Ethiopian:JegolTube | ‹‹በርጠሚዮስ ነኝ›› አሌክስ እና ማርቲ ከልጆቻቸው ጋር የዘመሩት ዝማሬ

  Рет қаралды 84,037

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

4 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theater writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 859
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 жыл бұрын
በርጠሚዮስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን ከሩቅ የሰማሁት የጌታዬን ድምፁን በአለም ሁካታ ጉርምርምታ መሃል የጌታዬ ድምፁ በሩቅ ይሰማኛል እጅግ በጣም የምወዳው መዝሙር አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ♥ የተባረከ ቤተሰብ ፍቅርና ሰላሙን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ ♥
@tgermy7132
@tgermy7132 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zahrasalami273
@zahrasalami273 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getahunhiwot463
@getahunhiwot463 4 жыл бұрын
Amen Amen tebarku
@tube5313
@tube5313 4 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን እህት ወንድሞቼ ፀሎት አድርጉልኝ አሠሪዬ ሥራ ጀምራ ነበር እና አብረዋት ከሚሠሩት ውሥጥ አንዷ በቫይረሡ ተይዛለች ብለው አሁን ነገሩን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ጨንቆኛል
@fentahunfekadie622
@fentahunfekadie622 4 жыл бұрын
ኣሌክስ ከምወዳቸው የኢትዩጵያ ኣርቲስቶች ኣንዱ ነው!!! የተባረከ ቤተሰብ ነው ፈጣሪ በእምነታችሁ ያፅናችሁ!!! ዝማሪ መላያክት ያሰማልን!!!
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ በእምነታችሁ ያፅናችሁ በቤቱ ያኑራችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ የመላአክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🌻❤💜💚
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 4 жыл бұрын
እዴት ደስስስስ እደምትሉ ፀጋው ክብዛላችሁ
@edellove7302
@edellove7302 4 жыл бұрын
ዊይ ማርያምን ቱቱ ብያለው ስታምሩ በቤቱ ያፅናቹ የቅዱሳን ረድኤት በረከት ምልጃ አይለያቹ
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 4 жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ ጌታን እፍፍፍ ምናለ ሁላችንም እንደናተ ብንሆን ዝማሬ መላክት ያሰማልን😪
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 17 күн бұрын
WOW!!! AM MUSLIM BUT I LISTENED THE SONG WITH MY TEARS MADE FLOOD OVER MY CHICKS. God bless the family now and then. Ahmed from Paris.
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 4 жыл бұрын
Ine muslim nagn, gin dass iyalegn naw ye samawachw, wollah batam tamralachu, allahye rajm idme ina tena yistachu, mirt betasab.
@hmama8191
@hmama8191 4 жыл бұрын
Egzybher bebetu ysnach zemary melkam ysmalen edmeny Tena ystehe.
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 жыл бұрын
አሜን
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 жыл бұрын
@ድንግል እናቴ እውነት ነው
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶ ተከባብሮ የኖረባት አገር ናት:: እናመሰግናለን!!!
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Wede Tebareki Mekebaber endehe new yene yebeltal sanebabal yehulunme makeber ❤
@kumajonathan7663
@kumajonathan7663 4 жыл бұрын
እነዚህን ብሩካን ባየሁ ጊዜ ልቤ የጽድቅን መንገድ በብዙ ሻተች። ተባረኩ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች!
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l 4 жыл бұрын
ለዚህ በቤተሰብ ቅል የልኛም ብቻ እግዚአብሔር ፍቅር ያበዛላችህ
@wubietfenta8102
@wubietfenta8102 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የሚስቀና ቤተሰብ እግዚአብሔር ያለበት ቤተስብ እደዚህ ነው መታደል መባረክ ነው❤❤❤
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 4 жыл бұрын
ዉይ እዴት ደሥ ትላላችሁ በመፈሥ ቅዱሥ የተሞላችሁ ሁኑ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን
@Salam-gw4lw
@Salam-gw4lw 4 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤❣❣❣☝️☝️☝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@bereketgoitom9017
@bereketgoitom9017 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን እግዜኣብሔር በቤቱ ያኑራቹ🇪🇷💒🇪🇹
@aklogperspective4327
@aklogperspective4327 3 жыл бұрын
እውነተኛውን አምላክ የእውነት ከናተ ጋር ከሚሆኑ ቤተሰብ ጋር አብሮ ማመስገን መታደል ነው...አምላክ ሁሌም ይጠብቃችሁ!፡፡
@salams503
@salams503 4 жыл бұрын
እኔም በማርያም አማላጅንት አምናለሁ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ስል ሁሉም ተባረኩልኝ ወንድሞች እህቶች በስደት ያለችሁ ብርቱ በእምነታችሁ ኦርቶዶክስ ቤተስባቼ እምነታችን ወድ ነው
@jerryjerry3203
@jerryjerry3203 4 жыл бұрын
አሌክስዬ ተባረኩ በጣም እኔግን አድ ግጥም ነበር የዛሬ ስት አመት እደሆነ አላውቅም ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስትያን መተክ ያቀረብከው በጣም ነው ልብ ሚነካ በወቅቱ ቤተክርስትያኑ ሙሉ ምመናንማለት ይቻላል ያለቀስነው በርታ የተዋህዶ ልጆች እደባህር አሸዋ ያብዛን
@endalenegash9304
@endalenegash9304 3 жыл бұрын
እጅግ የሚያምር ክርስቲያናዊ ቤተሰብ።
@asterabuhay668
@asterabuhay668 2 жыл бұрын
አቤት ደሥ ሥትሉ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@user-iy4hh6my3m
@user-iy4hh6my3m 4 жыл бұрын
አቤት ውበት እግዚአብሔር የባረከ ቤተሰብ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በፍቅር ያኑራችሁ አሜን ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@abbakoowaaqayyoohatiiwaaqa4876
@abbakoowaaqayyoohatiiwaaqa4876 4 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ፋፋንናአ እጋሞታአ ካን ሚላላአ ካካሱኡ ዲንና ባባደሱኡ ኑ ያአ ታሁኡ አሜን(፫)
@ameneinailibei2700
@ameneinailibei2700 4 жыл бұрын
አሌክስየ ኡፍ እንደው ምንላርጋቹ ዘመናቹ ብርክ ይበልልኝ ረጅም እድሜ ከጤናጋር መዳንያለም ይስጣቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍👏👏👏👏👏👏
@besaqneber
@besaqneber 4 жыл бұрын
በብዙ ነገር ለብዙዎቻችን ምሳሌ እንደሆናችሁ ኑሩልን!!!
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 4 жыл бұрын
እግዚያቤር.ከክፉ.ነገር.ይጠብቃችሁ.አይለያችሁ.ያኑርልኝ.አልክስዬ.በጣም.ነው.እምወዳችሁ.ከቤቱ.አያዋጣችሁ.ተባረኩ.በጣም.አጥንት.ያጠነክራል..እግዚያቤር.ይስጥልን.ተባረኩ
@andualmemekuria5241
@andualmemekuria5241 4 жыл бұрын
አርቲስት አሌክስ በጣም አከበርኩ በሚገርም ሁኔታ የሰርጋችሁ እለት ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ነበር ያጀባችሁ እናም የዛን ዕለት ደሰ እንዳለን አሁን ደግሞ ሰትዘምሩ ሳይ የዛን ቀን የተሰማኝን ደሰታ ይንንን መዝሙር ሰትዘምሩ ሳይ ደሰ አለኝ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን፣ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@user-gm7fn7vh1p
@user-gm7fn7vh1p 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን፫
@paleto3640
@paleto3640 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን በዕምነታችሁ ያፅናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-wk1mm1im2i
@user-wk1mm1im2i 4 жыл бұрын
ማርያምን ሳያችሁ አለቀስኩ ምን አይነት ህብረት ነው ምን አይነት ትዳር ነው እግዚአብሔር የተመለከተው ትዳር በርቱልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመነሁላችሁ የአሪቲስቶች አርያ ናችሁ 100% like
@tagayhabta9086
@tagayhabta9086 4 жыл бұрын
የተወደደ የሚያስቀና ክራሩ ብቻ ሳይሆን ህይወታችሁ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ በእናትና እና ልጁ ፍቅር የተነደፈ ውድ ቤተሠብ በተለይ አሌኮ እንዴት እንደምወድህ ቃል የለኝም ምንም ቄስ ብሆን ጥበብን እወዳለሁ ብሔራዊ ቲያትር የአንተን ድንቅ ስራ ለማየት እግሬ እስኪቀጥን ተመላልሻለው አደንቅሐለው ወድ ባለቤቱ የቤቱ መሐንዲስ ተዋህዶን የምትወጂ የትዳራችሁ ማጣፈጫ ቅመም ነሽና ክብር ይገባሻል አንቺ ነሽ የልጆሽ ሞዴል ይባረኩላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ።
@alemenshalemayehu2974
@alemenshalemayehu2974 4 жыл бұрын
የእኔ ምርጦች እግዚሐብሄር በቤቱ ያፅናችሁ እግዚሐብሄር ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ
@sisay78
@sisay78 4 жыл бұрын
አሌክስ እና ማርታ ከነልጆቻችሁ እግዚአብሔር አምላ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ፍቅር እና ደስታ ለዘላለም ከእናንተ ጋር ይሁን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ማርቲ አሌክሶን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ በተስብ ናችሁ ልጃቻችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እሜንን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@tediberehe9460
@tediberehe9460 4 жыл бұрын
አሌክስ የኢትዮጵያ እንቁ አርቲስት መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ደስ ትላላችሁ
@yemariyemlij
@yemariyemlij 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተባረኩ በእዉነት
@ze7639
@ze7639 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ጣዕመ ያሬድን ያሰማልን በእውነት
@user-yn8id4bb9v
@user-yn8id4bb9v 4 жыл бұрын
እፋፋፋፋ እንዴ ቀናሁባችሁ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ
@emmywawa6520
@emmywawa6520 4 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ነው ምወድክ ደስ እምትሉ ቤተሠብ ዝማሬ መልአክት ያሠማል ተባረኩ🙏🙏🙏
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏❤❤❤ ወይኔ ደስ ስትሉ በመደሃኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ሙሉ ቤተተሰባችሁን ጠብቆ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤
@user-om1uw1qw7n
@user-om1uw1qw7n 4 жыл бұрын
አሌክሶ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዝማሬ።መላእክትን ያሰማልን።
@ewekassa4469
@ewekassa4469 4 жыл бұрын
ልጆች እደጉ በቤቱ ማደግ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ወላጆችም እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
ደስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ♥
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 4 жыл бұрын
በእድሜ ,በጤና,በሞገስ በቸርነት አይለያችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Tube-fk5iq
@Tube-fk5iq 2 жыл бұрын
ወይ እንባየን መቆጣጠር ያቃተኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@kalukasu5248
@kalukasu5248 10 ай бұрын
አሌክስ የኔ ምርጥ መንፈሳዊ አንደሆንክ አይንህ ድሮም ያስታውቃል
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
በርጠሚዮስ ነኝ - ዐይነ ስውር ምስኪን ከሩቅ የሰማሁት - የጌታዬን ድምፁን በብዙ ሁካታ - ጉርምርምታ መሃል የክርስቶስ ድምፁ - በግልጽ ይሰማኛል የጌታዬ ድምፁ - በግልጽ ይሰማኛል 😍💚💛❤️ **እናት ፣ አባትና ልጆች - ውብ ቤተሰብ** …………. ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!! ............ ዋው - በጣም ነው የምታምሩት ፤ አሁንም ፣ ሁልጊዜም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!! ❤️💛💚😍 Alex ! ............. You are one of my favorite actor ! Great Respect to You !! ......... Keep it Up !!!
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 жыл бұрын
በእውነት ጥዑም የሆነውን የመላዕክት ዝማሬ ያስማልን በቤቱ ያፅናችሁ #ማርቲ & #አሌክስ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ረጅም ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያጸናችሁ
@yohannesmekonnen3576
@yohannesmekonnen3576 4 жыл бұрын
መባረክ ነው! ኡፍ ደሰ ሲሉ በጌታ
@alemtsaheynegash2249
@alemtsaheynegash2249 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ስታምሩ😍😍😍😍💚💛❤️💞💖
@user-er7jj9fq9m
@user-er7jj9fq9m 4 жыл бұрын
ወይይይይ ደስስስስ ስትሉ እመብረሀን ሰላማችሁን ትስጥልኝ እግዚአቢሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@zeze4837
@zeze4837 4 жыл бұрын
Wawoooo......Alexeya.....kenebatesebeh.....egezabehare......abezeto....yebarkehe...🙏🙏🙏
@user-fc8bn7dp5q
@user-fc8bn7dp5q 26 күн бұрын
🙏 Zimare 🙏 melaekt 🙏 yasemalin ❤️ tegawun ♥️ edimewun ❤️ tenawun ❤️ abzto ♥️ yistlin ❤️ Amen ❤️ Amen ♥️ Amen 🙏🙏🙏❤️♥️❤️❤️♥️❤️❤️♥️
@hanajembru4328
@hanajembru4328 4 жыл бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰን ተማረኩ አማን ዝማሬ መለክት መላክትን ያሰማል
@albadr666
@albadr666 4 жыл бұрын
በእውናት በጣም ነው ደሰሰሰ እምትሉት በበቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን፫
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 4 жыл бұрын
ክብሬ ነሽ ኦርቶዶክ ተዋህዶ አሜን አሜን አሜን ዝማረ መለአክት ያሰማልን
@mesaylidya2206
@mesaylidya2206 3 жыл бұрын
ውቦች ሁሌም ደስተኞች ሁኑ
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 10 күн бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁለተኛው ልጅህ በጣም ያምራል አቦከር ጎርጌስ ትሄድ ነበር ማለትነው !!!
@senirobe4797
@senirobe4797 4 жыл бұрын
አሌክስ ጀግና አባት ነክ አውነት ማርቲ አቺም እደዛው እ/ግ ይባርካቹ ዝማረ መላእክት ያሰማልን እመብርሀን እድሜ ጤና ፍቅር ትስጣቹ
@zinashtuji2935
@zinashtuji2935 3 жыл бұрын
አሌክስ በጣም የምትወደዱ ቤተሰቦች ልጆችህን እ/ር በቤቱ በጥበብና በመጎስ ያሳድግላችሁ። እንኳን እግዚያብሄር ማረክ ።ግን በምን ተሻለክ ጎሮሮክን እኔም በጣም እየተሰቃየሁ ነው ግሮሮዬን ማመም ከጀመረኝ አራት አመት አልፎኛል
@yalemsileshi1291
@yalemsileshi1291 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሩካን ቤተሰቦች🌼
@user-rb2mh9tj3u
@user-rb2mh9tj3u 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰላም አምላክ ሰላሙን ያብዛላችሁ
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 4 жыл бұрын
አጥትን የሚለመልምዝማሬ መላእትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@tibah3653
@tibah3653 3 жыл бұрын
ዝምሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እኔም ለግሬ ሳበቃኝ እንደናተ ሁኝ ለመኖር ምኖቴ ነው እወደቹሀለሁ ኑሩልኝ
@yetmyetwahdolji5404
@yetmyetwahdolji5404 4 жыл бұрын
ውበት 100% ናቹ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hiyabsolomon9788
@hiyabsolomon9788 4 жыл бұрын
አሌክስዬ ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙልኝ
@mrphone8756
@mrphone8756 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
@khayriyakay2881
@khayriyakay2881 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ይባሪካችሁ ድስ ስትሉ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ አብዝቶ ይባርካችሁ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@hanadijassim6908
@hanadijassim6908 3 жыл бұрын
Zimare melkoti yasmalini sitmruu fetri yasdigilachu. Lijochachunii
@mulukenjemberu8676
@mulukenjemberu8676 4 жыл бұрын
አሌክስየ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ይባርክልህ ወንድሜ አሜን፡፡
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በማርያም ❤❤❤
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@chernetsofoniyasful
@chernetsofoniyasful 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ።
@lailamehari3800
@lailamehari3800 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልኣክት የሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናቹ
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 4 жыл бұрын
አርቲስቶች ልጀችችውን አስተምሯቸው የእግዚአብሔር ቃል በጣም ነው የሚታምረት እመቤቴ ማርያም ትጠብቀችው በረከቱ ረዴኤት ከእናተ ጋር ይሁንልን 💒👏ለሎች አራያ ናቸው በደጅ ያፀናችው 💒ከእነ አለባበሳቸው ሰያምሩ 😍"ውሸት ወይም ሰለፓለቲካ ብሆን like ይደረግ ነበር ዘረኝነት ስድብ ከመስማት እመቤታችን ትጠብቅን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 4 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል ቤተሰብ
@youtebu4521
@youtebu4521 2 жыл бұрын
ስታምሩ ቃልህይወት ያሠማልን
@zemnaygetu1172
@zemnaygetu1172 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላይክትያሠማልን ሥታምሩእግዛቤርይጠብቃችሁ
@ysolnet
@ysolnet 4 жыл бұрын
አሌክስ እና ማርቲ:- እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ። በቸርነቱ ይጠብቃችሁ።
@elsamehari2618
@elsamehari2618 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ የሀይማኖት ጽናት ይሥጣችሁ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Alex egzbhre abztwe ybrkhe knbtsbhe Amen amen amen zmarye mlkete ysmalene 🙏🙏💚💛❤️
@zeletak123.keberat
@zeletak123.keberat 4 жыл бұрын
በእውነት ደስ ስትሉ እመቤቴ ቤተሰቦቻችሁን ትጠብቅልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቱ ስታስቀኑ
@genetshale731
@genetshale731 4 жыл бұрын
እውነት ምንኝ መባረክ ነው በርቱ
@user-gw9bu5wy3u
@user-gw9bu5wy3u 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 4 жыл бұрын
አሌክሴ እንዴት ናቹ አክሊል ነነኝ ከ vegas በጣም ታስቀናላቹ አምላክ ከነቤተሰብ እመብርሃን ትባርካቹ !!
@tenayatessama7733
@tenayatessama7733 4 жыл бұрын
Antem lazh yabekake
@munuraya9173
@munuraya9173 4 жыл бұрын
ጌታ ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ
@tajethiopia
@tajethiopia 4 жыл бұрын
በእውነት ለእህታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ጣዕመ ዳዊትን ያሠማልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ከቆዱሣን ረድኤት በረከት ይክፈለን🌿🌿🌿🌿🌿ያብላልሽ 🌿ጾሙን በሠላም አሥጀምሮ በሰላም ያስጨርሠን የበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐🌼💐🌼🌻💐🌻💐🌻🌺💐💐🌺🌹💐🌹🌺🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌺🌹❤💚💙❤💚💗💙💗
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
የእኔ ምሳሌሆች በጣም ነው የማከብራችሁ የምወዳችሁ ።
@Soliyna21
@Soliyna21 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ምንኛ መታደል ነው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HilinaT
@HilinaT 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ን የሜወድና የሜያከብር ሁሌም ከፍ ይላል !!!ሁሌም ከፍ በሉ
@user-eb1cd7dw1y
@user-eb1cd7dw1y 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እኔም አምላክ እረድቶኝ፡ወደረገሬ ከባለቤቴጋ፡በሰላም ገብተን ከልጃችን፡ጋአብረን እድንኖር፡ አምላክ ይርዳን
@addiszemen6550
@addiszemen6550 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የተባረከ ቤተሰብ ።እደጉ ተመንደጉ ።ከፍ ከፍ ያርጋችሁ። ጥበቃው አይለያችሁ።
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰው በሃይማኖት ሲፅና እንዴት ያስደስታል
@Ethioenate
@Ethioenate 4 жыл бұрын
ዝማሪ መላአክትን ያስማልን እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጸሎታችሁም አስቡኝ እኔ ሁሌም ነው በጸሎቴ የማስባችሁ እነዚ ፍቅር የሆኑ ልጆቻችሁን ለፍሬ ያብቃቸው አሜን አሜን አሜን
@mekdessolomon2896
@mekdessolomon2896 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ተባረኩ እንዲህ ነው የተዋህዶ ልጅ ማለት
@alemenatennafaki3465
@alemenatennafaki3465 2 жыл бұрын
Yete barake betseb mirt Artist Aleks zmare melak yasemalin
@user-dy6sq3hz8o
@user-dy6sq3hz8o 4 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ደስ ስትሉ በቤቱ ያፅናችሁ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
💒ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው 👏👏
@user-fj4jt9wd7x
@user-fj4jt9wd7x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በማስተዋል ያሳድግላችሁ ለእናንተም እድሜ ጤና ይስጣችሁ።
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 16 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 49 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 2,4 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 8 МЛН
GiGaMoN! 5 🗿 #gigachad #sigma
0:53
The Logan Chitwood
Рет қаралды 10 МЛН
Они не знали, почему он так поступил, пока
0:39
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 60 МЛН