July 10, 2024 ምን መሄጃስ አለኝ ባንተ እኮ ነው ሰው የሆንኩት

  Рет қаралды 10,708

Bama Media

Bama Media

19 күн бұрын

Пікірлер: 344
@godlovesme9327
@godlovesme9327 18 күн бұрын
ሮሜ 8: 18 ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።
@eleni311
@eleni311 17 күн бұрын
ተባረክ እውነት ነው
@Romaflorist
@Romaflorist 17 күн бұрын
Amen 🙏🏾 ❤
@annagola7570
@annagola7570 18 күн бұрын
ተባረክ ዉዴ ልጄ የጌታ ጥበቃ ባይኖር የጠላትህ ፕላን ለማጥፋት ከነፋሚሊህ ነዉ ግን ጥበቃዉ በአይኔ አይቻለሁ አይዞህ በጸሎት ሰ ካንተ ጋር ነን መ/ ዳዊት 13 : አንቢብ ወደከፍታ ስትሄድ ለማደናቀፍ ይነሳል
@amanzghighebre365
@amanzghighebre365 17 күн бұрын
Everything Egzabher ymesgen selante gatan bareku iyzh wondeme enwdh alne tebarak ❤❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 17 күн бұрын
ለበጎ ሆኖልሃል ሃሌሉያ አሜንንንንንንንንንንንን ❤❤❤
@zebibakedir2184
@zebibakedir2184 17 күн бұрын
Ayizoh wondeme Joyee yizoke semonun ene yalewebet somet new zebiba Kedir. Emetsefelek Eyaleqeskugn new no bodies around me eee
@hirutbelete4816
@hirutbelete4816 18 күн бұрын
እሰይ የኔአባት አሱ እከኮ መንገድ አለው ይህንን ቃል ይዘህ ስለመጣህ ደሰሰሰሰሰሰ ብሎኛል❤
@mahletdereje8144
@mahletdereje8144 18 күн бұрын
5 በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። 6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። መዝሙር 23 ÷1 ÷ 6
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 17 күн бұрын
እንኳን ከህልምህ ነቃህ ለክርስቲይን ክርስቶስን መተው ማለት ኦክስጅን እንደማቆም ነው ።ውጤቱ ምት ነው የስላምን አምላክ ትቶ ወዴት ትሄዳለህ ?
@hannaasresahegn884
@hannaasresahegn884 18 күн бұрын
ከአንተ ወዴት እንሄዳለን።።አንተ የህይወት ቃል አለህ።። ጆሲ ለዘለአለም የማትቆጭበትን የጌታን መንገድ መርጠሀል።።ከምንም ጋር ማወዳደር አይቻልም።።ጌታ ይወድሀል
@user-ik1zj4qe5o
@user-ik1zj4qe5o 17 күн бұрын
ጆሲዬ እንወድሀለሁ ተባረክልን ሲደክመን ስንፈራ ስንጨነቅ እኛ ብርቱ እንዳልሆንን እርሱ በዘመናት የበረታ ማንም የማይቃቃመው አለ ። ባንተ ውስጥ እራሱን ሊያሳይ ሲወድ አንተን ታምኖ ሳይሆን እራሱን ታምኖ ነው ። ጆሲዬ አይዞህ አንዳንዴ ስንዝል ተስፋ ስንቆርጥ እንደማንችል ሰው እንደሆንን ሊያሳውቀን እርሱ ብቻ ሁሉን ቻይ እንደሆነ ያሳየናል ። በርታ ያነሳል ያቆማል ይደግፋል የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ
@tsehaygerbi4086
@tsehaygerbi4086 18 күн бұрын
አገልግሎት ሕይወት ይበልጣልና አብዝተህ በመንፈስ ቅዱስ ልብህን ጠብቅ። You are Blessed
@almazzewdu2639
@almazzewdu2639 17 күн бұрын
የዳዊት ልጅ እየሱስ ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው ስለደረሰልህ እግዚአብሔርን አመሰግነሸለሁ ዛሬም እንደገና ትነሳለህ ተነስና ብላ የምትሄድበት መንገድ ሩቅ ነው በርታ
@user-mk9vs2qu1v
@user-mk9vs2qu1v 17 күн бұрын
ወንድማችን ጆሲ ሰሞኑን በልዩ ክብር መጥቼ አገለግላችዃለሁ አልክ ... ማገልገሉ ይቆይህ ብትችል ለተወሰነ ጊዜ ከሚዲያ ጥፋ በርህን ዘግተህ በስውር ወደሚያይህ አባት ፀልይ ንሰሃ ግባ ራስህን ተመልከት ወደ ቀልብህ ተመለስ ገና አልተረጋጋህም ...እስቲል ኮንፊውዝድ ሆነሃል ..መፅሐፍ ቅዱስህን አንብብ አሰላስል የነተስፋዬ ጋቢሶ ታምራት ሃይሌ ደረጀ አዲሱና ግዛቸው ወርቁ ገዛኸኝ ሙሴ ብቻ የቀደሙትን እንደ ወርቅ ተፈትነው ያለፉ ዘማሪዎችን እያዳመጥክ ለዘላለም በጌታ ቤት ዘመንህ እንዲያልቅ ተተከልና ቤቱን በአለት ላይ የሰራ ልባም ሰው ሁን በአሸዋ ላይ የተመሰረተ ቤት ነፋሱና ጎርፉ ጠራርጎ የትም ይጥለዋልና ተጠንቀቅ ወንድሜ ጥሩ ነገር አለህ ቅን ነህ እሩህሩህ ነህ ግን ስሜታዊነት ጎድቶሃል . ጌታችን ኢየሱስ ተሰድቧል ተተፍቶበታል ግን በአባቱ በእግዚአብሔርን ፈቃድ አልተደራደረም ፈፅሞ አከበረውአንተ አማራጭ አስቀመጥክ ተደራደርክ ለምን ? ወዴት ? ወደማን ? ውሻ ብቻ ነው ወደተፋው ነገር የሚመለስ ...መመለሻ ቢኖር እንመለስ ነበር ለስጋና ለነፍስ ምቾት ? ይመቻል አዎ ይመቻል የፈለከውን ለመሆን የሚከለክልህ የለም ክርስትና (ጴንጤ ) መሆን ከባድ ነው አዎ ፈተና ነው ግን ስንፀና እንከብራለን ስለዚህ በርታ ፅና ጌታ በደጅ ነው ፀጋውን ያብዛልህ .
@Aduna5fh1se8n
@Aduna5fh1se8n 14 күн бұрын
ኢየሱስ እውነት ህይወት መንገድ ነው።ከእርሱ ውጭ ወዴት መሄጃ አለ ወደ ስኦል በኢየሱስ ስም
@EtaferKemaw
@EtaferKemaw 18 күн бұрын
እሰይ እንወድሃለን ❤❤❤❤ኢየሱስ ስለሁሉም ነገር ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን
@bertukan3934
@bertukan3934 18 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ከምንም በላ ህየወት የሰጠንን ጌታ ኢየሱስን መመልከተ አለብን ወድሜ አይዞህ ኢየሱስ ይመጣለ::
@Faithbemnet
@Faithbemnet 17 күн бұрын
እሁንም ስው ላይ ነው እይነችህ ያሉት ለዛ ነው እምልሳለሁ ብለህ የምትፎክረው በእግዚአብሔር የተማመነ ስው ሞት እንጂ ምንም ሊለየን ምንም የለም እንተ የክርስቶስ ፍቅር የገባው እንዲህ እይልም ይቅር ይበልህ !!
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 17 күн бұрын
ይህ ጠላት ሊሰማው የማይፈልገው ሪፖርት ነው። እግዚአብሔር ይባረክ ይህን በመስማታችን። ጠላት ውሸታም ነው የሐሰት አባት ነው። ጠላት ይቃጠል ይንደድ ። ጌታችን ይክበር።
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy 17 күн бұрын
የእግዚአብሔር ምረትና ቸርነት ትልቅ ሰው ያደረገው መሆንን እናውቃለን ከወደክበት የመለሰው ያቀፈው የመከረው ያሳደገ እግዚአብሔር ዛሬም አይቶ አይጥልም አይዞህ በርታ ወንድሜ ❤❤❤
@sebawityonas5835
@sebawityonas5835 18 күн бұрын
እንወድሃለን ጆሲ አይዞህ ወጀብ ለጥቂት ነው እግዚአብሔር እነዚን ግብፃዊያንንለዘላላም አታዩአቸዉም እንዳለው አንተንና ቤተሰብህን ያወኩዋችሁን በእየሱስ ሰም ለዘላለም አታዩአቸዉም ወንድሜ ጠላት ደሰ አይበለው ከአፍ ሰንፍናን አትናገር እንጸልያለን በርታ እጅ እንዳትሰጥ
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 17 күн бұрын
እንወድካለን ጆሲ በርታ እባክህ ጥሞና ውሰድ እረፍት አድርግ
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 17 күн бұрын
እ/ር ይርዳህ ጌታ ያስብህ
@user-cl3nj2mv6n
@user-cl3nj2mv6n 17 күн бұрын
አሌ ሉያ !!ጌታ ይባረክ ፀሎቴን ሰምተኸኛልና ተባረክልኝ!! አምላኬ የልጅህ የኢየሱስ ደም ዋጋ ስላልከሰረ ያለ ዋጋ ስላልቀረ ተባረክ አመሠግናለሁ !!
@denekealembo840
@denekealembo840 17 күн бұрын
ወይ ጆሲ ለምድነው እንዲ ምትሆነው የዳንክበትን መዳን እረሳህው ማለትነው ለምን ግን ይህ ወጣትነትነው ወይስ የጌታ ቃልን በትክክል ሳትመገብነው ያደከው አልገባኝም በአንተህ መዳንእኮ ብዙ ህዝብነው የተፈወሰው የተፅናናው እባክህ ትንሽ ቆም ብለህ አስተውል እራስህንእና ጌታን እይ🎉❤
@user-ix3eo6dg1u
@user-ix3eo6dg1u 17 күн бұрын
ጌታ ይመስገን ጂስዬ አባቶቻችን በዘይት ተቀቅለው በመጋዝ የተገዘገዙለት ጌታ እኮ ነው ክብን ጥሎ የውረደልን ጌታ እኮ ነው ከዝህ ጌታ ውዴት ይኬዳ በረታ ጸንተክ ቀም ፀጋው ይረዳካል ተባረክ ይትም አትድ ሴጣን ቅጥል ይበል እየሱስ ጌታ ነው አይዘክ የአባቴብሩካን ውንድሞቼ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahletdereje8144
@mahletdereje8144 18 күн бұрын
አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በእጥፍ ቅባት ክብር ይግለጥህ ተባረክልን❤❤❤
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 18 күн бұрын
ጆሲ አንተ ስጦታችን ነህ እንዉድሀለን አይዞክ ለክብር ይሆናል ❤
@armidesara6260
@armidesara6260 17 күн бұрын
ነብይ ጆሲ ልቤ በደስታ ሞላ እሰይ ውሎ ሳያድር ይህንን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር በጌታ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሁንም እንድታውቅ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን ትክክለኛ ሰው ነህ ፊት ለፊት መናገርህ ግልፅነትህን ያሳያል አሁንም በርታ; ፅና; አይዞህ: አትደንግጥ ጌታ በነገር ሁሉ ጌታ አባት ይረዳሃል🙏🙏🙏
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 17 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ይሄ ሁሉ ያልፋል የደስታ ጊዜ ይመጣል ቡዙ የተባረከን ነበር ባአንተ አሁንም በርታ እግዚአብሔር የእደገና አምላክ ነው 😢😢❤
@tsadkanyohannes9047
@tsadkanyohannes9047 18 күн бұрын
ትላንት ያንን እንድታወራ ያደረገህ ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁንለት ዛሬን ያየልህ እሱ ነው ።ዝም ብለህ በአራጆች እንዳትወድቅ ሰው ባልተረዳህ የተረዱህም ምን ማድረግ ምን ማድረግ ስላልገባቸው አንተን ራስህን የልብህን ሸክም አራገፈልህ ከዚህም በዉሐላ ጌታ እየሱስ ከፊትህ ይቅደም
@freweyiniabrha7724
@freweyiniabrha7724 17 күн бұрын
አይዞህ ሁሉ ያልፉል በርታ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤
@netsanetmulatuweldargay3948
@netsanetmulatuweldargay3948 17 күн бұрын
ወንድም ጆሲ ለሌላ ቀንህ ሲደክምህ በጎዳህ ከጌታ ጋ ጨርስ ሁሉም ይደከመዋል በሚዲያ ወቶ ማዉራት አያስፈልግብ ለአባትህ ንገረዉ ለደካማዉ ሃይልን ይሰጣል ከአባቶች ምክር ዉሰድ ፅና አገልግሎት ዋና አደለም ሂወት ነዉ ዋናዉ
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 14 күн бұрын
አይዞህ የእር. ሰው ነብይ ጆሲ ይህም እንደሌላው ያልፋል ❤❤❤❤🎉
@helenkeno6967
@helenkeno6967 17 күн бұрын
አይዛህ ወደሜ እባህን ጌታ ኢየሱስ ያብስልህ ክርስትና ማለት ብዙ መስህት ያስክፉላል እና በርታ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ይፍርዳል እይዛህ ከየሱስ ማን ይለየናል ‼️‼️♥️♥️♥️💯💯✔️✔️
@abebaabeba4302
@abebaabeba4302 17 күн бұрын
ከነድካማችን የሚወደው ሊቀካህናት አለን ወንድሜ ባንተ ምስክርነት ተባረኬያለው ባክ ባረኩበት ዘመን የትም ብትሄድ ፍቅሩን ቀምሰህ አይጥልህም ዘንድሮ በቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ያለው ጠላት
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 17 күн бұрын
እሰይ ይሄ ነው የሚያምርብህ ወንድሜ በርታ ከጎንህ ሆነው ያበረቱህ ጌታ ይባርካቸው ጌታ ያፅናህ
@user-rv4eb9lb5x
@user-rv4eb9lb5x 13 күн бұрын
ጇስዬ አንተጏበዝ እንደምን ትሽነፍለህ እኔ በጌታ ባልሆንም እገልግሎትህን እማራለው እምላኬን በታምም ስለምወድ ቃሉን በሚገባ እከታተክላለው ያንተን ታሪክም ከመጀመሪይ ጀምሮ ስምቻለው ዛሬ ግን ልቤ በታም አዘነ ጇስዬ አይዞህ በርታ ሁሉም ያልፍል ፅና ፅና ያስልፍአል
@bezuleule945
@bezuleule945 17 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው አይዞህ ወንድሜ በርታ
@neguseberi3013
@neguseberi3013 18 күн бұрын
Wow ተባረክ እግዚአብሔርን ስለባረከው 🙏
@BiniyamHussen-gd2nq
@BiniyamHussen-gd2nq 17 күн бұрын
አባትህ እግዛብሄር እያለማ አትጠፋም አሁንም የትኛውም ሰው ክፉ ቃል ቢናገር ጥሩ ያልሆነ ኮሜት ቢፅፍ አትስማ ከሚጠሉህ ሰወች የሚወድህ በጣም ብዙ ናቸው ውስጥህ ትልቅ አቅም ጌታ አስቀምጦል ወደፊት ትቀጥላለህ ጌታ ካተጋር ነው እንወድሀለን!!!
@Libsisefi-pn9gs
@Libsisefi-pn9gs 17 күн бұрын
ኣሜንን ወንድማችን ደስ ብሎናል እንደገና በዚህ መንፈስ ስላየሁህ አፅናኙ መንፈስ ሁል ጊዜ ከእኛ ጋር ለጠላት በር አትክፈት አይዞህ ❤❤ነ❤❤
@RoozN-bo8cf
@RoozN-bo8cf 10 күн бұрын
እየሱሰ ሰሙ ይከበር አሜን💒✝️📖♥️♥️♥️
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 17 күн бұрын
ትላንተ ከፍቶኝ ነበረ አሁን ግን ደስ ብሎኛ ወዳጄ የሰማይ አምላክ እግዘአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ እንንገዳገዳለን እንጂ አንወድቅም እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም ሁልግዜ እግግዚአብሔር ከንተ ጋር ነዉ ይህንን መቼም አትርሳ::
@danielhailey345
@danielhailey345 17 күн бұрын
ነብይ ጆሲ ህይወት እንደዚህ ነው ፀጋ ይብዛል
@pasteryesakbayar5555
@pasteryesakbayar5555 17 күн бұрын
አሜን ጆስዬ እንድህ ነዉ እንጅ ልቡን ማሳር ተባርከህ ኑርልን!!!
@user-mv7os4ou7f
@user-mv7os4ou7f 16 күн бұрын
አዞህ ወድማችን እግዚአብሔር ካተጋርነዉ የዳቢሎስ ስራ ይፍረስ በርታልን ስለተረጋጋህ ደስ ብሎኛል ጌታይባረክ ወዴት ይኬዳል
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 15 күн бұрын
ወንድም ጆሲ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ወንድሜ አሁንም ግን ተረጋጋ፣ አስተውል።እሺ ብትል እነዚህን ምሥክሮችን ገንዘብህ አድርጋቸው። 1.ስህተት ለሆኑት መልእክቶችህ (ትንቢቶችህ) ንስሃ ግባ።ጊዜ ወስደህ ሳታረጋግጥ መልእክት አትናገር። 2.ቃሉን ስበክ፣አስተምር፣ገስፅ፣ምከር 3.ከሚዲያ ይልቅ በጌታ ፊት ጊዜ ውሰድ። 4.አይንህን ከሰው ላይ እንሳና ሙሉ ትኩረትህን በጌታህ ላይ አድርግ። የጌታ ፀጋና ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን።
@mihretfeysa25
@mihretfeysa25 17 күн бұрын
ጆሲ እግዚአብሔር መልካም ነው በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው የሰው ልጅ እጅግ ተንኮለኛ ነው ግን አላጠፉህም አለህ ምህረት በዝቶልህ በርታ ጌታን ብቻ ተመልከት የተደረገልህ ይበልጣል ለአንተ ለቤተሰብህ እንፀልያለን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ we love you ❤ my blessed brother 🙏
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 17 күн бұрын
ጌታ ከዝ በላይ ያጠንግርህ በርታ አይዞ
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 16 күн бұрын
እኔ ዝብዬ እወድሀለዉ ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@MoybonGudeta
@MoybonGudeta 17 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ያልሆነ ውሳኔ ስላልወሰንክ።ምክንያቱም ያ የተበቀልከው ሴይጣን በእጥፍ ይበቀልህ ነበር።
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 17 күн бұрын
ጆሲ በጣም ቅን ሰው ነህ ግን ምክር ያስፈልገሃል ። ኣካሄድህ ጥሩ ኣልነበረም ኣባቶች ሊመክሩህ ይገባ ነበር እሄ የመጣህበት ውጤት ነው ፡ኣሁንም ኣይዞህ በርታ በቤተክርስትያን ገብተህ ኣገልግል ተባረክ
@Timibestar
@Timibestar 17 күн бұрын
ወንድሜ ይፕእግዛብሄርን ቃል በትክክል ብትሰጠህ ፅጋ ቃሉን ካስተማረህ ማን ይጠልሀል፣ እኔ የምቃወምህ መሪያችንን ሁል ጊዜ ስለምታዋርድና ከቅዱሳን ሁል ጊዜ ቤተክርስትያን ልክፍት ነው እያልክ የምትወስደው ገንዘብ ስለሚያሳዝነኝ ነውና ለሰራህው ሀጥያት ንስሀ ግባ ውንድሜ፣ እየሱስን ክዶ ወዴት ይኬዳል፣ አሁንም ማስተዋል ይስጥህ
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 18 күн бұрын
Pastor kasahun agelglothen zemen hiwotehn geta iyesus abezto abezto abezto yibarkh wude wendimachin enwedhalen enakebrhalen ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fn7kl5qu4o
@user-fn7kl5qu4o 17 күн бұрын
ጌታኢየሱስ ወደዉስጥህ ይመልስህ ባሃላህስም ምንማለትነዉ ወንጌል ወንጌልነዉ አትቀላቅል ወድማችን ፀንተህ ቁም------------------ ምንጩ ላትገኝ በኢየሱስም ይድረቅ አሜን
@user-be8ox4mr9u
@user-be8ox4mr9u 17 күн бұрын
የሰይጣን ስራ አስፈፃሚዎች ናቸው የማይወዱልህ በትክክል ጌታን የሚወዱ አና የጌታ ልብ ያላቸው ሰው የሆኑ ሰዎች ይረዱሀል ። ጌታ እኛን በወደደበት መውደድእንወድሀለን። የጌታ ፀጋ ይብዛልክ በርታ ። ጌታ ሁሉን ወደመልካም ይቀይረዋል።
@lolianna6011
@lolianna6011 17 күн бұрын
ወንድሜ ስላሴ ይጠብቅህ ጥላከለላ ይሁንልህ ጠላቶችህን ወዳጅ ያርግልህአሳዳጆችህ ላንተ ተከላካይ ይሁንልህ
@pasteryesakbayar5555
@pasteryesakbayar5555 17 күн бұрын
ጌታ ይክበር ጌታ ይክበር ጌታ ይክበር!!!
@kelemyos7843
@kelemyos7843 17 күн бұрын
በጣም ነው የምንወድህ በጌታ ወንድም ጆሲ አይዞህ ካልሆነ አገልግሎት ለጊዜው አቁመህ ጸልይ
@user-rv5fu7xh5o
@user-rv5fu7xh5o 16 күн бұрын
ስሜትህ አይምራህበማስተዋልኑር የጠራህሰውአይደለም የምታገለግለው ጌታነው አሁን የቤተክርስቲያን ችግር ነፍሳትን ማዳን ሳይሆን ቢዝነስ ክብር ብርተድላ ነው አሁንም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ አሜን!!
@annagola7570
@annagola7570 18 күн бұрын
አሜን አሜን
@user-nf4je6ik2v
@user-nf4je6ik2v 17 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጆሲ፡ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ሁሌም ይሰደዳሉ፣ ይገፋሉ፣ ይጠላሉ፣ እግዚአብሔር ግን ከዚህም ከዚያም ያድናቸዋል! እስካሁን አንተንና ቤተሰብህን የሚጠብቅ የእስራኤል አምላክ ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው! አይተኛም አያንቀላፋም! ሰዎች ግን ይተኛሉ ያንቀላፋሉ! እነርሱን በምንም ሁኔታ አትፍራ! እግዚአብሔር ለእጃቸው አሳልፎ አይሰጥህምና! ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ፡ የአንተና የቤተሰብህ አንድ ፀጉር፣አንድ አጥንት አይሰበረም! በእግዚአብሔር ቀንና በፍቃዱ ደግሞ ወደሚወደንና ሊመጣና ሊወስደን በደጅ ወዳለው ወደ ጌታ ኢየሱስ እንሄዳለን! አይዞህ፣ በርታ፣ ፣ ፅና በርታ እንደተባለ ኢያሱ! አንተስ እይዞህ በርታ አላለህም የሚወድህ እግዚአብሔር? ስለዚህ ፅና፣በርታ! በጊዜውም ያለጊዜውም ወንጌልን ስበክ! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነውና!!! መዝሙር 34 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው። ¹⁸ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል። ¹⁹ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል። ²⁰ እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም። “እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።” - ኢሳይያስ 58፥11
@Gres68
@Gres68 17 күн бұрын
ጆሲ ባክ አደረክ ማለት በእጥፍ ጠላት ሊበቀልህ ነው ንቃ ከአምላክ ጋር ብቻ አውራ ፀልይ አይዞህ በርታ እንፀልይልሀለን🙏🙏🙏
@saradesta6541
@saradesta6541 17 күн бұрын
ነብይ ጆሲ ተባረክ አይዞህ ከጎንህነን ለስው ብለትተአለህ ባለውለታህ ጌታ ትተ ወደማ ምንስ መኔጃ አለህ ጌታ ይወድህል ተባረክልኝ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 17 күн бұрын
ጆሲዬ እኔ ከእግዚአብሔር ቤት በራኩኝ ጊዜ ድንገት ያንተን ቪዲዮ ከፍቼ ስለ መጨረሻዉ ዘመን የሰበከዉን ትምህርት ሰምቼ ወደ ጌታ የተጠጋሁት ሰዉ ነኝ። በኦንላይን ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ አንተ ባስተላለፍከዉ ትምህርት የተለወጥኩት በተለይ ስለ መጨረሻዉ ዘመን ባስተማርከዉ ላይ ስለዚህ ጆሲ ከእግዚአብሔር ቤት ወጥቶ ወዴት ይኬዳል?
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉
@gracejesus6881
@gracejesus6881 17 күн бұрын
እግዘብሔርን ተስፊ አድርግ በርታ! ልብህም ይጥና!!!
@lifeisgood9761
@lifeisgood9761 17 күн бұрын
ጆሲዬ እግዚአብሔር ላንተ የቅርብ ወዳጅክ ነው ብትደክምም ተደብቀህ ተሰውረህ ፀልይ በሚድያ ወሬ ነብስክን አታስጨንቅ ከሄት እንዳነሳክ ታውቃለህ ብትኖር ለጌታ ብትሞት ለጌታ ይሁን ጆሲዬ ክፍ ያደረገብክን አትርሳ መቼም ለጠላት ክፍተትን አትስጥ ለምን ብለክ ተባረክልኝ ወንድሜ❤
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 17 күн бұрын
አይዞህ በርታ ይሄንን ምዕራፍ ብዙዎች አልፈው ነው የቆሙት እስራት ሥደት በሥም መጥፋት ጌታ የተባበረ እስኪመስለን ፀጥ ይላል ነገር ግን እኛ የእኛን አቅም ስንጨርስ አቃተኝ ስንል ይመጣል እንኳንም አቃተህ እርሱ ስንሸነፍ ይወዳል በእንደዚህ ምእራፍ ለሚያልፉት መካሪ ነህ እየፀለይንልህ ነው ደግሞም እንፀልይልሀለን እግዚአብሔር ሆይ ለሰዎች መውደቅና ከቤትህ መኮብለል ምክንያት እንዳንሆን ጠብቀን
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 17 күн бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ ትናንትና በጣም አዝኘ ነበር አንተን የሾመህ ገታ አይተውም ዛሬ በጣም ደስ ብሎኆል ገታ መልካም ኖው ጌታስሙይባረክትናንትናበጣምአዝኘነበርአንተንየሾመህገታአይተውምዛሬበጣምደስብሎኆልገታመልካምኖው ❤❤❤❤❤
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 17 күн бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለአምላካችን 15:56 ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልልልልል፣ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም፣ ጌታ ዳግም ስላሰበህ ደስ ብሎኛል❤😊 እናመነታለን እንጂ በፍፁም ተስፋ አንቆርጥም በየትኛውም ሰው ሆነ ሁኔታ የዲያብሎስ ትልቁ ሩጫና ግቡ እኛን ከእግዚአብሔር ሀሳባ ማውጣት ጥሎን በኛ ላይ መሳለቅ ነው😢 ግን የማይተወን የማይጥለን የሚወደን የሚራራልን ደካማውን የሚያቅፍ አባት አለልን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እልልልልልልልል all Glory be to our God❤ በጥበብና በማስተዋል በፍቅርም ተመላለስ❤🎉
@ShewitHaile-un9pp
@ShewitHaile-un9pp 17 күн бұрын
ተረጋግተህ እረፍት ውሰድ ፡ምንድነው ምታገለግለው እመጣለው በዚ ሳምንት አላለም ፡የጽሞና ግዜ ውሰድ
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 15 күн бұрын
አይዞህ ጆሲዬ እኛም እንወድሃለን።አታልቅስ ጠላትህ ያልቅስ። 💖🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 17 күн бұрын
ጆሲ! አታልቅስ! የሚያሳድዱህ ሰዎች ጋር ቁጭብለህ የሚያወያዩአችሁ ሰዎች ያስፈልጋሉ!! ስር ነቀል የሆነ በክርስቶስ ፍቅር በይቅርታ መታረቅ ለአንተና ለቤተሰብህ፣ ለሚወድህ ሁሉ ሰላም ይሆናል!! ወገኖች!! ይህንን ነገር እባካችሁን እርዱት!! ተባረኩ
@genetgeni533
@genetgeni533 17 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ካንተጋር ነው በርታ
@alexo9476
@alexo9476 17 күн бұрын
እንደኔ እንደኔ ከሚዲያ ርቀህ የጥሞና ጊዜ ውሰድ ብዙ
@ZestOrange
@ZestOrange 17 күн бұрын
🧶Jossi, ene Orthodox negn. Ante hulgizem Agerehen tewedaleh! Ke Orthodox garem tekebabreh new yemetenorew! Egziabheren keyazek, menem atehonem! *Fear no Evil, the Lord is with you! "Ene Amlakeh negn atefera!" belewal Egziabher. Seytan selemayetegna, tenkreh Amelaken agelgel. Gen men gizem tetenkek! Hulem Telat ayetefam. Ayzoh Berta! Agerehenem Orthodoxenem eyewededek, Wengel mastemarehen be emeneteh Ketel. Tesfah Eyesus new. Amen! 🌄
@user-ih9wn6gw6q
@user-ih9wn6gw6q 17 күн бұрын
አይዞ ዎድምማቺን እግዚአብሔር ለኛ ከከፈለዉ ዋጋ አይበልጥ የሚደርስ መከራ ሁሉ አይዞ በርታ ለጠላት እጂ አትስጥ እንጸልያለን😢❤
@tesemagadise8029
@tesemagadise8029 17 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።
@fikerashenafi3904
@fikerashenafi3904 17 күн бұрын
እንዎድሃለን በርታ ታገስ ፅና እየፀለይንልህ ነው እዲያውም እድለኛ ነህ ሥለዎጌል መገፍት ከፍህ
@dagnudanu3489
@dagnudanu3489 17 күн бұрын
በስሙ የዳንክ ዉዱ ልጁ ነህ በርታ !! ለብዙዎች አራአያ ነህ ያስጨነቀህ ለበጎ ይሁንልህ 🍓🍓🍓
@wassihunjember9466
@wassihunjember9466 17 күн бұрын
ለተናገርከዉ፡ነገር፡ንስሀ፡ግባ፡ ለትንሽ፡ቀናት፡ የጥሞና፡ግዜ፡ያዝ፡እባክህ፡ ሰዉ፡ሁሉ፡ባይኖር፡ ጌታ፡ካለህ፡በቂ፡ነዉ፡ የሰዉ፡ከበባ፡ ጊዜአዊ፡ነዉ፡ከሐዋ፡ጳዉሎስ፡ተማር፡እባክህ፡ወንድሜ፡
@user-be8ox4mr9u
@user-be8ox4mr9u 17 күн бұрын
ፓዮሲ በጌታ ፍቅር እንወድሀለን የአንድ አባት ልጆች ነን ። የአንድ መንግስት ልጆች ነን ። በእየሱስ ክቡር ደም ተገዝተናል ። በምድር ሳለን መከራ እንደበዛብን ጌታችን ኢየሱስ ነግሮናል አይዟችሁ አለምን አሸንፌዋለሁ ብሎናል ። ጌታ በቅርብ ይመጣል ያሳርፈናል ። ጆሲ ያ የተጣለው መንግስት የሚተውክ ይመስልካል ። ስላመለጥከው በምን መልኩ አንተን መጣል እንዳለበት አድብቶ ይሰራል። ማስነሳት ካለበት ፈቃዳቸውን የሰጡትን የቅርብ ሰዎችህን ያስነሳል ። አነንተ ግን በርታ ሰይጣን የሚልገው ጥሎ ሊያዋርድክ ! ነው ወደሲኦል ሊከትክ!አንተ ግን ንቃ ። አትፍራ ብትሞትም ሞት ድልድይክ ነው ወደ አባትክ መሄጃ ። ግን ጌታ ባንተ የጀመረውን ሳይጨርስ አትሞትም።
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 18 күн бұрын
በል ንስሃ ግባ ለደካሞች ትጉላቸው ይላልና ስንት ደካሞችን ማሳትህ አይቀርምና አስተውል
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo 16 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክህ።
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 18 күн бұрын
ሰላም ጆሲ ሰላት ጌታን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ክብር ሁሉም ለሱ ይሁን 🇨🇦 በልቤ ሰአስብክ ነበር
@adimasuyohanise5586
@adimasuyohanise5586 17 күн бұрын
Ayizoki Hulumi Labago Nawu
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 17 күн бұрын
እባክህ ጆሲ ነገርህ በስውፊት(በማስሚዲያ) ኣታድርግ ነገርህ ለጌታ በጓዳህ ይሁን እሱ ሁል ሻይ ነው። ለጥቂት ሰዎች(ኣገልጋዮች) በስልክ መናገር ትችል ነበር። ስምህ ነቢ ነውና እንደነቢ ሁን።
@AmroMobile-lv5qu
@AmroMobile-lv5qu 17 күн бұрын
ጆሲዬ ና ወደ እናት ኦረቶዶክስ ጠበል ተጠመቅ። እዲህ ሚያቅበዘብዝህ። ጂኒ ነው
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 14 күн бұрын
የሚጠሉህ ብዙዎች ቢሆኑም የምንወድህም መልቲ ሚሊየኖችሽነን❤❤❤
@berekketabebe
@berekketabebe 17 күн бұрын
Wondeme hunetan ateye getan becha tamenewe we will pray fir u bless u!!
@bettysium3297
@bettysium3297 17 күн бұрын
I am encouraging you , don’t give up keep going build your faith victory is yours , God bless 🙌🙌
@user-vt4nk7it7i
@user-vt4nk7it7i 17 күн бұрын
ደስ ብሎኛል በመረጋጋትህ ጸጋው ይብዛልህ ኑርለን
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo 16 күн бұрын
እኛም እንወድሃለን የጌታ ልጅ።
@user-bl1wv3dg8c
@user-bl1wv3dg8c 17 күн бұрын
አይዞኝ ወንድሜ ጌታ ባጠገቤ ቆሞ አበርታኝ ሚለውን ቃል ሁሌ አሰብ እግዚአብሔር ከአንተጋር ነው በርታ እሺ❤❤❤❤
@user-hh2zm8tm1y
@user-hh2zm8tm1y 17 күн бұрын
Haleluja the Love of God is unchangeble
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 17 күн бұрын
አየሱስ አልልልልልልልልልልልልል አሰይይይይይ
@mulushewatalila7421
@mulushewatalila7421 17 күн бұрын
We love brother, thank you for coming. God is with you all the time. He never forget you
@yemsrchchalagamll
@yemsrchchalagamll 17 күн бұрын
አይዞክ ተባረክ
@hebronmeron
@hebronmeron 17 күн бұрын
We love you josy may God be with you!
@mulubirara7956
@mulubirara7956 17 күн бұрын
አይዞህ ለቅሶሕ እንደሚተውሕ ገምቼ ነበር ያለፈው ዓርብ ከምወደው የበጎ አድራጎት ስራዬ አፈናቅሎ ሲያስለቅሰኝ ስለነበር ኢትዮጵያ ገብቶ ጎዳና መተኛትን መርጨ ነበር አሁን ደሞ ለቅሶዬ ቀርቶ ተጽናንቼ ስራው ቢቀር ቀጠሮ ለመሄድ ወስኘዓለሁ ያደርሰኝ!
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል እሰይ አይዞን ወንድሜ ፀለይኩልህ እኮ በጣም ነው ያዘንኩት የነበረው።
@gashawshamilesbekele3095
@gashawshamilesbekele3095 16 күн бұрын
ሚድያውን ተወውና በቤትህ ጊዜ ወስደህ ፀልይ። አንተ ማገልገል ሳይሆን መፀለይ ነው ያለብህ።
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 17 күн бұрын
❤❤❤እሰይ እሰይ እሰይ ጌታ ይባረክ
July 24, 2024 አስደናቂ የትንቢት ምሽት
1:08:54
Bama Media
Рет қаралды 1,1 М.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 137 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 15 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 125 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН
የነብዩ እብደት ቀጥሏል II Prophet Jossy
15:31
Bama Media
Рет қаралды 5 М.
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 512 М.
June 25, 2024 እግዚአብሔር ያልከለከላችሁን
1:52:34
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 15 МЛН