Jossy - Alelem Bechirash (አልልም በጭራሽ) [NEW! Ethiopian Music Video 2015]

  Рет қаралды 6,307,172

Jossy in Z House

Jossy in Z House

9 жыл бұрын

Yosef Gebre Aka Jossy "Alelem Bechirash" [NEW! Ethiopian Music Video 2015]
Yosef Gebre is an Ethiopian singer. He is popularly known as Jossy. He was born in June 16, 1981 in Dilla, Ethiopia.
Jossy was born in 1981 in Dilla, Ethiopia to Woizero Zermechi Argaw and Ato Gebre Sherga. He attended elementary school at the local Mekane Yesus School. After 6th grade, Jossy moved to Adama and attended the Nazreth #3 Elementary and Junior School. He then completed High School at Adama High School.
Jossy has been interested in music since childhood. He participated in different art projects while in elementary school. In Adama high school he worked as a school journalist and DJ presenting shows on the school PA system (known as Adama MiniMedia) during breaks. After completion of High School Jossy went into business following in the foot steps of his parents. During that time he spent his free time contributing pieces to different news papers and taking music lessons.

Пікірлер: 1 800
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ማነው እንደኔ 2023 የሚያዳምጥ🙌👍👍👍👍👍
@rahmamohammed8732
@rahmamohammed8732 8 жыл бұрын
የሠው ምርጥ ጉራጌ በነገራችን እድህ ሥል ጉራጌ አይደለሁም ብቻ ለወሬ ጊዜ የላቸውም ጆሢ ምርጥ ልጅ ነህ በርታ
@loveyousomachi7842
@loveyousomachi7842 6 жыл бұрын
ጆሲየ እውነት ቃላት ያጥርኛል በጣም በጣም ሀርፍ ነው ይመችህ አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችህንም ሁሉ ሰላማቸውን ያብዛው አንተም የሰውን ሰላም እንዳምታበዛ ሀገርህንም ወገንህንም ቤተሰብህንም ሁሉ ፍጣሪ ሰላምክን ያብዛው እንወድሀለን ወንድም
@tinotendamhizha543
@tinotendamhizha543 6 жыл бұрын
dare my best to make my love you
@kelemuagelaw2187
@kelemuagelaw2187 5 жыл бұрын
ጆስየ ምነው ይህን ድምጽህን ስራ አስቆምከው ሁሉንም ነገር እግዚያቢሔር ባርኮ ስጦሀል ደግነቱንም ድምጹንም የተባረክ ልጅ።
@mekdes5013
@mekdes5013 2 жыл бұрын
ላስታ ባልወለድ ዬቆጨኝ ነበረ😊😊❤❤❤❤ ጆሲየ ስወድህ እኮ ማርያምን በጣም ነው የምወድህ ባለማህተቡ 😊😊 እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@user-gl2df9mj5o
@user-gl2df9mj5o 5 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወዲህ😘😘😘😘 ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ውበት ለዛ ከፈገግታጋ ሲምር 😘😘😘
@user-sj8um6nr2q
@user-sj8um6nr2q 6 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ ሰው እንደ እናንተ አይነት መልካም ሰዋችን የሚረዳ እና ጥሩ አሳቢ እግዚአብሔር ያብዛልን።
@hyattmohammad9932
@hyattmohammad9932 5 жыл бұрын
ጆሲ መልካም ሰው ነህና መልካሙን ሁሉ ያሳካልህ ሰላምይህ ይብዛ
@oharamohara2376
@oharamohara2376 5 жыл бұрын
የተዳርኩበት ሙዚቃ ነው ጆስዬ የመልካም እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ዘመንህ ይባርክልህ የኔ ውድ
@user-to4rj8bf9e
@user-to4rj8bf9e 5 жыл бұрын
ጆስዬ በዚ ድምፅህ መዝሙር ብትዘምርበት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ስወድህ 💚💛❤️💕
@abrahamsanjo9208
@abrahamsanjo9208 Жыл бұрын
እውነት ነው
@MeirMebrat-cb3vh
@MeirMebrat-cb3vh Ай бұрын
fuck mezmur😂😂😂
@user-gb5ye4ul2k
@user-gb5ye4ul2k 4 ай бұрын
Best wishes to you guys all in Ethiopia greetings from Sudan ❤
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
የኔውቦች ስታምሩ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጆሲንም እንኳን ወሎ መጣህ ደስም ጎራ በል የነቴጌ መነን አስፋው ሀገርንም ጎብኝ የንጉስ ሚኪኤልንም ቤተመንግስትንም አይጠየፍንም ጎብኝ ደስ ይላል
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 5 жыл бұрын
ጆሲዬ የድሆች አባት ደጉ ልበሩህሩህ በሄድክበት ሁሉ ስኬት ይሁንልህ ውድ የህዝብ ልጅ💕
@wbwbebsbsbwb9757
@wbwbebsbsbwb9757 Жыл бұрын
Ese
@user-zp1fh7bo7h
@user-zp1fh7bo7h 5 жыл бұрын
ሙዚቃ እንኳ አላዳምጥም ደርደር ስል አጋጣሚ አገኘሁት ሰማሁት። ውዱ ወንድማችን ጆሲ እንደ ፀባይህ እንደ መልካምነትህ ድምፅህም ያምራል አላህ ይጠብቅህ
@s.negnyewedmenafaki7110
@s.negnyewedmenafaki7110 4 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ ሰው
@zozomohammed3926
@zozomohammed3926 5 жыл бұрын
ይህን ዘፈን በጣም እወደው ነበር ግን ብዙ ስለዘፋኞች ስለማልከታተል ዘፋኙ ጆሲየ እንደነበር አላውቅም እና ቻናልህን ሰብስክራይብ ያረኩት አድስ ነው የሚገርመው ነገር አፋላጊ jtv አፋላጊ ሆናሀል የደስታ ምንጭ ጆሲየ ሰላምህ ይብዛልኝ ውድድድ
@juekmal8738
@juekmal8738 7 жыл бұрын
ጆሲ ማር የሆንክ ልጅ የወጣትነትክን ዘመን እግዚአብሔር ይባርከው
@adrosedebeba3761
@adrosedebeba3761 6 жыл бұрын
Kmal
@NoorNoor-ls2nu
@NoorNoor-ls2nu 6 жыл бұрын
Jue Kmal ❤
@user-rm1nf1ig9i
@user-rm1nf1ig9i 6 жыл бұрын
Jue Kmal and
@btnyacooltube2742
@btnyacooltube2742 6 жыл бұрын
Afa kuret
@amgadanas7852
@amgadanas7852 5 жыл бұрын
Jue Kmal ጆሥየ.ሥወድሕ
@Halefom
@Halefom 8 жыл бұрын
" ወርቁን ገላ ቢሞሽሩት፤ ወይኑን እምባ አስመሰሉት" ...ከባድ ቅኔ ..."አገሩን ሸረሪት ትፍተለው ግድ የለም፤ ላንች ግን በልክሽ ሰሪ ባገር የለም"...." አይባል መልክሽን አጊጠን እንመልስ፤ አይዋስ ቁንጅና ላንድቀን እንደልብስ".....ጣራ ለነካ ውበት መግለጫ አይገኝለትም!!!! ሃበሻ ባይኖር ኖሮ ባህል የሚለው ቃል አይፈጠርም ነበር!! Ethiopia the land of wisdom treasure!!!!
@selaisemicaelbrahan8672
@selaisemicaelbrahan8672 8 жыл бұрын
i
@selaisemicaelbrahan8672
@selaisemicaelbrahan8672 8 жыл бұрын
i
@kalekale-dr3ki
@kalekale-dr3ki 8 жыл бұрын
mmnn
@sarayimer9495
@sarayimer9495 8 жыл бұрын
wow betam arif new!!!!!
@sofiy-wf6mi
@sofiy-wf6mi 8 жыл бұрын
7777፹፹፹፹፹፹፹፯፯፰፰፰፯፯፯፯፯፯፳፯፳፳፳፳፰፯፰፰፰፰
@user-vj5zl9wl8t
@user-vj5zl9wl8t 5 жыл бұрын
اغنيه حلوه جدا جدا عمل جميل موفقين انشاءالله بحبكم من السودان قمه الروعه
@user-sf2eu4gu1w
@user-sf2eu4gu1w 4 жыл бұрын
ጆሲ ኢን ዘሃውስ ነው የማየው ይህን ልጅ የድሆች አባት ነህ አንተ መልካም ሰው ነህ ወንድም ሙዚቃውን ተውውው ግን ድምፅህ ቆንጆ ነው
@egiderangira1509
@egiderangira1509 2 жыл бұрын
Ine ke Rwanda negn...የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ እወዳለሁ።
@user-hg3gb5cu4x
@user-hg3gb5cu4x 5 жыл бұрын
ጃስየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አከብርሀለብ የሁሉ እናት አባት እና እህት ወንድም ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ!!!!!!!!
@user-gg9fd7ws2z
@user-gg9fd7ws2z 8 жыл бұрын
ጆሲየ ምን እደምል አላዉቅም ብቻ በአለህበት እድሜና ጤና ይስጥህ ምችት ይበልህ ወድሜዋ
@mekyayoutueb1793
@mekyayoutueb1793 4 жыл бұрын
ጄሲየ በጣም ተመቸሀን በመልካም ስራ ወቸህ እሺ ሙዚቃ እንኳ አላዳምጥም ማሻአላህ ፈገግታህ መራኪ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 5 жыл бұрын
ጆሲዬ በዝህ ድምፅህ ለምትወዳት ለእመ እግዚአብሔር ዘምርላት !!!
@genetekubay5808
@genetekubay5808 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!!!
@fatimahm5234
@fatimahm5234 5 жыл бұрын
Mober
@bangladeshbangladash4630
@bangladeshbangladash4630 4 жыл бұрын
ወይ ጅሲ ምርጥ ነው
@seidman7969
@seidman7969 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሴት ናት እንዴ kkkkkkkkkk
@user-yg2rs1mg5i
@user-yg2rs1mg5i 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@rahmaa9002
@rahmaa9002 2 жыл бұрын
ዋው አቦ ጉራጊ ውድድድድድእኔ ግን ኦሮሞነኝ ግን አተ እና ቴዲ የጉራጊ ተወላጅናቹ ግን ለምን በሀላቹን አታስተዋውቁም ጉራጊ ሁሌም ውስጤናቹ
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 21 күн бұрын
የአማራን ባህል በደንብ ይጫወታሉ አማሮች ናቸዉደ እስከምትይ ድረስ ይመቻቸዉ ፉቅር ናቸዉ።😊
@user-qn1pw3wb4m
@user-qn1pw3wb4m 5 жыл бұрын
ጆስዬ እረዠም እድሜ ይስጥክ ሽ አመት ኑርልን እንወድካለን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@yohannesg.medhin687
@yohannesg.medhin687 Жыл бұрын
ደሞ ለበክት አማራ ያኮራል? ጭቃ ግመች
@meri5519
@meri5519 Жыл бұрын
@@yohannesg.medhin687 ምን ያድርግ ቅናት ነው
@yohannesg.medhin687
@yohannesg.medhin687 Жыл бұрын
@@meri5519 በጉራጌና በአማራ ደቂቆች መቅናት ለጢያት ነው
@ibed438
@ibed438 5 жыл бұрын
በየትኛውም ነገር ላይ ሲያምርብህ የኔ ውብ እግዛቤሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ
@netsyyedegilemareyamelijah1486
@netsyyedegilemareyamelijah1486 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yk9ev1ir8e
@user-yk9ev1ir8e 4 жыл бұрын
ሙዚቃም ትቺላለህ እንደ ጉድኮነው አይዞህ ባባየ ቅን ልብነው ያለህ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@user-yk9ev1ir8e በጣም ቅን ስው ነዉ ሙዝቃውን እስካ ዘሬ አልስመሽም ወይ ማምዬ
@wisalibrahim240
@wisalibrahim240 3 жыл бұрын
@@user-yk9ev1ir8e .. .
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ውድ ቤተሰብ
@endris_
@endris_ Жыл бұрын
በ 2023ም እዚህ ነኝ የኢትዮጵያ ማስታወሻ😭🇪🇹
@asnikezi1009
@asnikezi1009 9 жыл бұрын
ከምርጥ ሰው የፈለቀ ምርጥ ዘፈን ነው ጆሲ ድንቅ ነህኮ
@zaharahayle147
@zaharahayle147 9 жыл бұрын
@tserty.wowwwkonjoabrkfelek7828
@tserty.wowwwkonjoabrkfelek7828 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይባርኪ
@ddaassfddaaeer8859
@ddaassfddaaeer8859 7 жыл бұрын
Zahara Hayle
@yeshiadisu9048
@yeshiadisu9048 7 жыл бұрын
tserty. wowww konjo abr kf elek Hassen v
@facikaka6528
@facikaka6528 7 жыл бұрын
Asni Kezi ጆሱሲ ለሰውአሳቤ ነው ፈጣሬዪጠብቅክ።
@user-vj5nk4lk1j
@user-vj5nk4lk1j 7 жыл бұрын
ዋው ጆስዬ እውነትነው ፈጣሪ አያዳላም በምድሁሉ ያለነው የሱ ልጆች ነን
@ahmedmurtada6325
@ahmedmurtada6325 6 жыл бұрын
ዋው
@M_freefire4
@M_freefire4 6 ай бұрын
ይህን ዘፈን ለረጅም ጊዜ ስፈልግ ሱዳን ውስጥ ያሉ ጎረቤቶቼ ኦሮሞዎች ናቸው ይህን ዘፈን ላኩልኝ ግን በአሮጌው ስልኬ ጠፋሁኝ ፈልጌው ነበር አሁን ግን አገኘሁት ነገር ግን እያሳመምኩ ነው። ዩቲዩብ በሁለት ክፍል ኢትዮጵያ አመሰግናለሁ ዩቲዩብ እወድሻለሁ ኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ እነዚህ ጎረቤቶች ምን ያህል እወዳችኋለሁ።
@user-im1dn8zz6w
@user-im1dn8zz6w 7 жыл бұрын
ጆሴ እናመሰግናለን ለሰውም አዛኝ ነህ የቴሞችንም ትረዳለህ አደራህን ስራህን ቀጥልበት ሙዚቃውን ሳይሆን የቴሞችን መርዳት ስራህን
@misrathere124lkekutmirath2
@misrathere124lkekutmirath2 7 жыл бұрын
love you Josiy
@sholagizawonnekewkennigerg69
@sholagizawonnekewkennigerg69 7 жыл бұрын
jocye demsek betam new memechegni berta. I lov you
@aaas1207
@aaas1207 7 жыл бұрын
ጆሲ #ፍቅር#👈 💝💝💝💝💝💋💋💋💋💋👂👂👂
@user-im5pd7ni7b
@user-im5pd7ni7b 7 жыл бұрын
እናቴ ለዘላለም ኑሪ እናቴ እወድሻለሁ
@abdulrahaman4695
@abdulrahaman4695 7 жыл бұрын
Aa Asአዲናቂህ ነኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ amennn
@user-wu3pq2xy6w
@user-wu3pq2xy6w 8 жыл бұрын
ጆሲ ላንተ ቃላት የለኝም ስለ እውነት ልዩ ስሜት አለኝ ላንተ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ጆሲ በጣም ልዩ ሠው ነህ እግዛብሄር ይባርክህ
@mariyamoman5770
@mariyamoman5770 5 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛ ላተ ጆሥየ ማኛ
@arsmakidistenate6591
@arsmakidistenate6591 6 жыл бұрын
አይ ጆስዬ እሽ እሽ ያዝ እንግዲ ዋዋዋዋ ወዝወዝ እንበል ተባረክ የኔ እንቁ
@merryhabesha9840
@merryhabesha9840 7 жыл бұрын
ጆሲየ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ so nice music ♥♥♥♥
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
ጆሲየ ላንተ ለመግለጽ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውድድድድድድድ
@kemalnuru9381
@kemalnuru9381 5 жыл бұрын
Amazing video music from one of the ethiopian icons !
@fjfnxfjfnx6772
@fjfnxfjfnx6772 9 жыл бұрын
ጆሢ ምርጥ ሠው ከምርጥ ሠው የፈለቀ ምርጥ ዘፈን !!!!
@user-pd4cq8uo9e
@user-pd4cq8uo9e 4 жыл бұрын
መልካም እና ቅን አስተዋይ ሰው መሆንህ በዘፈንህ ክሊፕ ያስታውቃል አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ
@alemassefa2417
@alemassefa2417 7 жыл бұрын
ጆስየ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ
@khalladkhalid2817
@khalladkhalid2817 7 жыл бұрын
Alem Assess the
@user-tc2ou4gp8u
@user-tc2ou4gp8u 7 жыл бұрын
ጆሲማኛው ስወደህ
@SOFIAA-bs9zg
@SOFIAA-bs9zg 5 жыл бұрын
Alem Assefa is
@eihabibrahim644
@eihabibrahim644 7 жыл бұрын
woooow I am not understand what he says but something in the music and sweet voice touching me deep in my heart..Love you all ethiopian. Sudanese in Saudi Arabia
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 5 жыл бұрын
We like too! it is hearttouching with secret.
@user-ue1js6mp9y
@user-ue1js6mp9y 5 жыл бұрын
Thanku my bro or sis iam lives saudi arabia
@FloraSamsonSintayehu
@FloraSamsonSintayehu 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ ልጅነቴ ናፈቀኝ ያለ ሀሳብ የኖርኩበት😢😢😢😢😢
@kedestmasreshahalie7619
@kedestmasreshahalie7619 5 жыл бұрын
ጆሢ ደግሜም አርቲሥት ነህ እንዴ እሥካሁን በሌላ ሥራህ ነበር የማውቅህ ብቻ እግዚአህቤር እድሜ እና ጤና ይሥጥህ
@user-gx4lx6el2d
@user-gx4lx6el2d 2 жыл бұрын
አንድቀን በአካል ባገኚህ ሁሌም ነዉ የማስበዉ
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 4 жыл бұрын
What an art!!!! Thank you Josi
@berrygunnersbarca7135
@berrygunnersbarca7135 7 жыл бұрын
ጆሲዬ ምርጥ እወዳሃለው አክብራሃለው ይመችክ 😘😘😘😘
@bergerettemina5056
@bergerettemina5056 7 жыл бұрын
Berhan ስደተኛዋ እማኮ ሁሌም ሀስብሻለው .
@monasalem9225
@monasalem9225 7 жыл бұрын
Berry Gunners Barca 📛🔰📳
@tewohmesms9801
@tewohmesms9801 7 жыл бұрын
Berry Gunners Bagigbrca
@sumayabrahado2074
@sumayabrahado2074 7 жыл бұрын
hi
@sweetsweet7935
@sweetsweet7935 5 жыл бұрын
Gunnersdarca
@asmyramzi2896
@asmyramzi2896 6 жыл бұрын
ዋው ይህ ሙዚቃ አሁን የተለቀቀ ቢሆ ኖሮ ካለም ባደኛ ደረጃ ሪከርድ ሰብሮ ነበር ጆስዬ አድናቂክ ነው በርታ
@user-hd4sn2wk3f
@user-hd4sn2wk3f 5 жыл бұрын
ጆሲ የእግዚያብሄር ሰው ስወድህ እኔ ብቻ ሳልሆን የአለም ህዝብ ሁሉ ውድድድ ነው የሚያረግህ በእውነት አንተን አላውቅህም ነበር ግን የጀመርከው ስራህ ነው ያሳወቀኝ ደግ ሰው ብየሀለው
@selam12ful
@selam12ful 9 жыл бұрын
such a catchy song Jossy. You also have such a powerful voice and presence!
@kirosabebe716
@kirosabebe716 8 жыл бұрын
Waw...Jossy you really did it! Wish you the best in all your future life and works!!!!!!!!!!!!!!!!
@rewdaahmad219
@rewdaahmad219 6 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ ሰው በጣም ነው ማደንቅህ የኔ ልዩከሳውዲ ቁጭ ብዬ ስደት ምርር ሲለኝ አንተ መፅናኛዬ ሆነሀል ከሙዚቃውም በላይ ሾው ይመቸኛል በርታ
@brandonheat3449
@brandonheat3449 7 жыл бұрын
ጆስዬ የሰው ማኛ እግዛብሄር እድሜህን እደ አባታችን አብራም ያርዝምልን
@kirubelaraya7145
@kirubelaraya7145 8 жыл бұрын
Can't stop listening. LOVE it!!!!
@birtukandilalew374
@birtukandilalew374 3 жыл бұрын
Bjjjjjjj.
@henaabebe8829
@henaabebe8829 6 жыл бұрын
ጆሲዬ የሰው ዘር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 5 жыл бұрын
ጆሲ፡ግዚአብሄርድሜናጤናይስጥህ፡የድሀአባት፡ግንአግባ፡ግዜህን፡አታባክር፡ያለሰት፡ወድባዶነዉና፡ሁሉም፡በወቅቱነዉ፡የሚያምረዉ፡የሰዉ፡ፍላጎት፡የሚሞላዉ፡አፈርስጫን፡ብቻነዉ፡ዘፈንህላይ፡ያለችዉን፡ትንሽዬዋን፡ልጅምትመስልዉልድ፡ከዛም፡በተረፈሰርግህንዳይ፡ያብቃኝፀልያለሁ።
@user-iz2op7gq7s
@user-iz2op7gq7s 5 жыл бұрын
ሃገሩን ሠው ቢወድ ምንም አልነበረ ባገሩ ተወደሽ ያስገርም ጀመረ ዮሴፍ ገብሬ አድናቂህ ነኝ muhammed ke raya kobo
@aminamohmmed9589
@aminamohmmed9589 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ትልቅ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ
@user-xe8dq9tw6y
@user-xe8dq9tw6y 8 жыл бұрын
ጆሲየየየየየየየየየየ ስወድክ የኔ ቆንጆ ለሰወች ሁሉ የምታደርገው በጎ አድራጎትህ ያስደስተኛል እድሜና ጤና ለጆሲየየየየየየየየየ
@yasminargsh9366
@yasminargsh9366 5 жыл бұрын
AYh
@Rasdashen1
@Rasdashen1 7 жыл бұрын
Beutiful music! ..the lyrics are incredible.
@user-iy6qw9uo1g
@user-iy6qw9uo1g 6 жыл бұрын
ውውውውውው ጀስየይ ምን ይውጣሃል ማር እኮ ነህ እግዛቢሄር ይጥብቅህ
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 4 жыл бұрын
ጆሲ ፈጣሪ ይባርክህ አድናቂህ ነ ኝ
@samirakachokonio2748
@samirakachokonio2748 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ የወሎ ሙዚቃ ደስ ይላል ግን ቅኔው በጣም ተመቸኝ
@etanabenti755
@etanabenti755 9 жыл бұрын
Wowwwwww wowwwwwwww all i can say is you are blessed mean of God you have special heart , we loveeeeee you jossy stay blessed
@eskedarfikruoman4260
@eskedarfikruoman4260 7 жыл бұрын
ጆስየ ምን እንደምልህ አላውቅም ቃል የለኝም እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ ።
@sofisofi5223
@sofisofi5223 5 жыл бұрын
ጆሲ ማኛ የሆክ ልጂ ኡነትህን አተ አትልም ቅን አይደለህ ሲፈጥርህ
@user-pn9cm5gm9y
@user-pn9cm5gm9y 5 жыл бұрын
ጆስየ ይኔ ኣንበሳ እንደት እንደምወድህ እባክህ ተረዳልኝ ላንተ የምታገባህ ምስት የታደለች ናት
@timeandspace7
@timeandspace7 8 жыл бұрын
THE LYRICS ARE BEAUTIFUL!!!
@tadiweszemedkun9957
@tadiweszemedkun9957 7 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ የኢትዩጵያ ልጅ እግዚአብሔርይባርክህ አድናቂህ ንኝ
@fatimaahmed1156
@fatimaahmed1156 5 жыл бұрын
ጆሢየ የኔ መልካም ሠው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 6 жыл бұрын
after all this years , still sound delicious!!!!
@bete2403
@bete2403 5 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ ሥሠማ የት /ት ትዝታ ቀሠቀሠቢኝ ማነው ትዝታ ያለው አደኔየ
@alem5097
@alem5097 29 күн бұрын
ጆሲዬ. ሙዚቃ. መሰረት አለብህ. ይህ. ዘፈንህ. የማይሰለች. ነው
@sameerah8588
@sameerah8588 7 жыл бұрын
ጆሲ መልካም አስተዋይ ልጅ ነህ ግን አንድ ነገር ልለምንህ። በመዙሙር ፈጣሪህን አመስግን እኔ በጣም ነው የማደቅህ ለሰዎች በምተደርገው ድጋፍ እመብርሀን ከነልጅዋ ባለህበት ትጠብቅህ ካተ የተዋህዶ አርቶዶክስ ልጆች መዝሙር እንጠብቃለን አስብበት
@nejatali2110
@nejatali2110 6 жыл бұрын
ጆስ በጣም ነው የምወድክ አላህ ይጠብቅህ አዛኝ መሆንክን በጣም የወደድኩት
@LoveYou-xe7pq
@LoveYou-xe7pq 5 жыл бұрын
Jose eniwadeshil
@user-wp3mo5qw7m
@user-wp3mo5qw7m 7 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ የሀገር ልጅ እግዝብሒር ይባርኪ
@zanebechasafaw5588
@zanebechasafaw5588 7 жыл бұрын
አሚንብለናልወንድሜ
@sadayimer8160
@sadayimer8160 7 жыл бұрын
zanebech asaf
@paha744
@paha744 7 жыл бұрын
m
@teybaahmed3333
@teybaahmed3333 7 жыл бұрын
Waawwwww des sil berta
@sarahodle2070
@sarahodle2070 7 жыл бұрын
Teybygewa Ahmed
@danieltohmas1212
@danieltohmas1212 6 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ ሰው ድሮ ይጠላክ ነበር ኣሁን ግን በጣም ነው ሚወድግ በጎ ሰው መሆንክ ኣሁን ነው ያወቅኩት በርታ እግዛቢሄር ውእሎታክ ይክፈልህ
@ethiopialezelalemtinurmaco9873
@ethiopialezelalemtinurmaco9873 7 жыл бұрын
ጆሲየ እወነት ለመናግር በፊት እጠላህ ነበር ግን አሁን ከምታርጋቸው መልካም ስራህ የተነሳ እጂግ በጣም እድወድህ ና እዳከብርህ ተገድጂ አለሁ ሶ እወድህ አለሁ ኖርልን
@maadiyomadadaalo2978
@maadiyomadadaalo2978 7 жыл бұрын
I love this song can't stop listening 💗
@Musika66
@Musika66 9 жыл бұрын
The truest Ethiopian son and artist Yosef Gebre of Woizero Zermechi Argaw and Ato Gebre Sherga, Respect my brother! Great work.
@oranghitam73
@oranghitam73 9 жыл бұрын
Nudads
@oranghitam73
@oranghitam73 9 жыл бұрын
Musoc nurads seid
@Musika66
@Musika66 9 жыл бұрын
Natan Feker ??? ቀውስ
@aassaass6767
@aassaass6767 9 жыл бұрын
'
@afeworkgrumnhe2240
@afeworkgrumnhe2240 9 жыл бұрын
are u sure is he gurage
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 2 жыл бұрын
ጆሲየ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን 😍😍😍😍😍😍
@rtuiifghjk1067
@rtuiifghjk1067 5 жыл бұрын
ምገርም ነው ጆስዬ አሁን ማየቴ ነው ቃለት የጥራኛል የኔ ወንድም ላኔ የገሬ ድዕቅ ሰው ብዬ ነው የያዝኩህ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 жыл бұрын
Wow egeje betam tameralachu Josie wow woy hagri endet nafekeg beteleye ye hagerachn zefen sesema geta hoye hagerachn tebekelne 🙏😍💚💛❤️👌👏👏👏🎤🎻
@Kid96775
@Kid96775 9 жыл бұрын
I love this song so much, and i keep play it over and over. Great song!!!!!
@abdiioromo7456
@abdiioromo7456 Жыл бұрын
Pl⁹l09999⁹
@abdiioromo7456
@abdiioromo7456 Жыл бұрын
Pppĺlp
@alemassefa2417
@alemassefa2417 7 жыл бұрын
ኧረ በጣም ደስስስስይላል ይመቻችሁ አቦ የኔ ማሮች ውድድድድድ A ወሎየዋ
@madinam517
@madinam517 5 жыл бұрын
ተባረክ በጎነት ለራስ ነው ልዩ ነህ ቀጥልበት ውድድድድድድድድድድድድድድ
@selamyemaryamliji3749
@selamyemaryamliji3749 7 жыл бұрын
ጆሲ የኔ ጀግና ስወድህ ዋውውውው ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ሁሉም ስራህ በጣም አሪፍ ናቸው በርታ
@puchaczyk1
@puchaczyk1 6 жыл бұрын
Great tune from Ethiopia - cheers and greeting from Poland!
@debsaytewelde6971
@debsaytewelde6971 6 жыл бұрын
ጆሲየ ክፉው አይንካህ ፈታ ታደርገናለህ ይመችህ ምርጥ ስራ ነው
@mrim222
@mrim222 4 жыл бұрын
ጆሲየይ የኛ የኢትዮጵያ መልካም ዕድመ እና ጤና ይስጠህ
@user-sx3ui6jh9d
@user-sx3ui6jh9d 6 жыл бұрын
ውይይ የሰርጌ ዘፈን ነው ትዝታዬ ተነሳብኝ
@Rasdashen1
@Rasdashen1 9 жыл бұрын
Beautiful song and beautiful people.
@fatimadubai1041
@fatimadubai1041 5 жыл бұрын
ከጥሩሠዉ ጥሩ ዜማ ነዉ እሚፈልቀዉ ጆሥየ በጣም ነዉ ደሥሚለዉ💘💘
@ldkbsbd7605
@ldkbsbd7605 6 жыл бұрын
ጆዬ የልጅ አስተዋይ ስወድክ ዘፈንክም አንደኛ ነው የኛ ስስት ነክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
@yikalohagos4091
@yikalohagos4091 6 жыл бұрын
Good job jossi i am Eritrean i love this song god bless you,
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 7 жыл бұрын
አንተ ሁሌም ጥሩ ምርጥ ሠው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@netsanettesfaye5090
@netsanettesfaye5090 6 жыл бұрын
Rily.good
@user-dp9to8bc7e
@user-dp9to8bc7e 5 жыл бұрын
.
@buche4532
@buche4532 6 ай бұрын
Never get tired of listening and watching this video. Thank you Jossey.
@workwahshume170
@workwahshume170 5 жыл бұрын
ጆስዬ ምርጥ ሰዉ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አቦ ስወድህ የተቼገረን አስታዋሽ
@senushikore7663
@senushikore7663 5 жыл бұрын
Simple & natural!! love it!!💓
@ffxcf208
@ffxcf208 4 жыл бұрын
Lalalala
@jurisaid9354
@jurisaid9354 8 жыл бұрын
I love his voice ❤️❤️❤️
@tab-siyaEthiopia
@tab-siyaEthiopia 5 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ምርጥ የህዝብ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ብሩክ የተባረክ ልጅ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 8 ай бұрын
❤ምርጡ የፍቅር ሰው የተራበ አጉራሺ ጆስየ ተባረክ
Fasil Demoz and Jacky Gosee 2014 - Enkokelesh (Official Video)
7:28
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Jossy - Shik Belesh Ft. Jah Lude [NEW! Music Video 2015]
4:56
Jossy in Z House
Рет қаралды 971 М.
Temesgen G egziabher- Mela Byign
5:57
Bete Tube
Рет қаралды 647 М.
Banchiamlak Belayeh - Nargi | ናርጊ
5:41
Ambassel Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН
Mesfin Bekele - Aseresh Mechiw - New Ethiopian Music 2015
5:23
Ethio One Love
Рет қаралды 15 МЛН
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video
6:24
Yehunie Belay
Рет қаралды 10 МЛН
Alelem Bechirash
5:17
Yosef Gebre - Topic
Рет қаралды 141 М.
Temesgen G egziabher
5:57
henok48
Рет қаралды 4,5 МЛН
Tarekegn Mulu - Fikrish Gebto Bedeme - New Ethiopian Music Video 2015
4:26
Ashebir Belay
5:24
belayzelekee
Рет қаралды 2,7 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,1 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 10 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 19 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 11 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 11 МЛН