ጆርዳኗ እህታችን በሰላምወታለች

  Рет қаралды 1,018

M/ሚዲያ

M/ሚዲያ

9 ай бұрын

Пікірлер: 55
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube
ተመስገን አምላኬ ስለሁሉም ነገር ተመስገን ነዉ ወድሞቻችን እህቶቻችን ብዚ መልካሞች አሉ መልካምነት ለራስ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅልን በዉነት ሂወት አዳዴ ትፈትናለች
@asliethiotube
@asliethiotube
እሴይይይይይ እልልልልልል አላሀምዱልላህ እንኳን በሰላም ወጣች እህታችን ለይላም ወታ ለመደስት ያብቃን
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ለመጠለፍ ብሎኛል ስለ አየዉሽ ሰላምሽ ግዛልኝ የሚወድሽ የማከብርሽ ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በቀጣይ አዲስ ቪዲዮ እጠብቅሻለሁ ጎበዝ በርች
@lulutube885
@lulutube885
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@astersimatube
@astersimatube
❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣችሁ እንኳን ደስ አለሸ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ውድ❤❤
@zemzemali6970
@zemzemali6970
ሰላም ሰላምሽ ይብዛና እንኳን ደህናመጣሽልኚ ውደ በጣም ደስ ይላል አልሀምድሊላ አሉንም ለይላን አላህ በሰላም ያውጣት ኢሸአላህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያርብ፩ዋናው ለሰውልጂ መረዳዳትነው አልሀምድሊላ
@RahmuTube
@RahmuTube
አልሃምዱሊላ እንኳን ደረሱልሽ ያረብ የተጨነቁትን ሁሉ አላህ ይፈርጃቸው
@user-zg5qk4nn1m
@user-zg5qk4nn1m
ሠላም ሠላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን ደህና መጣሸ ሰሊመጣሸ ደረሰ በሎናል ባለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝ
@zewdinash1587
@zewdinash1587
ሰላም ጤናይስልኝ ውድየሀገሬልጆች ስላም አድነትን ጣርያምጣልን በጣምደስእሚል ቆይታነው 🇪🇹🇪🇹❤️🙏🎉🎉
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt
አሰለም አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበረከትሁ እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ አሪፍ ግዜ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንን
@yohannatube
@yohannatube
Egzihabher yimesgen enkuan bedehina metash selamina tena yibzalish arif koyita neberen enameseginalen
@salihatube
@salihatube
አህለን ጠዬ እህታችን እንኳን አላህ አተረፋት አልሃምዱሊላህ❤❤
@jemutu1
@jemutu1
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ የሰላሙ ጌታ ሰላም ያሰማን ሰላም ያውለንም እህታችን በሰላም ላገሯ ላገሯ ያብቃት ኢትዮጵያ አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ድል ለህዝባችን ይሁን አሚን
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ በስደት ያላቺሁ እህት ወድሞቼ በያላችሁበት ቦታ አላህይጠብቃችሁ ሰላምለሀገራችንለህዝባችን🎉🎉🎉
@tube20134
@tube20134
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በእውነት በጣም ደስ ይላል ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እደዚህ አይነት እርብርብ ደስ ይላል ፈጣሪ ይድረስላት
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7
አሠለምአለይኩም ወራህመቱላህ ውድ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 👍👍
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ካለችነት ችግሮች እሱ ይፍታት 🎉🎉🎉😢😢😢😢😢ታሳዝናለች
@yezimareTube
@yezimareTube
ሰላም ሰላም እህታችን እንዴት ከረምሽ እንኳን ደህና መጣሽ ተመስገን እግዚአብሔር እንኳን ራደት ለቅድስት ሀገር ያብቃት በጣም ደስ ይለል እግዚአብሔር እንዲህ መልካሙን ያስመን ለእህታችን ለይላም ፈጠር ይድርስለት
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659
ወአለይኩ አስላም ወራመህቱላሂ ወበረካትሁ አህልን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እህቴ በረች አላህ ይድረስለት የረብ ኢንሻ አሏህ አሏህ ይፈሪጃት ከቤታስቦች በስላም የብቃት 😢
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለሀገራችን ፍቅር በጣም ያመትሰዚነወ🎉እግዚአብሔር ቤተሰብች🎉ያበቅት💚💛❤💚💛❤
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 362 М.
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 410 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН