No video

"ልጄ የቤታችን ሰላም ነው" ውሎ በሽመና ስራ ከሚተዳደረው አለሙ በቀለ ጋር ከእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 15,918

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 23
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ስራዬን አስታወሳችሁኝ ስንቱን ልብስ ጠልፌ የሀገሬ ቆንጆች አለብሳቸው ነበር በሙያዬ እኮራበታለሁ ከዱባይ
@zeemazeemabetamyegeremalzo7994
@zeemazeemabetamyegeremalzo7994 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
@@zeemazeemabetamyegeremalzo7994 😘😘😘
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
30 አመት ሊሞላኝ ነው አንድ ቀን የሀበሻ ቀሚሥ ለብሼ አላውቅም እደጓጓሁ አንድ ገዛለሁ ብቻ እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን መልካም አ
@alshamsi1230
@alshamsi1230 4 жыл бұрын
ዛሬ የለበሳችሁት ቀሚስ ደስ ይላል ይልመድባችሁ ናፍቆት ያምርብሻል ቀሚሱ ❤️❤️❤️መጪው አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት ይሁንልን እኛም ከስደት የምንመለስበት ዘመን ይሁንልን💚💛❤️👏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች በመጪው አዲሰ ዓመት ከምንም በለይ ስላም አሰፈላጊ ነው ሀገራችን እግዚአብሔር ስላም ያርግልን የፍቅር የሰላም የአንድነት ዓመት ይሁን 🇪🇹
@hiwott
@hiwott 4 жыл бұрын
ሚሚዬ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ እመልሳለው
@jimmatube6844
@jimmatube6844 4 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሁለት ሺህ 13
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@user-eo1fx8om5l
@user-eo1fx8om5l 4 жыл бұрын
በርቱ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ልብ ብለው ያንብቡት ✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡ ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡ ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡ ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡” ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። kzfaq.info/get/bejne/qcdpgdp50NGYc3U.html
@sidataynuytfa1022
@sidataynuytfa1022 4 жыл бұрын
Mash allah
@zewditube9689
@zewditube9689 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅርታን የሚጠይቅ አንደበትና ይቅርታን የሚቀበል ልብ ይስጠን መልካም የይቅርታ ሳምንት በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤታሰብ ይሁኑ አመሰግናለውkzfaq.info/get/bejne/Y7qKn9eLnNyXeI0.html
@ZimamAbera
@ZimamAbera 8 ай бұрын
Selekun endate newu magengte mechilewu?
@lamminlammif3743
@lamminlammif3743 4 жыл бұрын
Shamane malet mn malet Nwu ? eski kalaschegerkachu mals ??
@becka_a_
@becka_a_ 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ። እስኪ በማርያም ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ አመሰግናለሁ ። ሀገራችንን እግዚአብሔር ያጠብቅልን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
😡😡አንድ ስለፕሮግራሙ አስተያየት የሚሰጥ የለም የገባው ሁሉ ሰብስክራይብ ለማኝ እረ እፈሩ ።እሰቴ መጀመሪያ ብስለታቹን ፕሮግራም አይታቹ አስተያየት ስጡ ከዛ የናንተን ፕሮግራም አሰተዋውቁ
@beytelhikmah
@beytelhikmah 4 жыл бұрын
ውድ እህቶቼና የሀገሬ ልጆች የእጅ ስራና የቡና ጉዝጓዝ አሰራር መልመድ ከፈለጋችሁ ምስሉን ተጭነው በመግባት እባክዎ 3 ደቂቃ አይተው ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emebetderebebaut1005
@emebetderebebaut1005 4 жыл бұрын
Dxnu
@jimmatube6844
@jimmatube6844 4 жыл бұрын
በናታቹ subscribe አድርጉ በቅንነት ብቻ
@hanan-bj7qj
@hanan-bj7qj 4 жыл бұрын
🔴መልካም ዜና ተሰማ ሃገራችን ልትጀምር ነው. ✅ሊንኩም ተጭነው ይመልከቱ✅ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/opuDaNWS2sDRp30.html
/በስንቱ/ Besintu S2 EP50 "የአርባ ቀን እድል"
29:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 96 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 31 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 24 МЛН
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
የታዬ አጽቀሥላሴ ''እንባ'' እና የፊልድ ማርሻሉ አቻ|ETHIO FORUM
17:46