🔴 ጀነራል ተፈራ ማሞ ከፋኖ ጋር ተገናኘ ድል ለፋኖ

  Рет қаралды 62,601

Derashu Tube

Derashu Tube

23 күн бұрын

Пікірлер: 132
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 21 күн бұрын
ማነው ሳቃቸውን ሳይ እንባው የመጣ😭😭😭😭ቅዱስ ገብሄር በግንፉ ይከልላችሁ ባባ ተፈራ ማሞ ያሉበትን እዝ ባታሳውቁ አሪፍ ነበር
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 21 күн бұрын
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 21 күн бұрын
@user-cj7qt6cw8f
@user-cj7qt6cw8f 21 күн бұрын
ሰንተየ እዳየቸው በሰሰትነው የምወዳቸው❤❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 21 күн бұрын
ሳቅም ልቅሶም በቃ ደብልቅልቅ ነዉ ያለብኝ
@meskineway4162
@meskineway4162 19 күн бұрын
እኔ
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 21 күн бұрын
የበርጋዴን ጂነራል ተፈራ ማሞ እንኮን ከአማራ ከቤተሠቦችህ ከአማራ ፋኖ ከልጆችህ ከወድሞችህ በሠላም ተገናኘህ ቀሪዉን ዘመናቹህ እግዚአብሔር ይባርክላቹህ❤❤❤❤❤❤
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 21 күн бұрын
ጀነራል ተፈራ ለአ ገርህና ለህዝብህ በሠራኸው መልካም ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ታላቅ ዋጋን ይከፍልሀል ድል ለተገፋው አማራ
@Viva1995A
@Viva1995A 21 күн бұрын
አይዞኝ አማራዬ በክንዳችን እና በእግዚአብሔር ሀይል ነፃ እንወጣለን
@ALSAAbda
@ALSAAbda 21 күн бұрын
ጀነራል ተፈራ ማሞ ጀግናችን የአማራ አባት. ኑርልን ክፉ አይንካብን ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeazDemeke
@MeazDemeke 21 күн бұрын
ድል ለጀግኖቻችን ድል💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@AtkiltBeleynhe
@AtkiltBeleynhe 21 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ ለጀግናወታደስ ፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ
@YousfAhmed-ce2wd
@YousfAhmed-ce2wd 21 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ እንወዳችሗለን
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 21 күн бұрын
እኔ ለቁልቢው ገብርኤል ስለቴን አስገባለሁ ፈጣሪ ይመስገን አባታችን ከልጆቹ በመገናኘቱ ደስታችን ወሰን የለውም።
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 21 күн бұрын
ዘመድኩን❤ አላህ እድሜ ይስጥህ አሏሁ አክበር ! ድል ለአማራ !
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 21 күн бұрын
እዉነተኛ ሰው ሌሎች ያልገባቸው የእስላም ጠላት ነው ይሉታል እዉነት ለመናገር ለተጎዳ ሁሉ የቆመ ነው
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 21 күн бұрын
ፋኖ መራ አግኝቷል ደስ ብሎናል ወጣቱ ፋኖን በፍጥነት መቀላቀል አለበት አማራን በመግደለ ቀንደኛ ጠላታችን በአዴን ነው ፍርክስኩስ ማየት እነፈልጋለን የብአዴን ካድሬ የሆነ ሁሉ የአማራ ህዝብ መሰለል ካድሬውን ለፋኖ የሉበት ባታ በመጠቆም አብታቸውን ለተበደሉት አማራ መሰጠት ነው
@getahun605
@getahun605 21 күн бұрын
ጀግናው ተፈራማሞ እኳንም ለተከበረው አማራህዝብ ተላቀልክ ግፈን እግዚአብሔር ይጠላል እናም በክቡሩ የአማራ ጀግናው እግዚአብሔር ጤናህንሰቶ አግረውትን እደገለግሉ ዘመንዎን ይባረክ ጀግናው ፍኖ የኮራል ድለ ለፍኖ ፍኖ ያሽንፍል❤❤❤❤❤❤
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 21 күн бұрын
የቁርጥ. ቀን ልጅ ያሉበትን ማሳወቆ ግን አስፈላጌ አይደለም መቸ. ነው የአማራ ሰቁቃ እሜቁመው. ክብር ለጀግኖቻችን. ድል ለዘመቻ ውብ አንተ ለዘመቻ ናሁ ሰናይ
@user-ul5bz6tu4r
@user-ul5bz6tu4r 17 күн бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ህዝባዊ ፋኖ❤❤❤❤አችን❤❤❤
@AsterAligaz-gh5th
@AsterAligaz-gh5th 21 күн бұрын
አማራየ ድሉ የእናንተ ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን💚💛❤️💪💪💪👏
@user-yi2gr4sl2r
@user-yi2gr4sl2r 21 күн бұрын
አባታቸንንአደራ።ጠብቁ
@ketodiya6489
@ketodiya6489 21 күн бұрын
የመዳኛው መንገድ ከእግዚአብሔር ጋር እንደዚህ ቆርጦ በመነሳት በመሰልጠንና በልጦ በመገኘት ብቻ ነው።
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉🎉
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge 21 күн бұрын
ወገኖቼ ፈተናችሁን አያችሁ ምን ላርጋችሁ ይሄም ያልፍና እናወጋው ይሆናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። አባታችን አደራ ጠብቁ
@kopra6447
@kopra6447 21 күн бұрын
የኔ አቤት ሣቃቸው ደስሢል አላህ በድል ይመልሣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 21 күн бұрын
እኳን፡ከልጆችህ፡በሠላም፡ተገናኘህ❤❤❤❤ጀናረላችን፡የልጆችህ፡አምላክ፡ይጠብቅህ፡❤❤❤❤
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 21 күн бұрын
ወይኔየኔአባት፣እንኳን፣አልገደሉህ፣ጌታይጠብቅህ፣በበሽተኛ፣ጎኑ፣እንዴት፣ሊችለውነው፣ከሞቀቤቱ፣አሥወጡት፣ጌታ፣ይጠብቃችሁ
@AbebechBiset
@AbebechBiset 21 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ
@rukykassa210
@rukykassa210 18 күн бұрын
የት እንዳሉ ባትናገሩ እራሱ ጥሩ ነቀር የኔ አባት አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም።
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 21 күн бұрын
እግዝአብሕረ.ይጠብቅን.ይጠብቃቹሕ
@hdhsfEwrw
@hdhsfEwrw 21 күн бұрын
ፋኖ ያሽነፋል 💪💪💪💪💪
@sintayehusedeb
@sintayehusedeb 21 күн бұрын
Wow በርቱ በጣም ነው ምወዳቹ ፈጣር ከነንተ ጋ ይሁን
@melessekebie4563
@melessekebie4563 21 күн бұрын
ድል ለነፍጠኛው ፋረኖ💚💛❤️
@Kenerie
@Kenerie 21 күн бұрын
ከልጆችህ ጋር ስላየንህ ደስ ብሎናል አንበሳው
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 21 күн бұрын
ተፈራ ማሞ ከጀግኖች የፉኖ ምርጥ ኢትዮጵያን ጋር በመቀላቀል እጅግ ክብር ይገባቸዋል ፉኖ የኢትዮጵያ ኩራት💚💛❤️
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 21 күн бұрын
አባታችን ጀነራል ተፈራ ማሞ የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህ ሞት ለአብይ ድል ለፋኖ ይሁን
@AhmedYacin-wc1nc
@AhmedYacin-wc1nc 21 күн бұрын
ጀነራል ተፈራ ማሞ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን እሱ ይጠብቅህ ደርሳሃል አልመሸም ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ስለያዛቺሁ አሸናፊ ናቺሁ እኛም አለን አብቺሩ መነሻ ከወሎ ግባር አማራ ❤❤❤❤
@amansew5204
@amansew5204 21 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 20 күн бұрын
Tefrra ❤ jegna
@user-fy4om6yv3b
@user-fy4om6yv3b 21 күн бұрын
Well come to the army General! Thank you for your bravery!
@user-kp1hu6pj6d
@user-kp1hu6pj6d 21 күн бұрын
የማሰልጠኛ ቦታችሁን ሙሉ በሙሉ አታሳዩ
@araguaragu1859
@araguaragu1859 21 күн бұрын
የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 21 күн бұрын
ደስ ብሎኛል መቀላቀሉ አማራ ያሸንፋል
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 21 күн бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
@LiknawAdis
@LiknawAdis 21 күн бұрын
Ayizon
@user-kz3ku7yx1m
@user-kz3ku7yx1m 21 күн бұрын
እግዛብሔርእባክህይቅርበለን
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 21 күн бұрын
ድል ለአማራ❤❤❤❤🎉🎉
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 21 күн бұрын
ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ ወደፊት ብቻ ነው። 💚💚💛💛❤❤
@abiavi43
@abiavi43 21 күн бұрын
ሞት ላይቀር እውነትን ይዞ መሔድ በጣም ያስደስታል
@aynewtadese
@aynewtadese 21 күн бұрын
ሰላም፡ለተገፋዉ፡ለትልቁህዝብ፡
@apiyaberke8977
@apiyaberke8977 21 күн бұрын
ድል ለአማራህዝብ ፋኖ ❤❤❤❤❤💪💪💪
@nagebelay3892
@nagebelay3892 21 күн бұрын
ከሃብታሙ ጎን ለጎን ሆነውንሳያቸው ደስ አለኝ ሃብትሽ ለካ አሜሪካ ነኝ እያለች ግንባር እየተዋደቀች ነው
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 21 күн бұрын
Beautiful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derashutube
@derashutube 21 күн бұрын
Thank you! 😊
@user-yi2gr4sl2r
@user-yi2gr4sl2r 21 күн бұрын
❤❤❤ድልለአማራድልለፋኖ
@AkliluSahilu
@AkliluSahilu 21 күн бұрын
ድልለአማራ ፋኖ
@esayaslove5758
@esayaslove5758 21 күн бұрын
ድል ለትንታጉና ለአይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
@user-hz2ix9cq7v
@user-hz2ix9cq7v 21 күн бұрын
ዋው አባታችንን አደራ
@merschers
@merschers 17 күн бұрын
አይዞህ በፈጣሪ እርዳታ ሁሉም ይሆናል
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለፋ
@mengistuteshale1776
@mengistuteshale1776 21 күн бұрын
Waw first tube
@darwin-qt7hp
@darwin-qt7hp 21 күн бұрын
አይዞን ወድሞቼ ይሄጊዜ ያልፋል❤❤❤❤
@cherinetbirhanu3269
@cherinetbirhanu3269 21 күн бұрын
ፋኖ እንደሚ አቸንፍ ይህ ማረጋገጫ ነው
@astercailler8709
@astercailler8709 21 күн бұрын
Egzhaber yimsegen Egzhaber kenate gare yehune burtu dele Amhara fano ❤❤❤❤❤❤❤
@debeleserbesa6527
@debeleserbesa6527 21 күн бұрын
ሰላምን ማምጣት የሚቻለዉ ፣ የሰላም መንገዶችን በመዝጋት ሳይሆን ፣ የሰላም ማምጫ መንገዶችን በመክፈትና ራስን ለሰላም ንግግርና ዉይይቶች ዝግጁ በማድረግ ነዉ ።
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 21 күн бұрын
ነጻነታችን በክንዳችን እውን ይሆናል!!!
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 21 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 21 күн бұрын
በትክክል መቆም ሰው ለሆነ ሁሉ ነው! ከሁሉም በላይ ሰውነት ይበልጣል!
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 21 күн бұрын
አብትፍቅር ማርያምንእንወድሀለን ከወንድሞችህጋርሁነህእራሱብትሠዋየዘላለምቅርስነህ
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 21 күн бұрын
የኔ ጀግኖች❤❤❤❤
@bebytigabu5355
@bebytigabu5355 21 күн бұрын
Wow
@betelhemtefera4694
@betelhemtefera4694 21 күн бұрын
Bedesta embaye meta 😢😢😢
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo 21 күн бұрын
❤❤❤❤👍
@user-td3wy8nq5t
@user-td3wy8nq5t 21 күн бұрын
ነገ ዛሬ ሳልል ፋኖን እቀላቀላላው!!!!
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 21 күн бұрын
ሁላችሁን እግዚአብሄር ይጠብቃቸው
@abiavi43
@abiavi43 21 күн бұрын
ድል ለተጨኮነው አማራ❤
@AAaa-po9bi
@AAaa-po9bi 21 күн бұрын
❤❤
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 21 күн бұрын
The news that General Teffera Mamo, one of the government's top Amhara military leaders, has escaped from Abyi's custody eluding his pursuers to successfully join FANNO is indeed a great news. Welcome home,General! Now FANNO, the Amhara fine insurgents, are fortunate enough to have their de facto leader in the personality of yet another fine soldier. No doubt, Teffera's presence amidst FANNO, while further boosting their moral, will significantly contribute to their unified organizational and fighting abilities. FANNO is going from strength to strength. ''The victorious Fanno win first and then go to war, while the defeated Abiy-Jula go to war first and then seek to win''. Sun Tzu on the Oromo Biltsigna war against the Amhara.
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 21 күн бұрын
እኔ የምር ገና ሳያቸው ላገር ተወግተው አታታከምም አይከብድም
@FrewBelay
@FrewBelay 21 күн бұрын
አገላለጥ. ትለያለህ❤❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 21 күн бұрын
💚💛❤🤝
@user-cn8hb8zj7z
@user-cn8hb8zj7z 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 21 күн бұрын
Wa
@rozantube2640
@rozantube2640 21 күн бұрын
Ynabte🦁🦁🦁❤️❤️❤️❤️
@Auiopui
@Auiopui 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 21 күн бұрын
ሀግ የመያውቅ ህግ አጫ ምን ይባላል
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 21 күн бұрын
የኛ አነበሳ አባት ጀነራል 🥰🥰
@kalkidanadafre5457
@kalkidanadafre5457 21 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 21 күн бұрын
Proud
@ገበያ
@ገበያ 21 күн бұрын
0:22 -0:45
@alai2771
@alai2771 21 күн бұрын
💪💪💪🐅💔
@fact8782
@fact8782 21 күн бұрын
ምንድነው የምትቀባጥረዉ ?
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l 21 күн бұрын
አባቢ
@mareymarey1351
@mareymarey1351 21 күн бұрын
ዝም ብሎ መሞት የለም
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 21 күн бұрын
Ehatniy.mean at allnfanoo them.self heroo no need genral tefra or someday I think this men come to make fanoo to ppparty allntrue fanoo takecare pls and see all thing
@MasreshawTadie
@MasreshawTadie 21 күн бұрын
የት ነዉ ቦታው በናታቹህ ይመቸው
@user-qr7vr9fl3b
@user-qr7vr9fl3b 19 күн бұрын
ሴት የለም እደ ለምን ወንድሞቻችን ብቻ
@user-sr5ti8iy5j
@user-sr5ti8iy5j 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@GojamMediya2
@GojamMediya2 21 күн бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪✅✅✅✅✅✅😢😢😢አማራፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 21 күн бұрын
Deal la gagnaw Amhara fano fano fano
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 21 күн бұрын
Belew
@abrahimabdishikur
@abrahimabdishikur 19 күн бұрын
Amahar faano most criminal organization must dismantle
@user-jf7ok2fg1h
@user-jf7ok2fg1h 21 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤አላህያጠቡቃቸሁ❤❤❤❤ጀገናቸያማራለጃቸ❤❤ፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖወቸ❤❤❤❤አሸናፈሁኑ❤❤❤❤አላህከናተያሁንያርሂማንአርሂም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Simeneh318
@Simeneh318 20 күн бұрын
Ke habtamu kemesay ena keleloch atagenagnut generalun yasbelubinal ene kenesu stalin yishalal bay negn
@tirutiru2948
@tirutiru2948 21 күн бұрын
ዘመድኩን ሰው ነህ ያውምኢትዮጵያዊ ነገር ቅርብ ቀን እናያለን በሰው ደም የሚቀልድ ሁሉ
@user-me7li5cc5r
@user-me7li5cc5r 21 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔💝💝💝💘💘💘💘💛💛💛🧡🧡❤💚
@abdulkerimessa530
@abdulkerimessa530 21 күн бұрын
Wellh zamde ande ade eko teru tenagrelake negarelagma medra husatze tekameto seal amrawe elkete mneme sayemslwe sela felsteme muslime yaweralu yechwalu wellh nega allh fete tekomalchu
የፍኖተሰላም አንደኛ ሻለቃ ወሳኝ መልክት July 25, 2024
11:11
negat merja (ንጋት መረጃ)
Рет қаралды 10 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
🛑 ማሸነፋችን አይቀርም #ኮማንዶ_ሳሙኤል #fano #ethiopia #amhara
8:28
ጡሩንባ ሚዲያ tiruba midea
Рет қаралды 69 М.
#የሴቷ- ፋኖ ከድል መልስ# የቀወጠችዉን# ተጋበዙልኝ
8:21
አሌክስ ራያ_Alex Raya
Рет қаралды 63 М.
#የሴቷ ፋኖ ጀግኒት# ሰላማችሁ #ይብዛ#habesha
7:10
አሌክስ ራያ_Alex Raya
Рет қаралды 17 М.
It’S So Fun To Wash My Son’S Hair! #funny #baby#cute  #funnybaby
0:14
Amazing Children Toys
Рет қаралды 11 МЛН
«Пранк от мамы» 😍 | #shorts
0:51
Филипп
Рет қаралды 949 М.
Предугадал ипотечный пузырь 💵🔥
0:40
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 24 МЛН
«Пранк от мамы» 😍 | #shorts
0:51
Филипп
Рет қаралды 949 М.