No video

እጅ የሚያስቆረጥም የእናቴ ብራብራት

  Рет қаралды 23,052

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

እጅ የሚያስቆረጥም የእናቴ ብራብራት
#ethiopianmovie

#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ

Пікірлер: 114
@yared33333
@yared33333 11 ай бұрын
እድገቴ ከጉራጌ ወንድምና እህቶቼ ጋር ነው እና ብራብራት በጣም ነው ምወደው የጉራጌ ቤተሰቦችን ሳይ አንጀቴ በጣም ይንሰፈሰፋል የኔ ደጎች የጉራጌን ክፉ አያሳየኝ ለእናታችንም ጎይታ ረጅም እድሜና ጤና❤❤❤ ይስጥልኝ
@almazs.1447
@almazs.1447 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tayechborena4575
@tayechborena4575 11 ай бұрын
አይቆጭሽም ከቤተሰቦችሽ ገር ጥሩ ጊዜ አሳልፈሻል። እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ልጆቹ የትምህርት ጊዜ አያልፌባቸውም። እዝያው ቀረሽ እኮ። እናትሽንማ ወድድ ድርብብ ያሉ❤️♥️
@mimileta5571
@mimileta5571 11 ай бұрын
Please answer this question did you move to Ethiopia? I did asked you on other videos but you didn’t answer yen konjo you are my Suse ekoo pls bey kenu video lekakelen with your mom ❤❤
@user-yb6yv9nb3g
@user-yb6yv9nb3g 11 ай бұрын
ለእናትሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ታምራላችሁ ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 11 ай бұрын
አዶትዪ ሙያኮ ከእናትሽ ነው የተማርሽው አይቼም በልቼም ሰምቼም የማላውቀው ምግብ ነው 😋በጣም ያጓጓል ይመችሽ እናት ለዘላለም ትኑር
@muninuredin3953
@muninuredin3953 11 ай бұрын
ብራብራት በጣም ስለምወድ ሰብስክራይብ አርጌለሁ እማማ እጅሽ ይባረክ❤❤
@user-rq6nd7ri9u
@user-rq6nd7ri9u 11 ай бұрын
የምረ በጣም ❤❤❤❤ ጀግና ነሽ እህቴ አቺ ነበረ ማበረታታት
@mahletsolomon4668
@mahletsolomon4668 11 ай бұрын
ጎበዝ እናት አለሽ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን!!!! ጉንፋን እንዲሻልሽ ወተት አና እርጎ ቀንሰሽ ማታ ማታ በፈላ ውሃ መታጠን ጥሩ ነው ። ተባረኩ!!
@user-dl9lt1dx1r
@user-dl9lt1dx1r 11 ай бұрын
ማንነቱን የማይረሳ ሰው አንቺን አየዉ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ተባረኪ❤
@seblearage8287
@seblearage8287 11 ай бұрын
ታድለሽ እናትሽን እድሜ ከጤና ይጠብቅልሽ አጓጓሽኝ ከመሄድሽ በፊት ቃል ገብተሽ ነበር ቃልሽን ጠብቀሽ እያሳየሽን ነው እናመሰግናለን ቄቤው በተለይ በጣም የሜገርም ነው የወጣው ጉድ ይገርማል እኔ የለሁት ኤድመተን ነው አንች ካናአዳ እደሆንሽ አውቃለው ሁሉንም እከታተልሻለው አሁን ጉነፍንሽን አድኝ እዚህ ተመልሶ ጉንፋን ይሁን አናውቅም አሽቶ አሽቶ ነውየዳነው መልካም መስቀል ይሁንላችው ቻው።
@yoditdesta297
@yoditdesta297 11 ай бұрын
የእውነት በጣም ባለሞያ እናት ናት እድሜ ከጤና ይስጥልን እህቴ በጣም ጎበዝ ባህልሽን አክባሪ ናሽ በርቺ እዚህ ሃገር ቆይትን ስንመለስ አብዛኞቹ የናብርንበት የምንረሳ ናን የምትሰራቸውን ናገሮች ጌዜ ሲኖረኝ አየዋለው በጣም ጎበዝ ናሽ በርቺ ከና ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሰላም ተመለሱ
@fortunetube1127
@fortunetube1127 11 ай бұрын
አዶቲና ሚጥሚጣ ስጠብቅ በብራብራት ምራቄን ታስውጪኛለሽ 😂😂 ጎበዝ በርቺልን እንወድሻለን❤
@aynalemnegashayele6948
@aynalemnegashayele6948 11 ай бұрын
woweeee በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያኑራቹ!!!!
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 11 ай бұрын
ተባረኩ እናትና ልጅ አስጎመጃችሁኝ የጉራጌ ባህል በጣም ነው ደስ የሚለኝ ጉራጌ ጋደኛ አለችኝ!!🙏❤️🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
እኔ በልቼም አላውቅም ካንች ነው ያየሁት እጃችሁ ይባረክ ባለሙያ እናት በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏
@beemnethiluf954
@beemnethiluf954 11 ай бұрын
ታላቅ እህትሽ እንጂ እናትሽ አትመስልም ታድለሻል ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው
@aidabelay4749
@aidabelay4749 11 ай бұрын
Wow wow My God ሞያ ብሎ ዝም እላለሁ ቃል የለኝም የእዝእግብሄር ይባረካቹ❤
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n 11 ай бұрын
እጅ እትርፍ ብራብራት ናፈቀኝ መስቀር ቸነም የጊራጌ ምድር ሸብርቅርቅ ብሏል❤❤
@Selam-ok8ul
@Selam-ok8ul 11 ай бұрын
ድርብብ ያሉ እናት።
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 11 ай бұрын
የኔ ወድቹ ዋውውውው እናትሺን ዘመናን ይባረክልሽ
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q 11 ай бұрын
ሰላም አዶትዪና እንዪ መልካም በአል ይሆንላችሁ ለአመቱ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያድርሰን በጣም ደስ ትሰኛላችሁ አዶትዩ ድሮ አዋሳ ይሄን አሁን የሰራችሁት አይነት በልቻለሁ በጣም ይጣፍጣል የምግቡ ስም ግን ወርቄ ነበር የስማሁት ይህን ትክክለኛ ስሙን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል አንዩን ሳሚልኝ❤ሐረግዩን ሰላም በይልኝ
@menderinworku8800
@menderinworku8800 11 ай бұрын
ውይ ድርብብ ያለች እናት እ/ር ይባርካችሁ
@tigistmekonnen6516
@tigistmekonnen6516 11 ай бұрын
ትክክለኛው አመጋገብ የድሮው ነው ፋይበር ለአንጀታችን በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ።
@yikerta0006
@yikerta0006 11 ай бұрын
እኔ ግን ቅር ብሎኛል የመጨረሻው ቅመም እንዴት እንደሚገባ ምኑ እንደሚገባ ለማየት በጣም ጓግቼ ነበር ቆረጣችሁት ዋናው ነገር ነው የቀረው ስለዚህ አብራሪልን በተረፈ እወዳችኋለሁ መልካም በዓል
@MekdiTube
@MekdiTube 11 ай бұрын
Wow abet des setlu adotye teru gize new eyasalefeshiw enateshin edme yisetlish berabrat betam wededkut adis abeba ygegnal Yeberaberat kochi gays melkam beal
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 11 ай бұрын
የኔ ወድቹ በጣም የምወዳቹ ዋውውው ቆጮ በጣም የምወደው ❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት እጂሺ ይባረከ
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ❤
@kingcell4953
@kingcell4953 11 ай бұрын
wyi adot ynetshe guya gbashe ysaw hager bchashen setrochi ❤
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 11 ай бұрын
ወይኔ ጉድድሽ እንደዚህ ሞቅ ሞቅ ካለበት ወጥተሽ ስትመጭ ታየሽኝ ❤
@mahihani
@mahihani 11 ай бұрын
ፂማሙ ኬካችን
@user-mi8og4dv5g
@user-mi8og4dv5g 11 ай бұрын
የቆጮው አሠራር ግን አይቼ አለቅመ በጣም አሪፍ ይመሥላል በተርፈ እጃቹ ይባርክ
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 11 ай бұрын
እስቲ ይቱብ ክፈቺላቸው ሞያ ያስተምሩን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 11 ай бұрын
Thank you for sharing… have a bless Meskel✝️
@user-xr1xp9sh6u
@user-xr1xp9sh6u 11 ай бұрын
ጉራጊኛ ስታወሩ ስታምሩ ማሻ አላህ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 11 ай бұрын
ባለሙያ እጃችሁ ይባረክ !!! ምግቡን ባላቀዉም ?
@hibogeleta257
@hibogeleta257 11 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤🎉
@FasikaGetachew-fp4ty
@FasikaGetachew-fp4ty 4 ай бұрын
የኔ ባለሙያ
@respondtoday2038
@respondtoday2038 11 ай бұрын
Wyyyyyyyy betam kenahu Tadilesh kenat gar bedenib tekebakebiyt 🎉
@halimatube6731
@halimatube6731 11 ай бұрын
አዶትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 11 ай бұрын
የቡላ ብራብራት ስሪልን
@hanitub1387
@hanitub1387 6 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌሻለዉ😘 ግን አጅየት እባክሽ መልሽልኝ አርየዉን በምን መልኩ ነዉ የጨመርሽዉ?
@user-cx8wz9gq9z
@user-cx8wz9gq9z 9 ай бұрын
❤❤❤
@ketfowatube3093
@ketfowatube3093 11 ай бұрын
ያሰላም ብራብራት የውሳ ወሄቃሩ እጃኸማ የትረፍ
@Getedari
@Getedari 11 ай бұрын
Just I said woo how can I explain about gurg food I love it you guys bless you are so lucky 🥰😍
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
የተንቢ ምርጥጀግናእናት❤❤❤
@bettybekele1581
@bettybekele1581 11 ай бұрын
እየቀረፅን መስሎን ? ማየት የፈለኩት ነገር ነዉ የቀረብኝ
@haymanot9041
@haymanot9041 11 ай бұрын
አዶትየብእናትሽን ለጉብኝት ብታመጫት ጥሩ ነበር
@metikunbi9721
@metikunbi9721 11 ай бұрын
Thank you 👍👍👍👍👌👌👌👌
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 11 ай бұрын
May God bless you both thank you 😊 🙏 ❤️
@kidestababo8115
@kidestababo8115 11 ай бұрын
Guraga balehon norow yeqocheg nebar jadi beram ejana aferi
@zulfa7928
@zulfa7928 11 ай бұрын
አዶት ❤❤❤
@mihiretabiye9463
@mihiretabiye9463 11 ай бұрын
እስቲ እሞክረዋለሁ ተባረኩ
@tube9777
@tube9777 11 ай бұрын
ማሻአላህማሻአላህ
@meazadinku5412
@meazadinku5412 11 ай бұрын
Egzhber edma yesetlsih❤
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-xr1xd1uj2z
@user-xr1xd1uj2z 11 ай бұрын
የጉራጌ አጅየት
@arnetaddisu1024
@arnetaddisu1024 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
አዶቶ እስኪ ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ እቃ እንዴት በፖስተ እንደሚላክ ንገሪን
@Jojogeb1
@Jojogeb1 11 ай бұрын
የኔ እህት በፖሰታ ቤት ሌላው ደሞ በDHL ከሆነ ደግሞ የ ፈለግሸውን እቃ በ5 ቀን ውስጥ ይደርስሻል የት ነሽ?
@tigistdesalgne3536
@tigistdesalgne3536 11 ай бұрын
Ene gen zeme bye sayachu talake ehit enji enatshe almesleshi alugni 😅
@tsionbedlutsi5996
@tsionbedlutsi5996 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Bellayerose
@Bellayerose 11 ай бұрын
ታድለሽ 🥰
@alemabera957
@alemabera957 11 ай бұрын
please please respond , አዶትዬ ባለፈው ለአያትሽ ያመጣሽላቸው የእሳት ማቀጣጠያ አዲስ አበባ አገኛለሁ? ስሙስ ምንድነው?
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 11 ай бұрын
ከምን ከምነው የሚሰራው
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@artdreamer440
@artdreamer440 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ wow wow 👌 👏 😍 👍 🥰
@Hiwot246
@Hiwot246 11 ай бұрын
አባከሺን፣ የቆጮን፣ አፋፋቅ፣ከኮባ፣ አንዴት፣ ወደ ቆጮ፣ አለዋወጡን፣ the whole process with video: ቀድተሽ፣ post አድርጊ። ከዛው፣ ከጉራጌ፣ አገር ሳትመለሺ። በጣም፣ አፈልገዋለሁ። Thank you.
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 11 ай бұрын
ብራባት በጣምነው የሚጣፍተው አሁን ግን በጉራጌ አገር ድርነው ቅቤ በደንብ ተደርጎበት እንበላነበረ አንን የቀረ ይመሥለኛል ብዙም እንደ በፊት አይደለም
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 11 ай бұрын
ባአይብ በልቼ ኡላውቅም ባዶ እንጂ አንደኛ ናቹ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 11 ай бұрын
ሙያምመልክም የእናትሽን ይዘሻል! ባለሞያ ነሽ
@sositkile7445
@sositkile7445 11 ай бұрын
እናትነት ውበት
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 11 ай бұрын
አመስግናለሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤
@lidacall5542
@lidacall5542 10 ай бұрын
የቆጮ ብራፓድ አይጣፍጥም የቡላ ነው ሚጣፍጠው
@mahihani
@mahihani 11 ай бұрын
እኔ ግን አዶትዬ የቡላ አትካኖ ነዉ ምወደዉ የቆጮም ይጣፍጣል በደንብ ቂቤ ተደርጎበት
@mekdesmekdes4677
@mekdesmekdes4677 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 11 ай бұрын
wow
@edelawitmusse7292
@edelawitmusse7292 11 ай бұрын
Wow
@meronyigletu5346
@meronyigletu5346 11 ай бұрын
👌👌👌
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 11 ай бұрын
❤u ye tenbi.
@msrak4498
@msrak4498 11 ай бұрын
በጣምነው,,የምወደው,,ነፍሦን,,ይማረውና,,የጉራጌ,,ጎረቤት,,ነበረችን,,በሠራች,,ቁጥር,,ታበላን,,ነበር,,አፈሩን,,ገለባ,ያርግላት❤❤❤
@ametualewi2582
@ametualewi2582 11 ай бұрын
ድረም ኧር ምድህ ባ ደበርሁም ነመድክም
@Tadu1234
@Tadu1234 11 ай бұрын
ሰንት ዘመን ይሄን መግብ ከበላሁ
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 11 ай бұрын
አዶትዬ አያቴን አስታወስሽኝ እኔም ሀገር ስሄድ ከቤት አሎጣም ከቤተሰብ ማሳለፍነውየምወደው😢🎉
@arnetaddisu1024
@arnetaddisu1024 11 ай бұрын
ንቃረይሸረገነናተዘገዴም
@hurutaa
@hurutaa 11 ай бұрын
Wowww👌👌👌❤
@samirajemal1709
@samirajemal1709 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@satoghb2152
@satoghb2152 11 ай бұрын
Wwwwww❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተቢ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hananahmed9709
@hananahmed9709 11 ай бұрын
😍❤️❤️
@alialzabbi7662
@alialzabbi7662 11 ай бұрын
👌👌👌👌👌🙏😍
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 11 ай бұрын
❤❤🎉
@user-gx8sq8qg8t
@user-gx8sq8qg8t 11 ай бұрын
❤😊😊
@samimsm2718
@samimsm2718 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahihani
@mahihani 11 ай бұрын
አስቀናቹኝ
@user-uk1gd2bp5d
@user-uk1gd2bp5d 11 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sirajjemal-ue3bd
@Sirajjemal-ue3bd 11 ай бұрын
En erguze ne amarga
@zubydakedir
@zubydakedir 11 ай бұрын
አጅየቶች
@aminalooser8451
@aminalooser8451 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌😪😪
@bona2318
@bona2318 11 ай бұрын
ክትፎ አየበላሽ ጉንፋን አንዴት yiberetabishal
@le1785
@le1785 11 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@HayatAdugna
@HayatAdugna 11 ай бұрын
Please bring for me 1 pound better when you come in USA
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 167 М.
የመስቀል ልዩ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት
26:09
Adot አዶት tube
Рет қаралды 31 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
የኔ ውሎ በገጠር/a day in the life at the countryside
10:59
Adot አዶት tube
Рет қаралды 16 М.
ለአያቶቼ ያመጣሁት ስጦታ/gifts for my grandmas‼️
10:31
Adot አዶት tube
Рет қаралды 26 М.
የሚገርም ነው ምነው ሁሉ ቦታ እንዲህ በሆነ‼️
9:09
ይሽታ መስቀር /የጎመን ክትፎ
18:06
Adot አዶት tube
Рет қаралды 15 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН