ጆሲ ከኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ጋር ምርጥ ቆይታ .....ሊታይ ሚገባው l Sheger Daily

  Рет қаралды 66,033

Sheger Daily ሸገር ዴይሊ

Sheger Daily ሸገር ዴይሊ

2 ай бұрын

‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@shegerdaily‬

Пікірлер: 112
@lulsegedgirma3294
@lulsegedgirma3294 2 ай бұрын
በ70 ዎቹ ተወዳዳሪ የሌለዉ ኮሜድያን ነበር። በጣም የገረመኝ። ምንም አላረጀም። ንቅንቅም የለ። እኛን አሥረጅቷ። በጣም አሥቂኝ ነበር!! ልምንህን የምትወዱ ላይክ ግጩት።❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 2 ай бұрын
Yes, he was the best. He and Alebachew were my best comedians, whom I will never forget.
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 2 ай бұрын
አረ ልመነው ምን እንደምትበላ ተናገር ከለርህ እንጂ እርጅና በአጠገብህም አላለፈም ይገርማል
@EchelonOmega
@EchelonOmega 2 ай бұрын
ጤናዉ ተመልሶለት ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል። ከአረት አመት በፊት ብሄራዊ ጋር አይቼዉ በጣም አዘንኩ። ይህን ሰዉ ረደተዉ ለዚህ ያበቁ መልካም ልቦችን እግዚአብሄር ይባርካቸዉ።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ! እኔም ዋሽንግተን ዲሲ አይቼው በጣም እዝኜ ነበር ! ብዙ ኢትዮጵያውያን በጥም ይረዱት ነበር : እንካንም እግዚአብሔር እረዳህ ::
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
የቆየ መሰለኝ ይሄ 4ኪሎ አካባቢ ከወራቶች በፊት አይቼዋለሁ ::
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 ай бұрын
Egiziabher Yemsgen Enkuan Tenahe temelese Limnheh Tadese🙏🙏🙏
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 ай бұрын
በአውነቱ ጤናው ተመልሶ በዚህ መልኩ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም ይስጥህ
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d 2 ай бұрын
ጇሲ ልመንህን ፈልገህ ኢንተርቪ መደረግህ የሚያስመሰግንህ ነዉ ልመንህ በወቅቱ ምርጥ ኮመዲያን ነበር
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 2 ай бұрын
ጆሱ የልጅነት ትዝታቻንን ሰላመጣህልን እናመሠግናለ!!
@brighttube4me
@brighttube4me 2 ай бұрын
ክብር ለፈጣሪያችን ይሁን:: እንደዚህ ለብሶ ተሽሎት ማየታችን በጣም ደስ ይላል::ድሮ በቲቪ የሚሰራውን ኮሜዲ እናደንቅ ነበር:: የዛሬ 7 አመት ገደማ ኢትዮጵያ መጥቼ በአጋጣሚ ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ እኔ ያለሁበት ሱቅ ውስጥ ገብቶ ሁኔታው ሁሉ በዛ ጊዜ በጣም ያሳዝን ነበር:: ጆሲ thank you .
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 ай бұрын
በጣም የምገርም ነው፡ከብዙ ዓመት ቦኋለ ጌታ ይባረክ!!!
@asratgebeyehu7776
@asratgebeyehu7776 2 ай бұрын
ልመንን ጤንነቱ ተመልሶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ። እንግዳዘርንና አለባቸውን አስታወሰኝ ። ጀሶ አምላክ ይባርክህ ።
@MahdereEwket-ww4kb
@MahdereEwket-ww4kb 2 ай бұрын
ዋው የኛ ዘመኑ ምርጥ ኮመድያን እንኳን እኛም አንተም በህይወት ኖረን አንተን ለማየት እግዚአብሔር አበቃን። በዚያ ጊዜ አለባቸው ተካና (ነብሱን ይማረው) ልመንህ ታደሰ በጣምራ የነገሱበት የኮመዲ ዘመን ነበር። ከዚያ ወርቃማ ዘመን ወዲህ ከልብ የሳቅሁበት ጊዜ ትዝ አይለኝም። ህይወታችን ራሱ ትዝታ ሆኗል።በዚህ ክፉ ዘመን መኖር መቻልህ ብቻ ሳይሆን ምንም ዓይነት የአካላዊ ገፅታ ለውጥ ሳታሳይ መዝለቅህ ሳያስገርመኝ አልቀረም።
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 2 ай бұрын
ጆሲ መልካም ስራ ነው ጆሲ እንደ ሾው ወደ ዝናው ልትመልሰው ነው በርታ ምክንያቱም ምርጥ ምር ጥ ሰዎች ነው የምታቀርበው ልመንህ ልጅ ሆነብኝ
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 ай бұрын
Super talented comedian of all time. I would say he is the father of comedy in Ethiopia!!!
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
ጆሲየ❤ አንተ የምታቀርባቸ እንግዳወች ይገርመኛን ❤ ብዙ ስው የማያቀርባቸው ግን ትልው ስው የሆኑ ላገራችን ብዙ የሆኑ አስታዋሽ ያጡ❤ አንተ ግን ፍልገህ ካሉበት ስለምታመጣልን እናመስግናለን ❤ በርታ አትጥፍ እሽ❤
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 ай бұрын
ምትክ ያጣ ምርጥ ኮሜድያን
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 ай бұрын
የረሳሁትን ለመንህ ታደሰን በማየቴ በጣም ተደሰትኩ።
@yeselamsew5374
@yeselamsew5374 2 ай бұрын
አንደኛ
@AlexAlemayehu-be4ip
@AlexAlemayehu-be4ip 2 ай бұрын
እንወድሀለን ልመንህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ❤
@user-qo1nk9ro8f
@user-qo1nk9ro8f 2 ай бұрын
Glad to see one of the best comedians of all time. ማን ያንጫጫው was the best of Limenh and Alebachew's many funny jokes
@brighttube4me
@brighttube4me 2 ай бұрын
ድሮ ማክሰኞ እና ሀሙስ በህብረ-ትርኢት መሀል ልመንህና አለባቸው ለጥቂት ደቂቃ ኮሚዲ ሲያሳዩ ለማየት በጉጉት ነበር የምንጠብቃቸው:: ጆሲ በጣም እናመሰግንሀለን ልመንህን ስላቀረብክልን:: ወደፊትም በሰፊው አቅርበው:: ይህ ከኢትዮጵያ ድንቅ ታሪክ አንዱ ነው::
@beltebelte9575
@beltebelte9575 2 ай бұрын
ልመንህ ታደሰ ምርጥ ኮሜዲያን አደኛ ልመንህ እንኳን በዚህ መልኩ አየንህ በጣም ደስ ብሎኛል ተወዳዳሪ የለለህ ተሰፋየ ካሳ እና አንተን ከማንም በላይ ናቹህ
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 2 ай бұрын
ቴድሮስ ታደሠንም ከቻልክ እባክህን እርዳው ጆሲ ምርጥ ያገር ልጅ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 ай бұрын
ይገርማል ቁልጭ እንዳለ ነው ❤ ሰላምህ ይብዛ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 ай бұрын
ጆሲ አንተ ብሩክ ተባረከ ልመንህን ሰላሳየህን እናመሰግናለን በርታ ይቅርታ ጆስዬ እውቁ ሙዚቀኛን ቲዎድሮስ ታደሰን እባከህ እንደምነም ብለህ ለአገሩ እንደበቃ ብታደርግ🙏🙏
@FfddDghfs-jw4zn
@FfddDghfs-jw4zn 2 ай бұрын
ሠላሙን የመለሠለት አምለክ ይመስገን ጆሲዬ የኔ ውድ ልጅ ተባረክልኝ
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 2 ай бұрын
ልመንህ ተሸሎት ለዚ መብቃቱ ደሰ ብሎኛል ለዚ ሰው ቡዙ ነገር ያረጉ ለሌሎችም በቡዙ ለተቸገረ የረድ ሰማቸው ቡዙ የማይነሳው እንጂነር ተክለብርሃን አባዬ ያግዙት ነበር
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
ልመንህን ታደሰን ሳይ አለባቸውንና እንግዳዘርዬን አስታወሰኝ፣ በተለይ አለቤ፣ ልመንህን ማየት አለባቸው ማለት ነው❤❤❤❤
@user-pn2um3et7k
@user-pn2um3et7k 2 ай бұрын
ጆሲ፡ማቅረብህ፡እግዚአብሔር፡ይስጥህ፡ግን፡እባክህ፡አንተም፡እንደሌላ፡ጊዜ፡እንዳቀረቡት፡ሚዲያዎች፡ለሾህ፡ማድመቂያ፡ብቻ፡አታድርገው
@nebah_media
@nebah_media 2 ай бұрын
ልመንህ ጎበዝና ለዛ ያለው ኮሜዲያን ነበር
@user-rw8ot7xr2z
@user-rw8ot7xr2z 2 ай бұрын
ይኼ የቆየ ቃለመጠይቅ ነው ዛሬ ልመነህ ብታዩት በጣም ያሳዝናል ጎዳና ነው የሚኖረው አዕሮውም ጥሩ አይደለም
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 2 ай бұрын
የምር የቆየ ነው እንዴ ከሆነ ለምን እንዲህ አደፈገው የሚል ጥያቄ ያስነሳል
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
ተሳስቼ ከሆነ ብየ ነው እንጅ እርሱ ከሆነ በ4ኪሎ ጎዳና ??እግዚአብሔር ይጎብኘው :🙏🙏🙏🙏
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 2 ай бұрын
Lemenh wow❤teshiloh silayehuh dess blognal. Yosi tebarek
@abge5258
@abge5258 2 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኞል ለመነን ወጣት መስሎ ነው የቀረበው ሰላም ጤናህ ያብዛልን ጆሶ ድንቅ ልጅ ነህ የዘመናችን እንቁ ኑርልን እንወዳቹሀለን
@MikiMikiyas-vx2kr
@MikiMikiyas-vx2kr 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ጆሲ ልመንህን በዚህ ሁኔታ ማየቴ ደስ ብሎኛል ጆሲ
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 ай бұрын
Well come back brother, I wish you more success
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልመንህ ጤናው ተመልሶ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጆሲ በጣም ነው የማደንቅህ ❤❤❤የበጎ ስራ ተምሳሌት ነህ❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 ай бұрын
He looks great ❤️
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
ጆሲዬ የምወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጆሲኢንዘ ሀዉስ አለዴ
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 2 ай бұрын
the man is still young it's amazing
@abebe7532
@abebe7532 2 ай бұрын
Yegermal ‼️ Yehe lij dane Ende ⁉️ Egzeyabher yemesgen🙏
@felimingo52
@felimingo52 2 ай бұрын
He looks good. Happy to see Lemeneh!
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 2 ай бұрын
ልመንህ ተመሥገን በጣም ጥሩ ነው ያለው. አቅምያለው ቢያግዘው? በጤናውም ዙሪያ ሳይቸገር አለቀረም!!
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
ሁለት❤ እምወዳችሁ ስወች ስላየሁ ዛሬ ቤተስብ ሁኛ ለሁ ቀጣይ ደረጀ ሀይሌ ❤
@arayaalemu4912
@arayaalemu4912 2 ай бұрын
Jose you are the best comedy thank you
@wm72852
@wm72852 2 ай бұрын
ልመንህ ስላየንህ ደስ ብሎኛል
@beyenemoges
@beyenemoges 2 ай бұрын
ጆሲ ልትመሰገን ይገባሐል ይህ ድንቅ ኮሜዲያን ጤናው ተናግቶ አይቼ በወቅቱ በጣም አዝኘ ነበር ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰውና አሁን ወደቀድሞው ሙያው ይመለሳል ብዬ አምናለሁ ምርጡ ልመንህ እንኳን ለዚህ በቃህ
@temesgenamen9849
@temesgenamen9849 2 ай бұрын
የመቼ ጊዜ ቃለመጠየቅ ነው።
@melkamayehu12
@melkamayehu12 2 ай бұрын
ሁሌ የት ትሆን እያልኩ የማስባትን ቆንጆ ጋዜጠኛ በማንሳቱ ተገርሜአለሁ። ምክንያቱም ማንም ሲያነሳት ሰምቼ አላውቅም። ጆሲ አረ ፈልጋተ‍እ እና አሳውቀን። በጣም ነበር ደስ እምትለኝ። የአይኔአበባ አሰገድ ያባቷን ስም ካልተሳሳትኩ።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 ай бұрын
ወይይይ ጉድ ምንም አልተቀየረም ❤❤❤❤❤❤ አላረጀም ❤❤❤ አሜሪካ ታሞ ነበር እንደዚ ሆኖ ማየት ደስ ይላል እግዚእብሔር ይመስገን ❤️❤️🙏🏽🙏🏽
@enanuayano3969
@enanuayano3969 2 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ልመንህ እንደዚህ ሆኖ በማየቴ መቼም ለእግዜር የሚሳነው ነገር የለም ሳየው 4ኪሎ አካባቢ አዝን ነበር እግዜር አያልቅበትም ደግሞ ትንሽ ስራ ኖሮት እራሱን ችሎ ለመኖር ያብቃው
@user-re3ju7od4i
@user-re3ju7od4i 2 ай бұрын
Joseya endat nh selayehu des blogal❤️
@dawitassefa6760
@dawitassefa6760 2 ай бұрын
ጆሴ በጣም እናመሰግንሃለን
@sisaybeshada903
@sisaybeshada903 2 ай бұрын
This video is 7 years ago and I don't know why they came out this year
@user-pn2um3et7k
@user-pn2um3et7k 2 ай бұрын
R U Siure?
@natnaelhailu2307
@natnaelhailu2307 2 ай бұрын
No way it is the new one
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 ай бұрын
Old interview
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 ай бұрын
Limenih is the best
@sofiamohammed9190
@sofiamohammed9190 2 ай бұрын
ልመንህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነህ አሁንም ፖቴንሺያሉ አለህ ፕሊስ ወደ ቀድሞውሙያህ ተመለስ ያንተ ጫወታዎች አይጠገቡም እንጠብቃለን በቅርቡ ጆሲዬ ምርጡን የኢትዮጵያ ልጅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ወደ ቀድሞው ሙያው እንዲመለስ ብታበረታታው
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 2 ай бұрын
ልመንህን ሳይ ደጉ እና አዛኙ አለቤ ደረጀን ሳይ ሀብቴ ትዝ ይሉኛል እድሜያቸው ቢያጥርም በደህና ጊዜ ኖረው በደህና ጊዜ ሞቱ ነፍስቸውን ይማር::
@mulatayana2261
@mulatayana2261 2 ай бұрын
😂ደረጄን ምነው ገደልከው😂
@loveethiopia2389
@loveethiopia2389 2 ай бұрын
Icon
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 2 ай бұрын
እንዴ ልመንህ ምንም የማያረጅ ምርጥ አንድ ግዜ ሟርት ተወርቶበት ነበር አሏህ ያቆየው ሲያወራ ገና ልጅ ነው ሚመስለው
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t 2 ай бұрын
ቆንጆ ኮመዲ ነበረዉ ~~ ጭራሞ በረደ የሚባሉ አዛውን ት የተናገሩት
@dmx3674
@dmx3674 Ай бұрын
ጆሲ ፣ልመንህን ማቅረብህ እጅግ አመስግናለሁ ። ልመንህ ቴቪዚን ሲትካም ላይ ቢገባ እጅግ አዝናኝ አክተር ይሆናል ብዩ አስባለሁ ።አሁንም ብዙ ለመሀበረሰቡ የሚያበረክተው አለ። ከሱ ብቃት ያነሱ ብዙ የተከታታይ ድራማ ላይ እናያቸዋለን ። እስቲ አንተ እርዳታ አድርግለትና ወደ ተከታታይ ድራማ እንዲገባ እርዳው።
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 ай бұрын
Thank u josy
@user-fj2ii7jj3s
@user-fj2ii7jj3s 2 ай бұрын
ልመንህ የድሮ ህንፃ ኮንስትራክሽን መ/ቤትእብረንእንስራ ነበር ጤናው ተመልሶ ስለድሮ ሲያወራ እስታውሶ ደስ እለኝ
@BirukKelilew
@BirukKelilew 2 ай бұрын
hi jossye be youtube selayehuke betam des belogale,jfm 106.7 (ye ethiopia tensae demtse) betam yemewedew tabiya new
@akberetabraha4950
@akberetabraha4950 2 ай бұрын
welkome back Juese
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
የቆየ ነው የሄ ቃለ ምልልስ የምታውቁት ይህን ሰው :አቅርቡት ??በእውነት አሁን ያለበት ሁኔታው ልብ ይሰብራል:: አርቲስቶች ጭንቀት ;መረበሽ ሲጀምራችሁ ደስተኛ መስላችሁ ለመኖር አትሞክሩ ሁሉንም ትታችሁ ወደ እግዚአብሔር ቃል ;ወደስብከቱ ;"ወደዝማሬው ቅረቡ ሳይቃጠል በቅጠሉ አይደል ተረቱ አንዳነደ የራሳችን ሀኪም እኛው ራሳችን ነን;ሀኪም ህመም የሚያውቀው ከመረመረ በሃላ ነው;ያኔ ግዜ የፈጀ ህመም ፈውሱም ይርቃልና በእግዚአብሔር ቤት መኖር ይሁንላችሁ ::እነደጭንቀት ደግሞ አስቀያሚ በሽታ የለም ::
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
ጆሢ እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድማችን ❤❤❤
@user-gc4ni4bt1y
@user-gc4ni4bt1y 2 ай бұрын
ይገርማል የአሁን ቃለ መጠየቅ መስሎኝ ተገርሜ ነበር
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ውይ የቆየ ነው እንዴ
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 ай бұрын
Getachew Asfawe is name
@user-jt5vd1nk3x
@user-jt5vd1nk3x 2 ай бұрын
አስፈወሰን ትምትርት ቤት አብረን ተምረናል።በማቅረብህ ተደስቻለሁ።አራት ኪሎ ፈልጌዉ ነበር።አጣሁት።ጆሲ ሰላም በለዉ።ሙሉጌታ(የባልደራስ ልጅ ነዉ)
@esayasmamo
@esayasmamo 2 ай бұрын
ልመነህ ምርጥ ኮሚዲያን ነው
@goban6366
@goban6366 2 ай бұрын
ጌታቸው ሀይለማሪያም ነው
@alemuamare3167
@alemuamare3167 2 ай бұрын
ግንዱ የእኔ ግንድ እር……ልመንህን አይቶ አለባቸውን የማያስብ የዛን ዘመን ትውልድ አይኖርም።
@californa6827
@californa6827 2 ай бұрын
ጃሲ እንካን ተመለስክ
@yohannesgeday1787
@yohannesgeday1787 2 ай бұрын
ጆሲ እንዲያው በደረቁ ያለሻይ ቡና ፉት የምትሉት ከጉን ጠረጲዛ አለማኖርህ ???
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 2 ай бұрын
እኔ የገረመኝ በሀገራችን የወደቁ ታዋቂ ሰዎች በበአላት እያስታወሰ ሲረዳ ባአላት ሲያደምቅ የነበረ ጆሲ አሁን እዴት ተገፋ ለምን አፈገፈገ ባንድ ዘይት 5 ሰዎ ፎቶ በሚነሳበት በቲክቶክ ዘመን
@user-lg9wr5lg1w
@user-lg9wr5lg1w 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያለ መረባበሽ እያለች ያስታውሰናል።
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 2 ай бұрын
ጆሲ❤
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 2 ай бұрын
የዕህል ነጋዴዋን ጆክ ካስታወሰ ጠይቀው። ቶኮ ቶኮ ቶኮ ....
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 2 ай бұрын
meche new kal metyku
@eloheelohe9937
@eloheelohe9937 2 ай бұрын
የመቼ ጊዜ ነው ይሄ ምነው ባትሸውዱን
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-hj1fn5fq1w
@user-hj1fn5fq1w 2 ай бұрын
እባክ የመቼ ቃለ _ምልልስ እንደሆነ ንገረን
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 ай бұрын
በጣም የቆየ ነው
@BezuayehuMekonnen
@BezuayehuMekonnen 2 ай бұрын
ጆሲ ጠፍተህ ነበር በሰላም ነዉ
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 2 ай бұрын
ልመነህ አሁንም መስራት ይችላል
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 ай бұрын
ይሄ በእውነት በቅርብ የተደረገ interview ነው ??? የቆየ ይመስላል
@mz4290
@mz4290 2 ай бұрын
Old interviewed?
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 ай бұрын
Yes
@BeleteSE
@BeleteSE 2 ай бұрын
አንዳልየ የልድነትግ
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 2 ай бұрын
ማይረሳ ወርቃማ ዘመን
@user-ng1nb6xc7e
@user-ng1nb6xc7e 2 ай бұрын
Tiru dimts alew
@alexbihon6080
@alexbihon6080 2 ай бұрын
ጌታቸው አብዲ ሊሆን ይችላል
@user-yo2nv8kd4w
@user-yo2nv8kd4w 2 ай бұрын
ዮሴፍ በኢንተርቪዩ ጣልቃ ባትገባበት😮 እንደፈለገ ቢናገርና መጨረሻ ኤዲት ብታደርግ ጥሩነበር መቸኮል ጥሩ አልነበረም ትቸኩላለህ
@tilahunteshome7687
@tilahunteshome7687 2 ай бұрын
የመቼ ኢንተርቪው ነው ????????
@tigist9810
@tigist9810 2 ай бұрын
ኤረ የቆየ ነው ጆስ ሳይሆን ሌላ ሰዉ ነው የዱሮ ስራዉን እያቀረበ ያለ መሰለኝ🤔
@tilahunteshome7687
@tilahunteshome7687 2 ай бұрын
@@tigist9810 አዎ ይኼ እኮ ነው ችግሩ፤ ሰውን ማሳሳት አሁን ልመንህ እዚህ ላይ ይገኛል የሚል የተሳሳተ መልእክት ማስተላለፍ ነው ፤ይህ ደግሞ ነውር ነው ።
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 2 ай бұрын
ጎበዝ የመቼ ነው ግን ?????
@danielredda3074
@danielredda3074 2 ай бұрын
1970ዎቹ
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 2 ай бұрын
@@danielredda3074 🙏❤️
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 2 ай бұрын
ትደበርበታለህ!
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ
25:45
Mieraf Tube ምዕራፍ ቲዩብ
Рет қаралды 299