ከ100ሺ አንድ ሰው ላይ የሚከሰት ህመም ነበር የያዘኝ …በስቃይ በቀን ከ5 እስከ 6 ሰዓት የፊዚዮቴራፒ ስፖርት እሰራ ነበር ሃሊማ አብዱረህማን part 2

  Рет қаралды 426,431

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ከ6 ወር እስከ 1 አመት የሚፈጀውን ህክምና በ21 ቀን …. በቀን ከ5 እስከ 6 ሰዓት የፊዚዮቴራፒ ስፖርት እሰራ ነበር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 2 500
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
በዚህ ምድር ብዙ ጣፋጭ ነገር ይኖራል ግን እንደ ጤና ጣፋጭ የለም! ወገኖቸ ጤና ይስጣችሁ😍🙏
@mfamillymeron
@mfamillymeron Жыл бұрын
አሜን የጤና ጥቅሙ የገባኝ በቀላሉ ስኳር በደሜ ሲገኝብኝ ነዉ ጤና ከምንም ነገር በላይ ነዉ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Amen
@Eman-du2gf
@Eman-du2gf Жыл бұрын
አሚንንን
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
አሚንንን😢😢❤❤❤በትክክል
@arsemahabeshawit7286
@arsemahabeshawit7286 Жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g Жыл бұрын
ሀሊማን ያዳንክ ጌታ ሀገራችንንም ሰላሟን መልስልን😢 ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@Weded_Weded
@Weded_Weded Жыл бұрын
እውነት ነውው በርቱ
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын
ስለ ዳንሽ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል የኛ ሀገር ሀኪሞች ለእውነት ሳይሆን በገንዘብና ዝና ላለው ስው ነው ሚሰሩት ስው የሌለውና ገንዘብ የሌለው ሰው ህመሙን አይሰሙትም ማርያምን
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Жыл бұрын
ትክከል ነው
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg Жыл бұрын
ልክነሽ
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Жыл бұрын
በትክክል
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Жыл бұрын
አልጋ ይሸጣሉ
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Жыл бұрын
በትክክል
@user-jv1qq4vn8y
@user-jv1qq4vn8y Жыл бұрын
እናቴን አሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ በምታምኑት
@zemzem5714
@zemzem5714 Жыл бұрын
አላህአፊያችውንይስጥልሽ
@madanitmadanitt
@madanitmadanitt Жыл бұрын
Faxari yimareleshi
@alamabrare5871
@alamabrare5871 Жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ ያሽርልሽ
@alamabrare5871
@alamabrare5871 Жыл бұрын
አብሽሪልኝ እህቴ ያቺ እናት የሁላችንም እናት ናቸው ስያማቸው ያመናል እማዬ አላህ ያሽርሽ❤❤❤❤
@mousman22
@mousman22 Жыл бұрын
እህታችን ሀሊማ አላህ ይህን በሽታ አምጥቶ ሲፈትንህ ተውበት አድርገሽ ወደ አላህ እንድትመለሽ ፈልጎ ነበረ ፣እኛም ጠብቀን ነበረ ተውበት አድርገሽ በሂጃብ እንደምትመጭ ጠብቀን ነበረ!? አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ።
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
ጭራሽ 😢😢የማይሆን. ድዛይን ያለው ቀሚስ ለብሳ መጣች. ሀበሻ ልብሱ እዳለ ሆኖ ግን. 😢😢😢
@user-mc5zr2pu8u
@user-mc5zr2pu8u Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ጠብቄ ነበር
@mousman22
@mousman22 Жыл бұрын
አላህ አጥብቆ ከያዘ እንደማይምር አላወቀችም ፣አላህ እንኳን እንደማራት ብታውቅ ምነው አላህ ይመልሳት የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን!
@momin8886
@momin8886 Жыл бұрын
እኔም ተመኝቸ ነበር
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
ተዋት፣ባይልላትነው።
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
መዳንሽ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ቢያንስ ወደ ሂጃብሽ ብትመለሺ አሪፍ ነው እህቴ ፍትህ ለመጂዳችን ለሞቱት ወንድሞቻችን😭😭😭
@islamispeace7496
@islamispeace7496 Жыл бұрын
ቀሚሷም እኮ ባለ መስቀል ነው አይ ሰው
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
ደምሪኚ እህት እመልሳለሁ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
​@@islamispeace7496አይደለም
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
​@@islamispeace7496😂😂ካልፈለገችበጥድ😂😂አትፈልግም
@sadaahmed1497
@sadaahmed1497 Жыл бұрын
@@islamispeace7496 የቱ ላይ ነውመስቀሉ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ውይ እሰይ ስለቴ ሰመረ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በለተ ቀኗ ቁስቋም ማርያም ደስታሽን አሳየችኝ ደስ ይላል እግዚአብሔር ❤❤❤
@zamzamwosoro5998
@zamzamwosoro5998 Жыл бұрын
አላህ ሆይ እሷን እንደዳኪ የኔንም ልጅ አድንል ያአላህ የነርቪ ህመምታኛ ነች😭😭😭😭
@phonetastic5392
@phonetastic5392 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዜር ይማርልሽ ከፈጣሪ በታች የኢቲዮጲ እዝብ ደግ ነው የገዘብ እጥረት ካለብሽ ሚዲያላይ አውጪው አይዞሽ የምታምኝውም እምነት ፀሎትም አርጊ❤❤❤
@alamabrare5871
@alamabrare5871 Жыл бұрын
ኢሻላህ ማር ይድናል አብሽሪልኝ ማማዬ😭🌹🌹🌹🌹🌹
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 Жыл бұрын
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም አባቴ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ♥🙏
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
አሜንንን❤❤❤
@ayna1542
@ayna1542 Жыл бұрын
Amen🙏
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m Жыл бұрын
አሜን
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ የኔ ፍልቅልቅ
@hanag6166
@hanag6166 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እግዛብሔር ትልቅ አንኳን ተሸለሽ
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Жыл бұрын
الحمدلله❤ሀሊማ ዬ ማነው እንደእኔ በመስጂዶቻችን መፈረስ ልቡ የደማ💔
@alamabrare5871
@alamabrare5871 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ ድምፃችን ይሰማ 🕌🕌🕌☝☝☝☝☝☝
@tizitahailu7539
@tizitahailu7539 Жыл бұрын
እንደዛ ሆነሽ ሳይ ከልቤ ነበር ያዘንኩት ሃሊማዬ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም፡፡ ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ
@user-rw1vq7st9y
@user-rw1vq7st9y Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ቆመሽ ስላየንሽ ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ ዛሬ ቆመን መሄዳችንን አንይ ሞትም አለ 😌
@blackdiamond8598
@blackdiamond8598 Жыл бұрын
ወይ ሀሊማ አላህ እንኳን ማረሽ ግን ሀሊማ አላህ ሊያስተምርሽ ነዉ አንቺ አሁንም መማር አልቻልሽም አሁንም የፈረደበትን ፀጉር ሰክተሽ እራስሽን አትሰትሪም እንደታመመሽ በዚያዉ ብትሞችስ ኖሮ ብታዉቂ እራስሽን ወደ አላህ ትመልሽ ነበር
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
የም ሆነ ይህ አለምን ቢዞሩትና ሁሉን ቢሞክሩትም አለፈጣሪ ፍቃድ አይሣካም።ሥለእዚህ በዙሪዪዋ ሥትደክሙ የነበራችሁ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ለሰበብ ሥለመረጣችሁ እንኳን ደሥ አላችሁ። ክብር ለፈጠረን አምላክ ዘመናት ለማይሽረው ዘላለማዊ አምላካችን ይሁን። በሀሊማ ድህነት ፈጣሪዬን አመሥግኛለሁ።ለታመሙት ሁሉም ሕሕረትን ይሥጥልኝ ሥልም ተማጽኛለሁ።
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
በአለም ላይ ትልቁ ሀብታችን ቢኖር ጤና ነውና በያላችሁበት ጤናችሁን ይስጣችሁ❤🙏🙏🙏
@selamlealem2696
@selamlealem2696 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ አንቺን እንደዚህ ማየት ነበር የናፈኩት ፈጣሪ የኢትዮጵያን ትንሳኤም እንደዚህ ያሳየን ፍቅር ሰላም አንድነት ለማማ ኢትዮጵያ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏
@shagahailu2781
@shagahailu2781 Жыл бұрын
እኔም ለከ የሳ ደስተ ይስደስተናል❣️❣️
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Жыл бұрын
አሜን 🤲
@tewedajgirmaerget4356
@tewedajgirmaerget4356 Жыл бұрын
Amen
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
አሜን
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ማነው እደኔ በደስታ ያነባ ሀሊማዬ ደስስስስ ብሎኛል
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 Жыл бұрын
Yene kojo 😢😢 amen 😭
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Жыл бұрын
0:24
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
እኔ አላነባሁም ስንት ሚያነባኝ ነገር ያለ ያለው እናቴ አላህ ሊምረው ከፈለገ በዱኒያው ይኮራል ምስኪን የሌለው ነው ተሰቃይቶ ሚድነው ወይም ሚሞተው
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 Жыл бұрын
ቆይ ሀሊማ ሙስልምናት?
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
ሁላችንም በጣም ደስ ብሎናል ፈጣሪ ይመስገን
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ ክብሩን ይውሰድ ቀሪው ዘመንሽ የምስጋና ይሁን እህትነት❤
@nihanterefe-ip6kw
@nihanterefe-ip6kw Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን ከህይወታችን በላይ ናቸዉ እነሱ ከሌሉ ህይወታችን ባዶ ናት። የእጃቸዉን ይስጣቸዉ!!
@YMA-Toybee
@YMA-Toybee Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን ድምጻችን ይሰማ አላሁ አክበር
@ZAERAZAETube
@ZAERAZAETube Жыл бұрын
ፍትህ
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልስ አለው ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይዟችሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔም ከጎናችሁ ነኝ ጌታ ሆይ የሆነብንን ተመልከት
@ZAERAZAETube
@ZAERAZAETube Жыл бұрын
@@eyerusalemabraha1567 ።ኢንሻ አላህ
@ZAERAZAETube
@ZAERAZAETube Жыл бұрын
@@elsabeautynt ። ኢንሻ አላሕ ውደ
@dinatekadina7676
@dinatekadina7676 Жыл бұрын
ፍትህ ለሚፈርሱ መስኪዶቻችን😢😢😢😢
@alemb4972
@alemb4972 Жыл бұрын
ሃሊማዬ ሳቅሽ ተመልሶ በማየቴ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን ሴፉ ተባረክ ስላቀረብካት። ሰዎች የጤና ዋጋን እንወቅ ጤና የሰጠንን አምላካችንን ሁሌ እናመስግን ክብር ለአምላካችን ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን።
@fayroz7658
@fayroz7658 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ውድ የኔ ፍልቅልቅ ኡፍፍፍፍ 😭😢እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ላንች የደረሰ ለሁሉም ይድረስ ለሀገራችንም ይድረስ 🙏በጣም ደስ ብሎኛን❤
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ሀሊማዬ በይ ከዚህ በኋላ ዘፈን ትተሽ ወደ አላህ ተመለሽ እህቴ ህመምና ሞት ቀጠሮ የለውም
@hyabeynatey1679
@hyabeynatey1679 Жыл бұрын
Lbswan aytayeshim ende mesqel lebsa metalech
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Жыл бұрын
Exactely
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 Жыл бұрын
​@@hyabeynatey1679 መስቀል ማረግ ምን ችግር አለው? የፈለገችውን እምነት መከተል መብቷ ነው። ጨካኞች እንኳን ለዚህ አበቃሽ ነው የሚባለው።
@hyabeynatey1679
@hyabeynatey1679 Жыл бұрын
@@Viva-Ethio.1016 lamenebet chigr yelewum halima demo satamnbet ataregewum abeqa krstyan hunalech demo allah stil alsemahatm fetsari ymesgen stil neber
@Sarbet888
@Sarbet888 Жыл бұрын
Being a singer is no sin; her beautiful voice is a gift from God and just another form of a job. I hope she keeps singing; she is a medicine for troubled souls..
@user-kl6di9pr7k
@user-kl6di9pr7k Жыл бұрын
ሀሊማን ያዳክ ጌታ የኔንም እናት አድንልኝ የኔም እናት የነረቭ ታማሚ ነች እሥኪ ዱአ አረጉልኝ
@yelejeenatnegn6593
@yelejeenatnegn6593 Жыл бұрын
Allah afiya yaregelesh
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጤናቸውን ይመልስልሽ! ጤና ለእናቶቻችን ይሁን !
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Жыл бұрын
Amen yemarelesh
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
Egziabher yemarelesh
@fiyametatv8025
@fiyametatv8025 Жыл бұрын
Fetari yimarlish
@meazam1525
@meazam1525 Жыл бұрын
ሀሊማ የኔ እህት እንኳን ለዚህ ያበቃሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ስሰማ በጣም አዝኛ ነበር እንደዚህ በአጭር ግዜ ቆመሽ ትሒጃለሽ ብዬ አልጠበኩም ነበር ክብር ይግባው አምላካችን ደስ ብሎኛል ዶክተር ትዝታም ልትደነቅ ይገባል እንደነዚ ያሉ ባልሙያዎች ያስፈልጉናል እግዚአብሔር ጸጋቸውን ያብዛልን ይባርክላቸው ።
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Жыл бұрын
ሰይፍዬ በሀሊማ አንተን ራሱ ውድድ ነው ያረኩህ የአንተም በዚህ ፕሮግራም ላይ ማቅረብህ ነው ብዙዎቻችን እንድንፀልይላት ያረገን እንኳን ጌታ ለዚህ አበቃሽ እንኳን ደግመሽ ለመሳቅ በቃሽ
@ethiopia819
@ethiopia819 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል አልሃምዱሊላህ እንኳን ለዚ በቃሽ ሀሊማ ቀሪው ዘመንሽን በአላህ መንገድ ምታሳልፊ ያድርግሽ እንኳን ደስ አለሽ ሳቅሽ ተመልሶ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@tubetube4903
@tubetube4903 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ጌታዬ🙏ሳቅሽ ተመልሶ በማየቴ ደስ ብሎኛል ስላንቺ ❤
@Weded_Weded
@Weded_Weded Жыл бұрын
አደልል🙏🙏
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪዬ ሀሊማን ከዛ ሁሉ ስቃይ እና ህመም ያወጣሀት አምላክ ክብርህ ከፍ ይበል የኔ መድሀኒያለም ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽ ወይ ጉድ ሰው ያለ ቀኑ አይሞትም አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Жыл бұрын
ሀሊማን በዚህ ሁኔታ ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@suleymanabde
@suleymanabde Жыл бұрын
ሀሊማ አላህን ፍሪ ለፈጣሪሽ ስገጅለት ሂጃብ ልበሺ ወደ እስልምናሽ ተመለሺ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብአል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ካልፈለገችሳ? መብቷ ነው ያለመሸነፍ
@suleymanabde
@suleymanabde Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 አቺም ጭምር አላህ ሂዲያ ኢስጥሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት ኢመልስሽ አላህ ምን ያቅተዋል ስቱ አስተካከለ
@user-qp9jb1oi4e
@user-qp9jb1oi4e Жыл бұрын
​@@almaz-rudy8793 አዉ ግዴታዋ ነዉ እስካመነችበት ሂጃብ መልበስ
@suleymanabde
@suleymanabde Жыл бұрын
@@senayetedema5238 የምን ፍርድ ነው አው ደሞ አድቀን አይቀርም ሂጃብ ለብሳ እናያታለን ኢሻአላህ አቺም አላህ ቀጥተኛው መገድ ኢምራሽ ምኞቴ ነው እህቴ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
ሁለተኛ ዕድል የሰጠሽን እግዚአብሔርን አመስግኝ እሱ ሁሉንም ማድረግ ይቻላል እንዲህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@umsiham6157
@umsiham6157 Жыл бұрын
ከጤንነት የበለጠ ብረቅና ድንቅ እድል የለምና ስለሰጠከን ጤንነት አልሀምዱሊላ የታመመን ሁሉ አላህ ያሽረው ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@lovetube9672
@lovetube9672 Жыл бұрын
ስንት መልካም ሰው አለ አምላኬ ተመስገን 🙏🏽🥰
@user-mw4op3zr5v
@user-mw4op3zr5v Жыл бұрын
ፈጣሪ ምሮሻል ይህንን ድንቅ ጌታ አመስግኚው አንዴ ብቻ ሳይሆን ቀሪ ዘመነሽን ሁሉ አትርሺው ሃሊማዬ ደስ ብሎኛል
@user-xx9mu5fh4u
@user-xx9mu5fh4u Жыл бұрын
እማምላክ ነገ ቀንሽ ነው ስለዚች እህቴ ሻማሽን ነገ አበራልሻለው ልቤ አዝኖ ነበር በህመሟ እግዚአብሔር አያልቅበትም ሳቋን መለሰልን ክብር ለእናትና ልጁ❤❤❤
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 Жыл бұрын
ሃሊማዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም በፀሎት ደብተሬ ስምሽን ፅፌ በስትሮክ ምክንያት አልጋ ላይ ለዋሉ 2 ቤተሰቦቼ ጭምር ለፈጣሪዬ እለምን ነበር ይህን ደስታሽን እንዲያሳየኝ። እግዚአብሔር ለዘለዓለም ታላቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
እውነት አሊማ እንደሳቅሽ ልቦናሽም መልካም ሴት ነሽ እንኳን እግዚአብሔር ለዚች ቀን አበቃስ ደስስስስስስስስ ብሎኛል በፈጣሪ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሀሊማዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ በዝች ምድር ጤናን የሚያክል ምንም ነገር የለም ሀሊማ ወደፈጣሪሽ ተውበት አድርገሽ ተመለሽ ዘፈን ይብቃሽ ተውበት አድርጊ ክብር ከፈጣሪ በታች ላሉ ዶክተሮች
@RahmiYube
@RahmiYube Жыл бұрын
አላህ ልብና ይሰጣት
@entisarmuhumed9891
@entisarmuhumed9891 Жыл бұрын
Mesqel new qemiswa lay yalew
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@entisarmuhumed9891 መስቀል ሳይሆን እንዴ ኮኮብ ስታር ቅርፅ ነው
@alemtiklu7373
@alemtiklu7373 Жыл бұрын
ምንም የማይሳንህ ፈጣሪ ተመስገን የሐሊማን ሳቅና ፈገግታ መለስክላት ክብር ላንተ ይሁን 🙏🙏
@user-ie5js6to7e
@user-ie5js6to7e Жыл бұрын
አትመመኝ አይባልም ማረኝ እንጂ ❤ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን አሳዝናኝ ነበር😢 እውነት እግዚአብሔር ሊያስተምረን የፈለገው ነገር ነበር🎉 እኔስ አልታደልኩም በሶስት ወር ተሽሎትም ነበር አንድ ወንድሜን አጣሁ💔ቅስሜም ህልሜም ተሰበረ እግዚአብሔርላንችል አይሰጠን ስለሁሉም ነገር ይድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን❤
@user-fj3se6yo5e
@user-fj3se6yo5e Жыл бұрын
ሀሊማዬ ያንቺን መታም የሰማሁት እኔም በወለድኩኝ በሳምንቴ ስትሮክ አሞኝ ሆስፒታል ሆኜ ነበር በጣም አዝኜ ነበር አሁን እንዲህ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ትዝ ይለኛል የዛሬ 3 አመት ገና ሰለምቴ ነበርኩኝ እና በቤተሰብ ጫና ከሰላቴ ተዘናግቼ ከዛ አመመኝ ከሞትኩሙ ሙስሊም ሆኜ ልመት ብዬ ተውባ አረኩኝና ህመሜ ለቀቀኝ ያኔው ሰላቴን ስጀምር ሱበሀን አላህ የሀሊማም ሂወት ያንን አስታውሶኝ ነበረ ስትድን ተውባ ታረጋለች በሂጃቧ ደምቃ ዳግም አያታለው ብዬነበረ ግን አላህ የስትር ነው ነገሯ ብቻ አላህ የሀዲኪ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
እኔም ያን ነበር የጠበኩት
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
እግዚያቢሄር ይመሰገን 🙏 ተመሰገን የኔ ጌታ ደስ ብሎኛል እውነት ደስ አለኝ ተመሰገን የኔ ጌታ አንተኮ አያልቅብህም አምላኬ🙏🙏🙏🙏
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለአተ ይሁን የኔ ጌታ 🙏🙏🙏 በጣም ደስ ብሎኛ አንማዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤🎉🎉🎉
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀሊማዬ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር የተምሰገነ ይሁን 🙏ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ክብር ምስጋና ይግባት🙏🙏🙏 በለተ ቅኖ ያንችን ደስታ ያሰማችን 🙏🙏❤️❤️
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ክብር ለመደሀኒአለም❤❤❤እንኳን ለዚአበቃሽ በእውነት ለህክምና ባለሙያቸዌ ክበሩሌን😢😢❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህህህህህህ😢😢😢😢 ሀሊማ እንካንለዚህ አበቃሽ አልሀምዱሊላህ ወደአላህ ተመለሽ በዚሁበመቀጠል ከአላህበታች ሙሲሊሙም ክርስታኑም የተባበራችሁት አላህ ይስጣችሁ
@Nicolas27821
@Nicolas27821 Жыл бұрын
ከሐኪሞቹ ድካም በተጨማሪ ከመሳቅ ውጭ የማታቀው ሐሊማ ውስጧ ንፁህ ስለሆነች እግዚአብሔር ያውቃል ለዚህ ነው ምሕረትን የላከላት
@romanassefa976
@romanassefa976 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም ስሙ ብሩክ ይሁን እንኳን ለዚህ ያበቃሽ ሌሎችንም የሠው ልጆች ሁሉ ጌታ ለዚህ አብቅቷቸው ለምስጋና ያብቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@amiramohammed5795
@amiramohammed5795 Жыл бұрын
ሀሊማ አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል በጤነት ስለተመለሽ አላህ የሚወደውን ይፈትናል እና ጊዜም ይሰጣል ስለዚህ ወደ አላህ ተመለሽ እላህ ህዳያ ይስጠን
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ገብርኤል ሆይ እንኳን ማርካት። ሁሌ ነበር የማስብሽ የኔ ፍልቅልቅ💓
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አርቲስት ታሞ ሲድን ተመስገን ❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
❤❤❤😢😢
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
😂😂አይገርምሽም 😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
በጣም ታመሙ ከተባለ ሞት ነበር የምሠማው ሁሉም የሡ ሥራ ነው ፈትኖ መለሣት🍹🤝
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Жыл бұрын
እቺ ሙታ አትጠቅመንም ብለዉ አልገደሎትም ሌሎችንኮ እየገደሎቸዉ ነዉ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@sabrinasabrina1837 እዳልሥቅ አሞኛል አይባልም ፈጣሪ አልጠራት ሆኖ ነው ውደ
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
ስንቶቻችን ነን ጤነኛ ስለመሆናችን ምናመሰግነው❤
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 Жыл бұрын
የእኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተሻለሽ እንኳን በድጋሚ አየንሽ ሀሊማዬ የእኔ ቆንጅ አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነው የሚባለው የእኔ ቆንጅ አሁን አግብ እና ውለጅ በእናትሽ በአላህ የሰው ልጅ ልጅ ነው መጠርያው አንችን እኩ ብናጣ የምናስታውስሽ በሙዚቃ ብቻ ነው ልጅ የግድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@semirarahma2802
@semirarahma2802 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ ፍትህ ኧረተዉ ባለሚዲያዎች ድምፅ ሁኑን
@Weded_Weded
@Weded_Weded Жыл бұрын
ልክ ነው ግን
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ጤናሽን መለሰልሽ አላህ ህዳያውን ይስጥሽ🎉ኢንሻአላህ
@user-mz1js9ji7r
@user-mz1js9ji7r Жыл бұрын
እንዴት ደስስስ እንዳለኝ እንኴን ለዚህ አበቃሽ ሀሊማ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሁላችንም!
@elizabethabraham4208
@elizabethabraham4208 Жыл бұрын
የእመቤታችን የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋናውን ይውሰድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ደስስ ይላል ሐኪሞችም መመስገን የሰገባቻዋል
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
ዶ/ር ትዙዬ እኔንም እረድተሽኛል የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀሊማዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ❤
@MrMesfinye
@MrMesfinye Жыл бұрын
Do you have her contact or clinic address please?
@eldanaa39
@eldanaa39 Жыл бұрын
ትክክለኛ አድራሻዋን ከአወቅሽ እባክሽ ንገሪን
@hannabebe2413
@hannabebe2413 Жыл бұрын
ሀሊማዬ እንኳን ለዚህ አበቃሸ ከዚህ በኃላ ዘፈን ይቅርብሸ ፈጣሪሸን አመሰግኝ እግዚአብሄር በሰው ላይ አድሮ አትርፎሻል
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 Жыл бұрын
ሀሊማዬ ሣቅሽ ተመልሶ ሥላየሁት በጣም ደሥ ብሎኛል የኔ ቆንጆ የዋህ ነሽ ለዚህም ፈጣሪ ፈጥኖ ሥለማረሽ🙏🙏🙏
@hbebafhdlu1846
@hbebafhdlu1846 Жыл бұрын
ሃልማዬ አንኩዋን allah አፊያ አደረገሸ ገን አሁንም ወደአልላህ temeleshi ሸኩር ስገጅለት ከዚ አስቀያሚ ሰራ ውቺ ሃልማዬ ቡሃላ ይቆቸሻል allah አሳይቶ መለስሸ አላህ አያያዙ የከፋ ነው አኔ አንደውም ተመለሻለሼ ብዬ ነበር sleteshaleshe ደስ ብሎኛል ደሞ ወደ allah አለመመለስሼ ወስጤ ደማ አዘንኩኝ ከፋኝ allah ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃሽ ❤❤❤
@Femelumarketing
@Femelumarketing Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን ሀሊማየ እንካን ደስ ያለሽ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Жыл бұрын
ሀሊማዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ አልሀምዱሊላህ ይሄንን ሳቅሽን የመለሰልሽ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ተመስገን የኛ ፍልቅልቅ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ በጣም አዝኘ ነበር ዘፈን አልወድም ግን ታመመች ሲባል ገብቸየሳን ዘፈን ማየት ጀመርኩ😢😢😢😢
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v Жыл бұрын
በሂወቴ የማረሳው እግዚብሺን መአከል ባዛር ላይ አጊቻት ሀሊማን ሠላም ስላት እጅዋን ስሠጠኝ የእጅዋ ልስላሴ ለአድናቂዎቻ ያላት ክብር ዋው ማርያምን እንኩዋን በሰላም ተፈወሽ🥰🥰🥰🥰
@bayushtelila
@bayushtelila Жыл бұрын
እሰይ ዓሊማዬ እካዓን እመብረሐን እረዳችሽ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ደስ የሚለው ፈገግታሽን እግዚአብሔር አይወድም እዝነሽ ማየት ሁሌም እሱ የደስታችን ምንጭ ስለሆነ ደስታሽ በጁ ነውና አልነሳሽም❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይክበር እዓሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስ ይበልሽ ሴፌሻ እንተንምን የኢትዮጵያ ሕዝብም እካዓን ደስ አለን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatuma2868
@fatuma2868 Жыл бұрын
ሀሊማየ ተሽሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።ታመሽ የተናገርኸውን ቃል ዘነጋሽው ፈጣሪ ሊያስተምረኝ የፈለገው አለ።ብለሻል እናም እህቴ 1 ዘፈን አቁሚ 2 ፀጉርሽን ሸፍኝ አላህ ከከለከለው መንገድ ተመለሽ።
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀሊማዬ ይህን ሳቅሽን ተመልሶ ያሳየን አምላክ ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ይሁን
@mimigezaw-yg7lx
@mimigezaw-yg7lx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ምን ይሳነዋል እሱ ያልቆረጠው ነፍስ የኔ ጣፋጭ ዳንሽልን ክብሩን ሀሉ የድንግል ልጅ ይውሰድ ቃላት ያጥረኛል 🙏 የሀጌሬ ዶ/ሮች ክብረት ይስጥልን ❤🙏🙏🙏
@yeabsra25212
@yeabsra25212 Жыл бұрын
ሀሊማ በመጀመሪያ እንኩዋን እግዛብሔር ወደ ቀድሞ ጤናሽ በምህረት መለሰሽ ሲቀጥል ከዚህ በኃላ ዘፈን አቁሚ እና ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ ምክንያቱም ሁለተኛ ዕድል ሰቶ ያቆመሽ ለሱ እምድታገለግይ እንድትገዢ ነው ድጋሚ ከወደቅሽ ግን ምን አልባት እንዳሁኑ የመዳን የመነሳት ዕድል ላይኖርሽ ይችላል እናም ቻንስሽን ተጠቀሚ ወደ እምነትሽ ተመለሽ
@aapp8779
@aapp8779 Жыл бұрын
አልሀምድሊላ. ሀሊማየ. እንዲህ ሁነሽ. ስላየሁሽ. ወደእምነትሽ. ተመለሽ. አላህ. ሌስተምርሽም. ፈልጎ ይሆናል. እዲህአይነት. ህመም. ያመመሽ. ድነሽስላየሁሽ. ደስብሎኛል ፍትህ. ለመስዝጅዶቻችን. ሸሂድለሆኑ. ለቆሰሉ ወድሞቻችን
@iiii4093
@iiii4093 Жыл бұрын
ሀሊማ ስለዳንሽ ደስ ብሎኛል በቃ ትምህርት ይሁንሽ ተውበት አድርጊ አላህ ነው ያዳነኝ አላሀምድሊላህ በይ እስልምና የሚያኮራ እጂ የሚያሳፍር ሀይማኖት አይደለም
@Alhamdulilah20
@Alhamdulilah20 Жыл бұрын
ሀሊማየ ጠናሺ ተመልሶልሺ እንደዚህ በማየቴ በጣም ደስብሎኛል ዶግተሯም ክብር ይገባታል
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
ተ መስገን ሀልማዬ አንካን ድንግል ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል 🌹 እስቲ እናቴን አክሞልኝ እሂው አንድ አመት ሆናት ጸልዩልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bbvv9093
@bbvv9093 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተረፍሽ ሀሊማየ አላህ ሊያስተምርሽ ፈልጎ ነዉ አንችም ት/ት ዉሰጅ ሁሉም ነገር ቀሪ ነዉ ባይሆን ሂጃብ ልበሽ አላህ ሂድያ ይስጠን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
እንኳን አላህ ወደሙሉ ጤናሽ መለሰሽ አልሀምዱሊላህ ግን አላህ አንድን ፈተና የሚያመጣው ባሪያውን የተሻለ ነገር ሊሰጠው (ሊመራው )ነው እህቴ ሀሊማ ሰዎችን ስበብ ወደአደረገልሽ ጌታ ተመለሽ ፕሊስ !!! ሂጃብ መልበስ ምኑ ነው የሚያሳፍርሽ እስልምና ለሴት ልጅ የሰጠውን ውበት ተጠቀሚበት
@user-vu4yq9ny6l
@user-vu4yq9ny6l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለዚህ አበቃሽ ላቺ የደረሰ ጌታ በየቤቱ በህመም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንም ይድረስላቸው
@hanamehid5214
@hanamehid5214 Жыл бұрын
ሃሊማ ፈጣረ እንኳ ማርሸ ቀሪ ዘመንሸ ላደነሸ ጌታ ኑሪ አለም ከንቱ ነዉ ሰዉ ሆነሸ ለሰዉ መዘፈን አቁሚ።❤❤
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
አወ አላህ ሊያስተምራት ነው አላህ ተማሪበት
@Ezza572
@Ezza572 Жыл бұрын
ዝም ብላቹ like አርጉኝ ፈልጌ ነው
@erusaman3949
@erusaman3949 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
እሺ
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Жыл бұрын
እውነት ነው የሐሊማ ሳቃን ሁሉ ነበር የህመም ትንሽ የለም ስለ ሁሉም እግዛብሔርን ማመስገን ነው እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሐሊማ❤
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p Жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ አላህ እንኳን ዚህ አበቃሽ ደስ ብሎኛን ድነሽ ስላየሁሽ የተውበት መኔገድ ይሆንሻል ብየ ነበረ😢አላህ ወደሂጃብ ይመልስሽ
@abdujemal347
@abdujemal347 Жыл бұрын
ሀሊማ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ እና አላህ ህዳያ ይስጥሽ የኢጃብሽን ክብር የሚጠቢቂ አላህ ያርግሽ።
@nardosbirhanu3001
@nardosbirhanu3001 Жыл бұрын
"ሰላምና ጤና አያሳጣን ፈጣሪ ሁሉም በጊዜ ይሆናል" ተመሥገን ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሀሊማ❤🎉
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
Hey nard and neger laschegrsh
@user-yu7rn2un5o
@user-yu7rn2un5o Жыл бұрын
የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእዉነት ድነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል.
@fifififi3385
@fifififi3385 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይህን ሳቅሽን ደግሚ ስላየውት ክብር ለድግል ማርያም ልጅ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Жыл бұрын
ተመስገን ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ❤ እንኳንም ፈጣሪ በምህረት እጁ ዳበሰሽ ቀላሉን አደረገልሽ ዶክተሮች ተባረኩ 🙏🙏🙏
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እግዚአብሄር ይመስገን ሀሊማዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳንም ሳቅሽ ተመለሰልን ውይ እንዴት ደስ ይላል ክብር ለድንግል ማርያም ከነ ልጇ እልልልልልልልልልልልል
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚእብሄር ይመስገን. እልልልልልልልልል
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
ሀሊማዬ ቃለመጠይቁን ሳልሰማ ፈገግታሽ ተመልሶ ስላየሁ እጅግ በጣምምምምም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሳቅሺ ስለተመለሰ ሀሊማየ ግን እኔ የጠበኩትና የመጣሺበት መንገድግን ማርያምን በጣም ተቃራኒነው በእምነትዋ ጠንካራና ባለሂጃብነበር የጠበኩት ግን በቃ እግዚአብሔር የፈቀደውነው የሚሆነው😍😍😍😍
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
አልህም ዱሊላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ🤲🏼 የኔ ፍልቅልቅ በዚሁ አጋጣሚ ለታመመ መሻርን ላጣ ማግኝትን ለላችንም ስና ገኝም ስናጣም አመስጋኞች አርገን ልቦና ስጠን🙏
@eshetuman32
@eshetuman32 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንደዚህ ተሸሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እህት ሀሊማዬ የኔ ውድ እህት ወድ አሏህ ተመልሽ ሂጃብሽን ልበሽ አርቲፍሻል ፀጉር መቀጠል ምንም ይቅርብሽ ህይወት አጪር ናት
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ዳንሽ እህቴ ቶብተሽ እናገንሻለን ብለን ስንጠብቅሽ ጭራሽ መስቀል ያለው ጥብብ ለብሰሽ መጣሽ ያ ኢላሂ 😭 ካቲማችንን አሳምርልን🤲
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 Жыл бұрын
ይገርማል እንኩዋን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ያመመሽ ጊዜ ሳቅሽ ሁሉ ጠፍቶ ነቀረ እንኩዋንም ጤናሽም ሳቅሽም ተመለሰ የኔ ሳቂታ ሰይፉዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l Жыл бұрын
ማምን ነው ያቀተኝ በጣም ነበር ያዘንኩት እግዚአብሔር በስትዩዋላይ አድሮ ቆመሽ በማየቴ ክብር ለእግዚአብሔር ለእናትና ልጅ ተመስገን ደስታምየስለቅሳል 😢😢😢😢
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
እውነት ፈጣሪ ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሀሊማ ቅድሰት አረሴማ እኳን ለዚህ አበቃችሸ እኔ ለአረሴማ ተሰያለው እዲህ እድያሸ🙏አረሴማ ተክብሯን ትውሰድ
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃሽ ሳቅሽ ተመልሶ በማየታችን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ለሌሎችም በጭንቅ ላሉ ያንቺ እድል ይግጠማቸ🙏💯❤️
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 13 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 40 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 157 М.
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 29 М.
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 13 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 40 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 51 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 10 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН