No video

ክፍል 1 ፡ የመጣው ይምጣ ብዬ ሲም ካርዱን ጥርሴ ውስጥ ከተትኩት - ክፍል 2 አርብ ማታ Comedian Eshetu Melese - Donkey Tube 2022

  Рет қаралды 828,879

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Donkey Tube is the brainchild of Comedian Eshetu. he is a Comedian and Entrepreneur , with a
focus on both Comedy and philanthropy Sectors.
Uploading Contents of Donkey tube to any other social media channels, pages, accounts and groups with out the producers consent is strictly prohibited and may result in submitting a copyright strike.
DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposebla...
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatech...
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatec...
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
#Comedy
#Ethiopianfun
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 200
@user-sv3hs3fu2w
@user-sv3hs3fu2w 2 жыл бұрын
ልጁ ተጫዋች ስለሆነ ሳይጨነቅ እና ሰውንም በማያስጨንቅ መልኩ ስለሚያወራ እንጂ በጣም ያሳዝናል እንኳን ለሀገርክ መሬት አበቃህ ወንድሜ ሌሎችም እመብርሃን ትጎብኛቸው 😭😭😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 2 жыл бұрын
በትክክል ግማሹን ነው የገለፀው አላህ ይድረስልን ብቻ እናሳዝናለን
@mahiletalemu1687
@mahiletalemu1687 2 жыл бұрын
B5mi.
@habtamgashu6421
@habtamgashu6421 2 жыл бұрын
l
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አይይይ የሰው ሀገር አሏህ ሆይ በሀገራችን ላይ ተደስተው በነፃነት ከሚኖሩት ሰዎች አርገን ያረብ የሰው ሃገር የሰው ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝብ 🇪🇹🙏😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ።
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
Aimn
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@Mahebera
@Mahebera 12 күн бұрын
የሰፈሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ቅን ኢትዮጵያዊ ። እግዚአብሔር የመከራውን ጊዜ እንኳን አሻገሰህ በእውነት
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ወገኖች ይህን እያየን ለምን አንፈቃቀርም ወገኖች ሀገራችን ትበቃናለች ተንበርክኬ ድንጋይ ተሸክሜ ልለምናችሁ ጦርነቱን እንተውና እንተሳሰብ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝዪበቅንነትቤተሠብእንሁን
@ytrea7942
@ytrea7942 2 жыл бұрын
ማንም ምረዳን የለም እህት😭😭😭😭😭😭🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😍እባካቹሁ
@user-tr5co1yo9v
@user-tr5co1yo9v 2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb አልሚ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@user-tr5co1yo9v
@user-tr5co1yo9v 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ደምሪኝ ዜድ ደመርኩሽ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በሀገርም በስደትም ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@reyanchannel7514
@reyanchannel7514 2 жыл бұрын
አሚን
@aa11aa83
@aa11aa83 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@aa11aa83
@aa11aa83 2 жыл бұрын
@@mahi141 አድርጌአለሁእኔበርቺ
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@blackman3470
@blackman3470 2 жыл бұрын
እንካን ወደ ሀገር በሰላም መጣክ ሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ካንታ ጋር ከሆነ ሁሉንም ታልፍለክ ፡፡ ሰላም ለሀገራችንና በውጪ ላሉ ወገኖቻግን ይሁን ፡፡
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ከችግር ሀላ ምቾት ከበሽታ በሃላ ጤና ከሀዘን በሃላ ደስታ ከጨለማ በሃላ ብርሀን አለ ሁሉም ያልፍል
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 Жыл бұрын
ያልፍ ይሆን
@user-pf5rk9ir3m
@user-pf5rk9ir3m Жыл бұрын
እውነት ነው
@bahtakahsay2364
@bahtakahsay2364 Жыл бұрын
ምርጥ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እንኳን ወደ እናት ሃገርህ በሰላም ተመለስክ ለቤተሰቦችህም እንኳን ደስ አላችሁ !!
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@mohammedyassin5583
@mohammedyassin5583 2 жыл бұрын
እንዴት ሰው በሌላ ሃገር እስርቤት ዉስጥ ሆኖ እየተሰቃየ እንዴት በብሄር ይጣላል አንድ ሁኖ ተባብሮ ችግሩን እንደማሳለፍ?🤔 የሰው ልጅ ይሄን ያክል ይዘቅጣል ማለት ነው? አላህ ይሁነን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 жыл бұрын
ሀቢቢ ያረሱለላ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@berekahebesha4391
@berekahebesha4391 2 жыл бұрын
Sellellahu alyhi wesselem
@matiadmasubejega5332
@matiadmasubejega5332 2 жыл бұрын
ሰ ሀ ወ
@hidayah.a3156
@hidayah.a3156 2 жыл бұрын
አላሁመሰሊ አላ ነብይና ሙሀመድ ወአላአሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ አሁንስ የጨነቀኝ ነገር ቢኖር እንዴት ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዴምንገናኝ ያስጨንቀኛል መግስታችንም እንዴሰዉ አልቆጠረን ያረብ አላህ አንተ ድረስልን
@shikursuleyman7650
@shikursuleyman7650 2 жыл бұрын
አባቴ አንተ በደጉ ጊዜ ነዉ የታሰርከዉ አሁን ስቃዩ በ 10 እጥፍ አድጓል እደዘንድሮዉ የዘይት ዋጋ 😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 жыл бұрын
በጣም እግዜር ይርዳን
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 2 жыл бұрын
እኔ አላዘንኩ በጣም ነው የደነገጥኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭 ከመስማት አለመስማት ይሻላል 😥😥😥😥😥😥😥 በጣም አዝኛለሁ ለወገኔ 😭😭😭😭😭 ማለት የምችለው አንድ ነገር ካለ ፈጣሪን አስበን እኛ ልጆችህን አስበን ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኔ በጣም ተሰማኝ ወላሂ ጨነቀኝ ቅጥየሌለው ኢጋማ ተሸክሜ ኢጃዛ ከወጣሁ 1 አመት ሞላኝ የሳውዲን ሹርጣ በጣም ነው የምፈራቸው በኢጋማየ አልተማመንም
@user-jl5ul5yu7t
@user-jl5ul5yu7t 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ እኔም እንዳች ነኝ
@user-fl6lh3dr1e
@user-fl6lh3dr1e 2 жыл бұрын
እፍፍፍ አይ የሳውድ ግፍ ብቻ ከባድ ነው አላህ በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ወንድም እውነት ነው መሬቶ ንፁህ ህዝባ ደሞ የተረገሙ ናቸው አላህ ለሁሉም ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው የኔ ወንድሞቸ እህቶች በጣም ተሠቃዩ እስኪ መንግስት ይኸንን ሁሉ ግፍ ስማ 👂👂👂 ኢትዮጵያ በመሆናችን ብቻ ይኸ ሁሉ ግፍ ና መከራ ኢሿ አላህ ይኸ ሁሉ ቀን ያልፍል ቢዘገይም እስከዛው አላህ ይሁናችሁ
@ethiopiasolo2863
@ethiopiasolo2863 2 жыл бұрын
እሸት እወድህ ነበር ይሔን አሳዛኝ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ በክፍል ሁለት ይቀጥላል ስትለኝ ንድድ ነው ያለኝ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ለሕዝባችን ክንዱን ይዘርጋልን እንጅ እውነት ሰው በሰው በጨከነበት ዘመን እግዚአብሔር መፍትሄ አለው እና ያስበን ወንድሜ የሚገርም ታሪክ ነው እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ አሁንም ላይ ያሉት እየተሰቃዩ ያሉት እህት ወንድሞችን እግዚአብሔር ይርዳቸው ከዚህ ፈተና ያውጣቸው 🙏
@omaoman3048
@omaoman3048 2 жыл бұрын
ወላሂ ከልቤ ነው ያደመጥኩ በጣም ያሳዝናል በቃ እኛ ኢትዮጵያዊ ዋጋ እንደሌሌን ሁሉም ያቃል
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Gen eco welum Ethiopiawe bikebaber endi mione aymeslgemn becha Ethiopiawewenm endit endemenasetemerw new gera yemigebaw bemenegager yemayamenu eni eni becha zergenet becha fetary le Ethiopiachn yewenew
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ወይኔ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ ይሆን ስቃያችን የሚያበቃው ፈጣሪ ሆይ ሁላችንንም ይቅር በለን 😢😢😢 ምህረትክን ላክልን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 жыл бұрын
ልብ ግዙ የሠው ሀገር የሠው ነው ሀገራቺሁ ላይ ሰራ እየፈጠራቺሁ ሰሩ ነገር ግን መግሰት በአየር ሲመልሳቸው በበሀር ትመለሣላቺሁ 😍😍
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 11 ай бұрын
Hgerachn min mifteraln bnors min Selam ale effffff
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእስር ያሉትንም ያስብልን የሀገራችንንም ሰላም ይመልስልን ልብ የሚነካ ታርክ ነው
@user-dc8lb4qv9l
@user-dc8lb4qv9l 2 жыл бұрын
ያረቢ የአሏህ ወንደማችን እንኩዋን ለሀገርህ አበቃህ አልሀምዱሊሏህ ወይኔ ወንደሜቻችን አሁንም እንደዚህው እየተሰቃዩ ነው ያርቢ
@Su4Su.T
@Su4Su.T 2 жыл бұрын
ወይ ዘረኝነት ያረቢ ዘረኝነት ጥምብ ናት ተዋት ብለዋል ውዱ ነብያችን ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወንድማች እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አለሀምዱሊላህ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
በስደት አለም የምትገኙ እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴደምርኝቤተሠብእንሁንበቅንነት
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን።
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 11 ай бұрын
አሚን ያረብ😢😢
@Ahadu795
@Ahadu795 2 жыл бұрын
😥😥😥😥ያረቢ እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@cweddwed8416
@cweddwed8416 Жыл бұрын
ስደት.ቡዙ.ፍተና.ናው.ግን.እግዛቢሄር.ያግዘናል
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 жыл бұрын
እሸ እንዳታይነት ጀግና ለሀገርቻን ያሰፈልጋታል
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ትክክል ውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@aydakale9695
@aydakale9695 2 жыл бұрын
አሹዬ ጌታ ይባርክህ ሁሌም ድምጽ ነህ በሣውዲ ላሉ እሥረኞ ሁሌም ከፍ በል እንደ አንተ አይነት ይብዙልን ለሣውዲ እሠረኞቼ ድምጽ ይሁኑ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና
@yared_yehulaset
@yared_yehulaset 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው እሼ በርታ ጠንክር
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝየኔ መልካም
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
ወይኔ ቶፊክ በደንብ ግለጸው ግፋቸውን ወንድምዬ እንኳን ለሀገር በሰላም ገባህ 😭😭😭😭መሬቱ የተመረቀ ነው ህዝቡ ግን የተረገመ ነው ሳኡዲ አረብያ።
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ማለት!?
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@lidacall5542
@lidacall5542 2 жыл бұрын
የኛስ በራሳችን ዜጋ የሚሰራው ግፍ ፅድቅ ነው ወይ ወይስ የሰውን ብቻ ታየን ሲጀመር በሁሉም አገር መጥፎና ጥሩ አለ መላው የአንድ ሀገር ህዝብ መጥፎ ነው ማለት ይከብዳል ሁሉም መጥፎ ቢሆን ኖሮ አበሾች አገራቸው አድርገው ባኖሩ ነበር
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
@@lidacall5542 ይሄን ዝባዝኬ ወሬሽን ወጥ ሰርተሽ ብይበት። ኮተት
@lidacall5542
@lidacall5542 2 жыл бұрын
@@user-pw6ho3fs8i ምነው ለስድም ቸኮልሽ እውነቱ መቀበል ሲያቅተን እንሳደባለን ባለ መሀተቧ እውነት እውነት ነው ምንም ሚቀየር ነገር የለም
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጣቸው የሳውዲ ፓሊሶች
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@romansweet9360
@romansweet9360 2 жыл бұрын
ዐበጣም ያሳዝናል የሰው ሀገር የሰው ሀገር ነው ቶፊቅ በጣም ጨዎ ምርጥ አባት ምርጥ ባላ ስርአት ይዘህ በኖርክበት አገር በዚህ ሁኔታ በመውጣትክ በጣም ልቤ ያዘነው አይዞኘ ለበጎ ነው እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አላህ ወንድሞቻችንን ለሀገር ያብቃቸው ግድ የለም ያገሬ ልጆች እምባ በሚዳ አይቀርም አላህ በጊዜው ይበቀላላ አየረሳም
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ላሉት እኅት ወንድሞቻችን እረ እዳው ሰሚ ያጣ ጮሆት ሆነ 😢😢 ግን ለምን ለምን ኢትዮጲያዊ ብቻ በመሆናችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
@@mahi141 አይባልም እረ ለሰብስክራይብ በፈጣሪ እረ እኔ አረግሻለኹ እዳው አርጊኝ ብትይኝኮ
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቶፊቅ እኳን ለሃገርህ አበቃህ ያተን ቀን ለሁሉም ይስጣቸዉ🙏
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥🙏
@geda630
@geda630 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ልቤን አመመኝ ይህ ሁሉ አገራችን ኢትዮጵያ ደሀ ስለሆነች ነው ድህነት ያስድደናል እዝናለሁ በእውነት ድህነታችን 😔😔
@meryammohammde2650
@meryammohammde2650 2 жыл бұрын
ዛሬስ ፍርሀታችን ጨመረ ከእስር ቤት ውጭ ያለነውን ትኬት ቆርጠን እንድንገባ መንገዱን ይክፈትልን የኢትዮጵያ መንግስት 😥😥
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
በጣም እፍፍፍፍፍፍ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
ተዘግቷል እንዴ
@meryammohammde2650
@meryammohammde2650 2 жыл бұрын
@@na-uu5or ሌሴባሲ ነው የተዘጋው
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
@@meryammohammde2650ነዉ እሺ አመሰግናለሁ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ይህ ሁሉ ስቃይ ሲያልፍ መወራቱ ለአሏህ ምስጋና ይድረሰው አሚን💐🇪🇹
@user-tr5co1yo9v
@user-tr5co1yo9v 2 жыл бұрын
@Tነኝ ወሎየዋ ቲ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@user-gl8ni5xt2n
@user-gl8ni5xt2n 2 жыл бұрын
አላህይ ግብፅንና ሳአውዲን ጥጋባቸውን አብርድላቸው ደሀ ስርቶ ላይበላ
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 жыл бұрын
ዝበይ ሳውዲኮ ሁለተኛ ሀገራቺንናት ሳኡድን አላህ ይጠብቃት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃት ያረብ
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 2 жыл бұрын
አርፈው ቢሰሩ ማን ከለከላቸው ?ህግ እየጣሱ አይደል?አረቄ እየተጠመቀና ሴትና ወንድ እያገናኙ ስንት ወንጀል እየተሰራ አይደል?ይህን ሁላ ኢትዮጲያዊያን አይደል ሚሰሩት?
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 жыл бұрын
@@s.as.a.a5797 እኮ ሴትንና ወንዲ ተደባልቀው ዝሙት ሲሰሩ እየዊሉ ምን ያርጎቸው የሳውዲ መግስት ትክክለኛ እርምጃነው የወሰደው
@zeharatube2513
@zeharatube2513 2 жыл бұрын
አይይይይ የኛ የሀበሾች ስቃይ ሀገርም ስቃይ ከሀገር ውጭ ስቃይ ምን እንደሚሻለን አላውቅም ።በተለይ ሀገር ውስጥ ኤርፖርት ውስጥ እንደት እንደሚያገላቱን ከአረብ ሀገር የምንመለሰው ሰው አንመስላቸውም ።ብቻ አልሃምዱሊላ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@temreali6430
@temreali6430 2 жыл бұрын
አገላለፀህ ምርጥነው ይመችህ አገሪቱ ሠወች እጂይ እምነት በሠው አይመዘንም
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
እውነትም ልብ ወለድ አይደለም ቶፋዬ እንኳንም አላህ በሰላም ላገርህ አበቃህ ለሌሎቹም እህት ወድሞቻችን አላህ ይድረስላቸው እውነት ነው እኮ አገሩ የተቀደሰ ህዝቦቿ የተረገሙ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እምዬ ዱባይ ሰላም ያላት አገር ያረብ አተ ድረስላቸውና በሰላም ላገራቸው አብቃቸው
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Beknnet demrigni wudi
@tofikabrar8882
@tofikabrar8882 2 жыл бұрын
thanks neju
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
@@tofikabrar8882 ምንም አይደል ወድሜ አልሀምዱሊላላህ ከዛ ስቃይ መውጣትክ ለቀሩትም አላህ ይድረስላቸው
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@aishaabdu2419
@aishaabdu2419 2 жыл бұрын
ክርሰ ቲያኖች ሳውድን ትሳደባላችሁ ደህና አገርና ህዝብ እዳላችሁ. የራሳችን ወንጀል ስራችን ነው ፈጣሪ ሰው እድጨክንብን ያደረገው እኛ በሀገራችን በዘር እየተባላን አዱ ካዱ ሀገር ሂዶ መኖር የማይችልባት ሀገር ይዘን ሰው ታርዶ ባድ ቀብር እስከመቶሰው እየተቀበረ ሰው አርደው መኪና በሬሳ ላይ የሚነዳባት ሀገር ይዘን. ሳውድ ስንት ዜጋ ይዛ የምኖር ሀገር ልትሳደቡ ነው የስንት ሰው ቅማል ያረገፈይ ሀገር አፋችሁን አታብሉ ቢከፋቱ ተልባ ሁላ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እናት አለሜ ይህ ልጂን እመጨረሻ አካባቢ ያለውንም አልሰማሽም ምን አለ መሬቱ ቅዱስ ሰዎቹ የተረገሙ ነው ያለው ያም ኮነ ይህ እግዚአብሔር መልካመን ነገር ያርግላቸው ይምራቸው ግን አች ክርስቲያኖች ማለት በዓለም ያሉትን ይወክላል ግን ይህ ተገቢ አደለም ርግጥ ትክክል ብለሻል ግን ኹሉንም መስደብ ተገቢ አደለም ይቅር ይበልሽ ደህና ህዝብ እዳይወጣ ያረገው ክርስቲያን አደለም ወሬኛ ነገር ነገር ነሽ ማህተብ ያሰረው ኹሉ ክርስቲያን አደለም ስለዚህ ራስሽ አፍሽን ከመክፈትሽ በፊት ራስሽን ማነኝ በይና ተመልከች
@zahraabay5528
@zahraabay5528 2 жыл бұрын
Sadi malet sew bela nacew
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 жыл бұрын
ቢገባሽ ሱኢዲ ማለት ከናዚ ከሰይጣን የበለጠ በወርቅ በነዳጅ በብር የሚመኩ አምላካቸዉን ማን እደሆነ የማያዉቁ የባረካቸዉን ፈጣሪ የማያመሰግኑ በትቢት የተሞሉ ድሀን የሚረግጡ ግን ደግሞ ወደማይቀረው የግፍ ቅጣት የሚቀበሉበት ግዜ ይመጣሉ እሱም ደግሞ ኢትዮጵያ እጅ ላይ ይወድቃሉ ይንከራተታሉ እኛ ግን እደነሱ አንሆንም እግዚአብሔር ሲባርከን በግፍ አይደለም የምንጠቀመዉ ሰዉን በመርዳት በማዘን እንደነሱ የተጎዳን መጉዳት አይደለም የእግዚአብሔር ቃል የሚያስተምረን እዉነት እግዚአብሔር ፈጣሪና ሰጭ ነሽ መሆኑን ግን ያዉቃሉ አይመሰለኝም እርህራሄ አይታይባቸውም ምኑ ላይ ነዉ በቀን አምስት ግዜ በስገድ ትሩጉሙ ለማነዉ ለፈጣሪ ከሆነ ለየትኛዉ ፈጣሪ ጨካኝ ፈጣሪ አለ እንዴ የሚሰገድለት እኔ የማቀዉ ፈጣሪ የሚራራ የሚያዝን ደግ ማሀሪ ግፍን ጭካኔን የማይወድ ተፀያፊ አምላክ ነዉ የስአዉዲ አምላክ ማነዉ እሰኪ ልጠይቅሽ ቅማል ያራገፈ ብለሽ ክርስቲያን እያልሽ አፍሽን የምትከፍች አንች ቤትሽ ስላል ተንኳኳ ሊሆን ይችላል ወይም ቅማላም ስለ ነበርሽ ይሆናል የኢትዮጵያ ህዝብ ስደት የሚሄደዉ ከለበት ኑሮ ለበለጠ ለማሻሻል እንጅ ቅማላም ስለሆነ ብቻ አይደለም ስደት የሚኬደው ማሀይም ነሽ አረመኔ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
@@Ethiopiaonebeautyእውነት ነው ሳያስተውሎ ክርስቲያኖች ብለው ጥርግ የሚያረጉት ነገር በጣም ያናድዳል ደግሞ ትክክለኛ ህይወቱን እደሚመራ ሰው እስኪ የሃገርሽን ታሪክ እንኳ አዳምጭ ክርስቲያን ጨካኝ ተብሎ የተመዘገበበት የተተረከበት በየትኛው ታሪክ ነው አይ እረ ስንቱ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ያለውን ስሚ አስተያየት ከመስጠትሽ በፊት, ሀይማኖትን አትንኪ
@askask9433
@askask9433 2 жыл бұрын
ያአላህ ወላሂ እደዝህ አይነት ግፍ ስኡዲላይ ያለ አይመስለኚም ነበር ግን የማነዘነጋዉ ነገር አምድነታቺን ምን ያክል እደሚጠቅመን ነዉ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን ያረብ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
አሚን ውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@zeynebahmed9315
@zeynebahmed9315 2 жыл бұрын
Tofik mechem latsnanah adelm betam gobz neh ngerochn mange setaderg yenberbet way belehenetehn yasayal sewoch kante bzuu memar albachew specially saudi yalut ....Allah yehone yasebeleh nger selmenor tesfaa endatkort ente mezelum yaa akhi ...i wish you will had a bright future respect and love
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ቶፊክ እንኳን በሰላም ወደ ሀገር ገባክ ስደት በጣም ከባደነው ለወንድምቻች ፈጣሪ ይድረስላቸው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ዌልካም ብለናል
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኩዋን በሰላም ለዚህ ቀን አበቃህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 жыл бұрын
ተመስጨ እንደዚህ ፕሮግራም አልሰማሁም 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺አላህ ይርዳቸው የታሰሩት በሁሉም ቦታ የእኛ ስቃይ በዛ
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb 2 жыл бұрын
ማልሽ ሁሉም ለበጎ ነው እውነትም አጥኸር በለድ ነበረ ግን ነገ የቂያማ ቀን ትደራረዳላቹ እኔ ደስ የሚለኝ ይህ ነው የቂያማ ቀን እኩል እንፈራረዳለን ቀን አለ እነሱም የጃቸው ያገኛሉ ይንሻላህ
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም የሰው ሃገር ከባድ ነው በተለይ እነሱ ህሊናና ይሉንታ የላቸውም እንደዚ አልፎ ሲወራ ቀላል ይመስላል እንኳን ለዚ አበቃህ ወቶ መቅረትም አለና
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 እሺ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት 😥😥😥😥😥 እግዚአብሔር ፍትህ ስጣቸው ፡የሰው ርህራሄ የላቸውም ሳውዲዎች
@user-ec2uf6pr8q
@user-ec2uf6pr8q 2 жыл бұрын
ቀጣይ እሽ ባለቤተም እስርቤት ነው አላህ ከስር ነጃ ይበላቸው
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 жыл бұрын
ያረቢ ይሁሉ ጭካኔ ለምድነው ሚሰሩት አላህን አይፈሩምዴ እደዚ አጸያፊ ስራ ሲሰሩ አላህ ልብ ይስጣቸው አተም እካን ለሀገርህ አበቃህ የቀሩትንም በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው
@ameteselamtube7773
@ameteselamtube7773 5 ай бұрын
Tofik Enkuwan lagerh meret abekah! Tofik hizbu yan yahil metifo silehone ayimeslegnm! gin yechigru sifatna yehige wetu mebzat lenesum lekutitir betam aschegari silehone yimeslegnal! endante yalewum higawiwum ekul yisekayal! Fetari agerachinin Selam yarglin! Agerachinin yasadgiln! Alemachinin Selam yarglin yasadglin!
@martatesfaye7253
@martatesfaye7253 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ስደት በኛ ይብቃ 😥የወንድሞቼ ስቃይ ይብቃ😥
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 2 жыл бұрын
መገን ወድሜ ወገን ወገኞቸ እረ የመግስት ያለህ ምን አይነት ጭካኔ ነው አብይ ውውውውውውውው ተነስ በጣም ረፈደብህኮ ተዋረድን 🇪🇹 በመሆናቺን ብቻ ☝️☝️😭😭😭😭😭
@user-ht3ff3ds2o
@user-ht3ff3ds2o 2 жыл бұрын
እሼ ወድሜ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ደሞ ክፍል 2 ትን በጉጉት እየጠበቅን ነው
@yilmasahlu1607
@yilmasahlu1607 Жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው አንድ ፊልም ቢሰራበት አሪፍ ነበር ብዙ የሀገር ልጆችን የሚያስታርቅ ነው
@tofikabrar8882
@tofikabrar8882 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አላህን አመሰግናለሁ በተቻለ መጠን ቀለል ለማድረግ ሞክረናል በእስር ላይ ያሉትንም ቤተሰቦቻቸው ላለማሳቀቅ ሲባል ያለፈውን መከራ ለአላህ ነዉ ሚነገረው ሁላችሁንም አመሰግናለሁ በቅርቡ የራሴ ዩትዩብ ቻናል ይኖረኛል ለሉንም ድምፅ እንሆናለን ኢንሻአላህ
@omumahirbintabuha5624
@omumahirbintabuha5624 2 жыл бұрын
እንኮን ለለገርሀ አበቃህ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ ከቺግር ብሆላ በርግጥም ምቾት አለ ።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
🧶Tofik,, enkuwan ke Agereh be Selam adereseh! Lelochum letaserut Ethiopians, Egziabher be Selam wede Agerachew yemelsachew! 🧶Tofik, lenegreh yemfelgew, yhe hulu ye Egyptian Government ena Woyane tebabrew yaserut tenkol new! Be Media lay endesemanew kehone, be Abay Gedeb meknyat, tenadew Ethiopuawuianochen be Alem lay beyalubet enditeku tedergewal! Le mesale, Ye Saudi Arebiaw Eserbet ena be Libya wust be ISIS Teroristoch yetaredut yetegedelut Ethiopiawuyanoch mereja yehonal!! Agerachinenem, be Diplomatic pressure, lela ageroch yemyaderguten erdata endyakomu be megafat, Egypt mokralech!! Ye Sudan Army be Woyane Hunetawoch eyetemera, be Gonder bekul mewureru ena Ethiopiawuyanochen megdelu, nebret mawudemu, yhe hulu ye Woyane ena ye Egypt tenkol/sera new!! Alawekachihum enji, yenantem metaser kezihu gar yeteyayaze new! Saudia wust yeneberut, Polices wanawochu alekoch/ bale Seletanoch Egyptian sleneberu, ke Woyanem/America Mengestem gar bemetebaber seltanachewun tetekmew, Ethiopian ena Hezbochuwam lemadakem ena lemegudat yaderegut tenkol/ sera new!! Be Abay Gedeb meknyat ena be Woyane Tornet telacha yetefetere chiger new! Egziabher yeseruten tenkol ena gef agalto, ende serachew yesetachew!!
@rozajihad2100
@rozajihad2100 Жыл бұрын
Allaah yereda
@sadamendiris3302
@sadamendiris3302 10 ай бұрын
🙏 ተውፊቅ
@user-uj2xi9ij2u
@user-uj2xi9ij2u 2 жыл бұрын
ወንድሜ ከታሰረ ስንት ጊዜው 10ወር ሆነው 😢😢😭😭😭😭😢😢 ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወገኖቼ😭😢
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@weynishetshawul1677
@weynishetshawul1677 2 жыл бұрын
የሰውልጅ ስቃይ በቃ ይበለን 😭👏👏👏
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@zasusu7454
@zasusu7454 2 жыл бұрын
አይ የኛ ነገር እረ ሁሌ እሮሮ መሰማት በቃ በለን ጌታየ የቀረነውም ለቅመው ሳያሰገቡን መንገድ ክፈቱልን ትኬት እየቆረጥን እንግባበት ከሀገር ሞት ነው እዚም ሞት
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
የሡሦእናትውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው በስመዓብ ጌታ ሆይ ሌሎቹንም በሰላም ለወገን ዘመድ ለሀገራቸው ያብቃቸው ስቃያቸው እፍፍፍፍፍ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ከባድ ነው
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@novaentertainment9081
@novaentertainment9081 2 жыл бұрын
Addis video post argenal channel wst gebuna tagabazulen
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh 2 жыл бұрын
ኑ እንደማመር
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh 2 жыл бұрын
@@mahi141 ነይ እንደማመር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
@@kkkk-pd9rh በቅንነት ደምሪኝ ውዴ🥰🥰
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 жыл бұрын
ኢላሂኮ አደራህን የኔጌታ እኛ ደካማ ባርያሆችህ ነን እኛን ለኛ አትተወን በወንጀላችንም ከሆነ ይቅር ባይ ጌታነህ ይቅር በለን ያረብ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 2 жыл бұрын
ብንስማማ , ብንዋደድ ሀገራችን እንኳን ለኛ ለአለም ትበቃለች እኔን ወገኖቼ አረቦች በጭንቅላታቸው ሳይሆን በእግራቸው ነው የሚያስቡት አላህ የእጃቸው ይስጣቸው ደግሞም ያገኙታል ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቼ !!
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 жыл бұрын
እኛስ በምነው ምናስበው ወንድማችን በቁሙ እያቃጠልን እነዚ ቢጎድን ምንም ኣይገርመኝም
@fkkr2138
@fkkr2138 2 жыл бұрын
"ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀገሬ ልጆች ለኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ሆይ ድረስ ለወገኔ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪክ ሲወራ በጣም ደስ ይላል ግን እኛ አሁንም ትምህርት አንወስድም Still ሰው አሁንም በባህር ይሄዳል ምን አይነት ህዝቦች ነን ግን የሳውድ መንግስት ፖሊሶቹ ግን እግዚአብሔር የረገማቸው ነው ። የዱባይ መንግስት ና ፖሊስ የምንግዜም የምርጦች ምርጥ ናቹህ ።
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 2 жыл бұрын
ድባይማ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥🙏
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
@@mahi141 ይሄው አደረኩሽ
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 2 жыл бұрын
እሼ. ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ❤❤❤
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 2 жыл бұрын
@@mahi141 እሽ❤
@tinaye964
@tinaye964 2 жыл бұрын
አንዳንዴ እግዚአብሔር ሊያሻግርህ ሲፈልግ ብዙ ይፈትንሃል 😥አባቴ ነገሮች ሲዘበራርቁ ቶሎ ተስፋ አትቁርጥ ምን አልባት ነገሮች ቦታ ቦታቸውን እየያዙ ነው ስለዚህ ተስፋ ይኑርህ ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃክ እሼ የሰው ጥግ💓💕💖
@hasnag3161
@hasnag3161 2 жыл бұрын
ያረቢ እኛንም እስር ቤት ያሉትንም በአለም የተበተነን ስደተኛ በሰላም ለሀገሩ አብቃን
@user-zf5ed4te8v
@user-zf5ed4te8v 2 жыл бұрын
ያአሏህ 😭😭 አሁን እኛ ሳኡዲ ነው ያለንው መኖርያ ፍቃድም የለንም ያረቢ ጭንቀት ወላሂ እኔስ ፈራሁ ያኢላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እንደው ምን ይሻለናል የሴቶቹስ ሰቃይ እንደት ነው 😭😭😭😭 የሄ አብይ ከመጣ ወድህ ነው የኢትዮጵያን ሰቃይ የበዛው በሀገር ውስጥም በሀገር ወጪም ስቀያችን በዛ ተውፉቅ ወንድማችን እንኳን እሩህህን ይዘህ ለሀገርህ አበቃህ ለኛም ዱአ አድርግልን 🙏🙏 ወላሂ ፈራሁ ደሞ እስር ቤት አይቼ አላቅም 😭😭😭😭 የአሏህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍፍ አብይ የስራህን ይስጥህ ሀስቡነሏህ ወኔዕመል ወኪል ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@muna7848
@muna7848 2 жыл бұрын
ቶፊቅዬ እንኳን አላህ ለሀገርህ አበቃህ
@meronethiopia4872
@meronethiopia4872 2 жыл бұрын
አሼ መልካም ሰዉ ነክ ተባረክ
@shamsiharon3662
@shamsiharon3662 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እሸቱ እድሜ ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ የስደት ኑሮ ከባድ ነው ግን ብሶትን ደግሞ ሰሚ ካለ ማውራቱ ጥሩ ነው እና አንተ ነህ ከኢትዮጲያ ድምፅ እምትሆነን እና እንኳን እስር ቤት የገባ በውጭ ያለው በሰቀቀን በፍራት ነው እየተጨነቅን ያለነው ብቻ ከባድ ነው እሄ ፈተና አልፎ ሃገራችን ሰላም ሁኖ ለሃገራችን ያብቃን ስደት በቃን
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 жыл бұрын
አይ እኛ ሀበሻ ፈተና እህህ የሰው ሀገር አላህዬ ባገራችን አኑረን ሰላሟንም መልስልን ያረህማን😢😢💔
@fardosmohammed537
@fardosmohammed537 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
ወይኔ ወገኖቼ ለካስ የእባይን እልህ ግብፃውያን እዚያው ተወጡባችሁ ማለት ነው እይዞህ ቶፊቅ እገርህ ገብተሀል ብርቱ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
የሣኡድ ህዝብ የሚደቁኝ እርሥ በርሣቸው የሚከባበሩ ናቸው የምጠላባቸው ነገር ዘረኚነታቸውን ከኢትዮጲያ ወች የምጠላው ነገር እርሥ በርሣችን አለመከባበራችነን ከኢትዮጲያ የምወደዉ ነገር ለውጪ ዜጎች ክብር አለን ዘረኝነት ለውጭ ዜጎች የለነም
@hamdalanuriya5831
@hamdalanuriya5831 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም አሠዛኝ ታሪክ ዳርሦብሐል በጠም ጎባዝ ነሕ የንታም የሌላውም ድካም በከንቱ አልቃረም የነንታ ለውጥ ነው በሠለም አገር መግባታቹ የመየልፍ ዬለምና አለፋ አለሐምዱሊላሕ።
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላማችንን መልስልን 😭😭😭💔💔💔
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝሠብሥክራምብውዴቤተሠብእንሁንበቅንነት
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
አሚን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
የሰው ሀገር በጣም ከባድ ነው ሁሉም ነገር በሀገር ይሻላል ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን 😭😭😭😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
በጣምምም አረቦች ጨካኝ የሆኑበት ዘመን
@temerhassen692
@temerhassen692 Жыл бұрын
😃 ሀገራችን ይሻላል አላልሺም
@12mengistu
@12mengistu 2 жыл бұрын
egziyo esirbetm be biher entalalen syansen new legna endezik mehone ygebanal
@Mrfuliyou
@Mrfuliyou 2 жыл бұрын
በእውነት ሳይሰለችኝ ደቂቃዋን ሙሉ ነው የሰማሁት ዋ የሰው ሃገር ኑሮ ያረብ በእስር ያሉትን ወገኖች ለእናት ሃገራቸው አብቃቸው
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
ያአላ ወላሂ ሳላቀው እያለቀስኩ ነው ያየውት ውይ ስደት አላህ ያጥፋው
@jelajela862
@jelajela862 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለሀገር አበቃህ ወንድሜ ግን አሁን በ10 እጥፍ ጨምሯል ስቃዩ ኡፍፍፍ እባካችሁ ወንድሞቻችንን አውጡልን ከስቃይ
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው እንጂ በሳውዲ እስር ላሉ ቶፊቅ የመኖሪያ ፍቃድ እያለሁ ብዙ አመት ኖሮ በዛላይ ሙስልም ሆኖ ቋንቋ ድብን አድርጎ እየቻለ ይሄን ያህል ከተገላታ ሌሎች ምንሊሆኑ እንደሚችሉ ማሰብ አይከብድም አሁንም ፍትህህ በሳውዲ እስር ለሚሰቃዩ ለሚደበደቡ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 2 жыл бұрын
ቦታው ጦሀራ ነው ሰወቹ ነጃሳ ሸይጧን ናቸው ሆደ ተንሰፈሰፈ የኔ ወንድም እንኳን ለሀገርህ አበቃ እኛንም በሰላም አላህ በሀገራችን ይመልሰን
@user-xi4vw3mf6k
@user-xi4vw3mf6k 2 жыл бұрын
እኛ የገደሉን በይበልጥ ኤምባሲዎች ናቸው እግዚአብሔር ይሰራቸውን ይስጣቸው
@kime3780
@kime3780 2 жыл бұрын
I can't wait for part 2 😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@user-rf2ym6ft1h
@user-rf2ym6ft1h 2 жыл бұрын
በጣም የምገርም ነው አደው መቸ ገብትህ ነው ግን አልፎልህ የምታወራው አይይይ ዛሬስ የኔቴ ልጅ ምልሁንልህ መቸ ይሆን አገርህ ገብተህ የማየው አይ ወድሜቸዋ አላህ ሆይ ፈረጃህን ቅርብ አርግልን አረ በረራ መቸነው የሚጀመረው አይይ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ከባድነውአላህይድረሥላቼው አገራችንንምሠላምያርግልን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደምርኝእህትበቅንነትቤተሠብእንሁን
@user-rf2ym6ft1h
@user-rf2ym6ft1h 2 жыл бұрын
ዱአ አርጉ ውዶች ኪሪስታንም በፅለት እንበርታ
@gezhagnteramedew9192
@gezhagnteramedew9192 2 жыл бұрын
yasazinal . tolo kifil 2 yilekek
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@matiadmasubejega5332
@matiadmasubejega5332 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😢😢😢😢😢
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
አይይ ሳውዲ የክፉዎች ምድር 😭
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@aishaabdu2419
@aishaabdu2419 2 жыл бұрын
ኢቲወጲያሳ ትገርማላችሁ የገዛ ሀገርሽ አዱ ካዱ አገር መግባት አይችልም በሀገሩ በዘሩ ብቻ እየታረደ ሳውድ ስንት ህዝብ ይዘው ነው ያሉት
@saedasadik3283
@saedasadik3283 2 жыл бұрын
Masha alah wandeme tawfeq absher alah yemewadawen yefatenal....enkwan la hagareh abaqah
@ninanina4000
@ninanina4000 2 жыл бұрын
ያረቢ ደኺለኽ፣ እህት ወንድሞቼን ከዚህ ጉድ አውጣልን፡፡ ሱብሀነክ ያረብ
@emanMtytube
@emanMtytube 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የት ይሆን በሳላም ሳይጨነቅ ሳይሳቅቅ የሚኖርው ሀገር ውስጥጦርነት የኖሮ ውድነት ስደት ላይ እስር እግልት ስቃይ ያርብ እዘንልን ኢላሂ
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 2 жыл бұрын
በስማም ይገርማል ፍትህ አሁንም ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
@romansweet9360
@romansweet9360 2 жыл бұрын
የኔ ደግ ሁሉም ቦታ ያንተ ደግነት መለኪያ የለውም ምን አለ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከዚህ ትልቅ መልክት ያለው ቪድዮ ቢንማርበት ዘረኛነት በቀረብንና አንዱ ለአንዱ ብንተዛዘን
@seblebulti6813
@seblebulti6813 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጲያ የሚሰማው ምን ሰው በሀገርም በውጭም ስቃይ ሀገሬ ሰው አጣጭ ለዜጎች የሚቆረቆር እንኳን ይጥፋ አስበን አምላክ
@user-uj2xi9ij2u
@user-uj2xi9ij2u 2 жыл бұрын
ማርያምን አውቀዋለሁ የልጅ ቱን ታርክ ፈጣሪ ይስጥህ ከዛ ጉድ ስላወጣሀት አንተንም ፈጣሪ ከመከራ ሁሉ ያድንህ😢😢
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ወይኔ አሼ ቁምጣ ውስጥ ያለውስ አለ እፍፍፍ የስደት ታሪክመስማት በጣም ይከብዳል የግድ ነው የሰማሁት
@seve3476
@seve3476 2 жыл бұрын
ወይኔ ወገኖቸ ተሠቃኑ በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሥንት ህፃን ልጆች አሉ ወይይይይይይይይ
@user-cw4ok8sz2h
@user-cw4ok8sz2h 2 жыл бұрын
ኢሜግሺን ላይም ብሄር እያዬ ነዉ ልቦና ይሰጣቸዉ
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 50 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН