እጄ ላይ ቺፕስ ተቀብሮብኛል… CIA እና FBI እየተከታተሉኝ ነው.. እየበረከተ ስለመጣው የአእምሮ ህመም ከዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ጋር |Tadias Addis

  Рет қаралды 38,534

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 91
@user-ty9nw8bl5d
@user-ty9nw8bl5d Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ከዚህ በሽታ ላዳነኝ ጌታ ለሁለት አመት ያህል በዚህ በሽታ ታምሜ ነበር ስሜቱን መግለፅ ከባድ ነው ለታመመችው እህታችን አላህ አፊያ ያድርጋት።እኔ በህክምና ክትትል ነው የተሻለኝ
@Befike_React
@Befike_React Ай бұрын
አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤
@eyobyonas880
@eyobyonas880 22 күн бұрын
እውነት እንነጋገር ከተባለ ይሄን ፕሮግራም የሰራቹት ህብረተሰብን ቀድማቹ ብሬን ዋሽ ለማረግ የታቀደ ለማይክሮ ቺፕ አላማ እያዘጋጃቹት እንደሆነ ነው ሚያሳየው ምክንያቱም አሁን ይቺ ልጅ ቺፕ ይቀበርባት አይቀበርባት ለማወቅ ቀላል ነው እስካን ተደርጋ በx-ray ማወቅ ይቻላል ከዛ ምንም ከሌለባት ህክምናውን መስጠት የምን ውስብስብ ጋር ትሄዳለህ። ሲቀጥል ፣90% ሀበሻ ሚያስብ ምስኪ ከሆንክ ምናምን ምን ይሰራላቸዋል አንተ ላይ ሚቀብሩት ይላሉ ይሄ ትልቅ ስህተት ነው ላንተ ነው እንጂ ኮ ለሴጣኖቹ ያንተ ነብስ ዋጋ እንዳላት ያቃሉ ገባህ ሲቀጥል ሁሌም በሰዋች ላይ መሞከር ይፈልጋሉ ያ በሚሰበሰብ ዳታ ነው እየገነብ እየገነብ ሚያሳድጉት ።ብቻ ብዙ ማለት ይቻላል እና በደንብ አርጎ አለ ቺፕ ቀበራ እና እባካቹ ሰው አታሳስቱ።
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ምህረቱን ፡ ይላክላት ፡ የአይምሮ ፡ ህመም ፡ በጣም ፡ ከባድ ፡ ነው ፡ አብሶ ፡ ውጭ ፡ አገር ፡ ሰው ፡ ብቸኛ ፡ ስለሆነ ፡ህይወት ፡ ከባድ ፡ ነው😢
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
Enaam chenkat legaLan naw labchayaa
@kante5318
@kante5318 Ай бұрын
@@KewsrMohamedAyzosh እህቴ ራስሽን ከተለመደው ውጪ ቢዚ አድርጊው ትርፍ ሰአትሽ በስፖርት በሌላ ትምህርት ነገር
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 21 күн бұрын
@@KewsrMohamed ጌታ ኢየሱስን ጥሪው ክፉ መንፈስን ያባርርልሻል ደሞም የሚያስጨንቃችሁን በአርሱ ላይ ጣሉት እርሱ ስለናንተ ያስባልና ተብሎ ተጽፏል ጭንቀትሽን ንገሪው ይሰማል ይመልስማል የምነግርሽ ታሪክ አይደለም አውነት ነው ታርፊያለሽ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ !
@Dagemsole
@Dagemsole 19 күн бұрын
ህመም አይደለም
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp 18 күн бұрын
የልጅቷ ንግግር ትክክል ቢሆንስ አለም ለአለም ይተጋገዛል ,ለማንኛውም የነቃህ ንቃ ኦርቶዶክሳዊያን በየገዳማቱ የምናየው ፈውስ የምናውቀው ነው በርቱ ,ነገር ግን ከአይምሮ ጋር በተያያዘ የገናናው መላእክት የቅዱስ ኡራኤልን ድርሳን ወይንም መልክ ፀልዩ ,🎉🎉🎉ለሚመለከታችሁ ብቻ ነው
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Ай бұрын
Thank you both! Quality interview ,great 👍
@lillyl4262
@lillyl4262 Ай бұрын
Very informative Thank you ❤
@sarasamrawit5918
@sarasamrawit5918 10 күн бұрын
አዚ እኔ ምኖርበት ሀገር በጣም ወጣት ልጅ በቅርብ ማዉቀዉ እንደዛ ይላል ሚያወራዉ ነገር በጣም ያስገርማል በጣም ያሳዝናል
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 15 күн бұрын
Thank you for your professional advice
@kurilemma1481
@kurilemma1481 5 күн бұрын
Very nice explanation
@Dan77779
@Dan77779 Ай бұрын
በምኖርበት እንግሊዝ አገር ውስጥ ልክ አሁን እንደምትሉት ዓይነት ሰው አጋጥሞኝ ልረዳው ብሞክርም እኔንም መጠራጠር ስለጀመረ ልረዳው አልቻልኩም።
@ebdras5409
@ebdras5409 Ай бұрын
Yehone habesha agatemongale bro. London bridge akababi
@sarasamrawit5918
@sarasamrawit5918 10 күн бұрын
አዎን እኔም እንደዛዉ ለመርዳት ስሞክር ጭራሽ እኔንም ፍርሀት ዉስጥ ከተተኝ
@melakubogale
@melakubogale Ай бұрын
Jesus Christ is the answer........
@Befike_React
@Befike_React Ай бұрын
አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤
@hailemichealtadesssee812
@hailemichealtadesssee812 4 күн бұрын
ante yematreba Seifu, tew ebakih
@finoteasfaw8703
@finoteasfaw8703 Ай бұрын
Paranoid schizophrenia.. paranoia and grandiosity are very common symptoms. She needs help antipsychotic meds do help.
@user-fn3rw9ge3h
@user-fn3rw9ge3h Ай бұрын
የእውነት ቢሆንስ ልጅቷ የምትናገረው?
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
አተዋቸውም
@yohan7782
@yohan7782 Ай бұрын
😂😂 አንቺ እራስሽ እርዳታ ያስፈልግሻል. እሷ ምን ስለሆነች ነው ሲአይኤ የሚከተላት? 😂😂😂
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ቺኘስ ተገጥሞላቸው እዚህ ሀገር መተው በተመሳሳይ ችግር ውስጥ የገቡ የሉም ነው የምትሉት ድብን አርገው አሉ ሚዲያም ላይ ወተው ያየናቸው አሉ በተመሳሳይ እንዲህ አይነት የአይምሮ ችግር የለም እያልኩ አይደለም ያሳከምኳቸውም አሉ ተሽሎአቸው ወደጤናማ ህይወት ተመልሰዋል እግዚያብሄር ይመሰገንን ።
@yohan7782
@yohan7782 Ай бұрын
@@alemkebede5848 ማነው ያሳከማቸው?
@user-fn3rw9ge3h
@user-fn3rw9ge3h Ай бұрын
@@yohan7782ማን ስለሆነች ምን ስላደረገች ካልክ ሲ አይ ኤ ሂድና አጣራ። how did they know it’s mental illness? what if she’s telling the truth 🤷‍♀️ how can you say somebody is mentally ill without diagnosing them?
@meazngebrekidan8435
@meazngebrekidan8435 Ай бұрын
Ewnet new yehe mnm yemaywkew new yemiware
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Ай бұрын
passport ላይ ነው የሚቀበረው የት እንደምትሄዱ 😂😂😂
@bute5158
@bute5158 Ай бұрын
ኬሚካል ኢንባላንስ ነው ሀበሻው ብዙ በዚህ ተሞልቷል አእምሮ ነው
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 28 күн бұрын
Min malet new sorry lemawek sefeleku new please
@SolomonDegife
@SolomonDegife Ай бұрын
Schizophrenia የምንለው Mental disorder ነው
@NigatuGetachwe
@NigatuGetachwe Ай бұрын
እንግሊዝ ከእዛ አሜሪካ።እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል ።ንስሀ ግባ።አባቴ
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 Ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔ የማስተላለፍ ነገር በመጀመሪያ እህትሽ ስራዋ ምደነዉ ? ቀጣይ ደም ስራ ቦታ ወይንም የአለችበት አካበቢ ከሰዉ ጋ ተጣልታለች ወይ ? ሰለ ችብስና ሰለ ኤፈ ባይ መጥፎ ነገር በባዛት የሚያነገራት አለ ወይ ? ወይንም ደሞ ከተጣላች በኃላ ወይም የተቀያየመችዉ ሰዉ ከአለ በእንደዚ ነገር ሁልጊዜም የሚያስፈራራት ሰዉ አለ? ቀጣይ ዋናው ነገር ደሞ ነገሮቹ የተበላሹ መስሎት ለማስተካከል ና ለሰዉ እያወራች ነበረ ወይ ?እና በመጨረሻ ስራ ባታ ለይ ወይም ቤት የተፈጠረ ችግር ከአለና ችግሩን የፈጠራዉ አካል ጋ ስምምነት ከሌላ በዛ ለይ ፊቱን ሁለም ነገሩን እየተኮሳተረ የሚያያት ወይም ሁልጊዜም የሚያመናጨቀት ሰዉ አለ? በአጠቃላይ ከአ እስ ከፖ ጠይቂትና እራሷ ከመለሰችለሽ እያንዳንዱን ነገር በእዉነት በጣም ቀላል ነገር ነዉ አዎ ከወነ መልሰሽ ፃፊልኝ አመስግናለዉ
@Ffrita2068
@Ffrita2068 Ай бұрын
U are right ✅️ sister I have this problem also
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 21 күн бұрын
Lena yekirb betesab bez eyetesakaye new tebaberg❤
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 21 күн бұрын
Benath wendema tebaberg
@nigsen8206
@nigsen8206 24 күн бұрын
የኣቶሚክ ቦምብ ኮድ ይዛ ከሆነ በደንብ መርመሩልን ሃገር ሳታጠፋ።😁😁😁😁😁
@user-wo8op5zd6x
@user-wo8op5zd6x Ай бұрын
በቃ ይውጣና ገዢ አለ!! መቼም ሀብታም ነው ፀባዮን ከ ቀየረው
@amazingworld8175
@amazingworld8175 Ай бұрын
😂😂😂የ አሜሪካ መንግስ ስራ ፈቶ እዚህ የምንኖር ኮልኮሌ ሁላ ከሰው ቆጥሮ 😂😂😂 ቺብስ አርጎብን ሲከታተለኝ ሰራ ፈተው መለት ነው😂😂😂
@Donut_2929
@Donut_2929 28 күн бұрын
መስሎክ ነው 😏
@amazingworld8175
@amazingworld8175 28 күн бұрын
@@Donut_2929 😂😂😂
@Eyeab66
@Eyeab66 19 күн бұрын
😢😅😢😅😢
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 күн бұрын
ኮተታም አስተሳሰብህ ነው እራስህን ኮልከኮሌ ያስባለክ!!
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 Ай бұрын
85% የኢትዮጵያ ህዝብ ጨልሏል እኮ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
ስንቱ ቀረ አኔ ግን ጌታ ይመስገን የሚያስጨልል ብዙ ነገር በዓለም ቢኖርም በጸጋው በጣም ደህና ነኝ አናንተም ከክርስቶስ ሁኑ አንደኔ ሰላም ይሆናል ከ85 ውስጥ አኔ የለሁበትም ተባረኩ አህታችንን ጌታ ይፈውሳት በጸሎት እንርዳት !ክፉ መንፈስም አንደዚህ ያደርጋል
@isabel12359
@isabel12359 21 күн бұрын
Awo be alakachu mekniyat new
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 16 күн бұрын
ሰይፉ በርግጥም የተቀበረባቸው አሉ
@habesha782
@habesha782 28 күн бұрын
ልክ እንደ እኔ እኔም ክንዴ ላይ ገና እንደ ተወለድኩ ነው የቀበሩብኝ ለምን እንደ ሆነ ባላቅም።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 26 күн бұрын
እረ?😢
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 25 күн бұрын
😂😂😂😂​@@mulubirara7956
@eyobabebe7571
@eyobabebe7571 Ай бұрын
Hallucinations and Delusions (schizophrenia)
@azebshewa6197
@azebshewa6197 26 күн бұрын
ሰውዬ አንተነህ የታመምከው , የአለምን ተንኮል መረዳት ያልቻልከው. ::የሃበሻ ሕዝብ መተተኛ መሆኑን ለማየት ጸበል ላይ ሄደህ ማረጋገጥ ነው. አሜሪካም ቢሆን ብዙ ሰዎች የችፕስ መሞከርያ ሆነዋል. ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ ግዜው ከፍቷል
@kante5318
@kante5318 Ай бұрын
እኔ በጣም እርግጠኛ ሁኜ እምናገረው አከባብየ ላይ ባስተዋልኩት ነገር ኣብዛኛው በስደት ያሉ አፍሪካዊያን ኣብሶ ሀበሾችን እያጠቃ ያለው ነገር ነው ከብቸኝነት የተነሳ ነው porn በብዛት ከማየት የመጣ ነው በቅርብ እማቃቸው ልጆች በነዚ ምክንያት ነው እየተከተሉኝ ነው ማለት የጀመሩ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 25 күн бұрын
Not porn but usually drug usage
@niniz8365
@niniz8365 27 күн бұрын
Please take her to Beremale Giorgis. The game will be over. Egzeabher yemesgen medhanitu tegentual.
@Zeelsaayele5018
@Zeelsaayele5018 Ай бұрын
IMR metayet tiru new kedus Giorgis yerdan
@RobelAT
@RobelAT Ай бұрын
ችፕስ ነው ጥብስ?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-nv7ix7uh4u
@user-nv7ix7uh4u 29 күн бұрын
እናቴን በግድ ህክምና ልወስዳት ነበር...እግዜር ነው በእናንተ በኩል አድሮ የነገረኝ
@yimenutesfu2757
@yimenutesfu2757 13 күн бұрын
አንድ ወንድሜ በዚህ ምክንያት ሞቷል። የሚገርመው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ በጣም ሙሉ ጤነኛ ሆኖ ነበር ነገርግን ተመልሶ ሲሄድ እንደገና አሞት እራሱን ባዶቤት ውስጥ ዘግቶ በረሀብ ሞተ። ስለዚህ የዚህ ችግር የገጠማቸው ሰዎች ካሉ እባካቹህ ወደሀገራቸው እንዲመለሱ አድርጓቸው።
@MinKayak
@MinKayak 26 күн бұрын
Read hoomdus
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Ай бұрын
Er benath CIA sra alfetam
@ETDIYK
@ETDIYK Ай бұрын
ሰይፉ መጀመሪያ ከወደ እንግሊዝ መጣች ኣላክ ...መልሰህ እህቷ ነች ከአሜሪካ የመጣቸው አልክ ... ማንም አልጠየቀህም የአየር ሰዓት ለመሙላት ያደረከው ነው ...😅😅😅😅
@JosephBezabih
@JosephBezabih 3 сағат бұрын
Jesus Christ is the only way
@Only1God889
@Only1God889 28 күн бұрын
ካንሰፕሬሸን ሚስሩ መረጃ አልባ በሀይማኖት ሰም የዓምሮ ህመምተኛችን ዮትዮቨ እያመጣ ሚያሰለፈለፈ ህዝብን እያወዛገብ እያጃጃሉ ብር ሚሰሩ ሚሰብሰብ አሉ ይሄ የዎህ ህዝብ ምንአለው ብለው ቺፕ ሚቀብሩበት /ወይም የልብ ችግር ያለበት ሰዎች የሆነ ሚያግዝ ነገር ይተከልላቼዎል ከዛ በሰተቀር ቺፕ ምናምን ዝምብሎ እበደት ነው።
@yarednegash8377
@yarednegash8377 8 күн бұрын
ቀብረው አልተቀበረም በሉ ይሉችኃል አይደል። Brain wash አታድርጉ ይሄ እንደሚሰራ ታዉቃላችሁ።
@user-gn5mz4db1l
@user-gn5mz4db1l 18 күн бұрын
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እናንተ ዶክተር ተብዬዎች እባካችሁ አንድ ነገር የማታውቁት ከሆነ አናዉቅም በሉ አለማወቅ እኮ ሀጢያት ወይም ወንጀል አይደለም ደግሞ ዶክተር ሰለሆናችሁ አኮ ሁሉን ነገር ታቃላችሁ ማለት አይደለም የሆነውን አልሆም አያላችሁ እየተደረገ እንዳልተደረገ ልትናገሩ ትሞክራላችሁ እናንተ ያልደረሳችሁበት ወይም የማታዉቁት ቴክኖሎጂ አድጎ ሰማይ ደርሶ የሰዉን ልጅ በቁጥጥር ዉስጥ አዉሏል በቃ እኛ አናቅም አልደረስንበትም በሉ እንጂ የማታቁትን ነገር አየቀበጣጠራችሁ እዉነታዉን ለመሸፈን አትሞክሩ በቃ እኛ አናዉቅም በሉ እንጂ እሄ ከአይምሮ ህመም ጋር ምንም ግንኙነት የለዉም የዉጭዉ አለም ሰዎች ሰልጥነው የሰዉን ልጅ በቁጥጥር ስር አዉለዋል በጣም ጅል ካልሆናችሁ ደግሞ እሄንን ነገር እኞ እንድናዉቀዉ እድል ይሰጡናል ብላችሁ አጠብቁም እነሱ ጅል አይደሉም እና ለናንተ አያሳዉቋችሁም ሰለዚህ ከአይምሮ ህመም ጋር በምንም አታገናኙት ቴክኖሎጂ አድጎ የሰዉን ልጅ በቁጥጥር ሥር አዉሏል
@Dagemsole
@Dagemsole 19 күн бұрын
አዎ አለ እኔም ለ 7 ዓመት አዉሮፓ ላይ ፍራንስ እና ባልጀም የዚህ ግፍ ቅማሽ ነኝ አያንዳንዱን ማደርጋትን ነገር ማንኝአወም ሰው አንድያንብ ያደርጋሉ እና አስፋሪ ሰራ ነው ሚሰራው እኔ ምስክር ነኝ
@Eyeab66
@Eyeab66 19 күн бұрын
😅😅😅ማን ስለሆንክ?
@habtehabte2605
@habtehabte2605 Ай бұрын
🛑🛑🛑 ewnet bihons koy direct ke mental disorder ga lemn tayayzutalachu.🛑 Shame on you anten bilo doctor
@user-cj1yj5sp4q
@user-cj1yj5sp4q 26 күн бұрын
Fools Advice!:: Mr Dr, you're not enough to understand the situation unless you passed through it. Please Don't advice Foolish on this topic again, it's beyond your level.
@FreedomFreedom718
@FreedomFreedom718 Ай бұрын
ቺፕሱን ትብላ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
ጅል
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 Ай бұрын
ሌላው የአእምሮ ሕመም ምልክት ይህ ነው
@FreedomFreedom718
@FreedomFreedom718 Ай бұрын
@@HamrawitሐምራTube electronic chip is also known as an integrated circuit. It consists of components such as transistors, resistors and diodes which are all contained in one small plate. The plate will be made from a semiconductor material, most often silicone. It consists of many complex layers of semiconductor wafers, copper and any other required materials. fake news
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
ወገኖቼ ተዉ ግን አታላግጡ እነዴ
@manishnathaliya1863
@manishnathaliya1863 Ай бұрын
nekez yesuan lante yargew
@melakubogale
@melakubogale Ай бұрын
Jesus Christ is the answer........
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 40 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 5 М.
ብራችንን ሌባ በላብን  🤣🤣   //ማን ያሸንፋል?//
42:16
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 26 МЛН