No video

"ልጅ እያለሁ አባቴን ሰዎች እንዴት ነው ቴሌቪዥን ውስጥ የሚገቡት ስለው በርትቶ በመማር አለኝ፤እኔም ቴሌቪዥን ውስጥ ለመግባት በርትቼ ተማርኩ" - ሲፈን ፊጣ

  Рет қаралды 72,614

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

"ልጅ እያለሁ አባቴን ሰዎች እንዴት ነው ቴሌቪዥን ውስጥ የሚገቡት ስለው በርትቶ በመማር አለኝ፤እኔም ቴሌቪዥን ውስጥ ለመግባት በርትቼ ተማርኩ" በሒሳብ ፈተና 100 ያገኘችው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ ሲፈን ፊጣ

Пікірлер: 180
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
እንኴን ደስ አለሽ ጎበዝ ይህ ደግሞ አባትሽም እንደገናም የእግዚአብሔር እርዳታ ነው አሁን ጀመርሽ እንጂ አልጨረሽም ለራስሽ ለቤተሰብሽ ለሀገርሽ የምታደርጊው እንዳለ በማሰብ አሁንም ስሪ ዛሬ በአሉሽ ቲቪ ታየሽ ይህም በቂ አይደለም እንዳለሽው ሀገርሽ የምታስጠሪ ጥሩ ዜጋ እንድተሆኚ ፈጣሪ ይርዳሽ የያዝሽውን አላማ ፈጽሚ
@lemessademissie5189
@lemessademissie5189 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/b61_l5Ca2tmlj3k.html
@dannylemi8802
@dannylemi8802 2 жыл бұрын
ለወለጋ ልጆች ከፈጣሪ ከተሰጡ ስጦታዎች ውስጥ አንዱ እውቀት ነው ።በርቺ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይምራሽ ።የእውቀትሽ ዋና የሆነ አምላክ ይመዝገን። I Wish You Bright Future!!!
@dannylemi8802
@dannylemi8802 2 жыл бұрын
@@hellenaamedia8806 ያልተፃፈውን ማንበብ ጉንጭ ማልፋት ነው ፤ ይልቁንስ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እንዲረዳት ምኞቴ ነው ።መርጣ ሳይሆን ተፈቅዶላት ነው ።በፈጣሪ ስራ ጣልቃ አይገባ። ደግሞ እውቀት ለሌሎች ሰዎች አልተሰጠም አልተባለም ።ለኢትዮጵያዊ ብቻም አልተፈቀደም ለሰው ልጆች ሁሉ እንጂ።
@kumeoromiya4019
@kumeoromiya4019 2 жыл бұрын
@@RB-tx8vb komche kewketi bado 0000000
@kumeoromiya4019
@kumeoromiya4019 2 жыл бұрын
@@RB-tx8vb yetemare lemasmesli new 🤣 English yerasikinim alchalkim weyim alchalshim tirgumu finfene west bebizat alhu zemedchachu
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 2 жыл бұрын
@@RB-tx8vb Bekube argelet aygebawem.
@melkamuelias3415
@melkamuelias3415 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስ አለሽ እህታችን ጎበዝ አንደኛ ነሽ ነሽ አንቺ ጀግና አሁንም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ::
@umeryegoraw431
@umeryegoraw431 2 жыл бұрын
ከዩንቨርስቲ ድንጋይ ውርወራ ይጠብቅሽ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ለወደፊት ደሞ የአይምሮሽን ውጤት እንጠብቃለን የታደሉ ቤተሰብሽን እንኳን ደስ አላቹ ህልምሽን ጌታ ያሳካልሽ አንደኛ ነኝሸ
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 2 жыл бұрын
ይኸው ቲቪ ውስጥ ገባሽ !!ጎበዝ !!
@ruhamabirhanurohina9571
@ruhamabirhanurohina9571 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ebsaumare3387
@ebsaumare3387 2 жыл бұрын
አንች ዬት ሊትገቢ ሀሰብሽ 🤣🤣
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 2 жыл бұрын
May Allah Give You strength and protect you to be successful in your future
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ለወደፊቱም ለአገርም ለአለምም ጠቃሚ ልጅ ነሽ እሷን አቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን
@danman4632
@danman4632 2 жыл бұрын
ODA is doing great things and I am proud. keep shining
@mooneymooney251
@mooneymooney251 Жыл бұрын
I am so so so proud of you young lady! I see MIT for your advanced studies! I really admire your Dad, all fathers should be like him!
@bekandawit6471
@bekandawit6471 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ ቤተሰብሽ ምን ያህል ደስ ይብላቸው ተባረኪ ዋውውውው
@assefakessito7436
@assefakessito7436 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላሰብሽው ያብቃሽ። ድንቅ ልጅ ነሽ። በርቺ!
@meazahdjdjdx5984
@meazahdjdjdx5984 2 жыл бұрын
እኔ ጎበዝ ተማሪ በጣም ነው የምወደውው
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
አንቺ ግን ግፈኛ ነሽ ሆሆሆ ማትስን 100😂😂😂 እኔ ዝቀተኛ ውጤቴ ሂሳብ ነው 49 ከፍተኛ ሲቪክስ 86 በ 2008 ጀግና ነሽ በርቺ 👏👏👏👏
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
😂😂😂😂እኔ አለሁ ሁሉም ትምህርት D ሁኖ የመጣብኝ
@abazashgetachaw7677
@abazashgetachaw7677 2 жыл бұрын
Ene Keandi iska 7Adagna Sweta Nebere Gin Tmrten Akorce Wede Sdet Maxahu 😢😢😢😢
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 2 жыл бұрын
I agree with your Father...you end up on TV...you're smart..keep up, Never give up... God bless your family
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
I just thought the same thing good gob girl
@JMCH555
@JMCH555 2 жыл бұрын
Brilliant girl !
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ በጣም💪💪💪
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በሳል አነጋገር ያሰብሸው ያድርስሸ አባትሸ ጎበዝ ከሆሸ ቴሌቢዝን ወስጥ ትገቢያለሸ ያለው ልክ ነው የሄው ባትጎብዥ ለጥያቄም አትጋበዝም ነበር
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ነሽ። በርቺ ብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ከክፉ ይጠብቅሽ ኦሮሚያ ብዙ ተመራማሪ ሙሁር በጠላት ተበልተውባታል ይጠብቅሽ ጌታ
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y 2 жыл бұрын
የወለጋ ልጅ የታወቁ ናቸዉ በታሪክም የተለያየ ፈጠራ. ቴክኖሎጂ ላይም ፈጣን ናቸዉ. ጀግና ሴት መሆንሽ ደሞ ለሴቶች. ተማሪዎች ብርታት ትሆኛለሽ
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y 2 жыл бұрын
@@RB-tx8vb ተሳሳትሽ መጀመርያ ከክልል ወጪ የኢትዮጵያ ወስጥ በግባር ቀደም ነት ሚጠቀሱ. ከቆጅና ወድድር ከዶክትር ተክኖሎጂን ፈጠራ ከምሆር ከአብራርነት. ይኤን የአማርኛ ምትፅፍበትን የኮምፒተር ፁፍ ጀምሮ. ወለጋ ነዉ.
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
@@user-ce3pm6nr4y ንገሪልኝ ቅቅናም ቅናት መሆኑ ነው
@emancipation6932
@emancipation6932 2 жыл бұрын
@@RB-tx8vb ጀዥባ ነጋር መጀመሪያ የ ታጠቀ አሸባሪ ሸኔ እና ሕዝብ ለይ ዝንብለህ አትበጥረቅ ደሞ እዚጋ አማራ ኦሮሞን ምን አመጣው የ ወለጋ ልጆች በ ትምህርት በጣም ጎበዝ እንደሆኑ ሀገር የሚአቀው ነው አጣርተህ አውራ
@emancipation6932
@emancipation6932 2 жыл бұрын
@@RB-tx8vb I was just giving an answer for you original comment I didn't say every Ethiopian ain't smart I have no hatred for anyone so✌
@emancipation6932
@emancipation6932 2 жыл бұрын
@@RB-tx8vb see you didn't get my first comment don't get me wrong am against any killings of innocent people despite their ethnicity my issue is you are generalizing people who got nothing t do with what's happening in that area you are assuming and criticizing everyone from that place as if they are responsible for what a terrorist groups has done and sorry for the insult🙌
@kiyarina
@kiyarina 2 жыл бұрын
Go for it. Never give up your dreams. Your parents and your country is proud of you. Ethiopia needs more like you. By the way you have a great sense of humor. ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@ashenafigebre9362
@ashenafigebre9362 2 жыл бұрын
You did it! እግዚአብሔር ያሰብሽውን መልካም ነገር ሁሉ ያሳካልሽ።
@girmabersisa
@girmabersisa 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ። በዋልሽበት ይቅናሽ።
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
በጣም አስገራሚ መልስ! TV ውስጥ ለመግባት በርትቶ ማጥናት:: እውነትም ተራ ተማሪ ብትሆኚ ኖሮ አሁን በTV ባልታየሽ ነበር::በርቺ ጎበዝ!
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆጆ ያሳብሽ ሁሉ ይሳካልሽ አሳብሽ ፍላጎትሽ ትልቅ ነው እና ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪም ያሳካልሻል በርቺ መልካም የትምርት ዘመን ይሁንልሽ
@dawit763
@dawit763 2 жыл бұрын
Beautiful, inside out! Wish you success after sucess! Build the next successful technology startup with a billion dollars valuation - yes, billion dollars! Why not?! You are one of the Oromo kids who should take over as leaders of Ethiopia. Confident, positive, smart and focused solely on excellency! God bless you and your family, my beautiful sister!
@addisd5661
@addisd5661 2 жыл бұрын
what is oromo has to do with this?? Dont be Narrow minded person!!!
@Aliyaone
@Aliyaone 2 жыл бұрын
Wellah I am proud of you girl🥰.... Siif Allaahuun hanga dhumaa si haa gargaaru
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Congratulations 👏👏 sweetheart. I wish you all the best 👍 for your future. Thanks to your amazing dad. 👏.
@tenagneassefa4034
@tenagneassefa4034 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ 👍👍👍 ቆንጭራ ይዘው down ነፍጤኛ እያሉ አንገት ለመቁረጥ የሚሮጡ ቄሮዎች ከአንች ይማራሉ ብለን እናስባለን!!!
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ቀናሽ አይደል በተሸከማቹት ቆንጨራ ያለቃችሁት እናንተ ናቹ የፈሢታ ተቆጤታ
@emancipation6932
@emancipation6932 2 жыл бұрын
አማራ እና ምቀኝነት እጅና ጉአንት የ ምቀኛ ሰፈር ልጅ
@kayoqabso9815
@kayoqabso9815 2 жыл бұрын
Truly Amazing Story!!! Congratulations Sifan! You are clever and beautiful girl. Keep it up .
@wakoyaoljira9912
@wakoyaoljira9912 2 жыл бұрын
Congratulation!!! Sifoo, Gara fuula duratti kana caala siirra eegna jabaadhu
@olivedemeke5123
@olivedemeke5123 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ለሌሎች ታላቅ አርአያ ነሽ ጀግኑማንኬ ኢጆሌ ቢራ ጃጃቤሳ ጎፍታን ሲሀጉዲሱ ባሬዱ ኬኛ
@mengistuzewde4690
@mengistuzewde4690 2 жыл бұрын
Am proud of you Siifoo You are confident, composed, energetic, passionated and active 👍❣💪 Keep it up!
@ebsaumare3387
@ebsaumare3387 2 жыл бұрын
Great 💞💞 May almighty Allah bless u forever💞💞 Go ahead sanyii koo💞💞💞💞💞
@Oljiraa
@Oljiraa 2 жыл бұрын
Hey Siifuu koo, you did it girl. You got the same name with my daughter who took the exam with u. Though not 100 like yours, my daughter also scored good result & will join University. Go girl, Ijerraa si haa hanbisu. Jebaadhu!!
@fitsesha
@fitsesha 2 жыл бұрын
Such coherent and eloquent speaking skills, not so easy to come by these days. Hope to see more of your success. Keep it up.
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Congrats young lady. Keep up the great work it will pay off. I know your boarding school in Adama only the best of best in the country would be admitted into your school.
@girumtube123
@girumtube123 2 жыл бұрын
Dear your dad was right !!! keep it up and God be with you
@glory2015
@glory2015 2 жыл бұрын
የወደፊቷ ሰዓለወርቅ
@hlinaseyfu9832
@hlinaseyfu9832 2 жыл бұрын
Fana tv good job 👏 👍. And great job student 👏 👍.
@abdokadeer7637
@abdokadeer7637 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አለህ ያሳብሽውን ያሳከልሽ
@london_sport
@london_sport 2 жыл бұрын
Iam proud of you iltal oromoo namaa sabaa keef dhabatuu sii yaa Godhuu
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
Good job you have a great future. May God grant you your desire.
