ክፍል 2 “ጌታ ሆይ እዚህ ክፍል እንዳትገባ”!! ብዬ ጮህኩኝ ወ/ሮ የሺ አበሩ “የቅርብ አምላክ” መፅሐፍ ፀሐፊ Nikodimos Show - Tigist Ejigu

  Рет қаралды 23,866

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

3 жыл бұрын

መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2019

Пікірлер: 106
@ruthlejalem9842
@ruthlejalem9842 10 ай бұрын
በሰማይ በምድር እንደጌታ የለም ❤❤❤❤ሰው ከእግዚአብሔር እንደመኖር የተለየ ነገር ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@alemneshassela1646
@alemneshassela1646 3 жыл бұрын
በጣም እሚባርክ ምስክርነት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ትግስት ደግሞ ዘመንሽ ይባረክ የምታቀርቢያቸው ሰዎች ሁሉ እሚገርም ነገር አላቸው ተባረኪ
@johnnati-yh2cl
@johnnati-yh2cl 5 ай бұрын
ዋው የምገሪም ምስክሪነት ጌታን ተፄናናውበት😢😢😢
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ዋው የጌታየ ስራው ድንቅ ነው ብዙ ተምሬአለሁ ቲጅም እናታችንም ጸጋው ይብዛላችሁ ።
@mobile5804
@mobile5804 3 жыл бұрын
ዋዉ ዉ እንዲት የሚደንቅ የሕይወት ምሰክነት ነው ሃሌሉያ እየሱሰ ይበረክ እውነት የቅርብ አም ላከ ነው ተባረኩ
@johnnati-yh2cl
@johnnati-yh2cl 5 ай бұрын
የሚገሪም ምስክራነት ጌታ ይባሪክሽ
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 10 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ተምሬበታለው ተባረኩ
@kassuteklu7228
@kassuteklu7228 4 ай бұрын
Amen!!! Amazing Glory to God.
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
የሚያስፈራኝ ነገር ከዚህ መልስ አገአኝሁ ስራው ለራሳችን ክብር ካልፈለግነው ጌታ ያከናውነዋል ።
@user-qy4mj7rp7h
@user-qy4mj7rp7h 10 ай бұрын
ዎው መልካም አናታችን ተባርክልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@biriktihabte1289
@biriktihabte1289 3 жыл бұрын
wow egzabher amlak abezto yebrkhshu
@fetleworktafesse2980
@fetleworktafesse2980 2 жыл бұрын
በእውነት በዝህ ምስክርነትእጅግ በጣም በጣም ትማርኩበት በእለቱ ስሰማው የነበርኩበትሁነኔታ ነበርኩ በዝህ ምስክርነት በጣም በጌታ ታመንኩበት መፅሀፉን ባነብ እጅግ እንደምጠቀመው አስባለሁ ::እህት ትግስት ስላንች ትጋት ጌታን ስላንቺ እጅግ አመሰግናለሁ ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪ
@kiddTB
@kiddTB 3 жыл бұрын
ባለብዙ ገድል የሆነው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!!! ሁላችንም በህይወታችን ውስጥ ያደረገውን ብዙ ተዓምራቶችና ገድሎች የሚገርሙ እና ለእርሱ ሁልጊዜ እንድንገዛለት የሚያደርጉን ናቸው የእያንዳንዳችንን ስንሰማ መደነቅ ይበዛልናል የእግዚአብሔር አመጣጡ፣ አሰራሩ ፣ ማዳኑ፣ ትዕግስቱ ፣ ምህረቱ ለእያንዳንዳችን የተደረገው ነገር ሁሉ ወይ እግዚአብሔር.. የሚያስብል ነው ስሙ ይባረክ ጌታ ይባርካችሁ እናንተም
@selam8546
@selam8546 3 жыл бұрын
Lölpö0
@astutadesse8559
@astutadesse8559 3 жыл бұрын
ዋው እንዴት የሚደንቅ የህይወት ምስክርነት ነው
@epairoyahushua4314
@epairoyahushua4314 Жыл бұрын
Amazing Glory to God 🤲🙌
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
ወይዘሮ የሺ ታሪክሽ እጅግ በጣም የሚያስገርም ነዉ I can't wait to get your amazing book
@saradelaportas5185
@saradelaportas5185 3 жыл бұрын
Enamesegnalen geta yebareksh betam temhertawi yeheyewt getemegnoch new yasalefshew tebarkulegn shallom 🙏
@user-og8ts5tt2z
@user-og8ts5tt2z 10 ай бұрын
Tebareko des yemil mskrnet new❤❤❤❤❤❤
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
Ho my God bless you mam & Tig
@yordieshetu3126
@yordieshetu3126 3 жыл бұрын
Praise God powerful testimony 🙏🙏
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Geta abzto yebarkachu bedemu teshefenu ♥️
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቲጂዬ ለኔ የብዙ ጥያቄዋቼ መልስ ሆኖልኞል የእህታችን ምስክርነት። እግዚአብሔር እውነትም የቅርብ አምላክ ነው እኞ ስለማናስታውስ እንጂ።ጌታ አንድ ቀን የዛሬ ማንነቴን ሁሉ ጨምቆ ለብዙዋች እንደዚ እንድመሰክር እንደሚያደርገኝ አምናለው። ጌታ አሁንም በብዙ እህታችንን ይባርክ🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
ጌታ ድንቅ ነው
@martatesfaye2397
@martatesfaye2397 3 жыл бұрын
ዋው እንዴት የሚደንቅ የህይወት ምስክርነት ነው ሃሌሉያ ኢየሱስ ይባረክ እውነትም የቅርብ አምላክ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Egizabeher melkam new✝️
@bibyphillip4439
@bibyphillip4439 3 жыл бұрын
አቤት!!!እንዴት መታደል ነዉ?መፅሐፉ ለኔ ነዉ የተፃፈው። እኔም አንድ ቀን እንድህ ያለ መፅሐፍ ጽፈለሁ!! ጌታ ይባርክህ ማሙዬ!!
@elizabethtesema56
@elizabethtesema56 3 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ጌታ ቢፈቅድ መፅሐፉን አግኝቼ ለማንበብ ጓጉቻለሁ እህታችን ወ/ሮ የሺ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ከዚህ በበለጠ የምትደነቁበትን ነገር በእርሶ ይስራ!!! ቲጅዬ በጣም እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛልሽ
@bahranghebrekidan1541
@bahranghebrekidan1541 3 жыл бұрын
Egziabher ymesgen dinq Amlak dnq miskrnet,Geta ekko new.
@mebrateasaminew8030
@mebrateasaminew8030 3 жыл бұрын
Woooooow betam timrt yemihon melkt lene liyu new Tebareku
@adanechberhanu1354
@adanechberhanu1354 3 жыл бұрын
geta simu yibarki zemenacewi yilemilimi
@ethiopiankidssongsandgames678
@ethiopiankidssongsandgames678 2 жыл бұрын
What a great life story thank u for sharing ur faith full life !! So professional with ur calm voice tigi !
@kebenefirdisa5426
@kebenefirdisa5426 3 жыл бұрын
Um in tears 😭😭😭 & speechless 😭😭😭 GBU both 🙏 Um touched really 🙇🏻‍♀️🙌
@habibikoshaga462
@habibikoshaga462 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የምንል ነው ምስክር ነህ እውነት ነው የእኔ አይነት ነው ህውትሽ ክብር ለጌታ ይሁን አሜን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@bibyphillip4439
@bibyphillip4439 3 жыл бұрын
Thank u, አግንቻለሁ። ተበራኪ
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 3 жыл бұрын
Haleluya simu yibarek eyesus geta newu! she is such an amazing woman of God!! tgye tebareki
@soloapple3
@soloapple3 3 жыл бұрын
Wow Sister , you are so humble and honest.it’s amazing how God is working in a wonderful way in your life. True Christianity is a life experience and leading by the Holy Spirit. God is faithful. Many blessings!!!!
@frehiwotzegey8793
@frehiwotzegey8793 3 жыл бұрын
Be blessed for the wonderful testimony. It’s is so full of Gods work, grace , mercy , guidance , hope and joy . Hope to find the book and ready the full story
@maritutilahun1859
@maritutilahun1859 3 жыл бұрын
እረ ትዕግስትዬ ጌታ ይባርክሽ የሰማሁት ምስክርነት በጣም ይገርማል። እህቴ የሺ እግዚአብሔር ሲወድሽ አስቀናሽኝ መታደል ነው።
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
Maritu Tilahun betam geta yibarek uuuffff be geta mewidede liyu Eko new simu yibarek ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችው ስሰማ በብዙ ተባርኪለሁ በፈገግታ ስትጫወቱ እኔም ፈገግ እንዳልኩ ጨረስኩት። ትግሥት በርቺ !!
@selomehaile6629
@selomehaile6629 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር ፍቅር ነው 👍🏽❤️❤️❤️
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም የሚለውጥ ምስክርነት ነው እህታችን የሺ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ያንቺ የሆነው ሁሉ በእየሱስ ስም ይባረኩ፡ ቲጂዬ እንዳንቺ አይነት ጋዜጠኛ አይቼ አላውቅም በጣም እርግት ያልሽ ሰዎቹ በነፃነት እንዲናገሩ የምታደርጊው ነገር ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ፡
@BeccaTheBunny417
@BeccaTheBunny417 3 жыл бұрын
Wow 👏 Amazing testimony sister yeshi may God bless you 🙏. Tgi you are blessed 🙌
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 3 жыл бұрын
God bless you
@tehetenadejene7679
@tehetenadejene7679 3 жыл бұрын
Wow amazing amazing testimony.... Blessed women she is the woman that Fears God. Thank you Tigye God bless you too.
@mobile5804
@mobile5804 3 жыл бұрын
ምን አይነት ደንቅ አምላክ ነው ተባረኩ
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
Amen amen amen metadel new be geta mewodede simu yibarek zemenachuw yibarek 💚💛❤️💐💐💐💐🙏🙏🙏
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Tigeste konjo Geta abzto yebarkshe Tebarekilige ❣️❣️❣️❣️
@alemkenfe764
@alemkenfe764 3 жыл бұрын
God bless you All
@user-ft3dg7nq7n
@user-ft3dg7nq7n 3 жыл бұрын
ጌታ እካ ነው ሌላ ምን ይባላል 🙌🏾🙌🏾
@mimisemmi1779
@mimisemmi1779 3 жыл бұрын
Thank you Tigst God bless you
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 3 жыл бұрын
God bless all
@rahelmengistu9665
@rahelmengistu9665 3 жыл бұрын
Really amazing Testimony wow Eyesuse yekber 🙏🙏
@tinadagne8580
@tinadagne8580 3 жыл бұрын
Ur strong woman God bless your life
@azeeketsela514
@azeeketsela514 2 жыл бұрын
thank you! what amazing testimony! my sister in Ethio bought me the book I can't wait to read it!
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnn geta kibrun tekililo yiwised yemiyanits yemitatsinana miskirinet new kesihitetachin yemimelis new tigiye birk beyilign yenewid
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ተባረኩ ቲጂዬ 🙏❤
@tegesttegest30
@tegesttegest30 3 жыл бұрын
Geta idmeshin yalemlim Das yamil Astemari Misikrnet new Tigiye tebareki
@liligigi6455
@liligigi6455 3 жыл бұрын
Tbarkeukilg ❤❤
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
Tijiye zemensh yibareki bekirbu new yihen program mayet meketateli yejemerkut bizu amilitognal biye kochitognal
@dirbwerkyimer512
@dirbwerkyimer512 3 жыл бұрын
What a testimony may god blessed you both
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
Nice to see you back God bless you both of you
@selam484
@selam484 3 жыл бұрын
Hallelujah praise God !!
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 3 жыл бұрын
I've taken a lot of valuable lessons out of this marvelous testimony. Thank you W/o Yeshi; thank you TG.
@wobitwobit2971
@wobitwobit2971 3 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
የኔ እናት ዕድሜና ጤና ይስጦት በጣም ብዙ ነገር ነው የቀረልኝ
@ytdstfvkfky5808
@ytdstfvkfky5808 3 жыл бұрын
ጌታ የተመሰገነ ይሁን :: ይእ መፅአፍ የት እንደሚገኝ ብትጦቅሙ መልካም ነው
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 жыл бұрын
መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Tebareku endet migib yehone interview nw.
@medhaniemussie6608
@medhaniemussie6608 3 жыл бұрын
Amazing Testimony hope it can be translated in English for those who can't read Amharic .Tigy May God bless you richly
@millionasfaw3048
@millionasfaw3048 3 жыл бұрын
Millo5n1aa2a34milliona
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 3 жыл бұрын
Your programme is nice I wish no promotion video in between to get the video idea message without disturbing
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Enate kezih yebelete tsegawn yisitish erejim edme yisitish
@ftsumtesfay8603
@ftsumtesfay8603 3 жыл бұрын
Wawwww betam yemgerm mskrnet new ማቴዎስ 5 (Matthew) 8፤ ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።
@axum5048
@axum5048 3 жыл бұрын
Geta zemnachun yebark
@joobirajoobira4705
@joobirajoobira4705 2 жыл бұрын
Betam des yem misikirinet new, geta yibarkachihu. Be sira yemitagizatin set wust yegebawun seyxan gin mawtat aychalim neber?
@cp3sd1tp8w
@cp3sd1tp8w 3 жыл бұрын
Thank you so much,I have Been very blessed with this testimony and the wisdom of God in this women of God,God bless you Both💕Thank you,Tigiye for inviting people to share there testimonies,I truly have been very blessed with many of them.I also watched your testimony More than once,So powerful!!Jesus is amazing!!!God bless your heart💗
@bilisumamegersa4929
@bilisumamegersa4929 3 жыл бұрын
@mesfinbweldetensae
@mesfinbweldetensae 3 жыл бұрын
አገልጋዩን በእንግድነት የሚቀበሉት አማኞች ለካስ ጌታን እንደሚያገለግሉት ባወቁት ልክ ነዉ! ይመስጣል፡፡
@mesfinbweldetensae
@mesfinbweldetensae 3 жыл бұрын
ተስፋ ያጭራል
@hanayilma2242
@hanayilma2242 3 жыл бұрын
ቲጂ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ መፀሃፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን?
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 жыл бұрын
መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡
@hanayilma2242
@hanayilma2242 3 жыл бұрын
እሺ ዘመናችሁ ይባረክ እናመሰግናለን
@eyobfekadu9463
@eyobfekadu9463 3 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ ህይወቴን እንዴት ካንጋ ማስተዋወቅ እንደሚገባኘ አስተማርከኘ እኮ እውነት ነው የቅርብ አምላክ ነው ጌታ ከዚህ ሁሉ ግን የቀረልኘ ጌታ ሆይ ትርጉም ያለው ህይወት እንድኖር እእርዳኘ......ዋው ተባረኪ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Tigiye salitegib alekebign birk birk beyilign
@jarreyjarrey7625
@jarreyjarrey7625 Жыл бұрын
ቲጂዬ መጽሐፉአ የት ይገኛል
@christoshiwote3351
@christoshiwote3351 Жыл бұрын
TG Geta Eyesus yebarksh where can I find the book?
@sarihabtemichael6355
@sarihabtemichael6355 2 жыл бұрын
selam can we find her book on amazon?
@samiyonas274
@samiyonas274 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ኤምነት ገባብኝ እየሱስ ጌታ ነው ቲጂዬ ተባረኪልኝ እባክሽን መፅሀፉን እንዴት ማግኘት እችላለው ተባረኩ
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 жыл бұрын
መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡
@samiyonas274
@samiyonas274 3 жыл бұрын
@@NikodimosShow thanks
@bibyphillip4439
@bibyphillip4439 3 жыл бұрын
መፅሐፉን በ online መግዛት ይቻላል? Please
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 жыл бұрын
መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡
@selam484
@selam484 3 жыл бұрын
Semeto lemilmelese
@hirutb3830
@hirutb3830 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ ያባቴ ልጅ ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ ጌታ ይባርክሽ የሚያንጽና የሚበረታታ ሁሌ ታቀርቢለሽ ጌታ ይባርክሽ የወ/ሮ የሺ አበሩ መጽሐፍ ቅርብ አምላክ የሚለው ከየት መግዛት እችላለሁ እኔ የምኖረው ኢሮፕ ነው ፕሊስ አግዥኝ ተባረኪ ለበረከትሁኚ
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 жыл бұрын
መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡
@hirutb3830
@hirutb3830 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ትግስትዬ ጌታ ይባርክሽ መጽሐፉን አግኝቼዋለሁ እየተላከልኝ ነው ተባረኪልኝ
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 жыл бұрын
Hirut B Amennnn ehte!!
@abebaasmerom3299
@abebaasmerom3299 3 жыл бұрын
@@NikodimosShow Egzabher yibarkish Tgisty eshi endeza adergalehu.
@martatesfaye2397
@martatesfaye2397 3 жыл бұрын
ቲጂዬ መፅሃፉን እንዴት ማግኘት ይቻላል ???
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 жыл бұрын
መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 жыл бұрын
እንዴት የሚደንቅ ነው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ቲጂዬ ተባረኪ
@epairoyahushua4314
@epairoyahushua4314 Жыл бұрын
BTW Real Christian should not use this prayer sign 👉 🙏 👈 this prayer sign is for idol worshippers and yoga practitioners and we all know that Yoga isn't only exercise but also Spiritual practices. Better to use 👉 🙌 or 👉 🤲
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
የክርስቶስ እውነተኛ ትርጉም
5:08
CHRIST EMBASSY ETHIOPIA ZONE - ክራይስት ኤምባሲ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 502