ጀነራሎቹ በጌች ላይ ጥቃት ጀመሩ!

  Рет қаралды 19,556

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

9 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mehalmedia
የጎፈንድ ሚ አካውንት
gofund.me/14196f3a
PayPal https:@DesalegnMehal
Zelle +16156026096 Desalegn Elias
cash.app/$DesalegnAbera
የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
“Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s KZfaq channel and/or its website and comment section

Пікірлер: 147
@mimimulu2295
@mimimulu2295 7 күн бұрын
መን ጊዜም ለሀቅ መቆም የኮራል በርታ ደሱ እውነት የብረት ምሰሶ ናትና ።💐🌠👌👍👀
@ZebBur-jv5wi
@ZebBur-jv5wi 7 күн бұрын
ደሱ በጣም እናመስግናለን
@user-zk4nq7ub4y
@user-zk4nq7ub4y 7 күн бұрын
ደሱ ወደፊት በርታ
@belay188
@belay188 7 күн бұрын
የደም ሳይሆን የገንዘብ ትስስር ይኖር ይሆናል
@lemmaworku1600
@lemmaworku1600 7 күн бұрын
በረታ ደሱ የኛ አንበሰ😂😂😂😂😂😂
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 7 күн бұрын
ሰላም ደሱዬ አንበሳዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@getachewtesfaye277
@getachewtesfaye277 7 күн бұрын
Congratulations ደሱ፣ እኔ ሲጋራ ያቆምኩት ለ22 አመት ከ10 ወር ክ10 ቀን ካጤስኩ በኋላ ነው። ካቆምኩ ደግሞ 29 አመት ሆነኝ። ሲጋራ ባላቆም ኖሮ ገና ድሮ ሞቼ ነበር። እንኳን ቡና ያቆምክ፣ ምንም አይነት ሱስ ጤና አይሰጥምና። ሱስ ያለባችሁ ሁሉ የኛ እድል ይግጠማችሁ!
@BehailuTeshome-uj5mc
@BehailuTeshome-uj5mc 7 күн бұрын
All good things for Ethiopian unity &I am glad for posetive thinker for this country .
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 7 күн бұрын
እባክህ ዛሬ ሌላ ዜና ከሌለህ ተወው ማቅረቡን እነሱ አንድ ናቸው:: ስንቴ እንታለላለን? እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲል ሠላምን ይስጣቸው::
@user-pg9tu7qm5w
@user-pg9tu7qm5w 7 күн бұрын
Resalable don't be stupid
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 7 күн бұрын
The only stupid person i see here is you..most peoples in pp & in the media are thinking that there is a difference but there is no difference at all..or you dont know the behaivour of tplf at all​@@user-pg9tu7qm5w
@watcher6397
@watcher6397 6 күн бұрын
ምነው ? ምን እየተካሄደ እንዳለ እኛና የትግራይ ህዝብ እንዳያቅ ነው የደበረህ ?
@gezahegnmiteku5801
@gezahegnmiteku5801 7 күн бұрын
ደሱ ከ2ቀን በፊት ጌችን የጠቅላዩ የዉጪ አማካሪ ሆኖ ተሹሟል በተግርኛ ዩትዩቦች ሰሚቸ (ሊበሏት ያሰቡትን ወፎ ጅግራ ይሏታል)ቢያቸዋለሁና ተነሳስተዉበታል። ገዛኸኝ ከአርባምነጭ።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 7 күн бұрын
ፋኑኤል የመታህራ ልጅ ነው ግን ቤተሰቡ ትግራዋይ ነው
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 7 күн бұрын
I can tell he is wayane
@user-dr5ho9bk6q
@user-dr5ho9bk6q 7 күн бұрын
ይተዋወቃሉ ሊገሉት አስበዋል ማለት ነው።
@watcher6397
@watcher6397 6 күн бұрын
አዎ ግን አልተገኘላቸውም 😅😅
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 7 күн бұрын
ለትግራይ ህዝብ የሚየስቡ ከሆነ ህወሃት የሚበለዉን ድርጅት ማጥፋት አለባቸው
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 7 күн бұрын
የፈጣሪዉን መኮስመን እንደገና ነብስ የዘሩ ሚመስላቸዉ እሰከ ህይወት ፍፃሚያቸዉ የተማማሉ ከከርስ በላይ የማያስብ የወገን ሰቆቃ የማይሰማቸዉ ከንቱወች በዝተዉ እኮ ነዉ ያሉ የሚመስላቸዉ አይሳካም
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 7 күн бұрын
Welcome 🙏 from Australia
@asfawbizaniemaru433
@asfawbizaniemaru433 7 күн бұрын
ጌቾ ጆከር ነው
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 7 күн бұрын
ፋኑኤል እኮ ትግራዋይ ነው ደሱ!!
@adissdej2717
@adissdej2717 7 күн бұрын
WELCOME
@michaeldesta1042
@michaeldesta1042 7 күн бұрын
አፍሪካ ውስ ስልጣን አንዴ ከእጅ ከወጣ መልሶ ማግኘት ይከብዳል😂😂ለደፂ ነው
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 6 күн бұрын
ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 7 күн бұрын
ይሄ እኮ የወያኔ የሥራ ባህል ነው ጌታው እየነገርከን ያለው
@shibrubelihu3247
@shibrubelihu3247 7 күн бұрын
ስለ መጠጥ ከተነሳ ከወዲ ወረደ በላይ የሚጠጣ የለም
@birhanub7108
@birhanub7108 7 күн бұрын
ደሱ ሁሉንም ችግሮች ለአብቹ መስጠት የለመዱ አሁን ደግሞ ስለሚታገቱ ሰዎች ከፀጥታ አካል ወደ ጌች መደፍደፍ ተነስተውበታል ይሄ የሌሎቹን ልሳን ነው የተነፈሰላቸው ያ ሁሉ ከእስር ቤት አብቹን የጎዱ መስሏቸው አስወጥተው አስታጥቀዋቸው ዛሬ መቆጣጠር ሲያቅታቸው የአብዬን ወደ እምዬ አለች አያቴ
@gigigebra869
@gigigebra869 7 күн бұрын
ደሱዬ የኔጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ግን ካንተጋር ነች ❤❤❤🎉
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 7 күн бұрын
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻
@birhanub7108
@birhanub7108 7 күн бұрын
ዋው ዕውቅና ስጠኝ ድፍን 100ኛ ላይ ያደረግኩት እኔ ነኝ እሺ ደሱ
@user-lw8fr6fy9t
@user-lw8fr6fy9t 7 күн бұрын
Hi dessu welcome 🙏
@hannatrr
@hannatrr 7 күн бұрын
❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 7 күн бұрын
Getachewn yibelut... I remember how he rediculated Abiy during the war!! How much he belittled and insulted him in front of the world. Let him clean his own mess.
@molo0
@molo0 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GezuAwgichewTsige
@GezuAwgichewTsige 7 күн бұрын
You are right dese.❤❤❤❤❤❤
@eliasguyo4417
@eliasguyo4417 7 күн бұрын
ደሱ ይህን ጅል ባታሰማን
@mekdesbirru1197
@mekdesbirru1197 7 күн бұрын
Well done!!
@Johnweek-tw4eb
@Johnweek-tw4eb 7 күн бұрын
🎉🎉❤
@fredjean4506
@fredjean4506 7 күн бұрын
እረ እፈሩ የስንት ትዉልድ እድሜ ደም ነዉ የሚፈልጉት በቂቹ
@tagesetageleabate5730
@tagesetageleabate5730 7 күн бұрын
Great job
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 7 күн бұрын
እንዴት ፈጣሪያቸውን ዬካዱ ሰው በሁለት ይከፈላል እግዚአብሔር የፈጠረውና ወያኔ ጠፍጥፎ የሰራው የእነኚህ ሰዎች ብዙ አስቃያሚ ቪዶዎች በወያኔዎች እጅ ሣይኖር አይቀርም ትንሽ ቢያዳልጣቸውና ወያኔ ላይ ለመነሣት ቢሞክሩ ምን እንደሚገጥማቸው በእርግጠኝነት ያውቁታል።
@jomama151
@jomama151 7 күн бұрын
Desu tebarek tiru milketanw ❤❤❤
@degubalager7111
@degubalager7111 7 күн бұрын
ኧረ ደሱ በቃን ምንድነው የሚያወራው
@derejefanta8445
@derejefanta8445 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 7 күн бұрын
Congratulations Desu no more coffee ☕️? Good luck 👍
@Furae
@Furae 7 күн бұрын
🎉🎉🎉
@Anjulo959
@Anjulo959 7 күн бұрын
ደሱዬ። የጌች ዜና አውቀው ሲያወናብዱ..ማዘናጊያ ...gaslighting, deception..ወያኔ አይታመንም።
@Sane-mf4ux
@Sane-mf4ux 7 күн бұрын
ሰላም 👨‍👩‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧ቤተሰብ በጣም ይገርማል ❤❤🎉🎉🎉😮😮😮
@mernu2003
@mernu2003 7 күн бұрын
It is clear that there is infighting. No one can have such personal and inside information.
@danieltadesse812
@danieltadesse812 7 күн бұрын
1
@Nuaim2020
@Nuaim2020 7 күн бұрын
Gech ,,, JIGRA nat eyalu new
@nunupleschke644
@nunupleschke644 7 күн бұрын
ደሱ አላምናቸውም ታክቲክ እንዳይሆን
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 7 күн бұрын
ሽመልስንና አብይን መጥቀሱ ; ምን ለማለት ተፈልጎ ነው? አይ ወያነ ! ውሽትን ;ማምታትን;በትግራይ ህዝብ ደም መነገድን የእናንተ መታወቂያ አረጋችሁት::
@teshomearigaw1317
@teshomearigaw1317 7 күн бұрын
Tuma Tuma
@zerihunbekele6172
@zerihunbekele6172 7 күн бұрын
ጌች እግዚአብሄር ይጠብቀው እንጂ ከባድ ሁኔታውስጥ ነው ያለው
@michaeldesta1042
@michaeldesta1042 7 күн бұрын
Desu anbesaw
@Nuaim2020
@Nuaim2020 7 күн бұрын
1111
@aerdoderese5487
@aerdoderese5487 7 күн бұрын
ሞኝ ነህ ማለት ነው በተዘዋዋሪ ማንም ተጠቃሚ ነው አሁን በዚህመንግሥት ምንም የለም።ስለዚህ ለምን አይደግፉም።
@gigigebra869
@gigigebra869 7 күн бұрын
ግን ግን ውነትም አልመሰለኝም ደስ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 7 күн бұрын
ስለሚፈሩ ነው፣ ሌላውን እያሰቃዩ አሳይተው ቃል አስገብቷቸው ነው፣ ይፈራሉ፣ ይጨነቃሉ፣ ቆመው ቢሄዱም አእምሮአቸው፣ ትክክል አይደለም!!!
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 6 күн бұрын
YOU ARE PP PAID
@gedd6954
@gedd6954 7 күн бұрын
Daniel is born and raised in Nazret. But, his brother was my schoolmate and they are Tigrayans family.
@gedd6954
@gedd6954 7 күн бұрын
I mean Fanuel
@gedd6954
@gedd6954 7 күн бұрын
But, I’m not sure whether he knew Mekelle though he is from TIGRAYANS FAMILY
@mega8101
@mega8101 7 күн бұрын
ደሱ ዘገባህን ብዙ ሰው እንዲሰማው እና እንዲያው እባክህ ፈጠን ፈጠን አድርገው...specially መግቢያው ላይ አታንዛዛ እባክህ እባክህ...
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 6 күн бұрын
የሁለተኛይቱ ዲል መቀሌ ተገብቶ ቢህን ያልቁ ነበር ብየ አስባለሁ።
@Nuaim2020
@Nuaim2020 7 күн бұрын
He is Macha Rancho
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 7 күн бұрын
ወይ ትግራይ
@user-yz3ch9xo8y
@user-yz3ch9xo8y 7 күн бұрын
እስከነ ቅርሻታቸው ተቀብሎ እንደ ፒቢሲ አስተላለፈ
@lemmaworku1600
@lemmaworku1600 7 күн бұрын
11111
@yemisrachdemssie368
@yemisrachdemssie368 7 күн бұрын
Hi
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 7 күн бұрын
111
@genetabraha2794
@genetabraha2794 7 күн бұрын
What is this accusation? What does it help for the people?? Hatred against each other. Let the Lord help the people. Amen
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 7 күн бұрын
እኔ ልገርህ እኔ የነሱነኚ ፍራትነው።።
@AsefaTafere
@AsefaTafere 6 күн бұрын
ምሀል ሚድያ አትችልም ሌላ ሞክር ቁልፍ አፍ አቢ ነው አባት ነብስህ
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d 7 күн бұрын
ጌታቸው ለየት ያለ ነው ከህዋቶች ሲቀጥል በተቀጠለለት ሒወት ነው እየኖረ ያለው ከድሮን የመለጠ ነው ሲቀጥል ይህ ተላላኪ አብይ የሚለው አብይ በእናንተ ጉዳይ ለይገባ የጥሞና ግዜ ሰጥታቹሃል ማኖ ለማስነካት ነው ጆናሳይድ ለማለት
@tsegayeyohannes8913
@tsegayeyohannes8913 7 күн бұрын
Tsegaye ka Durban
@junefirst500
@junefirst500 7 күн бұрын
ደሱ፤ ደስ፡ ይበልህ፡ የክፉ፡ መንፈስ፡ አሽከሮች የሚሰሩትን፡ ሴራ፡ ስለምታይ! ፈንታሌ፡ በጂኒ፡ መንፈስ፡ ሽንገላ፡ የትግራይ፡ ሕዝብ፡ ጠላት!!!
@markshawn6967
@markshawn6967 7 күн бұрын
Something will happen soon!
@tesfuTaye
@tesfuTaye 7 күн бұрын
ዘው
@gigigebra869
@gigigebra869 7 күн бұрын
ደሱ ትክክል ነው ያልከው አለነገር ለሰው የማይነገር ከገፎም አለስንጥር በጣም ቀባጣሪ ነው አራባናቆቦ ረገጠ 😅😅😅
@norynory9442
@norynory9442 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@daddubai8470
@daddubai8470 7 күн бұрын
አቶ ጌታቸው ሞባይል ስልክ የላቸወም እንዴ?እየዞሩ መፈለግ ለምን አስፈለገ?ያልተጠና ውሸት ይመስላል
@faizahmed2011
@faizahmed2011 7 күн бұрын
ምስሉን አምጣው
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 7 күн бұрын
Giber sedom yifesimubachewuna video yikeresalu yasferaralu,hodachewun yimolalu
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn 7 күн бұрын
እንደውም በተዋረድ ከታደሰ ወረደ በታች ባሉ የፀጥታ አካል ነው የሚሰራው😂😂😂😂
@KokoroChoctaw-kg8xc
@KokoroChoctaw-kg8xc 7 күн бұрын
ደሱ ሰላም
@abdlmejidshure340
@abdlmejidshure340 7 күн бұрын
ለአንድ ሰዐት ፕሮግራም ስትሰራ አይከብድም ለተመልካችም ማሰብ አለብህ
@akaludaka
@akaludaka 7 күн бұрын
11111111111111111
@kongitmecha3881
@kongitmecha3881 7 күн бұрын
2ኛኛኛኛኛኛኛ
@watcher6397
@watcher6397 6 күн бұрын
ምናልባት ሊያጠቁት ፈልገው ከቢሮው ሊያገኙት አልቻሉም ፣ ስለዚህ ሀሜት ጀመሩ ፣ አሸማቀው ሲገባ ሊያጠቁ ነው ፣ 😮😮😮😮
@birhanub7108
@birhanub7108 7 күн бұрын
ደሱ ፋኑኤል ሲጀመር ተወልዶ ያደገው ወንጂ አካባቢ አይደለም እንዴ የትግራይ ተቆርቋሪ አቀንቃኝ ልሁን አለ እንደ አማራ ክልል ተወላጁ በቃሉና ያየሰው ዜግነት እንጂ ብሔርም በአደባባይ መቀየር ጀመረ እንዴ
@hopegb1
@hopegb1 7 күн бұрын
አረ ደሱ ምን እያወራ ነው?
@user-fr4bw4kd7c
@user-fr4bw4kd7c 7 күн бұрын
ስላጣንና ብር ያሰከራቸው ስለሆኑ ይሞታታል እንጂ በቀልድ ኢትዮጰያ እርፍት ክሰጧት አይፈልጉም ደግሞ ማረም ብቻ ነው እንደነ መሳይም እንዳዘው ናቸውና ከሸራቸው ኢትዮጲያንና ህዝቦቻን አለህ ከሸረቸው ይጠብቅ ኣሚን በሉ
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 7 күн бұрын
Eritrea 🇪🇷 weste metetna segra bahel now. Kkkkkkkkkk Segereme gabecha yakelekelal ategebhe yeneberu seletetu yeheberetseby bahel.Newere nowe
@gigigebra869
@gigigebra869 7 күн бұрын
አያደርጉም አይነኩትም ይህንን ካደረጉ እርስ በርስ መተረማመስ ነው ትግራይ ክፍል እድሜ ልካቸውን ጤና አያገኙም ህወዋሃት ፈጣሪ ካል ገላገላቸው አዳኛ በእውነት ላይ የተመሰረተ ነገር መቼም መቼም ሳለም አያገኙም ገናገና ይዘቅጣሉ የትግራይ ህዝብ ፈረደበት😢😢😢😢
@YonasHabreyemer
@YonasHabreyemer 7 күн бұрын
Tadesse werede wiski seteta nw mewelew yemeyaderew awekewalehu
@tewodrosworku9064
@tewodrosworku9064 7 күн бұрын
ፉኑኤል እኮ ቤተሠቦቹ ከትግራይ ናቸው።
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y 7 күн бұрын
😁😁😁😁
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 7 күн бұрын
ደስ ያለኝ ነገር የብልጽግና ደጋፊ መሆኑን ነው ከለፊላፊዉ የተረዳሁት
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 7 күн бұрын
Asemesaye newe
@watcher6397
@watcher6397 6 күн бұрын
ሀሀሀሀ እንደዛ ከመሰለህ ሞኝ ነህ፣ አለያም እየቀለድክ ነው 😮
@user-jl2vh5px4p
@user-jl2vh5px4p 7 күн бұрын
ONE THING THAT I AM GO NA TEL U UR NUMBERS ARE NUMBERED AS MUCH AS WE ARE LOOKING POOR ABBY U TOO
@tahakadir-jy2tv
@tahakadir-jy2tv 7 күн бұрын
Ligedlut iyefelegu new?
@michaeldesta1042
@michaeldesta1042 7 күн бұрын
ታደሰ እኮ የፀጥታ መሪ ብቻ ሳይሆን ምክትል ፕሬዚዳንትም ነው።ከጌታቸው ቀጥሎ የሁሉም ስራ መስክም መሪ ነው ማለት ነው።ጌታቸው ባይኖር መምራት ይችላል።
@aberadabi1617
@aberadabi1617 7 күн бұрын
ደሱ ሰውየው ደንዝዞአል ፈንታሌ ወረዳ ስንት ሰው ታገተ ፣ተገደለ ?ምንው ቀሽም ተላላኪ ሆነ ።ማፈሪያ ሰው ነው ። ህወኃትን አያውቀውም ወይስ የሴራው አካል ነው ?
@hopegb1
@hopegb1 7 күн бұрын
በቤተ መንግስት ነው የሚሰራው....የሰውየው የሚያወራው ውሸት ነው።
ሰበር ዜና!  አንዳርጋቸው አመነ!    እጮኛው ተሰደደች!
1:09:15
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 6 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 108 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 252 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 75 МЛН
እየመጣ ነው! መፈንቅለ መንግስት ካሸፈ!
1:23:00
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 6 МЛН