ልጅ ካለውና ፍቺ ከፈፀመ ሰው ጋር የሚኖር የፍቅር ግንኙነት: 10 ልናውቃቸው የሚገቡን ነገሮች

  Рет қаралды 64,220

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

#ethiopia #ethiopianwomen #relationshiptips
ልጅ ካለውና ፍቺ ከፈፀመ ሰው ጋር የሚኖር የፍቅር ግንኙነት: 10 ልናውቃቸው የሚገቡን ነገሮች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on
Facebook: / or
Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 296
@teshomemekonnen6864
@teshomemekonnen6864 4 жыл бұрын
እኔ ልጅ ያላት ሴት በጣም ያስደስተኛል ምክንያቱም ልጅ ሳይወልዱ ጊዜአቸው የሚያልፍባቸው ሴቶች በጣም ያሳዝኑኛል ለምን ቢባል ልጅ ህይወት ነው በማናቸውም መስፈርት
@user-se1xm3ct8h
@user-se1xm3ct8h 4 жыл бұрын
እውነትብለሀል
@rukeyyusfe8603
@rukeyyusfe8603 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 4 жыл бұрын
👍👍
@teshomemekonnen6864
@teshomemekonnen6864 4 жыл бұрын
@@user-lb6sn1ek2o ለምንድነው ስም የሌለሽ አንችን የመሰለ ቆንጆ
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 4 жыл бұрын
@@teshomemekonnen6864 😂😂😂
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምርት ነው የሰውን ትልቁን ቁልፍና ጥያቄ ነው አንሰተሽ ያሰተማርሽው ይህንን ጉዳይ ማንም አያሰተምረውም ያየ ሰው ብቻ ነው ችግሩ ሚገባው
@alexgetb
@alexgetb 4 жыл бұрын
በቴሌቪዥን ፕሮግራ ም ቢተላለፍ ጥሩ ነው፡፡ ብዙ ተመልካች ሰለሚኖር
@dubaiuae1729
@dubaiuae1729 4 жыл бұрын
እኔም ያገባሁት ሁለት ልጅ ያለው ነው ግን አልሀምዱሊላህ ተከባብረን እኔም አክብሬው እሱም አክብሮኝ ነው እምንኖረው አግብቶ ፈታ አልፈታ ትርጉም የለውም ዋናው ነገር በመተሳሰብ መኖር ነው መከባበር ካለ ሁሉም ነገር ቀላል ነው
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
የኔውድ ሥወድሽ በውሥጥ ነይልኝ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 4 жыл бұрын
እኔም እደዛው ምንም ችግር የለውም የሱ ልጅ ለኔ ልጆች ወድም እህት ይሆናል ምንም ችግር የለውም ግን ቤተሰብ ጎደኛ ተይ ሲሉኝ ነበር ዋናው ግልፅነት ነው
@kalkidankalkidanyoutube6339
@kalkidankalkidanyoutube6339 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እደችነኝ በስደት ነው እምኖርወ ገና በፍቅር ወሰጥ ነን
@solomondemissie1225
@solomondemissie1225 4 жыл бұрын
ልጅ ያለውን ሰው አግብቶ ለመኖር ኃላፊነትንና ብቃትን ይጠይቃል:: እናትየዋን/አባትየውን ብቻ ሳይሆን ልጇንም/ልጁንም መውደድ መቻል አለበት :: ከዚያም አልፎ ተርፎ ልጁንም ልክ እንደራሱ አድርጎ ለማሳደግ ዝግጁ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ ::
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው ያቀረብሽው ያንቺም በራስ መተማመን ደስ ይላል በዚው አጋጣሚ ላንቺም ጥሩ ባል ያጋጥምሽ ልጅሽም ትደግልሽ
@girmarobi1103
@girmarobi1103 3 жыл бұрын
በእውነት ህይወትሽን ጭምር ስለሆነ የሚትገልጭው ትልቅ ክብር ለንቺ አለኝ
@bigfam4478
@bigfam4478 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ማር እኔ እራሱ አግብቶ የፈታ ነው ያገባሁት ሁሌዬም በጣም ይወዴኛል አልሀምዱሊላ
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 4 жыл бұрын
እናትነት መሆን ልጂ መውለዲ መታደል እነም ልጂ አለኝ የ 9 አመት ወዲ ልጂ አለኝ ከባለቤቴ ተለያይተናል ግን ልጂ ስላላኝ ደስተኛ ነኝ በጣ በዚሕ ምዲር አለኝ የምለው የምወደው ልጀ ነው
@user-se1xm3ct8h
@user-se1xm3ct8h 4 жыл бұрын
አያዝሽአላህያለውአይቅርም
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
አብሽሪ የኔውድ ግን ምክርሽ እፈልግ ነበር ቁጥሬ እልክልሻለሑ በውስጥ ነይ እሕቴ
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
መለያየት መፍትሄ ነውን ? አንቺ ልጅ ሰላለሽ ደሰተኛ ነሽ ልጅሸሰ ደሰተኛ ላይሆን ይችላል ምክንያቱም የአባትንም የናትንም ፍቅር ካላገኙ ሁሌም በጥያቄ ውሰጥ ይኖራሉ
@anchinayehualemu4195
@anchinayehualemu4195 3 жыл бұрын
እኔም
@mikiassolomon7669
@mikiassolomon7669 4 жыл бұрын
አብዛኛው የሚታወቅ ነገርና ከርእሱ ጋር ብዙም የማይገናኝ ሃሳብ ነው ያቀረብሽው ። ይልቅስ አግብታ የፈታችን ሴት ወይም ልጅ ያላትን ሴት ማግባት በትዳር ውስጥ ሊፈጽረው የሚችለውን አሉታዊና አወንታዊ ተፅእኖ ጥቅምና ጉዳቱን ብታቀርቢ ጥሩ አዳጭ ይኖራል ወይም ገንቢ ይሀናል ብየ አስባለሁን
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 4 жыл бұрын
አይ ዊንታ ከ14 ዐመት በዉሀላ ፈታሁኝ ወድያው ያረኩት ነገር እራሴን ለማረጋጋት ካዉንስሊንግ በሳምንት ሁለት ጊዜ እሄድ ነበር ልጆቼን ይዤ ቁጭ አልኩኝ ሌላ ግንኙነት ለጊዜው በፍፁም አላስብም ምክንያቱም ልጆች ትልቅ ፕሮጄክቶች ናቸው። እንዲሁም ከባዱ ነገር ለረዥም አመት የረሳሁትን ብቸኝነት መለማመድ ነበረ።ከሰው ጋር መቅረብ አልወድም ብቸኝነት ምርጫዬ ሆነ ከስራ እንደወጣሁ ግሮሰሪ የማላደርግ ከሆነ ቶሎ ቤት ገብቼ አንዳንድ ዝግጅት ካረኩኝ በዉሀላ ቶሎ እተኛለሁ የማቃቸዉን ሰዎች እራኩኝ የስጋ ዘመዶቼንም አላቀርብም ይገርምሻል ችግሬን የተረዳቺኝ እናቴ ብቻ ናት ኢትዮጵያ ነቀምት ከተማ እናቴ ቤት የትም ሳልሄድ አንድ ወር ተቀምጬ መጣሁኝ ልጆቹ በጣም ደስተኞች ናቸው ከእናታቸው ጋር ተናበን እያሳደግን ነው። ሽማግሌዎች ሊያስታርቁን ሞክረዋል እኛ ግን ፍቅራችን ተሟጦ አለቀ ።ግን ሌላ ግንኙነት ለመጀመር confidenceአጣሁኝ አቅም አነሰኝ risk መዉሰድ ፈራሁኝ።በቃ እንዲሁ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
አይዞህ ፈጣሪ አለ እኔም እበሳጫለሁ ግን አሁን ላይ ኩራቴ ነው ልጄ በቃ ስደት ቢለየንም እንገናኛለን አንድ ቀን
@user-oc5rw1om1f
@user-oc5rw1om1f 4 жыл бұрын
ሃይዞህ ወንድሜ አምላክ የምትካስባትን ይስጥህ አንተ በንፁ ልብህ ወደ ፈጣርህ ፀልይ
@user-uj7cw7ok7x
@user-uj7cw7ok7x 4 жыл бұрын
ማርትክክልነው
@jesusislord5480
@jesusislord5480 4 жыл бұрын
Amazing teaching!!! May God bless you!! Tebareki
@nigusssemulat7356
@nigusssemulat7356 4 жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@ghenetalem7913
@ghenetalem7913 4 жыл бұрын
እንደኔ ሃሳብ ሰው ከተፍታ ብሃላ ተሎ ብሎ ሌላ relationship ባይጀምር ጡሩ ነው,ጨርሳቹ ከጀመራቹ ደሞ የድሮ የበደላቹ ሰው እያስታወሳቹ አታ ለቃቅሱ ስለ ትናንት ስታለቅሱ የዛሪው ምርጥ ቀን enjoy ሳታደርጉት ያልፍል , Life is short የሚወዳቹ የምትወዱት ሰው ካገኛቹ ሁለታቹ if you have emotional intimacy Who cares ልጅ ቢኖረው or ቢኖራት እንድያውም ልጅ ያለው ሰው ሞር ሃላፊነት ያውቃል ብየ አምናለው!
@yohannesmolla4467
@yohannesmolla4467 4 жыл бұрын
WOW, GREAT ADVICE.
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ያነሳሺው እህት እናመስግናለን
@ketargenet5091
@ketargenet5091 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። አመሰግናለሁ።
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔየዋህ ደግነገርነሽ ደሥ ይለኛል አረ ልጆች ያለውም ቢሆንም አገባለሁ ጥሩሠው ብቻ ይሁንልኝ
@almightytube6536
@almightytube6536 4 жыл бұрын
Hi winti you're right it's amazing and am proud of you
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠሽን ልጅሽን ያሳድግልሽ መልካም ፍሬ ያድርግልሽ ባርቺ!!!
@user-bg7ig1hk8m
@user-bg7ig1hk8m 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርች ትምህርቶችሽ በጣም ሀሪፍ ናቸው
@Tg-pr7cz
@Tg-pr7cz 4 жыл бұрын
ጥሩ አርገሽ ነግረሽልናል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@user-dw7zl8ge8z
@user-dw7zl8ge8z 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ደሰ ያለኝ ምክርሸ እኔ በጣም የምወደው ባለቤቴን እግዚአብሔር ሰጠኝ 2 ቆንጆ ሴት ልጆች አሉኝ ደግሞ እግዚአብሔር ነሳኝ ማለት ሞተብኝ አሁን ሰውን መቅረብ በጣም እፈራለሁ አና 7 አመቴን ጨረሰኩ ግን የነገን እግዚአብሔር ያውቃል
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ
@yethailu8710
@yethailu8710 3 жыл бұрын
Ufff yeha yegezabher fekade naw balishi nager egezabher yemasegani
@adugnaalem
@adugnaalem 4 жыл бұрын
Thank you so much really you understand a little bit our issues
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 2 жыл бұрын
Great Set with golden heart
@astyasty8816
@astyasty8816 4 жыл бұрын
Thanks I'm so happy u are so strong women God bless you
@khaderebrahim2437
@khaderebrahim2437 4 жыл бұрын
wow its very good idea
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 4 жыл бұрын
Enamesegenalen yene qonjo arif temert new
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 4 жыл бұрын
እናመሰግናለንማረ በጣም የሚጠቅም ምክረነዉ💋🌺🌺🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺💋
@jesusislord409
@jesusislord409 4 жыл бұрын
የኔ ማር መልካም ትምህርት ነው ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ በርቺ
@janetkousa7052
@janetkousa7052 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነዉ
@user-eg5db5yf8r
@user-eg5db5yf8r 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እህት በርች
@meramhassen2672
@meramhassen2672 4 жыл бұрын
አላህ ያሣድግልሽ እኔም አለችኝ አልሃምዱሊላ ይህወት ይቀጥላል አለ ሄኖክ ድቁ ክክክክክክ
@user-kq1sy2pz6h
@user-kq1sy2pz6h 4 жыл бұрын
ክክክክእኔልጅየለኝምግንአግብቸነበርህይዎትይቀጥላልባሁኑእወልዳለሁባሉቢገኝ
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ 😳😳😳😁😁😁😁😁😁🙏🙏🙏
@user-kq1sy2pz6h
@user-kq1sy2pz6h 4 жыл бұрын
@@Filseta እውነቱነውእኮ
@user-dk1jp5lt6t
@user-dk1jp5lt6t 4 жыл бұрын
Well done.
@aregayashagrie5157
@aregayashagrie5157 3 жыл бұрын
I like your advise bc it touches my life...
@badgamers3458
@badgamers3458 3 жыл бұрын
Present aderaregsh des ylal...programun arif nw👍👍
@eeee6436
@eeee6436 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አለው
@tilahundemisse188
@tilahundemisse188 4 жыл бұрын
waw it's True
@zedzuzu5134
@zedzuzu5134 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ምክር ነው
@mamegela3151
@mamegela3151 Жыл бұрын
Thank you very much 🙏👍🥰
@user-mq4zj9po1w
@user-mq4zj9po1w 4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው እህቴ ተባረኪ
@mohamedzewdu1538
@mohamedzewdu1538 2 жыл бұрын
በጣም የምትገረሚና በጣም ችሎታ የታደልሽ ፍጥረት ነሽ ሁሉን ነገር ያሳለፍሽ ተመስይኝ አሽ።
@user-pp8wf4xn4m
@user-pp8wf4xn4m 7 ай бұрын
ተባረኪ ትክክለኛ የውስጤንና እወነታውን ስለገለጽሽልን እናመሰግናለን
@tigstfikru3454
@tigstfikru3454 Жыл бұрын
ተባረኪ የሚገርም ትምህርት
@user-lg6zg9ol5r
@user-lg6zg9ol5r 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@kalooshah8417
@kalooshah8417 3 жыл бұрын
ጎበዝ ደስየሚል ትምእርት ነው በርቺ ሜ ጀ
@mdmuhammad380
@mdmuhammad380 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔን ነገር ነው የገለፅሺልኝ ልጂ አለኝ ከባለቤቴ ጋ ተለያየን ድጋሜ ስህተት ውስጥ እንዳልገባ ተሰብስቤአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@mastewalabebe1725
@mastewalabebe1725 4 жыл бұрын
Wow.varegood.😘😘😘😘tank.you
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
በመጀመርያ ሚስት የባልየው ውባቱና ጌጡ ናት እንድህ ስል እንደ ዕቃ ወይም ቁስ ነገር ማላቴ ሳይሆን የነፍሱ ማጣፈጫው ናት የወጭ ማጋራት ሳይሆን ወጥታ ሳርታ ማግባቷ ራሱ ታጫማር ሞገሱ ናት ባናጋራችን ላይ ትውልዱ እንድቀጥል ልጆችን ወልዶ ኣሳድጎ ትልቁ ድርሻ የምወጡት እነሱ ናቸውና ትልቅ ክብር ኣለኝ ለሴቶች እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@khaderebrahim2437
@khaderebrahim2437 4 жыл бұрын
thanks I'm so happy u are so strong women
@senaitadhanom2184
@senaitadhanom2184 4 жыл бұрын
Waaaww lovely I like your messages
@alavea2289
@alavea2289 4 жыл бұрын
እህታችን በጣም ሀሪፍ ምክር ነው እኔም አግብቸ አንድ ልጅ አለኝ ግን ከፈታሁ በሃላ ማንንም ለመቅረብ አልቻልኩም ምክር ሀሪፍ ነው ይመችሽ
@birhanjommy
@birhanjommy 4 жыл бұрын
ጎሽ ዊንታ፣ አንቺ ቆንጆ ልጅ! ጥሩ ምክር ነው። የሚሰማ ጆሮ ካለ ብዙ ይጠቀማል
@user-ys9dw8zl3f
@user-ys9dw8zl3f 4 жыл бұрын
tenkyu mama
@tsegatelkesekesechtube2452
@tsegatelkesekesechtube2452 2 жыл бұрын
እኔ ስሜ ጥቅሙ ዱባለ ይባላል/ፀጋ ተልከሰከሰች በምለው ዩቱብ ፕሮግራም ላይ ብዙዎች ያውቁኛል/ የቀድሞው ትዳሬ አቁስሎ አድምቶኝ ያለፈ ታርክ ስላሌበት ቆስሎ የምውቅ ነው የሰው ቁስል የምያውቀው ስለዚህ ይህ ሀሳብ የእኔን ቁስል የምያክክ ሆኖ ስላገኘው በጣም ወድጀዋለው የዛሬው ምክሪሽ በጣም ተመችቶኛል ለእኔ ብቻ ብለሽ ያዘጋጀሽው ፕሮግራም ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ! በርች ! አንችም እኛን እንድህ እየመከርሽን የአንችን ትዳር ደግሞ ከመፈለግ ተስፋ አትቁረጭ የአንች የተባለው አንድ ቀን ይመጣልሻልና ጥሩ ባል ይግጠምሽ!
@user-qs2rb1kr8o
@user-qs2rb1kr8o Жыл бұрын
Wendime ayzok bert
@ytgthhgygtt8514
@ytgthhgygtt8514 4 жыл бұрын
የምር ተመችቶኛል እናመሠግናለን 😘😘🙏
@teshomeaynalem3245
@teshomeaynalem3245 6 ай бұрын
በእውነት በዚህ ዘመን ከእድሜሽ በላይ የበሰልሽ ሴት በመሆንሽ በዚህ እምቅ ችሎታሽ በርቺ ግልፅነትና ቅንነት በጠፋበት ዘመን እንደ አንቺ ያሉ ቅን ልብ ያላቸው ብዙ ያስፈልጉናልና በርቺ በርቺ
@user-zs9dm1gw9z
@user-zs9dm1gw9z 4 жыл бұрын
ዛሬስ የኔን ሂዎት ነው ያወራሽልኝ ልጅሽን ያሳድግልሽ አስተማሪ ምክር ነው አመሰግናለሁ።
@gimmygetaneh9693
@gimmygetaneh9693 4 жыл бұрын
yanchy malet
@sintayehuabedla8592
@sintayehuabedla8592 4 жыл бұрын
temechetognale rasene asayeteshegnal thanks
@bitaniyabegashaw6281
@bitaniyabegashaw6281 4 жыл бұрын
Yene konjo 1nesh tebareki selamsh yibza wintanye
@eliasdesta52
@eliasdesta52 3 жыл бұрын
Very well said. Happened to find you while I was searching the current Ethiopian news. Living overseas as a single father of two teenagers, I may say I could relate to the subject very well. I am overly cautious I should add. Life has its own misgiving and advantages too. I would think I have made a better life for my children and myself and learn to navigate life with more self awareness than before. It is a different life but I love it. Very well thought out perspective.
@fousiyafousi1917
@fousiyafousi1917 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ተባረኪ
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በፊልሙም ግፊበት
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ቆጆ
@user-oc5rw1om1f
@user-oc5rw1om1f 4 жыл бұрын
የኔ ውድ በመጀመሪያ አምላክ ልጅሽ ያሳድግልሽ እኔም የ3አመት ልጅ አለችኝ አምላክ ይመስገን ከልጄ አባት ጋር ተለያይተናል በአሁን ሰዓት የ2 ልጆች አባት ጋር በፍቅር 2አመት ሆነኝ እንድንጋባ ይጠይቀኛል ግን አልወሰንኩም ሁለታችንም ልጆች ስላሉን በጣም ደስተኛ ነኝ ስለምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርችልኝ
@asteryesuf6879
@asteryesuf6879 4 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ ይህ የብዙ ሰዋች ችግር ነው እግዚአብሔር ለሁም ሰው ጥሩ ዕድ ይግጠማቸው ሂይወት ሁሉም ይቀጥላል ተሰፍ አትቁረጡ እናመሰግናለን ውዲ
@burteworkuu4328
@burteworkuu4328 3 жыл бұрын
Teru mikiri newu thanks
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Good job
@liyaglory3472
@liyaglory3472 4 жыл бұрын
wowww yene konjo wintana arif timhert nw
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ትምሕርት ነው በርች ደሥ ትያለሽ እኔም እዳንች አንድ ልጅ አለችኝ ይሔው ፈርቸ እሥካሑን አላገባሑም ባ15 አመቴ ነው የወለድኩት በቤተሠብ ነው የተዳርኩት ባልተቤቴን አልወደውም ከሆነ ጊዜ በሐላ የሆነ ልጅ ጋ ተዋውቄ ነበር እዚሕ ሳውድ አረቢያ ጎን እሡም በጣም ጎዳኝ አሑን ግን ሠውን ማመን አቃኝ ሑሉም ሠው እደዛው ይመሥለኛል በጣም ከባድ ነው
@zlove9928
@zlove9928 4 жыл бұрын
እኔ ልጅ አለኝ 5 አመት ካባቱጋር ተለያይተናል እድ ቀንም ግን የበታችነት ተሰምቶኝ አያውቅም የምግልገውንም እደማገኝ እርግጠኛ እደሆኩ ነውየሚሰማኝ ልጅም ስላለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ማንም ሠው ሂውትን የጅምራ ካልሆነ ይቁረጣል አለቀ በራስ መተማምን ሊኖረን ይገባል
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
ማሻላ እሕቴ እኔም እዳቺ ነኝ አላሕ ያሣድግልን
@eleniabate4741
@eleniabate4741 3 жыл бұрын
Be tidare be bizum neger destegna adelehum gena 21 amet lay new lej yewolednew eskemeche eyemagete endemichle alakim le fichi degmo leje ye abat fikir enadayata bicha bye nw talehut yale desta
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 жыл бұрын
እኔም የ11አመት ልጅ አለችኝ እኩል ነን እኔም ከቤተሠብ ጋር ነው የማሳድጋት ከሱጋ ተለያይተን ከሀገር ተሠደድኩ በስደት 8 አመት ሆነኝ ለመሄድ የምጓጓው ለልጄ ነው ስለ ወንዶች አላስብም በ17 አመቴ ነው የወለድኩት በዛን ጊዜ በባሌ ውስጤ በጣም ስላዘነ ነው ስደት ለኔ መደበቂያዬ ነው
@hayet5666
@hayet5666 3 жыл бұрын
ጡሩትምህርትነውየኔውዱ።
@kanamaia8822
@kanamaia8822 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እሺ
@solomontuem5793
@solomontuem5793 4 жыл бұрын
You are best
@samrawitteferi4862
@samrawitteferi4862 4 жыл бұрын
Betam astmari nesh betamm Balye ye 3 lejoch abat nber sengenaing Emwdew sew new tegabtnal Enam yechalal eyalkuu new
@kebebushgirma6595
@kebebushgirma6595 Жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ ኑርልኝ❤❤
@hlove1933
@hlove1933 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነሽ
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@jameelaj1838
@jameelaj1838 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርች የኔ ብጤ ቀጮ ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይጠብቅልሽ so በርችልን
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Amesegnalehu
@lemlemabraham2150
@lemlemabraham2150 4 жыл бұрын
My love I like et good job
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 4 жыл бұрын
Hey yena wed, betam terw meker nw abeso le ena enam ye 5 amete leje alechegn gin lala wende mekereb eferalhu betam enamesegenalen
@linaabebe4011
@linaabebe4011 4 жыл бұрын
Yane marr tebareki dess yemil hasab new yakerebshiwu.berchi ketiyibet
@TheFhdude
@TheFhdude 4 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ልጅሽ እኔን በጣም ነው የምትቀበለኝ። ልጅ በማጫወት ጎበዝ ነኝ። ሁሉን ነገር ሳየው ያንቺና የእኔ ኮከባችን ሳይገጥም አይቀርም። 😂
@user-pu7nv5fz8s
@user-pu7nv5fz8s 4 жыл бұрын
ነገር በደላላ😂😂
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
ደሞቆጆናት ሞክር ይቅናክ🙏
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 4 жыл бұрын
ለሞጉዚት ነዋ የምታስፈልገው
@elshaddaitube
@elshaddaitube 3 жыл бұрын
ሁሉም ተጎዳሁ ይላል ጎጂው ማን ነው? በርቺ በደንብ አንብበሻል የሕይወት ልምድሽን ተጠቅመሽ ጥሩ ምክር ነው
@sarharbeegg
@sarharbeegg 6 ай бұрын
እውነት ነው ዊንተዬ በጣም አድነቂሽ ነኝ
@frdosi2312
@frdosi2312 4 жыл бұрын
Enas zare new wedezi chal yemetahut arif new
@gimmygetaneh9693
@gimmygetaneh9693 4 жыл бұрын
well tru aestemary nesh konjo nesh lmin fetsh
@muyacollege3085
@muyacollege3085 4 жыл бұрын
good
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 жыл бұрын
Anchi endemtyew aydelem. Wenetaw betam kebad new.
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትምህርት ሰጪ ነው እራሴን እንድመረምር አደረግሽኝ
@user-tv5wx7zz6x
@user-tv5wx7zz6x 4 жыл бұрын
ቆንጅት ጥሩ ምክር ነው
@efremabegazyimer4586
@efremabegazyimer4586 4 жыл бұрын
lovely
@sofiaseid6351
@sofiaseid6351 4 жыл бұрын
ትክክል
@hiwigebre6475
@hiwigebre6475 4 жыл бұрын
Hey Girl, i am proud of you being a single mom. Keep it up ...... please move on and have someone who can be a good dad for your daughter and husband for you. Best of Luck my dear !!!! .......really appreciate your confidence Kissssss
@user-rh1rs9ph4l
@user-rh1rs9ph4l 4 жыл бұрын
😂😂😂
@Abdulla-nf5jx
@Abdulla-nf5jx 4 жыл бұрын
አመሠገነለውልጅሽአለህያሣድልሽ የኔህይወትያወራሽውእኔምአንድልጅአለኝ አልሀምዱሊላ
@pcpc237
@pcpc237 4 жыл бұрын
Berchi des mil aydiya new ljshn egziabher yasadglsh❤
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 4 жыл бұрын
አሪፍነው እህት
@alembirhanu4753
@alembirhanu4753 3 жыл бұрын
mekeresh betam atractev new keteyebet
አፍቅረን መቅረብ ለፈራን ሰዎች 10 ዘዴዎች
19:19
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 27 МЛН
7 መርዛማ ሰዎችን የምናውቅባቸው መንገዶች
14:08
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
16:57
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 691 М.
ሴት ለምንድነው አልጋ ላይ ባልዋን እቢ እምትለው
1:15:59
🛑 5ቱ የፍቺ ምክንያቶች || በአማካሪ አብነት አዩ #ethiopia #ትዳር #ፍቺ
9:11
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,5 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 48 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,8 МЛН
Creeper HEAD Fish Tank
0:26
RAWWFishing
Рет қаралды 9 МЛН