No video

JOSSY IN THE HOUSE SHOW INTERVIEW WITH Diakon Daniel Kibret

  Рет қаралды 131,443

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

JOSSY IN THE HOUSE SHOW INTERVIEW WITH Diakon Daniel Kibret

Пікірлер: 245
@reddimohamed5835
@reddimohamed5835 4 жыл бұрын
Diakon Daniel’s Kibret history is the same as mine. He just reminding me. Thank you Daniel, because a lot of us history is buried.
@kalgirma636
@kalgirma636 6 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል በጣም ነው ማከብርህ ማደንቅህ ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የተዋህዶ ምርጥ ልጅ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በቤቱ ያፅናህ ።
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Roze Girma please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
@user-vb5rb1jz3h
@user-vb5rb1jz3h 6 жыл бұрын
ይገርማል ምንም ማለት አይቻልም የኢትዮጵያ ትልቅ ቤተመፃፍት ነህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ!!@ጆሲ ተባረክ በርታ እጅግ ብዙ የእውቀት አባቶች አሉ እነሱንም አቅርብልኝ
@sapotube3747
@sapotube3747 6 жыл бұрын
Am really happy to see u again Dn Daniel as u told us 🇪🇷🇪🇹we 'll peace and visting each other peacefully again U r blessed person the almighty God protect you and bless u richly ✌❤
@hitanyacheru6726
@hitanyacheru6726 6 жыл бұрын
ኧረ ሲጣፍጥ በወላዲት አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለ ዲ.ን ዳንኤል ክብረትና እና ለምወድህ ወንድሜ ዮሴፍ ገብረ ዘመናችሁን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክ
@abieman9782
@abieman9782 6 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጣም የማከብራቸው እና ብዙ ነገር ከእነሱ ተምርያለው። እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝሎታለው።
@bahranyemetilij6707
@bahranyemetilij6707 6 жыл бұрын
ጆዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም የምወደው የማከብረው መምህሬም ነው
@mahidersolomon9079
@mahidersolomon9079 6 жыл бұрын
OMG What a nice interview....tnx jossy for inviting this smart person and for letting us to learn more from him...thats appriciable
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 жыл бұрын
ግሩም ቆይታ ነው ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ሰሚ ካለ ድንቅ መልእክት ነው የተላለፈው ልብ ያለው ልብ ይበል! ኢትዮጵያ ምንግዜም በክብር ትኑር። ጆሲዬ እናመሰግናለን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን 💖
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ ብሎኛል ዲያቆን ዳንኤልን ክብረትን ሥላቀረብክልን ከልብ እናመሠግናለን ዳንኤል የተዋህዶ ኮኮብ ሥወድል እግዚአብሄር እድሜ እና ጤናን ከነ ሁሉ ቤተሠቦችህ እመኛለሁ በርታ መምህራችን አባታችን
@sarahana7929
@sarahana7929 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ ጆሲዬ አምላክ ክብርን ያብዛልህ
@tisgaradakabada5472
@tisgaradakabada5472 5 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጣም ማከብርህና ምወድህ ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ጆስዬ እናመሰግናለን ቁም ነገር ለሞላው ፕሮግራም በርታልን
@berekethana1367
@berekethana1367 6 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጣም የማክብርህ የምወድ ታላቅ ሰው ነህ በአንተ ዘመን በመወልዴ እድለኛ ነኝ ታሪክ በራስህ አንደበት በመስማቴ እድሜ እና ጤና ከመላው ከነ ቤተሰብህ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን
@jdjfjttt3244
@jdjfjttt3244 6 жыл бұрын
ዲያኮን ዳኒዬል ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ጆስዬ እናመሰግናለን ኑርልን
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 6 жыл бұрын
ሚዲያን እንደዚህ በአግባቡ መጠቀም ደስ ይላል:: እድሜና ጤና ለሁለታችሁም:::👌🏾👌🏾👌🏾
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Ambar Yeju Amen Amen Amennnnn
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 6 жыл бұрын
ጆሲ ሠላምህ ይብዛ ድንቅ እና መልካም የዘመናችን ወጣት።ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጀርመን አገር ለ ወንጌል ስብከት ትምህርት መጥቶ በ አይኔ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።በጣም ጥበብ የታደልው ሰው ነው ።ስራዎቹን ሁሉ አድንቃለሁ።ጆሲ አንተንም ይህን ታላቅ ሰው ስለጋበዝክልን እናመሰግናልን።
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 6 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጣም የማከብረው ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን አንደበት የሰጠህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም በጣም ትልቅ ሠው ነህ!!
@kidist8769
@kidist8769 6 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የሚገርም ጸጋ ነው የተሰጠህ ከዚህም በላይ የማስተዋል ጠበቡን ያብዛልህ
@selamawit7049
@selamawit7049 6 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው የማከብረው እግዚአብሔር እድሚና ጤና አብዝቶ ይስጥልን፡፡ ጆዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን !!!
@mekdestesfaye5576
@mekdestesfaye5576 6 жыл бұрын
የዕውነት ጆሲ እግዚአብሄር ይባርክ የሚገርም ቆይታ ነው አዳማጭ መሆንህ ደስ ይላል ስልህ ሃሳቡን ሳታቀዋርጠው መጠየቅ የሚገባህን ጠይቀሃል ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@binyammengistu8242
@binyammengistu8242 6 жыл бұрын
I didn’t see genuine person like you here in Ethiopia, God bless you and i will pray to give you long life, I am always listen wht your thought is, really like you, Fetari Kantega Yihun
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Binyam Mengistu please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 жыл бұрын
ውይ የምወደው እና የማከብረው ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን ስላቀረክልን ጆወሲ በጣም አመሰግናለሁ እመብርሃን በሄዳችሁበት ሁሉ ትቅደማችሁ !!!
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 6 жыл бұрын
ጆሲ ምን እደ ምልህ አላቅም መጣም አመሰግናለሁ በጣም በጣም የምወደው መሐዚ ጥበብ ዳ/ን ዳንኤል ክብረት ትልቅ ሰው ነህ ለኢትዮጲያ የተሰጣህ ትል ሰው ነህ አምላክ እድሜህን ያርዝመው ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ፈጣሪ ለዘላለም ያኑርህ መጣም የምንወድህ መምህራችን ለኢትዮጲያ እንዳንተ አይነት አምስት ቢኖራት ይበቃ ነበረ በዝመናችን እንዳንተ አይነት መምህራን ሙሁራን ስለሰጣን ፈጣሪን እናመሰግነዋለን!!!
@berhanueshete6745
@berhanueshete6745 4 жыл бұрын
Dn Daniel one of the smart person in Ethiopia i respect more and more
@bnnnbgbnnb8163
@bnnnbgbnnb8163 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ትልቅ ሠው !!
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እንቁ መምህራችን ሙሀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የኢትዮጵያ ጀግና ነህ በርታልን 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘🙏🙏🙏
@californa9524
@californa9524 5 жыл бұрын
ጃሲ ዋው ሰይፉን በላው ትልቅ ልዩነት አላቸው ደንኤል ክብረት እራሱ ፈታ ብሎ ነው የሚያወራው በሰይፉ ግን ፉታ የለ መሳቅ የለም
@nenanena7057
@nenanena7057 6 жыл бұрын
ኡፍፍ እንደው የድሮ የአባቶቻችን ኑሮ እኮ እንዴት ደስ እንደሚል አብሮነት መተጋገዝ መከባበር መች ይሆን የቀድሞ ህይወታችን ሚመለሰው አንድ ምንሆነው ምንከባበረው አንድ ገበታ ላይ ምንበላው ኦ አምላኬ ፈጣሪዬ ሆይ እባክህን ሰላምን አውርድልን ባገራችን እባክህን አንድነታችንን መልስልን የአባቶቻችንን የእናቶቻችንን የወንድም የእህቶቻችንን ልብ አንድ አድርግልን እውነት እኔ በስደት ሆኜ አገሬ መግባት ሁሉ እያስፈራኝ ነው
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 6 жыл бұрын
ዲ/ ዳንኢል ክብረት የኢትዮጵያ ብርቅየ ሰው፡ ተባረክ ፡ አውቀት ያለው የተማረ ሰው ነው፡ የሊላ ሃይማኖት ተከታይ ብሆንም አዋቂ ሰው ስለሆነ አከታተለዋለሁ፡ ። ጆሲ ዛሪ በጣም ትልቅ ሰው ስላቀረብክ አመሰግናለሁ።
@RiversideUSA
@RiversideUSA 6 жыл бұрын
you are also great. blessings
@tizitatizitatizita3009
@tizitatizitatizita3009 6 жыл бұрын
ጆሲ ሰላምህን ያብዛልኝ ዲ.ዳንኤል ክብረት በጣም ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነህ
@tizitatizitatizita3009
@tizitatizitatizita3009 6 жыл бұрын
Salem ok
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
TizitaTizita Tizita thank you
@becnchikumicigbecchi296
@becnchikumicigbecchi296 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ዳኔኤል ክብረት ምርጥ የይትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር እዳንተ ያሉትን ያብዛልን ሂወትህ ትልቅ መፃፍ ነዉ ያስተምራል ድንግል ማርያም ሂወትህን ትባርክ
@mahletzeleke3186
@mahletzeleke3186 6 жыл бұрын
Big respect dn.Dani ...u are readable book really appreciate Dani !
@bogize7001
@bogize7001 6 жыл бұрын
Well done Jossy for presenting Dani. I wish Ethiopia was led by such amazing personality.
@user-wb6jh3fe5b
@user-wb6jh3fe5b 6 жыл бұрын
ስጓጓ እና ምነው ቢያቀርበው እያልኩ እምመኘው ነበር እናመሰግናለን!
@bbbcandidateforr1405
@bbbcandidateforr1405 5 жыл бұрын
መምህራችን፡ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ እናጤና፡አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 6 жыл бұрын
ምናባቴ ልሁንል አንደበተ ርቱዕ ሙሐዛ ጥበባት የእኛ ጀግና ተንቀሳቃሽ መፅሃፍ እኮ ነው ኑርልንንን ውዳችን የድንግል ልጅ ዘመንህን ይባርክልንን አንተ የእያንዳንዳችንን ህይወት ዳብሰሃል በአንተ ጊዜ በመኖሬ እግዚአብሔር ይመስገን
@fevenbelete2824
@fevenbelete2824 6 жыл бұрын
ጥያቄውን ብመልስ ደስ ይለኝ ነበር ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ጤዛ ፊልምን የሰሩ ናቸው ጤዛን ያላያቹ እዩት........መምህር ዳንኤልን ስላቀረብክል እግዚአብሄር ያክብርልን በጣም የምወደው የማደቀው መምህ ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@hayataregaa8787
@hayataregaa8787 6 жыл бұрын
እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዳቆን ዳንኤል
@habeshatube7500
@habeshatube7500 6 жыл бұрын
Deakon Danel kebret yemakebre talak sew zemene yebarke endante lager asabi tekorkariwochen yabezalen.
@user-sd3ll3bm1n
@user-sd3ll3bm1n 6 жыл бұрын
Thank you for inviting him Jossy!Long live Diakon Daniel Kebret
@user-ks7tw4fl6z
@user-ks7tw4fl6z 5 жыл бұрын
በውነት በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው እደዚህ ያለ ታሪክ አስደሳች ዳቆንወድማችን በጣም አስተማሪ በውነት እድሜና ጤናዉን ያድል የነበረውን ሁሉ አስታወስከኝ እናመሰግናለን ጆሲ
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 6 жыл бұрын
ጆሲ ሰላምህ ያብዛው ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም የማደንቀው ምርጥ ኢትዮጽያዊ
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 жыл бұрын
አይ ዳኒ ምን አለ እንዳንተ አይነቱ ሽህ ቢፈጠር ለአገራችን በአሁን ሰዓት አምላክ የሰጠን ገፀ በረከት ነህ ከተጠቀምንብህ
@kelemyemariamlij1645
@kelemyemariamlij1645 6 жыл бұрын
ዳኒ ፀጋውን ያብዛልህ ስወደው
@hcuufifudy2395
@hcuufifudy2395 6 жыл бұрын
kelem YemariamHo
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 6 жыл бұрын
kelem Yemariam lij እግዚዓብሄር ለደብተራ ጸጋውን አያበዛም!! ምድረ ጠንቋይ
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 6 жыл бұрын
Teddy Defro አንተን ብሎ የማርያም ልጅ
@kelemyemariamlij1645
@kelemyemariamlij1645 6 жыл бұрын
Mickiyas Yohannes Kassa Ayana proud Ethiopian ምነው ተንቀዠቀዥክ ቆመህ እያየህው እግዚአብሔር ደሞ ሞገስ ክብርን ፀጋን ያበዛለታል ለነገሩ ሰይጣን ሁሌም መንፈስ ቅዱስን ነው የሚቃወመው የራሱ ልጆችማ የራሱ ናቸው።
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጣም የምወደውና የማከብረው ምርጥ ሠው ነው::
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 6 жыл бұрын
Much respect diyakon Daniel kbret
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 6 жыл бұрын
Glory to GOD for all things Wey Jo Betam Enamsegnlegn Endenze merte wendmohign Abzetehi Gabzelign Ebakhi Joya, Daniel semign melak yawetawal malet Endze new, Edmakegn yarzemilign
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 6 жыл бұрын
ዲያቆን፡ዳንኤል፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ያድልህ፡የተዋህዶ፡እንቁ፡ብርቅዬ፡ልጅ፡እንወድሀለን፡እናከብርሃለን፡፡ ጆሲ፡ተባረክ፡እንወድሀለን።
@michualem5112
@michualem5112 6 жыл бұрын
ከምንም በላይ ቶሎ ማረግ የሚለው ተምችቶኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 6 жыл бұрын
ከኔ ዕድሜ ቀንሶ ይስጥህ መ.ጥ.ዲ ዳንኤል ክብረት የተዋህዶ የጀርባ አጥንት እንወድሀለን
@abrahamgetahun39
@abrahamgetahun39 6 жыл бұрын
Please jossy get our father Me'ake Minkrat Memehir Girma. He's a wise and great man. He'll have a lot to say
@user-er1ip2si4n
@user-er1ip2si4n 6 жыл бұрын
ጆስዬ ምርጥ ሰው!!!መሲን ጋብዝልን በናትህ ጆስ መሰረት መብራቴን!
@ETHOHABTOM
@ETHOHABTOM 6 жыл бұрын
ጆሲዬ አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ቢኖር ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብርት ነው!
@gideongobizayhu29
@gideongobizayhu29 6 жыл бұрын
ጆሲ ውነት ኢትዬጽያን የምትቅወዳት ከሆነ እባክህ በእግዚአብሔር መሞህር መንክራት ግርማ ወንድሙን ቃለ መጠየቅ አቅርብልን ከመላው አለም ስድት ላይ ባለነው ኦርቶዶክ ኢትዬጽያኖችን በትህትና እንጠይቅሀለን?
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 6 жыл бұрын
እንደእናንተ መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደእናንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን።
@alimazamerga29
@alimazamerga29 6 жыл бұрын
ቢሰሙት የማይሰለች ዋው እደ አምላክ ብፍቅድ ፈጣሪ ኤሄ ነበር መተካት የነበርበት እደው ላድ 5 አመት እኳን እድል ቢሰጠው ክፍ የሌለው መግስ ነበር ሚሆነው እድሉ ስለ አገኘሁኝ አመሰግናለው
@amlyesyuom9972
@amlyesyuom9972 6 жыл бұрын
weyinaaa Diyakon Daneal Kibret betam yemiwedew yemadenikew yemakebrew ena enja kalat yelegnim liyu yetibeb sew yemitsifachew tsihufoch hulu betam asgeramina des yemilu tenebew yemayiselechu nachew . Daniealin lemegilets minim kalat yelegnim E/r amlak edimana tenawun abzito yisitih elalehu . jossy enameseginalen yemigebawun sew silakerebikilin.
@naimajimma1003
@naimajimma1003 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የምር ዳንኤል ክብረትን በጣም ነው ምወደዉ
@user-xm2om8dc8r
@user-xm2om8dc8r 6 жыл бұрын
Naima ye jimma ልክ ነሽ የሚፅፋቸው መፅሐፎች የሚያስተላልፋቸው መልእክቶች እጅግ በጣም መሳጭ ከመሆናቸው የተነሳ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ ነው።
@betezegeyemmikedemehyelem1477
@betezegeyemmikedemehyelem1477 6 жыл бұрын
Naima ye jimma ❤👌
@hiwimamo8760
@hiwimamo8760 6 жыл бұрын
ነኢማ ይቅርታ ግን ሰውን ለመውደድ ሀይማኖት ተመሳሳይ መሆን ያስፈልጋል እንዴ?
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 6 жыл бұрын
የኔ ማር ለመዋደድ ሀይማኖት አንድ መሄን አይጠበቅበትም።
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
Naima Jimma yene konjo
@user-ko6vx5tu6k
@user-ko6vx5tu6k 6 жыл бұрын
ጆሲ ሰላምክን ያብዛው ትልቅ እና አስተዋይ ለኛ የሚጠቅመንን ስለጋበዝክልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 6 жыл бұрын
D.Daniel is my favorite person
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 6 жыл бұрын
Jossye my favorite person!!!!God bless you all you family !!!!love and respect u to my ❤❤❤👍👍👍✋🏽✋🏽✋🏽👌👌👌thank you to sure us👍👍👍❤❤❤✋🏽✋🏽✋🏽
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 6 жыл бұрын
እጅግ የማከብርክ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ክቡር ዳንኤል ክብረት እናት ኢትዮጲያና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በአንተ ሁልጊዜም ይኮራሉ። የኢትዮጵያ ሀይማኖት, ታሪክ, ትውፊት, ርሥት, ቅርስ, ማንነት ወዘተን እንዳይበረዝ እና እንዳይሞት የምትታገል ምርጥ ኢትዮጲያዊ ጀግና ነክ ለኔ ሁሌም። ያንቀላፋውን የኛን ትውልድ እግዚአብሔር ይርዳው። ጆሲ በርታ! እናት ኢትዮጲያ በሰላምና በክብር ትኑር!!!
@hirutbekele9131
@hirutbekele9131 6 жыл бұрын
Wow tesemetu yemayetegebe Egziabhr abzetu beysegaw yebarekeke
@msvip5047
@msvip5047 6 жыл бұрын
እውነት ነው ዲያቆን ዳንኤል እኔ በግሌ የማረሳው የአንዳንድ መምህራኖች ስብእና ትምህርት እንድንጠላና እድሜያን ሁሉ የአረብ ቤት ጠራጊ እንድሆን አድርጎኛል ከእኔ ያልተሻሉ ተማሪወች ዛሬ አገራቸው ላይ ባለ ጥሩ ስራ ሆነው ይኖራሉ
@michaeltsega1570
@michaeltsega1570 6 жыл бұрын
Thanx so much jossy & d/n daniel kibret for your building idea.....
@user-sj2nq3ow4h
@user-sj2nq3ow4h 6 жыл бұрын
ወንድሜ ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትልቅ ሰው ነው ያቀረብከው።
@user-ln1rt8bd2o
@user-ln1rt8bd2o 6 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ ዲያቆን መምህር ዳንኤል ክብረት። እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን።
@maremaru
@maremaru 6 жыл бұрын
Egziybher yagelglot zemenihin yibark endante ayinet astemari sew silalen betam edilegnochi nen
@egziaberfikirnew18
@egziaberfikirnew18 6 жыл бұрын
Daikon Daniel betam new Yemadenkih EGZIABER kante gar yihun yasebkew Hulu EMEEBETE tasakalih josyee berta betam des yemil pirogiram New
@aminaamina-df4km
@aminaamina-df4km 6 жыл бұрын
Wow yemgeram ababal sedet yal anegager batam adenkh ney mashafethen anebalhu josia batam enamesegenal blsss
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
ዳንኤል አተን ቢያደርጉልን መግሥት ኢትዮጵያን በብልህ አደበትህ በጥሩ ትመራልን ነበር የእኛ አሥተዋይ
@tub9919
@tub9919 6 жыл бұрын
መሀዘ ጥበባት ዳንኤል በዉነት አጥንት ሰርስሮ ይገባል ቃላትህ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ጆሲ እናመስግናለን
@helenkebede5756
@helenkebede5756 6 жыл бұрын
እውነት ነው መሳጭ ቆይታ ነበር ደስ ይላል
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
ሠላምክን ብዝትብዝት ይበልልን ዲያቆን ዳኔል ክብረት ምናለ እንዳንተ አሳቢው መንግስት ቢኖረን ጥሩ ነበር በመንፈሳዊ እምነትክ ጥሩ ነክ በአለማዊ ትምርትክም በጣም የተማር ልጂ ነክ አየክ መምህራቺን ዳኔል ሠዎች ጥሩ የሆነ እውቀት ያለው ከሆኑ አለምን መግዛት ይቺላሉ የቱርክ መንግስታቸው መንፈሳዊ አለማዊ ትምህርቶችን ተምሮዋል አገሩን እንዴ እንዳሳደጋት መመልከት እንቺላለን እናም እግዚያብሄር ለአገራቺን ጥሩ የዋህ በዘር ልዩነት የማያምን የተማረ መሪ ያምጣላት በተረፈ ጆሲዬ በጣም እመሠግናለን በርታ አስታዋይ የሆኑትን ሠዎችን አቅርብልን እሺ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 жыл бұрын
Thank you Josseyeeee endzehe anget yemeyaresu sewochen gabzelen
@ahmd6116
@ahmd6116 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዴሜ ይስጥህ እኔ እደውም ዳንኤል በጣምነው የምወደው እጀ አስተማሪ ህይወት ነው ጂስ እናመስግናለን አተም ኑርልን
@derejeworku1818
@derejeworku1818 6 жыл бұрын
Be Ethiopia west selerasu yemayawera jegena hezbe menze newe. Thank you diakon danel
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 6 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤክብረ ከእግዚአብሔር የተሰጠዉ ብዙ እውቀት አለዉ ጆሲየኑርልን
@thomashalia9178
@thomashalia9178 6 жыл бұрын
ጆሲ አሰተማሪ ኢንተርቪው ነው በርታ
@demospaewe2888
@demospaewe2888 6 жыл бұрын
የምገልፅበት አጣሑ እዳዉ እግዚአብሔር በድሜና ጤናያቆይሕ
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 6 жыл бұрын
I am happy to tell you that your show is amazing! !!! I thank you so much💚💛❤
@getubest5016
@getubest5016 6 жыл бұрын
diakon "daniel" des mill tarik nwu "jossy" antenm "gziabher" yibarkeh..
@izrawegayehu7296
@izrawegayehu7296 6 жыл бұрын
waw it is so amazing!!! Great lesson!!!!
@mahletzeleke3186
@mahletzeleke3186 6 жыл бұрын
Thank you jossy good job
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 жыл бұрын
Yemaytegeb program neber diaqon danhel kbret betam new yemakebrot yemwedot egziabeher erejm edme ke tena gar ystot jossy betam enameseginalen
@dkl6874
@dkl6874 6 жыл бұрын
Much Respect! DIAKON DANIEL.
@gouagouaa1867
@gouagouaa1867 6 жыл бұрын
Diakon edmina tena ystln
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 6 жыл бұрын
ዳቄን ግዳንኤል ስወድህ እድሜህ ይረዘም የተዋህዶ የጀርባ አጥንት።
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 6 жыл бұрын
ጆሲ የምንወደውንና የምናከብረውን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን♥♥♥
@eleneatchenko9093
@eleneatchenko9093 5 жыл бұрын
Dyakone Daniel Kebert Egzyabher segawen yabzalhe
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ሰው ጆሲ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-qi9wz7ch5o
@user-qi9wz7ch5o 6 жыл бұрын
ሰዓቱን ስቆጥብ ነበር። በጣም ትመስጣለክ እድሜህ ይርዘም ።
@frehiwothabte9933
@frehiwothabte9933 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምወድህ መምህር ነህ
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 6 жыл бұрын
Mnm yemayselech interview betam des ylal rezim edme ena tena diyakon Daniel kbret
@rozasolomon271
@rozasolomon271 6 жыл бұрын
Betam Asitmari yehone sew nw. Enamsgenalen Jossy.
@tronesht3228
@tronesht3228 4 жыл бұрын
Egzabher erjm edmaen ktnaeger ysetlen memheracen enwedklen josi enmesgnaelen
@menibeyefetareyejusira3665
@menibeyefetareyejusira3665 6 жыл бұрын
እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ዳኒ በጣምነው የማከብርክ
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Haile Gerima is the man in the picture!
@emawodeshalew1916
@emawodeshalew1916 6 жыл бұрын
ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እወድሀለው አክብርሀለው
@sablatadese3733
@sablatadese3733 6 жыл бұрын
wow 3 Merhe Betam Arife New Ewntem Ethiopiyan Enawaldat
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
Revolutionary Uses for Leftover Styrofoam
00:19
Делай сам
Рет қаралды 6 МЛН
Jossy in Z House Show Interview with Amleset Muchie
50:36
Jossy in Z House
Рет қаралды 353 М.
Reyot: Interview with Daniel Kibiret- Part 1
50:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 87 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН