ልጅነቴ እንደጤዛ ነው የተነነው : የወለደ አይጥልም እና በሰው ሀገር እናቴ ላይ ሸክም ሆንኩባት ፡ ከ4 ጊዜ በላይ ታስሬያለው ፡ || ጋቢ ሾው || EP 3

  Рет қаралды 33,783

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

Ай бұрын

ቅድስት ትባላለች በ 13 አመቷ ከጎንደር አዲስ አበባ በመሄድ የተለያዩ ስራዎችን በመስራት እንዲሁም ወደ ሱዳን በመሄድ ህይወትን ለማሻሻል እስከ መታሰር የደረሰች በዛም ተስፋ ሳትቆርጥ ወደ ሀገሯ በመመለስ አሁን ላይ ያቆመችውን ትምርት በመማር እና የተለያዩ የሂይወት ማሻሻሎች እናደረገች ትገኛለች ፡፡
At the age of 13, she went from Gondar to Addis Ababa to do various jobs and went to Sudan to improve her life until she was arrested.
ቅድስትን ለማኘት ፦ 0903081464
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
/ @alazaralaka
/ @alazaralaka1692
ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY

Пікірлер: 131
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 Ай бұрын
የሀበሻ ሰራተኛ ከመሆን ዘላለም አለሜን የአረብ ገረድ ሁኘ ብቀር ይሻለኛል አይዞሽ የኔናት ያልፋል እማያልፍ ነገር የለም❤❤
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v Ай бұрын
ዋናው ጤና ነው እንኳንም በጤና ኖርሽ ከዚህም የከፋ የሚሰቃዩ ይኖራሉ የስደትን ስቃይ የቀመሰው ያውቀዋል የሰው ቤት ኑሮ እሳት ነው😢 ስደተኞች ሁላችንም እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን በሀገራችን ምንም ይሻለናልን
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
የኔ እናት ስንቱን ስቃይ አሳለፍሽው ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢 አንች ጠካራ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ የማያልፍ የለም ያሁሉ አልፏል የኔ እናት እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት😢አይዞሽ እህቴ ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ ተስፋ አለኝ መድኔ በጣም እናመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤
@taybat536
@taybat536 Ай бұрын
ሱበሀናላህ ሚስኪን ስቱን ፈተናነዉ ያሳለፈችዉ አንዱን ታላዩ አንዱን አያመሰግኑ አላሆይ ይቅር በለኝ አማርሬሀለሁ እድሜ ልኬን ለማልዘልቀዉ ዉለታህ ምስጋና ይገባህ
@HuggTh
@HuggTh 29 күн бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢ስንቱን አሳልፈሻል በቃ ስደቱን ተይው በቃ እንዳት ሄጂ እዛው በሃገርሽ ላይ ሰርተሽ ትለወጫል በርቺ የኔ ጠንካራ እህት እናትሽንም ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ!!!እና የኔ እህት መምህር ተስፋዬ አበራ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጪ ትለወጭበታለሽ በርችልኝ እህት አለሜ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ህይወትሽን ትቀይርልኝ ካንች ጋር ትሁን!!!❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 27 күн бұрын
እባካችሁ ስልኳን አስቀምጡልን አይ ስደት 💔💔💔 ግን በጣም ጠንካራ ነሽ ጎበዝ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 Ай бұрын
ከልጂቱ ዉጣውረድ በላይ በጣም የገረመኝ የእናቷ ነገር ነው 😢😢😢
@abedaberhan
@abedaberhan 29 күн бұрын
በጣም እናት ለዛላም ትኑር❤❤❤😢😢😢
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
ጌታየ አላህ ሆይ የሀበሻ ሠራተኛ እዳታረገኝ ያረብ 😢😢😢🤲🤲🤲🤲
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም አልፎታሪክ ይሆናል😢😢እኔ ራሴ ከሀገሬ ወደ ስደት የወጣሁት በ14አመቴ ነዉ እደዘበት5አመትቆይሁ😭😭ስደት ያስጠላል ጌታን የቤተክርስቲያን ደጂ ይናፍቀኛል ብአል ሲመጣ የቤተሰብ ናፍቆት ኧረ ምኑቅጡ ሀዘን በመጣ ግዜ ጮኸን እንዃ አናለቅስ😭😭ያልተኖረ ልጂነት አለቀ በስደት😒😒ሀገራችን ሠላም ያርግልን🤲🤲
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o Ай бұрын
በስላሴ ስም በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የሄን ሁሉ ችለሽ መታገስሽ የእውነት ፈጣር የተሻለ ነገር ልሰጥሽ ፈልጎ ይሆናል እንደ ወርቅ ተፈትነሻል 😢 አይዞሽ በርች የምገር ግን የኛ ሃገር ዜጎች እንድዝ ስያርጉዋት በጣም ያናዳል 😢😢 እባካችሁ አስተካክላችሁ ተባብራ ችሁ ወደ ዓረብ ሃገር ላክዋት ሰርታ ትለወጣለች የበተሰብዋ ህይወት ትቀይራለች መዳነ youtb የሆነ ነገር አርገህ በህጋው መንገድ ላካት ወደ አረብ ሃገር ትምጣ እኛ አረብ አገር ያለነው በእውነት ተለውጠናል ቤተሶቦችን ቀይረናል አይዞሽ ኢህታችን በርች 👏 ለሁሉ ግዜ ኣለው
@habtam1846
@habtam1846 Ай бұрын
የኔ ውድ እህት አይ ስቱን አሳለፍነው በገዜ ወገኔ ይልቅ ሳውድ ተሻለኝ እግዚአብሔር ይመስገን መገፋት ለበጎነው 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😢😢😢😢😢😢
@mercynancy9976
@mercynancy9976 Ай бұрын
እንዴት የታደልሽ ነሽ የተባረከች እናት ነው ያለሽ : እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸውለእናትሽና ላባትሽ : አይዞሽ በርቺ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🥰
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 Ай бұрын
ፈጣሪሽን አመስግኝ በሂወት መኖርሽ በቂ ነው ሌላው ትርፍ ነው ስደት ክፉ ነው እኔም ብዙ ሰቃይ አይቻለው አይች እንኳ ዱላውን አላየሽም የእስር ቤቱን ጥዋት 40 ጊዜ ነው የምገረፍው ብቻ ተመስገን ነው
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d Ай бұрын
ማነው ማዘርየ የናፈቀችው እደኔ ትቅረብልን
@wurkawurka8412
@wurkawurka8412 Ай бұрын
አይዛሽ እህቴ ነገ የተሻለ ነገር አለ እናትሽን እርጂም እዲሜ ይስጥልሽ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed Ай бұрын
አይ የሤቶች እድሜ 8ክፍል 13አመት
@rorororo7967
@rorororo7967 Ай бұрын
እሷ እንደሚትለው በ13 አመቷ 9 ክፍልን ጀምረ አቋረጥኩ አለች እና በ5 አመቷ 1ኛ ክፍል ናት ማለት ነው።
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
Geter lay be 5 amet yimirht bet man yasgebatal?wusheta new be 7 amet new buzuwochu yemigebut 9th 15 ametowa tigebalech
@user-ql2bw5yc5d
@user-ql2bw5yc5d Ай бұрын
ጀግና ነሽ የኔ ውድ ኢቶብ ክፈቺ ❤
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Ай бұрын
በጣም አዝኛለዉ ሀገራችን እደዚ አይነት ሠዉ መኖሩ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👏👏👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏😭😭😭😭
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Ай бұрын
አይዞሽ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ሰደት ከባድ ናው እኛማ አሁን ያለንበት ሁኔታ ናው እግዚአቢሔር ይመሰገን የሰራውት ይበቃል ወደገሬ ልገባ ናው የሰራወትን አላጠጠፍም ዋጋ ብከፍልም
@tezebet9417
@tezebet9417 Ай бұрын
አይየሰውልጂፈተና ስንቱአለፍ በዚችእድሚያችን ፈጣሪሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን በሰላምለሀገራችን ያብቃንየመዳምቅመሞች እህቴምአይዞሽ ሁሉምያልፍል ጠንካራነሽ የእናታችንክፍአያሰማን እማዬናፍቃኛለች እፍፍፍፍፍስደትእስከመቼድረስይሆን ይሁንለበጎነው
@soledw3037
@soledw3037 Ай бұрын
ቅድሰቴ የኔ አንደኛ የኔ ጀግና እህን ስሰማ በጣም ነው ያዘኩት እህን ሁሉ ያሳልፍሽ አትምስይኝም ነበር 😢😢😢
@user-fm2em2np8d
@user-fm2em2np8d Ай бұрын
አዎ ሶልዬ ሰውን አይተህ መመዘን አትችል😥
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 22 күн бұрын
የኔ ከርታታ እኔ ልንከራተትልሽ እህቴ አይዞሽ አታልቅሺ ያልፋል አንቺ ማለት እንደወርቅ የነጠርሽ ነሽ በርቺ ገና ልጅ ነሽ ለእናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት።
@user-qx7gv9du3v
@user-qx7gv9du3v 25 күн бұрын
የኔን ታሪክ የምታወሪ እየመሰለኝ ነው እኔም ያንችን ታሪክ አሳልፌዋለው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው
@hayatbogalehayatbogale9262
@hayatbogalehayatbogale9262 21 күн бұрын
አቤት ክፋታችን ሱበሃነ አላህ
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Ай бұрын
የኔዉድ አይዞሽ በጣም ያሳዝናል የሰዉልጅ ታሪክ😢😢❤❤❤
@sauditaif7667
@sauditaif7667 15 күн бұрын
አይዞሽ ወጣት ነሽ ያለፈው አልፉዋል ለቀጣይ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
የኔናት አይዞሽ በጣም ያሳዝናል የሰውልጅ ታሪክ❤❤❤❤❤
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Ай бұрын
ታዉቂያለሽ እኔ ለመጀመሪያ ሥቀጠር በሀያብር ነበር እና ሰዎቼ በጣም ጥሩ ሥለነበሩ የገዘቡ ማነሥ አልታየኝም ነበር አችግን ጎበዝ ነሽ መቶአምሣብር ጥሩ ነበር💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤👏👏👏👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏😭😭😭😭
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Ай бұрын
የናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ ።
@user-fm2em2np8d
@user-fm2em2np8d Ай бұрын
amen ema😊🙏
@user-adena
@user-adena Ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽ ማማዬ ሥደት ከባድ ነው እንኳን ቀረብሽ
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x Ай бұрын
አንችን ጥንካሬ አይቸ እኔ ተፅናነነው ከኔ የባሠ ችግር አለ ነካ 😢😢😢😢😢😢😢
@Jenetiseid
@Jenetiseid 21 күн бұрын
ግን እኮ አርቦች ይሻላሉ ከኢትዮጵያ መዳሞች ውይይይ
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 19 күн бұрын
Asir eji enemi derisobignal yeehtiopia aserwoch fetar yesirachewun yisitachew arbi ager asirarat amet sisera adi ken gelamita gn atakimi egziabher yimesigennnn
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም የልፈል እሽ 🙏❤😘 እኔም ሱዳን ላይ ነበኩ አዎ በጣም ስቃይ ነው መዎቀ አልነበረኝም ተስሩ አውቀሎ አች ግን አክስትሽ ነበረች እኔ ግን ከኔገረ ማንም ሰው አልነበረም ከፋጣሪ ውጭ ተስረሽ በሰይ ሀገር ነው ከበድ ስቀይ ነው ግን ህይወት ይቀጥላል ስለዚህ ጣከረ መሀን አለብሽ
@MekaTegegne
@MekaTegegne 13 күн бұрын
በጣም አደነኩሽ እህት ሁሉም ለኸይር ነዉ
@abebedese9907
@abebedese9907 8 күн бұрын
አይ ሱዳን የከሻው ነገር አያድርስ አይጣል ነው ። ኧረ ዳፋር ባየሁ ቁጥር ስንቴ በጠራራ ፀሀይ ህዝብ እያየኝ ሩጫለሁ
@HayimiyouTube
@HayimiyouTube Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ አመት ሰው ቤት ከሚሠራ አረብ አገር አስር ዓመት ቢሰራ ይሻለኛል 💔:: የኔ እናት ያንቺ ይሻላል እንዲሁም አንቺ ከአክስትሺ ጋራ መጣሽ የኒዮ ይባስ እኔ እኮ ወርቅ ምታፍስ መስሎ በቴሌቭዥን አዲስ አበባ አይቼ ጥፍቼ መጣሁ የመጣሁለት ቀን ግን ፎቅ ቤት የማዲሪ መስሎኝ ነበር እኔ ግን የት እንዳደረኩ እኔና ፈጣሪዬ ነው ምናቀው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር የልፋል🙏 :: ይሄ ግን አዲስ አበባ እኔን ጨምሮ ስንቱን አጃ ጅሎ ይሁን 😂😂😂
@charleslines8340
@charleslines8340 Ай бұрын
ቅድስትየ የኔ እህት አንች የኔ ጀግና ነሽ በርች ወንድምሽ ከጎንሽ ነኝ
@user-fm2em2np8d
@user-fm2em2np8d Ай бұрын
አመሰግናለው የኔ መልካም ወድም😊🙏
@nardi7379
@nardi7379 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢ወይኔ ያገሬ ልጅ
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc Ай бұрын
ፍጣሪ ቀን አለው ብቻ ሥደት ክፎነው
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Ай бұрын
ኡፍፍፍ እንኩዋን በሰላም በጤና ወደ አገርሽ ተመለሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎነው አይዞሽ ነገ ሌላቀን ነው ያሳለፍሽው ታሪክ ይሆናል እመቤቴን እኔ በሰደት አለም ለ16አመት ሰኖር አዝኜ ተከፍቼ አላቅም እጅግ በጣምመልካምሰዎች ሰለሆኑ እናት አባት የሆኑ ናቸው የዛሬ አመት የሃሞት ጠጠር አብጦ ሊፈነዳ ነው ስባል አሰሪዬ ዶ/ርነውከለንደን መጦ በ24ሰአት መጦ ኦፕሬሽን አድርጓ ያተረፈኝ ከሞትተንከባክበው ለዚህ አደርሰውኛል የምከፋው የማዝነው እህቶቼ ወንድሞቼ ሲከፉ ብቻነው
@user-jd5su1jy8e
@user-jd5su1jy8e 17 күн бұрын
የሀበሻ ሰራተኘ ከምሆን እድሜ ልኬን የአረብ ሰራተኘ ብሆን ይሻላል
@user-wd1fo3iv4w
@user-wd1fo3iv4w Ай бұрын
Ba eyesus sim sent aynet sew ale weyi ewnat areb yegdelegn egna abshoch eko kefu nan😢😢😢
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 Ай бұрын
አይዞሽ በጣም ያሳዝናል እህት❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😭😭😭
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
አረቦችጋ 10አመት መስራት ይሻላል አረቦች 95%እዝነት አላችው ይህች እዝነት ደግሞ ከነብያቸው ሙሀመድ የያዟት እዝነት ናት እንዳጠናሁት ለሰራተኛ ክብር ስጡ ላባቸው ሳይደርቅ ገንዘብ ክፈሉ ከበላችሁት አብሏቸው ተብለዋል
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 24 күн бұрын
ትክክል የኔውድ ውድ ነብያችን ሱለሏሁ አለይሂ ውሰለም
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 20 күн бұрын
ትክክል
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 28 күн бұрын
የኔ እናት😢😢,the sam too😢
@jilnm6609
@jilnm6609 20 күн бұрын
Meherit Lethiopia. How cruel we are!!!!
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 26 күн бұрын
አይዞሽ ያልፋል❤❤❤
@josephwaite1317
@josephwaite1317 Ай бұрын
Ayzoshe berchey yeney konjo
@tamevlog1
@tamevlog1 Ай бұрын
አዲስ vloger ነኝ አበረታቱኝ
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 12 күн бұрын
አይዙሺለበጉነዉእህቴ❤❤❤❤❤❤
@HulugirgeshDereje
@HulugirgeshDereje Ай бұрын
Ayezosh ihete egizeber ye tibkesh❤❤❤❤❤❤
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 Ай бұрын
Ayzoshe eheta holachenem tafetnenale yemayalfe yelme holome yalfale Egzabhare kanchi gare yehone teru derga laye endemtedershe ergetga nege tenkara neshe
@user-gg9wk8pp1w
@user-gg9wk8pp1w 23 күн бұрын
እህህህህህህ. ስደት. 😢😢😢😢😢😢
@medinaendrismedi8866
@medinaendrismedi8866 22 күн бұрын
ስልክ ካላት አገናኙኝ እባካችሁ
@user-ly9nc5pz8j
@user-ly9nc5pz8j Ай бұрын
Geta kegoneshi yehune hulu.yelefale Sebale techeberechegeta ALE
@user-lw4jd5lw6j
@user-lw4jd5lw6j 17 күн бұрын
አዲሳባሰራተኛተመሆንአረብአገርመገረድይሻላል
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@user-gb7bp8cb8r
@user-gb7bp8cb8r Ай бұрын
እኔም10 አመት ከሰው ቤት ሰርቻለሁ ከፉወች ቢኖሩም እናትን የምታስንቅ ዛሬ ለምኖረው መልካም ህይወት መሰረት የሆነች መካም ሴት አጋጥሞኛል አች ግን ፀበል ሂጅ
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Ай бұрын
እፊፊፊፊፊፊ. የእኔ. እናት. ስንቱን. ስቃይ አሳለፊሽ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-in8sr5rn8x
@user-in8sr5rn8x 28 күн бұрын
ወይኔ አይዞሽ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 20 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን ለምንድነው ግን የቤት ሠራተኞቻቸውን የሚበድሉት? አንዳንድ የሚሰሙ ነገሮች ማመን ያቅታል ኢትዮጵያ የተባረከች የክርስቲያን አገር ይባላል ምኑ ላይ ይሆን እውነቱ??
@user-jm4gg6ne6n
@user-jm4gg6ne6n 26 күн бұрын
Azoshii yene konjo yelfel😢😢😢😢❤❤❤❤
@etetudejong8756
@etetudejong8756 15 күн бұрын
Betam yasazenal yasazenal aye Ethiopian asetiwoch kefat yasaferal yasaferal Yasazenal 😢😢
@wynshetchakadebisa3186
@wynshetchakadebisa3186 Ай бұрын
Ye ethiopian aseri kareboche yebeletu chekagoch nacew betam new yemiyasaznew bezagaw lay mecheken😢
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc 24 күн бұрын
ደምጥሽ ቁርጥ ሀይሚን ያብርሺን እህት
@TadelaDesale
@TadelaDesale Ай бұрын
@HmelHml
@HmelHml Ай бұрын
Ayezshi wudi
@FafiAhemed-gp9bq
@FafiAhemed-gp9bq 24 күн бұрын
Anchi Weshetam ende sudani yewah ena habesha yemiwed yelem betam new habesha yemiwedut sudan yenoe sew bedeb ataretesh washi lelela gezesh kedada 😂😂😂
@hayatjemal-co6ec
@hayatjemal-co6ec Ай бұрын
😢😢😢
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc Ай бұрын
ገንኩ ሠወችየ ሁላችንም እኩ የበላይ ብንሆን በቃ አንቻልም የምር ከሥት አድናቸው ቅን አሥተሳሠብ ጥሩልብ ያላቸው ብዙወቻችን ወደሁዋላ ተመልሠን ማየት አችልም ኦፍፍ ፍጣየሆይ ብቻ ኢትዩ የት ሠራተኛ እዳታደርገኝ አርቡችይሻሉኛል ምናልባት መፍጣ ከተቀጣሪ ቀጣሪ ካርገኝ አሳኝ እጁኢ አቃጣይ እዳልሆን ኦፎይ ❤❤❤❤❤
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 24 күн бұрын
ትክክል ውላሂ ብቻ ሁላችነንም የሰውልይ ከመበዴል አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 24 күн бұрын
@@Gggg-gl8hp አሜን ውደ
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 21 күн бұрын
ለምን :አገራችሁ:ላ ይ: ተመላላሽ: ምግብ : ብትሰሩ: እኮ:የተሻለ:ገንዘብ: ብዙ: : መስራት: ትችላላችሁ:ዛሬ : እኮ: ብዙ: diaspora :አለ: :
@TewabechTewabech-vw4sz
@TewabechTewabech-vw4sz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc Ай бұрын
Sdanem saw hono
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 26 күн бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@josephwaite1317
@josephwaite1317 Ай бұрын
Abet ye sew lije sekay.
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 26 күн бұрын
Yni ehte threku bethme thseh erbesemab sedth yshlale mhletnew eh demu enamreralei sedth unen ygrhi sewhi enidezh karhgu baser sedeth yshlalu erh besemabe enidezi metadergu egzabhre fetu egzabhr lebuna sehhu alegbhhume seleze lebuna gezu egzu mehrena keresetus
@ZinashZinash-hw8fm
@ZinashZinash-hw8fm 23 күн бұрын
እኔም በሊቢያ የሰለፍኩትን ሂወት በምን ልገርህ 😢😢
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 22 күн бұрын
ቆንጅየዋ ደምሪኝ ስወዲሽ❤
@Wudemake
@Wudemake Ай бұрын
መዳኔ ወድሜ በርታ እህታችንም ጠካራ ነሽ
@ميماا
@ميماا 25 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 21 күн бұрын
Azoshe
@medanithabtamu7524
@medanithabtamu7524 Ай бұрын
Ayezosh ihete
@user-ik1pp2go7i
@user-ik1pp2go7i Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc Ай бұрын
Yabershe ehet temeslalech
@user-ik1pp2go7i
@user-ik1pp2go7i Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-iy9gd1it1x
@user-iy9gd1it1x Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤
@abebe7532
@abebe7532 25 күн бұрын
Gabi Demokraten yemetal ‼️⁉️
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s Ай бұрын
አረ ውዴ ስደት ይቅርብሽ ስጀመር እግዚአብሄር ስደት እንዳትሄጂ በምክንያት እየከለከለሽ ነው
@user-gf9zy6ie8g
@user-gf9zy6ie8g Ай бұрын
gin SInt gizi sirashi
@user-rr9ne8sp2e
@user-rr9ne8sp2e 25 күн бұрын
እድሏነው
@user-dw2lr8zs7w
@user-dw2lr8zs7w Ай бұрын
😢😢😢😢
@zanos....
@zanos.... 23 күн бұрын
😭😭😭😭😭
@user-zf6dr2xj6o
@user-zf6dr2xj6o 27 күн бұрын
አቤት.አቤት.የበሸ.ጭከኔ.ለሀበሸ.ከመቀጠር.በተ.ይጠበቀለዉ.የረብ😭😭😭😭😭
@user-gp7jm9di4m
@user-gp7jm9di4m Ай бұрын
💔💔😭😭😭😭
@mhert2232
@mhert2232 23 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 22 күн бұрын
ስወዲሽ ደምሪኝ❤❤
@Waby-ug5lm
@Waby-ug5lm 25 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️
@BUZEdeneje8986
@BUZEdeneje8986 Ай бұрын
Uuuuuffffff 😭😭😭😭😭
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 Ай бұрын
clorox enanm ende gud sertogn nw😢ahun yetgibabanw😂
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 26 күн бұрын
Ehti Gen bethmi tekarh nesh egzabhre atekerusale edmi ysethe ayzush enathseme menem batarge keberh thtena lenathse emesahate teleki setuta new enathsemi kulume negrh ahenash hfetahw bethme tenekara sew nehsh edenatesh bethme wedih yuno enhte nahew lemenh leluhe enatuh hfeth new mifelegu yhi enath geni werkih nahwu egzabhre ymiferu natw hbetahu enath luguhyi hfetoha natu selezi enhtese bewnhti endhhi enatuhi ybezule lanehime edemi tinanen ysetsh egzabhrem khnatsh gunei enedetuh belu new kebhre legzabhre anytime enekhne athgbh enathsh aregsh egzabhre ygzsh ehti berhi
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 171 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 2,2 МЛН