ከ 3 ዓመት በኋላ ምሁር ኢየሱስ ገዳም ሄድኩኝ!

  Рет қаралды 23,683

Yonas Moh

Yonas Moh

Күн бұрын

Join our growing community for live Q&A with me
► t.me/mohanbessa
Let's Connect:
📸 IG: @yonasmoh bit.ly/3ZNs6BW
Follow me on
Tiktok : @yonasmoh
instagram : @yonasmohh
facebook : @yonas_moh
🍿 WATCH NEXT:



****************************
All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.

Пікірлер: 207
@Betty64120
@Betty64120 3 ай бұрын
እንደዚ አይነት መንፈሳዊ ቪዲዮም ያስፈልገናል! ማንነትህንም ትገልጽበታለህ ፣ ለሚወዱህና ለሚያዩህ ወጣቶች አንድ እርምጃ ወደ እግዚአብሔር ወደ መንፈሳዊ ህይወትም እንዲቀርቡ ታበረታታበታለህ .. ይሄ እራሱ ትምህርት ነው... በርታ! በጣም ደስ ብሎኛል ባየሁት
@yonasmoh
@yonasmoh 3 ай бұрын
🙏🙏
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
​@@yonasmohyo በማርያም exact ቦታው ንገረኝ 🙏
@user-pc9gf9qn3c
@user-pc9gf9qn3c 3 ай бұрын
@@meseretrefera2664ke Addis Abeba_ butajira Kza muzebar kza hawryat then bale bajaj or bale motor mehur yadersushal …kehedsh asasbilgn “welete kidan”
@mekdesgullat4281
@mekdesgullat4281 3 ай бұрын
Ye selamu sifra yaskenal dibabu bereketu lehulachin yihun
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 3 ай бұрын
​@@yonasmohሰላምህ ይብዛ ዛሬ ነው ኮሜት ምሰጥህ ምክንያት በቤተክርስቲያን ስላየውህ ደስ ስላለኝ የአመቱ ምርጥ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ፉጻሜህን ያሳምርልህ ብዙ ወጣቶች ሀብት ሲያገኙ ኦርቶዶክስ ይረሳሉ ከቤተክርስቲያን ይርቃሉ ተባረክ ❤ 25 አመት ከዚህ መድረስ ስራህ እና ኦርቶዶክስ አለመርሳት መታደል ነው ሽ አመት ኑርልን የብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ነህ 👌✅✅💗💗
@madesign21
@madesign21 3 ай бұрын
የስኬታችን ሁሉ ምስጢር የሆነችውን ቤተ ክርስቲያንን አለመርሳት እንዲህ ነው በርታልን ❤❤
@Betty64120
@Betty64120 3 ай бұрын
በጣም! ይበልጥ ያስደሰተኝ ይሄ ነው .... ብዙዎች ከስኬት በኋላ ሚረሱትን ማሰቡ ... ደስ የሚለው አስተዳደጉም በሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ነበር : እስከ መጨረሻው ያጽናው_ በእውነት!
@mirtgirmamirtgirma6447
@mirtgirmamirtgirma6447 3 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለምወድክ በጣም ነው የምከታተልክ ግን ኦርቶዶክስ አትመስለኝም ነበር እና ሳይክ ደስ አለኝ እመብርሃን ትጠብቅህ!!!!
@yonasmoh
@yonasmoh 3 ай бұрын
🙏🙏
@smarttutorialagency
@smarttutorialagency 3 ай бұрын
Orthodox yalmeselew gn mnu nbr ???
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 ай бұрын
​@@smarttutorialagency የአባቱ ስም የሙስሊም ስለሆነ
@zerituwedesen
@zerituwedesen 3 ай бұрын
አሜን
@user-fw3ry3yb6b
@user-fw3ry3yb6b 3 ай бұрын
I'm excited to see this version of Yonas Moh. God bless you💙
@yonasmoh
@yonasmoh 3 ай бұрын
🙏🙏
@user-xy3yx6tc1e
@user-xy3yx6tc1e 3 ай бұрын
Tekedemku😤
@user-ny1zq6or7c
@user-ny1zq6or7c 3 ай бұрын
Me too
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 3 ай бұрын
​@@yonasmohእመብርሐን በቤቱ ታጽናህ መመረጥ በወጣትነት ዘመንህ ፈጣሪህን አስብ " ቀጥል በዚሁ ገዳሞችን የፈረሱ ቤተከርስቲያን ካሉ አሳየን የተቻለንን እንረዳለን 😊
@Betty64120
@Betty64120 3 ай бұрын
እውነት ነው! የተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን ስርአት ያበላሸነው እኛው ምዕመኑ ነን -ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ምንም አይነት ሽያጭ ማከናወን አይቻልም -ዣንጥላ የወላዲተ አምላክ ምሳሌ ነው አይዘቀዘቅም ፣ አይለመንበትም -ጫማ ተወልቆ በእግር ነው ሚኬደው -አባቶች ቆሎ እየቆረጠሙ ሚጸልዩበት ቅዱስ ቦታ ላይ ቢራ (መጠጥ) ፣ አረቄ ፣ ስጋ : እንደዚ አይነት ነገሮች ተይዞ አይኬድም : ወደ ገዳሙ አይቀርቡም : ስርአቱ መጠበቅ አለበት... አንተም በስርአት ነጠላ በመልበስም ደስ የሚል ነገር ነው .. ስርአቱን በምትችለው አቅም ስለጠበክ እግዚአብሔር ያክብርህ .... በርታ በርታ እንዲ አይነት ቪዲዮ እንጠብቃለን...
@RiseUpAddis
@RiseUpAddis 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ። ሁሌ ገንዘብ ገንዘብ እያልክ የ Iman gazin Video እየተረጎምክ ስታቀርብ ጠልቼክ ነበረ ። አሁን ግን የእግዚያቤር ስም የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ለሌሎች መለወጥ ምክንያት ያርግክ ፈጣሪ ከምንም በላይ ነው ገንዘብ አስፈላጊም ቢሆን ራሱ ፈጣሪ ካልባረከው ብኩን ነው መጥፊያም ነው ። ኑርልን ወንድሜ 🙏🙏
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
View & like 😂😂😂 felgo newo yelek kiise yemigebawun tolo like & share adergu
@RiseUpAddis
@RiseUpAddis 3 ай бұрын
@@betelhembeyene6040 Ewnetm Bety 😂 ቤቲዎች ግን መቼ ነው የሰላም ሰው የምቶኑት ቆይ ። ልጁ ጥሩ ነገር ሰራ አመሰገንኩ በቃ ምንም አዲስ ነገር የለም ።
@brtukan8684
@brtukan8684 3 ай бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ወጣትነህ ለብዙ ወጣት ምሳሌ መሆን የምትችል ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ዋው ይበልጥ ወደድኩህ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tf7382
@tf7382 3 ай бұрын
"በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን ማሰብህ" says a lot .በየትኛውም ከፍታ እና ስኬት ውስጥ ቢሆኑ እግዚአብሔርን ከማሰብ እና ከማክበር ወደኋላ የማይሉ ሰዎችን ሳይ I get inspired.God bless you brother.የልጅ አዋቂ ነህ።
@yonasmoh
@yonasmoh 3 ай бұрын
🙏🙏
@fasikagetie3387
@fasikagetie3387 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!! ዮኒ , አንዳንዴ እንደዚህ አይለት የመንፈስ ምግም ያስፈልገናል:: ተመሳሳ ነገሮች እንድትሰራል ወንድማዊ ምክሬ ነው!!👍👏👏👏
@habeshanfunny4236
@habeshanfunny4236 3 ай бұрын
ዮኒዬ በጣም አሪፍ ነው በየገዳማቱ ጉብኝት የሚያደርግ እና ሰዎችን ለመንፈሳዊነት የሚያነሳሳ መንፈሳዊ ቻናል መክፈት ያለብህ ይመስለኛል እንደ ሀሳብ ከዛ በተረፈ በርታልን
@emmushet
@emmushet 3 ай бұрын
ሁሉ ነገርህ ደስ የሚል ወጣት ነህ...መልክ;ቁመና; እምነት; እውቀት;በራስ መተማመን... ሁሉም፡፡ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ።
@Tamgn
@Tamgn 3 ай бұрын
ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።" (የማቴዎስ ወንጌል 6:33).
@iyffgdfuuds374
@iyffgdfuuds374 3 ай бұрын
ወይይይ ምን እልሀለሁ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የሰው መውደድ ይስጥህ😊
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 3 ай бұрын
ወይ መታደል በረከታችሁ ይድረሰን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ፈተናን ያርቅልን ፀጋው ይብዛላችሁ በእውነት ቅድስት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑርልን🙏🙏🙏
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን, ትልቅ መባረክ ነው አንተ በቃ መቼም አትወድቅም ትልቁን ድጋፍ, ፈጣሪህን ይዘሃልና ከእድሜህ አንፃር ያለህ መረጋጋት ይገርመኝ ነበር አሁን ተመልሶልኛል ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን የምር ቀናሁባችሁ 🙏🙏🙏
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
😂😂😂 Ethiopian eko Yewah nachu😅 esu eko video lisera view lisebeseb. Le shekela newo yehadewu
@user-kz1ov3du7b
@user-kz1ov3du7b 3 ай бұрын
ወንድሜ እንደ ክርስቲያን እና እንደ ታናሽ ወንድም ከልብ በሆነና በተዋረደ መንፈስ አንዲት አስተያየቴን ላጋራ። በቪዲዮ መሃል በጣም የሚያናድድህን ምልከታ ስታስቀምጥ ቅዱሳት መካናት እና ገዳሞች ላይ ሰው የሚኖረውን አነዋወር ገልፀህ ስትናገር ሰዎች የተለያየ ነገር በማድረግ ቦታውን እንደሚያረክሱት እና በሰዎቹ ያልተገባ ግብር ቦታው እንደሚረክስ ስትናገር ነበር። ይህ ግን ትክክል አይደለም። እኛ ምንም ብናደርግ በክርስቶስ ደም በተመሰረተች ቤተክርስቲያን ላይ ስልጣን ኖሮን ቅድስትነቷን ማርከስ ወይንም ክብሯን መቀነስ አንችልም ይልቁኑ በግብራችን በረከት የምናጣው፣ መርገምን የምንቀበለው፣ የምንረክሰው እኛ ሰዎቹ ነን። በተረፈ በየደራት እና ገዳማት ላይ የሚደረጉ አፀያፊ እና ከሕገ ቤተክርስቲያን ያፈነገጡ ነገሮች ይስተዋላሉ እንግዲህ ከምድር ከአባቶቻችን(ከቅዱስ ሲኖዶስ) ከሰማይ ከእግዚአብሔር መፍትሔ እንጠብቃለን። ቸሩ እግዚአብሔር ይማረን ይቅርም ይበለን! አሜን!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
😂 Esu mn yawukal. Video serto Birr lishekel eko newo yehadewu. 😅
@AlebachewTube
@AlebachewTube 3 ай бұрын
ሰላም፣ ጸጋና በረከቱን ያብዛልህ ወንድም ዮናስ። መልካሙን ነገር መርጠህ አደረክ። አርአያ አድርገን ለምንከታተልህም ደስብሎናል። ሰው ልዝናና ብሎ ጩኸትና ሁከት በሚበዛበት ቦታ በመሄድ ጭራሽ ሌላ የአእምሮ ሰላም ያጣል። ወደ ቤተክርስቲያን ስንሄድ ግን ሁለንተናችን ከመዝናናት በዘለለ በረከት እናገኛለን። በእርግጥ ቤተክርስቲያን ሄዶ ይህንን ሁለንተናዊ ሰላምና ጸጋ ለማግኘት የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ያስፈልገናልና ስለ ፈቃዱ እንጸልይ። እግዚአብሔርም የእውነት ሰላምና በረከት ወደ ምናገኝበት በቸርነቱ ይጥራን።
@yonasmoh
@yonasmoh 3 ай бұрын
Amen 🙏
@JoKiTub
@JoKiTub 3 ай бұрын
አንድ ቀን እንደዚህ ዓይነት ቪዲዮ እንደምትሰራ እየጠበቁ ነበር ወንድሜ ቀጥልበት
@user-pc9gf9qn3c
@user-pc9gf9qn3c 3 ай бұрын
👏
@sam.design
@sam.design 3 ай бұрын
i respect you!!!!!እስከዛሬ ከሰራሀው የሄ አንደኛ ነው!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
😂esum yehadewu lezyh newo. Video like , view kezkezobet. 😅 enjy le nefse yetesera neger endet video yekeretsal. Neseha eko newo. Jeniune eko newo Subae, tselot, gedam
@Adueta
@Adueta 3 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም አልጠበኩህም በዚህ መልኩና በጣም ደስብሎኛል የምር በሁሉም የተሳለ መሆንህ ያኮራል የቅዱሳን አምላክ ያበርታህ❤
@YidnekachewDegu
@YidnekachewDegu 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@HenkeMengestu
@HenkeMengestu 3 ай бұрын
በረከትህ ለኛም ይድረሰን ዬናስ ሞ በጣም ምርጥ አስተሳሰብ ያለህ ሰው ዘመንህ ይባረክ አክባሪህ ነኝ ሄኖክ
@SolomonAbebe-j2l
@SolomonAbebe-j2l 7 күн бұрын
ይህን ቴክስት የምታነበው ከሆነ አንብበህ ሳትጨርሰው ወደ ሌላ ጉዳይ እንዳትሄድ አንተ ብዙ ብር አለህ ብዙ የህይወት ምክሮችን መምከር ትችላለህ በህይወትህም ስኬታማ ነህ ግን እኔ እንደሚመስለኝ መ ሙሉ በሙሉ ደስተኛ አይደለህም ለዚህም ነው ገዳም የምትሄደው ተራራ ላይ የምትወጣው ። እኔ ግን እንድ ምክር ልምከርህ ምንም እንኳን በህይወትህ ስኬታማ ብትሆን ደስታን ለማግኘት ግን ደስታን የሚሰጠው ማን እንደሆነ ማወቅ አለብህ ። ደስታን የሚሰጠው ለአንተ እና ለኔ ለሁላችን ሲል በቀራኒዮ ተራራ ላይ ደሙን ያፈሰሰው ኢየሱስ ነው ። ይህን ስልህ ላትቀበለኝ ትችላህ ግን እውነቱ ይህ ነው ። በምድር ምንም ያህል ስኬታማ ብትሆን በስማይ ግን ባዶ ነህ ስለዚህ ይህን ፅሁፍ አንብበህ ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኝህ ልትቀበለው ፍቃደኛ ከሆንክ እርሱ እጁን ዘርግቶ እየጠበቀህ ነው ስለዚህ ብአቅራቢያህ ወደ ሚገኝ ቻርች በመሄድ ጌታን ተቀበል ። እኔንም ልታገኘኝ ከፈለክ በዚህ ስልክ ቁጥር 0957054672 ታገኘኛለህ ። ይህን ፅሁፍ እኔ ሳልሆን ፈጣሪ ስለሚወድህ ይዘጋጀው ስለሆነ ተጠቀምበት የዘላለምንም ህይወት ውረስ ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 3 ай бұрын
So beautiful thank you for sharing yonasye may Medhanialem Bless you abundantly!
@yonasmoh
@yonasmoh 3 ай бұрын
Amen 🙏
@AkliluTaddesse
@AkliluTaddesse 3 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ በቤቱ ያጽናህ ስራህ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ
@Kidest2716
@Kidest2716 3 ай бұрын
Yoni... behulet bekul yetsale seyfen meselu yetbalewn ante ly eyayehut selhone egziabher yimsgn, bless you❤
@yonasmoh
@yonasmoh 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Fifishu
@Fifishu 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም የሆነውን የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ🙏🙏🙏
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 views!! Newo meshatu Amen
@MikiyasMekonen-hn4uv
@MikiyasMekonen-hn4uv 3 ай бұрын
አንድ ብቻ ስላለዉ ላይክ አዘንኩ
@misrakmihretu4542
@misrakmihretu4542 Ай бұрын
Thank you showing me this place, I have been there for a week or two about 20 years ago. My parents came from community. My dad still go there for “ Beale Hamsa “. Very special spiritual place.
@user-ig7ub3gc3n
@user-ig7ub3gc3n 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን።እኛንም ለቤቱ ያብቃን🙏🙏🙏 ዬኒ ጎበዝ በርታ
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 3 ай бұрын
ወንድሜ ሰራህን የሚባርከው ለፈጣሪህ ጊዜ ሰትሰጥ እና ከሱ ጋር ሰታወራ፣ ሰታመሰግን ነው አሰተውል ወንድሜ በተረፈ yedengele Marryam legee abezeto Ken family and your crew zemenachun yebarkelachu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! በርታ
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድማችን እኛም ለደጁ ያብቃን 😊
@yeabsiraterefe8109
@yeabsiraterefe8109 3 ай бұрын
Yoni baltebekut ngr nw yemetahew ds blognal emebete yelebehn tasakalh ❤️❤️
@Meklit-g8q
@Meklit-g8q Ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ፣ ፈተናውን ሁሉ ያርቅልህ!!
@user-tv4pm4ks6z
@user-tv4pm4ks6z 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ከምትሰጠን መልካም ነገር በተጨማሪ ይህን ማድረግህ በጣም ደስ ይላል
@eshex349
@eshex349 3 ай бұрын
እመቤታችን ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅክ እንደዚህ ጠብቄክ አላዉቅም በርታ እንደዚህ አይነት video አንዳንዴ ያስፈልጋል ከተመቸህ ሌላም ስራልን
@burtikanhailu840
@burtikanhailu840 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዮ.....ማህተምህን ለምንድን ነው ግን አይቼው ማላቀው ?
@mahifeleke631
@mahifeleke631 3 ай бұрын
I AM HAPPY FOR YOU GOD BLESSED YOU
@Dn.YihunselamAsratOfficial
@Dn.YihunselamAsratOfficial 3 ай бұрын
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ እንዲያየው የምመኘው ገዳም ። በዓመት ለደብረ ዘይት የሚናፍቀኝ ቅዱስ ስፍራ 🥰 እናመሰግናለን ዮናስ 🙏
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 Teret Teret ye LAM beret😅
@ViralBaby_1
@ViralBaby_1 3 ай бұрын
Matewos 7:21-23 21 “በሰማይ ያለውን ያባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም። min malatnow enante ganat atgabum malatnow 22 በዚያ ቀን ብዙዎች፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን? በስምህ አጋንንት አላወጣንምን? በስምህስ ብዙ ታምራት አላደረግንምን?’ ይሉኛል። 23 በዚያ ጊዜ፣ ‘ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንት ክፉዎች፤ ከእኔ ራቁ’ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ።
@MRkalid.
@MRkalid. 3 ай бұрын
Oh 😮😮😮
@orthodoxmezmurrrr12
@orthodoxmezmurrrr12 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ,ደስ ይላል
@user-re5qz1sb5s
@user-re5qz1sb5s 6 күн бұрын
Thank you my brother Amen amen amen
@mddd-yp8bb
@mddd-yp8bb 3 ай бұрын
Egziabher ybarkh
@yonasmoh
@yonasmoh 3 ай бұрын
Amen 🙏
@woinshetabera
@woinshetabera Ай бұрын
Wendimoch Bereketachu yideribin😊 zegiyiche bayewum ezaw endalehu new yetesemagn❤ Bertulin😊
@mi_cha_el_12
@mi_cha_el_12 3 ай бұрын
enem yezare 3 amet neber yehedkut be maheber fenote tsidk betam des yemil gedam nw ❤
@kenean92
@kenean92 2 ай бұрын
Thank you for this beautiful and thoughtful video. Its good to stop and reflect, also remind ourselves about our religion. Much respect to you brother.
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 3 ай бұрын
ተባረክ ፡ ወንድሜ በረከትህ ፡ ይድረሰን ፡
@MayaTatek
@MayaTatek 7 күн бұрын
Qla hiyot yasemalin
@user-kq4eo7bi2g
@user-kq4eo7bi2g 2 күн бұрын
Egziabeher yebarkih
@MikiyasMekonen-hn4uv
@MikiyasMekonen-hn4uv 3 ай бұрын
ይሄንን ስልክ አልጠቀምበትም የሚጠቀምበት ሰዉ ይቀየመኝ ሰብስክራይብ አደረኩ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Ай бұрын
ተባረከ ከሁሉም በላይ ይሄ ነው እሚበልጠው
@mengstuzelealem2055
@mengstuzelealem2055 3 ай бұрын
በጣም እኔም አስታውሳለሁ የኔ ውድ ወንድም ይለያል ገዳሙ ሲጀመር
@andialex9902
@andialex9902 3 ай бұрын
Efuuuaaaa desi sil muhur yalihedachu mehed alebachu ...ewuneten new
@S-G.19
@S-G.19 3 ай бұрын
Jegna edeg mindeg bel abaye. Medhanealem betsega yasadegih!!!
@user-wu1lt3nl4g
@user-wu1lt3nl4g 3 ай бұрын
Please endezi aynet ketlbet
@lemlemlelisa6849
@lemlemlelisa6849 3 ай бұрын
Thank you for sharing this with us and sharing your experience God bless you 😇.
@godismyway7305
@godismyway7305 3 ай бұрын
Subscribed for this one!
@Mercy2821
@Mercy2821 3 ай бұрын
በጣም ያስፈልገኝ ነበር...እናመሰግናለን❤ ዮኒ
@fertuna5714
@fertuna5714 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@BegizewZerihun-fs8vf
@BegizewZerihun-fs8vf 3 ай бұрын
ene 2 month kegenamu koychalehu . gin sile botaw lemegilets kalat yelegnim. yemitichilu bitihedu elalehu.
@muluneshabreham4815
@muluneshabreham4815 3 ай бұрын
You Don't Know How Much I Follow You For The Last 3 Years. Mulu Sew Neh Wondime Amilak Yitebikeh Your Student
@user-rp5ik8uc4g
@user-rp5ik8uc4g 3 ай бұрын
Glad to see this version of yonas moh ur unwavering personality makes everyone alarmed 🙏🥰💜💜💜
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 Ай бұрын
በርታ ወንድም @Yoni
@amanessa9467
@amanessa9467 3 ай бұрын
Berta Wendmachin. Egziabher Fitsamehen Yasamrew.
@ethiopianfano
@ethiopianfano 3 ай бұрын
woww. ጥሩ ምሳሌ ነህ። በርታ የኔ አንበሳ
@user-lz2gw6xx7l
@user-lz2gw6xx7l 3 ай бұрын
Man #1 Neh Alakem 1ken gin ehedalew Iproud 4u god blessed u
@TizazuGezeGeze
@TizazuGezeGeze 3 ай бұрын
ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስት አነድነት ገዳም ብትመጣ አሪፍ ነው ዬኒ
@abelteame1221
@abelteame1221 3 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ!❤
@assefagelila4825
@assefagelila4825 3 ай бұрын
Temesgen it is a great content keep on some times this kind of content may God bless you
@AlemshetMelesse-gd9wy
@AlemshetMelesse-gd9wy 3 ай бұрын
you are the best incentive for our, i don't miss to praise you.!!!
@yordanosserawit1582
@yordanosserawit1582 3 ай бұрын
Good job. May God continue to bless you.
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 3 ай бұрын
U are so blessed!!! Berta. May dear Lord bless z rest of yr life!
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 3 ай бұрын
Am vary vary glad u are the follower of Orthodox Christiania church yonyi my little bro!!!😍
@Eyerusalemhailukiya
@Eyerusalemhailukiya 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏 ኮርሱን መውሰድ አፈልጋለው
@TsgayeHabte-kw8jl
@TsgayeHabte-kw8jl 3 күн бұрын
ወንድሜ አትሳሳት ገና አንት በጣም ትንሽ ነእ እራስእን ከሁሉ በላይ አዋቂ ነይ አትበል አንዴ ገዳም ብትሄድ አደለም አንተ ቅዱሳን እራሱ ነፍራት ነው የሚናገሩላት
@Teketay
@Teketay 3 ай бұрын
Kebereketih amlak ykifelen Amen
@Abgraphicsart
@Abgraphicsart 3 ай бұрын
yena wendem betam taskenaleh, fetari yebarkeh
@HemaHam_maya
@HemaHam_maya 3 ай бұрын
ጥሩ ነው video nw...ግን ቦታው አይረክስም ነገር ግን ሰው ማንነቱን ረስቶ በረከቱን ያጣል እንጂ.....የእግዚአብሔር ማደሪያ ቤቱ በኛ ንፁ ባልሆንን ሰዎች ሊረክስ አይችልም!!! ብላ ታስተምራለች ኢትዮጲያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ...
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
😂😂😂 esu le birr shekela newo ye KZfaq birr video serto viewers lemagegnet
@egzianimrutediogoeb2261
@egzianimrutediogoeb2261 3 ай бұрын
Wow bro Egziabher yibarkih Amen bel
@annitmul1614
@annitmul1614 3 ай бұрын
ደስ ይላል ሰው ገንዘብ ብቻ አደለም
@AdmiringFullMoon-hm7po
@AdmiringFullMoon-hm7po 3 ай бұрын
ተባረክ🙏
@seregelaculturalitems
@seregelaculturalitems 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ነጠላ ብትለብስ መልካም ነበር
@ribkaayenew1086
@ribkaayenew1086 3 ай бұрын
your so luky yoni ማርያም kante gar ትሁን i don't have any word 😢🎉🎉
@mettywork2860
@mettywork2860 Ай бұрын
Amazing
@ruthseket1072
@ruthseket1072 3 ай бұрын
I want to do this❤️❤️❤️
@eyobmotivo6339
@eyobmotivo6339 3 ай бұрын
Nice ...this is what i wish now 🙏
@biniyamzewge1045
@biniyamzewge1045 3 ай бұрын
My moh bini yetefaw lij negn live session lay neber mtawqegn berta lilih new egziyabher hayl bemiyasfelgih gize hulu endemiketelih emnet alegn gn atrsa mengedih lay bzu eshoh ynoral eshohochunm endtalf esu chamawn ysetihal yezane betesfa ena bemnet chamawn endemtkebelew amnalew
@user-oh3xs2wp1k
@user-oh3xs2wp1k 3 ай бұрын
arif adrgehal des yal bereketu yderbn
@Sisayeti
@Sisayeti 3 ай бұрын
Tebarek Ante Yesket Sew
@amhaermias2332
@amhaermias2332 3 ай бұрын
Impressive & touching ❤
@BereketBeki-wu7fx
@BereketBeki-wu7fx 3 ай бұрын
Wow yoni you're unique bro
@habeshahd1
@habeshahd1 3 ай бұрын
Were is it yoni
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 3 ай бұрын
God Bless you ❤
@user-tx3ud6fp5t
@user-tx3ud6fp5t 3 ай бұрын
Bertaln wendmachn Bebetu yatnan 🙏
@hsymBook
@hsymBook 3 ай бұрын
Wow wow
@sabeq21
@sabeq21 3 ай бұрын
የሚገርመኝ በ4 ቀን ይሄ ብቻ view ያናዳል gn egziabher yisteh
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
😂❤ Lik Ende ena. Ye Yonas moh. Motive, Aradanetu Gebtohak 😮 u are Amazing
@KumiMkriwa
@KumiMkriwa 3 ай бұрын
ዮኒ❤
@hiwotbekele9230
@hiwotbekele9230 3 ай бұрын
wusedegn be mariam
@MikiyasMekonen-hn4uv
@MikiyasMekonen-hn4uv 3 ай бұрын
5:19 was talk ze real struggle staff
@user-yo1zu2ih8s
@user-yo1zu2ih8s 3 ай бұрын
እሱ ግን Mohamed አይደለም
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 36 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН