No video

ልጄ ጥሎኝ ሊሄድ ነው

  Рет қаралды 79,042

Emebet Kassa

Emebet Kassa

7 ай бұрын

• አግብቻለሁ❤❤❤ ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

Пікірлер: 705
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q7tgqLSJ2tfXmJs.htmlsi=SUTjgwayF4fFNOnt ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@BrkahTargen
@BrkahTargen 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 7 ай бұрын
እሙ ምገድ ተከፈተ እዴ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን
@asnakutube6310
@asnakutube6310 7 ай бұрын
እሙ በማርያም ቁጥርሽን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 7 ай бұрын
@@asnakutube6310 እኔ እራሱ ስፈልገዉ ነበር
@RutaTube472
@RutaTube472 7 ай бұрын
እሙ እምቶዱ እስኪ ላይክ አድርጉ😊👍👍😊
@uar-xz7mh
@uar-xz7mh 7 ай бұрын
በቃ ሁሉም ቦታ አንደኛ ነሽ አ ቆይ የዩትዩብ ዘበኛነሽ እዴ 😂😂😂😂
@bitewm7998
@bitewm7998 7 ай бұрын
ስላም ለስው ዘር በሙሉ ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 7 ай бұрын
አሜን እህትነቴ❤
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ወዴት ወዴት ልጅሽንማ ከአንቺ ጎን ማራቅ የለብሽም እራስሽ ተንከባክበሽ አሳድጊ❤❤ እህትሽም ባልሄደች እንኳን እሱ❤
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 7 ай бұрын
እም መንገዱስ ?
@user-xx8vz9qf6w
@user-xx8vz9qf6w 7 ай бұрын
እሙ በጣም ደስ ትላላችሁ ለረፍት ብቻላኪያቸው ከዛ ተመለሱላት❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ትላንት እህትሽ ለምን ሳታሳያት እያልኩ ነበር እሙዬ ያንቺ ልጅና የአዩ ሲያድጉ ልጅሽን ለልጄ ተባባሉ ብዬ ነበር የሱሬ ሲመጣ ደሞ ለሱ አልኩኝ😊አንቺና ነባ ስትወልዱ ለአዩ ክርስትና ትሰጣላቹ ውሳኔ ከወሳኝ ኮሜንታተራቹ❤❤❤
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 7 ай бұрын
አላልሽም😂😂 ሁሉም ባለ ጩጬ ናቸው መብሩክ❤
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 7 ай бұрын
Demriny
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
​@@kodiyishukoor3584ብላለሁ እናንተስ😊አዴ ብቻ ቀረ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
ትልልቆቹን አገብተን ጨርስንና ወደልጆቹ ዞርን እር በህግአምላክ😂😂😂😂😂😂
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 7 ай бұрын
@@WorkeGelana-sv5if ተመቸሽኝ አቦ እውነትሽን ነው እኛም አለን ሲዋደዱ🍎 ስታምሩ ሲጣል ድሮም አትኳኳኑም 😂እያልን አይ የኛ ነገር
@user-um5gg7hf1x
@user-um5gg7hf1x 7 ай бұрын
እሙ በጣም ታምራላች እድሜና ጤና ይስጣችሁ እሙ እግዚአብሔር የሰጠሽን ዉበትሽን ይብቃሻል ኩሉን አዉርጅዉ ማለት ከቅድብሽ ያለዉን አዉርጅዉ አይሄድልሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን ዉበት በቂሽ ነው❤❤❤❤
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
ተያት ትኳል
@user-fd1be5uq3d
@user-fd1be5uq3d 7 ай бұрын
አወ ምንም አያምርም ማሪያምን
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 7 ай бұрын
በጣም የምትገርሚ ነሽ ሰው ነቃ ነቃ ሲል ወደታች መቅበት ምማድሽ ነእ ቆ ጆ ነች በቃ እራስሽን ኣስቢ
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ የወንዜ ልጆች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 7 ай бұрын
እረ በናትሽ እመቤት አትላኪት መንገዱ ሰላም አይደለም የእውነት ሰላምአይድለም😢
@almasbh6100
@almasbh6100 7 ай бұрын
አረ ወሬ ነው ሠው እየሄደ ነው የዩቲዮብ ወሬ ሁሉ ልክ አይደለም
@Addislegessemusic
@Addislegessemusic 7 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🎁 በዛውም ኑ እኔ ጋር ቤተሠብ እንሁን🥰
@user-ke7ux9vi1n
@user-ke7ux9vi1n 7 ай бұрын
አረዛውጎጅማ የገጠረ ልጅ መሁን መታደልነው😍😍😍😍😍
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 ай бұрын
ማር ትንሽ ብትቆየ ጦረነት መቼ ቆመ እባክሽ ትነ ሽን ይረጋጋ እና ሰላም ሲሆን ትሂጂ አለሽ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ማር ትልቅ ደረጃ ድረሽልን ይቅና ማር ቢዩ ዉድድድድድ እድግ ማር በጣም ወዳችሁ አለሁ !!!!! ❤️❤️🙏
@ethiolove2286
@ethiolove2286 7 ай бұрын
ከወለደ ያሳደገ ይባላል እኮ ይረፉ ትንሽ ብትቆይ ጥሩ ነው ሰላም ሲሆን አብራችሁ ብትሄዱ እረ ቤብዬ አሳዘነኝ😢😢😢
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 7 ай бұрын
የወለደ ነገደም ይባላል 😂😂😂😂
@ethiolove2286
@ethiolove2286 7 ай бұрын
@@user-yg6jj4sm9t ይሄን ገና ዛሬ ሰማው😂😂😂
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 7 ай бұрын
አትሒጅ በዚህ ሰዓት ማማዬ
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
እውነትነው አሳዳጊ ተወዳጂ ነው 🎉
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 7 ай бұрын
ማሻአላህ. እህትሺ. ደስ ስትል ፈገግታቺሁ የዘር ነው. በጣም የዋህ ናት ያረቢ
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሠላማችሁ ይብዘ❤❤❤እሙየ ከይቅርታ ጋር ኩሉን ተይው❤
@user-el4rl4gy4y
@user-el4rl4gy4y 7 ай бұрын
አያምርባትም ኩል ።
@user-bm1qn8xd4q
@user-bm1qn8xd4q 7 ай бұрын
አይ እመቤት እንደዚህ አልጠብቅም ነበር መጀመሪያ እንኳን አደረሰሺ ሲቀጥል የተፈጥሮመልክሺ ጥሩ እኮነሺ ምንም ነገር አትጠቀሚ ለፊትሺ በእውነት ሌላ ሰው ነው የመሰልሺው በዚያም ሐይማኖታችን አይፈቅድም ፈጣሪ በሰጠሺ አጊጭ ቁጣም ምክርም ነው ከይቅርታ ጋር
@user-bm1qn8xd4q
@user-bm1qn8xd4q 7 ай бұрын
ቅድብሺን ማለቴ ነው
@aster7876
@aster7876 7 ай бұрын
አረ ውነሽን ነው ምን ሆና ነው
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 7 ай бұрын
አቦ ተዋት እፍፍፍፍ
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 7 ай бұрын
ጥላላት የተቀባች ነው እምመስለው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 7 ай бұрын
አር ዘንድሮ ልጅ የለም ነባ አለልሽ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂 አያቶቹ ጋር ጥምቀትን ያሳልፍ ይሂድ 😍😍😍😍 በስላም ግቢ ግን ተመልስሽ ነይ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 7 ай бұрын
😁😁😁😁
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ይረፉዬ የእኔ ቆንጆ ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ❤❤ ግን ማርያምን እዉነቷን ነው ከተማ ምንም የለ ማን እንደገጠር ማርያምን በጣም ነው የናፈቀኝ💟💟💟💟💟💟 ትምህርት አትማርምዴ እንዴት ትቀራለች??? አትቀርም እሙዬ
@foztidela6543
@foztidela6543 7 ай бұрын
እውነት ነው ይረፉ እህትብቻ አይደለችም እኔ ምስክር ነኝ ቤቢ 3ወር ሆኖ እሶ ልጅ ሆና እንደ እናት ነበር ስትከባከበው የነበርው እሙዬ ልጅሽስ ስልሽ ለልጄ እኮ እናት አለው ነበር ምትይኝ ❤ ይረፉ ብሽ የራባት ስትሲቂ ምትስቅ ልጅ ናት ይረፉ ❤❤ ይመችሽሽ አላህ ይርዳሽ ❤❤❤
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 7 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ የኔ ቆጆ እውነሽን ነው እሷ ብልህ አስተዋይ ትመስላለች የኔ ቆጆ የኔም ታናሽ እህቴ እንዲ አብራኝ ነው እምትኖረው 🥰❤️🥰❤️🥰👌🙏🙏🙏
@user-ue5yg2co7w
@user-ue5yg2co7w 7 ай бұрын
ይረፉዬ አትሂጂ ትንሽ ቆዬተሽ ትህጃለሽ በማርያም አገርም ይረጋጋ እሺ❤❤❤❤❤ እሙዬ እዳትለቄት
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 ай бұрын
ቆይ ቀንደቡ በጣም ያሰጥላል ሰሰራሸ ውብ አረገቶ ነው እግዚአብሔር እሙዬ የቀርብሸ የህ ነገር እዚ ላይ ፀበል እያልሸ አለበርም አመት በአል ገዳታ ቀንደብ መሰራት አለብሸ ሆሆሆሆ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
ፈጣሪን ማስቸገር የሰጠከኝ አሶኛል ማለት ማስጠላት አሳምሮ ስርቶ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 ай бұрын
@@Werke-oi6hj በትክክክክል ውዴ እኛ ሰው አሰችጋሪ ነን😥😥😥😥😥
@user-ef6ng3gr8c
@user-ef6ng3gr8c 7 ай бұрын
Wonetshen,nawoe,baetame,nawoe,meyasetalebaete
@sarataye8812
@sarataye8812 7 ай бұрын
በትክክል ማስተዋልን ይስጠን
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 7 ай бұрын
አወ እህቴ እኛየገጠር ልጆች እደልባችን መሮጥነውየለመድነው ማን እደገጠር. እኔልጂእያላሁ ስሮጥውየ በፍለጋነውየምመጣው. ትዝታየ የገጠርንሮየ.❤❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 7 ай бұрын
ማርያምን የትግዳር መሥክ እኮ በጣም ነው የሚናፍቅ ህዝቡ ደሥ የሚል ማህበረሠብ ግን ግን እሙ በእናትሽ ለፋሲካ ከሔድሽ ቤተሠብ ጋር አውሪኝና እህቴን አግኝተሽ ሠርብራይዝ አድርጊልኝ እባክሽ እህቴ ለኔ ብዙ መሥዋትነት እየከፈለች ነው እና ከሔድሽ አውሪኝ በናትሽ እሙ 🙏🙏🙏
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 7 ай бұрын
ምንም የሚታይ ነገር የለ 😁😁😁😁👍ፀጉሯ ሲያምር ፈንድሻ ነች🥰🥰🥰ቤቢየ ❤❤❤እሙ ሳቅ አታብዥ
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f 7 ай бұрын
አረ ትሳቅበት ሆይ አትሳቂ ይባላል እዲ እና ታልቅሰ🤭
@yaracell8931
@yaracell8931 7 ай бұрын
ኧረ እሙዪ አሁንማ መገዱ ጥሩ አይደለም ጦርነት ነው ❤❤❤❤
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኩን አብሮ አደረሰን ኧረ እሙ እህትሽ ትንሽ ትቆይ ለምን ነው የምትሄደው መንገድ ይርጋጋ ለአገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 7 ай бұрын
እህ እሙየ መታደልኮ ነው በጌታ እኔም አለኝ እደዝሁ የሚያሳሳ ገብርኤልን ሁሉን ያየሁበት ልጀ ብዙ የተፈተንኩበት አዲ ስጦታ አለኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ግን አራታቹም ልጆች ያላቹ ኦርቶዶክስ ናቹና በሰንበት ት/ቤት አሳድጓቸው እሙ አዩ ሱሬ ገኒ እና ገኒ የነጋ ባለቤትም ❤❤አዴ ያላመንከውን እመን ወይ ከመልካም ጋ ቶሎ ወደትዳር ግቡና ከማህበሩ ተቀላቀሉ😊
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 የአዴው ነገር😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
​@@user-zv4zu7gy4nያላመንከውን እመን ብላዋለችኮ አዩ😊
@user-ry2xl7zm3n
@user-ry2xl7zm3n 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ውድ የተዋህዶ ልጆች ይቱቤን ጎብኙት እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ነው እና
@user-py7ml5pe6s
@user-py7ml5pe6s 7 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ገራገሮች በፍቅ ነው የምወድሽ ከነቤተሰቦችሸ❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 7 ай бұрын
ሰላም ብለናል የእናትክ ቤተሰቦች የኔ ቅመም ከብትና ዶሮ ይገዛልሻል አትሒጂ አ.አን ጥለሽ ታሳዝኛለሽ ግን መሔድ አለብኝ አላለም አይ ቤቢዬ
@user-zi6cb3kc6d
@user-zi6cb3kc6d 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ቤቢየ እግዚያብሔር ያሳድግህ💚💚❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
አዲሳባ ከአችጋረ አሠሪያት አዝናኝት ልብስ ግዢላት አስተምሪየት❤ አዲሳባን ትወቅ❤
@teje7615
@teje7615 7 ай бұрын
እሙ በቃ ደርሳ ትምጣ በሰላም ጊቢ የኔ ቆንጆ እዳይጠልፉሽ😂😂
@YosefKassie-cc4rb
@YosefKassie-cc4rb 7 ай бұрын
እሙ እግዚአብሔር ከአንች ጋ ይሆን ውድ የአገሪ ልጅ በርች
@Gionawit16
@Gionawit16 7 ай бұрын
የግድ መሄድ በፕሌን ሂጂ እስከ ባህርዳር በመኪና አትሂጂ ብትችይ ግን ትንሽ ብትቆይ መልካም ነው ሁኔታው እስኪረጋጋ
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 7 ай бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ ምንን አርቴፊሻል አያምርብሸም የተፈጥሮ ሰው ስለሆንሽ እራስሽን ሁኚ ግን እኔ እንደታላቅ ልምከርሽ
@selamawitnegash1449
@selamawitnegash1449 7 ай бұрын
በዚህ ሰአት ወደዚያ መሄድ ከባድ ነው እነሱም ቀኑም ሌቱም ጨልሞባቸዋል ቤተሰብ ይናፍቃል ግን አሁን ከባድ ነው መገዱም ምን ያስተማምናል አርፈሽ ብትቀመጭ ጥሩ ነው የኔ እናት❤❤❤❤❤
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 7 ай бұрын
እሙ ሰአቱ ጥሩ አይደለም እረጋበሉ መንገዱ ጥሩ አይደለም በዛላይ ሴት ልጅ እባክሽ እዳትኤድ እንካን ጕጃም አዲሳባ ወቶ መግባት የማይቻልበት ማርዬ አርፈሽ ተቀመጭ አትቅበጪ
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 7 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ወይኔ እንዴት ደስ ትላለች አይገርምም የኔ የህቴን ልጂ እናትም ሁሉነገር ሆና የምታሳድገው ታናሽ እህቴናት እና እሳን።ለደቂቃ ከቤት ከሌለች ያለቅሳል በጣም ያስቸግራል
@tigistades3879
@tigistades3879 7 ай бұрын
ዉይ የኔ ዉድ አሁን ባትሄጅ ጥሩ ነዉ መንገዱ አስጊ ነዉ እግዚአብሄር ይቅደምልሽ የአገሬ ልጅ እሙ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በጣም ፈልጌሽ ነዉ 👏❤️❤️
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 7 ай бұрын
እንደልጅ ነጭ ወረቀት ነዉ ቢቢዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ምንም ብትሆን እንደናት የሚሆን የለም
@malikatamn2589
@malikatamn2589 7 ай бұрын
ይረፉይ እኳን ደናመጣሽ እንኳን አደረሰሽ ትናንት ሳጣሽ ቅር ብሎኝ ነበር የኔ ውድ የወንዜ ልጅ
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 7 ай бұрын
ቆይ ምገድ ተከፈተ እዴ ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ሞጣ እስኪ ንገሩኝ በማርያም ልኬድ ነዉ የምትል ይረፉ እዉነቱዋን ነዉ ወይስ እየዋሸች ነዉ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 7 ай бұрын
ሁለት አይደሉ ።እንዴ።እህቶቷ ቀዩዋስ።ልጅ ደሞስታምር
@user-ri2dx8ir7y
@user-ri2dx8ir7y 7 ай бұрын
ተከፍቷል፣ውዴ​@@brhantsfaw9853
@malikatamn2589
@malikatamn2589 7 ай бұрын
​@@brhantsfaw9853እኔ እራሱ ግራ ገብቶኛል የመንገዱ ነገር ዝግ እደሆነ ነው የማቀው ማለት ከአራት ወር በፌት ኢትዮጵያ ሄጅ ነበር እና በዛ ሰአት ዝግ ነበር ከዲስ አበባ ባህርዳር በፕሌን ነበር የሚገባው አሁን እደውም ጦርነቱ ተባብሷል እኔ ወደዛ አካባቤ ነው ቤተሰቦቸ እና ስጠይቅ ከባድ እደሆ ነው የምስማው
@senaithagos8687
@senaithagos8687 7 ай бұрын
መሄዳ ጥሩ ሆኖ ግን አሁን መንገድ እያገቱ ነው ብር ይላሉ ሊገሉም ይችላሉ አርፈሽ ተቀመጪ እስኪያልፍ ቀኑ በኋላ በለቅሶ አይመለስም
@aster7876
@aster7876 7 ай бұрын
አረ እመቤት ቅድብሽ ያስጠላል ሁለተኛ እዳትኳይ እሽ ከይቅርታ ጋ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 7 ай бұрын
በሰላም ግቢ እህት እሙየ ጥሩ እህት አለሺ ሰላማችሁ ይብዛ አንች ደሞ ተሙየ ጋር ተቀመጭ ቤተሰቦችሺን አይተሺ ነይ🎉
@mahitube3690
@mahitube3690 7 ай бұрын
የኔ ማር ደስ ስትል እህትሽ አቢ ደሞ እድግ በል 😘😍😍
@emafikir21tube
@emafikir21tube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደርሳቹ ትንሽ ትቆይ ጊዜው ጥሩ አይደለም ይረጋጋ ትሄዳለች ብትቆይ ጥሩ ነው
@wuhash2684
@wuhash2684 7 ай бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ እሙዬን ያሳደግሽው ልጅስሽን ጥለሽ ጨክነሽ እኔም ከፍቶኛል ጥለሻት በመሄድሽ ግድ መሔድ ካለብሽ ቶሎ ተመለሽ ላንቺም አ አ ከሙዬጋ ይሻልሻል በተለይ ቤቢ በስመአብ ትዝ ይለኛል ያኔ ከፍፄ ጋር መዝናኛ ቦታ ላይ ነበር ያየሁሽ ለመቤት ከባድ ነው መንገዱ ያስፈራል ከጨከሽ እግዚአብሔር ይከተልሽ አደራ ቶሎ ተመለሽ ለሙዬ ለቤቢ ታስፈልጊያለሽ።
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 7 ай бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ደስታሽ በመመለሱ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እሙ ኩሉ ይቅርብሽ ወደቤተክርስቲያን ከቀረብሽ እንዲህ ዓይነቱን መኳኳል ቀንሽው!!
@firdoushabasha
@firdoushabasha 7 ай бұрын
ከላይካለውስ አይይይወበታችንነበር የሚያምረው
@tejnesh5645
@tejnesh5645 7 ай бұрын
እሙዬ ደስትላችሁ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ ግን መገዱ ክፍትነዉ ጦርነት እኮነዉ ይለፉ እንዴት ትሄዳለች
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 7 ай бұрын
እሙዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ እባክሽ ይሄ አርቴፊሻል ነገር ማለቴ ኩሉን ተይው እንዲሁ በማንነትሽ በተፈጥሮሽ ነይ የኔ ቆንጆ ደግሞ በክርስትናም አይፈቀድም ይሄ ማለት እግዚአብሔርን ልክ አይደለህም መሆን የነበረበት እንዲህ ነው ብሎ ለማስተካከል መሞከር ማለት ነው እና ተይ እህታለም አንቺ እንዲሁ ውስጥሽም ውጭሽም ቆንጆ እንቁ ነሽ እና እሙዬ ይሄ የኔ ምክር ነው ውዴ ❤❤ ይረፉዬ ትንሽ ቢረጋጋልሽ መልካም ነበር አሁን ሰው ወቶ መመለስ ከብዷልና እባክሽ ትንሽ ቆይ ግን አይ ካልሽ ሰላም ግቢ እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ታግባሽ ይረፉዬ
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 7 ай бұрын
እሙይ ስወድሽ እመቢቲ ከነበተሰቦችሽ ትጠብቃ ችው
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 7 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ፉልቅልቅ አማራ ክልል በጣም ነውኮ እሚያስፈረው ትንሽ ታገሽ ❤❤❤❤❤
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 7 ай бұрын
🥰🥰🥰በሰላም ግቢ ማን እንዳአገር ማለት ምንም ቢሆን የተወለድበት እቀየ ትክክል ነሽ ይናፍቃል
@destaabere-jv1xh
@destaabere-jv1xh 7 ай бұрын
መንገዱ ቢከፈትም ተረጋጊ እህቴ ሰላሙ ይረጋገጥ
@Emuy433
@Emuy433 7 ай бұрын
ኧረ የምር ተመቻችሁኝ በርች እሚየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 7 ай бұрын
አይዞሽ እሙ ቤተሠብ አይታ ትመጣልሻለይ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 7 ай бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልሺ በሰላም ግቢ እሙ ቤቢ አያቶቹ ጋር መሄድ አለበት ❤❤❤❤
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 7 ай бұрын
ሊላዉትሽ እይዉ አንደኘ ከምነትጋር አይህድም የራስዉት ይበልጣል❤❤❤❤😂😂😂😂😂😢😢😢
@quickistgirl922
@quickistgirl922 7 ай бұрын
እሙየ በማሪያም የገ ኢቶ እገባለሁ በጣምነው የምወድሽ ባገኝሽ ደስይለኛል የኔ የዋህ አማራ ክልል ከባድነው አትሂጅ አሁን እኔ ፈርቻለሁ ለመጣት ጌን እህቶቼ አድሳባ ስለሆኑ ነውጂ ወደክፍለሀገር ከባድነው አሁን❤❤❤
@Etagegn2124
@Etagegn2124 7 ай бұрын
በአሮፕላን ሂጂ ❤ በ ባህርዳር መንገድ ጥሩ አይድለም ይባላል❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 ай бұрын
የኔ ማሮቼ ስወዳችሁ ማሮቼ እህታልምቼ ስታምሩ ደስትሉ ማሮቼ 🙏❤️
@saraha5240
@saraha5240 7 ай бұрын
ሰላም አይደለም መንገድ ይረፎ እዳትሄጅየምር በጣም መጥፎ ነዉ❤😂❤😂❤😂❤😂❤🎉
@saranurye2839
@saranurye2839 7 ай бұрын
አለህ ይጠብቀቹ ደስተቹ የሰደስተኘል
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 7 ай бұрын
❤🎉ማሬ ጀግና ወንድ ልጅ ተባረክ ቤብየ❤🎉
@mekdestens4401
@mekdestens4401 7 ай бұрын
አሙዬ የኔ ቆንጆ በናትሽ ቅንድብሽን ኩል አትቀቢ ሌላ ሰው መሰልሽ የበፊቱ ይሽልሻል ካሰቀየምኩ ይቅርታ
@mariamawali1713
@mariamawali1713 7 ай бұрын
እሙዬ ስራ አስጀምሪያት ትምህርትም ትማር በተወሰነ ወጪ እንደዛ ብታድርጊላት እሷም አይደብራትም ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 7 ай бұрын
ጎጃም ምን አጥቸ ሁሉም የሚገኝባአት ❤❤ ማኛአ ጤፉ
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 7 ай бұрын
የኔዉዶች ሲወዳችሁ እኮ የሰላም መገድ ቤብ ዬ እሙ ቤብየን ሳሚልኚ አደራ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 7 ай бұрын
😂😂❤❤❤ ስታምሩ እህትሽ አነጋገሯወሬዋ በጣም ይመቻል በሰላም ትግባ
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 7 ай бұрын
ማሻአላህ የሰው ውድ ስጠን እኮ የሚባለው እውነት ነው ምንም ብትሰሩ ያምርባችኋል❤❤❤❤
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 7 ай бұрын
እሙ እባክሽ አስተምሪት ትምህርት እሺ ጥሩ ደረጃ አድርሻት
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 7 ай бұрын
😂😂😂😂አይ እሙ ሰው አይወጣልኝ አላለችም አይዞሽ ይለፉ እዬ ባትሄጅ ጥሩ ነው የእኔ እናት እኔ ኢትዮ ለመግባት ፈልጊ ትንሽ ይረጋጋ ብዬ ነው ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን😢
@makdisassegbch5131
@makdisassegbch5131 7 ай бұрын
ትድለሽ ኡፍፍፍፍ❤❤❤❤❤ ፈጣረ ይጠብቃችሁ❤እድግበልልኝ የኔጀግና❤
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 7 ай бұрын
እህትሽ ግን እህትሽ ሳትሆን እናትሽ ነች በአሁን ግዜ እንደዝህ አይገኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጅሽን እግዚአብሔር በቡቱ ያሳድግልሽ🙏
@mulu5
@mulu5 7 ай бұрын
አሁን አትሂጅ ጥምቀት የለም ቅድሚያ ነፃነት ይበልጣል ሁለተኛ ታህሳስ 30 ቦሀላ አድስ ኦፕሬሽን ፋኖ ይሰራል አርፈሽ ተቀመጭ መንገድ ጥሩ አይደለም ቢያንስ ጦርነቱ ይለፍ ቅድሚያ ነፃነት ይቀድማል
@ijhhjhi
@ijhhjhi 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 7 ай бұрын
የኔ ባት እክስቱጋር ሊህድ❤ አክስት እኮ እናት ማለትነች
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 7 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን❤ ትምህርት የላትም አትማርም ትምህርት ቤት አትሄድም ይች ልጅ ልጅሽን ካሳደገች አሁን ወደ ትምህርት ቤት መሄድ አለባት❤ትምህርት መማር አለባት የምትሉ
@timatim1607
@timatim1607 7 ай бұрын
እየተማረች እኮነው
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 7 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤ በሠላም ግቢ መልካም መንገድ ይሁንልሽ😘😘😘
@salemysambel7507
@salemysambel7507 7 ай бұрын
ይረፉየ የኔውድ እኛ ሀገር ልትሔጅነው ታድለሽ ግን ተመለሽ እሽ ትናፍቂናለሽ❤❤❤❤❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም ነው የምታምሩት እሙዬን ከልብ ወዳታለሁ❤❤
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 7 ай бұрын
አይዞሽ እሙየ ቤተሰብ አይተው እንዲመለሱ አድርጊያቸው ❤❤በተረፈ በጣም የምወዳችሁ ❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 7 ай бұрын
የእሙ እህት አትሄጂ እባክሽ እህቴ ቤቤ እያለ ቀስ ጥሩ አይደለም ከቻልሽ መንገዱም ትንሽ ይረጋጋ እባክሽ እህቴ ለቤቤ ብለሽ ቆይ
@ElsaAbil
@ElsaAbil 7 ай бұрын
እሙ ጀግና ወጣት እንደመሆንሽ መጠን በደንብ እራስሽን ጠብቂ ፉ በይ ወጣት ስለሆንሽ እድግ ይበልልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 7 ай бұрын
እረ እግዚአብሔርን መንገዱ ሰለም የለም ዝግ ነዉ ስጀመር ተረጋጊ እዉነት ወ ጥሩ አደለም በዙወች እየተጎዱ ነዉ ሰከን በይ በዚህ ስዓት ምንገድ አያስፈልግም እሙንም ጥለሻት አትሂጂ❤❤❤❤❤
@boronatube8565
@boronatube8565 7 ай бұрын
በሠላም ደረሠሽ ተመለሽ የሙየ እህት ልጅሽ በጣም ነዉ የሚወዳት ሢለቅሥ አሣዘነኝ
@gedam626
@gedam626 7 ай бұрын
አረፍሽ ቆጨበይ እሙ አትላኪት ግን አትማረም እንዴ❤❤❤
@rutrut8152
@rutrut8152 7 ай бұрын
እሙዬ እኳን አደረሳችሁ መድሃኒአለም ይጠብካችሁ ስታምሩ ግን እሙ ለጥምቀት እዳይጠልፏት
@Amon-uc1zi
@Amon-uc1zi 7 ай бұрын
አብሺሪ እህት አላህ ይጠብቃችሁ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 7 ай бұрын
ሰላም እሙዬ እዴት ናቹ በሰላም ግቢ እናታለም ቤቢዬ የኔ ማር እድግ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 7 ай бұрын
የእኔ ጌቴ አይዞህ እዛ ስትሂድ አንተ ደሞ ናፍቃ ትመጣለች አንድ ግልገል አስረሽ ነይ በላት እንድታረባ
@elsango7292
@elsango7292 7 ай бұрын
እሙየ በመጀመሪያ እንኳን ለገና በአል አደረሰሽ ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ግን እሙ ሀይማኖትሽን የምታከብሪ ባህልሽን የምትወጅ የምታከብሪ ነሽ ግን ቅንድብሽን ለምን ተሰራሽ ደስ አይልም በክርስትና ሀይማኖት አይፈቀድም እሙ አስቢበት
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 7 ай бұрын
ማን እደ ገጠር እናቴ ሆሆሆሆ አድሣባ እሥር ቤት እሙየ በተረፈ ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 7 ай бұрын
የዉነትሺ ከሆነ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያስገባሺ ግን አገሩ ቢረጋጋ ይሻል ነበር እህቴ❤❤❤
@hydy2674
@hydy2674 7 ай бұрын
የኔ ዉዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@user-dk3zn5id7k
@user-dk3zn5id7k 7 ай бұрын
እሙን የቀየረ አምላክ እኛንም ያሰብነዉን ያሳካልን
@amaamm4474
@amaamm4474 7 ай бұрын
አይዞሽ እሙየ 😘😘😘😘😘👍👍👍💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 7 ай бұрын
ቤብዬ እማይዬ የልጅ ፍቅር ሆድ ያብሳል በጣምአትሂጅ እባክሽ❤
ያሰብሽዉን ነዉ
16:05
Emebet Kassa
Рет қаралды 28 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 33 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 3,4 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
👉🏾የአይነጥላ ምልክቶች እና መፍትሄው
13:49
ፖስተሩን አጥሩዉ አታስመስይ...
12:31
Emebet Kassa
Рет қаралды 32 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 33 МЛН