ክፍል 3 አሪፍ ገጠመኝ ጬዋታ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር 2 January 2024

  Рет қаралды 2,313

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

6 ай бұрын

Пікірлер: 259
@sususami1250
@sususami1250 6 ай бұрын
ተናፍቃችሁ ነበር ዋዉዉዉ ደስስትሉ ቃል ግን ሳቅሺ ያበደ ነዉ ማማሩ በጣም 😂😂 ታስቃላችሁ በተለይ የታክሲዉ አስታዋሺ ነዉ ባለ ጥቁር ቱሼርት ጬዋታ ይችላል ሁሌም ይዘሺልን ነይ በጉጉት እጠብቃለን ቃላችን
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 6 ай бұрын
እሺ ዉዴ እናመሠግናለን
@hawabrand
@hawabrand 6 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ ሣይሆን በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ 🎉🎉🎉❤😂ሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
@zdtube5093
@zdtube5093 6 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እካን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ስራነው ካች ብዙ ነገር እጠብቃለን ስለነበረንቆይታእናመስግናለን በርች በቀጣይ እጠብቃለን
@Nuhamen12
@Nuhamen12 6 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን ሰላም ለሀገራችን
@ssarateshame4416
@ssarateshame4416 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጣም ያምራል በርቱ ላቀጣይም እንጠብቃለን
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 5 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ደስ የሚዛቸዋል በርቱ በእንደዚህ አይነት ከቀጥሉ ነው ካሜራ ትንሽ አበበ በጣም አሪፍ ይወጣላቸዋል ብቻ በጣም ነው ያሰጋ
@atsedetube123
@atsedetube123 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ያጋራችሁን በርቱ በጣም አሪፍ ነው ላገራችንም ሰላሙን ያምጣልን
@weyni2816
@weyni2816 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዋውው በጣም ጥሩ ነው ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በርቺ❤
@hani8649
@hani8649 5 ай бұрын
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ጨዋታ ነው በርቺ ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን ዋውውውው በጣም ነው ደስ የምትሉት አሪፍ ጭውውት ላይ ናችሁ አንዳንድ ጊዜ በመንገድም የማይረሱ ትዝታዎች ያጋጥሙናል ቃልዬ ሁሌም ሳቅልኝ
@ETENESH
@ETENESH 6 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርችልን እህታችን ስለነበረን ቆይታ ከልብ እነመሰግናልን በዚህ ቀጥይበት🎉🎉
@jemurade
@jemurade 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ እናምባለሽበት ሁሉሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ዋውው 😂ዘናፍታ የሚያደረግ ቆይታነበር እናምሰግናለን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 6 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውው በጣም ደስ ይላሉ ቀጥሉበት በጣም ነው የምታምሩት
@feker122
@feker122 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺልን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን
@kemir264
@kemir264 6 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ
@habitayetubi
@habitayetubi 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ቃልየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውውው በእውነት በጣም ደስ የሚል ጨዎታ ነበር አመሰግናለሁ ቀጥይም እንጠብቃለን
@mehdyaTube
@mehdyaTube 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ቃልኪዳንየ ዋውውው በጣም ደሥ የሚል የሚያጋጋ ጭወታ ነበር በርቺ እንዳትጠፊ በሌላም ነገር እንጠብቅሻለን
@abebutube
@abebutube 5 ай бұрын
ዋው ቀጠመኞቻቺሁ በጣም አሪፍፍፍ ነእ❤የኔ ውድ በሌላ ቪዲዮ እስከምትመጪይ ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ሁለየም አሪፍፍ የሆነ ነገር ሰውን የሚያዝናና ተቀባይነት ያለው ቪዲዮ መሆን አለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን በርቺልኝ
@user-wm9wk7hv7k
@user-wm9wk7hv7k 6 ай бұрын
ሠላም ለሀገራችን ይሁን ያምራል ዋዉዉ ማሻ አላህ የኔ ውድ በርችልኝ ነገ የተሻለ ቀን እንጠብቃለን ቀጥይበት የኔ ውድ❤
@mihretyoutube
@mihretyoutube 5 ай бұрын
ዋውውውውው ደስ ስትሉ ደስ የሚል ጭውውት ነው ሰላም ጤና ይሰጥልን ውድ የሀገር ልጆች ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው የሰላም አምላክ ይጠብቃችሁ
@NasirTube327
@NasirTube327 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ፈገግታ የተሞላበች ቆይታ ነነበረን በርቱ በሌላ በአዲስ ቪዲወ እንጥቃለን
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 6 ай бұрын
እንኳን ደናእጣሸ መርጠ ጫወታ ነው በርቱልን ወደ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፍቀር አድንውቱን ያብዛላቹ ሀገራችንን ሰላም ፍቀር ያደርግልን
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም እህት በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ደስ የሚል ጨዋታ ነው ቀጥሉበት በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ❤❤❤❤
@yenutube21
@yenutube21 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልን ውድ ደስ ይላል በርችልን በጣም ደስ የምል ጨወታ ቁምንገር አዘል ነው ይዘሽልን የቀርብሽው በርችልን የኔ መልካም ስለ ነበርን ቆይታው ግዜ እናመስግናለን ፍጣር አገራችንን እትዮጵያን ስላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን
@DemlslsTEmespen
@DemlslsTEmespen 6 ай бұрын
ሰላም እህታችንበጣም ደስ የሚል ለብዙሰዉዩሚያስበምር ወሳኝ ነገር ነዉ ያቀረባቹልን በርቱልን ሊበርታታ ዩሚገባ ነገር ነዉ ስታምሩ ዩምር ጎበዝ ናቹ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን አዝናኝ ነው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ቀጥሉበት በርቱልን👍👍👍👍🇪🇹
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እነኳነ ደህና መጣሽ ቀጥይበት በጣም አሪፍነዉ ቆየታነበራ ፍቅራነ አነድነት መተሳሰብነ ይወፍቀነ አገራችነ ሠላም ያራግልን
@alemyetube-
@alemyetube- 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዘና ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@wyn918
@wyn918 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ጤናስጥስን እዚህ ቤቶች እንደምን አላችሁ ሰላምችሁ በያላችበት በዛት ይበል 😂😂😂😂😂ደስ የሚል ገጠመኝ በርቱ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመስግናለን
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 6 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላመሰ መጣሽ ሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለምረሰጢቱ ሀገራችን አላህ ያድረሰግልን ቀጥይበት ሰላምሽ ይብዛልኝ
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 5 ай бұрын
ሰላም ወጥ ዴ እንከተላለን ን ደህና መጣሽ ዋውው ዘና የሚያደርግ 🧂ታ ነው ያካፈላችሁን እናመሠግናለን ክበሩልን ሰላም ለሀገራችንንና ለወገን ይሁን አሜን
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ውይይት ነበር ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰችን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን በደህናው ግዜ አሁንማ ሁሉም ሞባይል ይዞ ቁጭ ሁናል🎉🎉🎉🎉🎉
@weyni2816
@weyni2816 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@emuferahtube
@emuferahtube 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ❤❤ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣለን
@TadeluTube27
@TadeluTube27 5 ай бұрын
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu video Bareda Barumsa ofi keessa qaba ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi 🎉🎉🎉 bayye namati tolaa
@rohmatube
@rohmatube 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጊዜ አሳለፍን እህቴ እንኳን ሠላም መጣችሁ በጣም ጥሩ ጊዜ አሳለፍን እናመሠግናለን ፈታ አረጋችሁን እህት ወንድሞች በርቱልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹን ይብዛልኝ ውድሞችና እህታችን በጣም ነው የምታስቁኝ እህህህህህህህህ በጣም ጎበዝ አሪፍ መዝናናኛነው ስለመጣቹ በጣም ደስስድ ብሎኛል በርቱ ውድ
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ለሀገራችን ይሁን እግዚብሄር ፍቅር ይስጠን በጣም ጥሩ ጫወታ ነው በርቱ ጎበዞች ናቹ በሌላ ቢዲዮ እስክንገናኝ መልካም ቆይታ ተመኝሁልሽ በርችልኝ
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ፍቅሩን ስላሙን ያብዛላቹሁ ሁለየም ደስታና ሳቅ አይለያቹሁ
@NasirTube327
@NasirTube327 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱ በሌላ ቪዲወ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይስፈን
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 6 ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ደስ የሚሉ ወድሞች ናቸው ዋው ወራቸው ያስቃል አቤት አመት ያስቃል ሀሀሀ አጀብ ነው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@AberashYouTube
@AberashYouTube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሰገን ውደ በክርስቶስ ፈቅረ ሰለም ብዘትይበል ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ለምፈቅረ❤
@ZERITULOVE8850DIZANER
@ZERITULOVE8850DIZANER 6 ай бұрын
ሰወም ለለም ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁንሁሉን ሰለምየደረገልን ያጌታችሀ ንስምይበረክ አሜንንንእህት እንኳን በሰለም መጠሽ❤❤❤❤❤
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 6 ай бұрын
ሰላምናቹሁእንኳ ንደህና መጣቸሁ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@eyutlahuna
@eyutlahuna 6 ай бұрын
ቃልዬ እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን አሪፈ ጨዋታነው ገጠመኝ ደስ ይላል በሌላ ባድስ ነገር እጠብቅሻለን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ለህዚባችን ፈቅር አድነት መተሳሰብ ያድልልን በያለንበት ይጠብቀን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 6 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ሀሪፍ ገጠመኝ ነው ማሻ አላህ ዘና ነው ያልኩት በነገራችን ላይ ያሳለፍነው ነገሮች ዛሬ ላይ እንደትረት ሲወሩ ያዝናኑናል በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነው ተዝናንተንበታ ጎበዝ ልጅ በተረፈ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርቺ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጭ ሰላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kassahunfikadu8579
@kassahunfikadu8579 6 ай бұрын
እንደምናችሁ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እየሰራችሁ ይላችሁትን ስራ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው👍👍በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ የምትሰሩትን ስራ ይባርክላችሁ ስራዎችሽ ሊበረታቱ ይገባል የተሻለ
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 6 ай бұрын
ዋው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም የቃልኪዳንዬ የኔ ማር በጣም አሩፍ ጨውታ ነበር እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ፍቅር ያድልልን ❤🎉🎉🎉
@Tube-wd1mf
@Tube-wd1mf 6 ай бұрын
አግዚአብሔር የመስገን ሠላም እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውው አርፍ መልት ነበር ደስ የሚል ቆይታ ነው
@ensratube
@ensratube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ እኳን ደህና መጣቹ በጣም ደስ ትላላቹ አሪፍ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር አይለያቹ ፍቅር ሰላም ያብዛላቹ ያብዛልን
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 6 ай бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሁላችንም በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች❤❤❤❤
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 5 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ሁሉ ሰላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር የስጠን ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን💚💛❤👍🎉
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣቹህ ብያለው በጣም ታምራላቹህ በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🎉🎉🎉❤
@-tgtube3273
@-tgtube3273 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ጠፍታችሀል እንዴት ናችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በቸርነቱ ይጠብቀን
@astersimatube
@astersimatube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሻልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን በጣም እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ❤❤
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 6 ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን በደና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በቀጣይ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንንንንን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 5 ай бұрын
በጣም ይሚያስቅ ነዉ😂😂😂😂እረ በሳቅቅቅቅ እንኳን ስላም ምጣሽ ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን አሜን
@martahailu4634
@martahailu4634 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም አግዚብሔር፣ይመሰገን አንኳን ደናመጣሸቃልዬ፣ሰላምሸይበዛ፣ዋውውውውበጣምደሰያሚልቆይታነበርንአናመሰግናልን፣ዉዴበርች❤❤❤🎉🎉🎉
@tube1594
@tube1594 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ደህና መጣሽ ደስ የሚል የሚያስቅ ጨዋታ ነበረ 🎉❤️
@Eyerus5
@Eyerus5 6 ай бұрын
ውዴ ዎውውውውው እግዚአብሔር ደመሰገን ሰላምሸ ደበዛልን ወድ እንኳን ደና መጣሸ ሰለ መጣሸ ደሰ ብሎናል የኔ ወደ እህታችን በርችልንን ደሰ የምል ነበርን እናመሰግናለን ጥሩ ውደደት ግዜ ነበርን ሀለም ❤❤❤
@emamu21
@emamu21 5 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በርቱ በጣም ነው ደስስስስ እምትሉት ቀጥሉበት በቀጣይ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ ይህንላችሁ
@zinutube7583
@zinutube7583 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ 🎉 ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ያድለን አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን 🙏
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ገራሚ ጫወታ ነዉየምርያምራሉ ይጨምርላቹ ግን ተኛፍቃቹሀል እየጠፋቹ ነዉ ሰላም ፍቅር ይብዛላቹ ገራሚ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 6 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እንዴት ቆያችሁኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም አሪፍ ውይይት ነበር በርቱ እንበራታ ፈጣሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጥልን!!!!🤲🤲🤲🤲💚💛❤
@Hawasaid2-xe5bg
@Hawasaid2-xe5bg 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 6 ай бұрын
ኪኪኪኪ ወይኔ ሲያስቁ ዘና ፈታ የሚያስበል ቪድወ ነው ቃልየ ዋው በበለጠ እንጠብቃለን በርቺ ቀጥይበት ሀሪፍ ቆይታ ነበር
@aligeytube786
@aligeytube786 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውውው የሚል ጭውወትሸ ነበረን እናመሰግናለን😍❤❤❤🙏🙏ዋውውውውውው
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ እህቴ እንዴት ነሸ ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ ዉድ እና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ቆይታ ምርጥ
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጣሽ መጣቹህ የኔውዶች በጣም ደሰይላል በርቱልኝ አንችም በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ❤
@FafiTubef
@FafiTubef 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ሀሪፍ ቆይታ ነበር 🎉🎉🎉 ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞችን አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ🎉🎉🎉
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ና በሰላም በጌና በድታ መጣች ዉዴ ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያብዛ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች
@adsalm
@adsalm 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ካህሊዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚገርም ነው አሳየኝ እኔ ግን ትንሽ አይምሮ ይለቁጫ ላይ ይገርማል አይ ወንዶች መለኪያ ሆነ
@ananiyatube1852
@ananiyatube1852 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣቹ ደስ ትላላችሁ በርቱን በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቢድዮ እሲያገናኘን ቸር ያቆየን ፈጣሪ አገራችን እናት ኢትዮጵያን ፍፁም ፅኑ ሰላም ያድርግልን የቀድሞ ሰላሟን አንድነቷን ፈጣሪ ይመልስልን
@fasiga
@fasiga 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በደላችንን በይቅርታ ይረሳል ከችግርም በምክንያት ያወጣናል እኛ ሰዎች ግን ምን ሆነን ነው የማንረሳው መልካም ብንመኝ ይጠቅማታል የምንለውን ብንመክር እላለው ሠላም ሠላም እግዚአብሔር❤❤
@zahara5564
@zahara5564 6 ай бұрын
ስላም ስላም ወንድሞቻችን እንካን ደህና መጣቹሁ በጣም ሀሪፊ ቆይታ ነበረ በሪቱ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 5 ай бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo Jalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE 6 ай бұрын
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም የኔ ዉድ ሰላም የተወ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይቀጥል ዋዋዋዋዋዋዋ❤ በጣም ደሰያመላል፡ጨዋታ ነው አመሰግናለሁ🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺
@mesitube8396
@mesitube8396 6 ай бұрын
የተዋህዶ ልጃች እንኳን አደረሳችሁ ለገናበአል እግዚያብሔር ይመስገን አለን ስደት ብዙ ያሳየናል ብዙ ገጠመኛች አለ ወድሞቸ አይዛን ከታገዙት ሁሉም ያልፍል ጥሩቆይታነበር እናመሠግናለን
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 5 ай бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa Jaalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen
@rihanatube515
@rihanatube515 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ቃል ምርጥ ሰው እንደት ነሽ የኔ ውዴ በጣም አዝናና ፈታ ብለናል እኔ ፈታ ብያለው በርች ጠንካራ ነሽ ኅበዝ ነሽ ሳላደንቅ አላልፍም ትችያለሽ የኔ ምርጥ እህት
@fasiga
@fasiga 5 ай бұрын
Tapha gaarii dha , garuu Qoosaaf tapha keessatti maqaa waaqayyoo kaasuun gaarii miti maqaa waaqayyoo akkasumaan hin dha'ini jedha sagaleen waaqayyoo❤😮
@astersimatube1767
@astersimatube1767 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውው❤❤❤❤ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ በርችልኝ
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 6 ай бұрын
ውውውውው የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ደስ ይላላችሁ ከእግዚአብሔር ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋ ለእናንተ ይሁን ሰላም ናችሁ ወይ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለዚህ ቤት ቆይታ እንዴት ነበር ሁሉ ሰላም ነው ወይ ስለነበረን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ
@hanan123tube5
@hanan123tube5 6 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዝላኝእንኳን በሠላም መጣሽልን ሠላም ቃልዬ የምር በጣም ፈታ አደረጋቹኅ😂😂😂 ፍቅረን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን
@gunatube12
@gunatube12 5 ай бұрын
ደስ የሚል አዝናኝ ቆይታ ይመቻችሁ ውዶች ደግማችሁ ኑ ይልመድባችሁ ሰላም እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን. ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን
@yenantw21
@yenantw21 6 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ ወንድሞቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ።💕💕💕💕 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 6 ай бұрын
አስላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን አህታችን አንኮን ደህና መጣችሁ ማሻአላህ በጣም ናምራላችሁ 😅😅😅😅😅😅😅በርቱልን አገራችንን ሰላም ያርግልን
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 6 ай бұрын
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ ቃል ወየው በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂 በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@hawasaid4765
@hawasaid4765 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን🎉
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 6 ай бұрын
በጣም በጣም 😂😂😂👍ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ሰገድ አንቺን የሰላምነሽ በሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም መልካም የደረገ እያደረግን የግዛብሔር ስሜታ ባረከው እግዚአብሔር ያለ ማንምየለም ኑሪልኝ እየኖረ ልኝ ባለበት ቦታ ላይ እናመሰግንሃለን ክበረለይ
@user-us3sw9oj1o
@user-us3sw9oj1o 6 ай бұрын
፦ኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላም ያሠማአን ጥሩቆይታ ነበርን በርቺይ ጥሩገጠመኝነው
@ደሴ
@ደሴ 5 ай бұрын
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በጠም አርፍ ግጥም ነዉ ፈጠር ይጠብቀቹዉ ዉንድሞቼ ስተምር ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝዋዉበጠምአርፍግጥምነዉፈጠርይጠብቀቹዉዉንድሞቼስተምር
@hawabrand
@hawabrand 6 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ በጣም😂😂 ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
@qorontosmedia
@qorontosmedia 6 ай бұрын
ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ ገጠምኝ በቻ ሳይሆን አዝናኝ እና በውስጡ ቁም ነገር ያለው ጭዋታ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላም እግዚአብሄር ይብዛልሽ ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
@hawatubehawa
@hawatubehawa 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁ አህለንወሳህለን እካንደህናመጣሽ የኔ ውድ ማሻላህ ተባረክአላህ አገራችን አላህ ይጠብቅልን በያለንበት እኛንም ሰላም ያርገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@IbenMuktar-ll6dw
@IbenMuktar-ll6dw 6 ай бұрын
ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ደሞ ልጁ አልተቻለም ብቻ ግን ፍቅራቸው ደስ ይላል
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ነሽ ውዴ ወይኔ በጣም ትላላችሁ በርቱ ቀጥሉበት በነገራችን ላይ ቪዶ ካሜራ ትንሽ ወደ ኋላ ሳብ ብታረጊ እጅግ በጣም ቆንጆ ሆነው በጣም አስቀረሹ መሰለኝ
@Betekidan
@Betekidan 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁ ውዶቼ እናመሰግናል ደስ የሚል ቀልድ ነው በርቱ በርቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለመላው አለም ይሁን❤❤❤
@ደሴ
@ደሴ 6 ай бұрын
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ በእዉነት ምርጥ ቆይታ ነዉ ፈጠር ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝበእዉነትምርጥቆይታነዉፈጠርይጠብቀቹዉ
@AlemituYegetabarya
@AlemituYegetabarya 5 ай бұрын
Selem Selem Egzabiher yimasgen woooooo das sitilu mitt gatamagn maw cawotachum batam dasi yilale bezi katilu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
gere emun part 186 | ገሬ እሙን ክፋል 186 ቻው ድኽነት ክፋል ክልተ
30:50
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 11 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
የካህኑ 9 ዓመት የጠቋር  ፈተናዎች ለልጅ ልጅ የተላለፉ የቤተሰብ የውርስ ዛሮች    Memehir Girma Wondimu 656#subescribe_now
23:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 34 М.
በጣም ትመቼኛለህ!!
18:37
Abrico አብሪኮ
Рет қаралды 2,9 М.
ኡፎይ በሳቅ🤣
15:27
ቤተኛ ሚድያ / BETEGNA MEDIA
Рет қаралды 19 М.
ገመድ ገመድ!....
5:22
SOMI
Рет қаралды 29 М.