No video

ጀነራሉ እስክንድር እና ዘመነን አስታረቋቸው | ዘመነ ለእስክንድር የላከው ጠንካራ መልዕክት | ከፋኖ ዝግ ስብሰባ የሾለኩ መረጃዎች… | Ethiopia

  Рет қаралды 176,114

Andafta

Andafta

Күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZfaq ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 181
@Muluyez
@Muluyez 28 күн бұрын
ጀግኖቸ ሀይሉን ያድላችሁ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@MamieMamie-z3z
@MamieMamie-z3z 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ይሁንልን!!!
@abinetbeyene2241
@abinetbeyene2241 Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አትዮጵያን አስባት
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪
@AshenafiSabasankoura
@AshenafiSabasankoura 27 күн бұрын
Dele lefenow🎉🎉🎉
@endrisfentahassen4112
@endrisfentahassen4112 Ай бұрын
ርዕሱ ሌላ ውስጡ ሌላ
@AMHARA24
@AMHARA24 Ай бұрын
የፋኖ ትግል በዶላር አይሸጥም ይህ ትልቅ መሰዋትነት የሚከፈልበት የህልውና ትግል በግለሰቦዎች በገንዘብ አይጠለፍምድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪እስክንድር ነጋ ዳግም አራተኛውን ፋኖን ከፋፋይ ድርጅት ከመመስረቱ በፊት ከአማራ ትግል መውጣት አለበት
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 Ай бұрын
አይንህ ይውጣ ! ከሃጂ ! አንተም አታሸንፍም ! አገር እንጂ ብሄር ብቻውን አሸንፎ አያውቅም እየዳከርክ ትኖራታለህ!
@user-mh1ld7tv1h
@user-mh1ld7tv1h Ай бұрын
ዘሜ እስክንድር የሚባል አንገቱን ጎትትልን
@YewbdarDemissie-he3vw
@YewbdarDemissie-he3vw 24 күн бұрын
አይዞችሁ ጀነራል ማሞን አታሰከፋቸዉ ምርጥ አባት ናቸዉ አንድ ሁኑ
@yyxx8242
@yyxx8242 Ай бұрын
እስክንድር እድሜህንያሳጥረው
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia Ай бұрын
Piss off parochial Gojame dog! Zemene is paowermonger. He can stay in his village Merawi, but not all Gomjam either. Stop in the name of Amhara to perpetuate ur malicious gossip.
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 Ай бұрын
እስክድር አማራ ጠል 😢😢😢😢
@user-kf9ri7nr7y
@user-kf9ri7nr7y Ай бұрын
ውሸት
@WosenFkr
@WosenFkr Ай бұрын
❤ዘሜፈጣሪይጠብሕ
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Ай бұрын
ዘሜየ ነት ይለያል ወላሂ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@habeshaking2220
@habeshaking2220 Ай бұрын
መገፋፋቱ ለማን አይጠቅምም ይልቅስ ተስማሙ በላቸው።
@tahayasin6625
@tahayasin6625 Ай бұрын
መሪያቺን ዘምዬ ነው እብዱ እስክንድር ሆይ እብድ እኮ መሪ አይሆንም እብዱ እስክንድር ሆይ አማራ የሚመራው በአማራ ልጅ ነው በአረቂ ልጅ አማራ አይመራም እብድ መሪነት ሳይሆን ጠበል ነው የሚያስፈልገው
@amme1724
@amme1724 19 күн бұрын
ተይዞ ይገረፍ እንጅ ለእስክንድር ጥይት እንዳታባክኑ
@user-tk1jg1ti8s
@user-tk1jg1ti8s Ай бұрын
ኧረ ፋኖዎች አትጋጩ ተባብራችሁ የአማራ ሕዝብ ጠላትን ብልፅግናን ግጩ ድል ለመላው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ ❤
@JemalAdinew
@JemalAdinew Ай бұрын
ሲያምርክ ይቅር ከከከከ ዶላር እኮ ነው
@MisganawTsegaw
@MisganawTsegaw Ай бұрын
መሰማማት ይሻላል
@GetnetTenagne
@GetnetTenagne 21 күн бұрын
Fano King
@BilalSeesay
@BilalSeesay Ай бұрын
ድል ለአማራ ሰራዊት
@user-yb4ix6ej9w
@user-yb4ix6ej9w Ай бұрын
ዘምየ አላህ ይጠብቅህ ሰሰቴ
@ZenebeShiferew
@ZenebeShiferew Ай бұрын
አስክንድር አንፈልግም ውጣከፋኖትግል እረምጃእንወስዳለንበሱለይ
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 Ай бұрын
መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች አሉ። ገና ምኑንም ሳትጨብጡ ትተራመሳላችሁ ።አማራ መከራህ ገና አያልቅም።
@KassahunHailu-lv5ff
@KassahunHailu-lv5ff Ай бұрын
ዘመነ ካሴ ምነው እኔ ብቻ ነኝ እውነተኛ የአማራ ተወካይ አለ? ዲሞክራሲ ሳያወቁና እየናቁ እንዴት ዲሞክራሲን ያሰፍናሉ ተብሎ ተሰፋ ሊደረግበት ይችላል?
@solomon1331
@solomon1331 Ай бұрын
Tefera did right , thank u make peace.
@sebsibieabera5038
@sebsibieabera5038 Ай бұрын
unity is strength please think more specially for freedom
@sewinetadmasu3902
@sewinetadmasu3902 Ай бұрын
እስክንድር እንዲህ የወረደ ስብዕና ይኖረዋልብየ አስቤ አላውቅም ነበር።
@Addis-zg7pm
@Addis-zg7pm Ай бұрын
እስክድር ቁማርተኛነው የባልደራስን ቦለቲካን ቁርጥም አድርጎ ከግብረ አደሮች ጋር በዶላር የተሸጡናቸው100/ነገ እንተዛዘባለን ልብ እድርጉ የነሀብታሙ አያሌው እና ግብረአበሮች እጂአሉበት
@user-sr2rf6nn6n
@user-sr2rf6nn6n Ай бұрын
ምን ጉድ ነው ለስልጣን ነው የመጣችሁት ፋኖ የተጀመረው በዘመነ ካሴ እና በምሬ ወዳጆ ነው እስክንድር ዛሬ መጥቶ ጓ ይላል እስክንድር አይጠቅምም አስወግዱት
@tinahadi374
@tinahadi374 Ай бұрын
😭😭😭😭ያስተዛዝብል
@girumkassa9353
@girumkassa9353 Ай бұрын
ዘመነ መታረቅ ያለበት ከሃምሣ ሚሊዬን የአማራ ህዝብ ጋር ዕንጂ ከአንድ ዕሥክንድር ነጋ ጋር አይደለም ።
@user-yh3cr6ft4x
@user-yh3cr6ft4x Ай бұрын
እኔ ግን የገረመኝ እያቸው በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ኤፍ ኤክስ ሲፍቅ የነበረ ተማሪ ነው። ታድያ ይህ ግለሰብ የተማሪወች ፕሬዝዳት ስለነበረ አጋጣሚውን ተጠቅሞ ዛሬ የአማራን ጥያቄ ለመፍታት ማሰብ አማራን መናቅ እና ድፍረትም አይሆንም ወይ? ኧረ አገሬ ለካ አገርም የምትመራው በመሃይም ስብስብ ነው
@enatneshinega6105
@enatneshinega6105 Ай бұрын
A አይባልም ጅል አትሁን
@Gjmmm-r2h
@Gjmmm-r2h Ай бұрын
ዘሜን አትናገሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 Ай бұрын
የፋኖ አዛዥ አርበኛ ዘመነ ሙሽራ እንጂ በረሀ ገብቶ የሚታገል አይመስልም፤የኔ ቢጤ ዳጎስ ያለ ነው።
@user-zz4yx4dt2d
@user-zz4yx4dt2d Ай бұрын
ተንኮለኛ
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 Ай бұрын
አስተያየቱ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም፤የተንኮልም አደለም።
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Ай бұрын
እስክንድርን መጠርጠር ታላቅ ስህተት ነው።
@sirawtadesse2599
@sirawtadesse2599 Ай бұрын
በለጠ ሞላን ሆኖ ነው የታየኝ በለጠ ሞላ የ አብን ሊቀመንበር ነበር አብንን አፈራርሶ ለአብይ አስረክቦ በሆዱ ህዝቡን ቀይሮ ቀልጦ ቀረ እስኬውም አብዛኛው ጋር ሳይስማማ የተስማሙትን ይዥ ለግዜውም ቢሆንየስልጣን ጥሜን ላስታግስ ባይ ግትር ነው
@sewinetadmasu3902
@sewinetadmasu3902 Ай бұрын
እስክንድር አማራን ካደ
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 Ай бұрын
ህድ ዲቃላወች ትላት ባእዴን ከወያኔ ሲመጣ እነበረከት ስሞአን በጉያዉ ይዞ መጣ ትላትም ፋኖ ና ቄሮ የተታገለዉ ትግል ሙሉ ስልጣን ለኦሮሞ አሳልፎ ሽጦ ባእዴን የደረሰን ሁሉ ታቃላቹ ! አሁንም ኢ/ያዊያን ሚሉ እነስክድር እና ሌላ ባእዴን መምጣት የለበትም
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Ай бұрын
@@sewinetadmasu3902 በአንተ የሚሸወድ አማራ የለም
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k Ай бұрын
እስክንድር ትላንት የሸዋ ፋኖን ለሁለት ከፈለ ዛሬ አንድ የነበሩትን የወሎ እዝ ለሁለት ከፈለ የስልጣን ጥሙን ካልተወ በእስክንድር ምክንያት የአማራ የስቃይ ዘመን ይራዘማል
@surafealyilma9621
@surafealyilma9621 Ай бұрын
እስክንድ ተመሪ እንጅ መሪ አደለም
@beth9473
@beth9473 Ай бұрын
ሁለቱን ማወዳደር ኃጢአት ነው
@melisewfanta8017
@melisewfanta8017 Ай бұрын
እስክንድርን ግቡለት እንጂ ሂ ግትር ደረቅ
@asresgesses3980
@asresgesses3980 Ай бұрын
እሰክንድር የምእራባዊያን ቅጥረኛ ነው ብለናል ጀሮ ያለው ይሰማ!!!
@zolamitiku3330
@zolamitiku3330 Ай бұрын
አረ ተው ፈጣሪ ፍራ
@leul5353
@leul5353 Ай бұрын
እስክንድር የትነዉ ሹልሸክ የሚለዉ እስክንድር የማርቆስ ልጅነዉ ዘመነ የመራዊ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Ай бұрын
አባቴ ጉዳዩ የስልጣን ሽኩቻ ሳይሆን ጉዳዩ በድሪቶው እስክንድር አማካይነት ትግሉን ለመጥለፍ የተሸረበ ሴራ ብቻ ነው፤እስክንድርን ያላካተተ የአማራ ፋኖ አንድ ተቋም እውን ይሆናል፤ድል ለጀግኖቹ!!!!!💪💪💪💪💪💪💪
@user-tk6qz9fl8x
@user-tk6qz9fl8x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AddisAbabaClose-up
@AddisAbabaClose-up Ай бұрын
እስክንድር ምን ነካው? ለነገሩ እሱ ለዝና እና ለስልጣን የቋመጠ እብድ ቢጤ ነው እኮ። ግን የታለ በርዕስህ ላይ ጀኔራሉ አስታረቋቸው ያልከው? ወስላታ!
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 Ай бұрын
አይመስለኝም ፣ እስክድርን በዚህ ልክ መጠራጠር በራሱ ልክ አደለም ። በርህን ዘግተህ ምከር ችግርህንም ፍታ !!!
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Ай бұрын
የወንድ ልክ ዘመነ ካሴ✊
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s Ай бұрын
ዘመነ ብሎ ከሆነ የመንደር ጎረምሳ ነዉ ማለት ነዉ
@addisneger2593
@addisneger2593 Ай бұрын
በትክክል የፋኖ ትግል በዶላር አይሸጥም ።
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
What about by euro?
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ጀነራል የቅራኔው አካል እንደሚሆን አትጠራጠሩ በመጀመሪያ ስልጣን ሊነጥቅ እንደመጣ ስለሚመጣ አላማ ሳይሆን ጥቅም
@betemariamteklewold
@betemariamteklewold Ай бұрын
ለሥልጣን ሥትሻኮት አውሬ ይበልሃል
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Ай бұрын
Woregna
@merawijaleta8608
@merawijaleta8608 Ай бұрын
ይሄ እሠክንድር የሚባል አተላ መቀንደሽ አለበት
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o Ай бұрын
እስክንድር ቆራጥ የፋኖ መሪ ቢሆንም ዘመነ ካሴ ግን እስክንድርን ይበልጠዋን! ምሬም እስክንድርን በቆራጥነት ይበልጠዋል! እስክንድር ወላዋይ ነው ሁሌም እንታረቅ ነው ሚል ከብልጽግና ጋር።
@user-yn8yp5km8t
@user-yn8yp5km8t Ай бұрын
@@user-xh9pi2ht6o ቢታረቁ ምን ችግር አለወ ማሰብ ያለብን ለኣማራ ህዝብ ሁሌ የጦርነት ሜዳ ሆነ ሀገራቸዉ
@user-ur7sy1dx4o
@user-ur7sy1dx4o Ай бұрын
መጣላትና መታረቅ አታቁምእንዴ?አትቀልዱ
@kedirTube-ov7tf
@kedirTube-ov7tf Ай бұрын
ወደፊት የአማራ ጠላት ፋኖ ይሆናል
@user-kn1bh8rf4r
@user-kn1bh8rf4r Ай бұрын
መታረቅ አለባችው
@MesafentDes
@MesafentDes 10 күн бұрын
Hi
@jemalderaro7749
@jemalderaro7749 27 күн бұрын
የጅሎች ስብስብ
@ethiovoice5788
@ethiovoice5788 Ай бұрын
የፋኖ ትግል በዶላር አይሸጥም !!!!
@SalamlakDestaw
@SalamlakDestaw 20 күн бұрын
አንበሳው ዘመነ
@user-cq5kv5um8b
@user-cq5kv5um8b Ай бұрын
እስክንድር ለስልጣን ነበር እንዴ ከፋኖ ጋር የተቀላቀለው ይገርማል
@user-kf9ri7nr7y
@user-kf9ri7nr7y Ай бұрын
ውሸት
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Ай бұрын
እስክድር የሚባል ሰውዬ አደቡን ካልያዘ ከፋሽስቱ አብይ እና ከአማራ ጥላቶች ለይተን አናየውም
@semiefenta3407
@semiefenta3407 29 күн бұрын
የምንታገለዉ ለግለሰብ ጥቅምናስልጣን መቆናጠጫ አይደለም!!
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 Ай бұрын
ለጠላት ጊዜያዊ ባዶ ድል
@negus3130
@negus3130 Ай бұрын
ርዕሱ እና ዝርዝሩ አይገናኝም። ሌቦች
@asarubeza1434
@asarubeza1434 24 күн бұрын
ይኸ እንሽላሊት የሆነ ሰው ነው። ማስወገድ ያስፈልጋል።
@mehemedmurad
@mehemedmurad Ай бұрын
Wrdet new
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 Ай бұрын
Fano's leaders are Zemene and Mere Wodajo
@enatneshinega6105
@enatneshinega6105 Ай бұрын
በትግል ላይ ሆኖ ውጊያ ሳይጀመር እንዲህ ማውራት ጅልነት ነው።ዋ ንፋስ እንዳይገባ ና ትግሉን እ🎉ዳቋረ መትጋትና ማትጋት አለባችሁ ሁለቱም ጋ ነው ችግሩ።
@gezahegnalemayehu5730
@gezahegnalemayehu5730 Ай бұрын
Zeme gin betam eyerebeshe siltan felige new
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Ай бұрын
ውይ ቅሌት እናተ ስልጣን ብትይዙ እደለመዳቹህ ትጋደላላቹህ
@alexmelesse3696
@alexmelesse3696 Ай бұрын
Zemen, we trust you but you are against Eskender nega. He will leading Amhara and Ethiopia.
@mamush2245
@mamush2245 Ай бұрын
የትኛውን የአማራ ክልል ሆነ ሌላ ክልል የሚኖር አማራ ነፍሱም ሆነ ማንነቱ አይበልጥም አያንስም በተለይ ጎጃም ያለው ፋኖ ቁጭ ብሎ ከሌላው ጋር አብሮ ተነጋግሮም ይሁን ዝቅ ብሎ ትግሉን ወደፊት በማስኬድ ፋንታ ትግሉን ጀማሪም , ታጋይም, መሪም, ስልጣኑም የኛ ይሉና ሌላው ቁጭ ብሎ ሲነጋገር እሮጠው ሚድያ ላይ በማግስቱ ይለፈልፋሉ ማንም ይሁን ማን ተዋጊው ውጊያውን, አመራር አመራሩን, የፖለቲካ ዘርፍ ስራውን በዚህ ትምህርትም እውቀትም ላለው ሰጥተው እስከትላንት ለሚገደለው ህዝብና ከትላንት ወዲያ ድረስ በአንድ ቀን 38 ለተደፈሩት ተማሪዎች እጣ ፈንታ መጫወትና ለብልፅግና መሳለቂያ መሆን ነው ሁሉም ተነጋገሩ ማንም ከማንም አይበልጥም ከቀልባችሁ ሁኑ
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k Ай бұрын
እስክንድር ትላንት ሸዋን ዛሬ ወሎን ነገ ሙሉ አማራን ለሁለት ይከፍለዋል😢
@user-zz4yx4dt2d
@user-zz4yx4dt2d Ай бұрын
ሚገርመኝ እንዴት ሳይለይ የሚገድል የጋራ ጠላት ያለው እርስበእርስ ይቃረናል ?
@HagereET7614
@HagereET7614 Ай бұрын
እውነት ነው አቶ እስክንድር የረገጠው ድርጅት ፀንቶ አያውቅም ስለዚህ በጥርጣሬ ማየት ተገቢ ነው እላለሁ ካለበለዚያ ደግሞ ልክ እንደ ሀይለማርያም ሲምቦል አድርጎ ከስር በደንብ መወጠር ነው
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 Ай бұрын
በደም መቀለድ ለምን አሰፈለገ የአማራ ሰቆቋ አያሳዝናቹህም ገና ፋኖ መንገድ ሳይዝ ለምን ይህ አሰፈለገ ወገን የአማራ ጠላት አሁን ደሰታ ተሰማቸዉ
@ZiyaMin-ts6md
@ZiyaMin-ts6md Ай бұрын
አሁንስ አስጠላችሁኝ😏😏😏
@JemalAdinew
@JemalAdinew Ай бұрын
እየተባሉ ታረቁ ብሎ ርእስ ማውጣት ውድቀትክን ያፈጥነዋል ከከከከ ፋኖ እርስ በእርሱ እየተባላ ነው
@yyxx8242
@yyxx8242 Ай бұрын
ዘመነ እድሜህንያርዝመው
@zemenegetachew9824
@zemenegetachew9824 Ай бұрын
እስኬ 💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-er4jx1nq3f
@user-er4jx1nq3f Ай бұрын
ምን ለማልእት ነው የምታወራውና ትርክቶ አልተገናኘም
@user-mx1np5qx2g
@user-mx1np5qx2g Ай бұрын
ምትስማሙከሆነ ተስማሙ ካሁኑ የጀመረጅብ አያሳድረኚምተብሏል ለስልጣነውዴ ምትታገሉ ለህልውናመስሎኝ
@user-vv8wb4ns6g
@user-vv8wb4ns6g Ай бұрын
Eskdr bemachinn liyakeshif new yemetaw
@deresedaje-bc5ik
@deresedaje-bc5ik Ай бұрын
Fano lebawu insi barsi tabalawu
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
⚠️ Watch out, This media outlet is " KEFAFAY"❗️
@user-tp4hj7qe2e
@user-tp4hj7qe2e Ай бұрын
מריה לגיאלמ
@AdibaruDereje
@AdibaruDereje 22 күн бұрын
Ere fano yedebral እናንተ ለ1ኢትዮጵያ ነው ደማችሁን የምታፈሱ ስለዚህ እባካችሁ በፈጣሪ ስም እርስ በርእሳችሁ አትተራመሱ ።እራሳችሁን ለጠላት ክፍተት አትስጡ።Fano means to collabaration to each others to strugglethier eniemoes its okkkkk
@TfGr-ob2ui
@TfGr-ob2ui Ай бұрын
እስክድርኦሮሞተወላጅነዉፋኖንበዶራልእዬገዛእኔንምረጡእያለለባእዴንወይምለብልፅግናአሳልፎለመስጠትእዬሰራነዉእስክድርዬአማራንትግልጠልፎለመጣል?😭😭😭😭😭💀😭😭
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Ай бұрын
Correct Great ! No No Eskinder can not represent Amhara people at the expense of Amhara Death .
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 Ай бұрын
ሽማግሌ ነበርክ ሲታረቁ አይመለከትህም
@KelemuMihretu
@KelemuMihretu 11 күн бұрын
ባክህ የሆንክ አዝግ ነገር ነህ ርዕሱ ሌላ አንተ እምትፀባርቀው ሌላ
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk Ай бұрын
አትቀልዱ በህዝብ መጫወት አይቻልም ፣ተነጋገሩ
@yosef3683
@yosef3683 Ай бұрын
Tour news and tile always not related. Sham on you!
@Habtu-p6j
@Habtu-p6j Ай бұрын
በጥራቃ
@assefakessito7436
@assefakessito7436 Ай бұрын
የፋኖዎች መከፋፈል ከዘመነ መሳፍንት ተለይቶ አይታይም። በሂደቱ እየተጎዳ ያለው ንጹህ ሕዝብ መሆኑን መረዳት ይገባል።
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
Arat kilo endet new algebachum ende
@user-wn3pu9ns7i
@user-wn3pu9ns7i Ай бұрын
Ena ante lemegistente new mitewederew bedemits belecha ketbeletek melkeke new
@praxistoader
@praxistoader Ай бұрын
የውሸት ዜና ማቅረብ የዪቲዪብ ዜናችሁን ተአማኒነት እንዳይኖረው እንደሚያደርግ ምነው መረዳት ተሳናችሁ። በጣም ያሳዝናል።
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 Ай бұрын
እስክንድር ለስልጣን የቆመ አይደለም ስንቱን ጥሩ እድል ትቶ ላገሩ መቆሙን ዓለም የሚያውቅ ይመስለኛል ዘመነም ላገሩ የቆመ ከሆነ የሚያጋጩን እነማን ናቸው ብሎ መንቃትና አብሮ መታገል ይሻላል እላለሁ
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp Ай бұрын
ድል ለአምሓራ ፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ እና ለፋሽስ ለኦሮሙማው አገዛዝ ይሁን።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
አማራ እይልከ እንጀራህን ብላ አንተ ዲቃላ
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
የማውቀውን እናገራለሁ
2:30:38
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 38 М.
የጌታቸው  ትግራይ!
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 684
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН