ክፍል 2- የአቶ ልደቱ እና ኢንጂነር ይልቃል አነጋጋሪ አቋምና አከራካሪ ሃሳብ - Abiy Guday S3EP1 Part 2

  Рет қаралды 57,931

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

የአቶ ልደቱ እና ኢንጂነር ይልቃል አነጋጋሪ አቋምና አከራካሪ ሃሳብ -ክፍል 2 -Abiy Guday S3EP1 Part 2

Пікірлер: 445
@user-fq5fd1vv1i
@user-fq5fd1vv1i 3 жыл бұрын
ልደቱን ለመረዳት የኢትዮጵያ ህዝብ የማሽቃበጥ እና የ አሉባልታ አመሉን ትቶ በርገጥ ለአገሪቷ ምን ይጠቅማል ብሎ ማሰብ አለበት።
@hiwotalamrew984
@hiwotalamrew984 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@HiruteSlase
@HiruteSlase 3 жыл бұрын
በትክክል
@abebatadesse812
@abebatadesse812 3 жыл бұрын
Yeleben awekilegn ledetun lemeredat kemashikabet wichi mehone alebet
@hekelwendossenasefa7959
@hekelwendossenasefa7959 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ አስቀያሚ ( አሽቃባጭ) ስድብ እየሰደቡ ልደቱን ወደ ሚወደው ስልጣን እንዴት ማምጣት ይቻላል?!! ህዝብን በጅምላ መስደብ ምን የሚሉት የፖለቲካ እውቀት ይሆን?!
@saruyoha2590
@saruyoha2590 3 жыл бұрын
👍 True
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 3 жыл бұрын
ይልቃል እውቀት ከጀግንነት ጋር የሰጠህ በበኩሌ በጣም ከሚመቹኝ ሰዎች መካከል አንዱ ነህ።ልደቱ አንተ ትለያለህ ሃሳብ እንደ ጎርፍ እሚፈስብህ አሁን ያለንበትን የአገራችንን ፖለቲካ በሚገባ የተረዳህ futurን በሚገባ forecast እምታደርግ የፖለቲካው መሃንድስ ነህ።እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@birukabera465
@birukabera465 3 жыл бұрын
Lidetu, you are too smart! may my god give your health my Father. Love you ever
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@japhetmelketsadik7671
@japhetmelketsadik7671 3 жыл бұрын
የልደቱን ኢትዮጵያ ሁሌም እናፍቃታለሁ! ምን አይነት ቅንነት ነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ልደቱን አይመጥነውም በአውሮፓ እንኳን ለጥሩ ውጤት ይታጫል!!
@jdmgj5723
@jdmgj5723 3 жыл бұрын
እውነት:አደቃቸሁለሁ:እኒየ:እምፈልገው:አድ:ሁናችሁ:በማየቲየ:ደስ:ብሎኛል😱👌👌ጀግኑች:በርቱው:አላህ:ይጠብቃችሁ
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 3 жыл бұрын
በውይይት የተነሱትን ነጥቦች እዚህ ከሚጻፉት ብዙወች አስተያየቶች ጋር ሳስተያይ ሕወሓት ምን ያህል በሽታውን ለብልጽግናና ኢዜማ አውርሶ እንደሞተ ነው የምረዳው። አሳዛኝ ትውልድ።
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
Brilliant & rispect 🙏🙏🙏
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 жыл бұрын
Agree
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
ለሚጠቀምበት ሲሰሙት ቢውሉ የማይሰለች እጅግ በጣም በሳል ውይይት ነበር!!! ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን!!!!!
@abdulkadirnurhusen6242
@abdulkadirnurhusen6242 3 жыл бұрын
ስንት ነው የተከፈልሽ ?
@natnaelmiki6114
@natnaelmiki6114 3 жыл бұрын
እውነተኛ ፖለቲከኞች ናቺ ብዙ ነገር እየተማርን ነው ።
@negussiebayu2694
@negussiebayu2694 3 жыл бұрын
I like the way and potentials of analysis of both politicians
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏👍
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@ashenafieshete2478
@ashenafieshete2478 3 жыл бұрын
ባትወዳቸው እንኳን የምታከብራቸው ሁለት ዕንቁ 💚💛❤️
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
ይቻምህ የናቴ ልጅ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 3 жыл бұрын
Braves , wow such an intersting INTERVIEW..... One ETHIOPIA !!!!!! thx to much .....
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
በርቱ ጀግኖች
@Universe12_234
@Universe12_234 3 жыл бұрын
Lidetu and Engineer Yilikal, We love you, keep up with your good works, one day your hard work will paid off. We don't have a doubt, you will definitely win the election if there will be a genuine and transparent election. There is time for everything, so please don't give up. 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 3 жыл бұрын
As a Somali who believe in democratic ideology and for ideas to compete in a fair election, I liked everything I heard. This two guys have my support for their right to make their case to our larger Ethiopian family. I feel, if nothing else, they will remain a positive of force in shaping in our ability to move forward towards a more inclusive democratic process. What is Abiy Ahmed, whom I currently support, afraid of to have fair election despite having an advantage over all other politicians, such as Lidetu and engineer. Keep up the positive and vibrant conversations.
@aderajewtilahun5583
@aderajewtilahun5583 3 жыл бұрын
ከአሉባልታና ከጥላቻ የፀዳ ህሊና በልደቱ ንግግር ዉስጥ የሃገራችንን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ማየት ይችላል፡፡
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@helenalebachew1978
@helenalebachew1978 3 жыл бұрын
Brilliant ! will vote for u guys
@semertorma1579
@semertorma1579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@yesewzer4687
@yesewzer4687 3 жыл бұрын
ልደቱን ሲሰማ ግን "ኢትዮጵያዊ" ነኝ ባዩ ለምን ቅዘን በቅዘን ይሆናል?
@teddyakey
@teddyakey 3 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIAN🙏🙏🗽
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@ktube2655
@ktube2655 3 жыл бұрын
እነዚህ ብርቅየ ምሁሮች እያሉ በነ ጦንቋይ ዓብይ ስትመራ ስታይ ኦ አስጦብያ ያስብላል😌 ክብር ይገባችሀል ልደቱና ኢንጂንየር ጌትነት🙏
@michaelmulugeta553
@michaelmulugeta553 3 жыл бұрын
የኢትዬጵያ ምርጥ ልጆች።truly the best
@fk2780
@fk2780 3 жыл бұрын
Ledetu + Yilkal = Democracy. Period!!!
@biniyamtadesse4665
@biniyamtadesse4665 3 жыл бұрын
I swear to God this two guys are very educated and knowledgeable I hope you will win you have our family and friends vote
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
Me to
@wasihunfessha7414
@wasihunfessha7414 3 жыл бұрын
ልደቱና ይልቃል ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን ማን አለ ስለሀገር የሚያስብ በስሜት ብቻ የምንነዳ ሆንን አስቸገርናቹ አትፍረዱብን ልብ ይስጠን እድሜና ጤና ሁሌም እንመኛለን
@yohannesabich9700
@yohannesabich9700 3 жыл бұрын
I really appreciate you guys
@nattse8669
@nattse8669 3 жыл бұрын
Lidetu Prevail
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
Lidetu is real poleticia. brilliant man Ethiopia need. both are the true teller.
@saruyoha2590
@saruyoha2590 3 жыл бұрын
Very True, thank you
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@mega8101
@mega8101 3 жыл бұрын
Don’t try to confuse us... Both are useless and selfish people.
@Bob-dw3vg
@Bob-dw3vg 2 жыл бұрын
@@saruyoha2590 he is tplf paid agent
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 жыл бұрын
@@Bob-dw3vg do you think so? I think there is some misunderstanding.
@Universe12_234
@Universe12_234 3 жыл бұрын
Ato Lidetu and Engineer Yilkale, a remarkable politician Ethiopia ever has. Unfortunately most Ethiopian people judgements are clouded by Birhanu Nega and his supporters untruthful gossip about these men. Ethiopia really needs these kind of politician's right now, sadly we couldn't use them properly. Lidetu and Yilikal, I wish your dreams come true, please don't give up, there are also people out there waiting you guys to make a difference. More respect to you. 👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yonatanzelalem2725
@yonatanzelalem2725 3 жыл бұрын
ልደቱ ካርዴ ላንተ ነው ጀግና ኢትዮጵያዊ
@ethiopianpoliticsaddisababa
@ethiopianpoliticsaddisababa 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅ ኧረ እንደራጅ
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
እንደዋወል የናቴ ልጅ በፈለከው ጊዜ ይቻምህ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️from sheger
@davoosm7087
@davoosm7087 3 жыл бұрын
👉 you right Lidetu We need you to join with BALDERAS, ANAM.... 💚💛❤
@nigusudawit5563
@nigusudawit5563 3 жыл бұрын
የፖለቲካ አቋማቸውን ባልደግፍም በያዙት ነገር ያላቸውን አካሄድ አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን positive thinker🙏🙏🙏
@betawef9713
@betawef9713 3 жыл бұрын
አይ ጉድ እናተን ከፖለቲካ ያገለለች ኢትዮጵያ ምን አይነት ትሆን ይሆን
@Emblba
@Emblba 3 жыл бұрын
እፎይ ትላለች
@frehiwotfeleke5849
@frehiwotfeleke5849 3 жыл бұрын
The answer is stupid!
@tsegaadego5743
@tsegaadego5743 3 жыл бұрын
Keep up guys
@liliy077
@liliy077 3 жыл бұрын
ልደቱ የኔ ካርድ ላንተ ነው ✊🏿
@alexanderander5681
@alexanderander5681 3 жыл бұрын
ልደቱ እና ይልቃል ምርጥ ፖለቲከኞች ናችሁ
@rasdejen4948
@rasdejen4948 3 жыл бұрын
Lidetu + Yilekal = evil in human body = born of ill cultured families.
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 жыл бұрын
ምርጥ ገዜጠኛ ነህ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@esayasalemayehu7167
@esayasalemayehu7167 3 жыл бұрын
If these two guys were Americans, they would be one of the top senators 😶😶
@frehiwotfeleke5849
@frehiwotfeleke5849 3 жыл бұрын
True!
@frehiwotfeleke5849
@frehiwotfeleke5849 3 жыл бұрын
They're in wrong place saddly!!!
@nigusudawit5563
@nigusudawit5563 3 жыл бұрын
most of the American senators have had legal traning brother
@derejedemissie3349
@derejedemissie3349 3 жыл бұрын
I always say they way explain about our country politics they look like western politicians elite . Thanks
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@mekashawdessalegne1320
@mekashawdessalegne1320 3 жыл бұрын
wow የሚገርም ንግግር ነው!
@arefealem3325
@arefealem3325 3 жыл бұрын
Really smart anyway take care please
@asnakezinaw1618
@asnakezinaw1618 3 жыл бұрын
Ohhh Lidet is my Hero I wish long live to him
@bobibab9205
@bobibab9205 3 жыл бұрын
salute!
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 3 жыл бұрын
በዚህ ሰአት የክፍል አለቃ መምረጥ እንኳን ከባድ ነው
@BGHmariam
@BGHmariam 2 ай бұрын
A little suggestion: when the host or guest cites a video or text content to support their argument, it would be helpful for your audience to provide a link to that citation in your KZfaq description.
@birukkelemework4650
@birukkelemework4650 3 жыл бұрын
just wow!
@yesewzer4687
@yesewzer4687 3 жыл бұрын
ልደቱ አፈር ስሆን ያን ጭምብላም እባብ ለምርጫ ክርክር ከሱ ጋር ቅረብና ሱሪው ላይ አስቀዝንልኝ።
@muhaayu8877
@muhaayu8877 3 жыл бұрын
ትችላላችሁ
@zmisganaw
@zmisganaw 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏👏👏
@TazabiMedia
@TazabiMedia 3 жыл бұрын
ልደቱ እና ይልቃል የሚገርም ንቃተ ህሊና ነው ያላቸው በተለይ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ሁሉም ሰው አይኑ በታወረበት ሰዓት ቀድሞ የባነነ ሰው ነበር ::
@Daniel-re9kf
@Daniel-re9kf 3 жыл бұрын
ብርቱ ሰው ልደቱ👍👍
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@hagereethiopia2794
@hagereethiopia2794 3 жыл бұрын
ልደቱ አንደበተ ርትዑ ዋው የምርጫ ካርዴ ለአንተ ነው።
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 3 жыл бұрын
ልደቱ በጣም በጣም የበሰለ ፖሎቲኬኛ ነው
@nabilmohammed664
@nabilmohammed664 3 жыл бұрын
Ertera lay meretew
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 жыл бұрын
አቶ ልደቱ ለፖለቲካ እድሜወትን ብቻ ሳይሆን ነፍስወትንም አሳልፈው የሚሰጡ ልዩ ሰው ናቸው ።
@solsh6467
@solsh6467 3 жыл бұрын
Leza newu 97 Addis Ababa bemetriyes aschefichifo lash yalewu?
@dfiss9025
@dfiss9025 3 жыл бұрын
@@solsh6467 ተደበቀ እንስሳ
@yedrosew9319
@yedrosew9319 3 жыл бұрын
ልደቱ ኑርልን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@jarsoabdulkadir7801
@jarsoabdulkadir7801 3 жыл бұрын
Transitional government seems an attractive idea, but it has many problems. Who will be in it, who decides, what will it do? There will not be a consensus on these. It will be unstable situation and a high risk adventure. A better idea that is less controvercial and useful is to have a sustained and inclusive national dialogue.
@bereketmengiste5831
@bereketmengiste5831 3 жыл бұрын
መሪዎቻችን እባካችሁን ልደቱን አዳምጡት።ሀገራችን ከፈረሠች በኋላ "ፀፀት "ብላችሁ መፅሐፍ ብትፅፉ አይጠቅመንም።እናንተ ታልፋላችሁ የማያልፍ ታሪክ ስሩልን እባካችሁ።
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
ምናለ ሌላውም እንደ እኔ ቢሰማህ
@tesfityohans1816
@tesfityohans1816 3 жыл бұрын
Lidetu is brave fearless very articulate. ready to sacrifice his livelihood not only that one ready to go all the way with his precious life. As an Eritrean really admire u I hope and pray may God protect ur life with the fence of holy fire . As someone having close knowledge of Iseias and his deed pls be carefully. Isaa is advising the deluded Abi to eliminate u.
@bltblt2473
@bltblt2473 3 жыл бұрын
These two politicians might save Ethiopian. If not, welcome to Isaias’s Ethiopia.
@prime7837
@prime7837 3 жыл бұрын
No matter how good you are in articulating your arguments,there are only few consumers of ill coceived ideas.
@yibeltal06
@yibeltal06 3 жыл бұрын
if u were asked what are those "ill conceived" ideas, im pretty sure u cant say not even one! keep on with ur ungrounded baseless accusations and character assassination.
@TseganehKuma
@TseganehKuma 3 жыл бұрын
ሌቦች ናቸው እነዚህ
@yibeltal06
@yibeltal06 3 жыл бұрын
@@TseganehKuma what did they steal?
@peaceselam37
@peaceselam37 3 жыл бұрын
የእዉነት፣ሀገር፣እንድትድን፣ከፈለግን፣ለነዚህ፣ሀቀኞች፣በነፃነት፣ፖለቲካዉ፣ዉስጠ፣እንዲሳተፉ፣እንታገልላቸዉ። ልደቱ፣እና፣ይልቃን፣ጀግኖቻችን፣ናችሁ፣
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ፖለቲካ እንደ ጉድ ይተነተናል አጃኢብ ነው። ሰዎቹ ፖለቲካውን ሰቅለውታል ---እሱ አለልኝ አቢቹ ነፍሴ ብልፅግና ህይወቴ አይሰራም እነሱ ጋር ህብር ኢትዮጵያ ድሞክራሲ ፖርቲ ጋር ወደ ፊት መሪየ ልደቱ አያሌው ትችላለህ !!
@HiruteSlase
@HiruteSlase 3 жыл бұрын
ትክክል በጣም የሚገርሙ ናቸውኮ ሀሳባቸው ።
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
በጣም selfish ነህ እኔን ትተህ ነው ከነሱጋ ወደፊት የምትሔደው መጣው ጠብቀኝ አብረን ነው የምንጉዋዘው💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
@@ihateliersdeathforillumina9613 ና ጉዟችን በጋራ ነው😘🙏🏻
@bisratalebachew6719
@bisratalebachew6719 3 жыл бұрын
the journalist should have full information
@borenatube194
@borenatube194 3 жыл бұрын
_ሰላም ሰላም ሰላመረጃው ከልብ እናመሰግናለን በቅንነት የቻናሌ ቤተሰቦች ይሁኑ ስወዳችሁ በፍቅር ነው አመሰግናለሁ_
@brhane7225
@brhane7225 3 жыл бұрын
ልደቱ ባለ ሙሉ ብቃት 100%
@SEP2922
@SEP2922 3 жыл бұрын
እንበሶች!!! የተረኛው እና ዘረኛው ኦነግ የአንባገነኑ ህጻኑ የአብይ መንግስት እራስ ምታቶች!!💚💛❤️🙏
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@TseganehKuma
@TseganehKuma 3 жыл бұрын
አብይ እኮ ሰዉ ነው በከብቶች ጉርምርምታ ራሱን ሊያመው ይቅርና ጭራሽ አይሰማም እሱ ሥራ ላይ ነው ያውሩ እነሱ::
@seifeshiferaw2038
@seifeshiferaw2038 3 жыл бұрын
2❤❤ላይክ ቢፈቀድ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 жыл бұрын
ጥርዉንም ንግግርንም ተደርግዋል ጥርዉንም ልምድንም እየወሰዳችሁንም ነዉ ያስደስታል ሀገርይትዉንም እንትጎዳብንም የህዝብንም ልይነትም የቢሄርተኝነትም እሳትንም እየቆሰቆስዉንም በነበረበትንም ግዝየም በህዎሀትንም እና በብልፅግናም አደጋም ነበረሽ ሀገራችንም የትግርየንም እና የብልፅግና ዉስጥንም ለዉስጥንም ሽኩቻንም ሀገርንም ለማፍረስንም ያማራም ህዝብንም ሙህራንም ለማጥፋትንም አይንም ያፈጠንም ነበረም በኦነግና ባማራም ህዝብንም ማፈናቀልንም መግደልም ተማርይዎችንም የመግደልንም የህዎሀትም የሀሰትንም ማጋነንም ጥላቻም ናማራም ህዝብንም ነፍጠናንም ትምክርተኛንም ሚድያም ህዝብንም ማስጨረስንም ግድያ ነየሳምንትዉንም እየዞርዉንም ፐሚገድልዉንም እሳትንም የሚያቃጥልዉንም በሀረርንም እሳትንም አቃጥለው እምነቶችንም ናርይዉንም እየጨፈጨፍዉንም የዙህንም ጭፍጨጋንም አሸማጋይንም መስለዉንም ደኩተርንም አብይንም አህመድንም ለማንም ባንድላይም ከሀረር ስብሰባንም አካሀድዉ ተዉንምረትገዳደልዉንም አላልዉም የራሳቸዉንም አጥቁነትንም ከጃዋርንም ጋርንም እንዲትንስ እንዳስጠቃም ነበር በዉይይታቸዉም ህዝብንም በቢሄርነትም እያስጠቅዉንም አደጋም ሀገርንም የማፍረስንም ነበር እራስዉንም ደኩተርንም አቦይንም ጋርንም የትግራይንም ጭምርንም ነበር አሁንም ግን ትግራይም የራስዋንም በግልዋም ምርጫም አደረገሽ ተገነጠልኩይንም አለሽ አወጀች ባጀትዋም ዘጋባት መንግስትም ይህንም ሁልዉንም ድብቅንም ሀገርንም የማፍረስንም ስራም እጅዉንም አለበት እራስዉንም ደኩተርንም አብይንም አህመድንም የማፍረስም ሀገርንም ይህንም አይነትንም መከላከያም እንዲመታም የደኩተርንም ከትግራይም ደኩተርንም አብይንም በድብቅም የራስዉንም ጦርንም ማዘጋጀት ጀመረም ይገርማል ሁላችንም ለምን ይህንም ያሰራል ለምን የፈለጋቸው በድብቅ የኦሮሞንም ጦርንም አንድንም መርይም ይህንም ይሰራል መርይም የኢትዮጵያ ሁንዎንም የዘርንም ጦርንም በግልዉንም በቢሄርንዉንም በዘርዉንም የራስዉንም የግልም ጦርንም ሲያሰማራም እፍረት በተሞላም ነበር እንዳንድም የኢትዮጵያን መሪነትንም ይዝዎም ይህንም እኩይንም ተግባርንም ሀገርንም ሉላይንም ፍላጎትዉንም እያማላም ሲታይንም ግራም አጋብቶናል አጥፊንም መርይም ይህንም የመገንጠልንም ምንገድንም መከተልም ምክንያት።መስጠትንም አያስፈልግም በተግባርንም ሚሰራዉንም ትክክልም ስላልሆነንም እንዲቀጥል ማንም አይፈልገዉም ልይነትም ያመነንም መርይም ላገርንም ሰላም አያመጣም ይህንም ርእግጠኛንም ነንም እና እሽይ ቻዉ
@fitsumnehwogderes6292
@fitsumnehwogderes6292 3 жыл бұрын
Why you criticize these two without any reason please tell me what's they spoke any false statement.
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
Coz a lot of people think by their knees!!!!!shout out to this smart politician rispect🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@hlinagirma178
@hlinagirma178 3 жыл бұрын
ብልፅግና ፓርቲ ውስጥ የተሰገሰጉ የአእምሮ ድሆች ቢኖሩም ይጠራል ። ችግራችን ጥርጣሬ ፍርሃት ግምትን ከተግባር አብልጠን ማየታችን ነው። አለበለዚያ ኢትዮጵያ ዛሬ ግዙፍ የሆኑ ትልልቅ ድሎችን ተቀናጅታለች።
@negashbabu9942
@negashbabu9942 3 жыл бұрын
Vote for the duo. If you wish to see democratic Ethiopia
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 жыл бұрын
የኢትዮጲያ የወቅቱ አጣብቂኝ ሁኔታና የህዝቦቿም የሀገሪቱም የወደፊት የጎደፈ እጣ ፉንታ በእነዚህ ሁለት ብሩህ እይታ በቂ የፖለቲካ እውቀት ባላቸው ስዎች ተገልፅዋል ችግሩ የሚስማ ለሀገራችን ደህንነት የሚያስብ ባለመኖሩ የዚህ የደነቆረ መንግስት ከበሮ ደላቂዎች የሁካታ ዜማ ህዝብ ከመናገር ተቆጥቦ የሚመጣውን ለመቀበል ጠባቂ ሆኗል የተነገረው ግን እየሆነም ነው በአስከፊ መልኩም በቅርቡ ይከስታል
@muledemessie400
@muledemessie400 3 жыл бұрын
እንዴት ያለ መረዳት ነው?ልደቱን ለመረዳት ሦስት ፯ ተጠምቆ መፅዳት አለበት ።
@yesewzer4687
@yesewzer4687 3 жыл бұрын
በትክክል። ሙሌ ተንከሲስ ነህ/ሽ በሳቅ ሞትኩ
@muledemessie400
@muledemessie400 3 жыл бұрын
@@yesewzer4687 ማን እንበል ወገኔ?
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 3 жыл бұрын
ኦሮሞ ነኝ፣ ልደቱ እና ይልቃል እነደ ውይይታቸው ብስለት የተሞላበት ነው, የውይይት አመለካከታቸው ኢትዮጵያዊነትን መሰረት ያደረገ ይመስላል ለምንስ መፍትሄው በኢትዮጵያዊነት ብቻ ይሆናል? ኢትዮጵያዊነት ስንል ትርጉሙ ምነድን ነው? የማይካድ ሀቅ ኢትዮጵያዊነት በግድ ተጭኖብን እንጂ በፍላጎት አልነበረምም አይደለምም .በፍላጎት እንዲመጣ ሀገሪቷ ውስጥ የሚኖሩ ብሔሮች በቁጥራቸው እኩል ተሳትፎ ማንነትን የሚደግፍ ካላቸው የተፈጥሮ ሀብት ተጠቃሚ መሆን ወዘተ መሆን አለበት/
@esmaelibrahim5861
@esmaelibrahim5861 3 жыл бұрын
ኢዜማ de facto ገዢ ፓርቲ እንደሆነ ያለመረዳት ችግር ይታይባችዋል። በቀጥታ ወጥተው እንዲነግሩን አንጠብቅ። ተግባራቸው እየመሰከረ ነው።😁
@user-lz8jg5fm3t
@user-lz8jg5fm3t 3 жыл бұрын
የእናንተ ፖለቲካ ውስጥ መኖር በራሱ ኢትዮጵያ እንድትረጋጋ ይረዳል።መንግስት እናንተን በመፍራት አሁን ላይ ወደ ስራ እንዲገቡ ያደረገ ይመስለኛል።
@tadges9442
@tadges9442 3 жыл бұрын
👍👍👍
@zshow984
@zshow984 3 жыл бұрын
Proud on you!
@13monthssunshine8
@13monthssunshine8 3 жыл бұрын
I respect you more this time.this duo are my heroes even before for they are consistently fighting the gov peacefully.i have a dream one day this duo will prevail and be at the helm of power.
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምነው የወያኔ ዘመን እንዲናፍቀን ሊደርገን ነው ብልፅግና እኔ የማውቀው እነ ልደቱ አያሌው እነ ይልቃን ጌትነት ፊት ለፊት ከወያኔ ፓርቲ ጋር ሲተናነቁ ነው አሁን ለምን ተነፈሳችሁ ኑ እስር ቤት ግቡ ትገደላላችሁ ምንድነው ለዚህም ነው የምጠላውን ወያኔን ሊናፍቀይ ነው ያልኩት አብይ ቀጥ ብሎ ቢአስብ ጥሩ ነበር ይጠቅመዋል።
@hagereethiopia2794
@hagereethiopia2794 3 жыл бұрын
ኢዜማ ያው ብልግና ፓርቲ ነው የተሸየፈ ፓርቲ ነው ሆድአደሮች ነውረኞች ናቸው።
@solomongiday6512
@solomongiday6512 3 жыл бұрын
ልደቱን ለማወቅ ከአጨብጫቢነት ወደ ምርጥ ፓለቲከኛነት እራስህን ማሳደግ አለብህ ልደቱየ የኔ ጀግና
@merry5936
@merry5936 3 жыл бұрын
I’m agree what you said about ezema = pp
@isaynomore1965
@isaynomore1965 3 жыл бұрын
እንደዚህ ወጥታችሁ መናገራችሁ እራሱ ትልቅ ለውጥ ነው ምስጋና ቢሶች ስለሆናችሁ ነው:: ሁለታችሁም እባቦች ናችሁ::
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 жыл бұрын
ነፃ ኣውጪ ነን ባዮችና ተገንጣዮች ኣፍሪካን ማኮላሸት በሚል ተልዕኮ ላይ ይሰሩ የነበሩ ኣሁንም ያሉ ናቸው በውስጣቸው ያሉ ባንዳዎች የሚያደርሱት ዓደጋ የሚያረጉት ዕንቅሥቃሤ በቀላሉ የሚገመት ባለመሆኑ ለምን ዕሹሩሩው ዕንደበዛ ሊገባኝ ኣልቻለም። ዕኛ ዓፍሪካውያን ዕስከዛሬ በድህነት በጦርነት ዕንድንማቅቅ ከዚህ ዕና ከመሳሰሉት ችግር ዕንዳንላቀቅ ማድረጋቸውን ዕንዴት ሰው ሆናችሑ መረዳት ያቅታችኋል። ምንም ዕንኳን በሃያላን መንግሥታት የስውር ድጋፍ ሃብት ለመሰብሰብ ወደ ዓውሮፓ ቢታቢታገዙም ፀረጥቁር ከጥላቻ ዓልፈው ጥቁሮችን ከምድረገፅ ላማጥፋት የሚደረገው የነፃ የጦርመሳሪያ ዕደላ በዓፍሪካ ውሥጥ ዓሥደንጋጭ ቢሆንም ሊፈሩና ግዜ ዕድሜ ሊሰጣቸው ኣይገባም ነበር። ዕንደነኝህ ዓይነትን መሰሪ ወራዳ ከሃዲ ግብ የሌላቸው ባሮች በኣይኖቻቸው መሃል የጥይት ባቄላ መወተፍ ብቻ ነው ዓስፈላጊው። ዛሬ ዓህጉሪትዋ በ ኣንድ ዕዝ ሥር ውላ ለማቅናት ቢሞከር ዕንኳን ያሉን የሰው ሃይል፣ የተገራ ምሁር ብዛት ዕጅጉን ኣነስተኛ በመሆኑ ጉዞዓችን ዕጅግ ልፋትን የሚሻ ይሆናል። ኣለማቀፋዊ ዕንቅስቃሴ ተደርጎ ማሰባሰብ ካልተደረገ ያም ማለት ኣፍሪካዊ ዕስከሆነ ድረስ የፈለገው ዓካባቢ ገብቶ ዓፍሪካን ለማቅናት የሚያስችል ትልመት ተደረጎ ቢሖን ዕንኳን ቀላል ኣደለም ለውድድር ለመብቃትና ዕራሳችንን ለመከላከል መቻል። ታድያ ዕነኝህን ትንንሽ መንደሮችን ይዘው ዕንገንጠል የሚሉት ምን ተንተርሰው የት ለመድረስ ነው ቢባል። መልሱ በኣውሮፓውያን በዔሽያውያን በኣረቦች ሞግዚትነት ዕንደሃገር ዓሥመስዬ በማቆየት ኣፍሪካን ኣስቦጠቡጣለሑ፣ ዓፍሪካዊውን ዝንብ ዕንዲወረው ዓድርጌ ሥራና ሃብቱን ለባዕድ ሃይላት ዕሰጣለሁኝ። የጦርሠፈር ዕየሰጠሑ ለዓፍሪካ የሚሟገቱትን ዓስቀጠቅጣለሁኝ ነው መልሱ፣ በማር የተለወሰች ኣር ዕንድኬክ ማቅረባቸው ለውርደት ብቻ ነው። ሑሉን ካላስደሰትኩኝ፣ ወይም ያላስደሰተ ፖለቲከኛ ብሎ ክስ ከቀረበ ዕባካችሑ የፖለቲካውን ዓለም ለሰለጠነው ለከረመበትና ለተለማመደው ትምህርቱ ላለው ለተካነው ሥለኣፍሪካ ጥቃት ለሚያውቀው ለገባው ቦታውን መድረኩን ለቃችሑ ሻይቤት ለምስራት ሞክሩ። ሁሉን ማስደሰት ከቶውን ኣይቻልም በፖለቲካ ኣለም።
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
ለምድነው ግን ልደቱን የሚጠሉት አልገባኝም ለኔ ልዩ ሀገር ወዳድ እውቀት የተቸረው ፓለቲከኛ ነው በርቱልን ጀግኖቻችን
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
እንዳንቺ ቅን ልቦናና አስተዋይ ህሊና ስለሌላቸው ነው እመኚኝ ይሔ ነው ምክንያቱ I respect you 🙏🙏🙏
@darmyelesheayele9321
@darmyelesheayele9321 3 жыл бұрын
ፖለቲካ ልደቱ ነው። ልደቱ ፖለቲካ ነው። የኢትዮጵያን ፖለቲካን ኢንጂነር ይልቃል እና ልደቱ "እውነቱ" አያሌው ይናገሩ፣ ይተንትኑ፣ ያብራሩ፣ እንደ ዶሮ ብልት በመልክ በመልኩ ቁጭ ያደርጉታል። በጥቅሉ ይችላሉ።
@user-ee4px8nq3m
@user-ee4px8nq3m 3 жыл бұрын
ሁለታቹ አኮ ስታስደስቱ የራስ ምታት እኮ ሆናቹባቸዉ:: አሁን ጥያቄውን ያነጣጠረበትና እያዋዛ ረገጥ አርጎ ፖርቲው ወስጥ ስለሚኖራቹ ሚና የጠየቀበት ምክንያት ሲመስለኝ መድረክ ላይ ከናንተጋ መቅረብ ሽብር ስለነዛባቸዉ አሁን እቅዳቹን ቶሎ ተረድተዉ ካሁኑ ምን አይነት ሰበብ ብንፈጥር መድረክ ላይ ከነሱ ጋር ከመፋጠጥ እንዳን ይመስለኛል
@mekuriawbelayneh9148
@mekuriawbelayneh9148 3 жыл бұрын
Wud Arts Tv eski Dr. Eba Abate akirbulin
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
ሁለት ጠንካራ ሀቀኛ ለሀገር እጅግ የሚጠቅም ሀሳብ ያላቸው ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናቸው!!! እነሱን እጅግ ሀገራችንን በሚጠቅም ሀሳብ ሊሞግታቸው የሚችል ስለሌለ የአብይ መንግስት ከፍርሀቱ እና ከሽንፈቱ የተነሳ እነሱን ማሳደድ ማሰር እና ፓርቲያቸውን መሰረዝ ተግባሩ አድርጎታል!!! ይልቅስ አንድ ዘረኛ ግለሰብ ላይ ተንጠልጥሎ ሀገራችንን ወደፍርስራሽነት ከሚቀይሩ ፀረ ዲሞክራሲ መንግስት ጋር ከመተባበር ለእነዚህ የሀገር ዕንቁ ፓለቲከኞች ጆሮ ሰጥቶ ማዳመጥ እጅግ ይጠቅማል!!!!
@SEP2922
@SEP2922 3 жыл бұрын
EXACTLY👏 ጆሮ ያለው ይስማ‼️
@ismileali7068
@ismileali7068 3 жыл бұрын
እነሱ ያው የታወቁ ምላሰኞች ናቸው ጋዜጠኛውን ግን ሳለደንቅ ማለፍ አልችልም
@noahk9359
@noahk9359 3 жыл бұрын
ከኢዜማን ብቻ እዳትቀላቀሉ ከሌላው ጋር አንድ ብትሆኑ ደስ ይለኛል
@addismolla3874
@addismolla3874 3 жыл бұрын
✊✊✊
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 3 жыл бұрын
Esu eko abiyn yedefawal tebqu
@selammhretab1511
@selammhretab1511 3 жыл бұрын
Mn yadergal ewunet menager sew ayewudedem ezi hager.........ene 1 sehetet algegnewubetem ketebagerut
@esayasmesfin691
@esayasmesfin691 3 жыл бұрын
we love u always Ledetu real Ethiopian hero. my card is for you
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
My card to
@davoosm7087
@davoosm7087 3 жыл бұрын
am proud of you guys. You both the pride of Ethiopia & we love ❤️ you and we stand for you. please you have to join other political parties like BALDERAS, ANAM we need you to join this party. 💚💛❤
@negaaraya6811
@negaaraya6811 3 жыл бұрын
የኣሁኑ ወጣት ኣማራ ነኝ፡ ኣማራ ነን የሚለው ወገናዊና ኣንነታዊው ካላወገዳችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ኣታገኝም ብአሰላምም ኣትኖርምም። ትበታተን ኣለች። ለጥፋት ኣትመልከቱ። ኣማራ-ኣማራ- ኣማራ ብቻ ሲባል፡ ሊላው ህዝብስ ምን ሊበል፧ ይሀን ብአሽታ በኢትዮጵያውነት ካልተካችሁት ችግሩ የወያነ ዘርኢ ዘርተው ነው የምትለፈልፉት ያላችሁት። የኤርትራ ጉዳይ መብቱ በገዛ ራሱ ያመጣው ናጽነት ነው። የሀው በውስጣችሁ ያለው ሽግራችሁም ሳትፈቱ፥ የውስጣችሁ ወገንነትና ኣማራ-ኣማራ-ኣናራ እያላችሁ ስታለቅሱና ልቅሳችሁም በኣንድነት ሳትነሱ፥ ኢትዮጵያ ያለ ወደብ ኣትኖርም፥ ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ትመለሳለች የምትሉት ነገር መድሃኒት የለየለው በሽታ ካለኣስተካከላችሁና ካላመናችሁ የሀን የምትዘምሩት ምአዝምሮች የእብዶች ለብውላች፧ እንጃ ታሪክ ልትቀይሩ ኣትችሉም። ታሪኩን በኡነት ኣንቡቡት። ኤርትራ ከኢትዮጵያ በፊት ታሪክ ያላትና የነበራት ምድረ ግእዝ፡ ምድረ ባሕሪ፡ እየ ተባለች፡ ራሱም ኢትዮጵያ( ኡትዮፒኽ) የሚል ስያሜም መጀነርያ በኤርትራ ተተሰጠ ስም ነው። ሃይማኖትም ቢሆን ክርስትና ከኢዮረሳሌም መጀመርያ በቀይ ባህር ኣድርጎ ወደ ኤርትራ ነው የገባው። ከዛ ነው ወደ ኢትዮጵያ የቀጠለው። ኤርትራን ዝሎ ወደ ኡትዮጵያ ልሄድ ኣችልምና። ምስልምናም በመካ ጌና ሳይቋቋም መጀመርያ ብአምጽዋ ነው የገባው። ኣልሳሓብ የምትባል ከዓለም የመጀመርያ የምስሊሙ መስጊ የተሰራች እዛ ነች። ታሪክ ብትክክል ኣንብባችሁ ተረዱት ኣትእበዱ። በሽታችሁ ራሳችሁ ነው የምታመጡትና ራሳችሁም ኣስተካክሉት። ኣሁኑ ያለ መሪም በትክክል ኢትዮጵያን የሚመራና ሃሳቡም በምሉ ለኢትዮጵያ ሰላምና ሃሳብም ውጥንም ያለው ሰው ነው። ከወገንና ከሃናኖት ጽግዕተኝነት ነጻ የሆን ሰው ነውና በሽታችሁም ወጊድ ብላችሁ በውልቃዊና በግዝያዊ ጥቅ ሳትደለሉ እንድተከተሉት ኣደራ እላቸዋለሁ። ስለ ኤርትራና ስለ ኣፍሪቃ ዶባት የተሰራበት ግን በርእሰማላውያን ግዛት ማለት በእንግሊዝ፡ በፍራንስ፡ በጣልያ ወዘተ ግዛት የተከለው ዶባት ነው። ኤርትራ፡ ሶማልያ፡ ጁቡቲ፡ ሱዳን፡ ግብጽ ምኖቹ ሊቀጥል፧ ኣፍሪቃ በምሉ የተከለለው በዛ ግዜ ኣይደለም'ዴ፧ ኤርትራም ከነዚህ ኣገሮች ነች። ለችግራችሁ ችግር ኣትፍጠሩ። በሽታ ሊበታትንባችሁ ነው። ተውት።
@ananiaoqubagebreal4449
@ananiaoqubagebreal4449 3 жыл бұрын
Minim aynet sebawi astesaseb yelachum .... gazetegnaw challenge yemiyaderg tiyake yelewm zim blo sami new.... enezih achberbari nachew
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 2 ай бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ ፤ የአቶ ልደቱ እና የእንጅነር ይልቃል ሀሳብ ለኦሮሞ ህዝብ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያን ህዝብ ዘለቄታዊ መፍትሔ እንዲመጣ ትልቅ ሚና አለው ብዬ አምናለው
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 9 МЛН