ክፍል 2 የአቡነ ሐራ ድንቅ ምስክርነት የካንሰሩ ስፔሻሌስት አባት

  Рет қаралды 1,411

ተዘከረነ ሚዲያ Tezekerene Media

ተዘከረነ ሚዲያ Tezekerene Media

Ай бұрын

Пікірлер: 14
@GoodDay-kx1ov
@GoodDay-kx1ov 23 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SmsmS-hc1nr
@SmsmS-hc1nr 16 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@SmilingCaterpillar-qq5gl
@SmilingCaterpillar-qq5gl 14 күн бұрын
አብነ ሐራ ደንግል እኔ በሰደትነኝ ማሩኝ ኩላሊቴ ያመኛል😭😭😭😭😭ወለተ ኢየሱሰ ብላችሁ አሰቡኝ
@kebeneshmom1202
@kebeneshmom1202 21 күн бұрын
በረከታቸው ይደርብን ቦታው የት ነው
@user-bm2wp7vk7l
@user-bm2wp7vk7l 23 күн бұрын
Yemesegenew
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 20 күн бұрын
አባቴ አቡነ ሐራ መልስ ስጡኝ እና መጥቼ ለምስክነት ያብቃኝ በጭንቁስ ነኝ 😢😢
@user-qx5st1jn1h
@user-qx5st1jn1h Ай бұрын
አባቴ አንድ ጊዜ ብቻ ይስሙኝና ደጀዎት በር ላይ መጥቼ አልቅሼ አመሰግናለሁ ብዬ ብቻ ልመለስ ሌላ ምንም አልለዎትም የኔ በሽታ ካንሰር ሌላም አይደለም የኔ በሽታ ግለ ወሲብ ነው የኔ ትልቁ በሽታዬ ይሄ ነው ምን ላርግ ግራ ገባኝ አባቴ የእርሰዎን ተአምር እየሰማሁ ነው የፃፍኩት እባከዎትን አንድ ጊዜ ብቻ ይስሙኝ
@Tezekerene_media
@Tezekerene_media Ай бұрын
ደጃቸሁ ሄጂ እና ለምኛቸው እግዚአብሔርም ይርዳሽ
@user-qx5st1jn1h
@user-qx5st1jn1h Ай бұрын
@@Tezekerene_media አመሰግናለሁ ግን የመጨረሻ ተስፋ ቆረጥኩኝ አቃተኝ በየቀኑ ተስፋዬ መነመነ እነዚህን የማሳሰሉ ቅዱሳን ባሉበት አገር አሁን ስደተኛ ነኝ
@Tezekerene_media
@Tezekerene_media 13 күн бұрын
ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ሀገረ ኢትዮጵያ መተሽ ደጃቸውን ነይ በረከት ታገኛለሽ ለእንባ እና ልመና ጠይቂያቸው ልጆጁን ለአውሬ አሳልፎ አይሰጥም
@Tezekerene_media
@Tezekerene_media 13 күн бұрын
አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል በ10ብር ባጃጅ ወይም በትውልድ ይዳን የጉዞ ማኅበር ዘውትር እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ወደ አቡነ ሐራ ድንግል መጓዝ የምትፈልጉ 0912696164
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 18 күн бұрын
አብነ ሀራ ገዳም የት ነው ሚገኝው።
@yeMariamlijGiyorgis867
@yeMariamlijGiyorgis867 17 күн бұрын
ጣፎ ቅዱስ ገብርኤልን አልፎ ነው አዲስ አበባ
@yeMariamlijGiyorgis867
@yeMariamlijGiyorgis867 17 күн бұрын
ባህርዳርም አለ።
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
ስውሯ ማርያም ለመሄድ ያሰባችሁ✅ #ስውሯ_ማርያም
24:15
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
Agu 7/2024 ይበል ክብሪ ይበል ጽባቀ ስም ሂብዎ ፕ/ት
27:58
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 8 М.
♦️አቡነ ሐራ ድንግል በአዲስ አበባ የት እንዳለ ያውቃሉ ?
1:06:38
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН