(ክፍል 1) ልብ የሚሰብረው የሴተኛ አዳሪዋ ታሪክ - የ9 አመት ልጄ እንደኔ ልትሆንብኝ ነው አድኑኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 52,834

Eyita TV

Eyita TV

Жыл бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZfaq channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 115
@eyitatv
@eyitatv Жыл бұрын
ውድ እይታ ቤተሰቦች ባለታሪኳን ሰርካለምን በሃሳብም ሆነ በገንዘብ መርዳት የምትፈልጉ ንግድ ባንክ አካውንት 1000521374245 ስልክ ቁጥር - 0979036507 ማግኘት ይችላሉ።
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
አስካለ ወይስ ሰርካለም ??? እባካችሁ ሰዎች በትክክል እንዲረዱዋት ስምዋን ስልክ ቁጥሩዋና የባንክ አካውንት ቁጥሩዋን አስተካክላቹ ፃፉ🙄
@Geni-gf8lh
@Geni-gf8lh Жыл бұрын
እንዳይፈረድባችሁ እናንተም አትፍረዱ የሰው ልጅ ሲኦልን ፈልጎ መጥፎ ስራ አይሰራም የሚረዳቸው ሰው ስለሌለ ነው አይዞሽ
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
batame
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጉድ ተነግሮ የማያልቅ ነው። መፍረድ አልፈልግም የሰው ልጅ የሚያልፍበት መከራ በጣም ብዙ ነው። ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን።
@selamselina1321
@selamselina1321 Жыл бұрын
አይ እህቴ ውጪ ስትባይ ጎረቤት ጋር አይኬድም ዘመድ ጋር አይኬድም ምን ሆነሽ ነው የተሸወድሽው አንቺጋርም ትልቅ ችግር አለ እህቴ ፀበል ተፀበይ የመጀመሪያ ልጅሽን ቤተሰብ ያዘ አታፍሪም ደግመሽ ወደዛሂወት ስትገቢ ምንስ ቢሉሽ ከመጀመሪያው ድርጊትና ጥፋት ተምረሽ አትሻሻይም እረ ያንቺ እርኩስ መንፈስ ነው ፀልይ ፀልይ እኛኮ ስናድግ በታላላቆቻችን እየረገጥን እየተገረፍን አድገናል እልቅ ለልጅስ ትልቅ የቤት ስራ አለብሽ ከነልጅሽ ፀበል ተፀበይ ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂ ወደ ልቦናሽ ተመለሺ
@abrehaleyal
@abrehaleyal Жыл бұрын
ይህችን ልጅ በደንብ አውቃታለሁ የሰፈራችን ልጅ ናት ቤተሰቦቿ እጅግ የስራ ሰዎችና በፀባያቸው ሰፈር ውስጥ የተመሰገኑ ናቸው፡፡ እናቷ እንኳን ለልጆቿ ለሌላ ሰውም መልካም ሰው ናት፡፡ ወንድምና እህቶቿ ድህነትን ታግለው ያሸነፉ የስራ ሰዎች ናቸው፡፡ እናትና አባቷም ሳይማሩ በቻሉት አቅም እሷን ለማስተማር ጥረዋል፡፡ ጎበዝ ተማሪ ነበረች በኋላ ግን አዋዋሏና አካሄዷ ተበላሽቶ ነበር፡፡ ሱስ ውስጥ ገብታ ከመጥፎ ጓደኞች ጋር ነበር የምትውለው፡፡ ብትመከርም መስማት አልቻለችም በመጨረሻም ከቤት ጠፋች፡፡ ቤተሰቧን በአደባባይ እንዲህ ስታሰድብ ሳይ በጣም ነው ያዘንኩት፡፡ ለምን እንደዚህ እንደምታደርግ አልገባኝም፡፡
@sosenamikael3696
@sosenamikael3696 Жыл бұрын
የቤቷን ጉድ እሱዋ ታውቃለች
@MimiMimi-lc8qv
@MimiMimi-lc8qv Жыл бұрын
እኔም አውቃታለሁ
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
ህሊያዋ ይወቀሳት ግን ትንሽ ትቸኩላለች
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j 6 ай бұрын
የቤተሰብ ውለታ ይህ ሆነ በዚህ ዘመን
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 Жыл бұрын
ዬምር አዳድ ቤተሰቦች ይሄን ስድብ ይሳደባሉ በጣም ነው ስድቡ ልብ ሚሰብር ቃል ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተሉ እህ የሴጣን ስራ አይ እመብርሀን አይ አቤት ጆሮ ምን አይሰማ እዚህ ወስጥ እንድትገቢ ያረገሽ የቤተሰብ ዛር ነዉ ንስሀ ገብተሽ ወደ እምነትሽ ተመለሺ እባክሽ ሂወትሽ በገጠመኝ ዉስጥ ነዉ ያለዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ በይቱብ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
አውነት ነው
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
ገጠመኝ ክማዳመጥ ፀበልና ቤተክርስቲያን ትሳም❤❤❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
@@user-eg5ct1mn7o እህቴ ልክ ነሽ ግን ገጠመኝ እኮ ጠላትሽን እንድታቂ ሚያረግ ት ት ነዉ ስለ ሴጣን ግቢና አንቺም ተማሪ ብዙ ነገር ታቂበታለሽ ፀበል መጠመቅ ብቻ ዋጋ የለዉም ዋናዉ ዉግያ ሚጀምርዉ ከቤት ነዉ መፀለይ መፆም መስገድ ወዘተ
@lisen888
@lisen888 Жыл бұрын
እወነት,ነው
@markanmaku
@markanmaku Жыл бұрын
እውነት ነው ገጠመኝ ስሚ የቤተሰብ ዛር ነው እንደዚ የሚያደርገው
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
አባትና እናትሽን አንቺ አንቺን ሆነሽ ማሳየት ነበረብሽ
@almaayala4768
@almaayala4768 Жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ቤተሰቦቿ ናቸው አማራጭ ስታጣ እንደዚህ ሆነች አሳዘነችኝ
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
የኔ እናት አባት ታላቅ እህት እንዳንቺ ብዙ ስድብና ግፍ ልክ እንዳንቺ ያረጉኝ ይሰድቡኝ ነበር በመከራ ተምሬ ዛሬ ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ ::ምንም በማላቅበት ሰአት ራሱ አንቺ ሸርሙጣ ዲቃላ እንዳታመጪ ሲሉኝ ከዛም ብሶ ከቤት ዉጪልኝ ሲሉ አልወጣሁም የኔን ታሪክ የምታወሪ መሰለኝ ግን እኔ ብዙጊዜ ዉጪልን ሲሉኝ ኖርኩ ዛሬ በክብር እየኖርኩነዉ ያንቺ እጣ ይደርሰኝ ነበር ጌታ ይመስገን ረስቼዋለሁ ይቅር ብያቸዋለሁ ትቼዋለሁ ስታወሪዉ ትዝ ብሎኝ ነዉ
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
እንደው ዘንድሮ ይቅርታ አድርጉልኝና በጣም ነው የሚገርመው አንዳንድ ሰው እራሱንም ሆነ ቤተሰቡን እንደዚህ በህዝብ ፊት ታሪኩን በመዘክዘክ ሚዲያውን ታዋቂ ከማድረግ ውጪ ለዛ ሰው ግን እስከመጨረሻው ሊቆጭ ይችላል በእርግጥ ለሌላው ትምህርት ነው
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Ewunet new chigirjn lefetari new menger.r.
@josylee8485
@josylee8485 17 күн бұрын
ተማርበት አንተ ደነዝ ወሬኛ እንዴት እንደሚያሳዝኑ እይ
@saronabreham3817
@saronabreham3817 Жыл бұрын
ከላይ ወደ ታች ከታች ወደላይ ግራ ሚያጋባ ንግግር
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
ምርጥ ተረት ወይ ዘንድሩ ፋጣሪ ይረዳን የምንሰመው ነገር ,,,,,,,,
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
እመቤቴ ሂወትሽን ታስተካከልልሽ በእምነትሽ ፅኝ ቤተክርስቲያን አዘውትረሽ ሂጂ ለእመቤታችን አልቅሰሽ ንገራያት ያኔ ያንችም የልጆችሽም ሂወት ይስተካከላል
@hamdeya
@hamdeya Жыл бұрын
Yana ehete ayezose allahi yerdase 🙏🙏🙏
@ethioethio476
@ethioethio476 Жыл бұрын
😢 y Hulu Ethiopia set life yhnew family meydersew chana
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 Жыл бұрын
ያመነ የተመቀ ይድናል ተብሏልና መፍትሄው ወደ ፀበል መሄድ እንጂ ከሠው ቀድሞ የሚደርሠው ፈጣሪ ነው ። የሚያስፈልገው ንሠሀ ብቻ ነው
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Gud bel Gonder !!
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
ይቅርታ መጀመሪያ ልጅሽንበእጅሽ ይዘሽ ማረም ያልቻልሽው ለሕዝብ ልጄን አድኑልኝ ፊትሽንም ልብሽንም ለእግዚአበሔር ሰጥተሽ ፀበልሒጂ የወላጆችሽን ተግፃፅ ብትሰሚ ሳሪ ኡኡ አትይም ነበር አሁንም አነጋሀርሽ ትክክል አይደለም በቤተሰበችሽ አታመካኚ የወላጅ ምርቃትም እርግማንም ይደርሳል ይሕ ለሌላውም ትምርት ነው አሁን ምን ይሀን እናንተ ሚደያዎች የምታቀርቡትን ብትውቁ
@user-oq4dj5jx4n
@user-oq4dj5jx4n Жыл бұрын
ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፋየ አበራ ብለሽ በይቱብ
@hayatsaed7577
@hayatsaed7577 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይገስጥልሽ
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Ayii Ethiopia Ya Amagnoch Hager indet sew mistun setagna Adarinet liko birr yixabiqal Subhan Allah min ayinet gize new😳😳😳😳
@desalegn-xo9vk
@desalegn-xo9vk Жыл бұрын
ጎበዝ ጠያቂ ነሽ ራሄል
@hiwotsolomon358
@hiwotsolomon358 Жыл бұрын
ምን ጎበዝ ነች ምን ታገጣለች ከልጅቷ የባሰች ስታስጠላ
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
አይምነው ዘንድሮ።ካፋችን በጎነገርአይወጣ ጋዜጠኛዋምንአጠፋች
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
በክርስቶስ ስም. አንዳድ ወንዶች ግን. እውነት ከሰው ተፈጥራችኋላ ጪካንያችሁ
@sarahje5238
@sarahje5238 Жыл бұрын
Yezich set Tarik yasazinal bakachu kegona hunu 😢nege benya new
@mulukenmanche7517
@mulukenmanche7517 6 ай бұрын
Betam tastelalech mechem atemarem hulum yeraswa tefat new
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 8 ай бұрын
ልጅቷ የዋህ ነች ከመጀመሪያው ስህተቷ የማትማር ድንጋይ ራስ ናት እርጉዝ ሁና ጭራሽ ስትሰራም ዝም ካለ ለምን አትተወውም
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Жыл бұрын
Mafereya be seventen telahu..
@user-wq7qr6cp6z
@user-wq7qr6cp6z Жыл бұрын
😢😢😢😢😢Men godnew alilah tbkac
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
አይ ሤቶች አሁንሥ ምንሆናችሁ ነው አልባሌቦታ ኋላ ጸጸት ያሥከትላል ቢቸግራችሁም ያልፋል ለዛሬ ችግር ቆሻሻአትሥሩ
@MarAbebe-cl9vo
@MarAbebe-cl9vo 15 күн бұрын
የመጀመርያዋን ልጅ ሳትናገር ዘላ ሁሐተኛዋጋ ገባች
@user-ov4cl2ji1q
@user-ov4cl2ji1q Жыл бұрын
እኔ እኮ አልሸሹም ዞወር አሉ ዝሙት ሂዴው ሲረግዙ ነው ወይ ማሶረዶ ሀጤት ነው ይላሉ..! አልሃምዱሊላሂ አለ ኒዓመት ኢስልምና ዝሙትን እራቁት አትቅረቡ። አሱ አስቀያሚ ነው እና ይለናል ሴቶች እዴው ቆጠጥ በሉ ለምን በጉልበት አሰሩም ወይ ክብር ጉልትላይ ቸርችረው ባላቸው ተብቃቅተው ለሚሰድጉ እናቶች እህቶች በጉልበት ተሰርተው የሚድሩት እዴት እርካታው እዴሚጣፍጥ በመጥፎ ነገር ያመጣቹሁት ዴስታ የለ እርካታ የለ የናተንም የዘር ሀረጋቹሁን ሁሉ ነው የምታበላሹት ለልጆቻቹሁ እዳ እናት ብትሆኑ ለልጆቻችሁ ማፈሪያ ግን በጉልበት ሰርተው በድህንት የሚሳድጉ ቀና ብለው ሲሄድ በጉራት ነው የሚሆዴው
@keyse6
@keyse6 Жыл бұрын
AlhMdulilah ❤❤❤❤❤❤
@helenmohammed2375
@helenmohammed2375 Жыл бұрын
Chigerashan. Lasaw. Ategari. La geta negari. Ehate saw menam ayaragalashm eshi
@taezazwoldu5302
@taezazwoldu5302 19 күн бұрын
Come to jesus and will give yiu solution.
@sihamabdulatif8961
@sihamabdulatif8961 Жыл бұрын
Hulum yerasesh tefat new bakesh atafrem ende ezi metesh betsbochshn tewkash setargi
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 2 күн бұрын
የንግግሯ ፍጥነት ምንድነው ?
@naknaktube517
@naknaktube517 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ እስኪ ተረጋጊ አብረሽ እያወራሽ ሀሜት አስመሰልሺው ተረጋጊ
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
አንዳንዴ ልጆች የቤተሰብ ምክር እና ተግሳፅ አትሰሙም ። ከንግግርሽ እንደተረዳሁት ገና ተማሪ እያለሽም የምታነቢያቸው የፍልስፍና የብልግና መፅሀፎችን መግለፅ እስኪከብድሽ ታነቢ ነበር ። ከወንድ ጋርም ቢሆን ምንም ሳያዩብን ቤተሰብ አይቆጡንም ። እኔ እንደተረዳሁሽ አንች አመፀኛ ነሽ እንጅ ቤተሰቦችሽ አይመስሉኝም።
@user-ot5tv2zp4x
@user-ot5tv2zp4x Жыл бұрын
ውይ ግን ጥፍቱ የራስሽ ነው ያልሆነ ስራ ከመሰራትሽ ጭራሽ እራስሽንኳን አልቻልሽም ከያገኘሽበት መውለድሽ ብቻ ግን መሆን የነበረበት እራስሽን ችለሽ ቤተሰቦችሽን ማሳየት ነበረብሽ ኪሳራ ነው ታሪኩ
@nasserevin7760
@nasserevin7760 Жыл бұрын
ለዛ ቢሶች ናችሁ 2ታቹም
@gezahegnmegersa3362
@gezahegnmegersa3362 Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ከመጀመሪያው ስተት አይማሩም በተለይ እንዴት በወንድ ተገፍታ ሁለተኛ ቂጡን ለጣለ ቦርኮ ትወልዳለች
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 Жыл бұрын
Chive alebish . ahunim temeleshi almeshem gena young nesh
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 ай бұрын
ሴተኛ አዳሪነት ብልግና ወይስ ችግር ብቻ?
@MeseretNegash-mo4rr
@MeseretNegash-mo4rr Жыл бұрын
የኔ ምስኪን በጣም አሳዘንሽኝ እመቤቴ ታሪክሽን ትቀይርልሽ
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 Жыл бұрын
Yenateshe ergmanwe yekerta tayke mene ayente geza nwe jorochne kosle ahunese
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
ደግሞ እኳ እኛ እራሱ ችግር አለብን እግር በግር ተከትለን እያየን አይምሮችን የምንጎዳ
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
0🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐
@tsegawondimu788
@tsegawondimu788 Жыл бұрын
Yikirta adrigulgn mefred ayhunibignina......lijituwa aydelem dro ahunm albeselechim nigigiruwa mnm lik aydelem bezefeked nw mitaweraw ......egnamiko tekontiten tesediben...tekotiten...temeten nw yadegnew yahulu neger meyadergut legna bilew endehone megeban ahun kadegin bohala nw ahun lay betesebochen ameseginachewalw enat le lijuwa abat leliju kifu honew ayawkum yane bitsemeyachew ahun lay endezi atihognim neber lemanignawum enesun mewkes akumi hulum yehonew banchiw tifat nw ahunm nigigirsh yastawukal aschegari endenebersh lemanignawum egzer yirdash tseliy emebete kanchi ga tihun🙏🙏🙏
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
አንች የሚገቢሽን ሰራ ነው ያገኘሽው ሽርክት
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
የምን ንግድ ባንክነው ደግሞ ጉድኮነው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ማንም ይሄንን አሳብ ሲያነብ ቢረዳኝ ብዬ ከልብ እመኛለሁ ልጅቱዋ ገና ስትጀምረው ጀምሮ ደንቃኝ ነበር የምሰማት ምንም ይሁን ምን ቤተሰብ ወላጅ እስካለሽ እንዲ በሚዲያ ወይ ልትረጂ ወይ ላይሆንልሽ ይችላል ስንት ሰው ነው አደባባይ ያወጣሽው ሕህቴ ብዙ አጥፍተሻል እናቴ ሰደበችኝ አባቴ ሰደበኝ ብለሽ የደረግሺው ትክክል አይደለም ትሪፕ ከደርስሽ የመከኒሳ ልጅ ከሆንሽ ብዙ የምታይ ነገር ነበር ልትማሪበት የምትችይው ሰው ቤት ብትቀጠሪ ወጣሽ አንድ ሕህት አገኘሽ በ3ቀን ልትጠቀምብኝ ነው ብለሽ ከተረዳሽ እንጄት ልመንሽ ከበፊትም ቤተሰብሽ የፈራውን ስራ ላለመስራትሽ 4ኪሎ እነሱ ያለበት ቦታ ሄድክ እውነት ግጥምጥሞሽ ነው ማማ በስድብ ቢሆን እኔ ያልተሰድብኩት ያልተነከስኩት ይሄን ስልሽ በትክክል በጥርስ ነው ያልተደረኩት የምን እናት ስለሌለኝ አባት አለሽ በእንጀራ እናት አንድ አልተነፍስም እንኳን ከቤት ልወጣ ቀርቶ እንም ሂሉም አልፎ እኔም በክብሬ ሰው አለው ከሚባለው በላይ በስደት ሰርቼ አትስፌ እረድቼ እኖራለሁ እዛው ስደት እናተ ዘማናዊ አይን ያወጣ ጭራሽ ይሄ ስራ መረርኝ እያላችሁ ጀምራችጛል እንዴት ብር እንደሚገኝ ሁለታችን በየቅል እናውቀዋለን ታዲያ የጀበና ቡና ለመስራት እኮ ይሄንን ያህል ዘመን መቁጠር አይጠበቅብሽም ልጆቼን እፈራለሁ እና ምን አይታ ሌላ ነገር ትመኝ ዱቄትሽን ተለቅልቀሽ ስትወጪ ብርቁዋ ነው ለእሱዋ ምነው ወደ ሽሮ ሜዳ ወጣ ብትይ ጀርባዋ የተላጠ እንት ታይ ነበር ስለ ልጅ የሚከፈል እራስሽንም ልጆጭሽንም የማዳን እድሉ እጅሽ ላይ አለ ቅርላጅ አሰዳቢ ተውልድ ዛሬ ባዋረድሻቸው ወላጆችሽ መጠን በልጆሽ የምደርስብሽን ታያታለሽ ወላጅ የሚሳደብ የሚከስ ልጅ አልወድም ከኔም የባሰ በደል የደረሰበት አሳር ግን በቃ ግድ ነው ሆድ ብዙ ይችላል ሌላም ዘዴ ብትጠቀሚ ለልመናሽ ጥሩ ነበር የፈረጅ ላም አለ ውይ እያለ ይልክልሻል ምን ታደርፉ እጅ እና እግራችሁን አለስልሳችሁ እናንተ ሌላ እግሩን እጅ አድርጎ ሽየሰራ ተረት ተረት አውሩ በርቺ በሌላም ሚዲያ እንጠብቅሻለን
@everydayuse305
@everydayuse305 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ ወይ ጉድ በጣም ይዘገን ናል እኔ ምን ጊዜም የሚያሳዝነኝ ነገር ሴቶች በግድ ሲደፈሩ ሰው ቤት ገብተው ሲበደሉ እንጂ ውጭ ወተው ከብዙ ወንድ ሲዘምቱ ወይንም ስራ ብለው ይህን ሲሰሩ አያሳዝኑኝም እንዴ ስንት ምርጫ እያለ ምንድነው ከወንድ መንጠልጠል
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho Жыл бұрын
ማፈሪያ ነሽ አቦ🤔ወሬሽ ሁሉ ሲያስጠላ ቲሽ
@Didu-Midu
@Didu-Midu Жыл бұрын
እቺ ሴት በሌላ ሚዲያም ተዉናለች 😂😂😂
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ምን አልቅሰን ሳንጨርስ ዘንድሮ እኮ ችግር ነው
@azebabebe1479
@azebabebe1479 4 ай бұрын
እራሳ ሴሰኛ ናት ጭራሽ እንደዚ አይነት ስራ እየሰራች ቦይ ፍሬንድ መያዝ ሊጠቀምብሽ ነው አታሳዝንም የወንድ ሱስ ነው ያለባት
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Жыл бұрын
ኤጭ
@ggbh7225
@ggbh7225 Жыл бұрын
ፀበል ተጠመቂ
@Ekram779
@Ekram779 Жыл бұрын
ጥያቄሽ ግን ስግጥ ያለ ነዉ
@asmiraworke5582
@asmiraworke5582 Жыл бұрын
ይች ደግሞ ምኒቱ ጉዳ ናት እሴት መሆኔን ጠላሁ
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Жыл бұрын
Eneme
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q Жыл бұрын
በጣም ይገራማል
@abrehaleyal
@abrehaleyal Жыл бұрын
ቤተሰቦቿን ብታያቸው እኮ በጣም የዋሆች በድህነት ተሰቃይተው እሷን ሳይማሩ ለማስተማር የለፉ ናቸው። ወንድም እህቶቿ ተፍጨርጭረው ራሳቸውን የቻሉ ናቸው።
@natytube3604
@natytube3604 Жыл бұрын
​@@abrehaleyal ታዉቂያታለሽ??
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
ፁታሸ ቀይሪ ከቻልሸ 'አንደበታቹህን ተቁጣጠሩ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ይችልጁ ግን ጤነኛ ነች መጀመሪያ እራስሽን ጠይቂ ልጁሽ ካንቺ ምንኑ ትማር
@workneshnaga2973
@workneshnaga2973 Жыл бұрын
ቃለ መጠየቅ የምታረግ ኩሠተረ አትበይ ፈገግ በይ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
በዚ ታርክ እንዴት ፈገግ ይባላል😢
@berhanudirshaye4919
@berhanudirshaye4919 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ናት በዚ ታሪክ እንዴት ፈገግ ይባላል
@rashidjula6314
@rashidjula6314 Жыл бұрын
ለምንድነው ፊታቸው የማይሸፈነው
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
ኔኮ የናጀሪያ ወንዶች ብቻ ይመስለኝ ነበር ሜስቶቻቸውን የሚያሸረሙጡ ለካስ ያበሻ ወንድም አለ???
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 Жыл бұрын
እንዴ እንዴት አወቅሽ ናይጄሪያን ሚስቶቻቸዉን እንደሚያሸረሙጡ??? በስማም ጌታዬ ?!
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
መንፈሰ ነው መፀለይ ነው 😢
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
የምን ትግል ነው ከከፈልሽ ያገኝሻል
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
አይባልም😢
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 Жыл бұрын
Wushetam neger nesh
@Didu-Midu
@Didu-Midu Жыл бұрын
Am so tired guys to hear un séance message what we learn from her story this is how to make money win to win with KZfaq er’s 😂😂
@selams4468
@selams4468 Жыл бұрын
😅😅😅
@azebmengistu9629
@azebmengistu9629 Жыл бұрын
ምስኪን እህቴ በጣም ግልፅ ነሽ ቤተሰቦችሽግን ይህ ሁሉ ስድብ ይገርማል ብዙ ቤተሰብ ይህን ያዩ ብዙ ይማራሉ አንቺን እመብርሀን ትርዳሽ ፀልይ
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
ጤነኛ ናት ግን ? ንግግሯ ብስለት የላትም
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
አንድ የቀረ የለም ወይ ጉድ
@keyse6
@keyse6 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@makigirma4993
@makigirma4993 Жыл бұрын
በጣም ጥያቄ ታበዣለሽ ዘርዝሩልኝ ትያለሽ
@aminaethiopia1968
@aminaethiopia1968 Жыл бұрын
ወሬዋ አንድ እኳን እውነት የለውም
@sosotete425
@sosotete425 4 ай бұрын
የኔ እህት ስታሳዝን ሲጀመር ከመጀመርያው ብስለት የላትም ልጅን አጥብቁ መያዝ ነገሮችን እንዳትረዳ አርጓታል ሁለተኛ በአሁን ሰአት እራሱ ጭንቅላቷ ጢነኛ አይመስለኝም አምላክ ያስባት😢😢 የምታወራው ሁሉ ምኑም አይገባ የህፃን ጨዋታ
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
😂መሳቅ ሳልፈልግ አሳቃቹኝ መሀመድን አግብተሽ ፋጤን ሆነሽ ኑሪ ወዮ ዘንድሮ አይዞሽ😢
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ምኑ ያስቃል
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጋዜጠኛዋ አጠያዬቋ 👍 ልጅቷ ግን ቢያንስ ሁሉን ወንዶች የመጥላት አባዜዋን ትተው እራሷ ወዳና ፈቅዳ ወደዚህ ስራ ገብታ ወንዶች ሲባሉ እያለች... የመርዳት ፍላጎቴ ኩምሽሽ ነው ያለስ I sorry to say this, that’s my perspective
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
የመርዳት ፍላጎት ካለህ ንግግሯን ትተህ ችግሯን ተረዳ አለቀ
@layilaabdu1564
@layilaabdu1564 10 ай бұрын
ወርኛ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ሢቀጥል አሁንም ቢሆን እንደዚህተለቅልቀሽ የመጣሽው ሚድያ እንጅ ሠርግ አደለም ልጅጅሽም ከንችንአይታነው
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 Жыл бұрын
Endew bmn Sewen entech nw enji mn tekbach
@zehara5680
@zehara5680 Жыл бұрын
በፈጣሪ ምንም አያፍሩ እራስን ቸርችሮ ማደር ልክ እደጀብድ እየመጡ የሚበጠረቁት ያችን እያየች ባትከተል ነው የሚገርመው ክህሎት ሚድያ ላይ ቀርበሽ ነበር ለምን ሌላ ስራ አሰሪም ለብር ብየ የማንንም ክርፋት ይቅር ይበላችሁ ይህን ስራ የምሰሩ ሴቶች ወንዶችም እግራችሁን ይስበረው
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Sint sira molto gulbet kale.
@azebabebe1479
@azebabebe1479 4 ай бұрын
እራሳ ሴሰኛ ናት ጭራሽ እንደዚ አይነት ስራ እየሰራች ቦይ ፍሬንድ መያዝ ሊጠቀምብሽ ነው አታሳዝንም የወንድ ሱስ ነው ያለባት
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 20 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 106 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН