🛑( ክፍል 1) Zemdkun Bekele ነጭ ነጯን !!

  Рет қаралды 20,560

EthioTikTok Live

EthioTikTok Live

18 күн бұрын

Zemdkun Bekele ነጭ ነጯን !! #zemedkunbekele ‎@ethiotiktoklive3
ethio tiktok, ethio tiktok video, ethio tiktok funny video, ethio tiktok live, ethio tiktok 2023, ethio tiktok app, ethio tiktok dance, ethio tiktok funny video 2023, ethio tiktok awards 2023, ethio tiktok,

Пікірлер: 47
@greenappletransports5597
@greenappletransports5597 9 күн бұрын
ለአማራ መቆም መነሻችን አማራ መዳረሻችን አማራ የምትሉ በመከፋፈል የሚገኝ ድል የለም ውውድቀት እንጂ ጡንቻ ራስ እትሁኑ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 8 күн бұрын
zemedkun bekele,YOU are 100% right !!
@hjhjhh102
@hjhjhh102 6 күн бұрын
አተማለት አሰትዋይ ሙሁር ሰው ነህ አላህ ያበርታህ ውድሜ ጀግነ
@marxlenin-gc7kw
@marxlenin-gc7kw 8 күн бұрын
ፋኖ ቶሎ እንዲመጣ ይጠበቃል ኦሮሚያ ክልል ፣ አዳማና ቢሾፍቱ ፈረሳ ላይ ነች በተለይም በጥቂት ቅንጡ ሆቴሎች መሰራትና ለእይታቸው ጽዳት ሲባል መንገድ በማስፋት ስም ብዙ ቤቶች ፈርሰዋል ህብረሰቡ ተፈናቅሏል ፣ ከፍተኛ ሀዘን እንዲሰማው የሚያደርገው ደግሞ ምልክት በተደረገባቸው (7ሜትር 10 ሜትር 20 ሜትር እስከ ሙሉ ፈረሳ ) ልክ ቤት አፍርስው ዐጥር አስጠግተው ሲያበቁ በሁለት ቀን ልዩነት ሌላ ተጨማሪ ፈረሳ ይደረግባቸዋል፡፡ አንደኛ እንደ መንግስት ታቅዶ የማይሰራ ሲሆን ሁለተኛም የቀበሌ ቤት ነዋሪዎች ከድህነት ያልተላቀቁና በኑሮ ውድነቱ በቤታቸው ሞታቸውን የሚጠብቁ ብዙ ህብረተሰቦች መጠጊያ እንደሆነ ይታወቃል ማንም የሚሰማቸው የሌላቸው ተስፋ የቆረጡ አንዳንድ የቀበሌ ፈረሳ 65 ካሬ የተሰጣቸው ቢሆንም ለመስራት አቅም ዬላቸውም፡፡ ሌላው ህዝቡ የሚያምነው በጥቂት አካባቢ ከሚሰራው አረንጓዴ ስራና ንጥፍ በቀር ፈረሳ ነው እንጂ የሚሰራ ነገር አላማው ማንም ምን እንደሚሰራ አይታወቅም፡፡ በሩቅ የአማራ ህዝብ ላይ የደረሰው ጥፋት ሁሉንም እኩል ሲደርግ ተመልከቱ፡፡ፍርድ አለ ፍርድ አለ የሚያሥፈራ የሚያሥደነግጥ …….
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Күн бұрын
ከወያኔ ተማሩ ለማከፉፈል የሚሯሯጡ እባካችሁ ስው ነው እየተዋደቀ ያለው ለመጥለፍ እከሌ እንዲክ ሆነ ተመረጠ ተሾመ ማለት ምንም ጥቅም የለውም የአማራ ህዝብ የህልውና በሃገሩ መኖርና ያለመኖር
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 11 сағат бұрын
በአንተ ላይ የሚሠራ የእባብ መንፈሰ በኢየሱስ ሰም ይመታ!
@greenappletransports5597
@greenappletransports5597 9 күн бұрын
ስራ ሳይጀምሩ ክፋትን መርጨት ጀመርክ
@MaMmy-ht7bv
@MaMmy-ht7bv 9 күн бұрын
አለቅ ዘመኩን አለቅ ንብ ካወራዋ የባለል😅አለቅ😅
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 12 күн бұрын
የንፀሐንደምየወለጋውይፈርዳልአይቀርም
@user-yz4rl4xc5f
@user-yz4rl4xc5f 4 күн бұрын
ዘመዴ፣ግንቦት፣፯,ንግረው።
@lemmaabbi6509
@lemmaabbi6509 Күн бұрын
ante wusha mndn new alamah ? ye amarh hzb telat neh
@ethiopianism22
@ethiopianism22 8 күн бұрын
Stalline is important asset if amhara or Ethiopia than eskindir nega agencies agent for against amhara oromo tigray and as against Ethiopia coached as always by cia or through fewest tplf persons not part of tigrians so heroic for Ethiopia people like professor birhanu nega is always andargachew tsiga from England mi6 habtamu ayalew is almost a paying agent from childhood against amhara directly coaching by spying against Ethiopia agent's slavery from 2004/2005 onwards
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 13 күн бұрын
እውነት ነው ዘመዴ
@ManayeTefera
@ManayeTefera 13 күн бұрын
የምን ድርድር ነው
@YohannesGizaw
@YohannesGizaw 16 күн бұрын
ሸሸተ መተ ወሬ ታበዛለ ፈኖ ያንተ አይነቱን ገለል አርጎ ሰራውን ካልሰራ የትም አይደረሰም
@tafgirma
@tafgirma 3 күн бұрын
ለመሆኑ ለሃገራቸው ክብርና ለአማራው መብት ሲሉ ከጨካኞች እሥር ቤት ጀምሮ በሰውነታቸው የጥይት አረር ተሸክመው ለወገናቸው መስዋእትነት የከፈሉትን የተከበሩ ጄነራል ላይ ጥያቄ ለማቅረብ የደፈርከው ከዬት የመጣ ወኔነው? ሲጀመር እንዳንተ ያለ ተላላኪ ቆቱ የአማራን ሕዝብ ጥያቄ አይወክልም፡ ከዚህ ቀደም ተልኮህን ለማስፈጸም ታላቁ እስክንድ ነጋን ከአማራ ሕዝብ ለመነጠል ስታደራ የነበረው ሴራ ሳይረሳ ዛሬ ደግሞ ያንኑ እኩይ ተግባርህን በመቀጠል የአማራን የሕልውና ትግል ተወዝፈህ የሣንቲም መለቃቀሚያ ልታደርገው ትሞክራለህ፣ ግን ለጥቂት ጊዜ ማንነትህን በቅጡ ያልተረዱ ወገኖቻችንን ለማሳሳት ትሞክር ይሆናል እንጂ በዘላቂነት አይሳካልህም፡ ደግሞ አንተን ብሎ መንፈሳዊ “ የቀበሮ ባሕታዊ በበጐች መሃል ይሰግዳል” ይላል አማራ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 Күн бұрын
ጄነራሉ አይታመንም ሰላይ ነው
@Ethio12-ik9zd
@Ethio12-ik9zd Күн бұрын
Ebde
@AddisAlemu-mz7ux
@AddisAlemu-mz7ux 16 күн бұрын
ምን አይነት መጥፎ ሰዉ ነህ
@ermiyashailehaile8508
@ermiyashailehaile8508 11 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@Ethio12-ik9zd
@Ethio12-ik9zd Күн бұрын
Banda nehe
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 12 күн бұрын
ሐቅአይቀርም
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 5 күн бұрын
ካሁኑ ገና ትግል ሳይጀምር ነቀፋ ጀመርክ ለምን ገብተህ አትዋጋም ሁሉንም መንቀፍ አይሰለችህም
@Mimi12216
@Mimi12216 7 күн бұрын
አንተ ሁሉን ካልዘረጠጥክና ካልዘለፍክ አይሆንልህም? ለትግል የሄደ ሰውን ሳሎን ላይ ቁጭ ብለህ ምላስህን ትዘረጋበታለህ።
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 10 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ !! ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራው ሕዝብ የሕልውናው መሪ ነው !! መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ !! የወደቀችዋ ሰንደቅአላማችን በአማራ ፋኖ ትነሳለች!!!
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 15 күн бұрын
ሸክም ነው የሚሆኑት 😏
@saleMlese-sr4fm
@saleMlese-sr4fm 14 күн бұрын
ወሬ
@gezahegnseifu1858
@gezahegnseifu1858 12 күн бұрын
አንተ. . ደንበኟ. . ከፋፋይ. ነህ. .
@jegenasewhaile9578
@jegenasewhaile9578 19 сағат бұрын
አንት ቀዳዳ!!!😂😂😂 በምላስህና በስድብህ እንዴት እንደምጠላህ....!!!l
@enatethiopia4879
@enatethiopia4879 12 күн бұрын
1000 አመት ኑር እዉነትን ግን ማን ይወዳል ብለህ ነዉ????
@BelayGebresilasiege
@BelayGebresilasiege 6 күн бұрын
ምን አይነት ሕሊና ነው ያለህ በቃ ይሄ ነው እቅድህ ዛሬ ከየ ሙያው የተሰበሰበው ፋኖ በእማራ ክልል ያጠርከው ፋኖ ነገ ከድል በሁዋላ ከባድ ጥያቅ ይጠይቃል ይኸውም በሙያው በነፃነት በመላው ኢትዮጵያ ተዘዋውሮ ካልስሰራ ዞሮዞሮ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው የሚሆነው እሺ ልታፍነው ነው ማለት ነው?እንደተባለው ሆነ እንበል አማራ የመገንጠል አላማ አለው ማለት ነው ?ስልዚህ ከአባይ ማዶ የማይሻገር ከአማራ ክልል ውጭ የሚገኙትን አማራ ለማያካትት ፖለቲካ ይሄ ሁሉ ደም መፍሰስ ይሄ ሁሉ ውድመት የሰዎች መቀያየር ካልሆነ በቀር አንዱን አምባነን አውርዶ ሌላ መተካት ለምን አስፈለገ? መነሻህም መድረሻህም እንደዚህ ከሆነ የቀነጨረ የማያድግ ልጅ ማለት ነው ልንገርህ የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል አሉ ዘመድኩን ፋኖ ማለት ስሙ እራሱ አልገባህም ስለ ህገር እንጂ ስለ ጎጥ ብሎ እይውጣም ያ ከሆነ ሽፍትነት ማለት ነው ይህን ወደ ጎን እንተወውና እማራ ነፃ ከወጣስ በሁዋላስ ? እንዲህም አድርጎ ተንታኝ የለም ቤት ዘግተህ ቁጭ ብለህ ሱሪህን ትጨርሳለህ ዘመድ መስለህ መርዝ ትረጫለህ ሴት ወንድ ሳትል ትንሽ ሳትል በእውቀት ትንሽ ከበለጡህ ስድብህን ታዥጎደጉደዋለህ ለስሙ የወንጌል መምህር ስትሆን የወንጀር አስተማሪ ሆነሀል ንስሀ ያስፈልግሀል ክእግዚአብሔር ይልቅ ወደ --- ተቃርበሀል አሁን የቀረህ ስምማዘዋወር ብቻ ነው የቀረህ ባእኔ ሀሳብ መሆን ያለበት እንዲህ ነው አማራው አሁን የዘር ማጥፋት ከተጋረጠበት አደጋ በጀመረው ትግል መቀጠል ብሎም ወደፊት እንዲህ አይነቱ የዘር ማጥፋት እንዳይደገም ና የጎሳ ፖለቲካ ከሕገ መንግሥቱ እንዲወጣና ሰው በሰውነቱ ብቻ ይሚከበርበት ሕገ መንግሥት እንዲረቅ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በንድነትና ብስምምነት መሻሻል ይያለበት የሕግ አንቀፅ እንዲሻሻል ማድረግ ለውይይትና ለምክክር በርን ክፍት ማድረግ ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉትና ባጠቃላይ ለሐገሪቱ ይበጃል ብሎ ፋኖ ይሚያምንበትን ለሕብረተሰቡ ማቅረብ እንጂ የሔደ ጠላት ተመልሶ አይመጣም ብሎ ንቆ መቀመጥ ተገቢ አይደለም እንደውም ከመጀመሪያው ይልቅ የሁዋለኛው የከፋ ነው የሚሆነው
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k 8 күн бұрын
አንተ ጀላ ራስ ኦሮሞ ምን አገባህ? አማራ የሆነው ሳይታመን አንተ የሓረር ቆቱን ማን ያምናል።
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 16 күн бұрын
አንተ ሠው እባክህ ከአማራ ትግል ብትወጣ ምናለ
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 12 күн бұрын
ልክ ነህ ዘመዴ መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ ። እስክንድር እስከ አሁን ባልደራስ ነው።
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 16 күн бұрын
ትክክል፣የከብት፣በረት፣ አይገልጠውም፣ ዘመዴ፣ ወሳኝ፣ሰው። ይህንን ፣ደጋግመህ፣ለዚህ፣ለደነቆረ፣አቅጣጫውን፣ለሳተ፣ህዝብ፣ በደንብ፣አስረዳልኝ።🎉🎉🎉
@AhmedAli-wd3uu
@AhmedAli-wd3uu 11 күн бұрын
ሐብታሙ አያሌውና አበበ በለው እንዳንተ የተፈታች ሴት ይመስል ተራ ወሬ አያወሩም አንተን የሚመጥኑህ እንደለመድከው ከሞጣና ብሪጅስቶን ጋር ተራ ስድብህን ተሰዳደብ እነ ሀብታሙና አበበ አይምመጥኑህም ንቀው ተውሀል ተተውህ ስልሔዱ በቅናት ተቃጥለህ ልትሞት ነው ስለዚህ አንተ ለፍልፍ እነሀብታሙ አበበ ሥራ ላይ ናቸው ።
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 12 күн бұрын
ዘመዴ የፋኖ አንድነት ለውይይት መቅረብ አልነበረበትም ይህ ሁሉ የመጣው በኔ ግምት በእስክንድር ምክንያት ነው ።ይጠና።
@nigussegirmaamiru4779
@nigussegirmaamiru4779 11 күн бұрын
Wenaafi zzzzzzzzzz bufffffaaaa
@stgeorgefc9772
@stgeorgefc9772 9 күн бұрын
ተግማማህ
🛑 ዘመድኩን በቀለ ለሞጣ መልስ ሰጠው || @EKUL_MEDIA
33:48
EKUL MEDIA - እኩል ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 30 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 28 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,9 МЛН
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 10 МЛН
እንደዚህ  እውነቱ ሲወጣ ደስ ይላል  ዘመድኩን  ነጭ ነጯን
26:50
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 17 М.
ይገለጣል_አይቆምም…! // ቆይታ ከዘመዴ ጋር  #ethiobeteseb
1:41:39
Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
Рет қаралды 37 М.
Mafia Boy Gets Revenge 🖤
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 21 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 9 МЛН
Кошкокрад и котики #юмор #рекомендации #прикол
0:31
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 4,9 МЛН