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 2 жыл бұрын
What a beautiful you lady, she said I would like to help my country not only that my country have to be better than others what a girl Thanks
@ttgg2867
@ttgg2867 2 жыл бұрын
ጀግና ገና ትልቅ ቦታ ላይ እናይሻለን በርቺ!)
@user-jh9in6wh5t
@user-jh9in6wh5t Ай бұрын
አችምሰላም ሁኝ ምርጥ ንግግር 🎉🎉🎉🎉
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Жыл бұрын
ት/ት አልቋል አይባልም። አሁንም ትችያለሽ በርቺ። ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ጥርጣሬ የለም። Never give up.
@rabumamilisha3815
@rabumamilisha3815 2 жыл бұрын
proud of you
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
Yes
@tilahunbaye3625
@tilahunbaye3625 2 жыл бұрын
hero of young Ethiopian currently
@jeberwsen9208
@jeberwsen9208 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካተሁ እኮን ደህናምጣሽ ስለምጣሽ ደስብሉኛል አድሠው ስራውን ባገባቡ ተሠራ አሠ ብት ይድረሳል አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ
@franceparis9568
@franceparis9568 2 жыл бұрын
ገብጋባ ምን ይስራልሻል 💯 ke 💯 በጣም ጨካኝ ነሽ!!! ለማንኝውም በህውነቱ ጎበዝ ሀንበሳ ደሞ ለሌላው ወጣት እያስኮርጅሽ
@hiwotsisay6238
@hiwotsisay6238 2 жыл бұрын
ምን ያሰድብካል ደግሞ ማስኮረጅ ግዴታዋ አይደለም ሁሉም ያጥና እንጂ በኩረጃ እስከመቼ
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
ሂወታቸው በእውቀት እጂ በኩረጃ ለምን ያበላሻሉ አይጠቅምም ጊዜን ለምን ይገላሉ ተማሪ የሆናችሁ በራሣችሁ ጣሩ ፈጣሪ ያግዛችኃል መኮረጅ ❌❌❌❌❌
@franceparis9568
@franceparis9568 2 жыл бұрын
@@user-wd1yz5rs2p ለጨዊታ ነው አትቆጪ
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
This is we Ethiopian have hope for the future despite all this nonsense hearing on the social-media a young lady like this one is a bright great intelligence who's willing to help her country in the future and gave us a lot of Hope and I'm pretty sure there's a lot of them just like this young lady who basically educated and are ready to serve their country and that means a whole lot for rest of us
@Nati-ee7tt
@Nati-ee7tt 2 жыл бұрын
You are on the track , and you have a great potential, Ethiopia needs you and the like students! I am so happy that you are my batch
@berhanubelango5885
@berhanubelango5885 2 жыл бұрын
You just started the long journey! Keep it up! Gobez!!
@kumabekele9979
@kumabekele9979 2 жыл бұрын
Excellent Girl! Keep it up!!
@user-jh9in6wh5t
@user-jh9in6wh5t Ай бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@endalebelay6807
@endalebelay6807 2 жыл бұрын
Intelligent!!!
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
ጎበዝ 👏
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
ጎበዝ
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 жыл бұрын
I'm proud of you. Jabbadhdhu!
@samuelhaile7296
@samuelhaile7296 2 жыл бұрын
Kids need parents but war is taking parents life ....we have kids with no father ...parents are important with your out come
@mitikuabera1021
@mitikuabera1021 2 жыл бұрын
Baga gammadde siifan bakka guddaa akka geessu abdiin qaba jabaadhuu itti fufi."you are fantastic" hawwii kee rabbi siif haa milkeessu!!!!!
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 2 жыл бұрын
ጎበዝ👏🏻👏🏻👏🏻
@wabiyami2833
@wabiyami2833 2 жыл бұрын
Wow! በርቺ! Yaada bilchaataa qabda ciminni kee isaanis mul'achaa jira. #✊#Coherence
@chevandrebearschank7793
@chevandrebearschank7793 2 жыл бұрын
Keep it up
@Nicolas27821
@Nicolas27821 Жыл бұрын
ከየብሔሩ ስንት ጀግና ምሑር እያለን አለመታደል ሆኖ ሐገሪቱን የሚመሯት እነ ስም አይጠሬ
@physicsloverjoinmychannel2937
@physicsloverjoinmychannel2937 2 жыл бұрын
Berchi gobeze !!!
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ጎበዝ ቆንጅዬ
@mulualemdessie9239
@mulualemdessie9239 2 жыл бұрын
እኔ ቤቢ ነኝ የግቢ ተማሪ ነኝ በርግጥ ሴት በመሆንሽ ብቻ አከብርሻለሁ ነገር ግን የ oromia region ተማሪዎችን በጣም ነው የምጠላው ።
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ጎበዝ ነሽ በርቺ
@bkale6181
@bkale6181 2 жыл бұрын
Sifan go forward no one should stop you.
@wakanaweke9940
@wakanaweke9940 2 жыл бұрын
Sitti boonne .... ✊✊✊✊
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus Жыл бұрын
እዉነትም ቲቪ ዉስጥ ገባሽ 😁😊
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 2 жыл бұрын
ጀግኒት የአባቷ ልጅ!
@eyerusalemhagerie9288
@eyerusalemhagerie9288 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ በርቺ ጎበዝ
@eyuaelgetachew6056
@eyuaelgetachew6056 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@user-wf4xk3jc7z
@user-wf4xk3jc7z 2 жыл бұрын
አኔማ ተማሬ አያለ አባቴ የሰው ቤት አመድ አፋሽ ትሆኛለሽ አያለ አልሰማ ብየ የረብ ሽትቤት አፈገፍጋለሁ አልሀምድሌላህ ስለሁሎም ነገር
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
እኔምተብያለሁ
@user-wf4xk3jc7z
@user-wf4xk3jc7z 2 жыл бұрын
@@MdAlauddin-yj8nz አብሽር የኔማር
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia 2 жыл бұрын
Gobaz lij berchi fetri yitabikesh🥰
@hgdfshaebia2488
@hgdfshaebia2488 2 жыл бұрын
Congratulation good luck sweat girl.
@adisuabrham924
@adisuabrham924 2 жыл бұрын
I appreciate your field choice (SW engineering).
@argeargearge2016
@argeargearge2016 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@neimanejash7342
@neimanejash7342 2 жыл бұрын
My beautiful Oromo girl congratulations
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
Betam gobizi berchi sifu 🥰🥰🥰💪💪💪
@gemechuterefe4515
@gemechuterefe4515 2 жыл бұрын
Congratulations siif
@dearkedir9713
@dearkedir9713 2 жыл бұрын
የጓደኞችሽን ተረብ ቻይው እንግዲህ አንቺ ጎበዝ ነሽ
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
የኔ ማረ በረችልኝ
@dr.wondumaths5627
@dr.wondumaths5627 2 жыл бұрын
Congrats Sis. Best wishes
@bulakochebo7636
@bulakochebo7636 2 жыл бұрын
your father is the precious man
@ethiopiancomandospecialfor1426
@ethiopiancomandospecialfor1426 2 жыл бұрын
gobez lj....gn memar slemtfelgiw neger bedemb asbi software bizum liyaserash aychlm ahun arifna tru mihonew IT new kemegbatsh befit, software engineering, computer sines, ena sle IT bedemb lemawek mokri...
@GRACEAddis-hl6uj
@GRACEAddis-hl6uj 2 жыл бұрын
Congratulations 🎉👏👏🎉 well done ✅👍
@terefegojam9399
@terefegojam9399 2 жыл бұрын
wow
@mimi-jf8kl
@mimi-jf8kl 2 жыл бұрын
Wowww zemenhen yebarekh yena konjo
@kefita9083
@kefita9083 2 жыл бұрын
Hundumaafu hulffini Waaqqayyof hata'u baayyee gammadeera jabaadhu
@aberaleta8952
@aberaleta8952 2 жыл бұрын
she is special really
@kenonemomsa2417
@kenonemomsa2417 2 жыл бұрын
Ammas jabaadhu ati D/r taataa
@temesgenberihun2656
@temesgenberihun2656 2 жыл бұрын
You are really genius 👏
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 2 жыл бұрын
Keep it good the job
@tesfamariamteketel7713
@tesfamariamteketel7713 2 жыл бұрын
thank you
@ayantumelkamu818
@ayantumelkamu818 2 жыл бұрын
Bareedduu koo jabaadhu...hamaan sin argin
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН