እጅግ ውዱ ምግብ ስንት ብር ይሸጣል? ፎቶ ለመነሳት አየር መንገድ ለመግባት የሞከረው ወጣት መጨረሻ! @gizachewashagrie

  Рет қаралды 95,515

Maraki Weg

Maraki Weg

14 күн бұрын

ማንም ያላየው የሊስትሮዎቹ ቤትና አኗኗር በማራኪ ወግ ከጋዜጠኛ ግዛቸው አሻግሬ ጋር! Shoeshine boys lifetyle with journalist gizachew ashagrie

Пікірлер: 354
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 12 күн бұрын
ሁሉንም በእኩልየምታይ ጋዜጠኛ ተባረክ ድህነትከአለምሁሉይጥፉ😢
@eztube11
@eztube11 12 күн бұрын
ማራኪ ወግ የሚመቻችው በላይክ 👍
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ ገፅታ የሀብትን ጥግ የድህነትን ጥግ ማሳያ በርታ
@godanatube5013
@godanatube5013 12 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራቸው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 12 күн бұрын
Amen amen amen
@mesiMesi-zk6li
@mesiMesi-zk6li 12 күн бұрын
Amen
@user-zn8fj4jm5w
@user-zn8fj4jm5w 11 күн бұрын
Amen
@user-zp5pr5ln6b
@user-zp5pr5ln6b 6 күн бұрын
Amen
@user-zm5ip5zi5e
@user-zm5ip5zi5e 12 күн бұрын
አካውንት ክፈትላቸውና እንርዳቸው የአቅማችንን
@TUBE-fw2hp
@TUBE-fw2hp 12 күн бұрын
ግዛቸው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘልህ ምክንያቱም ምንም እንኳን ስራ ቢሆንም ደሀን ሳትንቅ ለህዝብ ማድረስ ትልቅነት ነዉ ተባረክ
@hirut7396
@hirut7396 12 күн бұрын
ትክክለኛ ፍቅር ያለው ደሀ ቤት ነው ማራኪ ወግ ስለጠየካቸው ፈጣሪ ያክብርህ ❤❤የቤቱ አከራዮች ግን ይሄንን ቤት በ2000ብር ስታከራዩ ህሊና የላችሁም ምንም ኑሮ ቢወደድም ለዚህ ቤት 2000 በጣም ያሳዝናል መብራት የለው 😢😢😢😢
@genetteshome3906
@genetteshome3906 12 күн бұрын
በጣም ይገርማል,በዛላየ ዉሃ የለው,መብራተ የለው ይገርማልፀዳት የለው
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 12 күн бұрын
mindin new hule fikir yalew deha gar new bilo maseb?
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 11 күн бұрын
ግን ዋናው ቁምነገር እናት አባቶቻቸው እማያቁት ስፍራ ገና በህጻንነታቸው በትምህርታቸው ነጥለው ማባረር ምነው እንዲህ አይነት ጭካኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙዎቻችን የደሀ ልጆች ነን ግን እዛው ቤተስብ ጋር እየኖሩ ሁሉም በየፊናው ለፍቶም ተምሮም መኖር ይቻላል ከተፈለገ 😮ስለዚህ እንደዚህ ለጭንቀት ኑሮ ለቃችሁ እርዳታም ትፈልጉ ይሆናልእኮ😮ውይ አጨካከን😮
@TezuuBatree
@TezuuBatree 10 күн бұрын
ተመስገን ማለት ነው ወጣቶች በዚህ ጊዜ ማን ያከራያል
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 12 күн бұрын
ግዛቸው extreme ሀብታም የሆነውን ሰው ቤት ደሞ እንዲህም አለ ብለህ የነዚህን ታዳጊ የህይወት ውጣ ውረድ አሳየሀን ይገርማል keep on being different 👏👏
@senaysenayet775
@senaysenayet775 12 күн бұрын
Good saying
@abenezergirma-kn2bs
@abenezergirma-kn2bs 12 күн бұрын
ይቺ ነች ኢትዮዽያ እግዚብሔር አዋቂ ነው🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zuzu4528
@zuzu4528 12 күн бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን የሰው ልጅ ህይወት ውጣ ውረዱ ብዙነው
@shegak5217
@shegak5217 12 күн бұрын
ግዛቸው ዝቅታውንም ከፍታውንም በማሳየትህ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ በአንተ ምክንያት ህይወታቸው ይቀየር ይሆናል።
@Ethiopia_Leikun
@Ethiopia_Leikun 12 күн бұрын
ጎበዝ እውነተኛ እና የብዙሃኑን ኑሮ ስላሳየህ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር መውጫውን ያብጅላቸው።
@sinte335
@sinte335 12 күн бұрын
አዲስ አበባን እያዘመነን ነው እያሉ የሚያሽቃብጡ ካድሬዎች ለምን ወረድ ብሎ ይህንን ህብረተሰብ አያዩም
@AbdellaKemer
@AbdellaKemer 12 күн бұрын
Exactly
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 12 күн бұрын
እንኳን እነዚህን ሊያዩ እቤት ያሉትን እያባረሩ ፍርዱን ለፈጣሪ🥺☝
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 12 күн бұрын
እሚገርመው ግን ከሀብታም ቤት ይቺ ደሳሳ ጎጆ ፍቅር እና ሰላም አላት አይዞቹ ነገ ሌላ ቀን ነው😢😢😢❤❤ሲያሳዝኑ
@zenamengasha6617
@zenamengasha6617 12 күн бұрын
ማራኬ ወግ እግዚአብሔር ይስጥህ ደሀን በመጎብኘት አክብርሀለሁ ክበርልኝ
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 12 күн бұрын
ቤት አከራዮች ግን ፈጣሪን ብፈሩ ጥሩነው
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 12 күн бұрын
ደምሪኝ
@Melaku-ws9us
@Melaku-ws9us 12 күн бұрын
@@k.dyoutube5305 ygermal
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 12 күн бұрын
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ💙🎉
@shawaye5579
@shawaye5579 12 күн бұрын
Amen Amen Amen
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 12 күн бұрын
Amen 🙏 እንናንተንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 12 күн бұрын
Amen amen amen
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 10 күн бұрын
አሚንን❤❤❤
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 12 күн бұрын
የኔ አባት ትንሹ ልጅ አጀቴን በላዉ በሉ የመዳም ቅመሞች ሀምሳ ሎሚ ላድሰዉ ሸክም ነዉ ለሀምሳሰዉ ጌጡነዉ ማራኪ ወጎችን ዉድድ
@zainabyzz
@zainabyzz 12 күн бұрын
በእውነት ትልቅ ሰውነህ❤❤❤ማራኪወግ
@messihemulu5531
@messihemulu5531 12 күн бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ❤
@fekerteh974
@fekerteh974 12 күн бұрын
ማራኪ መቼም ከትልቅ እስከ ትንሽ ሰለምታሳየን በጣም እናመሰግናለን እግዛብሔር ይጎኛቹ ከክፋ ይጠብቅህ በርቱ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 12 күн бұрын
ማርያምን ቀነው በፍቅራችሁ 😢😢😢ኡፍፍፍ. ደሳሳ ጎጆ ቤት ያለ ፍቅር እኮ ❤❤እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ አድርሷችሁ የምትመኙትን ያሳካላችሁ. 🎉🎉🎉ቤት አካራየወቹ ግን ፈጣሪ የሆነ ነገር ተፈጥሮ ጎዳና ያስወጣችሁ የተረገማችሁ ሰው ውሀም አይኑር እሺ ምን አለ ቤቱን ሊሾ ብታረጉት መብራት ብታስገቡላቸው 😢😢የአ ደስ አበባ ሰው አዉሪ ነው የሚባለው ለካ እውነት ነው ብር አምላኪወች 😢😢
@JamilaJamila-fw7mg
@JamilaJamila-fw7mg 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ምርጥ ሰው ነህ ሰውአክባሪይ ጋዜጠኛ ሰላምህን ያብዛው
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 12 күн бұрын
ግዛቸው ወንድሜ የዩቱበር ጡረተኞችን ከምታቀርብልን እንደነዚህ አይነቶችን ብታቀርብልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አስሬ ነው ሰብስክራይብ እናደርጋለን
@fatuma381
@fatuma381 12 күн бұрын
ማራኪ ወግ ጎበዝ አላህ ያክብርህ ሰው ማለት ሰውን ሳይንቁ ፣ጎበስ ብሎ ያከበረ አላህ ያከብረዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 12 күн бұрын
ደስ ይላሉ❤ ያሳዝናሉ😢 የሀገራችን ኑሮ አንዱ ያለ ቅጥ በገንዘብ ይራጫል እንዲህም አለ ግን ደስታ ሰላም ያለ በዚች ጎጆ ነው ከዛኛው ብልጭልጭ ቤት ደስታ ፍቅር የለም ሀብቱም በጥሩ መንገድ አይመጣም የአብዛኛው ባለ ሀብት
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 12 күн бұрын
እንደድሀ ሚስኪን አዛኝ የለምኮ ማርያምን ሀብታሞች ቢተባበሩ ማንም አይቸገርም ነበርኮ 😢
@wardawarda4153
@wardawarda4153 12 күн бұрын
ማራኪ ወግ እግዚአብሔር ይባስክህ
@zumitube8095
@zumitube8095 12 күн бұрын
ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን ለራሳችሁ ሰርታችሁ ለመቀየር ሞክሩ በጣም ጎበዝ ልጆች ናችሁ ያልፍኣል አብሽሩ
@genetzenabu
@genetzenabu 12 күн бұрын
ግን ለምን ምግብ አላበላሀቸውም መራኪየ ከየይቅርታ ጋ
@hailutemesgenhabeta5723
@hailutemesgenhabeta5723 12 күн бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን እውነታውን ስላሳየከን ።
@ambassel9434
@ambassel9434 12 күн бұрын
ልጆቹ በጣም ደስ ይላል ጨዋታቸው .ይህ መልዕክት ለእንደ ማንያዘዋል እሽቱ አይነት ሚዲያ አለን ለሚሉ, እንዲህ አይነት ህይወት ባለበት እየኖሩ አሜሪካ ስርተው ደክመው decent live የሚኖሩትን ያሾፍበታል . ማራኪ ወግ በርታ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 12 күн бұрын
ስርቶ መኖር እራስን መሆን መከበር ነው በርቱ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 12 күн бұрын
ማራኪ ወግ በዚህ ቀጥሉበት ደስ ሲሉ ደግሞ
@tezebet9417
@tezebet9417 12 күн бұрын
እመቤቴማርያም ትሁናችሁ አይዞንያልፍል አከራይዎችግን ነፈሳችሁአይማርም ብሩስይባረክላችሆል ፈጣሪልቦናይስጠን
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 12 күн бұрын
እውነት ማራኪ አንደኛ ነህ እንከብርሀለን
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 12 күн бұрын
ግን እነዚህ ልጆች ወጣት ናቸዉ ጤና አላቸዉ ጠንክረዉ በሙያ ዘርፍ ቢሰሩ ይለወጣሉ ባይ ነኝ😢😢😢
@enjoyenglish123
@enjoyenglish123 12 күн бұрын
በእውነት የሚገርም content ነው። አዎ ይሄም ህይወት መታየት መታወቅ አለበት ። ድህነትን ግን እንበቀለዋለን
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 12 күн бұрын
ማብራት የለው አከራዮች ይቅር ይበላችሁ መታጠቢያ እራሱ የለው
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r 12 күн бұрын
Sew maleti betam yemingerim feturi neni !! $600????
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r 12 күн бұрын
It is extremely expensive why😢😢😢😢😢???
@Lemlem7682
@Lemlem7682 12 күн бұрын
​@@user-ih7pt4es6rbecause our people are greedy😢
@meseretshite
@meseretshite 12 күн бұрын
@woine123
@woine123 12 күн бұрын
ይቺ ነች ኢትዮጵያ ! እግዚአብሔር ይፍረደው::
@nunupleschke644
@nunupleschke644 12 күн бұрын
ከምን ጋር አገናኘሽው ደሞእልቅእርጂ እሮሮዋም
@woine123
@woine123 12 күн бұрын
@@nunupleschke644 ካንቺ ኑሮ ጋር
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 12 күн бұрын
ያከራዩት ሰዎች ግን ፈጣሪን አይፈሩም ድንጋይ 2ሺብር ሲያከራዩ 😢😢😢
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 12 күн бұрын
በጣም እንጂ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 12 күн бұрын
😢😢
@solomontessema9176
@solomontessema9176 12 күн бұрын
You are a a great person it comes from your family they raise a young man like you to do a great job I'm proud of you
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 12 күн бұрын
ማራኪ ቲዮብ በጣም ነዉ እምወደዉ ሁሌ የገጠር ሰወችን እተርቪ ብታደርግ በጣም ደስ ይለኛል ቤቱን ያከራዩቸዉ ሰወች አላህ ይይላቸዉ ምንም ነገር የሌለዉ ለዛዉም ዉዳቂ ቤት2ሺ ሲቀበሉ አይከብዳቸዉም ልጆቹን አለማድነቅ አይቻልም ለስራ ያላቸዉ ሞራል እሚደነቅ ነዉ
@user-qm7ic5kw1x
@user-qm7ic5kw1x 12 күн бұрын
ድጋሜ ይቅረቡ ያረብ ትልቅ ደረጀ አድርሳቸዉ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 12 күн бұрын
ትብብራችሁ ደሰ ይላል ቤቱ😢 ኩሸና የለው መብራት ማብሰያ የለው ፈጣሪ ይረዳችሁ🎉😊
@seblemengesha
@seblemengesha 12 күн бұрын
አንደኛ የኔ ወንድም የላዩን ብቻ ሳይሆን የታችኑም ማየት ጥሩነዉ ደስ የሚል ቆይታ ሳቅክ እንኳን ሳይቀየር
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 12 күн бұрын
ይቺን ህይወት እኔም ለ11 ወር አልፌበታለሁ ብቻ ራእይ ይኑራችሁ ያልፋል
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 12 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ኢትዮጵያ ወጣቶች እንደዝህ ነው ሚኖሩት ገጠርም ምን ይብሉ ስራ የለም ቤተስብ ይረዳሉ አንዴ እንግዲህ አለም ብዙ ገፃታ አላት እንግዲህ ሀላፉነት ወስዶ ና ማለት ይገርማል አንተ ጥሩ ስራ ለራስ ነው ኢትዮጵያዊ በትንሹ ማሳየትህ ልትመስገን ይገባል እንደዝህ ያለ ፕሮግራም እንደውም በቲቪ ቢሆን ስንቱ ይማሪበት ነበር ይህን የማየት እድል ሁሉም ያየው ነበር አንተ ግን ተባረክ የስውን ሞራል መጣብቅህ ደስ ይላል
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 12 күн бұрын
ደምሪኝ💙
@BiniDemle
@BiniDemle 12 күн бұрын
ማራኪ ወግ እግዛብሔር ያክብርህ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 12 күн бұрын
በጣም ለጆች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 12 күн бұрын
የተባረክ ጋዜጠኛ ነህ እባክህ አንድ ባለሀብት ለእነዝህ ታዳጊ ዜጎች ስራ እንዲስጣቸው እርዳቸው
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 12 күн бұрын
ኣይ መከላከያ ፡ ኣሁን ይህን የዋህ ልጅ ምን ኣድርግ ብሎ ነው በከስክስ ኣፈር ጋር የሚደባልቀው??? ፓስተሮች ጉዳችሁን ስሙ ፡ የናንተ ግፍ ተነግሮ ኣያልቅም።
@smerhhsaen1216
@smerhhsaen1216 12 күн бұрын
የአላህ ምን ብየ ልኮምት ብቻ አልሀምዱሊላ
@hyat2155
@hyat2155 12 күн бұрын
ያረብ የኔ ሚስኪኖቺ አላህ መልካሙን ስራ ይስጣቺሁ ምናለ ሁላቺነም ብንተባበር ብንፋቀር ያረበ ፍቅርን ስጠን
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 12 күн бұрын
ደምሪኝ💙
@AchamyeleshMolla
@AchamyeleshMolla 12 күн бұрын
ውይ ሢያሣዝኑ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 12 күн бұрын
ንግግራቸው ደስ ይላል
@user-qn3gm4pv5m
@user-qn3gm4pv5m 12 күн бұрын
ግዜ በጣም ነው ያደነኩክ ከልጆቹ ጋር የነበረክ ነገር በጣም ደስ ይላል እናተንም ፈጣሪ ያስባቹ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 12 күн бұрын
በርታ ግዝሽዬ ሑሌ የፌመሥ እና የሐብታም ቤት ማየት ይሰለቻል የኢትዮጵያ 90% ሕዝብ ኑሮ ይሔ ነው ደስ ሲሉ እንደ ደሐ አመሥጋኝ የለም ለዚሕ ቤት 2000 አረ ፈጣሪን ፍሩ አከራዮች
@genetyilma7717
@genetyilma7717 12 күн бұрын
እንዴት በፐርሰንት ልታስቀምጥ ቻልክ ስታስቲክ መስሪያ ቤት ነው የምትሰራው
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 12 күн бұрын
@@genetyilma7717 ይሔንን ለማወቅ ኢትዮጵያ ላይ ብቻ መኖር በቂ ነው የሖነ መስሪያ ቤት መቀጠር አይጠበቅብሽም😳
@user-lc7yf1pn6l
@user-lc7yf1pn6l 12 күн бұрын
ደስ ብሎኝ ያየሁት ፕሮግራም ።❤❤🎉 ትችላለህ ቀጥልበት❤❤❤🎉
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 12 күн бұрын
ግዝየ የኔ ወንድም በርታ እግዚአብሔር ታሪካችውን ይቀይርላችሁ የኔ ምስኪኖች ❤
@hanasemu3102
@hanasemu3102 12 күн бұрын
በጣም ሀሪፍ ነበር ግን ቁርሥ እንኳን ብትጋብዛቸው
@hamahyy7178
@hamahyy7178 12 күн бұрын
ማራኪ ስላከበርካቸው ፈጣሪ ያክብርህ በዛም ማለት የምፈልገን የዚህ ቪድዮ እየታው ገቢ ለነሱ ስጠልን
@user-ws9qb9lj5x
@user-ws9qb9lj5x 12 күн бұрын
አግዛብሄር ይስጥህ ድሀን ስለተመለከትክ
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 12 күн бұрын
እነዚህን ልጆች በማናገርህ ተባረክ እንደዚህ አይነት ኑሮ አለ ብለን ተመስገን እንላለን
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 12 күн бұрын
ከሀብት በላይ ትልቁ ሀብት ጤና ነውና ጤናችሁን ይስጣችሁ ወቶ መግባትም የድካም እቅልፍ የሰላም እቅልፍ የሚገኘው እና አላህ ሙሉ ጤናችሁን አብዝቶ ይስጣችሁ ይህ ሁሉ አላፊ ነው የሀላል ገንዘብንም ንብርትንም አብዝቶ አላህ ይስጣችሁ
@yonasbiset898
@yonasbiset898 12 күн бұрын
የቀን ሰራተኛ 500 ብር በሚከፈልበት ዘመን በ100 ብር የደሃ ጉልበት የምትበዘብዙ የስራችሁን ይስጣችሁ ግፍ ለራስ ቢደርስ ጥሩ ነበር ለልጆቻችሁ ነው እንጂ የምታቆዩት
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 12 күн бұрын
ወይኔ የአዲስአበባ አንድአንድ አከራዮች ከነዚህ ምስኪኖች የምትቀበሉት ብር እንዲያው በረካ ይሆንላቸዋል❓🤔🤔🤔
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 12 күн бұрын
ጌታ ሆይ ለሞቱት ረፍተ ነፍስን🥺 ለሚያለቅሱ መፅናናትን🙏 ለተጨነቁ ረፍትን♥️ ለታመሙ ጤናን🤲 ለሓገራችን ሰላምን አድለን🇪🇹🕊🥺🤲 በጌታ ስም አከራዮቹ ማብራት የሌለበት ቤት 2000ብር ታስከፍላላቹህ😭 አይ ደህነት😭ወንድሞቼ የተሻለውን ስራ እግዚአብሔር ይስጣቹህ🤲🙏 እንድህ መተባበራቹህ ራሱ በቂ ነው ጀግኖች ናቹህ♥️
@nahoohadish3643
@nahoohadish3643 12 күн бұрын
Nice work maraki weg 👏👏👏🙏
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 12 күн бұрын
2,000? ወይኔ አምላኬ እርዳቸው
@Dagi-man
@Dagi-man 12 күн бұрын
ይች ናት ኢትዮጵያ እርኩስ የሆነች ሀገር ሌባና ነብሰገዳይ ብቻ ነው ፈታታታታ ብሎ የሚኖርባት
@Yonas.02sek
@Yonas.02sek 12 күн бұрын
እንዲረድ በድጋሜ አቅርባቸው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 12 күн бұрын
ይገርማል 600 ከባድ ነው እያዳዳቸው ውድ ነው ያሳዝናል
@JojoMarr
@JojoMarr 12 күн бұрын
አካውንት አውጣላቸውና ጀብሎ ቢጀምሩ
@user-mj3qt6xk5e
@user-mj3qt6xk5e 12 күн бұрын
ያረቢ አሏህ ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ
@Hawitube4201
@Hawitube4201 12 күн бұрын
አይዞቹ ነጌ ሌላ ቀን ነዉ ትልቅ ቦታ ትደርሰለቹ❤
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርክ
@sabasave6244
@sabasave6244 12 күн бұрын
አይዟቹ ልጆቸ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል በርቱ
@meskeremjara292
@meskeremjara292 12 күн бұрын
አከራዮች እግዚአብሔር ይፈርድባችኋል በዚህ በማይረባ ቤት ሁለት ሽህ ብር ማስከፈላችሁ ሳያንስ በጨለማ መብራት የላቸው ውሐ የላቸው ብድራት አትጡ መንግስት እንደዚህ አይነት ገብጋቦችን ተከታትሎ ተገቢውን ቅጣት መስጠት አለበት አይ የቤት ኪራይ ያሳዝናል።
@tadia7796
@tadia7796 12 күн бұрын
እግዞ አሁን ከናንተ ላይ አካውንት ፍቶ ብሎ የሚበላ እግዚአብሔር ይፍርድባቸው እንደዚ ጉዳቸውን ንገሩላችው በጣም ጎበዝና ፍቅር የሞላባቸው ነው ተባረኩ እመብርሃን ትድረስላችሁ
@user-xm4ex8gj4c
@user-xm4ex8gj4c 12 күн бұрын
gzaye በጣም አሪፍ ነው ግን ምሳ ብታግበዛቼው 🙄
@getayakalalene-tq4js
@getayakalalene-tq4js 12 күн бұрын
God Bless You marakiweg
@bintkadir4594
@bintkadir4594 12 күн бұрын
አያቹ ሃብታምና ድሃ ያረቢ😢 እናመስግን
@woine123
@woine123 12 күн бұрын
ወደ መጡበት ተመልሰው ሰርተው እራሳቸውን የሚችሉበት መንገድ ቢገኝ ይሻል ነበር::
@woine123
@woine123 12 күн бұрын
ለአንዱ 10 ፎቅ ስትሰጥ ለአንዱ ደሞ የውሃ እራት ስትሰጥ ሰምቼ እኮ ነው:: አልሰማሽም ? አድምጭው በበለፀገ አገር ውሃ ጠጥቶ ምግብ አርግልኝ ብሎ ፅልዮ ይተኛል::
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 күн бұрын
ግዝሽየ ተባረክ ወንድሜ እንዲህም ይኖራል ብለህ ስላሳየህን ያለንን እንድናመሰግን አረከን አላህ ከዚህ የተሻለ ያኑሮአቹህ ጎበዞች ናቹሁ
@MmMm-ec5ux
@MmMm-ec5ux 12 күн бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w 12 күн бұрын
እንደነዚህ አይነቶቹን እንቁዎች አስጎብኘን ሁሌም
@user-fe9gj9or3d
@user-fe9gj9or3d 12 күн бұрын
የኔ ሚስኪኖች
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 12 күн бұрын
ኧረፓስተሮኝ አይ ፔጤ😂😂😂😂😂😂የስራችሁንይስጣችሁከእነዚህወስዳችሁስትበሉ😢
@misganabere6115
@misganabere6115 12 күн бұрын
Zyasaznal😢
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 12 күн бұрын
ሚገርመው በዚህ ኑሮ ግን ኪራይ ከፍሎ መኖራቹ ለራሳቸው ያላቸው ቫልዩ ሚገርም ነው፡ አለባበሳቸው ራሱ ጸዳ ያሉ፡ በመጥፎ ስራ ካልተሰማሩ በጣም ደስሚሉ ናቸው። ተስማምተው መኖራቸው ራሱ ሚገርም ነው። ግን ትልቁ ብዙ ነገር መስራት ሚችል ነው ትንሹንኩዋን ሰርቶ ይገባል። ፈጣሪ ያስባቹ
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 12 күн бұрын
ጎበዝ ናቸሁ ለቤአ ሳይኦኑ ሳይለምኑ ሰርተሁ ማደራቸሁ ጎበዞች ናቸሁ ብናግዛቸሁ ጥሩ ነው ማገዝ ሚችል ኡሉ ያቅማችን እንርዳቸሁ
@user-bemin
@user-bemin 12 күн бұрын
አይ ህይወት እኮ በስማም እግዚአብሔር. ይጠብቃችው የእለት እንጀራችንን ስጠን አይደል የሚባለው ፆሎቱስ አይዟችው❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 12 күн бұрын
ሲያሳዝኑ ኡፍፍፍ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 12 күн бұрын
ይህም ቤት ህኖ ጭራሽ 200$ ብር 😡😰በነፃም ለመኖር ጉዳት ነው 😡ለእነዚህ ህፃናት ውሀ መብርት የሌለው እንዴት ይህን ያክል ብር ታስከፍላላችሁ ክፍ ስግብግቦች ናችሁ😡ፍግተው የስሩትን ምግብ እንኳን መብላት አይችሉም ምክንያቱም ስግብግብ ባለቤት ተወስዱባቸዋላችሁ😡 እነዚህን ልጆች በምንችለው እንርዳቸው
@user-en6ro5je5x
@user-en6ro5je5x 12 күн бұрын
ዉይ አጀት ይበላሉ 😥💔 ደግሞ ይተባበራሉ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu 12 күн бұрын
ጥሎብኝ ሰውን የማይንቅ ሰው ውስጤ ነው ክበርልኝ🙏🙏🙏
@senaitwelaa
@senaitwelaa 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ ዝቅተኛ ህይወት ያላቸውንም ስላስታዎስካቸው እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት
@birf3612
@birf3612 12 күн бұрын
ወንድሜ ትለያለህ 🎉 የሃብታምን ቤት እማ አሽቄዎች አሉ አይደል
@user-rr5hk9le5k
@user-rr5hk9le5k 12 күн бұрын
ጎበዝ በርታ አብይ ይቅረብ የምትሉ
@Oumselehadin
@Oumselehadin 12 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ የምር ጋዜጠኛዉ ፈጣሪ ይባርክህ😊
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 12 күн бұрын
ቸርች ከሰማይ ያውርድላቸው
🔴#ሰበር ዜና ሰኞ ግንቦት//26//2016//አ//ም//
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 423
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН
She’s Giving Birth in Class…?
00:21
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН
እርግብ በመሸጥ ሃብታም የሆነው ወጣት በአዲስ አበባ
31:59
Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Рет қаралды 40 М.
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН