ልጅ መልስ ሰጠ! እናቴን አልጥልም ቤቷም አይሸጥም! Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

  Рет қаралды 257,810

EthioInfo

EthioInfo

3 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 2 200
@tigetad5649
@tigetad5649 3 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ በሚድያ መውጣቱ በጣም ጥሩ ነው የብዙ ህዝብ ህይወት ነው የተበላሸው የመሬት ተምቶች አሉ ህዝብ በደንብ ይንቃ ::
@mereyamiyebutakabirara8221
@mereyamiyebutakabirara8221 3 жыл бұрын
ትክክክል
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
100%
@abrehetgebremichael3750
@abrehetgebremichael3750 2 жыл бұрын
Q00
@umpuae3155
@umpuae3155 2 жыл бұрын
እውነት እዃን ሠማነው
@michaelgebrehiwet38
@michaelgebrehiwet38 2 жыл бұрын
wqq
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
በእናት እና ልጅ መሀል ሰው ገብቶ ነው ሰላም የነሳቸው ሰላሙን ይስጣቹ🙏🙏🙏🙏ፈጣሬ🙏🙏🙏🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
እውነት ነው ስው መካከላቸው ገብቶል
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 3 жыл бұрын
እውነትነው በኔቤተሰብ ይቼዋለሁ ላይጠቅሙ ሚበጠብጡአሉ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 3 жыл бұрын
አሜን ቸሩ መድሀኒአለም ፍቅራቸውን ይመልሰው እናትናልጂ እናትየው አልተረዱትም
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 3 жыл бұрын
@@naeemhnaeemh9005 አለ እረ ያልበላውን የሚያክ
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
@@naeemhnaeemh9005 በትክክል እኔም በበተሰቦቼ የደረሰ ታሬክ ነው ወድሜ ሀብት ነበረው እና አጣልተው ከእቤት አውጥተውት የናቴ ዘመዶች ወድሜን ድረውት እናት አባቴ ለዛውም የመጀመሬያ ልጆቸው ደም እባ አልቅሰው ግን ሀብቱ ሲያልቅ ሜዳ ሲወድቅ ተመልሶ መጣ😭😭😭😭😭😭😭😭።
@fffdyh5303
@fffdyh5303 3 жыл бұрын
ልጃቸው በጣም ጉበዝ ነው እናትየውን።ሊያታላቸው የሚፋልግ ስው አለ የዋህ በሙሁናቸው ለማንኛውም እውነቱን ስላወቅን ደስ ብሉናል
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ሰው ነው የሐገር ጠባቂ አንደበተ ርቱዕ እግዜር ያክብርህ መጥተህ ይህንን ማብራርያ መስጠቱ በራሱ ማንነቱን ይገልፃል 100% ትክክል ነው።
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ትክክክል ወላሂ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
ትክክል ጨዋ ስው ነው
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 2 жыл бұрын
Pray God will give u peace!!!
@user-jq3hc6ul2f
@user-jq3hc6ul2f 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ፕሮግራም ነው። እናት እና ልጅ ተስማምተው ማየት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ። ገንዘብ አላቂ ጠፊ ነው።
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 3 жыл бұрын
Betam
@menberemekonnen4371
@menberemekonnen4371 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስምንተኛው ሺ
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 3 жыл бұрын
@@menberemekonnen4371 betam ygermal eko
@addisengeda4194
@addisengeda4194 3 жыл бұрын
በትክክል
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Enatun kelijachew netilew genzebachewin lebelu tezegajitew lebelu new. Ayzoh
@c.l.a7272
@c.l.a7272 3 жыл бұрын
አውነቱን ነው ልጅ እያለ ለምድ ነው ባዳ እሚበላው ልጁ እውነቱን ነው በጣም ጨዋ ሰው ነው እሳቸውስ አይደብራቸውም ልጃቸው እያለ ለባዳ ሲያበሉ በየበረሀው ሲከራተት ኖሮ ሰለ እውነት እንቁም
@badernawaf3351
@badernawaf3351 3 жыл бұрын
Lelalew besetu lezawme lege sebesebew lemeyasadegu enate kereto abatume yeserute alenoreubete
@ameco952
@ameco952 3 жыл бұрын
ጨካኝ እናት ናቸው ወይ የሚያባብል ወዳጅ ይኖራቸው ይሆናል ወዳጅየው እያባበለ ሊወርሳቸው ነው እረ ጥፉተኛ ነች ይቅርታ መጠየቅ አለባት
@ameco952
@ameco952 3 жыл бұрын
እውነተኛ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Betam deg kemehonachew yetenesa yasadegachewin lijoch enderasachew new yemeyayut besu bekul esum tikikil new manim tifat yelewim.
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
በትክክል ወላሂ
@user-lh9kp5ix2t
@user-lh9kp5ix2t 3 жыл бұрын
ልጁ አስተዋይ አርቆ አሳቢ ነው አንዳንድ እናቶች ሲበዛ ራስ ወዳዶች ናቸው እኔ በልጃቸው ሐሳብ እና መንገድ እስማማለሁ
@sabasorsa6889
@sabasorsa6889 3 жыл бұрын
ጀግናነህ የእናትን ክፋት የሚያቀው እራሱ ባለቤቱ ነው ሀይዞህ ወድሜ ላተ ግን ፈጣሪ አለ
@selamselamymaryamlij111
@selamselamymaryamlij111 3 жыл бұрын
ሴት ለመፍርድ እንቸኩላለን ወንድልጅ በማስተዋል ነው ሁሉን ነገር የሚያርገው ልጃቸው ጀግና ነው እራሱን ይጠብቅ ከሴሬኞች
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 жыл бұрын
የወንድና የሴት ጉዳይ አይደለም የአመለካከት እንጂ
@shewaalemu8663
@shewaalemu8663 3 жыл бұрын
እናቱን ሰው ይመስለኛል እንደዚህ ያደረጋቸው ልጁ ግን ንግግሩ ብቻ ያረካል ተባረክ አቦ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 жыл бұрын
አዎ ተምቾች ናቸው
@Orange06909
@Orange06909 3 жыл бұрын
የእውነት አምላኩ ይጠብቀዋል
@genentteshome412
@genentteshome412 3 жыл бұрын
@@shewaalemu8663 በጣም በመሃል ሰው አለ እሱንም እዳያጠቁት ጥቅማቸው ስቀራባቸው። ፈጣራ ይጠብቀው
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ ለሚበላን አፈር በማታለል የስንቱን ንብረት ተነጥቋል ወንድሜ ተባረክ ልክ ነህ ሰንት ክፉ አለ የገዛ ዘመድድም አይተኛም
@littlej2909
@littlej2909 3 жыл бұрын
አንተን እንዲጠሉ እንዳትግባቡ በደንብ ነው ያስደገሙባቺሁ ባለህ እምነት አስፈታው ምንም መደባበቅ ማለባበስ አያስፈልግም የሳቸውንም ህሊና ፈጣሪ የሰመልስ ወደው አልጠሉህም በርትተህ ጸልይ የናት ፍቅር አተህ ኖረሀል ፈጣሪ እናትን የምተካ በትዳር አቻ ይካስህ
@rozaroza118
@rozaroza118 3 жыл бұрын
እናት የጨከነችበት ዘመን ደረስን አይዞን ወንድሜ
@simegntadege5650
@simegntadege5650 Жыл бұрын
ዝም በል ሳይገባህ ደፋር
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 3 жыл бұрын
ይገርማችኇል እናት እንዲህ አታደርግም አትበሉ እኔ የማውቀው ዘግናኝ ድርጊትን ያደረጉ እናት አውቃለሁ እናም አምላክ ፍርዱን ይስጣቸው ለሁሉም ክፉ ሰዎች::
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
እኔም ኣቃለው
@gebregeber1076
@gebregeber1076 2 жыл бұрын
ተወዳዳሪ የሌላት ይች ክፉ ነች እጇ በወንጀል የተጨማለቀ ነው
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 3 жыл бұрын
~ ከናቱ ጋር አብረሽ አቅርቢልን መሲ !!
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 3 жыл бұрын
No way we don't want another argument. Let them finish with family and let us know the results.
@rozaloverozalove3770
@rozaloverozalove3770 3 жыл бұрын
Ewnat new abre yekrebu telat aynu yetfa
@user-pz4ji4re6l
@user-pz4ji4re6l 3 жыл бұрын
No way it's not good
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 жыл бұрын
አያስፈልግም በቤተሰብ እንፈታለን ብሏል አሬጊትዋን ስው አሳስቷቸው ነው እንጂ ለሀገር ሂወቱን ሊሰጥ የሄደ ሰው በእናቱ ይጨናል ብየ አላስብም እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላቸው
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው መሲ የሰራሽው ሁለቱንም ማቅረብሽ አሪፍ ነው ለፈራጅም አሪፍ ነው
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል በጣም
@mestawetmulat9130
@mestawetmulat9130 3 жыл бұрын
መሰረት ይአሁኑ ሆንዋል ውደፊት ግን ሁለቱንም ወገን ማወቅ ይቅደም ለስራችሁም ጥራት በጣም ስተት ሰራችሁ ግን ብዙ ደስ እሚል ስራ ተሰርትዋል ወደፊት ተማሩበት
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
ማማየሰብስክራይብአርጊኘ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ መሲ እውነቱ እንዲህ ሲወጣ መልካም ነው ግን ትልቅ ትምህርቶች ወስደንበታል ኢትዮጵያ ህዝብ ስውንና ስውን ማጣላት ማራረቅ ጠቃሚ አይደለም ለዚህም ነው እውን ኢትዮጵያ የሀይማኖት አገር ነው?? ከሆነስ ስውን ማስማማት መተባበርን በመልካም ምነው ፈራነው
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 3 жыл бұрын
መፍረድ አይቻል ሁለቱም ግራ የሚያጋቡ ልጁ አልከሰስኩም አለ ስላሴበይፍረድ ብለው እደዛ አልቅሰው ሆሆሆሆ ፍርዱ አምላክ ይፍረድ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
ልጅየውን አለማመን ይከብዳል አንዳንድ እናቶች ለበላተኛ ይጋለጣሉ ስንት እህቶቻችን በአረብ ሀገር ሰርተው ያፈሩትን የተበሉ አሉ ፈጣሪ ከበላተኛ ይሰውረን
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n 3 жыл бұрын
ይህ ሰዉ እየዋሸ አደለም ምክንያቱም ሀገርን ሚያህል ነገር ሚጠብቅ ጀግና እናቱን እንዲህ ያረጋል ብዬ አላስብም እናትየዉ ሰዉ እየሸወዳቸዉ ይመስለኛል እንጂ እሱ ወታደር ነዉ ከራሱ አልፎ የሰዎችን እናት ለመጠበቅ በበረሀ ሚቃጠል ነዉ የሆነ ነገር አለ በእናትና ልጅ መሀል እግዚሃብሔር ይፍታዉ እናተዉስ የገባዉን ሴጣን ስላሴ ይሰርላቹ
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 3 жыл бұрын
እኔ ከእናትዬው ይልቅ ልጃቸውን ነው ያመንኩት እናቱ የሰው ነገር የሚሰሙ ይመስላል ልጃቸው ሁሉን በማስተዋል የሚያደርግ ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ሰላም ያውርድ ለሁሉም
@ethiopia5567
@ethiopia5567 3 жыл бұрын
በጣም ልጁ ትክክል ነዉ
@asterbekel8656
@asterbekel8656 3 жыл бұрын
Yes you are right
@tigistmera323
@tigistmera323 3 жыл бұрын
Ewnatshin new
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z 3 жыл бұрын
እኔም ብያለሁ ልጂ እንቱን አይጠላም እናቲቱ ስው አለ ከሗላዋ የስውሪ ይስማሉ ይመስለኛል አሁንም ወደልጃቸው ይመለስሱ
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Betam enem biyaskeyimut new enji endih aychekinim biyalew,,,betam yasazinal
@tgyibatube64
@tgyibatube64 3 жыл бұрын
በናትና ልጅ ማህል ገብታችሁ ያበጣበጣችሁ ሰወች የስራችሁን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@genentteshome412
@genentteshome412 3 жыл бұрын
እውነት አሜን ይፊራድባቸው ያበጣብጣሉ
@MimiEngida
@MimiEngida 3 жыл бұрын
በጣም አዝኜ ነበር እንዴት እናቱን እንዲህ ያደርጋል ብዬ፤ አሁን እውንቱን ካንተ ስለስማው ደስ በሎኛል እግዚአብሄር ይባርክህ
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው
@rutsweet8658
@rutsweet8658 3 жыл бұрын
አንዳድ እናቶች በሚዲያ ወጠው ሲያለቅሱ እውነት ይመስላሉ ።ወንድሜ አንተር እረዳሀለው ።የኔም ታሪካ አንተጋ አለ ሁሉን እናቶች አንድ አይደሉም ። አንተ ትክክል ነህ ።
@helenkonjo5315
@helenkonjo5315 3 жыл бұрын
Batekekel hulum enat 1 Adalum Yanan gude betay Endez Ayenat enat all new meteyew
@rutsweet8658
@rutsweet8658 3 жыл бұрын
@@helenkonjo5315 በጣም የናት ገበና ወደውጭ አይወጣም እንጂ ሆድ ይፍጀው ነው ሚባለው የደረሰበት ያውቃልጰ።ቀርበው በሚዲያ ሲያለቅሱ አልቅሰው ሰው ያስለቅሳሉ ።የተባረኩ እናቶችም አሉ
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
@@helenkonjo5315 Demergn Ehita💐👏Enam Edmershalu🙏
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
@@rutsweet8658 Demerign Ehita💐👏Enam Edmershalu🙏
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 жыл бұрын
Rut ትክክል
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ምንም ቢሆን እናት መተኪያ የላትም እራስህን ጠብቅ ጠላት አይተኛም 🙏🙏
@haniregasa1188
@haniregasa1188 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወንድማችን አይዞህ አምነንሀል በርግጠኝነት እናትህ ተመክረው ነው ፈጣሪ ይይላቸው።
@user-ud2ns9ej7y
@user-ud2ns9ej7y 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ እውነት ካንጀት ስው ነው አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ በብዙ ቤት ያለ ታሪክ ነው
@tensaibelete2537
@tensaibelete2537 3 жыл бұрын
ተባረክ # አናቱን አየጎዳ ሳይሆን ከውድቀት አየ ጠበቃቸው ነው # bro , you really a brave soldier ! You did a very good job !
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
አጀቴን ነዉ የበላዉ እኔ ከቅድሙም የናትዬዉ ንግግር አልተዋጠልኝም ይወርሰኛል ይላሉ ደግሞስ ባባቱ ቦታ ይገበዋል
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 жыл бұрын
መሲ ተባረኪ ወንድማችን እኔ በጣም ኮርቸብሀለው ጥሩ ስነምግባር ያለህ ነህ
@marumekonnen5605
@marumekonnen5605 2 жыл бұрын
ውድ፣ወንድሜ፣ጌትነት፣ገብሬ!እግዚአብሔር፣እድሜና፣ጤናን፣ያድልህ።ችግርህን፣የሚረዳ፣የዘመድም፣ሆነ፣ወዳጅ፣ተቆርቋሪ፣አዳማጭ፣አያሳጣህ።የእውነተኛው፣ፈራጅ፣አምላክ፣ከፊትህ፣ይቁም።በውጭም፣ሆነ፣በአገር፣ውስጥ፣ላላችሁ፣ብለህ፣ያልከው፣ማሳሰቢያ፣እርግጠኛ፣ነኝ፣ከብዙወቻችን፣ጋ፣ደርሷል።እውነት፣ነው፣እኔንም፣ይመለከታል፣እና፣አመሰግናለሁ።እርቄ፣በመኖሬ፣እጣ፣ፋንታው፣ገጥሞኛል።አንተን፣መኩሪያ፣ልጃቸውን፣ለማቃቃር፣እርኩስ፣መ...ንም፣ሊጠቀሙ፣ይችላሉ፣እነዚይ፣የሰውን፣ንብረት፣የሚአድኑ፣ጅኒዎች።አሁን፣የፍልሰታ፣ጾም፣ነው፣እማማን፣ወደልቦናቸው፣ይመልሳቸው፣እና፣ወይኔ፣ልጀ፣ብለው፣የሚአጸጽታቸው፣እና፣ከእውነተኛው፣የእናትነታቸው፣ፍቅር፣ጋ፣ያገናኝህ፣ዘንድ፣ልመናየና፣ጸሎቴ፣ነው።ፈጣሪ፣ከአንተ፣ጋ፣ይሁን።
@user-pz4ji4re6l
@user-pz4ji4re6l 3 жыл бұрын
እናትየው በሉ ተብለው እንደነበር ያስታውቃል ለማንኞውም ወንድሜ አስተዋይ ነህ ጌታ የባርክህ ሰላም ፍጠር ደስ እንዳይላቸው ተምቾቹ ግበዝ ነህ ምንም ቢሆን መከለከያ አይደለህ በርታ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ይሄን መስማት በጣም ይከብዳል በእናትና ልጅ መሐል የሚገቡ ስዎችን ቅዱስ ገብረኤል በስይፉ ይግባበት
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 3 жыл бұрын
በየ ቤቱ አለ
@saraalsara7093
@saraalsara7093 3 жыл бұрын
አሜን
@j6j6j62
@j6j6j62 3 жыл бұрын
ሴቴቱ በቦታ ያበድ ናቸው አምላክ ይፈውሳቸው
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 3 жыл бұрын
አሜን
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Amen Yegebabet
@behemoteunited2957
@behemoteunited2957 3 жыл бұрын
እውነትህን ወንድሜ ሰው ቤት ገብተው የሚበጠብጡ ብዙ ሰዎች አሉ ጠላት ድብን ይበል !!!!
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእነይህንአሲዶች
@zenatmahmood7453
@zenatmahmood7453 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@edilmengesha5453
@edilmengesha5453 2 жыл бұрын
ስነስርዓቱ ደስ ሲል፡ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
@habeebah1073
@habeebah1073 3 жыл бұрын
እውነትና ፀሀይ ተሸሽገው አይቀሩም አይዞህ ወንድሜ ግልጽነትህ ደስ ይላል
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 3 жыл бұрын
አዝኜብህ ነበር እውነቱን ስለተናገርክ እናመሰግናለን መሲ ሀቅ ይውጣሽ
@yafetabel2474
@yafetabel2474 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ መስየ ምርጥ ልጅ።
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብአርገኘ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
EwENTBELHE👍
@yoditaga8381
@yoditaga8381 3 жыл бұрын
God bless you brother 🙏 keep doing right
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 жыл бұрын
ምንዓይነት ሰው ነው።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ምንዓልባት በጎን ያሉሰዎች አንዳንድ ሱስ ያለባቸውን ነገር እየሰጡ ሴትዮዋን ሊታልሉ ይችላሉ
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ አስተዋይ ሰው ነህ እውነት ያለው አተጋር ነው ተባረክ
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የአንተ አይነት ልጆች ያብዛ እናትህ በትክክል የምነግርህ የአእምሮ በሽታ አለባቸው የአንተ መከራ ወደፊትም ቢሆን የሚቀጥል ነው። ብርታቱን ጽናቱን ይስጥህ አንተ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ መኩሪያችን ነክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ። አሁንም እንደምትለው በክብር አኑራቸው እንደምትለውም ይቅርታ አድርግላቸው ዘመዶችም ቢሆን ይቅርታ ጠይቀው መንከባከብ ካሉበት ችግር የማውጫ ብቸኛው መፍትሔ ነው
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 3 жыл бұрын
እውነት ነው ከመሞታቸው በፊት መስመር መያዝ አለበት ሴትዬዋ ቢሞቱ እኮ ያ ሁሉ ቤተሰብ ለልጅዬው አያቀምሱትም ::
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 3 жыл бұрын
አወበሂወትሣለችነውማሸነፍ
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 3 жыл бұрын
እናቴ በጣም ነው ምትጠላኝ ያልከውን በጣም እረዳሀለው ምክንያቱም ብዙ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስለማውቅ 💔ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር መሀላችሁ የገባውን ክፉ መንፈስ ያስወጣ
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
ትክክል የምናቅ እናቃለን ብንናገር ማን ያምነናል ብለን ዝም አልን ደሞስ የራስ ጉድ ለማን ይነገራል
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
እረ አሉ ቤቱ ይቁጠርው
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
ትክክል
@nijatyna7012
@nijatyna7012 2 жыл бұрын
Awo ewentun new
@yonas9945
@yonas9945 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ እናቶች አሉ !
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
"የእናትን ክፋትና የደመናን ውሃ ጥማት ሰው አይረዳውም "ይባላል እግዚአብሄር ይባርክህ::
@simegntadege5650
@simegntadege5650 Жыл бұрын
ደፋር አንች ሰው አይደለሽም ትረት ታውቂያለሽ ዝም በይ ……አንችን በሉ መራቂ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
እውነት ነው
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 10 ай бұрын
ማር ደናነሽ
@rahelyalew158
@rahelyalew158 3 жыл бұрын
መጣም ይገርማል ምን አይነት ዘመን ነው እውነቱ መውጣቱ በጣም አሪፍ ከእናቱ ይልቅ ልጂየው እውነት አለው ።
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 3 жыл бұрын
እሰይ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በእናንተ አድሮ ይሄን ስራ ስለሰራ ..እናትና ልጅ በፍቅር ያኑራችሁ ከአሁን በሁዋላ !!
@user-cr7dr6ng7n
@user-cr7dr6ng7n 3 жыл бұрын
ኦፍፍፍ አስለቀሰኝ እውነት እንዳንዴ እናቶች በማወቅም ይሁን ባለ ማውቅ ብዙ ስህተቶችን ይሰራሉ ፈጣሪ ሆይ ልብ ይስጠልን ለእናቶቻችን
@workalemmera7080
@workalemmera7080 3 жыл бұрын
ፈራጅ ፈጣሪ ነው ሰትዮዋ ግን ከልጃቸው በላይ ማንን ነው የሚያምኑት ልጁ በጣም እውነት አለው እናት የልጃን ገመና ሚዲያላይ ማውጣት በጣም ነውር ነውእግዛብሄር ልቦና ይስጠን እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
@mariemmerem176
@mariemmerem176 3 жыл бұрын
እንኳን እውነታውን አወቅን በጣም ከባድ ነው አላህ ያስታርቃችሁ እናትና ልጅ
@user-km9dn9ek1v
@user-km9dn9ek1v 3 жыл бұрын
እኔ ሰውየን በደንብ ነው ያመንኩት አንዳንድ እናቶች በጣም ይታለላሉ ይመስለኛል ካለ መማር
@melukongio5148
@melukongio5148 3 жыл бұрын
አዎ ሳያውቁ ይታለላሉ እናቶች
@user-vw5bv3hd6g
@user-vw5bv3hd6g 3 жыл бұрын
በትክክል አሉ እጅ በደብ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 3 жыл бұрын
እናቶች ላሳደጉት ልጅ ያዳላሉእኛም ቤት ደርሶብናል
@zehara605
@zehara605 3 жыл бұрын
ዴምሪኝ ወዴ
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
ካለመማር ብቻ አይደለም ገንዘብ ስለሚወዱ ነው እንጂ እቺኛዋም በደንብ ነው አውሬ እንደሆነች ሚያስታውቀው እኔ እናትየው የተናገረች ጊዜ ይህንን ብያለሁ ሾካካ ነገር ናት
@amakelechgebrehiwotashagre2204
@amakelechgebrehiwotashagre2204 3 жыл бұрын
ይሕ ሰው ከእሱ አላውቅምና እናቱን ጸበል ወስዶ ይሕንን እርኩስ መንፈስ ያላቃቸው እናቱ በመንፈስ ተተብትበዋልልልልል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 жыл бұрын
ትክክል
@munamuna8297
@munamuna8297 3 жыл бұрын
በትክክልልልልልል
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
አናትየው መርቅና ነው 😂
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 3 жыл бұрын
@@user-nw8lc2br8j ክክክክክክክክክአይኮሜቶች
@lilyayelechwenedemu143
@lilyayelechwenedemu143 3 жыл бұрын
በእውነት እኔ መጀመሪያ የሰማሁት ቀን ከሁለቱም ወገን ቢጣራ ብዬ ሳስብ ነበረ ይገርማር እውነታው እናንተ ጋ ነው ያለው እና ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን!
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 3 жыл бұрын
ሁሉም አባት ሁሉም እናት አንድ አይደለም በየቤቱ ጉድ አለ መጨካከን አንስቱ ሰላም ያውድልን ያረብ
@Seni_ethio
@Seni_ethio 3 жыл бұрын
ወንድ ልጂ እናቱን በጣምይወዳል እኮ🥰
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 3 жыл бұрын
Ena aycha alamnatem
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 3 жыл бұрын
ውሽት
@addisalemkassa3975
@addisalemkassa3975 3 жыл бұрын
Eko enes yegeremegne esu ayedel ene tawekogne neber mejemeriyam
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 жыл бұрын
@@fffgftyhgjj8533 ውሸት አይደለም ወንድም ብዙ ጊዜ ከሴት ልጂ ወንድ ልጂ ለእናቱ ያደላል
@sofi.m.a5190
@sofi.m.a5190 2 жыл бұрын
እረ አይባልም እኔ ሴትቱ ምን የመሰለ ቤት ስርቸላት አሽጦ ነው የተከፋፈሉት ለእኔ አንድ ነገር አልሰራሁም አስር አመቴ በአረብ ስመታ ስሰደብ አለሁ የተቃጠልሁ አልሀምዱሊላህ
@asniit1199
@asniit1199 3 жыл бұрын
እናት ና ልጅ መቼም አይለያዩም መሀላችሁ የገባውን ሰይጣን እግዚአብሄር ያውጣላችሁ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እናትህ በህይወት እስካሉ እርዳቸው :: ዞሮ ዞሮ የአባትህና የናትህ ቤት ንብረት የአንተ ነው:: ህጉም የሚፈርደው ይህንን ነው:: በሀጋዊ መንገድ መብትህን ማስከበርህ ትክክል ነው:: ጀግና ነህ::
@mastaasfaw5245
@mastaasfaw5245 2 жыл бұрын
አንዳንድ እናቱች ወሽታችው በእንባ በለቅሱ ነው የሚያሳምኑት ጥፍታቸውን ላለማሳው እግዚአብሔር እወነቱን ፍረዱን ይሰጥ እናት እናት ናት
@meronzerefu417
@meronzerefu417 2 жыл бұрын
@simegntadege5650
@simegntadege5650 Жыл бұрын
ውሻ ዝም በይ በማታወቂው ነገር
@eyerusalemtaye8506
@eyerusalemtaye8506 3 жыл бұрын
አንተ ተባረክ! አዛውንቶች እድሜያቸው ሲጨምር ከዚህም በላይ ናቸው ስለዚህ ቻለው።
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 3 жыл бұрын
ትክክል የእኛ ችግር ነው ብለው መች ያምናሉ ሁሉንም ልጆቻቸው ላይ መለጠፍ ይወዳሉ :: ሲያረጁ ጥፍራቸው እና ምላሳቸው ይረዝማል
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
እንደህፃን ነው እሚሆኑት
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጌዜደረስን እውነት የሚያወራጠፋ ማለትነው እናታችንአትፈረድባቸው ሰወአታልዎቸው ይሆናል 😥😥😥ወንድሜ እውነት ስለተናገረክ ፈጣሪ ያክብርልኝ 😥😥
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ በእውነት አስለቀስከኝ የህይወትህን ታሪክ ስታቀርብ የእኔ እስከሚመስለኝ ነው እያለቀስኩ ያዳመጥኩህ ጊዜህ ይባረክ እውነትም አንተ ጋ ነው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው ለማመን ይክብዳል የሚሆነው ነገር ሁሉ ይቅር በለን😘😘🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እናትህን አላህ ወደ ልባቸው ይመልስልህ
@zeinakahsainaibhakitumderf7925
@zeinakahsainaibhakitumderf7925 2 жыл бұрын
Idmie isth mrt lg neh❤️👍
@yohanna5923
@yohanna5923 3 жыл бұрын
ልጅስርአት ያለው መሆኑ ያስታውቃል ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቹ
@frehiwotyeshitila6358
@frehiwotyeshitila6358 3 жыл бұрын
ከናትህ ይበልጥ አንተን አመንኩህ ባለፈው ሲናገሩ ብዙም አልጣመኝም ነበር
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
ይገርማል አሁን ይህን የመሰለ ቅን ደግ ሰው በአሻጥር ሥሙ ተብጠልጥሎ እናቱን እያሰለቀሱ ልጁን ወደ ሚዲያ ማምጣት ያስፈልግ ነበር በክፎቹ በነገረ ሰሪዎች ላይ እግዚአብሔር ይፍረድ ይህ ቅን ልጅና እናቱም ሚዲያ አያቸው እንጂ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ሰይጣናዊ ሥራ በሚሰሩ ሰዎች ሀገሪቱ ትተራመሳለች የዚህ ውጤት ነው እግዚአብሔር መዓት አምጥቶ እርጥቡንም ደረቁንም እያቃጠለ ጻድቁንም ሀጥኡንም በቦንብ እየገደለና እያባለን ያለው ያለው ቅን ነህ ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ሕዝብ አስተማሪ ነህ አለመማር ያስጠቃል እኒህ እናት ነገ የሉም አንተ ግን በምታረገው ሁሉ አንድ ቀን ቢአልፉም የሕሊና እረፍት አለህ አይዞህ ንጹህ ሰው ነህ እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ይስጥህ ተመልካችና ታዛቢ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 3 жыл бұрын
በእውነት በዚህ ዘመን እንዳተአይነት ሰው በማየት እግዚአብሔር ይመስገን ለዛች ቀን በሰላም ያብቃችሁ🙏
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
ምንም አሳማኝ ቃላት የለውም ውሸታም ነው
@genetabera7071
@genetabera7071 3 жыл бұрын
@@sarasaraselamnhagereethopi5754 ምኑ ላይ ነው ውሸቱ?
@ethioyabikonjochannel2278
@ethioyabikonjochannel2278 3 жыл бұрын
ምን አይነት አስተውይ ሰው ነው ተባረክ ! ግን እናትህ ባደረጉት ነገር ሁሉ ዎጋ እያስከፈላቸው ነው ለማንኛውም ለእናትህ ያለህ መልካም ነገር ደስ ይላል አይዞህ ።
@workalemmera7080
@workalemmera7080 3 жыл бұрын
እናቴ ልዩ ነሽ ልጆቿ ውትድርና ሲሄዱ በለቅሶ እድሜዋን አሳጠረች የወንድሜን ገንዘብ አልነካም ደሞዝም ሲቆርጥላት ልጀ በበረሃ እየተቃጠለ ነው ሚልክልኝ ብላ አንድቀን ይመለሳን ብላ ቤት ሰርታ ንብረቱን ጥሎት ከሄደው በላይ አድርጋ እሷ ስትሞት እሱ ቆስሎ መጣ ዛሬ ባንድ አይኑ ቤት ባይኖረው ንብረት ባይኖረው በቆቡ እንዳየናቸው ሰራዊቶች ይለምን ነበር እናቴ ነብስሽን ይማረው የኛ ልዩ እናት ምነው ተነስተሽ ላንድቀን ይቅርታ በጠየቅነሽ በጣም አዘንኩኝ አንዳንድ እናቶች ግዜአዉይ ጥቅም ያታላቸዋል እናቶች ትምህርት ያስፈልጋቸዋል
@chu09bel
@chu09bel 3 жыл бұрын
Just because she gave him birth it does not automatically give her a right to be considered as a mother. His mom LOVES money not him!! I wish you all the best, you are such a great man!
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
exactly
@tsedale5512
@tsedale5512 3 жыл бұрын
በማንም መፍረድ አንችልም ፈራጅ እግዚአብሔር ነው
@user-pt1el6zu8w
@user-pt1el6zu8w 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰👌👌
@tsedale5512
@tsedale5512 3 жыл бұрын
@@hayimetube እሺ የኔ ማር መጣሁ አንቺንም ብቅ በይ ውዴ😘
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
ትክክል
@netsanetbegeta7473
@netsanetbegeta7473 3 жыл бұрын
ባለፈው እናትየው ሲናገሩ በጣም ተጠራጥሬአቸው ነበር። ልጁ መቅረቡ በጣም ደስ ይላል።
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 3 жыл бұрын
ያስታውቃሉ ደረቅ እንባ ነበር ያሳፍራል
@beimnetbekure1869
@beimnetbekure1869 3 жыл бұрын
hhhhh
@fatmah6936
@fatmah6936 3 жыл бұрын
እኔ አዝነበር ከልቤ
@tsion797
@tsion797 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እናትየውን እያታለሉዋቸው ነው
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 3 жыл бұрын
ወንድሜ ጠንካራ ነህ አሁንም በርታ 👍🙏👏እውነት ለመናገር እናቱ ከእድሜ ጋር አብሮ የሚመጣ ብዙ አይነት በሽታ አለ እና ወደህክምና ቢሄዱ እና እርዳታ ቢያገኙ መልካም ነው።
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 3 жыл бұрын
አንዳንድ እናቶች እንዲህ ናቸው እያለቀስኩ ነው ያየውት ፈጣሪ ከምንም በላይ ፍቅር ይስጠን በቤተሰብ የሚገቡትንም ልብ ይስጥልን
@rozirozi3456
@rozirozi3456 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Enim abati askeymognal ewunetun new
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 3 жыл бұрын
እኔ እናታችን ያሉትን ስሰማ ሦስተኛ ሰው እንዳለ ገብቶኛል ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው።
@ajeba264
@ajeba264 3 жыл бұрын
እውነት ይህ ታሪክ ብዙ ቤት ውስጥ አለ መውጣቱ ጥሩ ጥቅም አለው በቤተሰብ መሀከል እየገቡ ለሚበጠብጡ ልቦና ይስጣቸው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ልጅ በጣም አስተዋይ ነዉ ጌታ ሰላሙን ያውርድላቹ ልጄ እናቴ ለመባባል ያብቃቹ🙏😘
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
የመሲ አድናቂዎች በቅንነት ደምሩኝ 👏 መሲ ለእውነት የቆመች ሁሉንም እያቀረበች ነው በጣም ጎበዝ 😍
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
እንዛመድ ሁቢ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
መጥቻለሁ እህት አለም አንችም ነይ
@zehara605
@zehara605 3 жыл бұрын
ነይ እንዴመር
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
@@zehara605 ደምሬሺ አለሁ ደምሬኘ እህቴ
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
@@rayabisoberi አርጊሺአለሁማማየ አንችምደምሬኘ
@netsanetyimer844
@netsanetyimer844 3 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ታሪክ ነው ትልቅ ሰው ነህ ትክክል ነው ሳስበው ሌላ ሰው ከዋላ አለበት እግዚአብሔር ልባችሁን አንድ ያርጋችሁ መሲ ጥሩ ነው የሰራሽው
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
btamei demuw eko melekacheuw erasuw endatei endmemaselu syamiruw
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
Bfekir anedei heneuw enyachew Eigizabher selameni yauiredelachew
@abdurahmanabdul1910
@abdurahmanabdul1910 3 жыл бұрын
መሲዬ አላህ ይባርክሽ ብሩክ ሁኚ እንዲህ ፍትህና ፍቅር የተዛባባቸው ሰዎች በርካታ ናቸውና ድምፅ ሁኛቸው በዚ ርእስ ላይ ጠንክረሽ ስሪበት የብዞዎች እምባ ይድናል።
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 жыл бұрын
ወንድሜ ታሪክህን ስሰማ አልቅሼ ነው የሞትኩት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ በየቤታችን ስንት ጉድ አለ እንኳንም ወጥተህ ሀቁን አሳወቅክ ጊዜው የመጨረሻው ጊዜ ስለደረሰ ነገሮች ተገለባብጠዋል ሰው እንዴት እናቱን እንዲህ ያረጋል ብለው ሲጮሁ እኔ በራሴ የደረሰ ትልቅ በደል ሰላለ እናትህን አላመንኳቸውም ነበር የሁለት ጉን ሳይሰማ አይፈረድም ብዬ ነበር ዝም ያልኩት አሁን ሀቁን ስታወጣው እኔን ነው የመሰልከኝ አላህ ይርዳህ ለናትህም እውነቱን ያሳውቃቸው።በሚሊየን እኔና ወንድሜ ተዘርፈናል የሰባተኛ ታናሻችን ከባሏጋር እናታችንን አጭበርብረው ሃገር ውስጥ የለሁም ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም የዛሬ አስት አመት ቤት ሱቆች የመኪና ጋራዝ አሺጠው ተቀምተን ዝም ብለናል ግን ዱኒያ ነው ለአላህ ስጥተን ትተነዋል
@AAa-ww3co
@AAa-ww3co 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም አሳዘንከኝ 😭 ተመሳሳይ ነገር ነው ያጋጠመን😭😭😭 ከስደት ወደ ሀገር ስገባ እንደሠው እናት ቤት አልገባሁም እናት በህይወት እያለች 😭😭በአትምጭብኝ ቤቴ ተብየ እንዴት ያማል ኡፉይ በናትና በልጅ መካከል የምትገቡ ሠወች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እኔም ከናቴ ሰወች አጣልተውኝ አለ ግን ከፊቷ ዘወር ብየ የስደትን ኑሮ ግፋ እያልኩ እየኖርኩ ነው ያሁሉ ያጣላትና ነገር እየሠሩ ጃዝ ሲሏት የነበሩ ዛሬ ደህና ዋልሽ አለይሏትም እኔም አንጄቴ ተቆርጦ ከሰደት ስደት እየፈለኩ ነው አንተስ ጥሩ ልብና አንጀት አለህ አልቆረጥክም መታደልህ እኔ ግን ልቤና አንጀቴ ቆረጡ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ጠይዞሸ አተቁረጪ
@zegbatube1387
@zegbatube1387 3 жыл бұрын
ተስፍ አትቁርጭ ታርቄ
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w 2 жыл бұрын
የኔ ውደ ምንም ብትሆን እናት ነች ቅረቢያት
@yoditmamo3858
@yoditmamo3858 2 жыл бұрын
Ĺ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንዲህ ነው እውነታውን ለህዝብ ማሳወቅህ እውነትም ልዩ ስብዕናህን ያሳያል
@salemabdissa5110
@salemabdissa5110 2 жыл бұрын
I respect this gentle man! The man of truth and humanity!!!! God bless you bro
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 3 жыл бұрын
ወድሜ እናት በጤናዋ እንዲ ልጆን አትጠላም ግድ የለህም ችግር አለባቸው አፀልይላቸው ብሩክ ነህ
@amlesetabraham184
@amlesetabraham184 3 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር በማከላችሁ ይግባ ሰይጣንም ይፈር ተባረክ ያተን እናት ብቻ ሳይሆን የብዙ እናቶችን ክብር ነው ከፍ ያደረክ
@temayob906
@temayob906 3 жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ ሰው ነህ እውነቱ አንተ ጋር እንዳለ ተረድቻለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abayneshzewdu9696
@abayneshzewdu9696 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አቢዴን ነው የበላኝ
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏🙏
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 жыл бұрын
እርጋታው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። የኔ አስተዋይ።
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 3 жыл бұрын
መጀመርያ ፀበል ተጠመቁ 100% የሠይጣን ስራ ነው ሙሉ በሙሉ የራሴ ታሪክ ነው እውነት ሁሌም እውነት ነው እናት ሆይ ሆይታውን ትተው ወደራስዎት ይመለሱ ቀሪ እድሜዎን የእርግማን አያርጉት ወንድሜ አይዞህ መሲ በውስጥ ስልክ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@abebeseifu493
@abebeseifu493 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@RrRr-co9tf
@RrRr-co9tf 2 жыл бұрын
betam yenim beteseboche btntnu wetobgnal ahh aski teygn😭😭😭
@parisethopia6060
@parisethopia6060 2 жыл бұрын
Egezio naw yekenashe anechenem ayezoshhe eheta🙏🏼
@user-zk3tb3wc2f
@user-zk3tb3wc2f 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ልጅ አለዎት ኮራሁበት በረካ ሁን በል ከእናትህ ጎን ሁነህ ጡራቸው አትራቃቸው አያልቅሱ እናትህ
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
👍👍👍👍Tekekl
@Newton514
@Newton514 3 жыл бұрын
ቦታ ነጣቂ ተምቾች ተመችቶኛል
@tirsittemesigen5150
@tirsittemesigen5150 2 жыл бұрын
ይገርማል እናቴ አትወደኝም የሚል ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁ ጌታ ደግ ዘመን ያምጣልን ወንድሜ አንተም ጌታ ይርዳህ ለእናትህም ጌታ ይርዳቸው አጭበርባሪውም የሰው ገንዘብ ምንም አይጠቅምህም ሰው የለፋበትን መብላት አልቻለም እናንተ ባለፋችሁበት ለመበልፀግ እናትና ልጅ አታባሉ እባካችሁ እናትም ልጅዎ ይሻልዎታል በደንብ አስቡበት ጌታ ደግ ዘመን ያምጣልን
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
ውይይይይይይይ እናት እና ልጀ የምያጣላ ድገምት በኢየሱስም የፈርስ ይሁን ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል አሜንንንንንንን ስላም ለዚህ ቤተስብ ይሁን📖🌲🌷🌱🇪🇹👂🎤😥🙇🖐✊👈
@abduman9990
@abduman9990 3 жыл бұрын
መሲ ብዙ ጊዜ የኛ ችግር የኣንዱን ሰምቶ መፍረድ ወይም መቅጣት ነው። እና ሁለቱንም ማቅረብሽ ኣሪፍ ነገር ነው
@meskeremabebe1436
@meskeremabebe1436 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 3 жыл бұрын
ፖ ተናገርሽልኝ👌
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 3 жыл бұрын
በጣም የተማረና አስተዋይ ነው ብዙ መስዋዕት የከፈለ ነው ማዜር ግን የሰው ምክር እየሰሙ ነው
@FM-xx3lt
@FM-xx3lt 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አሳቢ ልጂ ነህ ያደረከው እናትህን ከመጥፎ ወንጀለኞች አጭበርባሪዎች በናትና በልጂ መሐል ገብተው ለጥቅማቸው ቤተሰብ የሚያባሉ ብዙ አሉ ይሄ ትልቅ ትምርት ነው የምፀልይልህ እናት አንድ ናት እናትህን ፍቅር ሰተህ በሰላም ያኑራችሁ
@s.h.9640
@s.h.9640 3 жыл бұрын
He is a brave soldier who has protected his mom!!! God bless you brother, I hope to see you reunited with your mom soon! 🙏❤️ You are right about the land grabbing bs's. You have done a great job bro. 👏👏👏
@bahsenhabib6385
@bahsenhabib6385 3 жыл бұрын
My Allah bless you my dear brother don’t feel bad about her she is your mom very sad 😢
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
Yes❤️
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
እኔ ግን እንዲህ እንደሚቀርብ እያሰብኩ ነበር። የደብረ ብርሃን ልጆች ለእናታቸው በጣም ክብር አላቸው ሁሉም ሰው እናቱን ይወዳል ያከብራል ። እናም መሲዬ አንችም ሲታረቁ መኖር አለብሽ።
@alazarsami8324
@alazarsami8324 2 жыл бұрын
ተባረክ ህመምክ ይገባኛል እኔም እንዳንተ ብዙ አይቻለው በጣልቃ ገቦች ክፉ ስራ ግን ለናት ከልጇ የሚቀርብ የለም ዛሬ ብዙ ነገሮችን በእግዚአብሔር እርዳታ ቀይሬያለው አንድ ላይ ነን ሰው ግን ክፉ ነው በእናቶች ደካማ ጎን ይገባል የስራቸውን ይስጣቸው
@mohamedneimayoutube3300
@mohamedneimayoutube3300 2 жыл бұрын
መሲ እጂግ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምር ሰውየው ሀቀኛ ይመስላል ካነጋገሩ ስነስረኣት እራሱ መረዳት ይቻላል
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ:: ጥሩ መልስ ነው የሰጠኸው:: እንዳልከው ከሁዋላ የሚያጋጫችሁ ሰው ይኖራል:: አንተ ግን? ለእነዚህ ሰዎች እድል አትስጥ:: የእናትህ የአባትህ ቤትና ንብረት ዞሮ ዞሮ ይመለከትሀል::ሌላ ሰው አይመለከተውም::
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
I feel your pain my brother it hurts some Mother they are very dangerous for There on children I feel your pain I been there 😭 I am very happy you can out Tell your side story God bless you Don't let anybody take your happiness you are very valuable person for your family and Ethiopia I'm also thank you for your service Defending your country Ethiopia 🇪🇹
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 жыл бұрын
Yes you are right good comment
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
Thank you
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 3 жыл бұрын
በቤተስብ መሀል እየገባ ከሚበጠብጥ ክፍ መንፈስ ይጠብቀን እይዞህ ጠንካራ ሁን
@alamrewgirum3084
@alamrewgirum3084 3 жыл бұрын
እረ እንደዚ የሚያደርግ ሰው አይደለም እኔ በደንብ አውቀዋለሁ ተባረክ ጌትነት
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН