oh8rr1ik8k 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክ
@user-bm5ty7un8k
@user-bm5ty7un8k 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቢኒዪ የኛ ገበዝ የተባረከ ይሁን
@hanahana1960
@hanahana1960 5 жыл бұрын
አዲስ ነኝገና ለዘሬ. ኮሜንት. ለዚ ቤት.. አረ በሁሉም. ቢኒ ጎበዝነህ በርታ የኔ በላሞያ 👍👍👍
@user-fc7qx9so8s
@user-fc7qx9so8s 5 жыл бұрын
Wawu ጎበዝ ነህ የምር የተባረከ ይሁን
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 13 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
80 Year Olds Share Advice for Younger Self
12:22
Sprouht
Рет қаралды 1,9 МЛН
10 Asians Guess Each Other's Nationality! What country I'm From?
21:13
World Friends
Рет қаралды 1,4 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН