ልጄ አሜሪካን አልፈልግም ብላ ኢትዮጵያ ተመልሳ መጥታለች | ከትልቅ ፕሮጀክት ጋር ወደ ሀገርዋ የመጣችው ተዋናይት ብሌን ማሞ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 513,717

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ልጄ አሜሪካን አልፈልግም ብላ ኢትዮጵያ ተመልሳ መጥታለች | ከትልቅ ፕሮጀክት ጋር ወደ ሀገርዋ የመጣችው ተዋናይት ብሌን ማሞ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 000
@Addistoday
@Addistoday 2 жыл бұрын
እንደ ብዙዎቹ አርቲስቶች ልታይ ልታይ የማትል የተረጋጋች ምርጥ ልጅ ነች👏👏 ስርአቷ ያስቀናል!
@meremmerem
@meremmerem 2 жыл бұрын
ወፍጮ ቤት ያደረ አህያ መስለዉ ነዉ እሚመጡት ብዙወች ግን እራስን መሆን እደት ደስ ይላል ያለሜካብ በጣም ቆጆ ነሽ
@nazrawittessema5202
@nazrawittessema5202 2 жыл бұрын
ብሌንዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እምር በይ የበለጠ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️💝💝💝💝
@martatube5156
@martatube5156 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እናት ሀገሬ እና ህዝቤን ከዚህ አስጨናቂ ጊዜ አሻግርልኝ ፍትህ ለወሎ ወገኖቼ😢
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 2 жыл бұрын
ፊልም ሰሪ ነን የሚሉትን ግብስብሶች አሸማቀቅሻቸው። አንደኛ ትወና። በጣም ጎበዝ!
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
የድሮ ውብ፣ ስርአት፣ ቁንጅና ያላቸውን ሴቶች አስታወስሽን ይሕ ነው ሴትነት።ክብር
@ewnettube7547
@ewnettube7547 2 жыл бұрын
እነ ዱቄት ኑ ይችን ውብ እዩልኝ ስንት ቀለምና የፈረስ ጭራ ምትጎትቱ
@beautifulethiopia1125
@beautifulethiopia1125 2 жыл бұрын
አረ ሰይፉ እባክህን ድምፅ ሁን ለወሎ ህዝብ ወገን አለቁብን በርሀብ በብርድ
@tsfatsfa2859
@tsfatsfa2859 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብሽን ይሙላልሽ ያስብሽውን ያሳካልሽ ማማየ ደስ ስትይ እርጋታሽ ትክክለኛ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ውዴ በርችልኝ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ብሌንየ ውይ ስወድሽ የኔልእልት ኦርጅናል ውበት እና ስብና ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊትነሽ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ልጅሽን❤😘
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
ውይ የተፈጥሮ ውበት ማየት ናፍቆን ነበር ሰታምሪ 🥰
@Fre-ye-teddy-afro
@Fre-ye-teddy-afro 2 жыл бұрын
ከአምለሰት ሙጬ ቀጥሎ ልታይ ልታይ የማትለውን ነገር እርጋታዋን ስነስርአቷ የማደንቅላት አርቲስት ብሌን ማሞ🥰🤝
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
ምርጥ ድንቅ እትዮጰውይ ነሽ ቆንጆ በራሱዎ የምትተማመን ዋው ልጅ በልጅነት ይሉሃል ይሄ ነው 😍😍 ጀግና ሴት ነሽ በርች
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u 2 жыл бұрын
በስመ አብ ስነስርአት አይ አነጋገር አይ አነጋገር የኔ ኢትዮጵያዊት ቢሉዬ😍😍😍😘😘😘 ትወና በናተ ግዜ ቀረ አይ ይቺ አሜሪካ ስቱን አርቲስቶችን ወሠደችብን
@berhanuenyew8037
@berhanuenyew8037 2 жыл бұрын
ብሌኔ
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 2 жыл бұрын
የኔዉድ በጨዋ አለባበስ መጣሽ እዉነት እግዚአብሄር ያክብርሽ
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 2 жыл бұрын
ዋዉ በተፈጥሮሸ ዉብ ነሸ ነፁ ዉበት ማማየ አለባበሰሸ ያምራል❤❤👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘
@user-yx3lx3mm3r
@user-yx3lx3mm3r 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለወሎ😢😢😓😓😓😓😢😢😓😓😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ አማርኛን ያረሳች ቋንቋን ያልቀየረች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት ብሌንዬ❤ አሉ እኮ ገና አሜሪካን በሄዱ 3 ወራቸውን እንደያዙ አማርኛን ላሽ ሙልቅቅ ይላሉ😂
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 21 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 91 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН